❤❤❤❤Ethiopian madin dirijit No distance from government ifaa freehogganttootaa ABO Dirqama no democracy Hubadhu etv Waraannii Handset yaadaani argaa ni eegaa Haruu Mootummaan Dhabbileen Fayyaa haruu differences Ulfaatadha bira geettuu malee Fayyaan Rakkoodha.gaafa deemsi si dhibee deebinaa
እጂግ ደስ የምል ትምህርት ተበራኩ ❤❤❤❤❤
መሻአሏህ በደብ እንዲገባን አድርጋችሁ ነው ያብራራችሁልን እናመሰግናለን
በውነት ትምርታችሁ እንደት ይጣፍጣል
እኔ ጎኔንን ያመኛል የታመመን ሁሉ አላህ ያድንን ያረብ
የሚደንቅ ሙያዊ ማብራሪያ❤❤❤❤❤❤
ዳ/ር እኔ ሽንተማጥ በጣም ያስቸግረኛል ይህ ነገር የሚከሰተዉ የጉልበት ስራ በሰራሁ ሰአት እና የእግር ጉዞ በተጎዝኩ ሰአት ነዉ በህክምና ብታይም ምንም ነገር የለም ተባልኩኝ እርሶ ምን ይላሉ
በጣምአሪፍምክርነው❤❤❤❤❤❤❤
ዶር በኩላሊቴ በግራ በኩል በአልትራሳዉንድና በሲት ሲካን ወደ 1.7ሴሜ የሚያክል ጠጠር አለ፣ ጠጠሩም (በUpper pole of kidney) ነዉ የሚገኘዉ፣ ስለሆነም ሐኪሞች ሁለት ሙያዊ አስተያያት ይሰጣሉ፣ ይህም ኦፕሬሸን መደረግ ይደረግ ሲሉ ሌላዎቹ ኦፕሬሽን ባይደረግ ይላሉ፣ ስለሆነም ዶር ሙያዊ ምክሪ ቢትሰጥልኝ፣ በቅድሚያ አመሰግናለሁ፣
በጣም ነው እማመሰግነው
❤❤
አቤቱ ፍጣሪ ይማርን😢😢😢😢😢😢 እኔን ይወጋኛል በጀዴን ይወጋኛል 😢😢😢😢😢
I wish him long live all should respect them
እኔ ውሀ አይጠጣኝም 1ሊትር ውሀ ለሦስት ቀን አልጨርስውም ምን ማድርግ አለብኝ አሁላይ ሽንት ማጥ የወገብ ህመም የጀርባ ህመም ያመኛል በጣም. ሀይል አለው ሀኪም ቤት ስሄድ ምንም የለሽ የሆርሞን መዛባት ነው ይሉኛል መላ በሉኝ ያለሁት ስደት ነኝ 😢
እኔም 😢😢😢
ውሃ እዲጠጣ ትንሽ ሎሚ መጨመር ያስጠጣል
ሰላም
❤Etv Lafti Eegumsaa Kanaf lollis ni eeggamaa
ዶ/ር እናመሰግናለን ሁሉም ያልሀቸው እኔላይ አለ መርመራ አደርጋለሁ🚶♀️
ሀኪምሂጂውሀበጣምጠጭእኔምያመኛል
ወንድሞቸ በዚህ
አይይ እኔም አቧራ አምጥቷል አሉኝ ዶክተሮቹ መዳኒት ሰተውኛል ግን እያደር እየባሰብኝ ነው ጎኔን እየወጋኝ ነው ስተኛም አይመቸኝም ስቀመጥም እደዛው ደሞ ስራም ስስራም ብቻ አሞኛል በዱአችሁ አስቡኝ ውድ እህትና ወድሞቼ
እግዚአብሔር ይማርሽ
😢😢😢አላህ ያሺርሺ😢
እኔም ጋዝ እና አባር
አላህ አፊያ ያድርግሽ እራስሽ በተቻለ መጠን ጠብቂ ውሀ በብዛት ጠጪ
@@HassenSabri እሽ የኔ ውድ
ዶ/ር እባክህ አሁን በጣም ወገቤን ይዞኛል ምን ላድረርግ
እንኩላሊት ጠጠር አለብሽ ብለዉኛል እና ዉሀ በጣም ጠጪ እያሉኝ ነዉ አንዳንዴ በምሸናበት ወቅት እንደማፈን ያረግና ፊኛይን እንደ መሰንጠቅ አርጎ ነዉ የሚያሸናኝ እየወጣ ነዉ ወይስ ምንድነዉ ምን ይመክሩኛል
አው እየወጣ ነው የሚሆነው
ኤግዚያብሔር ምርተን ይልክንል እንጅ በጣም ክብድ ንው እንም አንድ ዓምት ውንን ክመምን ጥጥራ አልብሽ አልውን በሽንት ይውጣልህ አልው ውዴ ሕግር ልባ በይ ክልክል ኡን ስውች ምንድምችልን አልውቅም ግር ግብን
Please Dr ene 5.7mm kidney stone alebgn be huletum kulalite mn ladrg ebakh erdagnnn
ዶክተር በጣም ያቃጥለኛል። ኩላሊቴን። ፌኛየ ላይም እፌክሽን አለ። ምን ማድረግ አለብኝ
እህቴልብሽንያስጨንቅሻልመልሽልኝ
ሠላምእኔበጣምነወየሚያመኝአግሪንሁላያመኛል❤
አላህየአፉየንሙሉአረግልኝ
እኔ።ሽቴ።ቀይ።አይደላም።ግንአረንጓዴነው።ደኩተር።እይ።ግንበጣምነው።የሜአመይ።ይጠዘጥዘያል።
Lekulite tenenet kezkaza wuha new metetat yalebgn wey ylkezekeze mukatama bota slemnor new amesegnalew 🙏
ዶክተር እኔ ውሀ በጣም እጠጣለሁ ግን 2ቱንም ኩላሊቴን በጣም ያመኛል እናም ሽንት ቶሎ ቶሎ ያሸናኛል ምን ይሻለኛል
እኔ ግራ ጎኔን በጣም ያመኛል ሒጄ አልትራሣውንድ ተነሥቼ ጠጠሩውሀቋጥሯልአሉኝ ምንይሻለኛል
ዶ/ር ፣በእኔ ግራ በኩል ኩላልት ላይ በላይኛዉ ፖል ላይ ከ1.7ሴንት ሜትር ስለሆነ ሐኪሞች የተለያዬ ሙያዊ አስተያዬት ይሰጣሉ፣ይኸዉም ኦፕሬሽን ይደረግ ስሉ ሌላዎቹ ኦፕሬሽን ባይሆን ይሻላል ይላሉ፣ዶር ያንተስ ሙያዊ አስተያዬት ቢሰጠኝ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ፣
የአላህ እኔም የፈራሁት ሆነ😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤Ethiopian madin dirijit No distance from government ifaa freehogganttootaa ABO Dirqama no democracy
Hubadhu etv Waraannii Handset yaadaani argaa ni eegaa
Haruu Mootummaan Dhabbileen Fayyaa haruu differences Ulfaatadha bira geettuu malee Fayyaan Rakkoodha.gaafa deemsi si dhibee deebinaa
ሰላም ዶክተር ወንድሜ የኩላሊት ጠጠር ተፈጠረበት እና ምን መከራ ድረግ እዳለብን ልትነግረኝ ትችላለህ
እረ እኔም ቀኝጎኔላይ ልክእደልጅ ይላወሳል
እኔምበተለይየወረአባባየሲመጣበጣምነውየሚመኝ
😢😢😢😢😢
ስልክ ካላቹው ለአክሉኝ
❤❤❤❤security members falmadhuu ida'amuun/Daguu ardaa mariif Deemsi Biyyaa dhibaa
Garuu Eegumsii frèe Biyyaa feetee deemsaa
ዶክተር እኔ ወላሂ በቀኝ ጎኔ በጣም ይጠቀጥቀኛል እለበልበኛል በብርቴ በታችም በሀይለኝነት ያቃጥለኛል ወይጋኛል በጎኔ ያለው ሊያስተኛኝ ሁሉ አልቻለም ስቆም ደሞ ከታፋየ ጀምሮ እስከ እግሬ ዲረዝ ይነዝረኛል ድስስ ይላል እደማቀጥቀን ያረገናል በጥቅሉ ዝግት ያረገኛል እደው እባክህን ካየከው ኮሜቱን በቴክስትም ቢሆን ሲሆን አጠር ያለች ቪደወ ብሰራልኝ የምኖረው በስደት ነው በጣም ጨቆኛል 😢😢😢😢😢😢😢
እኔም 😢😢😢
ሀኪም ሂጂ
እኔም እንዳንች ያረገኛል ግንተመርምሬ በቀኝ 5m በግራ 5.6m አለብህ ብለዉኛል
ወላሂእኔእዳችእያመመኝተመርምሬየኩላሊትጠጠርነውአሉኝሀኪምሂጂእህት
@@Zeynu-tj9tj ታዲያ ምድን ነው መድሀኒቱ እኔ አልሄድኩም
የሺንት እንፌክሺን መነዲነውየሚፈጠረው
Ye telegram link ታች አስቀምጥልን bro በሩቅ ኣገር ላለን
እፉፉፉ የኔ 2,4 ነው በጣም አሞኛል በስደት ነኝ
አቦ ፈጣር ይሪዳክ
ዶ/ር ስለ ኩላሊት ትንሽና ያለቦታዉ ከሆነ ምን ችግር አለው
ዶክተር አረ ታስፈልገኛለህ
ዶ
እኔንም እያሰቃየኝነወ😢
Santuu Seeraa araaraa gzx Qalbii dubbii gurriis Eegumsaa barnootaa
ዶክተር እባክህ እንዳታልፈኝ የኔ2,8ነው ምን ማድረግ አለቤኝ
hi
እኔም የኩላሌት ጠጠር ያመኛል ም
በርቱ
እኔይላወሲልእርኩላሊትይላወሳልእደ????
ሀኪም ቤት ሄጂ እህቴ ዝም አትበይ
እናቴ ከ18 አመት በፊት ጀመራት ህክምና እየተከታተለች ከዛ ህመሙ ተዋት አሁን 2016 ጀመራት😢😢😢
እረ የኔም ያላወሳል
እኔበጣምትንሽየሆኑየኩላልትጠጠርአሉኝመዳኒትሰጡኝተጠቅሜጨረስኩውሀምእጠጣለሁግንእየባሰበትነውየሚሄደውእመሙለምንእደሁአላውቅም
The line is busy what I can
ሠላም ዉድ ቤተሠቦቼ እኔ ወላሂ በቀኝ ጎኔ 5.6"mእናበግራ ጎኔ 5m አለዉ አሉኝምንይሻለኛልመፍትሄ አለዉ በዉሀ ብቻ ይወጣል
Enen endezaw
ሽንቴን አውንም አውንም ይመጣብኛ
Welcome Ethiopian government Baga Gammadaan Galaana Diimaa Dr Kaleen nageenyyii araaraa Somalia land garuu Deebi'ee looking forward yeroo mallaszenawii ardaa marii lollis ifaa osoo deemnee Dhibeedha Especialisty fayyaan DrkaleeQorannoofi Qophiidha dhibeef
ለኔመልሱልኝእጎናላይየሚላወስአለ
❤❤😂❤barnootaa Beekumsii si hambisaa dhimma ajandaa Dhibeen bulchiinsa lafaatiin Gzx Eegumsaatu eal dhageeffatu qabsoo Ogeeyyiin fayyaan fagaatee DrTiruu firooma DrKalee Daftari Sammuu yaada dhaqqabne =ijaarsa gurriis Especialisty dhibeenis ijaa Eegumsaa
Yekulalt kuselet bemndnw meftew d/r ebkow
Ena.eskahun.meremara.aladarakum.yalhut.sedat.laye.selhona.ena.khulatum.bakul.yamayal.shenta.bunama.naw.wha.tAtcham.ayekayarem.kalaru.malata.naw.
Men.maderag.alabey.doktar
ወሀ ጠጪ እኔም እዳች ነኝ አላህ ይድረስልልን ውዴ
@@ኡሙረያንባባዬሲበዛ ደግሞ ጥሩ አደለም ይላሉ አላህ ይድረሥልን