Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶክተር መሐመድ በሐገሬ ካሉ ድንቅ ዶክተሮች ፈጣሪ ድንቅ እውቀት ከጥበብ ጋር ከሚደንቅ ትሕትናና ትሪትመንት ጋር ስንት አመት ከተሰቃየሁበት የጨጓራ በሽታ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በአንተ እጅ ተፈውሼ የጨጎራ በሽታ ምን እንደሆነ እስኪጠፋብኝ ድኛለሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የሚገርም ገለፃ ትምሕርት ብቻ አይደለም ይሔ ሕክምና ጭምር ነው እናመሰግናለን ስለትሕትናሕ ደግሜ አመሰግናለሁ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሕ!!! ድንቅ ሰው ከድንቅ እውቀት ጋር!!! ድጋሚ አመሰግናለሁ!!!
በናትሺ ከዱባይ ነው አውሪኚ ሰውዬዬ ሚልዬን ቢሆን ከዳንኩ እከፍላለሁ እያለ ነው ኢፎርሜሺኑ ካለሺ
እኔ c ነበረብኘ ጳዉሎስ ታክሜ በግብፅ መዳኒት ሙሉ በሙሉ 100% ድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተርንም አመሰግናለሁ የዝግጂት ክፍሉንም
❤
እባክህ የመድሀኒቱን ስም
@@jojojhon-i2xእኔም እናቴ ተታማብኛለች ጉበት ካንስር ሆኖል 😢 ጨቆኛል በስደት እስኪመድሀኒት ንገሩኝ የመታውቁ
ዶክተር መሀመድ አላህ ይስጥህ ለህዝባችን ግንዛቤ በመስጠትህ እናቴን ያጣሁት በጉበት ካንስር ስለሆነ።እግዝአብሄር ይስጥልን ።
እጅግ በጣም እሚረዳ ትታኔ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ዊሪጣኴሜሬ
01155)
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው. እናመሰግናለን
Wonderful information thank you all!! Besides the info, I like the communication skill of the interviewer, very efficient. Great job all🙌👏👏👏
You're excellent explanation thank you
Very helpful thanks DR
ዶክተር እናመሰግናለን ለምክረው አላህ ይሽፊ አለመትዳኔን ያረብ
እጅግ በጣም እሚገርም ትንታኔው አድማጭ እንዲገባውና እንዲረዳ ሆኖነው የገለጡት እሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ለምን በአገር ሀቀፍ ደረጃ አልተጠናም ለምንስ ጤና ሚኒስተር አንድ ብድን አቋቁሞ ጥናት አይደረግም ህዝባችን ብዙ ግንዛቤ የለውም። በንክኪ ከህመምተኝው በሚመነጩ ነገሮች ለምሳሌ በምራቅ፣ በግኑኝነት፣ እጁ ባለመታጠብ በስለታማ፣ መጠቀሚያዎች ወዘተ የይተላለፋል። በተላይ ጥሬ ስጋ አመጋገባችን ንፅህናው በጣም አጠራጣሪ ነው ። ባለችን ጤና ጣቢያ ትምህርት መሰጠት አለበት ብዬ አምናለሁ።
በጣም አመሰግናለሁ
Tenana selam yebzaleh dr. Shikur
Thanks❤❤❤🙏🙏🙏🙏
betam arif nw gin ketayinet yinurew
በጣምእእናመሰግኖተለን👍;//
❤❤❤
እኔ ግን ይቅርታ ይደረግልኝ ግዴታ መድህኒት መውሰድ አለብን የውስጥ በሽታ በምግብ በሽታን ማስተካከል ይቻላል ለምሳሌ ከምግብ አይነት ጉበት ያለበት የስጋ ወተት ቂቤ እንቁላል መብላት የለበትም መመገብ ያለበት ሾርባ ፍራፍሬ ውሀ በብዛት መጠጣት ፓፓያ ጁስ ሎሚ ጭማቂ ማር ሞቅ ባለ ውሀ መጠጣት ፍቱህን መድህኒት ነው
I agree 💯👍
Thanks
እኔንም መላበለኝ እኔም በጉበት ጠባሳ ተጠቂ ነኝ
እኔ ወተት እየጠጣሁ ጉበት አለብኝ አሁን በጣም አበጠ😢😢😢
እረመልሡልኝ የቀኝጡቴን በዛው የጎንአጥቴንጨምሮ በጣምእያመመኝነው ጉበትይሆንደ😢
እናመሠግናለንዶክተር
በሀገር ውስጥ ክትባት የትማግኛ እችላለሁ
ዶክተር እባክህን 😢እኔ ሄብታተስ B አለቀሰ ተብያለሁ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ምንም አይነት መዳሃኒትም አልሰጡኝም ግን አየፈራሁ ነው ልጄስ ላይ በጡት ምክኒያት ይተላለፋል እባኮዎን ዶክተር ይመልሱልኝ
One question though, I don’t notice immediate respond for the phone call questions.. is it going to be addressed later?
ዶክተር በጣም እናመስገናለን ,አንድ ጥያቄ ነበርኝ እባኮን 1 ድቂቃ ይስጡኝ ?
እናም አለበሸ
ጤናዎ እባካችሁ ፊቴ ላይ የጠቀያየር አስቸግሮኛል እባክዎት ሊርዱኚ ይችላሉ
Enem zare hospital heje entew C tabalekugn tselot aderegelegn😢😢
ደክተረ በጣም አሠግናለን እኔ ገበት bአለብኝ ግን ይድናል ሥትለኝ ደሥ አለኝ አለብሽ ከተባልኩ 14አመቴ ግን አያመኝ ድኖ ይሆን ሌላ በሽታ ሲ መኝ እሠጋለሁ
ወንድሜን በቅርብ በዚህ እርኩስ በሽታ መሆኑን ተረድቻለሁ። hypothesis B
የወፍ በሽታ አይን እሚያሳክክበትጉዳይ
አሜባ ለእርግዝና የሚሰጠው ሕክምና እንዴት ነው?
እንደዚህ ስፊ ገለፃ እንድ እንደነገሩን እንዲሁም ይአንጀትን የሆድ ህመም ቢያብራሩልን እንፈልጋለን በጣም እናከብሮታለን
very nice
👍👍👍👍👍👍
Can I have phone # please?
👍
😥😥😥 እኔ ጉበቴ አብጧል እስኪ መላ በሉኝ
where is the address of the doctor or hospital
ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል
🕊🕊🙏
Enamsgenalni
ሄፒታይተስ ኤ እንዴት መከላከል ይቻላል
🙏⛪💚💛❤🙏⛪
እኔም ሰንበ ጠበሳ አላብሽ ታበልኩኝ መደንት ጦቅሙኝ
እኔም ተባልኩ ግን ምን እንደሆነ ኣላውቅም
በጣም ችግር ነው እኔም አለብህ ተብያለሁ
ሰላም ጤና ይስጥልን ሕክምናው የት ነው ማግኘት የሚቻለው
Scary new
P

እኔንም መላበለኝ እኔም በጉበት
ጠባሳ ተጠቂ ነኝ