የቀን ውሎዬ ከ7ወር ልጄ ጋር My daily routine with my 7month-old daughter

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • የቀን ውሎዬ ከ7ወር ልጄ ጋር My daily routine with my 7month-old daughter
    ኮልጅን ቻውደር (collegen powder) amzn.to/3Dj7vJt
    የመስታወት ማጽጃ ፎጣ amzn.to/3DlS5Eh
    የልጆች መጫወቻ amzn.to/3Amjns4

Комментарии •

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  3 года назад +51

    ሰላም ይብዛላችሁ ውዶቼ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ወደ እዚህ ቤተሰብ ካልተቀላቀላችሁ እንደነዚህ አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁላችሁም በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጥበቃና አብሮነት አይለያችሁ
    ኮልጅን ቻውደር (collegen powder) amzn.to/3Dj7vJt
    የመስታወት ማጽጃ ፎጣ amzn.to/3DlS5Eh
    የልጆች መጫወቻ amzn.to/3Amjns4

    • @be8cab
      @be8cab 3 года назад +1

      አዶትዬ የስናኩን እስኪ ንገሪኝ እንዴት እንደሰራሽው ተባረኪ

    • @newlifejoy8786
      @newlifejoy8786 3 года назад

      My sis can you share the link for the mob መወልወያ you did for the floor

    • @Grace-kz6uu
      @Grace-kz6uu 3 года назад

      Please Can you attach mop (mewelweya) link
      Thank you

    • @hiwotbetekle8794
      @hiwotbetekle8794 3 года назад

      Selam adotye ye collagen powder link aykefetim ebakish degmesh lakiw

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 3 года назад

      Thank u yeni Kongo.

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 3 года назад +24

    ከአንቺም ከልጆሽ የማይወሰደውን የእግዚአብሔርን ቃል ምርጫሽ አድርገሻልና በእውነት እድለኛ ነሽ በርቺ የኔ እናት ተባረኪ፡፡

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና 3 года назад +15

    በጣም የሚገርም እናትነት አዲስአበባ የምንኖር 1 ልጅ በወለድን ቁጥር 1 ሰራተኛ እየጨመርን ከአልጋችን 4 ስአት የምንነሳ አለን እኔ እንደዛ ነኝ አሁን ግን በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጠሽኝ የጠዋት ሰው መሆን ልጄንም እያጠባሁ በጣም ደስ ይላል

    • @mezitube1106
      @mezitube1106 3 года назад +1

      በጣም

    • @melanwako2803
      @melanwako2803 3 года назад +1

      Inee 4 lij new yaleng siram seralew lijochunim besirat new masadigew wuci seratinga yellem

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና 3 года назад +1

      @@melanwako2803 betam gobez i wish endeza binhon gin ene 3 lijoch alugn 2 servant alugn ene RUclips lay tetje new yemwlew ahun gin tilik timhert honegn biyans rasen ንቁ ማድረግ አለብኝ i have to change my routine

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js Год назад

      ❤❤❤

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 года назад +1

    ሰላምን ለዚህ ቤት ጀግና እናት ነሽ ዋዉ ግን ይሄ ሁሉ አንድ ቀን ብቻ አይመስለኝም እንዴት ነው እንደዚህ ሰአት የሚበቃሽ ይሄንን ሁሉ ነገር በአንድ ቀን በጣም ይገርማል እኔ ሰአቱ ምንም አይበቃኝም አንቺ ግን ብዙ ነገር ከፅዳት ጋር በዛ ላይ ቀንሽን በእግዚአብሔር ቃልና ፅሎት ስለምትጀምሪ በጣም ነው ያደነኩሽ ልጆችሽንም እግዚአብሔር በእውቀትና በጥበብ ያሳድግልሽ 🙏🙏

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j 3 года назад +20

    እናትነትና፣ መልካም ትዳር የእግዚአብሄር በረከት ነው! ጎበዝ በርቺ። እኔም ሁለት ልጆች ወልጄ አሳድጌ አሁን ኮሌጅ ገብተዋል። እግዚአብሄር ይባርክልሽ!! ማታ ማታ ከልጆቼ ጋር መፅሀፍ ቅዱስን እያነበብን እንፀልይ ነበር የቤተሰብ ፕሮግራም ማድረግ መልካም ነው በተቻለ መጠን

  • @ethioretamarle6390
    @ethioretamarle6390 3 года назад +2

    በስማም ከድምፅ ከውሎ ሁሉ ነገር የማይረብሽ ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን

  • @meriasegd8935
    @meriasegd8935 3 года назад +1

    ታድለሽ እኔ በአንድ ልጅ ሞራሌ ድብን ብሏል ግን ያንቺን ውሎ ሳይ በጣም ተነሳሳው ያዝልቅልሽ ብቻ በይኝ። እግዛብሄር ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 3 года назад +2

    የኔ ቆንጆ እንዴት እግዚአብሄር የረዳሽ አስተዋይ ሴት ነሽ ልጆችሽን የእግዚአብሄርን ቃል አስይዘሽ የምትሽኚ መልካም እድል መርጠሽላቸዋል እድለኞች ናቸው!

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 3 года назад +76

    ውይይ በጣም ደስ የሚል ውሎ ።። የሴት ልክ

    • @rediatzeleke7161
      @rediatzeleke7161 3 года назад +2

      የት ጠፋሽ ሚሊ አረ ጨነቀን እኮ።

    • @melkamentegeze6294
      @melkamentegeze6294 3 года назад

      ሜሉየ አለሽ እረአትጥፊ በናትሽ አለሁ በይን!

    • @abebaeshete474
      @abebaeshete474 3 года назад

      አረ ሜሎ በጣም ጠፈሽ ምነው ግን በስመአም

    • @emusweet4967
      @emusweet4967 3 года назад +1

      beselam nw melu ere bk bey

    • @biruktawitmicheal1065
      @biruktawitmicheal1065 3 года назад

      Meli beselam new ???

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 3 года назад +12

    ልባም ሴትንማንሊያገኛት ይችላል? እግዛብሄር ለእኛ ለሴቶች የሰጠን ጥበብ ትልቅና ብዙ ነው. ቁልፉ በእኛ እጅ ነው. ጥበብን ተጠቅመን ቤታችንን መምራት እንችላለን. ብዙም እናፈራለን. ከእኛም አልፎ ለሌሎች በረከት ያደርገናል!!

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 года назад +4

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ ። በጣም ደስ ትላለች ጠንካራ እናት ምርጥ ሴት በርች።

  • @XaalloL-ዳሎል
    @XaalloL-ዳሎል 3 года назад +5

    ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ጎበዝ እናት ነሽ 💐

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 3 года назад +5

    ሁሌ አይሻለሁ ባጭሩ ስገልፅሽ ጀግና ሴት ነሽ የምር በርች!!!

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 3 года назад +10

    የአባቴን ልጆች ሳገኝ ደስስ የሚለኝ ነገርስ😍😍 new subi here

  • @Lidie89
    @Lidie89 3 года назад +13

    I really appreciate your energy; im a new mom and i already tired and your video inspires me so much

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l 2 года назад

    WOW...Betam yemtdenki,gobez,tenkara,melkam sett nesh.Hulachinim kanchi bizu silminimar ena silminibereta Tebareki.Berchi.Gobez!!!

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 2 года назад

    በጣም የምትገረም ሴት ነሽ ተባርክ

  • @eldadyena8376
    @eldadyena8376 3 года назад +4

    ምርጥ እናት!! ምርጥ ውሎ!!

  • @tseganshtsega2448
    @tseganshtsega2448 11 месяцев назад

    ዋው በጣም ደስ እምትይ ሴት ነሽ ተባረኪ አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 3 года назад +4

    ዋው ቃላት የለኝም ሁሉ ነገርሽ ፅዱ ነው በመንፈስ በስጋም ተባርከሻል

  • @Kia-iz3fz
    @Kia-iz3fz 3 года назад +2

    የኔ ውድ ካንቺ ብዙ ተማርኩ እኔ ሁለት ሴት ልጆች ናቸው ሁለቱም ትንንሽ ናቸው ስለሚያስቸግሩኝ እንደልቤ ተንቀሳቅሼ ስራዬን መስራት አልችልም። በዚህም በጣም ነው ምበሳጨው ሰነፍ የሆንኩ ያክል ይሰማኛል።

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 года назад

      አመሰግናለው አይዞሽ አትበሳጪ ትንሽ እንደሆኑ አይኖሩም ያኔ የፈለግሽውን ታደርጔሌሽ

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 года назад +13

    ሰላም ነው መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ነው ለመንገዳቸው መብራት ሰላም የሚጠቅመው በርሱ ብቻ ነው ሕይወት ያለው ተባረኩ

  • @Rippedsad
    @Rippedsad 3 года назад +1

    ጎበዝ፡በጣም፡ደስ፡የሚል፡ውሎ፡ለብዙ፡
    ትምህርት፡የምትሰጭ፡አብዝቶ፡አብዝቶ
    ይባርካችሁ፡በጣም፡ተስማማተሽኛል።

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 3 года назад +3

    የኔ ውብ , ብልህ ልባም ሴት ነሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ..🥰🥰🥰

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 3 года назад +1

    You are like a lady of proverb 31.Tebarki

  • @melat376
    @melat376 3 года назад +6

    ሁሉ ነገርሽ ደስ ሲል!!!! ❤️❤️❤️🥰🥰🥰 ጌታ እየሱስ ጨምሮ ይባርክሽ!!! 💐💐💐💐

  • @Victoria-is6sy
    @Victoria-is6sy 3 года назад

    tebareki bebzo segawn yebezaleshi gobeza seta❤🌹❤

  • @selamamare9571
    @selamamare9571 3 года назад +14

    በጣም ደስ የሚል ውሎ፡እግዜኣብሄር ኣንቺና ቤተሰብሽን ይባርክ።

  • @yengusieethio7794
    @yengusieethio7794 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ከነ ልጆችሽ ሠላም ጤና ይሥጣችው ታምራላችው

  • @amyethiopian4426
    @amyethiopian4426 3 года назад

    ዎውውው እኔ በቃ በጣም ጎበዝ እንደኔ ማንም የለም ነበር የሚመስለኝ እንደዚህም አለ ብዙ ነገራችን ቢመሳሰልም ግን እምደዝህ ስርቸ ወክ አልወጣም ባለቤቴም እያገዘኝ በቃ ጊዜ አይበቃኝም በጣም አድናቂሽ ነኝ ዛሬ ነው ቤተስብ የሆንኩሽ ጠንካራ ሴት ለስነፍ መዳኒት ናት በርች እናመስግናለን

  • @mimmitassew7256
    @mimmitassew7256 2 года назад

    Tebarki sis betam gobez Nesh berchi

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 3 года назад +1

    Wow በአንቺ ህይወት ብዙ ነገር ተማርኩኝ።ተባሪኪ አመሰግንሻለው

  • @ሡብሀንአላህአልሀምዱሊላ

    ጀግናዬ ነሽ በርቺ ባይገርምሽ እኩል ነው የወለድነው ነገር ግን አንደ አላህ ፍቃድ ሆኖ ወልጄ 10ቀን ነው ያጠባዋት ሳንባ ታመምኩና የአራስ ጊዜዬን ሆስፒታል ነው ያሳለፍኩት በዛ ላይ ጡቴ ስር ሆፕራሲዮን አድርጌ ስለነበር ወተቱ እየፈሰሰ ሲያስቸግራቸው ማድረቂያ ሰጡኝና አደረቁብኝ አዶትዬ እስከቻልሽው ድረስ አጥቢያት ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ አንቺንም አባታቸውንም እድሜና ጤና ይስጣቹ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 года назад

      አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እኳንም አንቺ ተረፍሽ ሌላው ሁሉ ተጨማሪ ነው የኔ ቆንጆ

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 3 года назад +2

    አዶትዬ እንዴት እንደምወድሽ እህቴ በጉጉት ነው የማይሽ በተለይ ንፅህናሽ ዋው

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ፈጣሪ ከነልጆችሽ አብዝቶ ይባርክሽ እናትነት እዳቺ ነዉ ምንም የሚባክን ሰአት የለሽም በጣም ጎበዝና ጀግና እናት ነሽ ሴት ልጅ ጠካራ ስትሆን ደስ ይላል ለኝም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ደስተኝ ሆኜ ነዉ የተከታተልኩሽ ቤትሽ ንጽህናዉ እራሱ እዴት ደስ እደሚል ዋዉ ሴቶች እዳቺ ጠካራ መሆን አለብን

  • @romanabera3321
    @romanabera3321 3 года назад +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ዉሎ ነዉ፡፡ ልከኛ ሴት!!!!!!

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 3 года назад +7

    ተባረኪ አዱ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

  • @tigestnegtu5014
    @tigestnegtu5014 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክሽ

  • @Alemye777
    @Alemye777 3 года назад

    የጊዜ አጠቃቀምሽ በራሱ ትልቅ /ት ነው👏

  • @kidistmeseret1208
    @kidistmeseret1208 3 года назад

    እውነት በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @edensolomon597
    @edensolomon597 3 года назад +4

    ደስ የሚል ውሎ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @hanadegefa9772
    @hanadegefa9772 3 года назад

    ተባረኪ ድንቅ እናት

  • @solletv8525
    @solletv8525 3 года назад +4

    ያንቺ ቪዶ አንደኛ ነው 🥰🥰 ምያናድዳኝ ግን ቪዉ ትንሽ ነው

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 года назад +1

    ምርጥ ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @elizabetabdo9761
    @elizabetabdo9761 2 года назад +1

    Wow am speechless,always when am watching your videos it gives me energy really your husband very lucky 😊

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 2 года назад

    ተባረኪ

  • @emebettemesgen8253
    @emebettemesgen8253 3 года назад

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ደስ የሚል ነገር አሳይተሸናል እናመሰግናን

  • @fikrtetesfye9003
    @fikrtetesfye9003 3 года назад

    ጎበዝ ፅዳት ቢያደክምም በጣም ነው ምወደው ሲያበላሹብኝ በጣም ነው ምናደደው😀ንፅናሽ ዋው💐💐💐💐💐💐

  • @godisgood4230
    @godisgood4230 3 года назад +2

    ተባራክ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋሁን የብዘልሽ ውድ

  • @yemibabiendu7265
    @yemibabiendu7265 2 года назад

    thank u for sharing wede fit endezih aynet mam mehon efelgalehu wlosh yaskenal

  • @sintayehuwyohannes9777
    @sintayehuwyohannes9777 3 года назад +22

    You are such an inspiring person I have ever seen ❤

  • @eleniamare4256
    @eleniamare4256 3 года назад

    Wowww betam new inspire yaregshegn betam des mil welo new betam gobez nesh i luv z way u handle everything dear.

  • @betelyiftu7078
    @betelyiftu7078 3 года назад +1

    Adotey sewedesh tsedet yalesh. Tebareki

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 3 года назад

    ቆፍጣ ሴት ነሽ! ሁለነገርሽ ደስ ይላል:: ባልሽ በጣም ፀልዮአል ማለት ነው እድለኛ ነው! ተባረኪ!

  • @honeydipjames9824
    @honeydipjames9824 3 года назад +11

    What a Amazing mom thank you for this beautiful 19min of inspiration. Can we have more of daily vlog ? 🙈😍❤

  • @awelhawatube9327
    @awelhawatube9327 3 года назад

    ጀግና አቡሳ እናመሰግናለን የኔ ፅዱ እኔ እቤት ማፅዳት በጣም ነው የምውደው አሁን ደሞ አች የበለጥ ነነሳሳሽኝ ውውድድድድድ

  • @nunugeb1304
    @nunugeb1304 3 года назад +1

    Wuyyyyyy enem endezih new sirot miwulew. Betam adikami new

  • @besty6194
    @besty6194 3 года назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ የምትይው ዛሬ ነው ቤተሰብሽ የሆንኩት ደስ ብሎኛል

  • @abebagetu7412
    @abebagetu7412 2 года назад

    የሴት ልክ ነሽ።

  • @segaomeromer8014
    @segaomeromer8014 3 года назад

    ይመችሽ ውዴ

  • @maheryourbro6832
    @maheryourbro6832 3 года назад +4

    ማሻ አላህ አዶትዬ ወልደሽ ቦርጭ የለሽም እኔ ድጋሚ ሎልድ የደረስኩ ነው የምመስለው ኮንፊደንስ አሳጣኝ መላ በይኝ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 года назад

      አይዞሽ እሺ አብረን እናጠፋዋለን

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 3 года назад

    Betam tenkara nesh 3 lejoch bezi welo new yasadegshew?????? Yehe new yemitebkegn? Bye feraw kagebaw 1 amet honegn process lay negn gena ezi feta bye eyenorku endet new yemchlew gen bye asebku gen konjo temert new 🥰🥰🥰tebareki

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 3 года назад

    ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ፐ3ቨ

    እውነት በጣም ደስ ይላል ጎበዝ እህቴ

  • @liya123451
    @liya123451 3 года назад +1

    You are a good example for us

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 года назад

    ሰላም የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ልጆሽ ያሳድግልሽ ውዴ bravissima 👏👏👏

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 3 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ማማዬ መስታወት የምታጸጅበት ጨርቅ ስሙ ምን ይባላል

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 3 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ውሎ ነው ተባረኪ❤።

  • @HemenBisrat
    @HemenBisrat Год назад

    ጀግናና ጠንካራ

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ

    በጣም ጉበዘ ጣንካራ በለሙያ ነሺ ተባረኪ❤❤🙏🙏

  • @السعدسعد
    @السعدسعد 3 года назад

    Gobeze enat nesh berechilegn lejocheshen fitari yasadegelesh

  • @mekdesgerawork5796
    @mekdesgerawork5796 3 года назад +2

    You are so brave. I amazed with your daily routine which makes you relaxed not a routine.

  • @menkemteklay226
    @menkemteklay226 3 года назад

    Betam des ylal yelijishi sim des ylal siyana min malet new tirgumu

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 3 года назад

    ተባረኪልኝ እህቴ

  • @rediethabte5888
    @rediethabte5888 2 года назад

    ስወድሽ እኮ

  • @lidu3065
    @lidu3065 3 года назад +1

    Became gobez enat . God bless your family 👪.

  • @bontumisgana3748
    @bontumisgana3748 2 года назад

    Yene wede endete endemewodeshe ewente betame nw yemeketateleshe geta zemeneshene yebarekew

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 3 года назад

    ጀግና እናት ነሽ

  • @fasikafetene5360
    @fasikafetene5360 2 года назад

    yn konjo geta yibraksh..btm nw miwedish..

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 3 года назад +4

    ውሎአችንን በሰላም ያዋለን አምላክ ተመስገን።

  • @sintuwerke3830
    @sintuwerke3830 3 года назад

    WOW ...👍👍በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ🙏

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 2 года назад

    Des tiyalesh mare ayizosha yihe hulu sira gin endet chalshiwu

  • @genethailu1168
    @genethailu1168 3 года назад

    goftaan siin haa eeyyebisuu baay'ee amattii cimtudha

  • @Evax814
    @Evax814 3 года назад

    Des metiye set geta abzeto yibarkishi

  • @Rose-sr4qz
    @Rose-sr4qz 3 года назад +3

    Woow Anchin saye Mewled amaregn😆 thank you dear Jegna, gobeze, balemuya set neshe.

  • @meronyegeta7387
    @meronyegeta7387 3 года назад

    1nga neshi kanche bezu nagare tamiralawe geta zemanishn yebarki

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 2 года назад

    ዋው ዋው በጣም ጎቦዞ ኔሽ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 3 года назад +3

    ጎበዝዝዝ ሰው ደስስስ ይለኛል

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 года назад

    ጀግና ነሽ 😍

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад

    በጣም ጎበዝ የቤት እመቤት

  • @sofyaassenethiopia5665
    @sofyaassenethiopia5665 3 года назад +1

    ማሻአላህ በርችይ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @amityyelebe1965
    @amityyelebe1965 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏

  • @selamhaile2487
    @selamhaile2487 3 года назад

    Thank you

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 3 года назад

    Yenye konjo betam gobez yehonschi set weyzero ejg now yemadeksch hulum neger srasch des blonal ena berschi ayzosch

  • @niniz8365
    @niniz8365 Год назад

    Yene konjo sewedesh yene kemem

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 3 года назад

    በጣም ጎበዝ አዶትዬ ተባረኪልኝ

  • @mahiethiopiawit2745
    @mahiethiopiawit2745 2 года назад

    wow des yilal tebareki

  • @meseretworkureta8723
    @meseretworkureta8723 3 года назад

    Gobez... 1gna nesh

  • @merhawithabte8010
    @merhawithabte8010 3 года назад

    Betam betam nehew madnikish tebareki

  • @Nico2012isx
    @Nico2012isx 3 года назад +3

    የአልጋ ልብሱን link post አርጊልኝ please