ድሮ እና ዘንድሮ ሙሉ ፊልም Dero & Zendro Full Movie New Ethiopian Movie 2023
HTML-код
- Опубликовано: 17 ноя 2023
- Join this channel to get access to perks:
/ @salkantube
New Ethiopian Movie 2023 - ድሮ እና ዘንድሮ ሙሉ ፊልም - Diro Ena Zendero Full Movie 2023 don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#Ethopian comedy
#Ethiopian funy video
#Diro Ena Zendero Full Movie
#SalkanTube
#መሱድ
#mesud
#markon
#ማርኮን
#ድሮና ዘንድሮ
#ድሮ እና ዘንድሮ
#dirona zendiro
#mesude
#marcon - Развлечения
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
አሚን
አሜን አሜን
አሚን
አሜኔ አሜን አሜን❤❤❤
መሡድን አይቶ እዴኔ የመጣ😂😂😂❤
እኔ😂
እኔ😂😂😂😂
እባካችሁ እናንተ ህጻናቱ ወደ ፊልም የምታስገቡ ስዎች የሚመጥናቸውን ስራ ብቻ አስሯቸው
እለ ባካችሁ ህፃናት የሚሰሩትን ቃላት እየመረጣችሁ እነሱን የሚመጥ እና በአይምሮቸው ውስጥ ጥሩ ት/ም የሚሆን ምየሚጣፍጥ ቃላት አላቸው የሚያስቅ የሚያስተምር የምን ውሽማ እባካችሁ ደቨራሲዎች አስቡበት
plzለልጆቹ ቃላት እንመረጥላቸው ወላጆችም ልጆቻቹ የሚሰጣቸው እስክርቢት ብንከታተል 😢አልፎ ንደሀሳብ ነው እንዳትጎራበጡ
አይ ዘንድሮ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ እኛ የድሮ ተደብድበን ተሰቃይተን እናታችን ተደብድባ ሰንት ሰቃይ አይተን ግን የአሁኖቹ በደንብ ያውቃሉ እኛ ተረግጠን ያደግን ተሰቃይተን እናታችን ተሰቃይተው ግን ተቀተን የሰው ክብር ባህል አለን የአሁኖቹ በጣም ፈጣን ጎበዝ ናችሁ በርቱ ግን ሰነመግባርና ሰነሰርሃትም ባህልነም እናሰተምራቸው አባት እናት ትልቅ ሰው ክብር ማሰተማር በተረፈ ልጆቹ ደሰ ሰትሉ በርቱ እደጉ
መሱዴን አይቼ ነው የመጠሁት ብቻ ሶስቱም ህፀናቶች ስወደቹ መርኮን ስወድክ
ማነው ግን እደኔ መሥኡድን የሚወድ ❤❤❤❤❤
ዘፈንለመቀየር
❤😂😂😂😂
አሪፍ ነው ግን ምንም የማይሆን ሰው ነው የተመረጠው እሱን ብሎ ድሩዬ doctor ነው እኮ ሚመስለው
ይህንን ፊልም እንዲያጠኑ ያደረጋቹ ሰዎች አላህ ይፋረዳቹ😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I lavy
ሰላም ለዚህ ቤት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤ህፃናቶችን ግን የሚመጥናቸውን ትወና ብትሰጦቸው ሀሪፍ ነው
Yes 😢❤😊Thanks
በጣም አዝናሁ ትውልድን እያበላሻችሁ ነው።
እረ በጣም ከባድ ነው እነዚህ አስር አመት እንኳን ያልሞላቸው ልጆች እዲዚ ያለ ነገር ማሰራት ትውልድን ማበላሸት ነው ከዚህ channel አይጠበቅም
ስወዳችዉ
መሱዴ❤❤❤❤
ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው እነዚህን ህፃናት እንደዚህ አይነት የዘቀጠ እስክሪፕት የምትሰጧቸው ሰዎች ልቦና ይስጣችው።
❤❤❤😂እነዝህልጆችስወዳቸዉአላህያሳድጋችሁ
ከአሁኑ ጥላቻ ሌላም ሌላ ሥርዓተ ቢስ ሆነው ያድጋሉ ወደፊት ግን ዘመኑ ያፈራቸው አውሬ እንዳይሆኑ ብቻ
I love it gobezoch hulachihum dayrictorochim tewaniyanim!!!🤘🏽❤️
ውሽማ ባል የሚባለው ነገር ውስጥ አታስገቧቸው እባካችሁ እባካችሁ
Lik neh👏👏🙌
😂
አቤት ጌታ ሆይ ብላችሁ ብላችሁ ህጻናቱን እነረዲህ አይነት ነገር አመጡብን🙉🙉🙉🙉😎😎😎
በጣም ያሳፍራል
Exactly 👌👏👏👏👏👏👏 🙏
የሚገርም ሐሳብ ነው አጨራረሱ ድንቅ
ልጆቹን ፊልሙን ስናስጠና ቃላቶችን ብንመርጥ ጥሩ ይመስለኛል
Filmu betame yasetelale letwelde yemayhon filme new
These kids must be so fun to work with
hi
ወይ መሱዴ እደሰጋሁት አጠመዱክ
Ewnetuwan naw
ይመቺህ
እነሱ ሌላ ሀሣብ ሲገቡ እኛ ነፃ እንወጣለን ,,😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አላለም,,,,,☺☺☺
filmu arif new🧸🧸🧸
Wenderful DABEYE🇪🇹💚💛♥️
Leljoche.mindenew.ymetstemerute🙏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አማርኛ ፊልም መስኡድ በሚለው ላይ ነው ዛሬ
2:42
❤❤❤❤
ወደ ኋላ መሄድ እንደዚህ ነው እንጂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
arif new bertu
😂😂😂😂😂😂😂😂zaza
Twe edzeaydleme
ምኑም ማይገባ ነገር ነው
ጊዜው ከመልካምነቱ ባሻገር የጋረጠባቸውን ፈተና አሳድጉላቸው ጎበዞች!አሁን ለነመሱዴ ይሄ ይገባቸዋል?የዩቱብ ጡረተኞች
ዋው
Min😊
Bayigebagnim gin❤️❤️❤️❤️
❤❤
Please next 😊
❤❤❤
እረ እባካችሁ ልጆቹን አታበላሹ
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤እኮ
bade move wie the hldrin
ወይጉድ
😄these is ________
❤❤❤🎉🎉🎉
Are gud new zandirow
መሶዑድ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😢😢😢
መሲዱዱዱዱ እንደ እና የሰቃው ማነው😅😅😅😅
Wow
ጉድ ጉድ ጉድ!😂
ኧረእባካችሁ ትዉልድአታበላሹ የምንዊሽማነዉ ህፅንልጅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Very good
Bee xifi alalem getae 🥲
ፉሉሙ ጡሩ ነበር ግን ህፃናቱቹ ያቅማቸው ኣሰራቸው ብልግና እየተመሩ ነው ያሉት 💖💖💖
😂😂😂😂😂😂ወዮ እነዚህ ሁለት የተመቱ መጡልን❤❤❤❤❤❤❤😊
ፈጣሪ ያሳድጋቸው❤❤ መስኡዴና ሌሎችም ወዳቸዋለው❤❤❤
የድሮ ልጅ እኮ ምንም አያውቅም😂😂😂😂
😂😂❤❤❤😊😊🎉
ማሮቼ የኔ ውቦች ዴምሩኝ እዳታልፉኝ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሶስትአመቴየመጀመሪያፍልምሳይእባካችሁልጆቹንጥሩነገርአስተምሯቸዉይህንያዩጨካኝይሆናሉየልጅነትጭቅላትነጭወረቀትነዉያዩትንይቀበላሉ
ተንኮልምንያደግለሀልእራስን
ከዘሰሽ ወድ መሱዱዱዱ😅😅
These kids must be so fun to work with!
kalatochu gen bimeretu
❤❤❤❤❤
ልጆቹግን ቅጭላታቸው ምንእደሚቀርጰአሥቡ😢
😍😍😍😍😍😍😍😍
Wwaàaaa
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አው እሱነው በሌ😂😂
አቤትትት ያኛው ልጂ ሀይለኛነው
ምንም አልገባኝም ፊልሙ😮
አሁን ይሄ ለልጂ ምን ያስተምራል?
አበዙትአሁስ ያስጠላል
አረ ልጆቹ ተበላሹ
Ayidebirachum yayenewun sedegimu
😂😂🎉🎉ማሱድን አይቼ ነዉ የመጣዉትኝ
Masud 1gn ❤🎉
Plz
እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ ዲስኩር 🤔🤔
ትዉልድ አትግደሉ እናተ በልባችሁ ከልጅ ፊት ወሬ አታዉሩ ለማለት ፈልጋችሁ ነው ግን ልጆች ናቸዉ የሰሩት ህፃናት አታበላሹ የምሰሩትን እወቁ
😂😂❤❤😢😢
አሁን ይህ ልጅ ነው 😮
መሱድ ግን አለ እንዴ
የመስኡድ ሀሳብ እሳት ነው።
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤😂😂
አይ. መሱኡድ
Palestine
😂❤😂😂❤❤😂
❤❤🎉🎉😂😂😂