ሐረግ ( ክፍል 36)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @መሢ-ጨ5ሸ
    @መሢ-ጨ5ሸ Месяц назад +170

    ❶❻ #ኪዳነምህረት ❤️
    የእናታችን የመቤታችን ረድኤት በረከት ምልጃ ፀሎት አይለየን 🤲💒 #አሜን ፫

  • @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ
    @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ Месяц назад +152

    ሱብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ወላኢላ ኢለላህ
    ወላሁ አክበር❤❤

    • @FjFk-q1n
      @FjFk-q1n Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢

  • @tesyonedesalgne2034
    @tesyonedesalgne2034 Месяц назад +380

    ነገ እኮ ኪዳነምህረት ነች እንኩዋን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
    ሚስጥረኛዬ ነሽ ሚስጥረኛዬ ኪዳነምህረት መፅናዬ ❤❤❤

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe Месяц назад +1

      ኪጂ ወደዛ ኮተታም ስለ ድራማው ኮምች

    • @helenhala6112
      @helenhala6112 Месяц назад +2

      ልጄን የወለድኩበት ቀን ኪዳነ ምህረት እናቴ ❤️❤️

    • @SaraAmare-q9q
      @SaraAmare-q9q Месяц назад

      ​@@Rahma-kf4feድንጋይ አምላኪ ቆሻሻ😂

    • @Bran-g5v
      @Bran-g5v Месяц назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      @@tesyonedesalgne2034 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @Fatema9090-r9y
    @Fatema9090-r9y Месяц назад +223

    በጣም የምወደውን ሰው አገባሁ ደስ ብሎኛል ደስታሽን ያዝልቅልሽ በሉኝ

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe Месяц назад +7

      ማሻ አላህ መብሩክ አልፍ መብሩክ ከዱንያ እስከአኼራ ያድርግልሽ ትዳርሽን

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      @@Fatema9090-r9y እንኮን ደስ አለሽ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @SunnySunlight-wv6fc
      @SunnySunlight-wv6fc Месяц назад +2

      wow

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад +1

      @SunnySunlight-wv6fc ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @SulamatisMinas
      @SulamatisMinas Месяц назад +1

      ያዝልቅልሽ ❤❤❤

  • @dinadargaso-ji3bu
    @dinadargaso-ji3bu Месяц назад +56

    ማነው እንደኔ ሰው ቤት የመረረው የዕለቱ እንጀራ ይስጣችሁ እግዚአብሔር❤❤🙏🙏

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Месяц назад +120

    እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወርኀዊይ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @rabii38
    @rabii38 Месяц назад +299

    ሱብሀን አሏህ❤❤
    አልሀምዱሊላት❤❤
    ላኢላሀ ኢለሏህ❤❤
    አሏህ አክበር❤❤

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p Месяц назад +189

    የነገዋ. ኪዳነ ምህረት ከክፉ. ነገር ሁሉ ትጠብቀን❤

  • @hikmahikma-ku6lg
    @hikmahikma-ku6lg Месяц назад +46

    እልልልልል ኤፍራታ አመለጠች 🤣🤣🤣የኤፍራታ ወዳጆች እኳን ደስ አላቹ 🥰

  • @SALOMONASSEFA
    @SALOMONASSEFA Месяц назад +10

    “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።”
    - ሮሜ 6፥23

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Месяц назад +293

    ነገ እኮ 1⃣6⃣❤#ኪዳነምህረትእናቴ❤
    =================
    ስምሽ ይጣፍጣል ማርነዉ ላደበቴ
    ትዉልድ የሚወድሽ ብፁዕት እመቤቴ
    በእጆችሽ የታቀፍሽ የአለምን ዳኛ
    ኪዳነ ምህረት የልቤ መፅናኛ
    ሁላችሁንም ኪዳነ ምህረት
    ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ💜✝️🥰

    • @ሂዊቾ
      @ሂዊቾ Месяц назад +2

      አሜን😢

    • @ሂዊቾ
      @ሂዊቾ Месяц назад

      አሜን🎉❤

    • @SintoSinto-ll5gz
      @SintoSinto-ll5gz Месяц назад +1

      Amen amen amen❤❤❤

    • @AaA-zo9tx
      @AaA-zo9tx Месяц назад

      አሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍

    • @Raceb6856
      @Raceb6856 Месяц назад

      አሜን❤

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f Месяц назад +1072

    ኤፍራታ ስላመለጠች ደስ ያላቹህ👍 ጉሉ እልልል💃🤣🤣

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Месяц назад +355

    ኢፍራታ በማምለጧ ደስ ብሎኛል 😍🙏

  • @AeshaMuhamed
    @AeshaMuhamed Месяц назад +36

    ናታንና ፂ አንድላይ መሆናቸው ደስ ያለው ኤፉም አምልጣለች የዛሬው በጣም ያሥደስታል😂

  • @HayatDemeke-s8i
    @HayatDemeke-s8i Месяц назад +28

    ፂ አሁን ወደድኩሽ እህት እዲ የወድም መከታ ስትሆን ያምርባታል ወድምም የእህት መከታ ሲሆን ያምርበታል የወድምሽ ደስታ ስላስደሰተሽ ደስ ይላል

  • @HawoMohamed-od8cz
    @HawoMohamed-od8cz Месяц назад +112

    ኤፍራታ እና ናታን ከነዚህ ቡዳወች ተንኮል ወተዉ የሚደሰቱበትን ቀን አቅርብልን❤❤ ተኮለኞች መጨረሻችሁ ጡሮጦሰ ይሁን

  • @beautystaff7629
    @beautystaff7629 Месяц назад +126

    ጠንቋይ ቤት ከጨማራቹበት እዚ ፊልም ላይ በጣም ነው የሚያስጠላው ለተመልካች ክብር ይኑራቹ

    • @Eነኝሥደተኛዋ
      @Eነኝሥደተኛዋ Месяц назад

      😂😂

    • @maraquiefoodandart2377
      @maraquiefoodandart2377 Месяц назад

      I know ካለሱ ምንም ነገር መስራት የማይችሉ ይመስል ሁሉም ፊልም ላይ ያስገቡታል

    • @kalkidanderese1717
      @kalkidanderese1717 Месяц назад +5

      የስ የመናፍስት ኮተት አንፈልግም፥ የዮአዳን ድራማም ያስጠላን ለዚሁ ነው። ግን የዮአዳን እና የሐረግ ድራማ ደራሲ አንድ ነው እንዴ??? ጠቋይ ምናምን የሚወድ ደራሲ ነው መሰለኝ

    • @Tigyyabatalig
      @Tigyyabatalig Месяц назад

      በትክክል

    • @ጦጢት
      @ጦጢት Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂ዮአዳን ላይም ነበር ግን ሂሩትን እያት😂😂

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Месяц назад +152

    ፍቅር ያለ ይቅርታ አለም ያለ እናት ባዶ ናት ፈጣሪ ለእናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ❤😍🙏

  • @MakeD-w2o
    @MakeD-w2o Месяц назад +15

    ኤፍራታ በርቺ ከዚህ በኋላ እንዳትያ ተጠንቀቂ ጀግና የኔ ውድ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 Месяц назад

      በደራሲው አሳብ ይወሰናል

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад +1

      @@MakeD-w2o ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      @@fasikagmeskel8437 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @MakeD-w2o
    @MakeD-w2o Месяц назад +15

    ኤፍራታ አሁን ባለፈው ካንቺ ጋር ለታገቱት ልጆች ድረሺ ድረስላቸው fu የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋

  • @Gant-t5y
    @Gant-t5y Месяц назад +220

    በሳምንት 4 ግዜ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ
    ጭንቀት ሆናችሁብን እኮ😊

    • @CfhhVvgg
      @CfhhVvgg Месяц назад

      እኔ

    • @EimaneSeid
      @EimaneSeid Месяц назад

      እኔ አለሑ ❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x Месяц назад +67

    የዚህ ተከታዮች በሙሉ የነገዋ ኪዳነ ምህረት የልባችሁን ትሙላላችሁ❤🎉

  • @MarymeMahmed
    @MarymeMahmed Месяц назад +71

    ይሄን ድራማ የምታዩ ሁሉ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @Yeromgetchew
    @Yeromgetchew Месяц назад +29

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍይ በጣም ደስ ብሎኛል ኤፉየ ስላመለጠች ጭንቅ ብሎኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂 የሉሊት መቀባጠር አሳቀኝ ከምር ገና ስታብድ እናያለን በዚህም

  • @zedዜድ-m1r
    @zedዜድ-m1r Месяц назад +12

    ኪዳኗእናቴ❤❤❤በምልጃዋ ትርዳን የኦርቶዶክስ ቤተሠቦች❤❤❤😊

  • @ዩቲብ-v1c
    @ዩቲብ-v1c Месяц назад +151

    ስሙኚማ ይህን ድራማ የምትከተተሉ በሙሉ ፈጣረ በተሰቦቻችሁን ከክፉነገርይጠብቅላችሁ ጉሉ አሚን🤲🤲🤲

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ

    ወይኔ የደመወዜን ቀን እንኳን እንደዚህ በጉጉት ጠብቄ አላዉቅም😢😢😢😢❤❤

    • @DjdjUdud-r7f
      @DjdjUdud-r7f Месяц назад +2

      እኔ እራሱ

    • @anshahussen2871
      @anshahussen2871 Месяц назад +2

      እኔም

    • @noonnoon-r2w
      @noonnoon-r2w Месяц назад

      አረ በሳቅ 😂😂😂ሁላችንም ነን😂😂😢

    • @Wenshattameru
      @Wenshattameru Месяц назад

      😂😂😂

    • @ArIeyera
      @ArIeyera Месяц назад

      ማርያምን እኔም😂😂😂

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w Месяц назад +59

    ይችን ለምታነቡ የነገዋ ኪጀዘዳነምህረት ወቶ ከመቅረት ትጠብቀን አሜን የማታ እጀራ ትሰጠን🙏

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Месяц назад +4

    ለተመልካች ክብር ይነራችሁ አታስጠብቁን ፣በወቅቱ ይለቀቅልን ኤጭ

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s Месяц назад +4

    የምር እንደዛሬው ደስ ብሎኝና ተረጋግቼ አይቼ አላቅም ጥሩ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ Месяц назад +85

    መጨረሻ ላይ ግን እፍዬና ናታን እደሚያሸንፉ እርግጠኛ ነኝ🎉❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ Месяц назад +55

    ፂ ለወንድሟ መቆሟ ደስ ብሎኛል

    • @GanatAfamar
      @GanatAfamar Месяц назад +1

      እኔም❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад +2

      @@አቢቲስደቷንወዳጂ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Месяц назад

      እኔም

  • @FatumaAhmed-b5i
    @FatumaAhmed-b5i Месяц назад +1043

    ናታን እና ያፌት ወንድማማቾች ናቸዉ ብሎ ይጠረጠረ ሰው እስቲ ላይክ🤔

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ

    ነገእኮ እናታችን ኪዳነምህረት እናታችን ናት ❤❤❤❤

  • @Tadyewerk
    @Tadyewerk Месяц назад +5

    ይህን ፊልም በመከራ ጨረስኩት ምን አትሉም መዳም ስጠራኝ ስጠራኝ እንዴት እንዳናደደችኝ እፉየ በማምለጧና ከወንድሟጋ ስትገናኝ በጣም ደስ ያለው👍👍👍❤❤

  • @TrihasHaile
    @TrihasHaile Месяц назад +49

    ❤❤❤ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም !!!❤❤❤

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe Месяц назад +2

      ለራሷም አድን ሙታለች መሬም

    • @BalesTankir
      @BalesTankir Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e Месяц назад +107

    አፍላ ፍቅር አቋርጦ የመጣ👍 😁😁😁😁አቤት ዙረት 🤣

  • @SamrwitTesema
    @SamrwitTesema Месяц назад +49

    እናት፣አባት፣ያላችሁ፣ዘላለም፣ይኑሪላችሁ ምኖቴነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Topg-pf7jm
    @Topg-pf7jm Месяц назад +7

    ናታን በሳቅ ገደልከኝ ሰላም አዉለኝ አላለም የኔ ሚስጊን😓😓😓😘😘😘😘😹😹

    • @Fsjgshha
      @Fsjgshha Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @MirkuzeZerihun-u8j
    @MirkuzeZerihun-u8j Месяц назад +9

    ሰላሜ ብዙ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አምላኬ ስለ ሆነ እናንተስ

  • @GeniTube-e4s
    @GeniTube-e4s Месяц назад +77

    በማርያም አማላጅነት ሳታምኑ እንዳትሞቱ ❤🎉
    ኑ በብርሃን ተመላለሱ❤🎉

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 Месяц назад +206

    እስቴ ጤናህን ይስጥህ ብላቺሁ ዱአ እና ፁለት አርጉልኝ😢😢😢🤲🤲🤲

    • @MahemmedAli-p3b
      @MahemmedAli-p3b Месяц назад +2

      አላህ አፌያ ያርግህ😢❤

    • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
      @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه Месяц назад +2

      አላህ ያሠብከውን ያሳካልህ አፊያህንም ይስጥህ እዱኒያ የፈተና ሀገር ነች እናም ዶአ ብቻነው ምንም ማድረግ አንችልም

    • @አላሁ
      @አላሁ Месяц назад +3

      አላህ አፊያ ይስጥህ🤲

    • @NejatNeju-b3b
      @NejatNeju-b3b Месяц назад +2

      አላህ ሙሉ አፍያህን ይስጥህ

    • @gfyfyfty-qy8po
      @gfyfyfty-qy8po Месяц назад +1

      አፊያህን ይስጥህ

  • @ማሚፊቅር
    @ማሚፊቅር Месяц назад +52

    ኤፉየ ስላመለጠች ደስ ብሎኛል

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      @@ማሚፊቅር ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም

    ሉሊት ጉድሽ ፈላ ክክክ ገነት ሰወድሽ ነበር ጠላሁሽ አይ ናታን ገና አልጀመረችም😂😂😂

  • @gufh6343
    @gufh6343 Месяц назад +8

    ኤፉዬ ስላመለጠች ናታን ከእስር ቤት ጓደኛው ጋር ስለተገናኙ ደስስስ ብሎኛል እናተስ😊

  • @ለዛኤፍራታ
    @ለዛኤፍራታ Месяц назад +54

    ትዝ ይልሃል ያኔ ገና ድሮ ድሮ
    ልታየኝ ፈልገህ ስትዞር ጓሮ ጓሮ
    ዉሻየ አንተን አይታ ስታሰማ ሮሮ
    እንዳታየኝ ብየ ስጠለል ቆርቆሮ
    ያኔ ነዉ ያፈቀርኩህ አደለም ዘንድሮ😢

    • @gryr173
      @gryr173 Месяц назад

      ❤😢

    • @ShdhdDydgd
      @ShdhdDydgd Месяц назад

      ❤❤❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад +1

      @@ለዛኤፍራታ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @AsmeGeto-q3c
      @AsmeGeto-q3c Месяц назад +1

      @@ለዛኤፍራታ ኤፉ እግዚኦ ስወድሽ በምን ልግለፅልሽ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💜💜💜💜💜💜💜💜💜

    • @ብሬእንዳሻው
      @ብሬእንዳሻው 29 дней назад

      ሀይ

  • @AfrashaDarge-v1w
    @AfrashaDarge-v1w Месяц назад +33

    በጣም ነው ደስ ይለኚ ኤፉ አመለጠይ❤❤❤🎉🎉

  • @سميرهبهيج-ظ8د
    @سميرهبهيج-ظ8د Месяц назад +24

    ኤፉዬ በማምለጧ ደስያለዉ👍👍❤❤❤

  • @ማርያመይኣዶፍቅሪ
    @ማርያመይኣዶፍቅሪ Месяц назад +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ኪዳና ምህረት የሓሳባቹሁ በሙሉ ተፈጽምላቹሁ🙏❤❤❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад

      @@ማርያመይኣዶፍቅሪ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @HawaAli-t1b
    @HawaAli-t1b Месяц назад +18

    ቢኒ እና ያፌት ይተዋወቃሉ 😂😂😂 ምናልባትም ቢንን ያሳሰረው ያፌት ነው ኤፉዬ ስላመለጥሽ ደስስ ብሎኛል❤

  • @Abanceh
    @Abanceh Месяц назад +30

    ተመስገን ኤፉየ ስላመለጠች በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤

    • @AdemEnderis
      @AdemEnderis Месяц назад +1

      እውነት ነወ ሁላችንም ነን❤❤❤❤

    • @BxGi-l9k
      @BxGi-l9k Месяц назад +1

      እባካችሁሣልፈነዳ37😢😂❤❤❤መሥሪያአጣሥልኬበጮኸቁጥርእነሡተለቀቁእያልኩቶለቶተልቀቁት😢😢😢😢😢በአላህ😢😢

  • @eyerus-k1b
    @eyerus-k1b Месяц назад +57

    አደኛ የስስስ የነገዋ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ❤❤

  • @MadanetUsman
    @MadanetUsman Месяц назад +40

    በጣም እየዘገየነው ቶሎቶሎ ልቀቁልን እምትሉ በላይአሣዩኝ😊😊😊😊

  • @KidgaAwil
    @KidgaAwil Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂ሉሊት እዴት እዳሳቀችኝ ኤፍራታ ዛይዙዋት ማለቁ ዋው

  • @AaAa-oc3dq
    @AaAa-oc3dq Месяц назад +15

    ናታን ከጎንህ የሚሆነው ትክክለኛ ሰው ይህ የስር ቤቱ ጓዴኛህ ነው ስለተገናኛችሁ ዴስ ብሎኛል 😂 ሲያየው ዴነገጠ ያፌት ነው መሠል ያሣሠረው የናታንን ጓዴኛ አይ ሉሊት ከክፋቷ በተጨማሪ ሀረካቷ አወራሯ 😂😂

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 Месяц назад +57

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱሊላህ
    ከአላህ በሰተቀረ በእወነት የሚመለክ አምላክ የለም 🎉🎉 ሙሀመድ ሱላሁ አለሂ ወሰለም የአላህ መላክረኛና በሪው ናቸው❤❤❤*ሱራህ 6, አያህ 102*
    ذَٰلِكُمُ ٱللَّهُ رَبُّكُمْ ۖ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ خَٰلِقُ كُلِّ شَىْءٍۢ فَٱعْبُدُوهُ ۚ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ وَكِيلٌۭ
    ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገርን ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ ስለዚህ ተገዙት፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o Месяц назад

      የምርሽን ነዉ እዲህ ያለ ነብይ እኳን የፈጣሪን መልክተኛ ይሆን ቀርቶ ስለፈጠረዉ እሚቅ አይመስለኝም መሀመድ ትክክል ነሽ የሴጣን ተላላኪ ነዉ

  • @ዓሳድራያTUbe
    @ዓሳድራያTUbe Месяц назад +25

    ኤፉየ በማምለጣ ደስ ያለው ማነው👍👍

  • @YdhdhhYdhdhhdd
    @YdhdhhYdhdhhdd Месяц назад +16

    ነገም ይለቀቅ አትጥፉብን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😮ማነው እደኔ ጭንቅ ብሎ የሚጠብቀው😢

  • @MekaTegegne
    @MekaTegegne Месяц назад +2

    ኤፍራታ ስላመለጠች ደስ ብሎኛል ግን እፍራታም ሆነች ናታን ጉዳት ላይ መዉደቅ የለባቸዉም ደሞ ቀጣይ ልቀቁልን 😢😢😢

  • @mahitube-f5o
    @mahitube-f5o Месяц назад +1

    የሴት ጀግና ተስፋ የቆረጠ ከሷ ብዙ መማር ይቸቸላል ፈተና ያጠነክራል❤❤

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry Месяц назад +24

    ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ Месяц назад +27

    ገነት ተረጋጊ ሆይ እነሱ ለልጂሸ እየታገሉ ነው እፍፍ አታስጠሊኝ

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q Месяц назад +1

      ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉

    • @ስላምዬ
      @ስላምዬ Месяц назад

      እሸ

    • @yanatanenat
      @yanatanenat Месяц назад +1

      አታስጠሊኝ አላለችም 🙈😂😂😂

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h Месяц назад +1

      ገነትእኮአውቃነው ቤዛን ብቻዋን ለማስቀረት ናታንን እድጠላውነውእድህየምታደርግ

  • @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ

    ማንው እንደኔ አፍላ ፍቅርን አቋርጦ የመጣው...😂😂😂

    • @LamrotAdane
      @LamrotAdane Месяц назад

      እኔ ማርያምን 😂😂😂

    • @ننىن-ذ7ب
      @ننىن-ذ7ب Месяц назад +1

      እኔ

    • @JfvHrhf
      @JfvHrhf Месяц назад

      እኔ ማርያምን😂😂😂😂

    • @Tig-cz2bp
      @Tig-cz2bp Месяц назад

      እኔ ማርያምን😂😂😂

    • @TbelchTdese
      @TbelchTdese Месяц назад +1

      እኔ😂😂😂😂😂

  • @caaltuutube7217
    @caaltuutube7217 Месяц назад +6

    Diraamaa kana keessatti naatuu fi efirataan miidhamnaan kalas ani kana booda diraamaa hin ilaalu 😢😢
    Uffu efu baga baate hiruut sana osoon argee waanan ishii godhu hin beeku baguma diraamaa ta'e garuu ❤❤

  • @zainabIbrahem-c1p
    @zainabIbrahem-c1p Месяц назад +2

    ደስ ብሎናል ኤፉየ በማምለጧዋ

  • @ebrahimtadese3731
    @ebrahimtadese3731 Месяц назад +44

    ሙሥሊም ሣኩኑ እዳሞቱ🥀🥀

    • @momethio3664
      @momethio3664 Месяц назад +3

      ሙስሊም ከመሆን በላይ ሞት አለ እንደ? የውሸት፣የዝሙትና የግድያ ሃይማኖት

    • @HayatDemeke-s8i
      @HayatDemeke-s8i Месяц назад

      ❤❤❤

    • @HayatDemeke-s8i
      @HayatDemeke-s8i Месяц назад

      አሏህ መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @HalimaYimar
      @HalimaYimar Месяц назад

      ​@@momethio3664የምርሽነው😂😂😂

    • @endrisKader-h1d
      @endrisKader-h1d Месяц назад +1

      አላህ የሁላችን ተዳር ያሰተካክልልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Месяц назад +20

    ኢፍራታ ስለመጣች ደስብሎኛል የናታንና የቤዛ ባሊና ሚስትነት ያስቀኛል😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZuzubintTesfaye
      @ZuzubintTesfaye 22 дня назад

      የእቃ እቃ ትዳር ነውኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 Месяц назад +25

    እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

    • @noonnoon-r2w
      @noonnoon-r2w Месяц назад

      አሚንንንን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AsmeGeto-q3c
      @AsmeGeto-q3c Месяц назад

      @@Ema-Tube22 amen

  • @Mimi-x8m3i
    @Mimi-x8m3i Месяц назад +3

    ኢፍራታ.በርችልኝ.አላህይጠብቅሽ.ከመጥሮ 2:38

  • @Topg-u6n
    @Topg-u6n 29 дней назад

    የእውነት የናታንና የኤፉ ደስታ ብዛት ይበል ልብ💕💕💕💕

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ Месяц назад +61

    ኤፍራታ ያዟት ብየ ልቤ ድው ድው ይላል በጭቀት ነው ያየሁት😢😢😢😢😢

    • @mulusawegerma
      @mulusawegerma Месяц назад

      😢😢😢🙏🙏

    • @noonnoon-r2w
      @noonnoon-r2w Месяц назад +1

      የኔ ብጤ በጭቀት ሞትሁ😢😢

    • @GUt-hq4hg
      @GUt-hq4hg Месяц назад

      እኔ እራሱ

    • @MmAlii-f3i
      @MmAlii-f3i Месяц назад

      እኔ እራሱ😢😢

    • @woyay2095
      @woyay2095 Месяц назад

      እነሱ ዶላለር ድዉድዉ ያደርጋሉ አንች ለድራማ ለዉሸት ልብሽን ድዉ ድዉ ታረጊያለሽ ሞኝ ሁላ 😂😂😂

  • @Amarech-pk3mw
    @Amarech-pk3mw Месяц назад +23

    ዋው አፉ ማምለጡዋ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ናታን የት እንደአለች ማዎቂ አለበት ሊሊት ና ያፈት የ እጃችሆን ማግኘት አለባቸው 😂😂

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ Месяц назад +35

    _ሉሊት አበቃልሽ ኤፉ አምልጣለች😂😂😂 ከፈንሽን አዘጋጅ😅😅_

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe Месяц назад

      ,,😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 Месяц назад

      ክክክክክክ ወይ ጉድ

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 Месяц назад +2

    በቃ እንደዚህ ነው መሆን ያለበት ኤፉዬ በማምለጧ ደስ ያለው😊

  • @AnnaTs-h3q
    @AnnaTs-h3q Месяц назад +2

    የኔጨረቃ,ስላመለጠች,ደስብሎኛል

  • @Sweet-g9n
    @Sweet-g9n Месяц назад +27

    ማነው እደኔ በጉጉተ ሲጠብቅየነበረው❤❤❤😂😂

  • @HJg-c6m
    @HJg-c6m Месяц назад +17

    ኤፉ፡በማምለጧ፡ደስ፡ያለው፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥳🥳🥳🥳🥳🥰🥰🥰🥰🥰🥰፡የናቱ፡ጨርቃ፡አምልጣለች፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኤፍራታ_1
    @ኤፍራታ_1 Месяц назад +48

    በሰው ሀገር ያላችሁ ወገኖች በሳላም ለሀገራችሁ ምድር ያብቃችሁ❤ቤቴን ጎብኙልኝ ውዶቸ

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 22 дня назад

    ኧረ ወይኔ ፂ በሳቅ ገደለችኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አየ ሉሊት አች ቀበጣሪ ይገባሻል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Hikma6981
    @Hikma6981 Месяц назад +13

    ሠሉ አለነብይ s''a''w

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 Месяц назад +7

    ኤፉ እንኳንም አመለጥሺ የኔ ዉድ የኔ ቆጆ አሁን ነገሮቺን እምትጋፈጭበት ሰአት ነዉ በርቺ ጠክሪ ሁለተኛ እዳይዙሺ ❤😢🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Месяц назад +23

    ከአስመሳይ ሰዉ አላህ ይጠብቃችሁ ቤተሰብ😢

  • @Aነኝስደተኛዋልጇንናፋቂ

    ከምር ኮሜንት በድምፅ ቢሆን ብየ ተመኘው 😂😂😂😂😂 ሉሊት ስትቀባጥር ከትከት ብየ ነው የሳኩት ግን በጥርሴ ሳይሆን በሆደ ነው ደሞ ማዳሜ አበደች ብላ እንዳታባረኝ ኤፉየ ስላመለጠች ደስ ብሎኛል

  • @SaqorKhan
    @SaqorKhan Месяц назад +2

    ኢፎየ የናታን ጨረቃ ስላመለጠች ደስ ያላችሁ ❤እልልል በሉ

  • @ዮአዳ
    @ዮአዳ Месяц назад +25

    ስላማችሁ ይብዛ ኤፍራታን የምትወዱ ላይክ❤❤

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd Месяц назад +12

    ኤፍራታ ጀግኒት በረችልኚ ስወዳት እኮ❤❤

  • @ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ

    እንኳን መጣችልን ስተኛ አይዋለሁ የገባሁት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ልል ነው መዳም መጣች አልመጣች ያልኩ ነው የምፅፍላችሁ ከቅልፌ ስአት ቀንሸ ነው የማየው መጣም ስለመወዳችሁ ትናት ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀ ድምፃችን ይሰማ አታቁዩት

  • @MoneeeBirr
    @MoneeeBirr Месяц назад +1

    ኤፍራታ በማምለጦ ደሰ ይላል አሁን መጠቀቅ አለባት

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke Месяц назад

    እፉየ በማምለጧ ደስ ያለዉ ❤❤❤ ፂ ከወንድሟ አጠገብ ሰለሆነች ደስ ብሎኛል ጓደኛዉ ጋር ሰለተገኛኘህ ዋዉ ደስ ይላል ❤❤

  • @firehiwottube8115
    @firehiwottube8115 Месяц назад +21

    ዉድ እትዮጵያዊን በናታቹ 𝑠𝐮𝘣𝑠𝑐𝒓𝘣𝗲 𝑎𝒓𝘨𝐮𝘨𝑛𝗲😢😢😢❤❤❤❤

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 Месяц назад +47

    የኤፍና የናታን አፍቃሪዎች 👍👍👍👍ልያችሁ እሰኪ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب Месяц назад +15

    ኣፍየ የኔ ቆጆ ስለኣመለጥሽ ደስ ብለኛል ማሬ ❤❤❤❤ ናታን ኣፍ ያሽንፍሉ እሪግጠኛ ነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigstAbraham
    @TigstAbraham Месяц назад

    የኤፍራታ ማምለጥ ከም ንም በላይ ነዉ ደስ ያለኝ👍👍👍❤❤❤

  • @HabitaDxb
    @HabitaDxb Месяц назад +1

    ኢፍየ ስላመለጠች ደስ አለኝ መጨረሸውን ያሳምረው

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h Месяц назад +23

    har'dha gadii dhiifamuun isaa namnii isiin gammachise like godha 🥰🙏🎉

    • @sabontuarsii8526
      @sabontuarsii8526 Месяц назад +1

      Homaa nama gammachisuu 😢nattanif obolettin ni qabamuu😢😢🤣🤣gubannee kan darban kaamtu dhufaa 😂😂😂

  • @MenanAhmed-f3s
    @MenanAhmed-f3s Месяц назад +14

    የመዳም ቅመሞቺዬ ባላቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ ከጭንቅ ያውጣቺሁ

    • @noonnoon-r2w
      @noonnoon-r2w Месяц назад

      አሚንንንን❤❤❤🎉🎉

  • @AdanechLebenu
    @AdanechLebenu Месяц назад +11

    እንኳን ደና መጣቹህ ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የሰነበተ

  • @SonySony-m7b1x
    @SonySony-m7b1x Месяц назад +1

    ወይኔ ዛሬ ደስ ብሎኛል ኤፉየስላመለጠች❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa Месяц назад +5

    አየ መከራየ ልቤ እንደተንጠለጠለ 3 /4 ቀን ልጠብቅ ነው ደግሞ ኧረ ኡኡ ቢያንስ ደቂቃ አርዝሙልን መፈንዳቴ ነው😂😂❤❤

    • @Tigst-c8t
      @Tigst-c8t Месяц назад +1

      ልክብለሻል

  • @BkFk-sp9yx
    @BkFk-sp9yx Месяц назад +14

    💪💪የስየኔጀግና