ማድያት ለሚያስቸግረው | የማድያት መዳኒት | | Melasma | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 231

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 15 часов назад +7

    እድሜ ለሰደት ሙቀቱ ንዴቱ ውይ ሀገሬ ልግባና አጠፍዋለው

  • @menberetesfaye4468
    @menberetesfaye4468 18 часов назад +10

    ለረጅም ግዜ ማድያት ነበረብኝ፣ በራስ መተማመን እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ችግር አስከትሎብኛል ፡፡ በጣም ብዙ የቆዳ ሀኪሞች የሚቀመም፣ሰንእስክሪን፣መታጠቢያዎች ሰተውኝ ነበር፣ መጨረሻ ያደረኩት ህክምና ግን የሆርሞን ችግር መሆኑን እና ከሱ ጋር ተያይዞ የሚመጡ ነገሮች መሆኑን እና በሚዋጥ መዳኒት ተሸሎኛል ፡፡ በአጠቃላይ አለመጨነቅ (መጸለይ)፣ ቆዳን የማያስቆጡ መታጠቢያዎች ፣ሞይስቸራይዘር ፣ሰንስክሪን፣መጠቀመም ድኛለው እ/ር ይርዳችሁ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 15 часов назад

      የኔም ፊት ቡራቡሬ ሆነ እኔምልሽ ሰንስክሬን ማታም ቀንም እንጠቀመውዴ.

    • @fatma6629
      @fatma6629 4 часа назад

      ማታመታነው እኔ ያለኝ ዶክተሩ​@@AaAa-l7t

    • @Sara-ne3cl
      @Sara-ne3cl 4 часа назад

      በፈጠርሽ የሜዋጠዉን መድሀኔት ንገሪኝ ያልተከቀምኩት ክሪም የለም

    • @fatma6629
      @fatma6629 4 часа назад +1

      @@Sara-ne3cl ሀኪም ሂጂ እሶኮ የሆርሞን ችግር ነው አለች አንቺ ከምን እዴወጣ መች አወቅሽው ከጸሀይ ሊሆን ይችላል

    • @fatma6629
      @fatma6629 4 часа назад

      እኔም አለብኝ ግን ከጸሀይ ነው አለ ክሬም አዘዘ አልተሻለኝም ማዳት አይጠፍም ብቻ አንዴየ ረይውጣ

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 10 часов назад +1

    ኑ አብረን ቁርአን እንቅራ

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen День назад +7

    እናመሰግናለን።ሰለ ።ሰለባዝሊ ስራልን ፕሊስ

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox День назад +22

    ዶክተር እኔ ሻይ ወይም ትኩስ ነገር ስጠቀም ልቤ በፋጥነት ይመታን እንዲሁም ጧት ከቅልፌ ስነሳ በፍጥነት ይመታን ይሄ ከምን የተነሳነሳነው መፍትሄውስ ምንድነው የምኖረው በሰው ሀገር ነው ❤❤❤ ካላሰቸገርኩህ ብትመልስልኝ 🙏🙏🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад +24

      የደም ማነስ እና የታይሮይድ ህመም አንዳንዴ እንዲህ አይነት ተመሳሳይ ምልክት አላቸው

    • @Eskedar-bw9ox
      @Eskedar-bw9ox День назад +9

      @Dr.SeifeWorku እሽ አመሰግናለሁ አክባሪ ይስጥልኝ🥰

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ 22 часа назад +1

      ዳክተርዬ ጠፍተህ ነነበር
      በሰላም ነው ?ሰላምእ ይብዛልኝ🙏🏻
      ዶክተርዬ ስለማስታገሻ መርፌ ምን ትላለህ ጉዳትና ጥቅማቸዉን አስረዳኝ
      ከ6ወር እስከ 3ወር የሚሰጡትን ነው
      አጥንት ላይ ምንም ችግር አያመጣም?

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 20 часов назад

      የታይሮድ ህክምና ይሆናል

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 18 часов назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጥያቄ ኔበር 🙏🥰​@@Dr.SeifeWorku

  • @alemb4972
    @alemb4972 15 часов назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ጥርት አርገህ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ተባረክ

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 День назад +3

    ተባረክ በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር ❤❤❤ ግን እኔ ህክምና ጀምሬ ጭራሽ ብሶብኝ አሁን ላይ Sun screen እና moisturizer (Shea Butter ማታ ማታ )በመጠቀም ብቻ ለውጥ አግኝቻለሁ።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 18 часов назад +2

    ዶክቶርዬ እናመሰግናለን 🙏🥰እግዚአብሔር ጤናማ ካሰላም ፍቅርን ካበርክት ጋራ ጌታ ይስጥልኝ 🙏🥰🥰 ባናገራቺን ላይ እኔ 13 ዓመታት ነው ማዳት ያሰቀየኝ ዓሁን ጊን እግዚአብሔር አቃልሎልኛል Elsa በትፉልል you tuber ዬ ጥቂል ጎማን ጣቱ እንዳለች ላ 1,ዓመት እሳካ 6 ዋርት ታጣቂሜ ዓሁን ትንሽ ናት ዬ ቀራቺኝ እግዚአብሔር ይማስገን ሆስፒታል ካ ኢትዮጵያ እሳክ ስግዳት ሀገሬ UAE ታይቻለው ክርሞቹም ሞክራለው ጊን ዬ ጎማን ዉሃ ጋልጋለኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰

  • @GenteSofe
    @GenteSofe День назад +3

    እንኳን ደህናአ መጣህ ዶክተር

  • @tiz59905
    @tiz59905 День назад +3

    አመሰግናለው ደ/ር ተባረክ 🙏 እኔ እርጉዝ ሆኜ ነው የወጣብኝ ግን አልጠፋ አለ 😢ልጄ 8 አመቷ ነው እስካሁን አለ

  • @Hawa-qu3iw
    @Hawa-qu3iw 13 часов назад +1

    ሁለት ፊሊፒኖች ማዳት አሲያዙኝ በጣም ከመናደድ የተነሳ ገና 24 አመቴ ምትመክረኛለህ ዶክተር በምናደድ ሰአት በጣም ነው የሚቀላው እየጀመረኝ ነው🎉🎉🎉

    • @newworld1212
      @newworld1212 2 часа назад

      Yekocheshale feteshen atabelash seley atendeje madyat lejemersh new bewala matefyaw yechegereshale

  • @መሬምሰ
    @መሬምሰ День назад +3

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @Jamieh-nm6yw
    @Jamieh-nm6yw День назад +3

    ዶክተር እናመሰግናለን
    እኔትንሽ ትንሽ ማዳትአለብኝ ግን የወሊድመቆጣጠሪያ ሉፕተጠቅሜነው የመጣብኝ አልጠፋአለኝ እኔም መርፌውን አላወጣሑትም ስወጣው ይጠፋልኝይሖን ወይስምንላድርግ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 6 часов назад

    ደኩተርየ እኔ በርበሬ ስመገብ ያመኛን ፊቴበጣም ይቀላን❤❤❤

  • @BMn-fd5gq
    @BMn-fd5gq День назад +2

    መልካም ት/ት ነው ሁሌም የምታሥተላልፍልን በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር በርታ❤❤❤❤❤

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh День назад +4

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 18 часов назад +1

    ሠላም ዶክተር ሠላምና ጤና ይስጥህ ዶክተረ እኔ ጨጓራ አስቸገረኝ ሁሉም አይነት ምግብ አይመቸኝም ማቃጠል ነዉ ምግብ ከበላሁ ውሃ ብቻነዉ የሚስማማኝ በጣም ቀኝ ጎኔን ይብስብኛል ማቃጠሉ ስጋም ከበላሁ ጠቅማጥነዉ የሚይዘኝ ስጋ ነገረ አልበላም ዶክተረ ህክምናዉ ምድነዉ ሀገረ እመጣለሁ ከ4ወረ ቡሃላ አተጋ ህክምና ማገኜት እችላለሁ

  • @Tji-nn6gm
    @Tji-nn6gm День назад +2

    ደክተር እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd День назад +3

    እናመሰግናለን ❤

  • @meryamdinka4843
    @meryamdinka4843 6 часов назад

    እናመሰግናለን

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n День назад +3

    የምፈልገዉ ነዉ

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye1051 День назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @BanchayhuShegaw
    @BanchayhuShegaw 13 часов назад

    የኔ ዉድ ወንድም በጣም አከብርሀለሁ በርታ ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata День назад +2

    በጣም እፈልገዋለሁ እናመሰግናለን

  • @ZahrahAhmad-pj4el
    @ZahrahAhmad-pj4el День назад +3

    ሠላም ሠላም በርታልን

  • @FENTEYETILAHUN
    @FENTEYETILAHUN День назад +2

    Are telyalehe mareyamne egezabhare yetebkh wendemachen bertalign

  • @AmarechJordan
    @AmarechJordan 12 часов назад

    enamasaginalan ❤❤❤❤❤❤

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l День назад +2

    Enene yemeleketal❤❤❤

  • @MeseretShewaye-fb1pq
    @MeseretShewaye-fb1pq 16 часов назад

    ሰላምክ ይብዛልኝ ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @ekramhaydren410
    @ekramhaydren410 День назад +1

    እነመሳግነልን ዶ ❤

  • @selamLegegeriy-j8p
    @selamLegegeriy-j8p 14 часов назад

    ሰላም ዶክተር ሰላምህ ይብዛ እኔ ለቤትህ አዲስ ነኝ አገላለፅህ በጣም ግልፅ እና ጥርት ያለ ነው በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ እስኪ ከቻልክ መልስልኝ የካሰር በሽታ የመተላለፍ ባህሪ አለው ወይስ መታላለፍ እሚችለውስ በምን መገድ ነው ካላስቸገርኩህ አብራርተህ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 17 часов назад

    ዶክተር እናመሠግናለን 🙏 እኔ ግን እነዚህን መዳኒት ማግኘት አልችልም 😢

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 17 часов назад

    ተባረክ

  • @JhdhJdjjse
    @JhdhJdjjse 11 часов назад

    የብብትላብን እደትማስወገድ ይቻላላል?

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 14 часов назад

    ዶክተር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @MisayeTamrat
    @MisayeTamrat День назад +2

    ሸሀበተርስ ዶክተርዬ

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 День назад +18

    እኔ እንኳን በባሌ ምክኒያት ነዉ ማዲያት የወጣብኝ

    • @sumeya-endris
      @sumeya-endris День назад

      ኡፍ አብሽሪ

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن День назад

      ባልሽ ምን ሆኖ

    • @AlemKassaye-g8l
      @AlemKassaye-g8l 21 час назад +1

      @@Tayiba4821 ashkentero metale new esun😀😃😀

    • @neimakedirmuhamedneimakedi6283
      @neimakedirmuhamedneimakedi6283 21 час назад

      Abshere beybetu yale new

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 19 часов назад +1

      አይዞሽ እህቴ አብዛኛዎቹ ባሎች አስቸጋሪ ሁነዋል ወይ አይኖሩ ወይ አያኖሩ ዝም ብለው በቃ ማቃጠል

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 День назад +1

    ዶክተር ሰይፈ🎉

  • @FlowerFlower-f3b
    @FlowerFlower-f3b 14 часов назад

    ዶክተር ሰላምእደት ነህ ፊቴ ይደበደባል ይበላኛል ይደማል ምን ላዲርግ እሜመኝ በምግም ምክኒያት ነው ወተት እቁላል አሳ ብዙ ነገር መመገብ አልችልም የምን መስኤ ላጥፋው ምግቦችን ስጠቀም ይነሳብኛል እና ምልጠቀም ማጥፌውን ዶክተር ተባበረኝ ዶክተር አደራ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n День назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote День назад +5

    ዶክተረየ አትለፈኝ በጡቴ ስር ውስጡን በጣም ያመኛ ህመሙ የሆነ ነገር የሚግጠኝ ነገር ያለ እስኪመስለኝ ድረስ በጣም ያመኛል

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 10 часов назад

    ሰላምዶክተር እንደትነህ እኔ ጥቁርጥቁር እየበዛብኝ ነው ምንባደርግ ይሻላል እና እጡቴ ላይና እሆደላይም እየወጣነው መጀመረያ የህመም ስሜት አላቸው ይለበልበኛል ቡሀላግን ዝምብሎ ድምቅያለጥቁርይሆናል ዶክተር ምክርህን እጠብቃለሁ ጀዛከላ ኸይር

  • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube
    @የወልሎልጆችፍቅርYoutube 18 часов назад

    እኔ ቦጉር ጠብሳ አስችጅግርኛል ምን ላርግህ? Please dr?

  • @seadaYI
    @seadaYI 5 часов назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ቆዳዬ ፀይም የሚባል ነው ግን ከወለድኩ ጀምሮ ነጭ ነጭ የሆነ ማለቴ ልክ ቆዳየ የተላጠ ይመስላል ሲታይ የተወሰነ ግዜ ይጠፋና ተመልሶ ይወጣል ፀሀይ ሲነካኝ ያቃጥለኛል ህክምና ሄጃለሁ ግን ምንም መፍትሄ አልሰጠኝም እባክህ መልስልኝ ምን ሊሆን ይችላል ምንስ ላድርግ

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 14 часов назад

    Doctor xifir layi yemiwatu nacac nitibtab mindinew

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 22 часа назад

    ዶክተርዬ ሰላምእ ይብዛልን
    ስለማስታገሻ መርፌ ብታብራራልን

  • @Wedeynatey-r4f
    @Wedeynatey-r4f 19 часов назад

    ስለ shea butter የሆነ ነገር በለን, ለ ማድያት ጥቅም?

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube День назад +5

    ዶክተር እኔ ላይ ዬጀመረ አንድ አማት ሆኖሀል ግን ሂክምነ ዉሰጅ ብየት ብዙ ግዜ ጠይቂያት ነጌ ቀጠይ ስምንት እየለች አማት ሆና ከፈረመስ መታጠቢያ ኬረም ብዙ ተጠቂምችም ምንም ለዊጥ አላዬሁም ግን ብር በጣም ጨረዉ መደቱ ለመጥፈ ብዬ 😂

  • @Sameera-o4u
    @Sameera-o4u 13 часов назад

    Ara ine resu wetobegna cenqognal

  • @የዋለሽትሽብሩ
    @የዋለሽትሽብሩ День назад

    Dr seife nasir medanit yelewum ende ka lijinate jamro naberegn gin ba amet alfo alfo naber awun gin ba warim ba samintim eyemetabign betam aschagrognal ebaki mafte kale nigarign bezalay sidet lay negn cankognal😢😢

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283
    @neimakedirmuhamedneimakedi6283 21 час назад

    dr,koyteh selmetmta tenafekenaleh selameh bezet ybeleln ena dark spot betam yaschegreghal men laregew

    • @neimakedirmuhamedneimakedi6283
      @neimakedirmuhamedneimakedi6283 21 час назад

      Lelaw degmo btedegagami ye maygrain masetagesha ewesdalew esuse gudatu endat new betana lay ymiyametaw cheger endat tayewaleh

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l День назад +1

    Docterey enqwan dehena metahe .

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 часов назад

      ​@@Dr.SeifeWorku ሰላም ላንተም ይሁን ዶክተር ማዲያት አለብኝ በስደት ነው የወጣብኝ
      ዶ/ር ጋ ሔድኩኝ የጽሀይ ችግር ነው አሉኝ
      ክሬም ሰተውኝ አያጠፍልኝ አለ 😢 8 አመቱ ከወጣ በጣም ወዛማ ቆዳ ነው ያለኝ ሀገር ስገባ ካንተ ልምጣ ንገረኝ 😢

  • @EtsubdinkDessalew
    @EtsubdinkDessalew День назад

    what about kesil and rice water?

  • @WeghtaTesfay
    @WeghtaTesfay День назад

    Selam newu doctor fit dry skin newu CeraVe hadrating cleanser new emteqemewu gn shifta bicha hone ebakh mela belegni

  • @Eribatube
    @Eribatube День назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እኔ በጣም ተሰቃየው ማፀን በጣም ያሳከከኝ 😔😔😔😔😔

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад +1

      ስለማሀፀን ማሳከክ የሰራሁት ቪዲዮ አለ

    • @Eribatube
      @Eribatube День назад

      @@Dr.SeifeWorku አሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ወንድማቺን ተባረክ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘እንዎዳለኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MerryEth
    @MerryEth День назад

    Vitamin C yehonal le madat

  • @BethlehemBeranu
    @BethlehemBeranu 9 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @meazataya4644
    @meazataya4644 13 часов назад

    D/r yet agegalehu yeqoda hakim ????

  • @KIdistWouba
    @KIdistWouba День назад +3

    እኔ የርቀት ፍቅር ጀምሬ ነው ውስጤ ሲቃጠል ከላይም የተቃጠልኩት በእውነቱ

  • @Noaki123
    @Noaki123 День назад

    Dr.sle Anal fissure video betseraln

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 15 часов назад

    እኔ በየቀኑ. ነው ነው ብጉር የሚወጣብኝ. ሲድን. ጥቁር ይላል. ማዳቱ እብዳለሁኖ

  • @rabiakader6594
    @rabiakader6594 День назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥቅል ጎመን ውሀ ያጠፈል እያሉ ነዉ እና እሱን መጠቅም ጉዳት አለዉ እንደ

  • @AaaujShww
    @AaaujShww 14 часов назад

    ዳክተርእባክህመልስልኝካላስቸገርኩህ ፌቴእንዳለቡጉር በብጉርሆነብኝ በጣም ትልልቅነው እንዲሁም እፉጫየእንደማዳትጣለብኝ 22አመቴነው ክንዲላይየሚቀበርውመርፌእጠቀማለሁ የለሁትአርብሀገርነው መፉትሄውምንዲነው

  • @TABY-j9u
    @TABY-j9u 16 часов назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶር እኔ ወተት ስጠጣ ሳል ያስለኛል አክታም አለው ወተት ከጠጣሁ እደዚነኝ ካልጠጣሁግን የለኝም እናየምን ቺግር ይሆን

    • @እሙካሊድ
      @እሙካሊድ 3 часа назад

      ወደ መኝታ ስትሄጅ ከሆነ ሁላችንም ነን

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ

    ዶ/ር አመሰግናለሁ የእኔ ማዲያት ይሁን አይሁን አልገባኝም ትንንሽ ጥቁር ነጠብጣብ ይወጣ እና ፊቴ በአይኔ በኩል ጎን እና ጎን ነዉ ብችል ፎቶ ብልክልህ ደስ ይለኛል እና ግን እንዲህ አይነት ማዲያት አለ ወይ
    እና ደግሞ ልቤ ድክም እያለ ተቸገርኩ ሰዉነቴ ሁሉ ድክም ይላል ፊቴ ደግሞ ቆንጆ እና ዉብ መልክ ነበረኝ አሁን ግን ደረቅ የሚባል ፊት ነዉ ያለኝ የፊቴ ስጋም አለቀ ምን ላድርግ ዶክተር

    • @ssss-lr3to
      @ssss-lr3to День назад

      እኔም እዳቺው ነኝ ውደ ማዳትም አይባል ልቤንም ሁሌም ድክም ይለኛል ተኝቸ ስነሳ ደሞ በጣም ይብስብኛል ብቻ አልሀም ዱሊላህ

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 День назад

      ​@@ssss-lr3toጎይተር (እንቅርታችሁን ተመርመሩ ።።

    • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
      @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 22 часа назад

      @ssss-lr3to አይዞን የኔ እኅት
      እኔማ ከአንድ ሰዓት በታች ለሚጠየቀዉ ጥያቄ ወዲያዉኑ እመልሳለሁ ሲል ነበር በተለቀቀ በ35 አካባቢ ነበር የጻፍኩት መልስም የለም

  • @hawwiitakala4613
    @hawwiitakala4613 День назад

    Selam dr betam new yem wadik❤ dr tiyake aleg betam yedikmagal Folic Acid 5 new yemit setag madam terwu new madanitu lamins yeh takimal?

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      ምናልባት የደም ማነስ ሊሆን ይችላል፣ ምርመራ ይደረግ

  • @ssss-lr3to
    @ssss-lr3to День назад

    ዶክተር አደራ እዳታልፈኝ ፊቴ ትንሽ እደማዳት አለው እናደሞ በአይኔ ዞራ ያሸበሽባል ገና 24 አመቴ ነው ስልክ አብዝቸ እጠቀማለሁ እሱ ጉዳት አለውደ?

  • @fithawitmerhawi
    @fithawitmerhawi День назад

    first thanks dr. for your information and support !
    i have sensetive skin type እና ጉንጬ በጣም ይቀላል
    What type of product do you recommend

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад +1

      eucerin baby moisture , dove soap and, laroch posay sun screen.
      ከዛ ውጪ ደሞ፣ በህክምና የሚሰጥ መዳኒት አለው

    • @fithawitmerhawi
      @fithawitmerhawi День назад

      okay dr.seife i will use those product thanks 🙏

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 13 часов назад

    ዶክተርዬ በፈጠረህ በምናምነው መልስልኝ ውሀ በብዛት መጠጣት ችግር ያመጣል ወይ??ማለቴ በቀን 2ሊትር መጠጣት ጥሩ ነው ብለዋ እኔ ከዚያ በላይ ነው የምጡጣው ሌላኛው ጥያቄዬ ምግብ ስበላ ወይም ልበላ ስል አልጠጣም ወይ ውሀ ጠጥቸ 1ሠአት ቆይቸ እበላለው ወይ ከመቤላቴ በፊት ውሀ ጠጥቸ 1ሠአት እቆያለሁ እናም ችግር አለውን???ውሀ በጣም እጠጣለሁ ቢያንስ በቀን ከ9ጊዜ ያላነሰ ሽቴን እሸናለሁ የሆድ ድርቀት ግን አለብኝ ቢያንስ እስቀ 5/7ቀን ሰገራ አይወጣኝም??ስደተኛ ነኝ የምግብ እጥረት አለብኝ ለዚያ ይመሥለኛል😢😢😢እስኪ መልስልኝ

  • @TsedaleGerawoerk
    @TsedaleGerawoerk День назад

    ዶክተር እኔ በጣም አስቸግሮኝ ይህዉ ተላመድን ምን ላድርገዉ ❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      ቪዲዮው ላይ ያለውን ተጠቀሚ

  • @ኢትዮፖያ
    @ኢትዮፖያ День назад

    ሰላምዶክተር ኧረእኔም አስቸግሮኛል ሰባት አመት አብሮኝ አለቀኝ ብሏል ብዙነገር ሞከርኩት ግን አይለቅም

  • @halimatube8365
    @halimatube8365 День назад

    ዶክተር ለምሰጠን ትምህርቶች በጣም ከልብ አመሰግናለሁ
    ስለ ሮማቶይድ በሽታ እና የአጥንት ኢንፌክሽንዶክተር እወገቤ ላይ እናእጉልበቴ ላይ የአጥንት መጋጨት አለብኝ
    ለሮማቶይዱ የምወስደው መድሀኒት methotrexat መርፌ እና Arava 20gm
    ተጨማሪም ማስታወሻዎች አሉኝ ግን ዶክተር መርፌውን በምወሥድ ሠአት ያለሁበትን ቦታ አላቀውምበጣም ያመኛል ዶክተር እዳታልፈኝ በፈጣሪ ቪዲዮ ስራልኝ ይለሁት ሰው ሀገር ነው የህክምና ወጭ በጣም በም ከባድነውዶክተር

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад +1

      አዎ ክትትሉ ረዘም ያዬ ግዜ ይወስዳል፣ መቋረጠረ የለበትም፣ ቪዲዮ ለመስራት እሞክራለሁ

    • @meazataya4644
      @meazataya4644 13 часов назад

      ​@@Dr.SeifeWorkuok

  • @zahrazahra7044
    @zahrazahra7044 День назад

    🎉እባክዶክተርየየተሻነገርካለህተባበረኝእኔምአበሎሽቴኛል

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723
    @jemilasuleymanjemilasuleym8723 День назад +1

    ዶር እናመሰግናለን
    የኔ ፊት ደረቅ ያለ እና ወዝ የማይታይበት ፊት ነዉ ጥቁረት ምናምን የለዉም ድርቀቱ ግን በሳሙና ስታጠብ ነጭ ነዉ የሚሆነዉ ለዛ ተልባ አፍልቸ ፊቴን ተቀብቸዉ አቃለሁ እና ቡና በማር እዲሁም አዳዴ እርጎ ግን ሁሉንም አልፎ አልፎ ነዉ ሀሪፍ ናቸዉ ልቀጥልባቸዉ ወይስ የትኛዉን ነገር በቋሚነት ልቀጥል ከቻልክ መልስልኝ አመሰግናለሁ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад +1

      ኖርማል ቆዳ ከሆነ ሁሉም አያስፈልግም፣ ሳሙና ብቻ መቀየር ነው፣ ከዚህ በፊት ስለ ሳሙና የሰራሁት ቪዲዮ አለ

  • @MekiyaSeman
    @MekiyaSeman День назад

    ዶክተር የቡጉር መድሀኒት ያልተጠቀምኩት ነገር የለም 😢 ምንም ለውጥ የለም ፊቴ ወዛም ነው በየ ግዚ ይወጣል ከዛም በላይ ጠባሳው አሳቀቀኝ 12አመቴ ነው መሳቀቅ 😭😭😭

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад +1

      ተመልሶ እንዳይመጣ የሚደረግ ህክምና አለው። ምርመራ ያስፈልገዋል

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus День назад +2

    ዶክተርዬ እኔ ገና እየጀመረኝ ነዉ አረብ ሀገር ነዉ የለሁት አልታከም ኩም የእርድ ሳሙና ይሉኛን ግን አልጠፍም

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад +1

      ቪዲዮው ላይ እኮ መዳኒቱን አስቀምጫለሀ3

    • @LulapaNugus
      @LulapaNugus День назад

      @@Dr.SeifeWorku የሰሙናዉን ስም ለይተህ ንገረኝ ማንኛዉን ልጠቀም

    • @LulapaNugus
      @LulapaNugus День назад

      ገና እየጀመረኝነዉ ዶክተርዬ መልስልኝ ከቻልክ

    • @meazataya4644
      @meazataya4644 13 часов назад

      Behakim tezaz texqmu alq ​@@Dr.SeifeWorku

  • @HanaHana-c8p
    @HanaHana-c8p День назад

    Eshi💓💓

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed9566 День назад

    ሠላም ዶክተር
    የእግሬ አውራ ጣት ጫፍ ጥፍሬ ጋር ብዙ ግዜ ማታ ማታ ያመኛል ምን ሊሆን ይችላል (መገጣጠሚያዬ) አይደለም ጫፍ ነው
    ማለቴ የሪል አይመስለኝም ለማለት ነው
    ስለ ሪህ የሠራከውን አይቼዋለሁ
    ህክምና መሔድ ስለማይችል ነው👍

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      ምናልባት ብዙ ከመቆም ወይም ከጫማ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል፣ ከ 2 ሳምንት በላይ ከቆየ ግን መታየት ያስፈልገዋል

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 День назад

    I try in Ethiopia and us nothing changed

    • @Yohannesethiopia1995
      @Yohannesethiopia1995 День назад

      Im so tired of this glad have makeup.

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      አንዳንድ ማድያት ለ 6 ወር ክትትል ያስፈልገዋል፣ ያ ተደርጎ ካልጠፋ የመጥፋት እድሉ ያነሰ ነው

    • @Yohannesethiopia1995
      @Yohannesethiopia1995 День назад

      @ the reason was medication allergy, I will try your recommendation on this video for the last. Thank you so much for your service and important videos

  • @meriyoutube266
    @meriyoutube266 19 часов назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @TegesteMengestu
    @TegesteMengestu День назад

    እረ ዶክተርዬ ፊቴ ተበላሸብኝ ብጉርም አይባልም ብቻ ፊቴን አበለዘው መላ በለኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 День назад

    First comment ❤❤❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      🙏

    • @kokiimedia
      @kokiimedia День назад

      Salmi selmi enkani dan maxaki

    • @saranurye2839
      @saranurye2839 День назад

      Dr እኔ መደት አሽቸግሮኘል ይበስ ቢሎ መዲየት በወጠበት ቦታ ቀቁቸ ይመስለኘል ነጠብጠብ ነገር ወጠብኝ እንደው መፊቴ ከለህ ​@@Dr.SeifeWorku

  • @TsionTeshome-i3r
    @TsionTeshome-i3r День назад

    እኔ 2"አመት ሆነኝ ጥሩ ቦታ ጠቁመኝ ዶከተር.በእርግዝና የወጣ ነው.

  • @ፋፊቢትአህመዲ
    @ፋፊቢትአህመዲ День назад

    ዶክተር የሆርሞን መጨመርን
    vitamin B 6 10mg vitamin E 400iu ነዉ ዶክተር አዞልኝነዉ ተመርምሬ ላብራቶሪ መርመራ ደምሰጥቸ እናም ደክተር ይህ ቢታምን 2 ወር ሆነኝ ከወሰርኩበት እናለዉጥ አላየሁም በሰዉነቴላይ አላስፈላጊ ፀጉረሰ አለኝ እናም ይጠፍል ብሎኝነበር ግን ለዉጥ አላገኘሁም ቢሊስ ሊያስተካክል የምችሁትን መደሀኒቶችን ስም ንገረኝ??? ዶክተር👌

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      ከዚህ በፊት ስለ ፀጉር ማጥፊያ የሰራሁት ቪዲዮ ላይ መዳኒቱን አስቀምጫለሁ

  • @fetletilahun104
    @fetletilahun104 День назад

    ዶክ እኔ ሰውኔቴ ላይ ነጭ ነጭ ሲወጣብኝ የፎቶ ቴራፒያ ሳደርግ ፊቴን መሸፈን ሲገባቸው ሳያደርጉ ፊቴ በጣም ጠቆር። አሁን ቫይታሚን ሲ ስቀባ ትንሽ ለውጥ አለው ግን አይኔ ሥር በጣም ጠቆረ። አሁን ፊቴ ዝግሩጉር ሆነ ምን ትመክረኛለክ ከጣሊያን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      የአይን ስር ጥቁረት ለማጥፋት ግዜ ይወስዳል፣ ከዚህ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ አለ

    • @fetletilahun104
      @fetletilahun104 День назад

      አመሰግናለሁ በፈጣን መልስክ እግዚአብሔር። ይስጥልኝ

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    ዶክተርየ እባክህን የኩላሊት ጠጠር አለብኝ በህክምና ሞክሬመድሀኒት ሠተዉኝ ነበር ምንም መፍትሄ የለዉም በቤትዉሥጥ እሚረዳመፍትሄካለህ?😢😢😢😢

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 22 часа назад

    ዶኮተረ ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ በቅረቡ ወደ ሃገር እገባለሁ እና መታከም እፈልጋለሁ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  20 часов назад +1

      0974163424

    • @mekiyaali857
      @mekiyaali857 13 часов назад

      @@Dr.SeifeWorku አመሠግናለሁ እደዉላለሁ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 16 часов назад

    ዳክተ. እስኪ. Milanofree cram ስራልን ለማድያት. በዶክተት ትዛይ ይሰጣል እኔ ያለሁበት ሀገር. ፋርማሲም ይሸጣል እኔ ከ17አመቴ ጀምሮ ነበተብኝ ሳረግዝ ባሰ. ከአስር አመት በላይ. ነበረብኝ. ብዙ ሞልሪያለሁ. ምርጥ ብለህ ያቀረብካቸውን ሁሉ. እስከ አልፋ አርፖሮቲን. ሳይቀር ግን. ሚራኖፍሪ. ክሬም በውስጥ. ሶስት. አይነት. የክሬሞች. ስብስብ ነው. አይ ኪዎን ን ቫይታሚን A. እና ማስታራይዚንግ. ይይዛል ወላሂ በጣም. ለውጥ አለው ብጥንቃቄ ተጠቅሜው. ታሪኬን ቀየረው አልሀምዱ ሊላህ ሰን እስክሪን. ማስትራይዚንግ. ለስለስ ያለ የፊት መታጠብያ እየተጠቀምኩ. ብዙ ሞክሬ. አለው ግን

  • @nas7117
    @nas7117 День назад

    በ 24 አመቴ ፊቴ ተበላሸ የማዲያት ነገር ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል😢😢😢

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад +1

      ቪዲዮው ላይ ያስቀመጥኩትን ተጠቀሚ

  • @Seidseadi
    @Seidseadi День назад

    ሰላም ደክተር እኔ እጀንና እግሪን እመታጠፈየላይ ያመኛል አሁን የግሬ ጎበስ ስል ግትር አርጎ ይይዘኛል ሀኪም ሂጀ ቪታሚን D እና ሌላ ክኒን ሰጡኝ ተሽሎኝ ሲያበቃ አሁን መዳኒቱን ስጨርስ ተመለሰብኝ ደክተር እስኪ መፍተሄ ካለህ አረብ አገር ነዉ የምኖረዉ እባክህን

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote День назад

    ዶክተር ፊቶ ትንሽ ጸሀይ ስነካኝ በጣም ያቃጥለኛል እናም ያለእድሜ እየተሸበሸበ ነው እስኪ መላ በለኝ

  • @GeniH-h2e
    @GeniH-h2e День назад

    ከአምስት ወር በፍት ነዉ ግን በተወሰነ ቦታ ነዉ የለሁበትም አራብ ሀገር ነዉ ልጆችን ስጣይቃቻ የክሎሮክስ ሽታ ነዉ አሉኝ ምን ይሻለኛል ?

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      ምናልባት ሌላ ምክኒያትም ሊኖር ይችላል፣ ምርመራ ይደረግ

    • @GeniH-h2e
      @GeniH-h2e День назад

      መዳሜ እምብ አለችኝ ነገ ነገ እያለች

  • @Zerituadem
    @Zerituadem День назад

    እኔ ያልሞከርኩት ነገር ዬለም ዶክተር ግን ምንም ለዉጥ አላዬሁም ተስፋ ቆርጫለሁ😢

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад +1

      ማድያት ባይታከምም ችግር የለውም እኮ፣

    • @Zerituadem
      @Zerituadem День назад

      @Dr.SeifeWorku ዶክተር በራስ መተማመን አይኖረንም እኔ ሜካፕ አልወድም አድርጌም አላዉቅም እና ፊቴ ፅድት እንድል እፈልጋለሁ

  • @SintaywhuMekohu
    @SintaywhuMekohu День назад

    ዶክተር እባክህ ፊቴ ላይ ብጉር ይወጣና ሲጠፋ ጥቁር ነጠብጣብ ጥሎ ይጠፋል በየወር ሁሌም እንደዛ አሁን ፊቴ ሁለት አይነት ሆነ ብዙ ጊዜ ሕክምና ሄድኩ ግን ለውጥ የለም መዳኒት ሲያልቅ ተመልሶ ያው ነው አሁን ተውኩት ፊቴ አይታይም ብልሽት ነው ያለው ሰው ፊት መቅረብ ያስፈራል ምን ላድርግ ቤት ወስጥ ያለ ነገር አልቀረም ለምሳሌ እንደ እርድ ድንች እየፈጨሁ ያልተቀባሁት ነገር የለም አሁን ጭራሽ ቆዳዬ በለዘ እንደ ማድያት ሆነ ምን ባደርግ ይሻላል ሕክምና ከአንድም አራት ጊዜ ሄድኩ ምንም ለውጥ የለም እባክህ የምትለኝ ነገር ካለ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ 🙏🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      ለጥቋቁር ነጠብጣቡ ሳይሆነ የብጉሩ ጠንካራ ህክምና መደረግ አለበት። ነጠብጣቡ በራሱ ግዜም ሊጠፋ ይችላል ግዜ ይወስዳል እንጂ

    • @SintaywhuMekohu
      @SintaywhuMekohu День назад

      @Dr.SeifeWorku አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ግራ ያጋባኝ ብጉሩ ነው ወደ ዘጠኝ ዓመት ሆነ መውጣት ከጀመረ ሰው ፊት ያሳፍራል

    • @JemGash-so1no
      @JemGash-so1no 18 часов назад

      ኢትዮ ከሆንሽ የሆነ ሳሙና አለ ያጠፋቃል

    • @SintaywhuMekohu
      @SintaywhuMekohu 11 часов назад

      @@JemGash-so1no ከሀገር ውጭ ነኝ እዚህ አረብ ሀገር ማግኘት አልችልም ምን ይሻላል በሻርብ ነው የምንቀሳቀሰው በጣም ያስፈራል አገር ውስጥ አራት ጊዜ ታከምኩ ብጉር አልጠፋም አለ ያልተቀባሁት ነገር የለም ገንዘቤን ጨረስኩ ፊቴ ላይ ሳሙናው ስሙ ምንድነው ፕሊስ ላስቸግርህ ስሙ 🙏🙏🙏

    • @JemGash-so1no
      @JemGash-so1no 11 часов назад

      በዋትሳፕነው. ፎቶውን ልላክልሽ

  • @semira1209
    @semira1209 День назад

    የኔየቆየ ማዳት አለብኝ ሌዘር ልሰራነበር ምን ትመክርኛለህ ልጅእያለሁነው የወጣብኝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      አይሆንም ሊብስ ይችላል

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 День назад

    ❤❤❤❤ the 2nd

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e День назад

    Selam Dr. እየተመላለሰ አስቸገረኝ ሆስፒታል ሄጄ ጠፍቶ ነበር ተመለሰ አሁን ተመለሰ ምንም አይነት የፀሃይ ብርሃን አያገኘኝም ; ታይሮይድ ሃፒታይተስ ቢ የኩላሊት ህመሞች አሉብኝ ምናልባት የሱ ይሆን???

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      ምርመራ አድርጎ መለየት ይቻላል

  • @KidistMariyam-j8s
    @KidistMariyam-j8s День назад

    እኔ ዶክተር እረ ምን ይሻለኛል 2አመቴ በእክምና ምንም ለው የለኝም ግራ ግኔን ሆዴን እና ጀረባየን የሚያቃጥልኝ እሄዳለው መዳኒት ይሰጡኛል ግን ምንም ለውጥ የለኝም የሰደት ብሬን በህክምና ጨርሰኩ ምን ላድርግ ዶክቸር በተፈጥሩ ማደርገው ነገር ካለ ምከርኝኝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      ከዚህ በፊት ስለወገብ ህመም የሰራሁት ቪዲዮ አለ። ወይም ደሞ ቲክቶክ ላይቭ ስገባ አናግሪኝ

  • @SaythunaUae
    @SaythunaUae 18 часов назад

    9:59 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Helenabadi-rk7qj
    @Helenabadi-rk7qj День назад

    አረ ደ/ር እጅ እና እግሬ ማሳከክ ከጀመረኝ አንድ ወር ሞላኝ እባክህ መፍትሄ ካለ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  День назад

      መታየት አለበት አለርጂ ይሆናል

    • @Helenabadi-rk7qj
      @Helenabadi-rk7qj День назад

      ደ / ር ሌላ ሀገር ነው ያለሁት እና 3ግዜ በባዶ ሆድሽ ነይ ብለው ራሱ ደም ሰጥቻለው ምንም ነገር እልሰጡኝም ጨነቀኝ የቋንቋ ችግር እራሱ አንድ ችግር ሆነብኝ እባክህ ደ/ር በምን ላውራህ🙏