🔴በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምን ተፈጠረ? እየሞቱ ያሉ ሰዎች አሉ ተባለ❗️ አባ ገብረኪዳን ከመወገር ተረፉ
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
ቤተ ሰቦቼ እስኪ 30 ሺ ሰብስክራይበር እናድርሰው 🎉🎉 ላይክ እና ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ አድርጉልኝ።
💚💛💛🤝
አንተ ነጋዴ ነህ። ግን እባክህ ስለፈጠረህ አምላክ ብለህ ከቤተክርስቲያን ራስ ውረድ። አዋረዳችሁን እግዚያብሔር በቃ ይበላችሁ።
@@biniyamkindie የማን ደጋፊ ነህ 🤦
@@Tsegayekiflu ያንተ ልበልህ 🤣🤣🤣
Atsadebu sew besewnetu kibur new
እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው አይኔን በጣም ታምሜ እዚህ ያሉት ሀኪሞች እስፔሻሊስቶች በፍፁም ሊያድኑኝ አልቻሉም እና አንድ ጓደኞየ በርሚል ቅድስ ጊወርስ ደርሳ የተመለሰች ትንሽ ፀበልና እምነት ሰጠችኝ እና ተስየ ተቀባሁት በአንድ ቀን አይኔ ዳነ ፀበሉንም ጥቸ ምንም ጋዝ የሚባል የለውም ፍፁም አዳኝ ነው ለኔ የደረሰ ለናንተም ይድረስ አሚን
እንኳን ደስ አለህ!!!
ኤልልልል 🙏
አሜን❤
Amen amen amen
አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።ላንተ አና ለመሰሎችህ ደግሞ ይቅር ይበላችሁ ።
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ ያብቃኝ🙏🙏🙏
አሜን
አሜን: አሜን:አሜን::
አሜን ➕♥️
አሜን አሜን አሜን ያብቃን ❤❤❤
ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የተናገረው መምህር ነኝ ተብዬ ምንም አልልህም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እያስቸገረን ያለው የውስጥ ምቀኛ ክፋ ነው አንተም ከነዛ መሀል ነህ። 8 ቀን ተቀምጠህ 1 ቀን ተጠምቀህ አንተ ራሱ ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመናገር ሞራሉን ከየት አመጣኸው? ሊያውም በዚህ ልክ አንተ ሳትሆን በላይህ ላይ ያለው እርኩስ ነው በዚህ ደረጃ የሚያናግርህ። ፀጋዬ አንተ ራሱ ስለዛ ቦታ በመስማት እንጂ ሳታይ እንዴት ስለቦታው ትንታኔ ትሰጣለህ? የሌላ እምነት ተከታይ ከሆንክ አልፈርድብህም ኦርቶዶክስ ከሆንክ ግን ቦታውን እየው እና እውነትህን ይዘህ ተንትን እኔ 5 ወር ተቀምጫለሁ ሞት የትም አለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ብቻ ነው ሰው የሚሞተው? እሬሳ አይሰጡም ለተባለው ደግሞ ውሸት በቤተሰብ ፍቃደኝነት ነው እዛ የሚቀበረው ለምሳሌ እኔ ከወንድሜ ጋር ነበር የሄድኩት ወንድሜ ማርያምን ለ3 ወር በአልጋ ሰዎች እየተሸከሙ ነበር ፀበል የሚያስጠምቁልኝ እጁ እግሩ አይሰራ እንጀራ እንኳ አይቆርስም ነበር እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ ከ3 ወር በኃላ ሙሉ በሙሉ ዳነልኝ ታሞ እያለ ግን እግዚአብሔር የሱ ፈቃድ ሆኖ ቢሞት ከዛ ቦታ እንዴት አድርጌ ነው አ.አ ድረስ እሬሳ ይዤ የምመጣው? እኔ የራሴን ወንድም ቢሞት እዛው ከፀበልተኛ ጋር እቀብረዋለሁ እንጂ እሬሳ ይዤ አልንከራተትም እያልኩ ለሰው ሁሉ ነበር የምለው ጨክኜ አይደለም እዛ ቦታ ሞቶ መቀበር አይደለም ቦታውን ማየት ክብር ነው። ሰው ሬሳ ይዞ የማይሄደው ቦታው ሩቅ ነው በፕሌን እንኳ አቆራርጠን እናምጣ ብንል አቅም የለም ሰውም ለዛ ቦታ ትልቅ ቦታ ስላለው እዛ መቅበርን ይመርጣል አባቶች ትምህርት ሰተው ያሰው ወስኖ ነው እዛ የሚቀበረው እንጂ አረ ይቅር ይበላችሁ ተናጋሪዎቹም እንዳንተ ያለም ተንታኝ ልብ ድካም ላልከው አስጠማቂዎቹ ቀድመው ጠይቀው ከነፍሰጡር ሴቶች ጋር ዳር ዳር ነው የሚያደርጓቸው እኔ በዚህ ሰዓት ቄስ ነን የምትሉ መምህር ነን የምትሉ ትውልዱ እንዳይድን የምታረጉት ጥረት እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ላንተ ስላልታየህ ለሌላው ለምን ታየ ብለህ ንዴት? ይህ ቅናት ነው ያ ቦታ እግዚአብሔር ሀጥያተኞችን እና ታናናሾችን ያከበረበት ቦታ ነው ወደድክም ጠላህም እየሱስ ክርስቶስ ወደምድር የመጣው ለፃድቃን ሳይሆን ለሀጣን ነው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ያየነውም እውነት ይህ ነው እዛ ቦታ ክነት አይሰራም ደካማ መሆንህን ማመን ቅን መሆን እድናለሁ ብለህ መግባት እንጂ ምን አያለሁ ብለህም መግባት የለብህም በየዋህነት እና በቅንነት በተደጋጋሚ ተጠምቀን ያየነውን እውነት ለመግለፅ ቃላት አተን የተቀመጥን ቤት ይቁጠረን ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመመስከር ክነት አይጠይቅም እግዚአብሔር ሲወድህ ባዶ ሆነህ ነው ነገአችንን እንድንሰራ እንዳንበድል ቸር አምላክ እንደሆነ ከሰማነው በላይ አይተነው እንድናምን አድርጎናል እግዚአብሔር ይመስገን። ፀጋዬ መምህሩን ካገኘኸው የተነካካ ነገር ስላለህ ደግመህ ደጋግመህ ሄደህ ተጠመቅ በለው ያኔ እውነቱን እግዚአብሔር ይገልጥለታል አንተም ባላየኸው ነገር መተንተን ይቅርብህ ቦታው እንደምታስበው አይደለም። ትውልድ ይዳንበት እንቅፋት አትሁኑ።።
ግን የኔ ከ እምነታችን አንፃር (መፅሐፍ ቅዱስን መስረት በማድረግ ) ስናየው ተገለጠልኝ, ተአምርን አየሁ ምናምን ማለት ብቻ ዘማዊነት አይደለም ወይ??"አመንዝራ እና ጠማማ ትውልድ ምልክትን ይሻል ::"ማቴ እንዳለ ጌታ ::
@@Godoliyas-27
ይህን ለማለት መጀመሪያ ቦታው ላይ ሄዶ ጥምቀቱን መጠመቅ አይሻልም? ምንም ምንም ከማለት? የሌላ እምነት ተከታይ ከሆንክ ምንም አልልህም ኦርቶዶክስ ከሆንክ ግን ምንም ምንም ከማለት ቦታውን ሄዶ ማየት የዛኔ እንግባባለን ቦታው ከአይምሮ በላይ ነው።
ያየው ሰው ሲናገር መስማት ጥፋት ይሆን?
@@Tsegayekiflu
ያየውን መናገሩ ሳይሆን ጥፋቱ በዚህ ልክ ተናዶ መናገሩ ነው ጥፋቱ እሱ እውቀቱን እና ወይ ያለውን ክነት ተማምኖ ነው ገብቶ የተጠመቀው ንግግሩ እኮ የንዴት ነው እመነኝ ደግመህ ገብተህ ተጠመቅ ብትለው ደግሞ አይገባም ያ ቦታ መንፈስቅዱስ የሚወርድበት ቦታ ነው በትእቢት ሳይሆን በትህትና የሚረገጥበት ቦታ አንተም ሳታይ መተንተኑን አቁም መፅሐፍ ቅዱስን እናምናለን እዛ ቦታ ደግሞ አየን። ከሌላ ነገር ጋር አታያይዙት ለትውልዱም ፈተና አትሁኑ እንዳንተ አይነት የሃይማኖት ሚዲያ ነን ባዮች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።
@@ZedGeremew-y9p አንቺ ሄደሽ ተጠምቀሻል?
በመጀመርያ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ፈዉስና ታምር ፀጋዬን ወይም አጋሮችህን (መሰሎችህን)አማክሮ አይደለም የፈለቀዉ ፣በየ30 ደቂቃዉ ከምድር የሚወጣዉ መአዛዉ ለአንዱ የእጣን ሽታ ለአንዱ ሌላ የሆነዉ, ብቻ እናንተ በዚህ ልክ ሰዎችን እንዳይድኑ እንቅፋት መሆናችሁ በጣም ይዘገንናል አንደኛ መምህር ተብዬዉ አነጋገርህ ዉስጥ ከባድ ችግር እንዳለብህ ታስታዉቃለህ የተምታታብህም ነገር አለ ያልተመለሰልህ እልህ አለብህ አገልጋዮቹን እንኳን በዛ በጋለ ፀሀይ እንደዛ ከፍ ዝቅ እያሉ እያገለገሉ አንደበትህ እንዲህ ነዉ የሚገልፀዉ አዘንኩብህ አንተ ለመዳን አይደል የሄድከዉ ነዉ ልታድን። ምንም ብትራቀቅ አዋቂ ነኝ አትበል ልብህ በድንፋታ አይናገር ዝቅ ብለህ እራስህን መርምር ልብህ ቅን ይሁን የእግዚአብሔርን የሰማእታት አለቃ ማር ቅዱስ ጊዮርጊስን ገቢረ ታምራቱን የምታቃልልን የምታቃልሉ እናንተ ማን ናችሁ። ሲሆን መደሰት ነዉ ያለብህ እዛ ቦታ ዉሸት የሚዋሽበት አይደለም በፍጹም የእናታችን ኪዳነምህረትንስ ፀበል አልሄድክም ስለምን እዉነት አትመሰክርም አንተ ቆይ ልብ ድካም ፣ ደም ግፊት ያለበት በጭራሽ አይግባ አይሂድ የምትለዉ ሰዉ እንዲፈራ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም ከበሽታ መፈወስ ስጋህንም አፍርሶ ይሰራሀል አለቀ ንስሀ ግባ እመን አለቀ። ስንቱ በቃሬዛ መቶ አይደል ድኖ የሚሄደዉ በዚህ አጋጣሚ ቀና መስላችሁ እያንዳንዳችሁ አካሄዳችሁን ለህዝቡ እያሳወቃችሁ ነዉ በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ አሉ። ቢቻላችሁ እግዚአብሔርንም ቅዱሳኑንም አትፈታተኑ ባለሚዲያዉም ለነፍስህም ለስጋህም የሚጠቅም ስራ ስራበት በተረፈ እግዚአብሔር ይማራችሁ ይማረን እንቢ ካላችሁ ደግሞ የልዳዉ ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለህበት የንስሀ ቅጣቱን ይቅጣችሁ።
ክብር ለቅድስት ስላሴ ይሁንልን ሁላችንንም ይማረን።
ለእናታችን ለደለጎ ኪዳነ ምህረት ምስጋና ይሁንልን።
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን።
የተደረገላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አመስግኑት።
@@hiwotkebede3307
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን የተደረገልን ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝም አንበል ሳንደክም ሳንሰለች እንደዚህ አይነት አስተያየቶችን እየሰጠን ሰይጣንን በማሳፈር ትውልዱ ሄዶ በፀበሉ እንዲድን እናድርግ ይህ ደግሞ ያየነው እውነት ያስገድደናል። አመሠግናለሁ አህቴ!
አሜን ይፍቀድልኝ ታድላቹ ለደጁ የበቃቹ
ቃለ ሕይወት ያሰማሽ እህታችን
amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን እህቴ ! ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዲህ ያለ አስተሳሰብ በመስማቴ በጣም አዝኛለሁ። ሰው ስለ ራሱ ምስክርነትን ከሰጠ ስለ ሌላው ሌላው ይስጥበት። እኔ በቦታው ሄጄ ነበር 3 ቀን ጥምቀት አድርጌኣለሁ። ሦስቱንም ቀን ያየሁትን አይቻለሁ። ይሁን እና በሦስተኛው ቀን ግን ከአእምሮዬ በላይ ነበር ይኽውም ስም አጣላታለሁ ንፅሕት ክብርት ቡርክት እመ ብርሃን የብርሃንን እናት በሰማይ በፀሐይ አምሳል ስትዎጣ ኣቅሌን አጥቼ ነብሴ ይህን ያን ስትል በሰማይ አበባ ሲበተን እና ታላቅ ድምጽ ሌላም ሌላም ውዳቂ ለሆንኩት ለኔ ለብኩኑ ላልተገባሁት ከተገለጸ ምን ይደንቃል ለበለጡት እንዲሁም ለተመረጡት የበለጠ ቢገለጽ??? ነው ወይስ ይሄንንም ውሸት ትሉታላችሁ? ነው ወይስ ራሳችሁን ታጸድቃላችሁ? ነው ወይስ የተመረጥ እና ያልተመረጠ ታውቃላችሁ? ይቅር በሉኝ ይህን ምስክርነት ሳልሰጥ ባልፍ በዕውነት ያየሁት ይወቅሰኛል። እማማ እናቴ እመቤቴ . . . ያልኳት ነጯ ፀሀይስ ምን ትለኝ?
ሲጀመር ሰማዕቱ ደጅ አልረገጠም ዉሸታም ነዉ እኛ እኮ የሄዱትን ሰዎች አይን አይተን እናዉቃቸዋለን እረ በዚህ የድምፅ ቶን በድፍረት በትዕቢት አያወሩም በመደመም ስብር ብለዉ ሲያወሩ ነዉ ሁሉንም ያየሁት መሄዱን በምን አረጋገጥን?
@@soloasma7977
ምስክርነት አሰጣጥህ ደስ ይላል ቃል ባይኖረውም ተአምሩ የተገለጠልን ሰዎች እንረዳሀለን ዝም እንድንል ያየነው እውነት (ህሊናችን አይፈቅድልንም።
ልቦና ይስጣችሁ ስለመናፍስትም ሆነ ስለ መለሀፍ ቅዱስ በፍፁም አታውቁም
ለማንኛውም ስለመናፍስት ለማወቅ መምር ተስፋዬ አበራ ፈተና ገጠመኝ አድምፅ
Ewnet kalayu zim bilew kehonu enezih sewoch yemiaweru kehone betam betam azignalehu wishetam sew silemaliwed.
ነጭ ለብስህ ምስክርነት የሠከው ቀዳዳ !!! ውሃው ይላል!!! ሲጀመር ሳታምን መሄድህ ይገርማል፡፡ንግግርህ አይጥምም;;ጋዙ ትላለህ፡፡ አየህ ታየህ፡፡ ከሃዲ
አልሄደም ተናዷል ጡፏል ሁሉ አታዮትም ለ እኛ አዝኖ ከሆነ ምን አናደደዉ ፊቱ ቀልቷል እኮ ድግምታቸዉ እየፈረሰ ስለሆነ በስራዉ መጣበት ሰማዕቱ ይሄ ከሀዲ
ጋዝ ነዉ
@@ሀበሻ-መ2ሰ ሰማዕቱ በጋዝ ያጋያቸዉ አቦ ምድረ ጠንቋይ ደብተራ ሲነቃባቸዉ ህዝቡን በመተት አደንዝዘዉ ሰማዕቱ ስላጋለጣቸዉ ይለፈልፋሉ። ሰይጣናቸዉ እዛ ሲገረፍ እነሱ እዚህ ይለፈልፋሉ? መተት የለም እያሉን እኮ ነዉ ህዝቡ ታስሮ በነሱ መተት በሽተኛ ሆነ ሰማዕቱን ልኮ ሰዉ በሽታ ሆኖ ከተላከበት የነ አባ ለምኔ መተትሲጋለጥ ጮሁ😁ወንድ ከሆነ እንደ ዘማሪ ልዑል ሰገድ እዛዉ ቀርፆ አናየዉም። ሲጀመርም ይሄ አልሄደም። አሁን በዚህ ሰዉየ ንግግርና በትዝታዉ ንግግር ልዮነት አለ? ያዉ ይሄም መናፍቅ ነዉ የቦታ ልዮነት ብቻ ነዉ እንዲህ አይነቶቹን ዝም እያልን ነዉ ነገ በመናፍቅ አዳራሽ ሄደዉ ቤተክርስቲያናችንን ከፍ ዝቅ የሚያደርጉብን መቃወም አለብን እንዴት ፀበል በ እሱ እምነት አልባ በሳይንስ እይታ ጋዝ ይባላል ? አሁን ይሄ ነዉ ሰብኩ አማኝ የሚያደርገዉ? ምናለ ፊልዱን ቢያዉቅ ለምን ሳይንቲስት አይሆንም? የፓጋን የማያምን ሰዉ ሀሳብ መርዝ ነዉ እኮ ሀሳቡ እንንቃ ወገን ሲኖዶሱስ አንዴ ተኝቷል። እንዲህ አይነት ምንፍቅና እየሰማ ፀጥ ካለ
ሲጀመር መናፍቅ ነው ከሀዲ
እኔ ቦታውን አላየሁትም ለደጁ ያብቃኝ ሰማእቱ ፀበሉም እምነቱም መቶልኛል ምንም አይነት ጋዝ እሚባል ነገር የለውም!
በሱላይ ያደረው ሰይጣን ነው የሚያሰለፈልፈው ወዶ አይደለም እግዚአብሔር ይማረው
ደግሞ በዚህ ወቅት ማርያም ገብርኤል አይታይም ለምትለው ራሴ ምስክር ነኝ ቁልቢ ገብርኤል ማህሌት ላይ ተዐምር አይቼ መጥቻለሁ አትመን እኔ ግን አይቻለሁ
ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው ተኩላዎች ከቤቱ እግዚአብሔር ያስወግዳችሁ መምህር ተብዬ ተኩላ የዲያብሎስ አገልጋይ ስንት ተከፈለህ ሰይጣን አፉን ሲከፍት
እኮ ግራገብቶታል የሆነ እውነት የታየው አለግን ደሞ አልበርታበትም
አይ ፀጉ ከነመምህር ግርማ ወደ ፀበል መጣህ ልብ ይስጥህ!!! ወይ ጉድ
እግዝዪ
ማስካቸዉ እየተገፈፈ ነዉ ጉድ በሉ ለምን ሰማዕቱም የገለጠዉ የነ መምህር ግርማ አስተምህሮ ጋር አንድ ሆነባቸዉ እኒህ ደፋሮች አበዙት ለነገሩ ሰማዕቱ ጋር አይደል ጦር የመዘዙት ማን እንደሚያሸንፍ እናያለና😅😅😅😅😅😅
ይከ መናፉቅነው የበግ ልብስ ለብሶ ተኩላ
@@arabtowers6728 እኔ እኮ ምንፍቅና እነሱ ሲያደርጉት ልክ ነዉ ሌላዉ ሲሆን ይወገራል እነዚህ ፈሪሳዊ ናቸዉ የማያፍሩ ሀሳባቸዉን በሙሉ ሰምተኸዋል አዲስ ምንፍቅና ነዉ እኮ ትልቅ ለዛዉም ፀበሉ ጋዝነዉ አለ እኮ ይሄ ወጠጤ አንድ ቀን አስቀድሶ የማያዉቅ ሰባኪ ነኝ ባይ የሚሰብኩንን እኮ አይኖሩትም
መናፍቅ ነው@@arabtowers6728
መምህር ተብዬ እርግጠኛ ነኝ መናፍቅ ነህ መሰለኝ አንተ ንስሐ ስላልገባህ ነው ምንም ያላየሀው ሲቀጥል ሰማዕቱ ቤት መሞት መታደል ነው እዛ ቦታ ሰው ቢሞት ሬሳ ይሄዳል በጭራሽ እዛ አይቀርም ሲቀጥል ቦታውን ምንም አታውቀውም ከአንዴም ሁለቴ ቦታው ላይ ሄጃለው የሞተ የለም ያንተ አይነቱ ባለጌ ከሄደ አዎ ይሞታል ከሰማዕቱ ራስ ውረዱ በአይኔ አይቼዋለው ሰማዕቱን በአይኔ ምስክርነቱንም ሰጥቻለው ረቂቁን እንዴት ለመናገር አፍህ ተላቀቀልህ እመቤቴ ማርያምን የሰማዕቱ ፈረስ ይውጣብህ ከዚህ ሰአት ጀምሮ ይቅርታ የሚል ቪዲዮ እስክትሰራ ድረስ በፈረሱ ይርገጥህ ተዉ አትዳፈሩ ተው እግዚአብሔር ይገስፅህ
እወነቱን ተቀበሉ እባካችሁ
ይገርማል እግዚኣብሄር ያደረገውን ድንቅ ስራ ሰው ቢመሰክር ለምን ታፍራላችሁ ጋዝ ብለህ ስታወራ ማፈር ካለብህ አንተ ራስህ እፈር በጣም ትገርማላችሁ ማስተዋል ይስጣችሁ ሰው ግን ምስክርነት ከመስጠት የሚከለክላቸው የለም ዝም ብትሉ ይሻላል ምክነያቱም ቅናት ይመስልባችኋል
አረ ስለፈጠራቹ ስለ በርሜል ጊዎርጊስ እንዲህ ብላቹ አታውሩ ይቅር ይበላቹ ስለምን ጋዝ ነው የምታወራው ሰማዕቱ ልቦና ይስጥህ ስለምትናገረው ንግግር አንደበትህን ተቆጣጠር አንተማ ትልቅ እርኩስ መንፈስ ተቆራኝቶሃል ፀጋዬ ደግሞ ያላየኸውን አታውራ ከማውራትህ በፊት ቦታው ድረስ መጀመሪያ ሄደህ አጣራ እንደዚህ አይነት አሉባልታ ተረት ተረት አታቅርብ
Yemitiwashu kehone egziabiher endemiketachu eweku.
ቅዱስ ጎርጊስ በበርሜል ጎርጊስ ጠበል ላይ የሚሳለቁትን መናፍቃን ስጥ እረጭ ያድርግልን ::
@@zewdugarede4199 አሜን ከነዚህ በላይ መንፍቅ የለም
Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
አሜን: አሜን: አሜን::
እኔ እኮ የሚገርመኝ አጋንንትን የሚያስለፈልፉት በአጋንንት ከሆነ ለምን እናንተ በእግዚአብሔር ሀይል ፊት ለፊት ተጋፍጣችሁ አታሳዩንም።
እንጃለት የሆነነጋደ ነገር ነው
Good point
ደግሞ እኔ መድሀኒአለምን እመቤቴን እና ቅዱሱ መላእክትን አይቼ አውቃለው በፀሎት ከበረታህ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅርብነው ይቅር ይበላቹህ
ጭራሽ😂😢
እግዚብሄር ልቦና ይስጥህ አተ በአጭር ጊዜ ፕሮቴስታን ውስጥ እደምትገኝ እርግጠኛ ነኝ አትፈላሰፍ እባክ ፀበሉ ጋዝ የለውም
ለምድነው እቅፋት የምትሆን ሰው እየዳን ተው ተው
ሂዱ ተጠመቁ ዳኑ ማን ከለከለ ፡፡ ራእይ አየሁ ምናምን የምትሉትን ሰይጣን ነው የሚያሳያችሁ ለምን አጸሙም?
@@surafelsisay6386 እውነትን ነው?ያየነውን የእግዚአብሔርን ታእምራት እንናገርራለን፣
@@surafelsisay6386 በምን አረጋገጥክ ሰይጣን መሆኑን ቦትራፋ መቀደድ እረ ተዉ እምነት ላይ አይቻልም🤔ይሄ ፖለቲካ የቀረደደዉን አፍህን በለመደዉ አፍህ አትቀደድ አይተሀል ? ቦታዉ ሂደህ አረጋግጠሀል? ሳታይ የማንም ደብተራ ሰምተህ እሱስ እሽ የመተት ቢዝነሱ ጠሮበት አልሰራ ብሎበት ከሽፎበት ነዉ አንተ የማን አራጋቢ ነህ ? በማታዉቀዉ ባላየኸዉ ነገር እርግጠኛ ሆነህ አታዉራ ደግሞ ሰይጣን ራዕይ አያሳይም አለማወቅህ ከዚህ ይጀምራል። በዚህ አይነት ራዕይ ዮሀንስንም ሰይጣን ነዉ ያሳየዉ ልትሉን ነዉ ሎቱ ስብሀት ይቅር ይበላችሁ።
@@surafelsisay6386ሰው ከሰገደ ከፆመ ከፀለየ እግዚአብሔር ይቀርበዋልብተአምርም ያያል ምን እያላቹሁ ነው
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አንተ በርሜል ቅ ጊዮርጊስ አልሆድም ምክኒያቱም ቦታዉን የረገጠ የተፀበለ ያንተ አይነት አስተያየት ለመስጠት አቅም አይኖረም እባክህን አቁም. የትኛው ጋዘ ነው እባክህ ግለፀው ያው ኬምስትሪ ....
@@muzitaraya988 እኔም አይኑን ሲያጉረጠርጥ ነዉ ትዕቢቱን አይቼ እንዳልሄደ ያረጋገጥኩት እዛ ደርሰዉ የመጡት አንድ አይነት ትህትና አንድ አይነት መረጋጋት መሰበር ይታይባቸዋል። በንስሀ እንዳሉ ያስታዉቃሉ።
እግዚአብሔር ይሬቅር ይበላችሁ በርሚል ፀበል ጋዝ ነው ያላችሁ ምታወሩ አረ እግዚአብሔር ትንሽ ፍሩ
ጋዝ ነገር አለው ነው የተባለው፡፡ ይሄ ደግሞ ሁሉም የሚለው ነው፡፡ ያ ሽታ ሲመጣ እፍን የሚያደርግ ነገር አለ ነው የተባለው፡፡ ይሄን ደግሞ ሁሉም ነው የሚመሰክረው፡፡
@@tewodrosberi7633 ወንድሜ ጋዝ ነው አይባልም ምነው መንፈሳዊውን ነገር ላብራቶሪ አስገብተን ስም እናውጣለት አላቹ … መንፈሳዊዉን ለመረዳት መንፈሳዊነት እና እምነት ነው የሚያስፈልጋቹ…በአመክንዮ(logic) ለመረዳት ጥረት እያረጋቹ ነው!?
ያዛዝናል
ጋዝ አይባልም ግን አወ ልክ ሽታው እንደመጣ ትሰወራላችሁ
እግዚወ ጌታሆይ ማስተዋልን አድለን እርዳታህን እንሻለን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
መምህር የምትባሉ በእውነት ልቦና ይስጣችሁ ምናለ ሰው ባታውዛግቦ እንደዚህ የምትሉት የምትሰሩት ድግምት እንዳይታውቅባችሁ ነው እግዚአብሔር በናንተላይ ያለውን ዳቤሎስን ይገስፅው እውነት የቤተክርስቴያን እንቅፋቱች ውይ አገቡ ውይ አታስገቡ አምላከ ቅዱስ ገውርጌስ ልቦና ይስጣችሁ በናንተ ቤት ሰው እንዳሄድ መከላከላችሁ ነው አይ አለመታደል
ነጭ ለባሹን መምህር ተብየውን ሳይ የቀራጩና የፈርሳዊው ፀሎት ትዝ አለኝ በጣም ደፋር ነህ አንተ ስጀመር የሄድከው ለመዳን ሳይሆን ለማየትና ለሙከራ ነው እናም እኔ መምህር ነኝ ኀጢአት የለብኝም እፆማለሁ እፀልያለሁ ብለህ እራስህን ቆልለህ ስትገባ በነጭ ልብስህ ውስጥ የተደበቀውን ግብዝነትህን ክፋትህን ዘማዊነትህን አይቶ በጣም የምያስጨንቅ ቦታ ላይ ስከትህ ተናደድክ እራስህን ኤንደፃድቅ ሳትቆጥር ኤንደማንኛውም ሰው ማረኝ ብለህ በትህትና በፍራሀት ቢትገባ ኖሮ በሱ ፊት ልክ እንደቀራጩ በፍራሀትና በመፀፀት ማረኝ እያሉ እያለቀሱ እንደገቡ ሰዎች አንተንም ይምርህ ነበር መልካምም ነገር ይደረግልህ ነበር ግን እግዚአብሔር ለንዳንተ አይነት በክፋት ለተሞላ ሰው ፈጽሞ አይገለጥም።እሄ ሰው በቅርቡ ልክ እንደ እንዳልክ በመናፍቃን አደራሽ ማይክ ይዞ እግዚአብሔር እንድህ አለኝ እያለ ታዩታላችሁ እኔ የማዚነው ለአንተ እሄን ኮተታ ኮተት ሰብስበህ ለምትለጥፋቸው ለአንተ ነው በጣም ታሳዚናለህ እግዚአብሔር ይማርህ 😢😢
ሲቀጥል ይኤ መሪ ጌታ ደብተራ ስሙት የምትሉ ሰማህቱ ይፍረድብክ
ምድረ መናፍቅ ሁላ ፣ ምነው ጀለሳቹ ዲያብሎስ ሲቃጠል ፣ሲዋረድ ወደ ጥልቅ ሲወረወር 😢ምንው ከፋቹሳ፣? የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣቹ፣ አትጩሁብን ከቻላቹ በዳቢሎስ እስራት ውስጥ የሚገኙትን ሰዎች ለመፈወስ ሞክሩ ፣ ለሱ ደሞ ፀጋው ያስፈልጋል ፣ ተዋቸው አባቶቻችንን (ወይ ቅናትትትት በሥላሴ ስም
በእውነቱ እንደአባታችንያሉኤውነተኛ አባትችንያብዛል😍😍😍😍❤❤
ልብ ይስጣችሁ እግዚአብሔር
አቤቱ ገታ ሆይ እንዝ ላሉት ተኩላ ልቦና ሰጣቸው😂😂😂😂😂😂😂😂
ወንድሜ ፀጋዬ ይህን ሁሉ ትችት የማወርድብህ በግሌ ጥላቻ ኖሮኝ ሳይሆን ለእናት ቤተ-ክርስቲያን ካለኝ ቅናት የተነሳ መሆኑን አውቀህ ቤተ-ክርስቲያናችንን ከአህዛብ መሳለቂያ እናድናት ስል እመክራለው ወስብሐትለእግዚአብሔር ወለወላዲቱድንግል ወለመስቀሉክቡር አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እና እግዚአብሔር በፀበል አድሮ መስራት አይችልም እንዴ ምን ሁናችሁ ነውግን
ኧረ በማርያም ተዉ ዝም ብትሉ ምን አለ
ሁሉም እውነትን ሳይሆን ክብራቸውን ይሰብካሉ ።ሁሉም ለራሱ ክብር የቆመ ነው ጎራ ለይተው ከሚታኮሱ እውነት ለሀይማኖት ከሆነ ቅናታቸው ምናለ ቁጭ ብለው ቢመካከሩ አንተንም ጨምሮ ባንተ ቤት አገልግሎት ላይ ነህ ግን ልዪነት እያሰፉህ ቲፎዞ እየሰበሰብክ ነው ንስሀ ግባ
@@YeMaryam-cb2mj እረ ይሄ ሳንቲም ለቃሚ ነዉ ማን ነዉ አገልጋይ ያደረገዉ ለንግግሩ እንኳ ጋጠወጥ ነዉ ያልተገራ ትዕቢተኛ
እግዚአብሄር ይማርህ።
ዛሪሞ ኦርቶዶክስ ውስጥ ይሁዳውች አሎ በርሜል ገወርጌስ አለምን ያድናል ምድር ደብተራዎች ትዋረደላችሁ በርሜል ገወርጌስ ከነቤተሰቦቼ ተጠምቄ ድኛለሁ
@@DemiseMulat እልል ታድያ መዳናችሁ አይደል እነ ጠንቋይ ስር ማሾቹ ያንገበገባቸዉ
አቤት ጉዳችሁ ደብተራ እና ጠቋይ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መጥቶላችኋል እናተጥቦች ጉዳችሁ እየወጣ ነዉ
@@TsiyonDagafu ታድያስ አታይም እንዴ ፈስ በፈስ ሲሆኑ አንዴ አትሂዱ አንዴ ጋዝ ነዉ አንዴ 7ኛና 5 ኛ ሰማይ ይለያያሉ አሉ ደርሰዉ የመጡ ይመስል አየን ያሉት እያሉ ሳያዮ ይቀባጥራሉ ጨንቋቸዋል ቢዝነስ ጠረረባቸዉ መተታቸዉ ከሸፈ በሰማዕቱ የኔ ገባሬ ተአምር ስሙን እንኳ አይተዉ አያምኑም ተአምር እንደሚሰራ ስንት አመት ዘምረዉ ግን እምነት የላቸዉም 🤔
ጋዝ ነው ያልከው ልቦና ይስጥህ
Becha kehodehh gas weteto endatay tetenkehh. Ayee ajerew nervous adrgohal. Mastewalun yestachhuu.
እረ እንደጋስ ያትንክ አንተ ደደብ ያወቅ መስሎክ ነው
እኔም እደዉነቱ በህልሜ ማረያምን አይቻታለሁኝ 🙏🙏🙏አልዋሸም
እኔም❤❤❤
ጭራሽ🙈😂 ማን ትመስላለች😢
ማሪያም ማርያም ያለ ሁሉ እና እግዛብሄር ያለ ሁሉ አይድንም ያመነ ነው የሚድነው ሳታምን ነው የሄድከው እመን መጀመሪያ
አንድ ያልገባኝ አንዱ አድ ሲል ሌላው ይዞት የሚመጣው ነው ፅበሉ ጋዝ አለው ስትል በየትኛው ላብራቶሪ አስመርምረህ የደረስክበት ነው ጋዙስ ምን አይነት ጋዝ ነው እረ ህዝቤ ምን ጉድ ፈላብን እምነታችን ያውጣን ስምህ በተጠራበት የምትገኝ አምላክ አውጣን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጭ
ጋዝን ለመለየት እፍሎት የሆነ ማዕዛ እፍን ሲያረግሸ በማሸተት በውሃው ሸታ ማውቅ ይቻላል ብዙ ትምህርት አይጠቅም ሸታው እፍን ነው ሚያረግ
በቤቱ የተሰገሰጉ መናፍቆች እግዚአብሔር ፍርድን ይላክላችሁ ሲጀምር አንተ እግዚአብሔር ድንቅ አያደርግም እያልክ ነው ራስህ ታሳፍራለህ ተኩላው ስንት ተከፍሎህ ነው
ፀበሉ የእጣን ሸታነዉያለዉ ጋዝ አይደለም።
ብዙሰዉ ተፈዉሶአል እኔም ብዙታምር አይቻለዉ ድጋሜ ለመሄድ ይፍቀድልኝ።።
@@AchenefBogie-lg9rr እረ እባክሽን በሰማዕቱ እነዚህን ዘንዶ ምላሶች ይዘሽልኝ ሂጅና ልክ ያስገባልኝ አማኑኤል መገኘት ያለበት ሁሉ ጆሮ ሰጡኝ ብሎ ያስመልስብን?🤔
እግዚኦ መሀረነንክርሰቶሰ።።።።።።።።
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ጠላቶችህን አሳፍራቸዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለቅዱስ ጊዮርግስ ጠላት የለም ኣባቴ ሰማእቱ የኦርቶዶክስ ግርማ❤))
የኔ ወንድም. ድግሪኸን. ግርግዳ. ላይ. ሰቅለኸ የተማርኩ. ነኝ. አዋቂ. ነኝ. እያልክ ጋዝ. ምናምን. ሳይንሳዊ. ትንታኔ. እምነት. ከሳይንስ. ጋር. ኸብረ የለውም.
ተምሮ ከንቱ ይባላል እሄ ገልቱ
የተማረ ዶንቆሮ ማለት እንደዚህ ነው
ፀጋውን ያብዛላቸውና አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እንደነዚህ ስላሉት የእርግማን ልጆች አስተምረውናል።ምንም ቢሆን የእግዚአብሄር የሆነውና መልካም ነገር በጭራሽ አይጥማቸውም።
አስከሬን ቤተሰብ ከሌለው በቻ ነው እዚያው የሚቀበረው መውሠድ ይቻላል። አስከሬን መውሰድ አይቻልም የተባለው ውሸት ነው።
ለተንኮል ስለሄድክ ለዛ መላዕኩ ነው ያነቀህ ለኛ ለድሀዎች አለኝታችን ነው ጊወርጊስ ወዳጄ ጠባቂ መላዕኩ ገብርኤል ያባራችሁ
ደፋር ትውልድ ሳልፈር ነዋ ህይወት ወስዶ የሚመልስ ሦስት ጊዜ ፈልቆ የሚያጠምቅ????አንተ እራሱ የስላሴን ፍርድን ፍራ ስለማታውቀው ነገር ባትናገር በዚህ በአቀረብከው የኬሚስትሪ የማስተርስ ምሩቅ ነኝ ያለ የዩኒቨርስቲ መምህር ብዙ ሰው እንዲጠራጠርና በፀበል እንዳያምን ስላደርህ።
በጣም ታሳዝናላቹ
የቤርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ነገር በጣም የሚገርም ነው በሰማዕቱ እስከ መቼ ነው የሚቀለደው
እኔ እሚገርመኚ በሺተኛ ተፈወስበት እንጂ ሌላ ምን ተፈጠረ በእውንት ፈጣሪ በእንባ በጾሎት እቤታችን እንኳን ሁነን ከተማፀነው ይገለፅልናል ለሀጢያተኞች ለኛ ስለመጣ ይወደናል የቤተክርስቲያንማ አባቶች ባገልግሎት ውስጥ ስላሉ የምእመናኑን የኛን።ያህል የሀጢያት ክምር የለባቸውም እና እኛን በሺተኛችን አትወንጂሉን ፀበል ሲባል ምልክት ሳይሆን እደኔ መዳንንአስቢ ነው የምሄደው😢
@@tsehaykassa2619 እረ ዛሬ ከአገልጋዮ ምዕመኑ ይሻላል ቢያንስ ትሁት ነዉ
አባ ተሳስተው ህዝብን አታሳስቱ ሁሉን እኔ ብቻ አውቃለው አትበሉ ጠበሉ ጋር እስክሄድ ድረስ ምንም አስተያየት አልሰጥም ግን ጌታ አይታይም መላእክት አይገለፅም ለምትሉት ተሳስታችኋል በህልምም ይገለፃሉ ዋናው ንፁህ ለመሆን መጣር ነው ድምድም አርጋችው አይገለፁም ማለት አይቻልም
ልቦና ይስታቸው
ልቦና ይስጥህ የሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እባክህ እባክህ ተው አፍህን ዝጋ
እግዚአብሔር ይቀር ይበለኝ አሜን አሜን
በርሚል ጊወርጌስን የምትተች እራስህ መምህር ነኝ ያልከው ወንድሜ ሆይ ልቦና ይስጥህ ጋዝ ነው የሸተተህ አዎ ለአንተ ጋዝ ሊሸትህ ይችላል ከልብ ጥርጣሬ የተነሳ ቅ/ጊወርጊስ ተአምር ማድረግ አይችልም? ወይሰ ጸበል ተአምር አያደርግም አልገባህም እንጅ አንገትህን አንቆ አሳይቶሃል።ህዝቡ ይዳኑበት የሰይጣን መንገድ ጠራጊነህ።
ኽረ ባለህበት ቁጭ ባልክበት ፀጥ ያድርግህ
ክክክክክክ አቤቱ ማረን
በእግዚአብሄር ጥበብ አትግቡ። እግዚኦ። ምን ያናድዳል ከታያቸውስ ለምን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ። በድር ላይ መታየቱ ትክክል አልነበረም አሁንስ ለመገለጥ ለመረጣቸው ማን ይከለክለዋል?
@@tsehaykassa2619 የተናደደዉ እኮ ዉስጣቸዉ ያለዉ ጋንጩሩ ነዉ ሁሌ ሰዉ ዳነ ብለዉ እንደከሰሱ ነዉ። መምህር ግርማ ነበር የፈረደባቸዉ ሰዉ በፀጋቸዉ ፈወሱ ለምን ሀሰተኛ ናቸዉ ይባሉ ነበር አሁን ደግሞ በሰማዕቱ መጡ ጉድ በል ጎንደር 😆😆😆
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ:-
ዘወትር ግራ ያጋባኝን ግልፅ አድርገውልኝል
እኔ 10 ቀን ቆይቻለው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እዚለይ የሚወራው ውሸት ነው ልቦና ይስጣችው:: ስማታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣም ታምሩ ገና አልተነገረለትም እዛ ኤዷ ሳይድን አአይመለስም
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ
ልጆቼን እናቴን ቤተሰቦቼን
ኣገሬ እትዮጲያን ጠብቅልኝ🙏💗
ሁለታችሁንም የቤታችሁ ጋዝ አፍኖ ይድፋችሁ ደሞ መምህር ነኝ ትላለህ ትዕቢተኛ መናፍቅ ደንቆሮ የእግዚአብሔርን ስራ ጋዝ ትላለህ ኮተት እውነቱን ብነግርህ ሄጄ በቦታው አስር ጊዜ ልሙት
ክክክክ ልሳቅ እንጅ ምን ልበል
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ኢትዮጵያ የአለም ገዢ
ተባረኪፅናትያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ሁሉንም እንድናውቅ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን ወገኖቼ እናዳምጥ ቤተክርስቲያንን አናስወቀስ ማስተዋል ይስጠን
ይኼን ዓይነት ፕሮፓጋንዳ ብትተው አይሻልህም ወንድሜ። ስለሞት - ጊዜው የደረሰ ሰው የትም ቦታ ይሞታል። ስለፈውስ ከተነሳ ደግሞ - ከበሽታቸው የተፈወሱ ስንቶች ተደስተው ምስክርነት ቢናገሩ ምንድነው ችግርህ? ያመመው ያውቀዋል እንዴት እንደቀለለው። አንተ አለኝ ከምትላት የቀሚስ ለባሽ ትንሽነትህ ተነስተህ የመላዕክትን ለሰው መገለጥ ልታስተምር ትፈልጋለህ። በመጽሐፍ ቅዱስም ወንድሜ መልዐኩ ለበልዓም አህያ ተገልጧል እንኳን ላመነበትና ለጠየቀው። የመላዕክቱም ድርሳኖት አረጋውያን ላልሆኑ ምዕመናን የፈጸሙትን ተዓምር በሰፊው ይመሰክራሉ። በዛሬ ቀንም የኢ/ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በሥላሴ ስም ከየረር ላይ ተመልሳ ተፈልፍላ እንድትሰራም ለሙስሊሙ ቃሲም የታየውን ብታገናዝብ ከእንዲህ ዓይነት ጸያፍ ንግግርህ ትቆጠብ ነበር። በጥራዝ ነጠቅነት አፍህን መክፈት ብቻ ሳይሆን ምሳሌያዊ ማስረጃዎች እንዳሉትም ትገነዘብ ነበር። ሰው ሰማኝ ብለህ የሃይማኖትን የፈውስ መንገድ ከሳይንስ ጋር ቀላቅለህ ልታቀርብልንም ይቃጣሃል። እኔው እራሴ ከአስም በሽታ በእግዚአብሔር ክሂሎት የዳንኩኝ ቋሚ ምስክር ነኝ!! እመንም አትመንም! መድኃኒት ምንም ሊያደርገው ያልቻለውን ነው እግዚአብሔር የፈወሰኝ! ተጠንቀቅ አደራህን ቲክቶክና ዩትዪብ አዳማጭ አለኝ እያልክ ገንዘብ ለመሰብሰብ ብለህ ኑፋቄህና ጥርጥርህን አትዝራ። የዚህ ፕሮግራም አቅራቢም ብትሆን ክፉውን ከደጉ ሳትለይ የሰውን ንግግር መልሶ በማሰማት ብቻ አዳማጭ ይበዛልኛል እያልክ አጥማቂ እያልክ ትልቁን የመጥምቁ ዮሐንስን ስም በማቃለል ለምታደርገው የአላዋቂዎችን አስተያየት ራስህን መርምርበት! በማታውቀውምና በማይገባህ ስለምትዘባርቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:48
ጠቢብ ሰው ዝም ይላል፣አንተን ብሎ መምህር ሀሰተኛ መምህር ነህ እንኲንም ራስክን ገለጥክ ፣
ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ለኔ ለሀጥያተኛዋ ያልተገለጠ ለማ ይገለጣል ዘጠና ዘጠኙን ትቶ የጠፋችዉን ለምን ሊፈልግ ሄደ የጠፋትን እንጂ ፃድቃኖችማ ፃድቅ ናቸዉ
@@KokebTefera-k4q 🙏🏽❤️❤️❤️
አላዋቂነታችን ገደል እየከተተን ነው እግዚአብሔር ይርዳን
ጋዝ ነው አላለም የተረገምክ ሲጀመር ራሱን የሳተ ሰው የትም አይሄድም በዚህ እምነትህ ምን ማየት ፈለክ አሁን ገባኝ አንተ ስላልታየህ ተናደሀል 😂😂😂
@@yobdaramare7752 😂😂😂😂
የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄጄ አይቻለሁ።እፁብ ድንቅ ነገር ተደርጎልኛል።
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ቆይ ጥያቄ አለኝ ካልቆረብን እግዚአብሔር ከኛ ጋር አደለም ማለት ነዉ አረ እማ ፍቅር ልቦና ትስጣቼሁ ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅
እኔ ሰለእዉነት እመሰክራለዉ ጠንቋይናችሁ እነተ እረፉ ፀበሉን ያየ የተፈወሰ አይሰማችሁም ማየት ማመንነዉ ታምረኛ ፀበልነዉ አየሰዉ ከባድነዉ።
እግዚአብሔር የወደደውን በወደደወ ጌዜ ያደርጋል።
አንተ ዶማ ልቦና ይስጥሕ እኝሕ ሰውየው እኮ ደብተራ ናቸው
ማነው የነገረህ.. ሀሜት እንዳይሆን :: የሚናገሩት ነገር ስህተት አለው???
ቅድስት ቅርሴማ ብለሽ ደግሞም አቡነ ሐራ ድንግል የሚል ስም ይዞ ሰውን መሳደብ እንደምን አልከበደሽም?
Ere bakeh tinesh rasehn feten
ወንድሜ ፀጋዬ በርታ ከእነኚ ደናቁርት ጋር አትከራከር አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ተዋቸው
ጥ ያ ቄ አ ለ ኝ አ ጥ ማ ቂ በ ሰ ይ ጣ ን አ ው ደ ም ህ ረ ት ላይ ሲ ሰ ራ ስ ራ ቸ ው ን ማ ክ ሽ ፍ አ ቃ ታ ች ሁ?
መምህር ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሲጀመር እንዳላችሁት ጋዚ እንኳን ቢጨመርበት ጋዚ አይሰውርም።የእውነት አባቶች ከሆናች ለምን እዛ ቦታ ላይ እንደሚሰውር እስኪ በፀሎት ሲባየ ይዛች ጠይቁ።😢😢😢😢😢😢
እኔ ጥያቄ አለኝ እውነት የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል የምታውቁ ከሆነ የሰጣችሁት አስተምሮ በጣም ያሳፍራል መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲያድን ታምራቱን ሲገልፅ ፃድቅ እየመረጠ ነው እንዴ ? ሌላው መቅደላዊት ማሪያም እኮ ዘማዊት ሴት ነበረች ፣ ክርስቶስ ወደዚች ምድር የመጣው ለፃድቃን ሳይሆን ለሀጣን ነበር፣ አንዲቷ በግ ከመቶዎቹ መሀል ብትጠፋ ዘጠና ዘጠኞቹን ትቶ እሷን ፍለጋ አይደል የሄደው ፣ ክርስቶ እየሱስ ሀዋሪያ አርጎ የሾመው ፃድቆችን እየመረጠ ነበር?
ስለምን ሃጥእ እና ጻድቅ እያወራሽ እንደሆነ ግልጽ አልሆነልኝም። አጋነንት የሚያድረው ሐጥአን ላይ ነው የሚል ትምህርት የለንም ለማንኛውም
እባካችሁ ለእናንተ የማይገለጽላችሁ ምናልባት እምነታችሁ የጸናችሁ ታእምር አያስፈልጋችሁም ። የማያምኑ@@Tsegayekifluግን በእምነት እንዲጸኑ በተእምር እና በምልክት ሊያስተምራቸው ሊገለጽላቸው ይችላል። በአእምሮ እንዲጎለምሱ ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረው ወተት መግቧቸው እንዳለው
አንተ አራሙቻ ዝም በል
እሷ ስለንጹህ ወንጌል ነው የነገረችህ ድሮው አልገባህ ወደፊትም አይገባህም
@@efremhabtemariam1980 ንጹህ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን እንጂ አጥማቂያን ጋር አለመኖሩን በደስታ ነው የማነግርሽ
እንዲህ የሚያስለፈልፋቸዉ እነሱ በተለያዩ ሰዎች ላይ የመተቱት መተት ሥለአ ጸበል ገብተዉ ሲጠመቁ አጋንቱ ያጋልጠናል ከሚሉ ፍርሃት ነዉና እግዚአብሔር አሁንም ያጋልጣችሁ።
በሰምአም እግዚሃብሄር ይቅርይበላችሁ አሺ እቤታቸው ሆነው የተገለጠላቸው ምነአሽትተዉ ነው አስተውሉ
አባ ኪዳነ ማርያም ግርማን ይመለከታል አባ እውነት ልበሎት የርሶ ስብከት አስተምሮኛል ሳልሠማ ውዬም አላድርም ግን ግን ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የተናገሩት ቅር ያሠኛል እርሶ ከተጠራጠሩት ሌላው ምን የበል ያሳዝናል እርሶም ሔደው ቢያዮት ይመሰክራሉ ማየት ማመን ነው ስለዚህ ለመናፍቃን አሳልፈው አይስጡን አዎ ብዙ ብዙ መናገር የሚከብድ ይታያል ይሠማል ይቅር ይበሎት
እሳቸው እኮ ጸበልአያድንም አደለም ያሉት መላእክት እመቤቴ ስላሴ ለኛአይታዩም የትኛው ቅድስናችን ደላሎች ይጫወታሉ
በመጨረሻው ዘመን ብዙ ተአምር ይታያል ነጋዴዎችን በዝተዋል ተጠቁ
።።አንተ ፀበሉ ጋዝ አለው ያልከው ምን አገባህ ሌሎችም ምን አገባችሁ ሰው አምኖበት እስከ ሄደ ? በጣም ነውረኞች ናችሁ።።ይልቅ ሄዳችሁ ተጠመቁ።።ያለባችሁን ሴጣን ያላቃችሁ።።።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሰውን ጨርሳን ደግሞ በፀበል የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ባለበት ትችት ጀመርን
ብትሞት ይሻልህ ነበር፣ስምንት ቀን ይችን ብቻ አየህ።
በእዉነቱ አምላከ ቅዱሳን ማስተዎልን ይስጠን
አባ ገ/ኪዳን ነፃ ወጡ።
እውነት እውነት ስለሆነ።
ሚዛናዊ እና ትክክለኛ ለሆነው ዝግጅት አመሠግናለሁ ።
አባ ገብረ ኪዳን ሀይማኖታቸዉ ይጣራ እባካችሁ እሳቸዉን የምትከተሉ ተጠንቀቁ ለላይክና ለኮመንት ብቻ የመጡ ናቸዉ አትሳሳቱ
ስለ አባ ትተህ አንተ እራስህነ መርምር። እግዚሐብሄርን እንጂ አባን የሚከተል አንድም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ የለም። እርሳቸውም ተከተሉኝ አላሉም። አባ ላመኑት ሁሉ ጸበል በእግዚሐብሄር ሃይል እንደሚፈውስ መስክረዋል ነገር ግን አንዳንድ ያልገባቸው ምዕመናን ወይም መሰረታቸው መናፍቅ የሆኑ ሰዎች በርሜል ጊዮርጊስ ሂጄ ይህ ታየኝ ያታየኝ በማለት ከመንፈስ ቅዱስ አሰራር ውጪ የሆነን ነገር ያወራሉ። ለምሳሌ በርሜል ጊዮርጊስ ሂጄ ስጠመቅ እመቤቴ ተገልጣልኝ ምን ላድርግልሽ ስትለኝ ክሪስቲያኖ ሮናልዶን አገናኝኝ አልኳት ያለችሁ ሴት ምን አይነት ሴት ናት!? ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው። የታየቻትስ ማርያም ናት ወይስ ሌላ? የተናገረችውስ ነገር እውነት ነው! እንዴትስ እመብርሃንን ታየችኝ ያለች ሴት የክርስቶስ እናቱ እመብርሃን ከፊቴ ቁማ አየኋት ያለች ሴት በእርሷ መገለጥ ሳትደነቅ ክርስቲያኖ ሮናልዶን አገናኝኝ በጣም እወደዋለሁ አልካት ትላለች!? ወዳጄ ለዚች ሴት የታየቻት ወይ የሮናልዶ ሚስት ወይም የሮናልዶ እናት ናት። ሰው ሲጠመቅ የግድ ከስጋ መከራ መዳን አለበት የግድ ራይ ማየት አለበት ማለት ተገቢ አይደለም። ጸበል በመጀመሪያ ደረጃ የነብስ መዳኛ ናት። እየሱስ በመጥምቁ ዮሐኒስ እጅ የተጠመቀው ሎቱ ስብዓት ለስሙ አጋንንት ወይም የስጋ በሽታ ስላለበት አይደለም። ያመነ የተጠመቀም ይድናል ይላል ቃሉ። የመጠመቅ የመጀመሪያ ዓላማው ለነብስ መዳኛነት ነው ሌላው ተጨማሪ ነው።
ሰማዕቱ ሀያሉ ቅዱስጊወርጊስ ልቦና ይስጣችሁ እኔ በቦታው ሄጀ የሰማዕቱን በረከት ተካፍያለሁ እንደ ህፃን ልጅ እንደአዲስ ተወልጀ ነው የመጣውት ክብሩ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ ይድረሰው🙏ለደጁ ያልበቃችሁ ሰዎች ምንም ብታወሩ አይገርምም ሰማዕቱ ተአምራቱን በገሀድ ነው የሚያሳየው ከማውራት ሄዶ ማየት ነው ማየት ማመን ነው አሁንም ስለበርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ መጥፎ ነገር የምታወሩ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ እውነት ምንም አልላችሁም🙄
ልቦና ለሁላችንም ይስጠን እንደኔ እምነት የጎደለህ የእዉቀት አምነት እንጂ የእዉነት እምነት የሌለህ ሆነህ ነው
እዉነት ነዉ ወንድሜ
ሰላም ፀጋዬ የምታቀርበውን ትነምህርት በጣም ጥሩ ነው ግን አሁን መጀመሪያ ፕሮግራም ስትጀምር የምታቀርበውን የዚህ የሚጨሆውን ፕሮቴስታንት አቁመው
የኔታ ገብረመድህን እረጅም እድሜ ሙሉ ጤንንነት ይሰጥልን።
😅😅😅😅😅😅
Menafek
ወንድማችን ተባረክልን በአንተ ፕሮግራም በጣም ተምሬበታለሁ ዛሬ በተለይ ስለ ቤርሜል ጊዮርጊስ ፀበል የተናገረውን ወንድም ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን እኔ ወደኢትዮጵያ ለመምጣጥ የጎጏሁበት ነገር ወደ ፀበሉ ለመሄድ ነበር እዚህ አሜሬካ ከኢትዮጵያ የበለጠ እኮ ነው የሚወራለት መቼም ታአምር ለማየት የምንሻ ትውልድ አድርጎናል ይቅር ይበለን 🙏
ተሳስተሻል
Kdus Georgia ledeju yabkachu
እማየ ማንም ምንም ቢሉ አትስሚ
እወነት ነው ሰልፈር ነው ዘመዶቼ እበካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ እየሄዳችሁ አትለቁ ሰልፈሩ ሀይለኛ ነው ቅዥት ዉስጥም ይከታል ሊገልም ይችላል ስድቡን ትንሽ ቆም አርጉትና እውነትነቱን ትረዳላችሁ ሲጀመር ፀበልም አይደለም ውሃ ነው
sulfur in gas form?
ማታቁት ኣትዘባርቁ ፈጣሪ ማስተዋሉ ያድለን
ምንም ብትሉ እግዚአብሄርን ያመነ ምን ይሆናል? ቅዱስ ጌዎርጊስ ይረዳኛል ብሎ ያመነን ክርስቲያን እና ያድነኛል ያለውን አያድነውም? ደግሞ በማናውቀው ነገር መናገር ነውር ነው።
ይቅርታ ወንድሜ የተደረገልህን ምስክርነት መስጠት አንዱ ግዴታህ ነው አንተ ስለ ራስህ ብቻ ምስክር ስለ ሌላው የተደረገለትን መመስከር መብቱ እና ግዴታው ነው የድንግል ልጅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
እግዛብሔር ልሣንህን ይዝጋው
ቃለ ሕይወትን ያስማልን
ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ይቅር በለን
አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏 በእውነት ለሁላችንም ትምህርት የሚሆኔን ነው በ መሃል በመሃል በዋቢነ ት የምታስገባው ቪዲዮ በጣም አስትማር ነው ይበልጥ ሌሎች ወደ ኦርቶዶክስ ክርስትና እየመጡ ያሉ አማኞችበሀገር ዉስጥም በዉጭውም ያሉ በቋንቋቸዉ ትምህርቴ ሃይማኖት እንዲማሩ ቢደረግ, ያሉትን ለማጽናት የወጡትን ለመመለስ ሊሰራበት ይገባል 🙏
በመጀመሪያ የጠበከኝ አምላክ ተመስገን ታምር ፈላጊ ሁነን ቀረን በዚህ ቦታ እንደዚህ ሆነ ስንባል መሮጥ ነገም እየሱስ መጣ እዚህ ቦታ አለ ስንባልም መሔድ ነው የደላላ መጫወቻ ሆነን ቀረን
ቅዱስ ጊወርግስ አባቴ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ❤
እፉፉፉ መምህር ገብረመድህን ቃለህይወትን ያሰማዎት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዝም ብሎ ለሚነዳው ህዝብ ቆንጆ መልሰ ዮኒ ማኛ ኦርቶዶክሰ አታሸቅልም ሰጡ ለምኑ ይሰጣችኋል ነው ያለን ቆሎ ብንበላም ወደንና ፈቅደን ነው ህይወት የሆነውን ክርሰቶሰ ለማግኘት ሥጋችንን በድለን ለነፍሳችን የሰማዩን ቤት ለመውረሰ ከክርረቶሰ ጋር ለመኖር ብለን ነው ተዋህዶ ደሀም አይደለችም እንዳልክ ለሰጋው ሰላደረ አምላኩን በገንዘብ ለወጠ በቃ አለቀ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት ወጥቼ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ ስዕለቴ ላድርስ የኔ ፈጥኖ ደራሽ❤💙💞