አትክልቶች እኮ oxygen አይተነፍሱም እንደውም የምናስወጣውን carbon dioxide ይወሰዱና oxygen ይሰጡናል.... but at night the reverse will happen የሚባለውም በጣም insignificant ስለሆነ (በጥናት የተረጋገጠ) ከሚሰጡን ጥቅም አንፃር እንደውም መኝታቤት የቤት ውስጥ አበባ መርጦ ማስቀመጥ በጣም ይመከራል plus አንዳንድ ለሳምባ የሚጠቅሙ plants አሉ . በተረፈ Thank you for ur tips to give nice scent to our house. 🙂
Lek nesh neger gen mata mata atakeltoch endesew nachew oxygen new yemewesdut so we need to know carefully what kind of plants we are putting in our bedroom.
Plants release oxygen during the day in the presence of natural light through the process of photosynthesis. While at night, the plants uptake oxygen and release carbon dioxide, which is called respiration.
Some people worry that plants in the bedroom will cause carbon dioxide (CO2) poisoning, but this is an urban myth. It's true that when you turn off the light, the plant no longer has a source of energy, and so photosynthesis stops. This means that it no longer takes in CO2
Awo Elsiye ye bet teren is very important. Ye soketim ye bet shitowoch alu. Vacum sinaderg weyim be diffuser essential oil metekemim le teren arif new. Love your ideas as usual ❤
I did ማሬ but plz check not all plants and at night they do consume a small amount of Oxygen . When I gave birth the doctor didn’t allow me to have my congratulations flowers in the room for the reason ውዴ 🙏♥️🙏
Abeba ko oxgen ayfelgm produce yadergal enji Ygarunal yalshwu slalgebagn new lela yeteleye teren kelelewu mnchgr alewu natural kehone Mknyatuum exchange new mnadergewu air egna produce adrgen exhale mnaregewun carbondioxode tetekmewu legna oxygen ysetalu ena endet new migodun??
Actually some plants are good to be inside bedroom. spider plants, golden Potohs, peace lily. They help purifying air gives better sleep. Especially for people with breathing problems
@Ethio Elsy Life Style Peace be unto you my darling sister . Would you please tell me the Brand name of your Dark bottle Diffuser and sticks Home 🏡 fragrance . Thank you in Anticipation.
Hi Elsi, I like your channel! Your presentation is natural and with the perfect flow. I just heard you on the video you mentioned not to have plants in the bedroom because they share oxygen. Actually plants take in carbon dioxide and breath out oxygen which is really good way to get oxygen in the room. Don’t you Think?
Plants release oxygen during the day in the presence of natural light through the process of photosynthesis. While at night, the plants uptake oxygen and release carbon dioxide, which is called respiration.
Elsi Lek nesh betam mata mata atakeltoch endesew nachew oxygen new yemewesdut so we need to know carefully what kind of plants we are putting in our bedroom. There are selected plants which they use carb dioxide to oxygen but most plants are like human beings. Research bedend mareg aleben before we decided to put any plants in our home specifically bedrooms. When it comes to candles I am a big fan of fragrant candles specially when my kids and hubby are not home I really enjoy it with slow jam music. Shout out if you agree ladies!!
የከበረ ሰላምታዬም ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩ 🙏🏻በጣም የምወደው የቤቴ ሽቶ የመጣሰው ሁሉ የሚጠይቀኝ 👉www.shop.authentichotels.com/product-page/parfum-d-atmosphère?lang=en መልካም በአል ለሁላችሁም በያላችሁበት 🙏🏻❤🙏🏻
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የእንስተግራም ሊክሽን ላኪልኝ ኤልሲ ስለቪታሚን ልጠይቅሽ ፈልጌ ነው
Elesi🥰 USA 🇺🇸 Where can I find it?
👍💞💞💞💞
በናትሽ አማዞን ላይ ካለ ንገሪኝ
ኤልሲ ካንቺ ባላቅም;ሸታ ያለው ሻማ;የተከለከለ ነው በውሰጡ parfin wax ከሚባል ኬሚካል ይሰራል ለአሰምና resparatory የመተንፈሰ ችግር እያመጣ ነው።ሌላው air freshener,መኪና ላይ የምናንጠለጥለው :ሸታ የሚሠጡ ነገሮች አትጠቀሙ ተብሏል በተለይ ህጻናት ልጆች ውሰጣቸው build ሥላልሆነ ሢተነፍሱ ወደውሰጥ ይሰቡታል ከባድ ነው📌ይልቅ orange Rosemary ብናፈላ best ነው።thank u💕
ውዴ ክብር ይስጥልኝ እንዲህ አይነት አስተማሪ መረጃ ስለሰጠሽኝ በደንብ አጣርቼ እዚህ አገር ምን እንደሚጠቀሙ ለሽታ አረጋግጬ እመለሳለሁ EUROPE ጤናን የሚጎዳ ምንም ነገር መሸጥ በህግ ያስቀጣል ለዛውም North Italy 🇮🇹 they are very strict I’m telling you ውዴ 🙏♥️🙏
በessential oil የተሰሩ ይመረጣል
Betam tekekel nesh mare enem semchalehu ❤
@Ruth style, እውነትሽን ነው፣ እኔም ሽታ ያለው ሻማወችን እጠቀም ነበር የወጥ ሽታ ለማጥፋት እና ልጄ የአተነፋፈስ ችግር ገጥሟት አስም ነው ብለው መድሃኒት ታዘዘላት። ከዛ በኃላ ያደረጉት ምን ሊሆን ይችላል የሚለውን ማወቅ ነውና እናም ሻማወችን ካስወገድኩ በኃላ ይሄው አራት አመት ሆናት ታማ አታውቅም። በዛ ፋንታ እጣን ብርቱካን ቀረፋ ማፍላት።
@@shegak5217 በጣም ትክክል የዛሬ አመት በዩቱብ ቻናሌ ሰለዚ ርእሰ ሰርቻለሁ።ገብተሸ እይው/ባለሁበት አገር ካናዳ በዜና ሣይቀር ተነግሯል ከትልቅ ማሰጠንቀቂያ ጋር
ቅንነትሽን ለማወቅ ቃላቶችሽ ምስክር ናቸው ፀዳ ያለው ኑሮሽ እና ዘመናዊነትን ከአስተሳሰብ ለውጥ ጋር አጣምረሽ ስለምትኖሪ ለዘመኑ እና ለሀገሩ ትመጥኛለሽ ልጆችሽንም ህዝብሽንም ቤተሰብሽን ታኮርያለሽ በአስተሳሰባቸው የተለወጡ ሰዎች ይማርኩኛል ምክንያቱም ብዙ እማራለሁ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ
፣በጣም
@@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ አይዞሽ እህቴ የምናልፍበትን ሁሉ ለበጎ እስበን እለት እለት እራሳችንን ለመለወጥ በተቻለን እቅም መበርታት እራስን በፀሎት ማትጋት እይናችንን ወደ አምላካችን ግዜያችንን ደግሞ እየሰራን በጥረት በመበርታት ይህን ዘመን ማለፍ ይጠበቅብናል እራስን ማየት ግን ወሳኝ ነው በመጨነቅ የሚቀየር ነገር አይኖርም ጤናችን እና ሰላማችንን እንዳይወሰድ ከሰው ምንም አለመጠበቅ
በትክክል
Amsegenalhu ayehut
@@korebmount1203 ትክክል፣አመሰግናለሁ፣ውድ፣እህቴ።
አትክልቶች እኮ oxygen አይተነፍሱም እንደውም የምናስወጣውን carbon dioxide ይወሰዱና oxygen ይሰጡናል.... but at night the reverse will happen የሚባለውም በጣም insignificant ስለሆነ (በጥናት የተረጋገጠ) ከሚሰጡን ጥቅም አንፃር እንደውም መኝታቤት የቤት ውስጥ አበባ መርጦ ማስቀመጥ በጣም ይመከራል plus አንዳንድ ለሳምባ የሚጠቅሙ plants አሉ . በተረፈ Thank you for ur tips to give nice scent to our house. 🙂
Aloe vers betam qonjo new to bedroom
ኤልስዬ አንድም እሚወድቅ ቪዲዮ የለሽም ሁሉም ጠቃሚ አስተማሪ የተጠቀምሽውንና እምፈልገው ገዝቼ አንድም ያፈርኩበት የለም የሆነ ቪዲዮሽ ላይ እስከዛሬ የት ነበር እሚል አስተያየት እንብቤ ነበር እውነትም የት ነበርሽ ለእኔ ጥሩ ጊዜ ላይ ነው ያወኩሽ ተባረኪልኝ የኔ ውድ ጥንቁቅ❤❤❤❤❤
ኤልሲ ተባረኪ ስለምፈልገው ነገር ነው ያወራሽው፣ እናም ዛሬ ልገዛ ሄጄ ሁሉም ጠንካራ ሽታ ነው ያላቸው፣ እስቲ ደግሞ ዞር ዞር ብዬ ለስለስ ያለ እፈልጋለው፣ ሌላው ደግሞ ስለአትክልቶች ያወራሽው ነገር ትክክል አይደለም ፣አትክልቶች እኛ የምንተነፍሰውን አይተነፍሱም/ አይጋሩንም ይልቅ እኛ ተንፍሰን ምናስወጣውን ካርቦንዳይኦክሳይድ ነው የሚስቡት እናም በምትኩ ተንፍሰው የሚያስወጡት ለኛ የሚጠቅመንን ኦክስጅን ነው። ስለዚህ አትክልት በአካባቢያችን ቢኖር ለኛ ተመራጭ ነው ምናልባት ግን መኝታ ቤት ላያስፈልግ ይችላል።
Elsi is right
@@nike-ck4lq እንዴት! ማብራሪያ ቢሰጡበት!
ኤልስየ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው
እኔ ለቤቴ በጣም እምወደው
የናእናእ የተወሰነ ቅጠል ትንሽየ ቀረፋ ሎሚን ብርቱካን ከነ ልጣጩ በውሃ አርጌ እሳትላይ እጥደዋለሁ ለተወሰነ ደቂቃ ጠረኑ Amazing
ሞኩሩት በጣም አሪፍ ነው
እኔማ በሻይ መልኩም በጣም ይመቸኛል
ኤልስዬ ስወድሽ እኮ❤ በሚቀጥለው ቪዲዮሽ ጌጣጌጦቻችንን እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብን ቪዲዮ ስርሊንጌጦቼን አንድ ላይ አስቀምጬ ላደርጋቸው ስል እርስበእርሱ ይያዛል እና በምን እንደምታስቀምጪ ካላስቸገርኩሽ አሳይን💕❤️💕
እሺ ውዴ ብዙም ጌጣጌጥ ተጠቃሚ አይደለሁም ባለችኝ እሞክራለሁ 🙏♥️🙏
የኛ ሽቶ ሽኩርትነው ። አንዷ ስራ አንቺ የአበሻ ሽቶ አትቀቢም ጥሩነው አልወደውም ትለኛለች ምን ማለቷነው ብዬ ዝም አልኩ ከብዙ ግዜ በዃላ አንድቀን ጠርታኝ ይሄን ሽቶነው የማልወደው ብዙ ኢትዮጵያዊ ይወደዋል ስትለኝ ደነገጥኩ አወኩት ወደ ስራ ስሄድ እናቴ ኩክ አርጋ ቤቱ ሸቶ ነበር ወገን ከዛወዲያ ።።
🤣🤣🤣🤣🤣ጠላትሽ እረረረረ ለምን ውዴ ስንት መላ እያለ 🙏♥️🙏
ኤል ስዬ ተባረኪልኝ ብዙ ነገር ከአንቺ ተምሬአለሁ። አቀራረብሽ፣ ትህትናሽን ከልቤ እወደዋለሁ። ትመቺኛለሽ። ተባረኪ።
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ልክ ነሽ ዝምታ ወርቅ ነው ያለው ነገር የሚሰማው የሚታየው ደስ አይልም እግዚያቢሄር መልካሙን ያሰማን#🙏🙏
ኤልሲ የኔ የእናቴቤት የልጅነት ትዝታ ያለብኝ ጀበና የሚታጠን ዋች የሚባል ጭስ አለ ከውስጤ አይጠፈም
Mimiye መታደል ነው የልጅነት ትዝታ ያለው ውዴ 🙏♥️🙏
ምርጥ ሴት ነሽ እንደዚህ አይነት ሴት ስወድ
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
ኤልሲ ቤትሽን በጣም እወደዋለሁ በጣም ንፁህ ነው ደስ የሚል ነገር ነው የማየው ሁልጊዜ ኤልሲ እኔ የቤት እቃ ሲበዛ አሎድም እኛ ሀገር ግን አስቸጋሪ ነው ከየት የመጣሽ ነሽ ምናምን ይላሉ እና እስኪ እኛ አገር ስላለ ቤት አስተያየት ስጪ❤
ሳህ እውነትሽን ነው ኮተት ማብዛት አያስፈልግም በጣም ቤት ያበላሻል
እኔም አልወድ እጠባብዬ ቤት እሚያስገቡት ሶፋ ከዛ ቤቱ ግቡብኝ ሳይሆን ውጡልኝ ውጡልኝ ይላል 😂
ልክ ብለሻል እኛ እቃ በጣም እናበዛለን ያደግም ለፅዳትም ለአይንም በጣም ይከብዳል። ከብዛቱ ይልቅ ጥራቱ ሁል ግዜ ተመራጭ ነው ግን ሁሌም እንደምለው በገዛ ቤቱ ለአይኑ ደስ የሚለውን ማድረግ አለበት ባይነኝ ውዴ 🙏♥️🙏
የኔ ወይሮ ባለሙያ ደና ነሽ የሰለጠነች ሴት ማለት አንች ነሽ ሰላም ሁኝልኝ።
ለፀጉር ሽታም የሚሆን ነገር ንገሪን እባክሽ ኤልሲዬ
ኤልሲየ እኛ ካርበን ዳይ ኦክሳይድ ነው. የትቃጠለ አየር ነው እምናስወጣው እዕዋቶች እሱን ይወስድሉ እኛ ደግሞ ኦክክስጅን ከእዕዋት ፍረሽ አየር እንወስዳለን እነሱ እኛን አይጋሩም።ግን እንዳልሽው መኝታቤት ምንም. ሳይኖር ጥሩ ነው ሰላም የሆነ ቀለል ይል እረፍት ስለምናደርግበት የትጨናነቀ ባይሆን ደስ ላል ።
ጎበዝ ኢትዮጲያዊ በመሆንሽ ደስ ይለኛል። ልብ ያለው ይማር !!
Alemye ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልሱ thankyou መጨረሻ ላይ ያልሺው አያቴን አሰታወሰኝ የቤቷ የባህር ዛፍ ቅጠል ና የብርቱካን ልጣችጭ በውሀ እየቀቀለች የቤትዋ መዐዛ.. የባህር ዛፍ ቅጠል ዳቦዋ 👌👌
አቤት እንደው ምን አባቴ ላርግሽ የኔ ሴትወይዘሮ ምርጥ አበሻ ❤❤
Selamye ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 🥰🥰🥰
የኔይትዋ የቤታችንን ጠረን የምታስንቀው ዝንጥ ብላ ዶሮ ወቱን ምንቸት አብሹን ሽሮ ወጡን በበርበሬ በሚጥምጣ እያቁላላች ቤታችንንም እራስዋንም እጥን አድርጋ ነው የለወጠችው.. አውቶብስ ውስጥ ገና ስትገባ በርበሬ ተራን ታስንቃለች.. እንኩዋን ተሳፋሪው እኛ ሳንቀር እናስነጥሳለን.. የባህላችን ክሯት ነች...
😂😂😂😂 ይሄ ነቆራ ነው የአበሻ ሴትን lol
@@solianasoliana4052 ኧረ እኔ ስለራሴዋ ነው ያጫወትኩዋችሁ...
መቼ አጣነው ምን እንደምትሉን😊😉
@@solianasoliana4052 🤣🤣🤣🤣
@@NORTAMRAT ዋሸሁ እንዲ ?😊 እጅሽ ይባረክ እንዲት ይጣፍጣል እያላቹ ጠርጋቹ በልታቹ ስትወጡ የበረርበሬው ሽታ እንዲ ይህች ሴትዬ ወፍጮ ቤት ወፍጮ ቤት አሸተተችኝ😂😂 አይደል የምትሉት?
የምትነግሪን በሙሉ ደስ የሚል ነው በጣም ቅን ነሽ እናመሰግናለን🙏ብዙ ነገር ተምረንበታል
Etsegenetye ማሬ ክብር ይስጥልን 🙏♥️🙏
ኤልሰይ ዋዉ በጣም የምፈልገዉን ነገር ነዉ የሳየሸኝ አዉሮፓ ከመጣዉ ገና አዲሰ ነኝ እና ለኔ እንደዚ አይነት መረጃ በጣም ቀላል አይደለም የኔ ዉብ አመሰግናለዉ Christmas tree batme ymeral ያገራችን ነገር ደሞ በጣም ያሳዝናል እኔም እንዳችይ አዝን ቅጥል ብይ ነዉ ያሳለፈኩት ለማን ይነገራል እሱ ሰላሙን ያምጣልን merry Christmas to you and your family ❤️❤️❤️
ሰላም ጓል ዓደይ ኣበይ ሃገር ኣለኺ ሕጂ
ጤና ይስጥልኝ ምክርሽ ሁሉ መልካም ነው መስኮት መክፈት ግን ጥሩ ጠረን ከውጭ የውሻ ስለሚጸዴዱ ይመስለኛል ወደቤት ይገባል
ኤልሲ በጣም ነው የማመሰግንሽ አንቺ ስትመጪ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ፡፡ የምታነሻቸው ሃሳቦች ውብ እና ጠቃሚ ናቸው ፡፡ በአጭሩ ስገልፅሽ እውነተኛዋ የሀገሬ ምልክት ነሽ ለእኔ፡፡ ኤልሲ ኢሴንሺያል ኦይል እና የመጋረጃዋ ሽቶ አንዴት እንደማገኝ ንገሪኝ፡፡ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ የኔ ውድ እህት፡፡
ኤልሲዬ ሁሌም የምታስተምሪንነገር እጅግ ጠቃሚዎች ናቸው ተባረኪ በዚሁ ቀጥይበት ::ስለ እፀዋት ግን የተናገርሽው ካርቦን ዳይኦክሳይድን ይወስዱና ኦክስጅን ነው የሚያስወጡት ለዛ ነው ሰው መኝታ ቤቱ ውስጥ የሚያስቀምጠው ::
Lek nesh neger gen mata mata atakeltoch endesew nachew oxygen new yemewesdut so we need to know carefully what kind of plants we are putting in our bedroom.
ኤልሲ እፅዋት በጣም ጥሩ ነዉ ኦክስጅን አይጋሩንም, የተቃጠለዉን የምንተነፍሰዉን ይወስዳሉ እነሱ የፀዳ ኦክስጅን ይሰጡናል🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒
Plants release oxygen during the day in the presence of natural light through the process of photosynthesis. While at night, the plants uptake oxygen and release carbon dioxide, which is called respiration.
ኤልሲዬ ከልቡ ሴት እኮ ነሽ ስወድሽ ኢትዩጵያ ምንጣፍ በየ 3 ወሩ መታጠብ አለበት እኔ ቤቴን በጣም ነው ምወደው እና እባክሽ እንዲ አይነት ቪድዮ ስሪልን
እኔስ ትዝ የሚለኝ መስከቲ ወይም ኡንሲ የድሬደዋ ሰው በደንብ ያቁታል ያለሁበት ሀገር ፈልጌ አጣሁ ልብሱ ብትይ የቤቱ ጠረን👌👌👍
Ggye ማሬ የልጅነት ያደግንበት ጠረን ብዙ ትዝታ ነው የሚቀሰቅስብን 🙏♥️🙏
Elsuye እራስሽን ሆነሽ ብዙ ጠቃሚ ነገር እያካፈልሽን ስላለሽ በጣም አመስግናለሁ ብዙ ነገር ካንቺ ወስጃለሁ ተምርያለሁ ሽቶው ደግሞ wow new ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እህት
የኔ ንፁህ ስወድሽ እኮ!!!!!!!😍😍😍😍😍
ስከፍኝ አኔም ዝም ነወ እምለወ
ከእግዚአብሔር ጋር መሆንን እመርጣለወ በርችልኝ ውዷ
በጣም ውዴ 🙏♥️🙏
መጋረጃ ላይ የነፋሹ ሸቶ በሁሉም ሀገር ይገኘል ወይስ ስሙስ ምንድን ነው እባክሽ መልሽልኝ ኤልሱ
ኤልሲዬ ስለምንጊዜውም አሳቢነትሽና አስተዋይነትሽ ሳላመሠግንሽ አላልፍም በርች🙏❤🙏
ኤልስየ እግዚአብሔር ይባርክሽ።ካንቺ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እና አመሰግናለሁ።
Rahelye ማሬ 🙏♥️🙏
Atekelt Corbin oxide new mitekemut then oxygen release yadergalu. Which is opposite from human and animals
ኤልሲ ዛሬ በወሎኛ አምሮብሻል 🥰
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር መልካም ብቻ ነው!!!
ስለ ቅንነትሽ እና መካሪነትሽ ሁልጊዜ አመሰግንሻለሁ:: የምታነሻቸው ሀሳቦች ሁሉ መልካምና ጠቃሚ ናቸው:: ኤልስዬ ተባረኪ!
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
ኤልሲ ቆንጆ አምሮብሻል ባለፈው ዲፊውዘር ያሳየሽንን የት እንደገዛሽው ሊንኩን አስቀምጪልን ከቻልሽ
Yea please
Amazon ላይ የተለያዩ ጥሩ ብራንዶች ታገኛለሽ ውዴ ሌላው የቤት እቃ የሚሸጡበትም ትልልቅ ሱቆች አላቸው በተለይ ክረምት ላይ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 thanks sis
የምትሰጪያቸዉ ምክሮች ከአነጋገርሽ ጀምሮ እወዳለሁ።
ኤልሲ ልክ ነሽ ጣሊያን አገር ለምጄ እኔም እዚህ እንደመጣሁ መስኮት ስከፍት ሁሉም ሳቀብኝ
በጣም እረዳሻለሁ እዚህ አገር በሀይለኛ ብርድ መስኮት በጠዋት የምንከፍተው 🤩♥️🙏
መልካም በአል ኤልሲየ አለባበስሽ እዴት እደሚምር
ኢልስዬ የኔውድ ከታላቅ ይቅርታ ጋር አትክልት ኦክስጂን አይተነፍስም ያስወጣል እንጂ እማ 😍
አዋጅ ልክ ነሽ ካርቦን ዳይ ኦከሳይድ ነው የሚጠቀሙት።
እውነትሽን ነው ምንጣፉ ላውደሪ ይታጠባል እኔም አሳጥባለሁ መገራጃም እንደተስቀለ ድርጂቶች በየቤቱ መጠው ያጥባሉ
ኤልሲዬ የኔ ጎበዝ የኔ ትምህርት ቤት ዘመንሽ ይባረክ
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
ዘመንሽ የባረክ ኤልሴ ሁሉም ነገርሽ ልዩ ❤️♥️❤️
ሰላም ኤልሳ ሶፋ አጠገብ ያለውን ጠረጴዛ ወይም coffee table ከየት ነው የገዛሽው በጥም ነው የወደድኩት
የኔ ውድ ጎበዝ ጀግና ሴት እኮ ነሽ
ኤልስዬ ተባረኪ በጣም ወሳኝ ነገር ነው የምታሳይን በግል ነው ብዙ ተምሬአለሁ
ሁሌም አስተማሪ ነገር ነዉ የምታቀርቢዉ
Yehone miwedd neger alesh betam kin set endehonesh yastawukal geta eyesus brk yaregsh set nesh blesse u more ❤️❤️❤️❤️
ኤልስይ በ ብዙ ተባረኪልኝ ቅነትሽ አይወስድ ይብዛልሽ
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
እኔስ ሁሌም ደስ የሚለኝ እና የምወደዉ ሽታ ቢኖር እና የማስታዉሰዉ የባህርዛፍ ሸታ ነዉ🙏
Tgye ማሬ በጣም እኔም ባህርዛፍ አፍቃሪ ነኝ 🙏♥️🙏
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ እውነት ለመናገር ብዙ ነገራችን ይመሳሰላል:: ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬያለሁ ነገር ግን በግል ላነጋግርሽ እፈልጋለሁ እንዴት ነውየማገኝሽ? ከካናዳ
ውዴ plz contact me on my Instagram 👉elsa_fusion_lifestyle 🙏♥️🙏
Thanks Alice, I really like Cundall but for safety reasons I prefer diffuser
Absolutely true ማሬ 🙏♥️🙏
የቤት ውስጥ አትክልት የሚተነፍሱት ኦክስጂን ነው የሚጠቀሙት ደሞ እኛ የምናወጣውን ካርቦንዳይኦክሳይድ ነው ስለዚህ አትክልቶች ከውብታቸው ይልቅ አየሩን ያፀዱልናል።
Some people worry that plants in the bedroom will cause carbon dioxide (CO2) poisoning, but this is an urban myth. It's true that when you turn off the light, the plant no longer has a source of energy, and so photosynthesis stops. This means that it no longer takes in CO2
Awo Elsiye ye bet teren is very important. Ye soketim ye bet shitowoch alu. Vacum sinaderg weyim be diffuser essential oil metekemim le teren arif new. Love your ideas as usual ❤
Ninaye very true thank you for sharing us your useful experience ማሬ 🙏♥️🙏
Thank you 👌 for sharing ❤️
Having pot plant in the bedroom purfy the air and harmful chemi3 and plant consume carbon dioxide not oxygen ,please check
I did ማሬ but plz check not all plants and at night they do consume a small amount of Oxygen . When I gave birth the doctor didn’t allow me to have my congratulations flowers in the room for the reason ውዴ 🙏♥️🙏
Same here Elsiye, I was depressed about situations back home.
Abeba ko oxgen ayfelgm produce yadergal enji
Ygarunal yalshwu slalgebagn new lela yeteleye teren kelelewu mnchgr alewu natural kehone
Mknyatuum exchange new mnadergewu air egna produce adrgen exhale mnaregewun carbondioxode tetekmewu legna oxygen ysetalu ena endet new migodun??
@Hanna enemi esuni semiche new comment manbeb yeje
mercu …Sayimaru yastemaruni malet ahun new :)
@@ruthsibhat8743 ena ehte tesasatku ende?
Hanan Getahune👏🏼
I am agree with you ❤❤🤙🏼
በትእግስት ከማያቸው አንዷ አንች ነሽ ኑሪልኝ የኔ አመለ ሸጋዋ
ኩሩ ውእብ ሴት የምር ውዶቼ ብዙ ተማሩ ከሱዋ እወድችኋለሁ በክርስቶስ ፍቅር
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
Elsiye Yene ቅን ሴት
. ለምትሰጭን መልካም ምክር አመሰግንሻለሁ::#የወሎው 🇪🇹ኢትዮጵያ ቀሚሱም ንግስት አስመስሎሻል..
በጣም አድርጌ እመሰግንሻለው ለምትሰጭን ሃሳቦች እዚ አሜሪካን ሃገር ለሳሎን ቤቴ መጋረጃ ፍልጌ ብዙም አስደሳች ነገር የለም የት ማግኛት እንደምችል ብጠቁሚኝ ደስ ይለኛል
እህቴ ኢትዮጲያ ግዥ ሞልቶልሻል
Ethiopia yet new yalew ebakesh
የኔ ኤልሲ ስወድሽ
Tizuye ማሬ 🙏♥️🙏
የኔ ዉብ 🤍
You are so positive and the power how you explain everything with love I swear keep going you rock it 🎉❤❤❤
Actually some plants are good to be inside bedroom. spider plants, golden Potohs, peace lily. They help purifying air gives better sleep. Especially for people with breathing problems
Elseye endet nsh
Betam betam lib yemisebr nbr ejig yemiyasazen nw egziabher ende chernetu hagrachenen yigobegnt nw yemlw ❤️🙏
Yanchi melkamnet mechem tegelsto ayalkm
Hulgzem egziabher yemamesgnw anchin yemesel melkam sw legna menarku nw be ewnt
Bemchersham
Melkam lidet le balebetsh ena le lijochshe
Enquan teweldulen 🎁🎁🎁🎊🎉💐
Sorry mebarku malete nw🙏
Yene konjo sei bravissima 👌
Meronye grazie tesoro 🙏♥️🙏
እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ
እናመሰግናለን ኤልሴ ዛሬ ደግሞ በሃገር ባህል ልብስ አሽብርቀሻል በራያ ቀሜስ 😊😍
ልክነሽ መስኮት መክፈት ጥሩነው
Elis, plants need co2 but people needs oxygen. Leave teruel nwe
የኔ ቆንጆ የወሎ ነግስት ሁል ነገር ያምርብሻል❤️
What the name of the perfume the link doesn’t work so if just write the name it would be nice thanks
በጣም አምሮብሻል wow
ትንሽ ሰው መሰልኩ 🤩🤩🤩♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 አንችላይ የማያምር የለም ማሻ አላህ ሳላጋንን አንች ላይ ሁሉም ያምራል በራስሽ ጸጉር ደሞ በጣም ነው እኮ የምታምሪው ይመችሽ ፍክት በይ
@@Idhidyshdjhd አሜን 🙏አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ
@Ethio Elsy Life Style
Peace be unto you my darling sister .
Would you please tell me the Brand name of your Dark bottle Diffuser and sticks Home 🏡 fragrance .
Thank you in Anticipation.
ኤልሲዬ ነፍስ እኮ ነሽ😗😗😗
I miss you and your lovely family! It's true your home is so beautiful and smells so good. Now i know the reason😘😘😘😘. Keep up the good work.
Bettye ማሬ hope to see you soon my hard worker 🙏♥️🙏
ከይቅርታ ጋር የሽቶ እጨት በስንት ቀን እንቀይረው❤
Hi Elsi, I like your channel! Your presentation is natural and with the perfect flow. I just heard you on the video you mentioned not to have plants in the bedroom because they share oxygen. Actually plants take in carbon dioxide and breath out oxygen which is really good way to get oxygen in the room. Don’t you Think?
Plants release oxygen during the day in the presence of natural light through the process of photosynthesis. While at night, the plants uptake oxygen and release carbon dioxide, which is called respiration.
True.But we dont need them in the bedroom.Some flowers cause irritation.
የሽቶውን ፎቶ ላኪልኝ ጥሩ መካር ስለሆንሽ በጣም አመሰግናለሁ 😊❤
አንቺ ትለያለሽ የኔ ቅመም👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰
Qini neshi biruh libi yalat tenikara set nesh bewunet betam Desi mitiyi sew neshi ketiyibet 🙏💕💕🙏💕💕🙏💕
Elsi Lek nesh betam mata mata atakeltoch endesew nachew oxygen new yemewesdut so we need to know carefully what kind of plants we are putting in our bedroom. There are selected plants which they use carb dioxide to oxygen but most plants are like human beings. Research bedend mareg aleben before we decided to put any plants in our home specifically bedrooms. When it comes to candles I am a big fan of fragrant candles specially when my kids and hubby are not home I really enjoy it with slow jam music. Shout out if you agree ladies!!
ክራስማስ ትራውን እንዴት አስዎብሽው እባክሽ አሳይን
😍😍😘ደስ ይላል ማማየ .ኣዎ የለንደኑ ቪድዮም ኣይቸዋለው
ኣዎ የቤተሰብ ጠረን 😍😘ናፍቆኛል
ሰታምር😘😘😘
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
በጣም ደስ የምትይ መልካም ነገር ነሽ ስወድሽ
እናመሠግናለን ውዴ ሻማውን ቤታችን አቅልጠን ሽቶ ጨምረን ብሰራው አይሆንም
Elsie egzeabher yibarkish egzeabher yemiyakebrutin yakebral be blessed
ዋው የወሎ ቀሚስ በጣም አምሮብሻል
Ye atkiltu lik adelem. Beterefe👌
ኤልሲ የኔ ማር አድናቂሽ ነኝ ዛሬ በሰጠሽው ልክ የኔ አይነት አድራጏት በመሆኑ ነው የፃፍኩልሽ ምንጣፍና መጋረጃ በየ 6 ወይ ቶሎ ከለወጥኩ 3 ወር ነው
Elseye tebarki hulum ewedwalehu videoshi tekami new Betam .God bless you all .