📌በጣም ውብ የአመቱ ፋሺን ከለሮች📌እንዴት እንደሚያምሩ‼️| EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Seble Bekele, Rakeb Alemayehu
በጣም ያምራሉ ከለሮቹ አረንጓዴው ቀሚስ😍 I love it እኔ ልብስ ላይ ግዴለሽ ነኝ I think I need help😄
🌹🌹🌹መሥኪየ አንችም በራሥሽ የምትተማመኝ መርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ
Meskiye yene konjo you are perfect ya ewenet newe zenet beyelene
Here we to learn from eachother Meske edeme laniche bale'tsegure honinal, and Elsyeee is here to be our stylist, how lucky we are these generations 🙏🏼
መስክዬ ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ የኑሮ ሩጫ እኮ ቀልባችንን ወስዶት ነው እጂ እኛ ሀበሾች ሁላችንም ጎበዝ ነን ማሬ 🤗እረረረረ ሽልማቱ መስክዬ ከፍተሽ አመስግኚ ውድ ተከታታዬችሽን ብዙ ሰው ምን ደረሰ እያሉ ነበር🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486
ጉዴን አልሰማሽ ተዘርፌአለው😄🤣 የድሮ ቤታችን ሄዶ ላመጣው ነው I can’t wait🥰😍 I’ll do a thank you video
Elsiye, I don't usually watch these kinds of videos nor write comments on RUclips but I've been watching your videos for a while and I thought it would be wrong of me not to encourage and appreciate you, my beautiful sister. First of all YOU ARE AMAZING! I mean, ስነ ስርዓትሽ፣ ለተመልካቾችሽ ያለሽ አክብሮትና ፍቅር፣ ሀገርሽን፣ ህዝብሽን፣ ባህልሽን እንዲሁም አምላክሽን አወዳደድሽ በእውነት የሚያስቀናም የሚያኮራም ነው! የምታውቂውን ለማሳወቅ ያለሽ ትጋት እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው። ምን አይነት ቤተሰብ እንዳሳደገሽ ሁሉ ነገርሽ ይናገራል! Your confiidence is out of this world! Unlike so many disrespectful and disappointing people out there, I am so proud to have a sister like you, who represents us on social media. Keep up the AMAZING work you're already doing Elsiye! You are so elegant and beautiful inside out. I love you choice of fashion and all your outfits (may I ask where you shop, if you shop online?) . I love your bold personality. I enjoy and learn from all your videos (even my husband watches you with me, imagine that? LOL) ደሞ የምትለብሽው ሀሉ የሚያምርብሽ ምርጥ ሼፕ ነው ያለሽ። ደብዳቤ አስመሰልኩት ይቅርታ አድርጊልኝ፣ የልቤን ልግለፅልሽ ብዬ ነው አትፍረጁብኝ። በተረፈ ለምልሚልኝ ውድ እህቴ፣ ዘመንሽ፣ ትዳርሽ፣ ዘርሽ፣ ቤትሽ፣ ስራሽ፣ ያንቺ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን!
Much love from Texas!!!
ኤልሲ በጣም ያምራል እኔም ከለር እወዳለው ኮረናና 4 ልጆች አድክመውኝ አራሴን ከተውኩት ትንሽ ቆይቼ ነበር እድሜ ላንቺ ስላነቃቃሽኝ thank u.
እኔም ልክ እንዳንቺው ነኝ ከ 4 ልጆች ጋር : አሁን ወደ እራሳችን እንዙር 👍
😂😂😂 True, me too ladies
Kedestye ማሬ ኑሮ እንደኳስ ከግራ ወደቀኝ ያላትመናል ቢሆንም ግን እራሳችንን እንዳንጥል በእውነት አደራ 🙏♥️🙏
Me to ladies
Elsi yegna caffeine nesh yanchi video rasachin lemastawes ena lemanekakat yagzenal bless you
በጣም ቀና ሰው ነሽ እንዴት እንደወደድኩሽ ከምትሰሪው ስራ በላይ ስብዕናሽ ጨዋነትሽ እጅግ ያስተምራል በሱ ላይ ደግሞ ስራሽ ልክ ነው። ብዙ የማምንበትን ነገር ስትናገሪው ደስ ይለኛል እኔም ፋሽን ተከታይ ወይም አድናቂ አይደለሁም ግን ፅድት ያለ እና ሁልግዜ ሊለበስ የሚችል ጥራት ያለው ነገር ደስ ያሰኘኛል ግን ፋሽንንም ነቃፊ አይደለሁም ሁሉ በቦታው እና ለሚያምርበት ሰው ቢለብሰው የበለጠ ደስ ይላል ። ለሁሉም Thank you you are so simple and cute person. Keep going. Well done.
ኤልሲየ ጎበዝ ዘንጭልን በጣም የሚጠቅም ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ክፉ አይንካሽ
ኤልሲ በ 50ወቹ መጀመሪያ የምገኝ ቆንጅዬ ሴት ነኝ አብዛኛውን ያሉኝ አልባሳት ከለር ያላቸው እና ደመቅ ያሉ ነቸው አብዛኛው የ ሐበሻ ከለር ምርጫ ደሞ ደብዘዝ ያሉ ሲሆን ጓደኛቼ በ አለባበሴ በጣም ይገረማሉ ያልተለመዱ ቀለሞች በመሆናቸው በዛ ላይ በጣም ያዘንጡኛል😉 እኔም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስለማረግ ሰውነቴ እንደእድሜዬ ባለመሆኑ ያዘንጠኛል ❤
ዮቱብ እድሜህ ይርዘም የኤልሲ ቢጤ ቅኖችን ስላስተዋወከን
ያገሬ ልጆች ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
ከአንች ላይ ምንም ልበሽ ያምርብሻል ኤልስየ ሁሉን አሟልቶ የሰጥሽ❤️🥰
ክብር ይስጥልኝ እናትዬ የኛ ባለሞያ 🙏♥️🙏
ቢስሚላህ እዴት እደምታነቃቂ ልነግርሽ አልችልም ማሻአላህ እኔም ከለር በጣም ነዉ ምወደዉ
@ ኤልሲ ዬ አንቺ ለምን ወረቀት ገጣጥመሺ በትለብሺም ሁሉም ያምርብሻል 👍 ሰውንትሺ የተሰተካክለ ውብ ቆንጆ ነሺ 👌👌👌👌
Kalye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
Ewnet new Betam new yemitamrew
እሰይ እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ጨዋ ደስ ብሎኝ ወድጄ የማየው ስርአት ያለሽ ኢትዮጵያዊት። ክብረት ይስጥልኝ።
Elleniye አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልስዬ በጣም ያምራል😘👍 እስቲ ደግሞ ዉሎሽን በአብዛኛም ጊዜ የምታደርጊዉን ላይፍ እስታይልሽን አጋሪን ካንቺ ብዙ እንማራለን
Please Elsye
Thank you Elsy.
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልሱ እንኳንም መጣሽልኝ ገና መልእክትሽን ሳልሰማ ነው ኮመንት የፃፍኩት ውድድድድ ነው ማረግሽ ጤናውን ያብዛልሽ
Geniye ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
ቅመምዬ ቪድዮሽ ሲጀምር ስላልሽው ነገር ሙሉ ቪድዮ ብትሰሪ ደስ ይለኛል። የኑሮ ውድነት ሁሉም ጋ ስለሆነ። ብዙ የማይገባ ወጭ መቀነስ ያለብን ነገር አለና። ሌላው እኔም ክብር ስወድ። እንኳንስ ዘንቦብች ነኝ። በርችልኝ ውድድድድ
ኤልሲ አንቺኮ በተፈጥሮ ውብ ነሽ፣ የውጪዎቹ ሞዴሎች በስንት ሳይንሳዊ ድጋፍ ተጠቅመው ሞዴሎች ይባላሉ። ሁሉም ነገር አንቺ ላይ ያምራል የምሬን ነው🥰👍
ኤሲየ መቼም ከመሰቀያውም ነው 😊
ምንሽ እንደሚገርመኝ ታውቄያለሽ የምታቀሪባያቸው ነገሮች ሁሉ በቃ ለሴት ነው !! ሴት ስል ለሁሉም ሴት ሳይሆን
ሙሉ ሴት ለሆነች እራሰዋን ለምታከብር እራስዋን ለምታውቅ 👌 ❤🙏
ኤልስ ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ በርቺ ስልምታስተላልፍ ትምህርት እናመሰግናለን
ሁሉ ያምርብሻል መስቀያዉ አስተማማኝ ነዉ ኤልስዬ 😍😍
ኤልስዬ ተ ባረኪ አቦ ካንቺ የተማርኩት እጅግ በጣም ቡዙ ብዙ ነገር ነው
All beautiful outfits! You’re a very elegant woman. So proud of you and the community you are creating. Keep it up ❤️
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰ባይሽ ባይሽ አልጠግብም የሆነ ዘመዴ ትመስይኛለሽ 🥰🥰🥰🥰
ውይ ኤልሲ ቆንጆ ልብስ የሚያምረው ከመስቀያው ነው በርች Thank u for sharing
ዋው አለባብስሽ ሲያምር እኮ እናመሰግናለን
Thank you Elsiye. I live in the US and last week I paid $65 to fill up my car tank like you said I couldn't believe my eyes, everything is getting very expensive
Thank you Elsie❤️ I’m sorting my wardrobe now 👍🥰💕
ኤልሲ አንችኮ ድንቅ ነሽ የምታደርጊያቸው ሁሉ ውብ ኤለጋንት በጣም ነው የምወድልሽ የምኖረው ሲውዘርላድ ነው ጣሊያን ብዙ እመጣለሁ እንዳገኝሽ ጉጉቴ ነው ስለሁሉም ግራሴ ሚሌ!!!❤️
ስትመጪ እንዳትረሽኝ 🙏♥️🙏
Elsye the green one is my favorite 💚💚💚
እናመሰግናለን አቤት ውበት ይመችሽ ኤልሲ ስወድሽ እኮ ባለብሰውም ደስ አለኝ ብዙ እያስተማርሽን ነው።
Wow shebela eko neshe sewedeshe 👍👍👍💖💝💞
የኔ የምወደው እስታይል ነው ኤልሲዬ ቆንጆ ልብስ የምትገዝበት ቦታ website ካላቸው post ብታደርጊ ደስ ይለኝ ነበር
አይ የእግዚአብሔር ሰራ የእኔ ልዩ ምን ልበልሽ ሁሉ ልዩ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንሸ 💃💃💃💃💃💃💃💃💃❤❤❤❤❤❤
Tigistye ማሬ አሜን አሜን ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልስዬ በጣም እናመሰግንሻለ❤️❤️❤️
ኤልሲ ምርጥ ዘናጭ
በጣም ያምርብሻል መዘነጥ በጣም ነው ምወደው ግን ኢትዮጺያ ውሥጥ በዚህ ሠአት መልበሥ ይከብዳል ኢንሻ አላህ አንድ ቀን.......
wow ke meskeyawu new yibalal likik kanchi gar minim tirf yemibal wola borch mobayil yeleshim iski ye aras bet lewetan wofret mela lasatan sirilin ibakish elsy konjo
ሰላምሸ በክርሰቶሰ ይብዛልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን እሸ ኤልሰዬ 😍ቆንጆ ተገናኘን ዛሬ ለበጎነው ዘይት ኢትዮጵያዊ እየተጫጩነው ለበጎ ነው ዛሬ ውብ ኢትዮጵያዊ ነሸ💚💛❤ዋውውውው
እውነትሽን ነው በየቦታው የሚሰማው በጣም ያስፈራል ማሬ 🙏♥️🙏
ሁሉም ያምራል ውብ ነሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊ 😎👌👌
Oh my God my favorite colors
Really i like it elsy good job Keep it up 👌 👍 👏
Beautiful Elisiye as always! Love all the colors ❤️❤️❤️
Tigistye ማሬ 🙏♥️🙏
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኤልሲ፡ ኢትዮጵያ ሔጄ በጉዳይ ማስፈፀም ተጠምጄ ዩትብ አልገባሁም ነበር ለዚህ ነው የጠፋሁት ፡እንቺ ብልህ ውብ የሴት ምሳሌ ነሽ ፡እኔም ከለር እወዳለሁ ብዙ ነገርሽን እጋራለሁ፡ እንዲሁ እንዳማረብሽ ኑሪ ለዘላለም ዘመንሽ ይባረክ።❤️❤️🌟🌟👏🏼👏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Thanks Elsyee 🙏🏼 have agreat weekend dear 😘
በጣም ዘናጭ ሁሉም ያምራሉ ሁሉም ምርጫዎቼ ናቸው
Wow hulum betam tewdagi nachew yene #1 boge yalutin weta weta enaregalen berchilen anchi
እግዝኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ. መላእክቶች ይጠብቁሽ የኔ ኣስተዋይ ተባረኪ
ኤልሲ በጣም ጥሩ የሆነ አለባበሶችን እያሳየሽን ነው፤ አንቺ ደግሞ ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል የኔ ዘናጭ፤ ተባረኪልኝ፤
Elsy, you are funny! Thank you for sharing your educational as well as entertaining videos.
ልብሱ ያማርው ከመስቀያው ነው ሁሉም ያብርሻል ፖስቸርሽ ዋዉ ነው 👌
Wow my sis I proud of Ethiopians, love you too 🥰
Yenye zenach 💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤
Thank you yenekojo you are very beautiful, stylish and positive thinker I love your videos really helpful ♥️😻
አልሲ የኔ ቆንጆ ተባረኪ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ አንች ውብ ነሽ ምርጫሽም ውብ ነው ታድያ አቡካዶ ከለር ሱሪና ኮቱ አንደኛ ነወ👌👌👌 ቁሚሱም ሁሉም ያምርብሻል ልእልት ነሽ ከጨዋነት ጋ እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ❤
Wow hulum betam harife new yene konjo tebareki😍
Amen 🙏 amen ማሬ 🙏♥️🙏
Thank you for sharing Elsi
I enjoy your videos. Keep it up 👍🏾
Such a great women 👏 👏 love you from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
የኔ መልካም የኔ ዘናጭ ቆንጆ ኢትዬጰያዊት እናመሰግናለን ❤😍
ኡፍፍፍፍፍ መጣሽልኝ በሉ ልነሳ ዝንጥ ልበል በሞራል ነዉ ምታነሳሽኝ💞💞💞💞💞💜💜💜💜💜💚💚💚💚❤❤❤💛💛💛💖💖💖💖💖💖💙💙💙💙💙ሞራሌ ብዬሻለሁ
Thank you konjit you’re the best 😍God bless you
Yene mar siwedish💕❤️😍🙏
ኤልሱዬ አሟልቶ ሰቶሻል ፈታ በይበት 👸😘🌹⭐️
ባለን በትንሿ ማሬ እጅ አንሰጥም 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልሱዬ አብዝቶ ይባርክሽ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በርችልኝ♥️👸😘
በጣም ያምራሉ ሁሉም አረንጓዴዉ ግን ልዪ ነዉ የምወደዉ ከለር ነዉ
Wooooow betam new yemyamrewu betam new yewededkut tamriyalshe thanks God bless you more and more ma sis
Elsy love 💕, I’m also a color lover; I like loud colors
በቃ ጓደኛ አገኘው 🤩🤩🤩እንደኔ እንደምወድ እንግዲህ እያየሽኝ ነው 🤩♥️🙏
Elsi yene konjo hulum yamribshal 👌konjo yeset emebet sewinet alesh michit yibelish
i like white shoes,white jacket,&green dress😍😍😍😍
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
እውነት አልደብቅሽም ሰውነትሽ ያምራል። ዘናጭ ክላሲ ነሽ ።ቀናሁኬሻ ብትለብሺ እንኳን ያምርብሻል ። ማሻአላህ አለባበስሽ ሸጋ ነው።እናመሠግናለን።
I like your style thank you for sharing
I was very excited to find your channel by accident and I just loved it. You are an amazing lady and now I have to watch everything.
በጣም በጣም ያምራል ሁሉም እግዚአብሔር ሞጎሱን ያብዛልሺ
ኤልስዬ አንድ ሚያስቅሸን ልገርሽ አንዴ የሆነ ቦታለይ ሱሪዬለይ የእስከርቡን አይነት ሚታሰር ነበረዉ እና አዱ ጋደኛዬ ጠርቶ ምንድነው እደናቶቻችን ወገብሽ ላይ ያሰርሽዉ ፍችዉ አለኝና ፋሽነዉ ብለዉም አልተዋጠለትም 😂😂
Wow hulm yamral thank you yene wubi 🌹🌹🌹🌹
Yene konjo demoko ngegershi erso stafete 🥰❤🙏💖💖💖
Hiwotye ማሬ 🙏♥️🙏
ቆንጅዬ ኤሊሱ ጌታ ይባርክሽ
ዋዉዉ ኤልሲ አንደኛ ነው ከለሮቹ በጣም ያምራሉ
ትዙ ለማዳምሽ ሼር አርጊላት ፋሽን ከኤልሳ ትኮርጅ 🤣
Tizetaye ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልሱካ💝 ሁሉም ያምርብሻል የኔ ቆንጆ!!!💐 ሁሉም ያምራል የቱን ልምረጥ 😎👍👌💚💖ዋው! 😘😘😘
❤️❤️❤️ you are the coolest!
ስወድሽ ኤልሊ ልዩ ነሽ ጨዋ💚💛❤️
Wow my beautiful Ethiopia መፍትሕ ልበልሽ ማለት በትግርኛ ማለት ቁልፍ ነሽ ተባሪኪ ለበረከት ሆኚ more gears up to you yes ኖሮ ተወደዋል ጎረቤት ካልተኛ አንተኛም እዝግአብሄር ጣልቃ ይግባ
As always you look stunning we learn something from you. በርቺልን እህታችን ❤
ኤልስዬ ብታምኚም ባታምኚው አንቺን ካየሁኝ በኋላ ለከለር ልብስ ያለኝ ግንዛቤ ተቀይሯል በፊት ጥቁር፣ ነጭ እና ኔቪ ብሉ የኔ ምርጫዎች ነበሩ አሁን ብዙ የከለር ልብሶችን መግዛት ጀምሬለሁ እድሜ ላንቺ በጣም ነው የማመሰግነው 😘😘😘😘😘
Tsigeredaye ማሬ እንዴ ከለር እማ የፍቅር የሰላም የደስታ ምልክት ነው ልክ አንደአበቦች 🙏♥️🙏
Great I love everything thank you for sharing!!
Elsy be gugut new eko yemtebekesh 👌👌👌👌👌👌👌 abt alebabs hulum yamrbeshal wooooow 😍🤗
Yane konjo hulam yemarbeshi 😍❤❤🇪🇹
ወይ ኤልሲዬ ያለሽ ሞራል ደስ ሲል👍 ምንም የኢኮኖሚ ችግር የለብኘም ይመስገን ፈጣሪ🙏 ረጅም ጫማዎቼን በካርቶን አስቀምጬ እያየሀቸው ነው አይ ግዜ 😭 በርቺ አሪፍ ቪዲዬ ነው Grazia's
ዋው ኤልሲ በጣም ያምራሉ ልብሶችሽ :: ግሪንማ እኔም እንዴት እንደምወድ: ስለ እውነት ዘናጭ እኮ ነሽ በርቺልን💕
Elsi konjo ur so an amazing woman I love ur confidence,ur expression and ur energy keep it up 👍 I’m color 💗 lover 💗👋👋👋
እናመሰግናለን ኤልስዬ እንዲህ ስለምታነቃቂን ተባረኪልን
Thank you, very nice and informative post❤️💕🙏🏽!
I enjoyed your video, I shared it on my channel!!! Thank you!!!
Ruhamaye thank you ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏
ኤልሲ ምርጧ አንቺ ብቻ ዘንጪና የልብስ አለባበስ አሳዪ በመተማመን እሰማሻለሁ ልዩ ነሽ አንደበተ ጨዋ በረቺ የኔ ቆንጆ የሴት ለዛ 👌👌👌🙌🙌😘😘
Misrakye ባለችኝ እንዳቅሚቲ እጄን አልሰጥም ማሬ አደራ እናንተም ውዶችዬ 🙏♥️🙏
ወይኔ ኤልስዬ በነገራችን ላይ በጣም ከለር በጣም ነው የምፈራው ካሁን ብሃላ ግን ከጅንስ እያደባለኩ እልብሳለሁ በጣም አመስግናለሁ
wow ኤልስዬ 💕
Kidistye ቆንጆ ስወድሽ እኮ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 💕💕
Zare gin betam des beloshal yene konjo betam thank you
Hiwotye 🤩🤩🤩ኑሮ ሲወደድ ተስፋ ቆርጬ ይሆን 🤔🤩♥️🙏
💚 yiheyaw color betam yamiral 👌👌👌👌
Oh my, I love the green tulle skirt. Keep up the good work you are best 😍
ኤልሱዬ ሁሉንም ወድጄልሻለሁ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ
Wawwww Asyyyyy Asyyyyy Eillllllll ❤❤❤❤❤❤❤ 🇪🇷 🇪🇷❤❤❤❤❤❤ ♥ Thanks so much ❤ 🙏
ኤልሲዬ እስኪ ከ ሂጃቦች ጋር ሚለበሱ አሪፍ አለባበሶችንም ጣል አርጊልን ዉዴ በጣም አሪፍ ሰዉ ነሽ ሁሌም እምር ይበልብሽ ይመችሽ
አሜን ማሬ በደንብ አጠራቅሜ ተዘጋጅቼበት እመጣለሁ 🙏♥️🙏
ኤልሲየ ቆንጆ በጣም ያምራል ሁሌም ይመርብሽ የእኔ ጠንካራ በርች የእኔ ማር ውድድር❤❤❤
Znashye ማሬ አሜን ውዴ 🙏♥️🙏