ጉዞ ወደ ናፈኩት ትውልድ ሀገሬ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 176

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Год назад +2

    አዶትዬ ባፈር ንተን የተንቢ አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ማን የገነንዳ ኸማ በየሱስ ስም የትባርከ ሸርት የኽር አቸም ያሄ ንፋስ እያም የድርጌ በጀርመን አስር አመት ኸርሬም ፓስፖርት ኤኔ ጜታ ያዝጋጅሸ በተስፋ እየጠበኩኝ ነው እርጅም እድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሰቦችሽ ጋር ምኞቴ ነው ሲያና እስከ ወንድሞችዋ አባትዋ ሳሚልኝ የኔ ሶስተኛ ልጄ ስምዋ ወንጌል ነው የስያና እኩያ ናት ሰላም ቆይታ ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤❤ ።

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Год назад +21

    የተንቢ ቀላል እንወደዋልን ደጉ ህዝቤ ያለበት የተወለድኩበት ሐገሬ እኔ በጣም ይገርመኛል የጎረቤት እናቶች ትህትና ቡናቸዉ አፍልቶ በዛ እድሜያዉ እንኳን በሰላም መጣሽ ብሎ የሚመጡት ነገር ብቻ እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን አዶት የረምድሂ❤❤❤❤❤

  • @Kidist19
    @Kidist19 Год назад +3

    በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ
    አያቶችሽን ስትስም እንባ ተናነቀኝ እኔም አያቴ በጣም ናፍቀውኛል ኬር የሁን ገንዳ ኬር የሁን ኢትዮጵያ

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Год назад +3

    ባለ ሀገር ማለት ይሄ ነው ። ታድለሽ ቤተሰቦችሽ ሁሉም አሉልሽ እድሜያቸውን እንደማቱ ሳላ ያድርግላቸው።ደጉ ገበሬ በጣም ያኮራሉ። አንድ ጊዜ ትዝ ይለኛል ባላገር አለችኝ ብለሽ ቪድዮ ሰርተሽ ነበር ይሄንን ማረግሽን ክብርን እንኳን አሳየሻት ባለ ሀገር ማለት ትክክለኛ ቱባ ባህል ወግ ልማድ ሀይማኖታቸው ፍቅራቸው የእውነት ኢትዮጲያ ማለት እንድህ ነው።አንችነሽ ትክክለኛ ሀገር ያለሽ ሰለጠን ብለው ባላገር እሚሉት እህት ከኬንዳ ጥላ ስር የኖሩ ይሆናሉ ገጠሩን ለቀው ሄደው አድስ አበባ በኬንዳቤት ያደጉት ናቸው።እንካን አሳየሽኝ ያገሬን ድባብ ።እኔም እግዜር ሲፈቅድ አያታለሁ እምምየ አገሬ።
    any ways good lake,

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Год назад +1

    በድሜይምጣ የተቢ ይህ ፍቅር የሆነ ህዝብ ፈጣሪ አይለያቹ የአመት ሰው ይበለን

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Год назад +1

    አቤት ግቢ መታደልነው ከንፁህ ከየዋህ ህብረተሰብ ጋር እዚህ መኖር የእውነት ፍቅር በሁሉም አካባቢ አገር ቤት ያሉ እናቶች አባቶች

  • @menberegetu6703
    @menberegetu6703 Год назад +2

    አሰለቀሽ መታደል ነው እህቴ
    ጊዜአችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን💕🙏።

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 Год назад +12

    ታድለሽ!!!! ጌታ ይባርካችሁ ሁላችሁንም!!!

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад +8

    ወይኔ ልጅ ይዘሽ በጣም ደፋር ነሽ እኔ ብሆን አላረገውም አደንቅሻለሁ

  • @hermaleasamenew5317
    @hermaleasamenew5317 Год назад +6

    😢😢እረ ሰዎች ምን አይነት መባረክ ነው አዶትዬ ጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር በብዙ ባርኮሻል ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  Год назад +1

      እውነት ነው ከዚህ በላይ መባረክ የለም አመሰግናለው

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Год назад +4

    ወይኔ ታድለሽ የእናቴና የአባቴ አገር እኔ አዲሰ አበባ ተወልጄ ሁሌ ነው ለመሄድ የምጓጓው ❤❤❤❤

  • @AbiKitchen-x7k
    @AbiKitchen-x7k Год назад +3

    አዶትዬ እንኳን ጌታ እረዳሽሽ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እድለኛ ነሽ ብዙ ትዝታ ቀሰቀስሽብኝ ተባረኪ አገሬ እግዚአብሔር ይጎብኛት

  • @kk-jg6mf
    @kk-jg6mf Год назад +3

    ኡፉፉፉፉ አዶትዬ አያትሽ በጣም አስለቀሱኝ እረጅም እድሜ ይስጥልን ሀገራችን አሳየሽን ለምልሚልን ጉራጌ ምድር ትለያለች ንቃር ኧረምድኺ እንም ቃራኺ ይሽር የድብርንኺ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Год назад +1

    Wow, I enjoyed it. Your all video so beautiful. Interesting. What a lovely family. Wow, God bless all. What can I say?

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Год назад +1

    ADOR DO YOU KOW HOW MUCH U ARE LUCKY PERSON❤ Many BELESSING 😮

  • @wt5506
    @wt5506 Год назад +2

    በጣም ነው የምትደነቂው ደስ እያለኝ ነው ያየሁት ልጆችሽን ሳትፈሪ ማሳየትሽ

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 Год назад +2

    ጉራጌ አገር አንድ ቀን ነው ያየሁት USA ስመጣ ጉራጌ አገር የመጣሁ ነው የመሰለኘ። ጉራጌ ውብና ድንቅ ነው።

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +8

    እፉ ታድለሽ እዶትዬ እኔ እናቴ ሳልሞት ባይሽ ሌሎቹስ እዚ ናቸው ትላለች ስደውል አያትሽ እንደዚ ሲሉ ትዝ አለኝ እንኳን በሰላም አገናኛቹ 😥💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  Год назад

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም በጊዜው ይሆናል አንቺ ብቻ በርቺ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Год назад +1

    2:31 አው ውይ አዶትዬ በጣም ሚያስጠላ መንገድ ነው ከሐዋሳ ሻሸመኔ ዝዋይ ከዛ ቡታዘራ አድርጋቹ ብትሔዱ ይሻል ነበር ዘቢደር መንገድ ይሻላል
    ለማንኛውም እንኳን ሰላም ገባቹ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሌላም ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Год назад +5

    የረዳሽ ጌታ ይባረክ እውይ ደስ ሲል ሀገር ቤት❤❤❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Год назад +2

    ታድለሽ ጌታ ይባርካቹሁ ሲያናን እወዳታለሁ ደስ ትለኛለች ጌታ በሞገስ በጥ ብ ያሳድጋት

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Год назад

    እንኳን ደስ አለሽ ዋዊዉዉ መታደል ነውደደስስ ሲል ታድለሻል እግዝያብሔር ቤተሰቦችሽን በድሜ በፀጋ የኒርልሽ።

  • @seadiyoutube4657
    @seadiyoutube4657 Год назад +2

    የኔ ውድ እንኳን ቤተሰቦችሽን ለማየት በቃሽ❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Год назад +2

    እዮ እዮ መምር ይሽር አይቆጭሽም ደርሰሽባቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን የራስሽን ማስታወሻ ከከተማ ግርግር ገጠርላይ ቤትመስራትነው የሚያምር ቦታ ነው እኔ ወደዛ ስሄድ መንፋሴ ይታደሳል የሰው ደግነ ❤❤❤

  • @emumekonene8922
    @emumekonene8922 Год назад

    በጣም እድለኛ ነሽ እኔ ራሴ 17 አመት ሞላኝ አገሬ ሳልገባ ለዛ ያብቃኝ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 Год назад +1

    አቤት እንዴት ደስ እንደሚል አይቆጭሽም ያገራቸውን ወግና ማዕረግ ባህል ለልጆችሽ በማሳየትሽ ጥሩ አደረግሽ ተባረኪ።

  • @tizita231
    @tizita231 Год назад +8

    አዶት የተንቢ እንኳን በሰላም ለናፈቅሽው ሀገርሽ አበቃሽ❤❤

  • @AsiyaYouTube-mp9hp
    @AsiyaYouTube-mp9hp Год назад +4

    እንኳንም ሁሉም ቤተሰቦችሽ አላህ በሰላም አገናኘሽ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Год назад +1

    የኔ ወድቹ በጣም ታምራላችሁ የተንብ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @tenatena6145
    @tenatena6145 Год назад +5

    በጣም ደስ ትላላቹ ጌታ ይባርካቹ

  • @meskermtadess3513
    @meskermtadess3513 Год назад

    ታድለሽ!!!! ጌታ ይባርካችሁ ሁላችሁንም!!

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ Год назад +4

    ወይ ደስ ሲል አገሩም ሰዉም ፍቅር ❤❤

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ ትዝታ ቀሰቀሽ ብኝ እኔ አዋሳ ኦሳና ነበር መንገድ ትራስፓር ነበር እናመረግናለን

  • @katrinadoniego8598
    @katrinadoniego8598 Год назад +1

    አዶትዬ አገርቤት ቀናፍቆት😢😢😢😢😢😢 እመሰግናለን ሰለ አሳየሽን🙏🙏

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Год назад +2

    አሜን እየሱስ ጌታን ❤❤❤❤

  • @elza253
    @elza253 Год назад +1

    I see your happiness on Your voice wow i wish am able to see this kind of place 🙏🏼really u are very Lucky

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Год назад +1

    ጎበዝ እወነታኛ የራሳችን ሂወትማሳየትጡሩነው ልጆችንእዲማሳየት የቤተሰባቸውንማንነትእዲወዱያርጋል ልባምነሺ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ Год назад +1

    የተንቢ አዶት ማሻአላህ እድለኛ ነሽ የናቀሽ ሁሉ በሠላም አገኝሽ
    እድሜና ጤና ይወፍቃቹህ ከነቤተሰቦቻችሽ
    አርቅጥ አሳይን ዚዘቾም ሠላም በይልኝ እነ ት/ት

  • @hiwotbe7494
    @hiwotbe7494 Год назад +1

    Unconditional Love! My Grandma was like that😢. They even look a like.

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +2

    አዶትዬ ተባረኪ አገሬ ሣሩን ጎጆ ቤት ጥለሡ ጣባውን አንቀፎ ናፍቆኝ ነበረ እናመሠግናለን እዛእደለሁ ነው የቆጠርኩት

  • @dawitbedlu14
    @dawitbedlu14 Год назад +7

    አያቶቼ❤❤😢😢በጣም ሚገርም ጊዜ ነበር ማይረሳ

  • @hiruth9501
    @hiruth9501 Год назад

    በጣም ደስ ይላል እንኩአን ጌታ ረዳችሁ ሽማግሌ ሰውዬ ብለሽ አንተ እሱ አይባልም እሳቸው አንቱ ነው እሚባለው አላስታዋልሽ እንደሆን ብዬ ነው አንደበትሽ የተገራ ጨዋ እንንሆንሽ አቃለሁ ❤

    • @selam7643
      @selam7643 Год назад

      እኔ ደሞ እንዴት እንዳሳቀችኝ😂😂😂😂

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 Год назад +2

    አዶትዬ!እንኩዋን ደስ አለሽ!አድናቂሽ ነኝ ሠው አክባሪዋ ተባረኪ!!!

  • @FatySam
    @FatySam Год назад

    ማሻአላህ የአያትሽ ግቢ ሲያስጎመጂ ምዲራዊጀነት ሲያምር

  • @muluneshyilma1961
    @muluneshyilma1961 Год назад

    ኧጀኛ አረዳ የህን፡ተባረኪ።

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Год назад +1

    ማሻአላህ ደስ ሲል አዶትዬ ያየሹ ሁሉ እንድታሳይን በጉጉት እንጠብቃለን የናፈቀኝን አየሁኝ እናመሰግናለን ጉራጊኛው ሲያወሩ እፍፍ ደስ ሲል ❤❤

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Год назад

    Tadilesh yane tamsalet adoye ewodishalew enkoan geta redash beselam le agerish abekash temesgen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kadeka2
    @kadeka2 Год назад

    በሰላም ሲገናኙ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደና መጣሽ 🖐👍👍👍

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew Год назад +1

    God bless you

  • @nmajetube
    @nmajetube Год назад +1

    እንኳን ለሃገሪቹ አበቃቹ እተሞ ❤❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 Год назад

    ውይ ታድለሸ በጌታ ከሰደት ወደ ሀገር ቤት ።።።የናፈቀኝ ይህ ብቻ ነው

  • @selamtube130
    @selamtube130 Год назад +1

    መታደል ነው ይህን ማየት

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    ጉራጌ ነቴ ጉራቴ አድኘታችን ባህላችን። ቢቻ ደስይላል

  • @FatySam
    @FatySam Год назад

    ዘፈኑ ደስ ሲል የጉራጌ

  • @yared33333
    @yared33333 Год назад +1

    የጉራጌ ፍቅር ይግደለኝ❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Год назад

    Egziabher yimesgn tadelshe adorables familles Egziabher yitebkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +2

    አዶት የተንቢ እንኳን በሰላም ለመትዉጂዉ ሀገር አበቃሽ❤❤❤❤❤❤በጣም ታምራላችሁ

  • @simethio2517
    @simethio2517 Год назад +1

    Adotye Thank you for sharing this beautiful video with us I’m so happy for you it’s my dream to have this beautiful experience with my kids💚💛❤️ መዝሙሩ ደግሞ ልዩ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @YamrotAbate-r6s
    @YamrotAbate-r6s Год назад

    ጀግና እናት ነሽ አዋሳ መተሽ ቡና ሳልጋብዝሽ ዘመዴ❤❤❤❤

  • @saadaali5388
    @saadaali5388 Год назад

    በጣም ቅንነት ያየሁብሽ ዩቱበር ነሽ። አዲስ አበባ ስትመጪ ባገኝሸ ደስ ይለኛል።

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 Год назад +2

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @LightingKid1239
    @LightingKid1239 Год назад +1

    So beautiful family zemenachu yebarak sewadeshe eregatashe betam dese yelale

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 Год назад +1

    የተቢ የገን ገረድ እኔም በቅርቡ ወደ ጉራጌ ተወልጄ ያደኩበት ሀገር😍😍

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 Год назад

    I love it.አባከሺን፣ የቆጮን፣ አፋፋቅ፣ከኮባ፣ አንዴት፣ ወደ ቆጮ፣ አለዋወጡን፣ the whole process with video: ቀድተሽ፣ post አድርጊ። ከዛው፣ ከጉራጌ፣ አገር ሳትመለሺ። በጣም፣ አፈልገዋለሁ። Thank you.

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Год назад

    እሰይ ጌታ ይባረክ ሽኩር የህር

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k Год назад +1

    Tadlesh…..Mashallah❤❤❤

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 6 месяцев назад

    Wow God bless the holl family ❤❤❤❤❤

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    እች እህታችን ጠፍታለች አመት ሞላት

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Год назад +2

    Wow wow beautiful beautiful family ❤

  • @almazkonjoo8792
    @almazkonjoo8792 Год назад

    Inkuan beselam gebashi yene ehit💕💕

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Год назад +1

    Oh God whar a beautiful place to be! Yoy are blessed!

  • @Me.me1239
    @Me.me1239 8 месяцев назад

    ታድለሽ betam kenahu

  • @tztabekeie
    @tztabekeie Год назад +3

    Beautiful family ❤❤❤❤

  • @twoldenebyou3618
    @twoldenebyou3618 Год назад

    T’es trop belle! Que Dieu te protège toi et ta famille

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Год назад +2

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ አዶት ንቃር ደስ ትቢቃንህ

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 Год назад

    ወይይይይይ የወሀሁ ወገኔ ሰው ወዳዱ

  • @aminaeslam3942
    @aminaeslam3942 Год назад +3

    አጅየት ሲያና

  • @fetihiyashukrala2350
    @fetihiyashukrala2350 Год назад +1

    Tadlesh adotye 😢❤❤

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 Год назад

    Besemamae betomu

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Год назад +2

    Oh my God……Adotiye, there no words to describe the feeling….I was sharing your cheers and tears at the same time. This is all the goodness, mercy and generosity of the Lord who made it happen. You are right this is even better and luscious than Disney land, it’s a beauty! How awesome is it that you got to do it with your kids too. I could almost hear all the blessings (mirkat) from the whole family 😂
    God bless you for sharing ❤️❤️❤️💜💜💜

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  Год назад

      Wow, thank you

    • @simethio2517
      @simethio2517 Год назад

      You are exactly right it’s refreshing to see the beauty of our culture ❤

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ

    የምር እኔም በጣም ናፍቆኛል

  • @indujed3236
    @indujed3236 Год назад

    Wow batm das telalchwu 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lovetedashi9308
    @lovetedashi9308 Год назад

    Weeeee betam dess yelal wede lejeneta meleshign enam koyechelew if God well I will visit one day I can't wait visit my Grandma 😢😢❤❤❤

  • @merimseid2478
    @merimseid2478 Год назад

    Uuuuffffff betam dddeeeessss yelal❤❤❤❤❤

  • @BezaKifle-ft3yp
    @BezaKifle-ft3yp 4 месяца назад

    You are very lucky woman I wish that but I didn't get it

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 Год назад +2

    ጉራጌነቴ ኩረቴ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 Год назад +4

    ❤❤❤አዶት የተንቢ

  • @Elu2424
    @Elu2424 Год назад

    WOW WOW GETA YMESGEN ENDET DES ENDELEGN ❤❤❤❤

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 Год назад

    Weyene des sile ❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +1

    ኤወ የቃር ይበሮ ሰር ተጨራ ይበሮኸማው እኛ ቃርያ ያባላል ምግ ብለን እንደምንበላው😂❤❤

  • @ሂክ
    @ሂክ Год назад +1

    ማሮቸ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Год назад +1

    ስያምር አጥሩ አቦ ጉራጌ

  • @dandetse
    @dandetse Год назад

    🎉🎉🎉

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад

    እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @nahu3008
    @nahu3008 Год назад +1

    የተንቢ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @halleymotek9961
    @halleymotek9961 Год назад +1

    Omg your grandma made me cry so hard 😢😢😢😢😢I feel so bad for poor donkey 😢

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 Год назад

    Ye Gurage hiseb nefese new. Betame new yemwodacheu.

  • @sofiam1237
    @sofiam1237 Год назад +2

    ገነዳ በምር ይሽር ጉራጌኛ ትዝረጊ❤ ይሽርብሂ

  • @RomanZ-w5i
    @RomanZ-w5i Год назад

    እድለኞች ተመስገን❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Год назад

    Adote gine teyege yachine Vedo saye ebayene maktatare newo yemekitege