ሰላም ሰላም ቤተሰቦቼ የዛሬውን ቪዲዮ እንደምትወዱት አልጠራጠርም🌹 ፣ የትኛውን አለባበስ ወደዳችሁት ❤⁉️ እንደዚህ አይነት ቪዲዩዎችን እንድሰራ የምትፈልጉ ከሆነ ኮመንት ላይ አስተያየታችሁን አስቀምጡልኝ 📍you can find the first and second top from Express
ende betam new minfeligew betam tekami new endalishiw beteley leweledin setoch arif yehone timirt sechi new. silezi lelochinim chemirilin ebakish. alebabes betam wesagn new tikikil nesh yebelete ginizabe yemifetir video sirilin Please. thank you
Thanks beautiful thanks for sharing I really love all your videos could you tell me please which kind of edge control you use it please text me the name.I learned a lot from your channel keep it up bless you
ሰላም ሰላም ቤተሰቦቼ የዛሬውን ቪዲዮ እንደምትወዱት አልጠራጠርም🌹 ፣ የትኛውን አለባበስ ወደዳችሁት ❤⁉️ እንደዚህ አይነት ቪዲዩዎችን እንድሰራ የምትፈልጉ ከሆነ ኮመንት ላይ አስተያየታችሁን አስቀምጡልኝ 📍you can find the first and second top from Express
ሁሉም በጣም አሪፍ ናቸው በተለይ የሱሪዎቹ አይነት ተመችተውኛል እኔ ትንሽ ቦርጭ አለችኝ በመውለድ የመጣች ከየት እንደገዛሻቸው ብትነግሪኝ አሜሪካ ነው ያለሁት ደግሞ ስለቀሚስ አለባበስ ብታሳይን ደስ ይለኛል ቀሚስ እወዳለሁ
Yene we'd hulum alebabeshochesh btam yamralu 😍😍😍
ebakeshi yezhen aynet albabes asyen betam tekami new yeny wed
እባክሽ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ከስር የት እንደምንገዛ ሊንኩንም እያስቀመጥሽ ስሪልን
Please please share where you bought it and link.
ሁሉንም ነው የወደድኩት ።። በጣም አመሰግናለሁ. #ዘመናዊት
በጣም አመሰግናለሁ እህት አለም ❤🥰🥰🥰
ደስ ስትሉ ሁለት እህታማቾች😘😘😘
በጣም አሪፍ ነው ወድጄዋለው
Kalyee wow hulum wube newe betam amrobishal 💯😍👌yene konjoo 😍😍
ቃልዬ አንቺ ቦርጭም የለብሽ ጥሩ ቁመና ያለሽ ነሽ አስተያየት ቢፈቀድልኝ
እንደሆስት አቀራረብ ማለት ሰው ጋብዘሽ የተለያየ የሰውነት አይነት ያላቸውን ሰው ጋብዘሽ አለባበሱን እንደሞዴል ብታሳይን ብዬ ነው
አንች ላይ ሁሉም ያምራል ጥሩ ምክር ነው እኔም ጋ ያለው ችግር ነው አመሰግንሻለሁ❤️
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እሺ የኔ ውድ ፣ እሞክራለው
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ሁሉንም አለባበሶች ወድጃቸዋለሁ እናመስግናለን ተባረኪልኝ ቃልዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ቃልዬ በጣም እናመስግናለን የኔ ቆንጆ😍😘
ቃልዬ ሁሉም ያምራል ለሴት ልጅ እንደ ቦርጭ የሚያስጠላ ነገር የለም ጥሩ አለባበሶችን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን👍👌 ሼር
Thank you my dear 😘❤ yes you are ✅
Zemu tefash alesh
አይ ምን ቦርጭ አለሽ አንቺ? ሁሉም አለባበስ ያምራል በጣም ጠቃሚ የአለባበስ ነው ያሳየሽው እናመሰግናለን ቃልዬ
ቃልዬ ለሴት ልጅ ቁመና ከቨር እሚያደርጉ ናቸው በጣም ጠቃሚ ነው እኔም እንደዚ አይነት ሱሪዎችን ነው እምጠቀመው ኮንፈርት አላቸው thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌
አንቺላይ ሁሉም ያምራሉ የቦርጭ ነገር አይይይይ ቃልዬ ጥሩ አማራጮች ናቸው በርችኝ
ቃልዬ ቆንጆ ቆንጆ አለባበሶች ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን 👍👌🙏❤
Thank you so much yene konjo 😍 😘
ውዴ ፡ቦርጭ ላላቸው ምርጥ ዘዴ ነው ግን ፡ለሁሉም ሰው ምርጥ አለባበስ ነው ፡ዘናጭ ሴት በጣም እወዳለሁ፡በርቺ እህቴ፡ ቆንጆ ነው የምትዩንየቀሚስ አለባበሶችን አሳይ ፡፡እንወድሻን ቃል፡
Eshi yene konjo thank you so much 💓
ቃልዬ የምትሰሪው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው Thank u so mach
ሁሉንም ወድጃቼዋለሁ በተለይ ግን ገዋን ከላይ የሚለበሰውን በጣም ነው የምወደው በጣም ነው የሚያምርብሽ ቃልየ😍
ቃልዬ ዋዉ ሁሉንም ነው የወደድኩት በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በተለይ መግቢያው ላይ የለበሽው ሽሚዝ መስሎኝ ነበር 😁 በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ እንደዚህ ቦርጭን ደበቅ አርገን መዘነጥ ነው 😍😍😍❤️❤️❤️👍ሼር
Yess my dear ❤ thank you so much eshi
ቃልዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን በሌላ ግዜ ከቅርፃችን ጋር የሚሄደውን አለባበስ ብታሳይን በአክብሮት እጠይቅሻለው።ሁሉም የምትለቂያቸው ቪድዮች ይመቹኛል።አመሰግናለው የኔ ውድ
Eshi yene konjo I will thank you so much 💓
@@zemenawit የኒ ቆጆ በጣም መዘነጥ እፈልጋለሁ ግን ሰውነቴ ወፍራም ነው በምን ልቀንስ ንገሪኝ ውደ
ቃልዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው።ከሁሉም በጣም የወደድኩት Gray ሸሚዙን ነው ድንገት ከጠፋብሽ ጽዬን ወስዳብኝ አለች ብለሽ አስቢ
በሙሉ ያሳየሽን ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ በርቺ ጎበዝ ♥️😍🙏 መልካም ቀን 🙏
Thank you so much yene konjo 😍 😘 love all your comments ❤
ቃልዬ በጣም ነው የወደድኩት አፌን ከፍቼ ነው ያየሁት የሚገርመው ነገር መጀመሪያ ላይ ያደረግሽው እስትራይፕ ያለው እስካርቨ ሰደርያ ነበር የመሰለኝ በጣም ጠቃሚ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾ሼር
Thank you so much yene konjo 😍 I know its a good trick
Lelawe curl madereg betame nere miwedew. Shmpo konditioner. Ena ketatebiku behala Minecraft ayenet kreme litekem? Frize endihonilegne?
ቃልዬ የኔ ደርባባ🧡ሁሉም በጣም ነዉ የሚያምርብሽ!
ቃልዩ ሁሉም ነገር ያምርብሻል። ቃልዩ Olay cram 7 ጥቅሞች አሉት የሚለው በጣም ቆንጆ ነው ስሉ ሰምቸ ነበር ልጠቀመውንደ
ኦሌይ በጣም ቆንጆ ነው ግን ተጠቅሜው አላውቅም እሱን ግን መሞከሩ ምንም ችግር የለውም የኔ ውድ
@@zemenawit እሺ ባለፈው ያልኩሽን ቤትኖቤት ክሬም ካቆምኩ በሄላ ፊቴ እየተበላሸ እንደ አጓጎት ፈርክርክ ይላል እኔም ምት ምት እቤት ውስጥ ከምሰራቸው ማስኮች ውጭ ምንም እየቀባሁት አይደለም
ቆንጆ ነው ።
Online ከገዛዥው ሊንኩን ላኪልን
በተለይ የመጀመሪያው tops
Hur yene konjo. Betame tameriyalesh .
Zemenawint mestafish betame tekimogale.amesegonalew.gobez berhci
Endat naesh dear batam yachgerge nager ala genbara bamulu masmer awtwal batam bqztwal feta dagmo chef belol manltqamaw pls pls nagerge
ዋውውውው ቃልዬ ውድ በጣም አሪፍ ነገር ነው አሳይን በደንብ እሽ ብዙ እንጠብቃለን ምን ከምን ጋር እንደሚሄድ በደንብ አስተምሪን እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤🌹🌹💖💝💝💖🌹💝
በጣም እናመሰግናለን ቃልየ ቆንጆ ነገር አካፈልሽን 🥰🥰🙏🙏
Thank you so much yene konjo 😍 😘
thank U So Much Zrmenawit
በጣም ምርጥ ቨዲዬ የተዋጣለት ስራ ይቀጥል ቃል ቆንጆ💕🌹🌹😘👏👍👍
ያምራል ሁሉም እማ እናመስግናለን እኔ አልወለድኩም ያው የውለደ ብለሽ ስለምታስረጂኝ ግን ባርጭ አለኝ ትንሽ በጣም ያምራል
እናመሰግናለን አያልቅብሽ በጣም ቆንጆ አለባበሶች ናቸው ተባረኪልን ቃል
ሁሉም ያምርብሻል ልእልቷ ቃልዬ ስርአትሽ እራሱ ይመቼኛል😘
ende betam new minfeligew betam tekami new endalishiw beteley leweledin setoch arif yehone timirt sechi new. silezi lelochinim chemirilin ebakish. alebabes betam wesagn new tikikil nesh yebelete ginizabe yemifetir video sirilin Please. thank you
እናመሰግናለን ጥሩ ነው አንቺስ እንደ እህትሽ ምግብ አታሳይንም ውይ ።በርቺ ደግሞ ሁሉም ያምርብሻል እንደውፍርት የምጠላው ነገር የለም ቦርሳሽ ያምራል ከፀጎርሽ ፍቅር ይዞኛል ጥሎብኝ ፀጉር በጣም ነው የምወደው
እኔ እንኳን የውበቱ ይሻለኛል የኔ ውድ
ቃልዬ ሁሉም ያምራል ካንቺጋርም ሄዶል thank you for sharing
ቃልዬ ቆንጆ ቆንጆ ነገር ነው ያሳይሽን በጣም እንናመስግናለን 👍❤️🙏
🥰🥰🥰
ሁሉም በጣም ያምራል ወድጄዋለው ቃል😍
Thank you for sharing kalye በጣም ጠቃሚ ነው ሁሉም👍👍🥰❤️🥰
Thank you so much yene konjo 😍 😘
ሁሉም ያማምራሉ ግን እኔ ያለሁበት ሀገር በጣም ብርድ በጃኬት ተጀብናናል ሰማር ሲመጣ አምክራዋለው ለሀዊንተር የሚሆንም አሰይን thank you wudea
በጣም ያማምራሉ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
ሁሉም ያምራል ቃልየ እናመሰግናለን እህታችን🥰🥰 እኔ የናፈቀኝ ግን ልፕስትክ አድረጌ ማስክ ሳላደርግ ከቤት የምወጣበት ቀን ነው። መድረሱ አይቀር ይደርሳል ለነገሩ😍
ይደርሳል የኔ ውድ ፣ እግዚአብሔር ያደርሰናል የኔ ውድ
@@zemenawit 🥰🙏አወ እሱማ ቃልየ ተመስገን ነው በህይወት መኖሩ እራሱ መታደል ነው ባሁኑ ጊዜ።እግዚያብሄር ይመስገን🙏
Wow ቃልዬ በጣም ቆንጆ አለባበስ ነው በጣም የምወደው ኩል የሆነ ነው ሁሉንም ወድጃችዋለሁ🥰🙏💕ሼር
Thank you so much yene konjo 😍 😘
Thanks kale some time i fill like u read my mind i really need this and u are beautiful .
ዘመናዊትዬ እናመሰግናለን 😍😍😍
Zemeneye thank u lot.demo ebakesh teru teru lebesoch like tishert top suri tuta yet enedemenagegn betetekumin.thank u lottt
Everything looks great on you. I like all 👍🏽👏🏽🙏🏾
ቃልዬ ቆንጆ 🙏 የምወዳቸውን አለባበስ ነው የመረጥሽው እውነትም የደርባባ አለባበስ ደስሲል👍👍💕🥰
Am so happy you liked it yene konjo ❤
Thanks its very helpful 👌
በጣም ነው እምወድሽ ከሁሉ ከሁሉ እርጋታሽ👌👌👌
Thank you so much yene konjo 😍 😘
እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ግን ታይቶቹ የት ይገኛሉ ውድም ቢሆን ጥራት ያለው ይሻላል
Eshi community post lay askemtalew yene konjo
If u have time It is better 2 put z link in z description box more nice yadergwal videowen.
እናመሰግናለን ቃልዬ ቦርጭ ነዉ ያስቸገረኝ መላ ካለሽ ሹክ በይኝ
የኔ ውድ ለዛ የሰራሁትን ቪዲዮ እንድታይው እጋብሻለው እሺ
Hi, betam yameral 😊..... ebakeschen tsom meche yegemeral ? Thank u
Feb 22 my dear ❤
selam launch yihun kalye wowo hulm Betam yamralu enamsegnaln 😍😍👍👍
betam konjo ena leu leu stailocin new yasayeshen kalye enamesegenalen 😍😍😍
Thank you my dear 😘❤
አንድላይ መጣችሁ ቃል ሜሉምአንቺም በእኩልሰዓት ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ
Thank you my dear sis God blessed you 🙏🙏❤️
I really thank you my dear I do appreciate your efforts to helping us keep it up konjo
Arif nw 2,3 Vedio entbkln endzh aynt 🥰
አንዳንዴ ሳይሽ እራሴ የምናገር ይመሠለኛል በጣም የተረጋጋ አለባበስ እወዳለሁ ሜካብ እውነት ለመናገር የሰርጌ እለት ነው የተቀባውት ..... ልብሶችሽን በጣም ወድጃቸዋለሁ።ቦርጭ ያልሽው ግን ገርሞኛል
Thanks beautiful thanks for sharing I really love all your videos could you tell me please which kind of edge control you use it please text me the name.I learned a lot from your channel keep it up bless you
Thank you my dear the name is
" on natural edge" controlwww.amazon.com/dp/B07YGRQZ5J/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_mpm3Fb0HBVXQK
ቃልዬ ቆንጆ ከልብሱ ሳይሆን ከመሰቀያዉ ነዉ 😍❤️❤️በጣም ነዉ የምነመሰግነዉ በጣም ቆንጆ ልብስ ነዉ❤️
😁❤❤❤
መችምአደራ አንዳዶች እብርታችውን ሆዳችውን ተገላልጦው የሚያሳዩልብስእዳታምጭ👍👍👍👍👍😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
አላመጣም የኔ ውድ እንደዛ አይነት ልብሶች አልጠቀምም እሺ
እግዚአብሔር ይስጥልም የታይቱን የት እንደገዛሽውወይንም ስሙን ብትነግሪን እባክሽ
Eshi I will post the link on the community eshi
Hi dear please find the link for the black pants blackpants.us/collections/pants-skirts/products/intelligent-legging
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ለፈጣን መልስሽ እገዛዋለህ
Thanks alot this is an important video to me, thanks again Dear.
Kaliye konjo thankyou mar siwedsh dmo
Love you too my dear 😘❤
እኔ መክሳ እፈልጋለሁ ግን መክሳት አልቻልኩም
አመጋገብሽን አስተካክይው የኔ ውድ እራት መብላት አቁሚ 🥰🥰🥰
ከወለድኩ አመት አልፎኛል ሠራተኛዬም ሄዳለች እኔ ነኝ የቤት ስራ እየሰራው እንቀሳቀሳለሁ አሁን ስመዘን 90ኪሎ ሆንኩኝ የምቀንስም አይመስለኝ ተስፋ ቆርጫለሁ ቆንጆ
Kaleye harif idea naw yezeshelen yemetashew thank you yene konjo 🥰🙏🏽💕
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ
Betame tru meker new thanks a lot
በተለየ ሁኔታ ያሳመረሽ ቆንጆ የሆነ ጸጉር ስላለሽ ሁሉም እንዲስብ አድርጎታል
Oww thank you my dear 😘❤
ቃልዬ ሁሉንም ወድጃቸዋለሁ እናመስግናለን የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ስወድሽ
Kaliye everything looks so good on you. Thank you for sharing!
So beautiful thanks konjo for sharing😍
🤩 Ewnet betam yewededkut video new!! You look stunning as usual 😍
Betame arf negr new ysayshn ena kewldeku 6wra new hda betay tezretetbgal men large besatu master alchelm nebre
አሁንም ቢሆን ሆድሽን እሰሪው የኔ ውድ
Ehhh betam yameralu gen keyet new tada menegezaw ?
ቃልዬ ታይቱ ከየት ነው የተገዛው
Hi dear please find the link for the black pants blackpants.us/collections/pants-skirts/products/intelligent-legging
@@zemenawit thank you tebareki
ልዕልቷ wow ነው ♥ ዘመናይ ማርዬ ስም አወጣሁላት ወደር የለሽ ብዬ ዋዝሚ 😃 🎤🎺🎶
ዋውውው ዛሬ ቀኔን አበራሽው እሰይ ግጥም ተገጠመልኝ 😁❤❤❤❤❤ 🥰🥰 thank you my love 💓
@@zemenawit አረ ምርጧ ገና መቼ ጥበብን አርከፈከፍኩትና ነጠላ ዜማዬን በቅርቡ ጠብቂ 😃😃
😁🥰🥰
Thank you so much
❤️❤️✅ እረ አሪፍ ነው keep going
የኔ ቆንጆ 😘😍😍😍😍
ቃልየ በጣም ያምራሉ
Thank you so much yene konjo 😍 😘
Tanke you i like the way you’re!!
ቃልዬ ሁሌም እንዳማረብሽ ነው:: You look beautiful 😍😍😘🥰:: Very helpful Video! Thank you for sharing!
Thank you my dear 😘❤
አመስግናለሁ የምታውቂውን ስላካፈልሽን 😘
የእውነትም ደርባባ😍😍😍
ሁሉም አሪፍ ናቸዉ ቃልዬ👍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Great idea yene konjo , Thank you for sharing 😘❤️🙏🏽
Thank you so much 💓 💗
Monochrome and heels Teresa gn it is the best endezih aynet video habesha lay alayehum berchi
Next video i will include all of them eshi thank you for watching my dear 😘
አንደኛ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
Yessss❤
Betam arefi new enamasegnalen
ነት ነው የምናገኘው
የቱን ነው የኔ ውድ
Borsaw
@@bitanianatey1855 Victoria secret my dear ♥
የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል ስወድሽ
Love you too my dear 😘❤
ሁሉም ያምርብሻል የኔ አመለ ሸጋ
Thank you so much hanyee 🥰🥰🥰
የኔ ውድ እኩአን ደና መጣሽ
Thank you my dear 😘❤
ስወድሽ እስማርት ውድድድ በርቺ
Hulum wow new yene Konjo! Specially, the silk shirt !
Yess i love that too❤❤
Waw betsm yameral
Yene mar Hulu yamerebeshal🥰🥰🥰
Oww thank you so much ziniyee ❤
Gobez yne wed
እኔስ ከወገብ በላይ ውፍረት አስቸገረኝ
ለመክሳት ስሞክር ቀድሞ የሚቀንሰው ዳሌየ ነው።
የኔ ውድ የብዙ ሰው ችግር ነው አይዞሽ መላ አይታጣም
የብስኩቱን አይስክሬም መስያለሁ በይኛ
@@mewdedgetachew8747 kkkkkkkkkkl
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@@mewdedgetachew8747 ክክክክክክክቅቅቅቅ