ጣፋጭዋን እናቴ ላስተዋውቃቹ/ meet my sweet mom

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ጣፋጭዋን እናቴ ላስተዋውቃቹ/ meet my sweet mom

Комментарии • 315

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Год назад +3

    ሁሉም ነገር ቆንጆ ሆኖ ሳለ ያልወደድኩልሽ እጅሽን በማስታጠቢያ መታጠብሽ ነው ከውጪ ሄደንማ እራሳችን ተነስተን ወጣ ብለንነው መታጠብ ያለብን እዛ ላሉትም ወጣቶች አስተማሪ ነው መሆን ያለብን ከሽማግሌና በሽተኛ በቀር እጅ በሰው ሲታጠብ ያናድደኛል

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Год назад +8

    እናቷን አይተህ ልጅቷን አግባ ፣የሚባለው እውነት ነው። ባለሞያ እናት ፣ ባለሞያ ልጅ፣ በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @urud8496
    @urud8496 Год назад +11

    ዋው ደስ ስትሉ እድሜ ጤና ይስጣቹ እኛንም በስደት ያለን ከቤተሰባችን በሰላም ይደምረን እናት ክፉ አይካት ማን እንደእናት

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Год назад +6

    ዋው እኩያ ቆንጆ እናት❤❤❤😊😊 ተባረኩ፡ ረጅም እድሜዬ ከጤና፣ከእረፍት ጋር ለእናቶች ሁሉ ይሁን፣ ተባረኩ፡እናቶቻችን።❤❤❤😢😊

  • @Bellayerose
    @Bellayerose Год назад +15

    እናትሽ ሲያምሩ አዶትዬ 😍😘🥰 ታናሽ እህታችን ናቸው ብትይንም እናምንሻለን 😂😂 ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ውዴ 🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +4

    በጣም ያስጎመጃል ባለሙያ እናት አለሺ በናንትተ የሚቀኑትን ልቦና ይስጣቸው!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏽🫶🏽💯✔️🫶🏽

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና Год назад +12

    "እሄዳለው ስትይ ደነገጥኩ" የኔ እናት 🤗🤗🤗🤗 እናት የጉራጌ እናት ልዩ ናት እግዚአብሔር አንቺንም እናትሽንም ይጠብቃችሁ

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Год назад +6

    አዶትዬ እንኳን ፍቅር የሆኑ እናትሽን ቤተሰብሽን በሰላም አገኘሻቸው። በጣም ነው የልቤን የነካሽው፣ እናትሽን ስታሞግሺያቸው፣ የተባረካችሁ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Год назад +10

    አዶትዬ ታድለሽ😍😭ቀናሁብሽ እናትሽ ብዙ ዋጋ የከፈልኩባት ልጄ ናት ስትል የመጀመሪያ ልጄን አስታወሰችኝና አለቀስኩኝ ::እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ በረከት ይባርካችሁ ::

  • @aviya5907
    @aviya5907 Год назад +5

    አዶትዬ እናትሽ እንዴት ቆንጅዬ ናት ደስ የምትል ጌታ ቤተሰብሽን በደሙ ይሸፍንልሽ ተባረኩ ❤

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Год назад +7

    ለእናትሽ ዩቱብ ክፈችላቸው እና የምግብ ቪድዮ ይስሩ በተረፈ እንኳንም በሰላም ከቤተሰብሽ በሰላም ተገናኘሽ ቤተሰቦችሽ ሳይጎሉብሽ ሁሉንም ማግኘት መታደል ነው

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад

    Wish the music was lower! Your beautiful mom is very soft spoken and sweet, so I don’t no about others but, I barely heard her!! Beautiful mother and daughter!!

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Год назад +2

    እረጅም እድሜ ለእናቶች!
    እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ ቪዲዮ ስላካፍልሽን. በጣም ደስብሎኝ ነው እስከመጨረሻው ያየሁት👌🏾

  • @zemariammesfin8059
    @zemariammesfin8059 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን ለእናታችን እረጅም እድሜ ትስጥልን የሙያው ነገር ግን እንዳትረሱት

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Год назад +6

    ውይ አዶትየ እናትሽ ሲያምሩ እንኳን አንቺ ወዳለሽበት ሀገር በሰላም መጡ ደስ ሲሉ የተባረካችሁ ቤተሰቦች ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraweldekidan152
    @saraweldekidan152 Год назад +7

    እንኳን ደስ አለሽ ቤተስቦችሽን በስላም ስላገኘሻቸው እናትሽ ግን በጣም ሴቷ ልጅሽን ነው እሚመስሉት ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Год назад +1

    ይሄ ነው የኔ ጌታ ይሄነው አምላኬ የምለው ይሄነው ደግ ቸር ያልኩት እግዚአብሄርን ወደድኩት ተባረኩልኝ

  • @haymanot9041
    @haymanot9041 Год назад +6

    አዶትየ እናትሽን ለቫኬሽን አምጫቸው በተረፈ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ❤

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 Год назад +5

    አዶቴ ዩቱብሽ ተጠልፎ ሳይ በጣም ነበር ያዘንኩት የሚለቀው ደግሞ ኮምፒተር ትምህርት ነገር ነው ባለ በለለ እንግሊዘኛ ብታይ give my sister account. ሌባ ብዬ አልኮምትም መሰለሽ 😂😂😂 እኔ እኮ ስናደድ እንግሊዝ ነው ሚቀናኝ ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ ❤

    • @Fano342
      @Fano342 Год назад

      😂😂 gobez

    • @ፋንፊልሞን
      @ፋንፊልሞን Год назад

      😂እንዴት ኣወቅሺው ስሙ ሳይቀይር ነው እንዴ ይለቅ የነበረው ቢሆንም ደግ ኣደረግሽ

    • @rahmanesru6751
      @rahmanesru6751 Год назад

      😂

  • @menderinworku8800
    @menderinworku8800 Год назад +14

    ውብ እናት ሁሉ ነገርዋ ስታምር ክርስቶስ ቤተሰቦችሽን በደሙ ይሸፍንልሽ❤❤❤❤❤

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Год назад

    በጣም ጥሩ ነዉ ብቻ ከሰሉን ከዉጭ አቀጣጥይዉ ለሳቸውም ጥሩ አይደለም መልካም እናት ናቸው።

  • @atm5614
    @atm5614 Год назад +6

    እንኳን ደስስስስ ያለሽ የኔ እህት ❤️ እናትሽን በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ ❤️

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Год назад +41

    ለካ ደርባባ እናት ስላሉሽ ነው አንቺም ድርብብ ያልሽው ።ተባረኩ ❤❤

  • @msrak4498
    @msrak4498 Год назад +7

    ተመሥገን,ለመዳህኒአለም,,ለናትሽም,,እረጅም,,እድሜ,ከጤና,,ይሥጥልሽ❤❤❤

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Год назад

    እናትሽ በጣም ቆንጆና ወጣት እናት ናቸው ታድለሽ አሜሪካ አምጫቸው

  • @ametualewi2582
    @ametualewi2582 Год назад +5

    ደሞ ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹ እረጅም እድሜ ለናቶች

  • @elza253
    @elza253 Год назад

    እግዚያብሄር አምላክ በያመቱ እናትሽን እምትጎበኝበት ጊይዜና እድል ያከናውንልሽ ።ውይይይ ይገባል እመቤቴን የሆንሽ እኮ ቅምምም ተደርገሽ የተሰራሽ ምርጥ ሴት እኮ ነሽ ።ባልሽ ልጆችሽ ታድለው ውይ መድሀኒያለምዬ የልብሽ ሙልት ያድርግልን ጉድለት አይካሽ የኔ ቁምጬ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад +12

    ለእናቶች ሁሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FelekeAsefa-tb2dz
    @FelekeAsefa-tb2dz 10 месяцев назад

    bless.you

  • @sms9104
    @sms9104 Год назад +2

    እዶትይ ታድለሽ እና ትሽን እድሜ ይስጥልሽ❤❤❤ እኔ እናቴ አላቃትም ልጅ ሆኜ ነው የሞተችው😢😢😢 ጉራጌኝ ታወራላችሁ ብዬ ስጠብቅ 😢😢 እናቴ ጉመር ነበረች ጉመርኛ የሚናገር ስሰማ 😢😢😢 አያቶቴንም አላቅም አዶትዬ ጡሪ የጡሪ ልጅ ጉራግኛ አውሪያቸው ❤❤

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd Год назад

    አዶትየ ሁልጊዚ ከ አፍሽ የማይለየው እግዛብሄር አሁንም ይክበር ይመስገን እሱ ትልቅ አምላክ ነው በረከቱ ብዙ ነው ሁሉም በሱ ሆነ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Год назад

    እናት ደጓ እናት ማሯ ታድለሽ እናት ያላችሁ ተባርካችኋል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ

  • @tigistayele116
    @tigistayele116 Год назад

    enkuan metash yane konjo gobez ehet tebareku lemelemu!

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283
    @neimakedirmuhamedneimakedi6283 Год назад +2

    አዶትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ናፍቀሽኝ ነበር ደህና ነሽ ልጆችሽ እንዴት ናቸው እረፍት ጤንነት ሁሉሰላም ዋው ማሻ አላህ እናትሽ ያምራሉአላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው ደግሞ ወጣት ናቸው ታምራላቹ።

  • @behriayesuf3314
    @behriayesuf3314 Год назад

    MashaAllah she is young. like mother like daughter ..humble and beautiful

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 Год назад

    God bless them Nice to see you Nice Familyyyyy I am from Ertrean but Nice Familyyyyy batm naw ymwdesh

  • @shdasaer4118
    @shdasaer4118 Год назад

    ማሻ አላህ ታምራላቹ እህትሽ ነው ሚመስሉት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ አቦ

  • @massamo4596
    @massamo4596 Год назад

    Inatna lij sathonu ihitmamach naw yemitmeslut geta zemenachun yibark adotye inkon geta redash des blognal!

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +1

    አዶት እድሜ ከጤና ተመኘሁላችሁ ታደለሻል እናትሽ ከጉንሽ ናት በጣምደሥ ይላል እኛም ናፍቆናል የእናታችን ጉያ እሥንገባ ድረሥ ንቃር ታዝወነማ

  • @Ruth85752
    @Ruth85752 Год назад

    Enkwan Egzabher KeBetesebochish Ga Beselam Agenagnesh Yene Emebet Geta Eyesus Yibarkachu !!

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Год назад +2

    ደስስስስስ ስትሉ ስታምሩ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ልጅ አለዎት ❤❤❤❤❤❤

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 Год назад

    Wow Adoteye enatesh siyamru, Allah edmena tena yestachew , enquan le ageresh abekash ❤️

  • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት

    እንኳ ደስ አለሽ እማዬ እድሜ ከጤና ጋር በተለይ የጉራጌ ምግብ እናመሰግናለን ባህልች

  • @yayahala615
    @yayahala615 Год назад

    ሀገርሸ ሰትገቢ ውበትሸ ጨመረ ጌታ ነው የምለው ።።።።እናትሸ እህትሸ ትመሰላለች ጌታ እድሜ ይሰጥልሸ

  • @mimishoabrish8265
    @mimishoabrish8265 Год назад

    Gata Eyesus yetabekachue long life to your mom God bless you all your family

  • @abebayehuestifanos7809
    @abebayehuestifanos7809 Год назад

    Adoteye, Egeziabeher enekuan redash. Betese saigodel metetayet keled ayedelem ye Egeziabeher sem yetebarek yehun, be ayene lemayet kemenafekew sew anedua neberesh. Agerebet hedalew seteye enedetem beye agegnsalew beye neber. Aletaldelekum neber ena Tanash ehete denget arefechebegne ena kebad hazen hone. Selayehush des belognal Egeziabeher zemenehennachehun yebarek.

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Год назад +1

    እድለኛ ነሽ እናትሽን ከጎንሽ አድርገሽ እግዚአብሔር ን አከበርሽ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ

  • @betelihemkassa4978
    @betelihemkassa4978 Год назад

    እንኳን ደስ አልሽ ለእናቶች ሁሉ እረጅም እድሜ ይስጥልን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል!

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Год назад +1

    ማሻአላህ አዶትዬ ስታምሩእንኳን ደስ አለሽ እፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል አላህ ሁላችንም ለስከንድም ሳትናፍቀን የማትቀረው እናታችን ናፍቆታችን ጋር በሰላም ያገናኛን❤❤❤ አይ ስደት ስንቱን አሳየኸን😢

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 Год назад

    አሜን ቆንጂዬ ቤተሰቦች ከቀጥር አያጉላችሁ ምርቃት ጥሩነው ተባረኪ ለልጆችሽ ባህል አስተሚራቸው ጥሩአጋጣሚነው!

  • @moye8121
    @moye8121 Год назад

    Des yemilu enat nw yalushe adot egezabeyar yebarekachu

  • @rutajohn8039
    @rutajohn8039 Год назад +1

    ምርጥ እናት ረዝም እድም ከጤና ጋር አምላክ ይስጦት ❤

  • @helenkarne2376
    @helenkarne2376 Год назад

    ኤግዚያብሔር ይመስገን,በጣም ደስ ብሎኛል ከ ቤተስቦችሽ ጋር በስላም ሰለተገናኝሽ አዶትዬ.

  • @Aberos556
    @Aberos556 Год назад

    Alhamdulillah you have a beautiful mom😢 mashaa Allah 😢 የኔናት

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 Год назад

    አዶት እንኳን ደስ አለሽ ዩቲብሽ ሀክ መደረጉን ዘመናይት ላይ አይቼ ነበር ስለተመለሰልሽ ደስ ብሎናል ምድነዉ የተፈጠረዉ ግን

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Год назад

    ስወድሽ ጌታን መረካማ አጀት ዘመንሽ ይባረክ 🙏❤❤❤😘😘😘

  • @YeMaryam8701
    @YeMaryam8701 Год назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን። እንኳን ደስ አለሽ ዩቲብሽ ሀክ በመደረጉ አዝኜ ነበር

  • @graceotube1305
    @graceotube1305 Год назад +1

    አዶትየ እናትሽ Still በጣም ውብ ናቸው አንቱ እንኳን የማትባል እናንተን የመሰለ ልጅ አድርሳ እጅግ ውብ እንኳን ጌታ እረዳችሁ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Год назад

    እኔ እኮ አሜሪካን የመጡ መሥሎኝ ነበር አንቺም እንኳን ደህና መጣሽ እሰይ ያሉት ሁሉ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመሥገን እኔም እንዴት እንደምወዳት ምን ብየ ልግለጽልዎት የተባረከች ድርብብ ያለች ልጅ አለችዎትና አታልቅሱ ደስ ይበልዎት እግዚአብሔርን አመሥግኑ ባለቤቷም በጣም ጥሩ ሰውኘው ልጆቿም ጭምር ባጠቃላይ የተባረካችሁ ናችሁ በጣም ወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw1648 Год назад

    Betam des telalachu adoteye betam des belognal eref selaleshe

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 Год назад

    Ur mom is so young n beautiful God bless you

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye9463 Год назад +1

    እናትሽ በጣም ቆንጆ ነች ደሞ እህትሽ ነው የምትመስለው ወጣት ናት

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella Год назад +1

    Wey Sitamru mashallah! I miss my family and Ethiopia

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 Год назад +1

    አዶትዬ እንካን ሰላም ገባሽ የኔ ቆንጆ ጠፍተሻል በድንብ ፍቅርሽን ጨርሰሽ ተመለሺ እናትአትጠገብም

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 Год назад +1

    ስታምሩ እናታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ደሞ ተናፍቀሻል

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 Год назад

    እሰይ ዩትዩብሽ ተመለሰ ሪፖርት አርጌ ነበር ደስ ብሎኛል ስላየዉሽ🙏

  • @taremame3455
    @taremame3455 Год назад

    Addotiye inkuwan beselam mexash ke betasebochish gar beselam nurii❤❤❤

  • @qidduzemichealadaughterofm3724

    እናትሽ እህትሽ ነው የምትመስለው እ/ር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @zeinebjilo4706
    @zeinebjilo4706 Год назад

    Mashalah batame tameralchuu rajemee edema yesixachu❤

  • @azebsahilu1318
    @azebsahilu1318 Год назад +1

    Adotye young enate ehetamachoch naw yemetemeselut more love❤❤❤

  • @judyshiferaw3699
    @judyshiferaw3699 Год назад

    Amen praise the Lord happy for you adot May God bless you and your family ❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Год назад

    ዋው እናትሽ ደስ ይላሉ አለባበሳቸው እራሱ የድሬ ነው እህትሽም ❤❤❤

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Год назад +1

    You both look amazing 🤩 enjoy your stay 🙏🏾

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Год назад

    Beautiful family .. ahhh I miss my grandma May God rest her in peace ❤

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 Год назад

    Masha allah batam das telelachew enkuwan das aleshe wude

  • @tgg5994
    @tgg5994 Год назад

    አዶትዬ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እንዴት እንደምታምር

  • @eduyaabby566
    @eduyaabby566 Год назад

    Your mom and sis is so beautiful

  • @EmuHailu-q6e
    @EmuHailu-q6e Год назад

    ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ የእናትሽም ሙያ መልመድ አለብን

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 Год назад +1

    ውይ አዶትዬ ያ ሁሉ ዳይት አፈር በላው በእናት እጅ መወፈርሽ ነው በቃ የኔ እናት ተባረኩ ሁላችሁም

  • @meskermtadess3513
    @meskermtadess3513 Год назад

    መልካም ሴት ተባረኪ

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Год назад

    ደግሜ ደግሜ ማዬት ነው ያማርኝ በጣም አሰለቀሰኝ ሁሉም ነገር ለመግለፀ ይከብዳል አዶትዬ!!!! እኔ ግን ሳላገኝሸ ሰጦታ ሳልሰጥሸ እንዳትሄጂ አደራ

  • @TigistGirma-js2km
    @TigistGirma-js2km Год назад +1

    Tadelash tebareku ❤

  • @tsion3656
    @tsion3656 Год назад

    እህትሽ ነው የምትመስለው ስታምሩ ደርባባዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ክትፎው አንደኛ አስጎመጃችሁኝ ወይ ቆጭዬ ይዘሽልኝ እንድትመጪ😂😂

  • @flower525af4
    @flower525af4 Год назад

    Yewelede yideset! Egziabher Amlak egnanim kenebetesebochachin yagenagnen❤❤🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @dawadshop3674
    @dawadshop3674 Год назад

    Yancey edel lename yegtmng yen konjo tebareke

  • @ruthgebru5484
    @ruthgebru5484 Год назад

    አቤት ስታምሩ እንግዲህ ውፍረሽትመጫለሽ

  • @ZufanHaile-n1f
    @ZufanHaile-n1f 20 дней назад

    እኔ ምለው አዶት ከነልጆቻዋ የትሄደች እግዝሀቤር ባለችበት ይጠብቃቸው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abigaeljesus5774
    @abigaeljesus5774 Год назад +1

    እግዚአቡሔር እንኮን በሰላም አገናኘሽ መታደልነዉ እኔ ግንከስደት ሰመለስ እናቴን አጣሁአት ከዛምተመልሼ እሮቅሰደት ሂድኮ እህቶቼ ወንድሞቼ ዛሬ ይሄን ይዤ ነገይሄን ይዤአትበሎ ቤተሰቦቻችሁን እንደኔ ሳያመልጦችሁ እዬ

  • @addiswendemagen4310
    @addiswendemagen4310 Год назад

    Ene konjo lenatesh lemen akefechelachwum yerasachwu tebarekulegn ❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Год назад

    እውነት እውነት እልሻለሁ አዶትዬ እግዚአብሔር በጣም ባርኮሻልና አመሰግኝው!!!!❤

  • @ametualewi2582
    @ametualewi2582 Год назад

    ወላሂ ዛሬ ሳስብሽ ነበር ኢትዩ እንደገባሽ አላወኩም ነበር ደስ ይላል

  • @moatube7510
    @moatube7510 Год назад

    Woow bless you

  • @kemeriyamehebub7216
    @kemeriyamehebub7216 Год назад

    ማሻኣላህ ማሻኣላህ ውይ እናትሽ ስታምር እኔማ አንቺ ነው ምላት❤❤❤ አንቱ አልላትም ታላቅ እና ታናሽ እህትማማቾች እኮ ነው ምትመስሉት፡፡ እህትሽም ውብ ናት በዛ ላይ ቡና አፈላል ያምርባታል👌👌👌👌 አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንቺም ለናትሽም ለመላው ቤተሰብሽ ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @adenendebaba6571
    @adenendebaba6571 Год назад

    እሰይ ጌታይባረክ አዶት አተሞና ዩርም ያዶት አጅየት ሲያና እንዴት ናት

  • @abebayehuestifanos7809
    @abebayehuestifanos7809 Год назад

    Mamiye konjo edeme ena tena yesetesh.

  • @zulfa7928
    @zulfa7928 Год назад +1

    👍👍አዳት በረበረ እንጊ ወኸመያው ❤

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Год назад +4

    Masha Allah you have a Yang mother I wish you guys a long happy life ❤❤❤

  • @asteryohannes2872
    @asteryohannes2872 Год назад

    Mom is beautiful and young 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FatySam
    @FatySam Год назад

    ቡናው ምዲነው የወተት ነውዴ ነጭነው

  • @HananHabesha-h1p
    @HananHabesha-h1p Год назад

    Ergm edme ketene gar yestkeg enate ❤❤❤