Hi dear, my perfume are Narciso and Chloe. If you wear it together, the smell is so elegant that everyone asks me what kind of perfume I wear. Thanks for ur advice 👍
I never had white jeans in my closest before and I have watched you saying a lot about white jeans 👖 Finally you convinced me 😄 Its time for me to have white jeans in my closest. Can't wait to go shopping. Yaye😍
Yena konjo wey sewdeshi... Yena felkelk enamsgnaln egzabher yebarkelshi. Kere zemnshin yeslam, yedseta, yefker yadergelh I I love you elsaye😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
ኤልሲዬ በጣም እናመሰግና የኔ ውድ you are so helpful I really admire your fashion advice. Can you please share with us about flat shoes fashion if you have any.Thank you!!
Happy birthday from US my dear sister. I wish you so many blessings in your special day. You are an amazing lady keep up the good work. I hope you will feel much better soon.
Wooooooooooooooow ewnetshn new teru asetemary new abesomas shareb kekebeto gar lemokerew new betam new yewededekut Salamesegensh alalfemn Thanks;;;;;;;
Outlet is the best ኤልሲዬ እኔም ከዛ ነው እምገዛው ምንም ለውጥ የለውም ብል ድፍረት አይሆንብኝም ሌላው እቃ አታግበስብሱ ላልሽው ብልጣም እስማማለሁ ጥርት ያለ አንድ ሁለት በቂነው
What's outlet?
ይገርምሻል እኛጋር አንዳዴ ዋናው ሱቅ የማያምርሽ ፋሽን ስለሆነ ብቻ የተቀመጠ እንደውም የሚያናድድ እቃ በውድ ይሸጣል outlet 🏬 ግን በሚገርም ዋጋ ፋሽኑ ቢያልፍበትም ውበቱን የጠበቀ እቃ ታገኚያለሽ በተለይ የ Venice outlet is the best for me 🥰♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 🙏😍
@@ethioelsylifestyle9486 Elsiyee I wanna come one day to spend shopping day with you if that possebel hun🙈😜please I leave in Europa too
@@ethioelsylifestyle9486 እውነት ብለሻል ኤልስዬ
እኔ በጣም እማደንቅሽ የዘመኑ ጨዋ Roll model ብየሻለው በተደጋጋሚ ኣጠገብሽ ብኖር እንዴት ደስ ባለኝ ነበር Thank you sooo much bravo !!!!
መቼም የኤልሲ ቤተሰቦች በግልፅነት ባትገልፁትም ፡ውይ ኤልሲ ስታስቀና ፡እንደው እኔም ኖርኩ ነው ነው ሚባለው እንደምትሉ አልጠራጠርም ።ኤልስዬ እኔ እቀናብሻለውም እደሰትብሻለሁ እኮራብሻለሁ የኔ ሴት የኔ ተወዳጅ ስረአትሽ እኮ በጣም ነው ማከብርሽ ፡ብዙ ፋሽን እሚያሳዩ ዩቱበሮች አሉ ግን ለኔ ኤልሲ ላይ እሚደርስ የለም።ዛሬ ከተማርኩት አንዱ ነጭ ሸሚዝ በጣም እቸገራለው ባጠቃላይ ሸሚዝ ወዳጅ ነኝ ግን ነጭ ሸሚዝ መልበስ አቆምኩ ለምን ካልሽ ከሰውነቴ ጋር አልሔድ እያለ አሁን ግን ምን አይነት ልብስ በምን ወራት እንደሚወጣ እና የት እንደሚገኙ ሰማሁ በቀላሉ ዘሐራ በቅርቤ አለ አሁን እገዛለሁ .ግዜ አሳውቀሽኛል አመሰግናለሁ
መልካም ልደት ታድለን አንድ ቀን ነው ልደታችን በጣም በምፈልገሽ ሰዓት ብቅ አልሽ የልብ አውቃ ኤልሲ thank you.
Kedestye እንኳን ተወለድሽልን ውድ ያገሬ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ ማሬ 🙏♥️🙏
Elsi tebarki❤️❤️please elsi betam kelala ምንም አይነት ሜካብ ተጠቅሞ ለማያቅ ሰው በጣም ቀላል በእንድ product ብቻ በ pawder weyem be faundation ብቻ ሰርተሽ አሳይን ብትችይ በማክ ፕሮዳክት please elsi
የኔም ጥያቄ ነው❤
ኤልሳዬ ብታይ ሁሌም ባንቺ አዳዲስ ነገር ነው የምማረው እናመሰግናለን
ወይኔ ኤልሲዬ ዝነጣ እንዴት እንደምወድ፣ ምርጥ ሽቶ እንዴት እንደምወድ.......እንዲሁ እንዳማረኝ እድሜዬ ማለፉ ነው.............አንቺን እያየሁ መጽናናት ነው ውዴ😄
እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ ነገር ነው ካንቺ የተማርኩት እንደሁሌው ስለቅንነትሽ ከልብሽ ስለምታደርጊው ዘመንሽ ይባረክ ኤልሱ
ስወድሽ ጨዋ አስተዋይ ያገሬ ልጅ ዘመንሽ ጌታ የሱስ ይባርክልሽ
Amen 🙏 Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልሲዬ የኔ መልካም ስለምትሰጭን መልካም ምክሮችሽ እናመሰግናለን መልካም ልደት ይሁንልሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ
አሜን ደሞቼ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
እንክዋን ተወለድሽ ዘመንሽ ይባረክ እንዳልሽው ነው ኤልሲ እቤት ውስጥ እኮ ሁሉ እያለ ምን ከምን እና መቼ ምን መደረግ እንዳለበት ብዙዎቻችን አናውቅም እንደ ሁልጊዜው ሁሉ የሁላችንም ችግር የሆነ ጉዳይ እያነሳሽ ስለምታሳውቂን በእውነት በጣም ነው የማከብርሽ የኔ ጎበዝ
በጣም ተረድተሽኛል አንዳዴ ቤት ውስጥ ውብ እቃ እያለን እረስተነው ገበያ እዚ ግባ የማይባል እቃ በውድ ገዝተን እንመጣለን 📌መዘነጥ ብዙ እቃ በገዛ አይደለም ጥርት ያለ ትንሽ እቃ ይበልጣል ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልሱ ሁሌም የሚጠቅም ነገር ይዘሽ ነው የምትመጪው እናመሰግናለን ተባረኪ
ውይ እርጋታ ስወድሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ከዚህ በላይ ያኑርልን
Netsanrtye ማሬ ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
ለኔ ለመጀመሪያ ጊዜ text ሳደርግ ለዩቲዩበር አንቺን ሳልነግርሽ ማለፍ የለብኝም።በጣም የተረጋጋሽ matured አንቺ እራስሽ classic ነሽ ምርጫዎች ቪዲዮዎችሽ ሁሉ ጽድት ያሉ ለተመልካቾችሽ ያልተግበሰበሱ ጠቃሚ ሁሉን አቀፍ ለኛ ለሴቶች በየትኛውም ረገድ በዝነጣ, ጤና,social life, house keeping, በስራ ሌሎችም...አነቃቂ ናቸው።ወድጄልሻለሁ።ለኔ ከማያቸው ምርጥ ዩ ቲዪበር አንደኛ አንቺ ነሽ ለመሆኑ እድሜሽ ስንት ነው🎉?በርቺ ምርጥ ኢቲዮጲያዊ
ምርጥ ስው ለኔ አደኛ ነሽ ሁሉ ነገርሽን ነው የምወድሽ ከኔ በላይ ፈጣሪ ይውደድሽ ስለሁሉ ነገርሽ እናመስግናለን
ኤልሲዬ በጣም ጥሩ ምክር ነው በጣጣም እናመሰግናለን አምላክ ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Bettye ማሬ አሜን 🙏♥️🙏
መነፅርና ሽቶ ዝም ብለን በዘልማድና ወይም እከሊት ትጠቀማለች በማለት የምናደርገውና የምንቀባው አይደለም እያንዳንዱ እንደተጠቃሚው « personality ይለያያል በጣም ጥንቃቄ ያስፈልግዋል
ኤልሲ እህታችን በርቺ!
ኤልሲ ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጠሽን ይለው ብርክ በይልን እህቴ 👏 💚💛❤ 👏
እንደማመር በቅንነት አብረን እንደግ ዉዶቼ
ኤልሲዬ አገላለፅሽ ደስ ይላል
እንከባበር ተመችቶኛል ሀሀሀሀሀ
የኔ መካሪ ኤልሲዬ ምክርሽን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ሊኖረን የሚገባን እያልሽ ከምትሰሪው ቪዲዮዎች በጣም እራሴን እያየው ቁምሳጥኔ ውስጥ የሌለኝን ብዙ ነገሮች ካንቺ ተምሪያለው ጠቅመሽኛል ከማግበስበስ ተቆጥቢያለሁ ተባረኪልኝ ልጆችሽ ትዳርሽ ይባረክ 🙌🙌😘😘
እኔም አዉትሌት ነዉ የምገዛዉ በጣም ሀሪፍ👌👌👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አንቺ እራስሽ ቆንጆ 💛
ኤልሲ ሁልግዜም ስለምታሳውቃን ስለምታበረታችን ምስጋናዬ ይድረስሽ ተባረኪ 🥰🥰🥰
እሰይ ኤልሲ የኔማር በጣም ሁሌም የምለውን ነገር ነው የተናገርሽው ከብዛት ጥራትን እመርጣለሁ
ኤልሲ ውስጤ ነሽ ስውድሽ ተባረኪ❤️
ምነው እህቴ በሆንሽ
የኔ ቆንጆ
ስርሀትሽ ትህትናሽ በጣም ደሰ ትያለሽ
አንቺ ቅን ሴት ካንቺ ሁሌም እንማራለን👆🙏💕💖👗አወራርሸን ሰወደውውውው💕you so classy
Wow it's very important massage Thank-you Godbless more bless 🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ የምለው የለኝም በጣም
ተባረኪልኝ!!! ካንቺ ብዙ ተምሬለሁ የሚቀጥለውን video በጉጉት እንድጠብቅ ነው የምታደርጊኝ
ኤልሲ በአንቺ አገላለፅ100 % ዘናጭ ነኝ🥰🥰🥰 አመሰግናለሁ ሞቅ አረግርሽኝ
ኤልሲ አንችን ካየው ቡሀላ አስቤ መግዛት ጀምሬያለው በፊት ያየውትን በሙሉ ነበር ይምገዛው በጣም ነው የማመስግንሽ
ኤልስየ እንዴት እደምወድሽ የኔ እናት ገበዝ አስተማርሽ ነሽ አገኛሁ ብለው ይዘበራርቃሉ ።
በቃ ከላይ ተሰጦሻል የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው እሳካሁን ሳላላየሁሸ ገረሞኛል ጠንካራና ዘናጭ ሴት በጣም ነው የምወደው እና ውድድድ
እግዚአብሔር ይማርሸ ኤልሰዬ😍እውነት ነው ኢትዮጵያ አንድነት ፍቅር ያድለን ተባረኪ🙋እናመሰግናለን እንመጣለን ጣሊያንን እጎበኛለሁ👍👍👍
ሽቶ በጣም ነው የምወደው የምትናገሪው ሁሉ ደስ ይላል ግን ቆይ እኛ ኬት እናምጣ ቢያንስ አንድ እንኳን ብትልኪልኝ
Hi dear, my perfume are Narciso and Chloe. If you wear it together, the smell is so elegant that everyone asks me what kind of perfume I wear. Thanks for ur advice 👍
ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣሽ!!
Bethelemye ማሬ ♥️🙏♥️
ኤልሲዬ ምርጧ 💕💕💕💕
ኤልስዬ ቆንጆ አመሰግንሻለሁ እንደው ምክርሽ አንጀት ነው የሚያርሰው ኑሪልን
ሰላም ኤልስዬ የምወድሽ እህቴ 😍 እኔ ምልሽ እኔማ ዝነጣ በቦርጭ ምክንያት ጠፋብኝ አንች ሁሉም ያምርብሻል ሁሌም ይመርብሽ ሰለምወድሽ ማሬ እና እስኪ ለኛ ለረጂሞቹና ለባለቦርጮቹ ስሪልን ከላስቸገርኩሽ ውዴ
አላኬ ብርክ ያርግሽ ውይ ዘግይቼ ነው ያየውት ትልቅነገር ነው ያመለጠኝ የት ተደብቀሸ ነው ሁሉም ነገርሽ እንደልቤ ሀሳብ
ጥሩ ነገር ስለምታካፍዬን እናመሠግናለን
ኤልሲዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የጸጉር ሽቶ ያልሽውን እባክሽን ፎቶ አሳይኝ
Sheto yemishetu sukoch betheji bedenb tagegnslesh! for example (acqua di parma) yemilew brand 30ml tagegnslesh yexeguru
@@yodit አመሰግናለው የኔ ውድ
ኤልስዬ ፡ አመሰግናለሁ ፡ መካከለኛ ፡ ዕድሜ ፡ ለይም ፡ ብትሰሪ
Elseye perofumo ena fiori hiwetie nachew... bezu yemiyamesaselen neger ale kanchi ga! des belogn yemayew video yanchi new. brava come sempre!
Profumo
Grazie infinite carissima 🙏♥️🙏
ውይ እኔስ አብሬሽ መሆን አማረኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Elsiye metashelej 😊👍
ውዶችዬ ♥️🙏♥️
Mine cheger ale berand yehone eka be teru waga yemigegebet bota new ena ename Europe outlet new yemgezaw mirt eka!!
Gye Exactly ማሬ በተለይ ፀደይ ወቅት ላይ ውይ የቱን እንደምመርጥ ነው ግራ የሚያጋባው 🤩♥️🙏
Thank you በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እኔ ልብስ ዝም ብዬ በርካሽ ዋጋ መግዛት ይቀለኛል አሁን ግን ስልችት ብሎኛል ዝም ብሌ ቢኖር ምንም እይጠቅምም አንድ quality ክብዙ ልብስ ከማንለብሰው ይሻላል::
I never had white jeans in my closest before and I have watched you saying a lot about white jeans 👖 Finally you convinced me 😄 Its time for me to have white jeans in my closest. Can't wait to go shopping. Yaye😍
ኤልሲ ስለምታካፍይን ጠቃሚ ሀሳብሽ ተባረኪ!!
Derbabit elsy tiru hasab akafelchen happy birthday by theway!!!
U r a shining start....
Thank you ደሞቼ 🙏♥️🙏
ኤልሲዬ የእውነት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እውነትሽን ነው አስሩን ከማግበስበስ አንድ ጠራ ያለ ነገር ይሻላል ስለ ምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
Tebareke
Amen ውዶችዬ 🙏♥️🙏
ተባረኪ እህቴ !!
እንኳን ተውልድሽ ኢልሲዬ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🥰🥰
Yena konjo wey sewdeshi... Yena felkelk enamsgnaln egzabher yebarkelshi. Kere zemnshin yeslam, yedseta, yefker yadergelh I I love you elsaye😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
Kabalanye ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
ጥንቅቅ ጥርት ያልሽ💕😊
ስለምወድሽ ነው እማከታተልሽ የመዳም ሸቃላ ነኝ እኛ እምንለብሰው ቢጃማ ነው እሺ
ኤልሲዬ በጣም እናመሰግና የኔ ውድ you are so helpful I really admire your fashion advice.
Can you please share with us about flat shoes fashion if you have any.Thank you!!
ኤልስዬ ሻርፕ በጣም እወዳለሁ ጥቅሙ ብዙ ነው እቃ አገዛዝ ላይ ትንቃቄ ያስፈልጋል እውነትሽን ነው
Sebliye ማሬ በጣም ብሩ ቢመጣ ዋጋ የለውም አወጣጡላይ ካልተጠነቀቅንበት ማሬ 🙏♥️🙏
ስወድሽ የምትልስተላልፊው ነገር ሁሉ ሲያምር በርች ብዙ ተምሪያለሁ ካንች
መነፆር እደፊታችን ቅርፅ መምረጥ
ትክክል 🙌🙌🙌ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልሲዬ እኔም እንዳንቺ ነኝ ፋሽን ተከታይ አደለውም ግን ዘናጭ ነኝ
ኤልሲ😍 ዘናጭ 🥰 ልክ ብለሻል እኔም እስማማለሁ ብዙ ከማግበስበስ ጥሩ ነገር ትንሽ ቢኖረኝ እመርጣለሁ እኔም ከoutlet እገዛለሁ:: ጠቃሚ ምክር ስላካፈልሽን ተባረኪ 🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️
Happy birthday from US my dear sister. I wish you so many blessings in your special day. You are an amazing lady keep up the good work. I hope you will feel much better soon.
ኤልሲ በጣም ነው የማመሰግናለሁ
በኡነት ነው የምልሽ እንዴት ለሴትነቴ ውበት
ልሰጠው ስላደረግሽልኝ እጅግ እጅግ እጅግ
ነው የማመሰግንሽ እባክሽን ስለ ቀሚስ በትንሹ
ንገሪን የኔ ውድ ተባረኪልኝ።
Sister pls what is ur hair perfume name pls
አንኳን ተወድሽ መልካም ልደት አሺ አማ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
❤️❤️❤️ኤርትርዬም አለን ኤልስዬ😄 ስወድሽ ቆንጆ😘😘
Hanitaye ማሬዋ በይ መጣሁ ማሬ ትወስጅኛለሽ በደስታ 🥰♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ደስ እያለኝ ሽርርር እንላለን ሄደን❤️
You are smart my sister we love you God bless you
Elsy konjo I love style and you make me go less of shopping then before thank you 😊
ደምሪኝ በቅንነት አብረን እንደግ ዉዴ
ኤልስዬ ከቻልሸ ኢትዮዽያ ሱቅ ቡትከፍች ጥሩ ነበረ
በውነት በጣም ነው ምትመቺኝ😂🥰🤩
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
ቦርጭ እያለ እንዴት እንዘንጥ ኤልስዬ🤔🤔🤔😍😍😍
በጣም ልዩ ገለፃ ምርጫ ድምፅ ሲበዛ ምርጥ
እስኪ ኦርጅናል ሊፒስቲክ አሳይን ውዴ
እንኩዋን ተወለድሺ የኔ ቆንጆ ፍልቅልቅ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ
እንደማመር በቅንነት ወዶቼ አብረን እንደግ
@@ዉዴዩዩቱብ116 ♥️♥️♥️♥️♥️እሺ ውዴ
@@ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ ❤❤❤ደመርኩሽ🙏
አሜን ማሬ ክብር ይስጥልኘ 🙏♥️🙏
ወደ ኢትዮጵያ ላኪያቸው ልሽጣቸው አብረን እንስራ እኔም በጣም ሻርኘ እወዳለሁ
Thanks elsye konjo everything goes with you beautiful 🥰🥰🥰🙏😍✊💕💕💕
Easy,,, happy birthday 🎊🎈🎂🎁
I love ❤️ your style. Very clean and neat. You are an amazing woman. Can not wait to see your Channel grow even bigger. 🤗
God bless you
Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
Enkan dhna math yana tawa
ክብር ይስጥልኘ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
Nice. But which outlet? I hope the store has a name so can you tell us? That we can check it.
Elsi why you stop I open my mouth when you talk!!! bless you!!! I hope next time you will show us outlet shopping
kindly love you sister ❤
Wooooooooooooooow ewnetshn new teru asetemary new abesomas shareb kekebeto gar lemokerew new betam new yewededekut Salamesegensh alalfemn Thanks;;;;;;;
ኡፍ ደስ ስትይ በርቺ ቆንጆ
እስኪ እህቴ ቦርጭ ላለዉ ምን አይነት እንልበስ አትለፊኝ
Yene chewa set menew endanchi baregegn
Sarye ከኔም በላይ ትሆኛለሽ አምላክ ምን ተስኖት ማሬ 🙏♥️🙏
Elsiye yegna wd endezi aynet video stseri betam nw yemwedew ye abeba mrchawochshn ewedachewalew yamral ayzosh elsiye shorba negerochn techibet
Etsubye ማሬ አንዳንዴም ያስፈልጋል እዴ እቃ ሲገዛ በብልሀት ነው እሺ እጠጣለሁ የኔ ቆንጆ 🙏♥️🙏
አሜን ቆንጆ
ኢልሲየ እኔ እኳን ከሱቅ online outlet ነው የምገዛው😂😂😂
Wow
.elsiye zenach....setamri yene konjoo
Kene sereatesh sewedesh...amaregna atekakemesh rasu desyilal.demoko wegenoche seteye endet des_endemilegn...God bless you my beautiful sister.
መልካም ልደት ኤልሱየ ሰወድሸኮ የኔ ኢነርጂ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Sofiye ማሬ 🥰♥️🙏
የኔ ውብ ሁሉም ያምርብሻል 👛👠👗💯💯💯 🌹🌹🌹
Yap out let is the best 👌🏾
Happy birthday 🎂 my dear sister you are so beautiful princess 👸 🎂🎂🎂🌹💐💐💐🥰
Egzabhar yemars alsya
Amen 🙏 ውዴ 🙏♥️🙏
የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባርክ ሁሉ ነገርሽ ይማርካል