Ethiopia:- ምን እንደሚጨመርባቸው ብታውቁ በጭራሽ የማትቀምሷቸው ነገሮች…|ለሰሚ እጅግ አስደንጋጭ..!|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • አነጋገሪና የተመረጡ ታሪኮች የሚቀርቡበት የመሿለኪያ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
    RUclips ➲ @Meshualekia
    Tik Tok ➲ @meshualekiamedia

Комментарии • 265

  • @Meshualekia
    @Meshualekia  7 месяцев назад +66

    ውድ ተመልካቾቻን የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ሼር በማድረግና አስተያታችሁን በማጋራት የተሻሉ ስራዎችን ይዘን እንድንቀርብ ድጋፋችሁ አይለየን።
    እናመሰግናለን።🙏

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 7 месяцев назад +56

    አይ እግዚአብሔር ይጠብቀን ብቻ ማለት ነው

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад +30

    እግዚአብሔር ይጠብቀን በዚች አላፊ አለም ላይ የማይሰራ ነገር የለም🙄😢

  • @Butagemda
    @Butagemda 7 месяцев назад +42

    ጠቃሚ መረጃ ነው:

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 7 месяцев назад +43

    በቁማችን ገድለውናል እኮ።
    ስልጣኔ እና ስይጣኔን መለየት አቃተን።😢

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 6 месяцев назад +22

    ወየው እስከዛሬ ስንት ቆሻሻ ነገር ሳግበሰብስ ኖሬአለሁ አመሰግናለሁ ስለመረጃው ሁሉንምየሚበሉ ነገሮች አሳውቀን

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @hiwothiwot9915
      @hiwothiwot9915 5 месяцев назад

      እስክ በትኑሹ አስረዱኝ ምንም ልገባኝ አልቻለም ቀይ ቀለም የምመስለው ደም ነወ😮

  • @yeshoazewed9955
    @yeshoazewed9955 7 месяцев назад +76

    ዘይት እና እርሾ ከምን አንደሚሰራ አቅርቡልን እባካችሁ

    • @Embete-
      @Embete- 7 месяцев назад +1

      በተለይ እርሾ ከድመት ነው ሚባለውስ እውነት ነው ?

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 6 месяцев назад +3

      ​@@Embete-እ አረተዉ የሥጋ ዝርያ ትቻለሁ የዉጭምግብ ትቻለሁ እደዉ ጉድ

    • @Seble7
      @Seble7 3 месяца назад

      የሚገርም ጥያቄ❤

  • @merondesta6167
    @merondesta6167 7 месяцев назад +15

    በለዉ ዉሬ አይከብድም በየ አካባቢዉ የሚመረቱት ምሴርቶች ጥራት ይለያያል ደግሞ ሳይገኝ አይቀርም በማለት አትናገር የአይጥ ፀጉር ይላል ማንኛዉም በፋብሪካ የሚመረት ምርት ለረጂም ጊዜ የሚያቆይ ኬሚካል ይጨመርበታል ግን ይህን ያህል ያላዩትን አጋኖ መናገሩ ጥሩ አይደለም የአህያ ወተት ቆርቶ ሳሙናም አለ ወተቱን የሚጠቀሙት አገሮች አሉ እንደላም ወተት

  • @BetelhemAsrat-ng6tz
    @BetelhemAsrat-ng6tz 5 месяцев назад +10

    ወይ ገድ እረ እግዛብሔር ይጠብቀን እንጅ እሱስ ሊገሉ ነው እሱ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @HomeWork-is2yq
    @HomeWork-is2yq 5 месяцев назад +5

    ማይመስል ግምት እርግት ያለ እውነት የለውም ተገኝቶ ነበር ምናምን እንዲ ያለ ንጥረነገር ይገኛል እና ምን ይሆን መርዝ መስመስለ አውርተ ንፁ ምግብ አለመሆኑን አያረጋግጥም ምንም ቢጨመርት በእውቀት እንጂ እንዳልከንና እንደምናስበው አይደለም ሀኪን ቤት ሚታዘዝልን መዳኒት ከጥቅሙ ከማዳኑ ከግማሹ በላይ ጉዳት ነው በተለይ በግዜ ሂደት

  • @selammulugeta3701
    @selammulugeta3701 3 месяца назад +5

    ሀገር ውስጥ ሚሰሩ ለውዞች አሉ ምን ያህል ንፁህ ናቸው???

  • @AddisAlem-z6e
    @AddisAlem-z6e 4 месяца назад +5

    ጤፍ የጤና ችግር አለው ብለህ ወደ በቆሎ እንድንሸጋገር የሚያደርግ ቪዲዮ ብትለቅ ትልቅ ውለታ ነበር።

    • @WolloGondar
      @WolloGondar 4 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @selamneeri5546
      @selamneeri5546 4 месяца назад

      Teff is a good source of iron, fiber and it has so many healthy nutrients. I don't know where you got this wrong information from. Teff is known as healthy food.

    • @AddisAlem-z6e
      @AddisAlem-z6e Месяц назад

      @@selamneeri5546 ውድነቱ ከሚሰጠው የኒውትሬሽን አንፃር ሲታይ ጉዳቱ ያመዝናል። ሰው ብዙ ብር የሚያወጣው ለጤፍ ነው።በበቆሎ ቢቀየር ምን ይመስልሃል።

  • @Tsionlealem
    @Tsionlealem 6 месяцев назад +6

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን...ሲቀፍ እውነት ነው ግን?😭🤭🙆‍♀️

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 7 месяцев назад +13

    እነዚህን ምግቦች ኢዶሚን ጨምሮ መብላት ከተውኩ 2013 ላይ

    • @tsegaStudio
      @tsegaStudio 6 месяцев назад +2

      አዎ ኢንዶሚን በጣም ደባሪ ነገሮች እንደሚገባበት ሰምቻለሁ! ለነገሩ እኔም ከመጀመሪያውም አልወደውም በልቼም አላቅ

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 6 месяцев назад +3

      @@tsegaStudio ሳላቅ ብዙአመት ሰበላነበር አሁን ማየት ራሡ አልፈልግም

    • @Jemal-tk1fh
      @Jemal-tk1fh 6 месяцев назад +1

      ለምን እውነት ነው ግን

  • @AwolEndrise
    @AwolEndrise 7 месяцев назад +17

    እናመስግናለን ❤

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 5 месяцев назад +9

    የዳቦ እርሾ ከምን እንደሚሰራ መረጃ ብትሰጡን

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 5 месяцев назад +3

      አዎ እኔ ይሄ ሳምንት እንጀራ ልጋግር ብይ ላብ ባለ ዋሃ ሳርገው እርሸው እንደሚፈላ ዋሃ ነው የፈላ ጠረኑም በጣም ነው ምያስጠላው እና ደነገጥኩት ምንድነው ብየ ነው ዝም ያልኩ እናቴ ግን እርሾ ጥሩ አደለም ነው ምትለኝ ክፍለ ሃገር ነው ያለቹ ስለሶሻል ምድያ ምታውቆው ነገር የላትም እና ምትጠቀመው እርሾ ሳይሆን በትግርኛ ጉዐሽ ስዋ ይባላል ጠላ ነው ግን ያልጠራ ጠላ ነው መሰለኝ 😂😂😂በአማረኛ ስለማላቆው ነው አርሚኝ😂😂😂

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 5 месяцев назад

      ብልህ እና አስተዋይ እናት አለሽ ውዴ ተባረኪ​@@mesiTube-m9q

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 6 месяцев назад +21

    ሁሉንም የለስላሳ መጠጦች በነፃ አልቅምሳቸውም
    ውሃ ብቻ የምደው

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 месяца назад +11

    በስመአም ኮካኮላ ሁሌም በቀን ነዉ እምጠጣዉ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ዘጋኝ ወገን እንቃ እባካችሁ😢😢😢😢

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 3 месяца назад +3

    እንዲያውም ምግብ የሚባል እተዋለሁ በቃ 😢😅😅

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 5 месяцев назад +10

    እና ይህ ሁሉ የገዛሁት የተለያየ ቫኔላ አይነት አውጥቼ ልጣለው?? ከዘሬ ጀምሮ ኬኮቼን ያለ ቫኔላ ነው የምሰራው።ሼፍ ዘሩ ነኝ ከቀበና

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 4 месяца назад +11

    ምን እሱ ብቻ መች ንፁህ እንጀራ ይበላል😢😢😢😢😢😢

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 6 месяцев назад +5

    ወድሜ ስለለውዝ የሰጠኸን መረጃ ኢትዮጵያን ይመለከታል ???

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 6 месяцев назад +4

    እናመሠግናለን ወድማችን ግን እራሥህን ጠብቅ አምራቾች እዳያግቱህ😂😂 ጉድ ሠዉሠራሸምግቦች ናቸ በሸተኛያረጉትሠዉን በተለይ አረብአገረያለን

  • @meymuna3305
    @meymuna3305 4 месяца назад +12

    መረጃው ምን የህል እወነት ነው??

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 6 месяцев назад +7

    በስላሴ ስም😢😢😢😢

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 6 месяцев назад +1

    የቫኒላ ብቻ ነው እርግጠኛ ሆነህ ያወራሀው ስለሌላው እርግጠኛም አልሆንክም... ለሌላ ጊዜህ በይሆናል ሳይሆን እርግጠኛ የሆንክበት ነገር ነው ማዉራት ሌላዉንም ሰው ስህተት ዉስጥ እንዳትከት አንተም ተሳስህተ.

  • @Witine
    @Witine 7 месяцев назад +11

    አንዳንዶቹ "ምንም ማለት አይደለም" የሚያስብሉ አሉ። ለምሳሌ: የለውዝ ቂቤው የጥንቃቄ ጉዳይ ነው። "የበግ ሆድቃ..." ብለክ ያጥላላኸውም ቢሆን በጉለት መልክ ሲበላ የኖረ ነው። የግነትህ ብዛት ግን "ማስታወክ አለባቹ" አይነት ሆነብኝ።
    እናም ደግሞ የሁሉንም ምርት (ብራንድ) ሊወክሉ የማይችሉትንም ትንታኔዎች አልደግፋቸውም።
    ለምሳሌ: ስለ ማስቲካ አንተ ካልከው በአንፃሩ ከማር እንጀራ (ንቦቹ እራሳቸው ከሰሩት/ Natural Wax) የተሰሩ ማስቲካዎችም አሉ። የአይብንም በተመለከተ ንፁህ አይብ የሚጠቀሙ በርገር እና ፒዛ ቤቶች እንዳሉ ጠቆም ብታደርግ ጥሩ ይመስለኛል።
    ከኑግ የተገኘህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад +2

    አትዝጉን በናታቹ

  • @DaniDani-rw3do
    @DaniDani-rw3do 5 месяцев назад +4

    የምርም አበስኩ ገበርኩ😢

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 4 месяца назад +1

    አይብ እድል ብላ አደረከኝ። ኮካ እንካን አልጠጣም እስፕራይትነው የምወደው በልቶሎ ንገረኝ መረጃ ካለህ ወድሜ

  • @ahlamnuri-q5l
    @ahlamnuri-q5l 6 месяцев назад +5

    የ ኮካን form የሚያቁት 2 ሰው ነው

  • @zeah22
    @zeah22 6 месяцев назад +5

    😢😢😢😢እረ ኡኡኡ

  • @kidistkiflemariam
    @kidistkiflemariam 2 месяца назад +1

    የታሸገ ወተትስ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 месяца назад +2

    እንግዲህ ምን እናደርጋለን ባርከን መብላት እንጂ የትኛው ንፁህ ይሆናል

  • @AmenTilahun-c1u
    @AmenTilahun-c1u 29 дней назад +2

    ፈጣሪ ያድናል

  • @AliSeid-c5y
    @AliSeid-c5y 3 месяца назад +1

    ለነገሩ ኢትዮጲያ ውስጥ እየኖርን ምን ደናነገር በልተን እንጠጣዋለን

  • @hawahawa8164
    @hawahawa8164 5 месяцев назад +9

    ተውኝማ 😢😢😢 ልኑርበት

  • @Tsigerdakiya
    @Tsigerdakiya 2 месяца назад

    Koka kola yakorkoro west eytataw eyalw lek sechrs atent emimasel nager agaw kaza behla bayene alyawem endet endmwad naber

  • @haregeweynabebe7162
    @haregeweynabebe7162 5 месяцев назад +2

    የኛን አገር ኦቾሎኒ ይመለከታል

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ክፉሥራቸው ያጣፋል፣

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 5 месяцев назад +1

    የዳቦ እርሾ ከምን እንደሚሰራ መረጃ ብትሰጡን

  • @NureDimond
    @NureDimond 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃን እንጂ በእኛ ለይ ምን የልተሰረ ሴሬ አለ ብላችሁ ነው

  • @OneMe-b8b
    @OneMe-b8b 4 месяца назад +1

    በጣም እወደው ነበር የሆነ ሳት በጣም ታመምኩ እናም hospital sihed የ ማህፀን መቦርቦር አጋጥሞኝ ነበረ ኮካን ካቆምኩ በውሀላ ደህና ነኝ ሴቶችዬ እራሳቹን ጠብቁ

  • @KokiKokeb-c4y
    @KokiKokeb-c4y 6 месяцев назад +1

    ሰላም በአለም ላይ ኮካን የሚጠቀሙ አገራትን ስትዘረዝር የአገራችንን ለምን ዘነጋኸው። እኔ ባደረግሁት ጥናት አብዛኛው ስሙንም አያውቅም ። ከተማ ቀመስ የሆነው በሱቅ ውስጥ እንየ ጌጥ አለፍ አለፍ ተደርጓ የሚደረደር ሲሆን ጨው ግዛ የተባለ ጉብል ሊያየው ይችላል። ሰልጠን ያለው ደግሞ የልጁን ልደት ሲያከብር ከሽምሱ ሱቅ በትውስት አምጥቶ ከልጁ ፊት ለፊት አስቀምጦ ፎቶ ካነሳው በኋላ ካሁን አሁን ቸከፍቶ በቀመስኩት እያለ ሲጓጓ ባመጣበት ሁኔታ ይመልሰዋል። ስለሆነሞ ችግሩ እኛን አይመለከትም።

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 6 месяцев назад

      አንተ ገና ድሮ ላይ ነው ያለኸው አባቴ 😊

  • @alembeyene5218
    @alembeyene5218 4 месяца назад +1

    ኦቾሎኒውን ቆልቶ መብላት ነዋ ሌላውን ተውት

  • @esilemangashaw5166
    @esilemangashaw5166 4 месяца назад +1

    የምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለለሙያዎች ምንድን ነው ስራቸው?

  • @EmratiHiyso
    @EmratiHiyso Месяц назад

    እየጠጣሁት ወይጉዴ ደሞ እሱነወ ምሸጠወ😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amarumair1405
    @amarumair1405 3 месяца назад +1

    እኔ አልገባኝም

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 7 месяцев назад +4

    የኮካውግን አልነገርከንም

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 6 месяцев назад

      አለዉ ኮካዉም

  • @tsige-il7co
    @tsige-il7co 24 дня назад

    ere wayne ishi mn gid naw ,kazi simahaw katataraw wust yamitakamaw 2 nagar bicha naw koka kolla ,ya lawuz kibe ,ina ahun madam et honge ehen bicha nabar mtakamaw 😢😢😢ina mn yishalangal😢😮😮

  • @GizachewDirsha
    @GizachewDirsha 6 месяцев назад +2

    የንብ አይነ ምድር እንደሚበላስ ምን ያውቃሉ...?

    • @Usenile
      @Usenile 5 месяцев назад

      Maar

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 2 месяца назад

      😂😂 ንብኮ መጥፎ ነገርን አትቀስምም

  • @Netsi474
    @Netsi474 16 дней назад

    እየበላሁ ነበር ሊያስመልሰኝ ነው

  • @GezahegnGeno
    @GezahegnGeno 7 месяцев назад +3

    አንተ መጠጦችን እያስተዋወክ ጊዜ ከምትፈጅ ከምን ከምንእንደሚሠሩ ብቻ በአጭር በአጭሩ ብታብራራ ይሻል ነበር። አሰልቺ አቀራረብ ነው።

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 7 месяцев назад +2

    በአላህ በራስእዴትነህ መቼም የትምብትሄድ ዲምፅህን አረሳውም ደህናነህ

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 7 месяцев назад +1

    የለውዝ ቅቢ ሁሊም እመገበው ነበር ከዛሪ ጀምሮ የቅርብኝ የለኝንም ቆሻሻ ጣልኩት

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ 7 месяцев назад

      ያወፈረል ብለወነበር ያወፍርል እዴ

  • @habtamfilku6928
    @habtamfilku6928 23 дня назад

    በቃኝ ዘጋኝ ምን ጉድ ነው አበስኩ ገበርኩ

  • @WealawitSamu
    @WealawitSamu 2 месяца назад +1

    የኤንዳሚ አሰራር በቪድዮልቀቅልን

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 6 месяцев назад +3

    Akerarebun betaaam wedjewalw bertaaa 🔥🔥

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 5 месяцев назад +1

    Boycotting unwanted products. That is a good decision to do it. Because it affecting our health, drink pure water 💦.

  • @الحام-و2ط
    @الحام-و2ط 4 месяца назад +1

    ሸቀቦ😮

  • @TesfayeBekele-x8r
    @TesfayeBekele-x8r 3 месяца назад +2

    በርታ

  • @DawitAmare-y3t
    @DawitAmare-y3t 7 дней назад

    lewz lbela eyasebku😢😢😢

  • @SenayetTadess
    @SenayetTadess 13 дней назад

    Azi Addis Ababa yemimertw ye lewze kiebues

  • @0000wwww0k
    @0000wwww0k 6 месяцев назад +2

    ፕሮቲን ፓውደር ከምንድነው ሚሠራው?

  • @shewalemgeletu7856
    @shewalemgeletu7856 6 месяцев назад +10

    ግን ይሄ ሁሉ ነገር እውነት ነው😮😮😮ማመን አልቻልኩም 😮😮😢😢

  • @kabetube
    @kabetube Месяц назад

    ባኒላ😂😭😭😭😤😤😤😤😤

  • @MarakiMaraki-v8b
    @MarakiMaraki-v8b Месяц назад

    Selam bro ene yemleh yihe international company be Coca-Cola termus ye Fanta juice masheg ayaseketam ene getmogn Dewey sanagerachew biro yizekew na new yalugn leZih men telegnaleh

    • @Meshualekia
      @Meshualekia  12 дней назад

      ተመስገን በል! ውስጡ የታኘከ ቆርኪ እያለው አሽጎ ለገበያ ያቀረበም አንድ የለስላሳ ፋብሪካ ገጥሞን ያቃል።

  • @ዘንድሮምእንዳምናው
    @ዘንድሮምእንዳምናው 3 месяца назад

    ኮካና ቴፕሲ ጭራሽ እጠላዋለሁ ከሳባት አመት ወድህ ጠጥቸ አላውቅም ከለስላሳ ሚሪንዳና እስፕራይት ፋንታ መተው አልቻልኩም ግን ብዙ አልጠቀምም ምናልባት በወር ወይም እስከ ሶስት ወራት አልጠጣም ስለ እሱም ምታውቀውን ብትነግረን

  • @remla_8503
    @remla_8503 2 месяца назад

    ቀዳዳ ዝም ብለህ ነው ምትቀደደው

  • @kabetube
    @kabetube Месяц назад

    ሁሉንምአታስጠላኝ😂😢

  • @Deva_4974
    @Deva_4974 15 дней назад

    ወዳጄ እስቲ በሀገር ውስጥ ስለ ሚመረቱት አልኮል,ቢራ እና ድራፍት መጠጦች አውሩ

  • @joyceamare-pe3bx
    @joyceamare-pe3bx 2 месяца назад

    ግን አሁን አሳማኝ አይደለም

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 2 месяца назад

    አረ ምነው በልሰማው ይሻለኝ ነበር እኔ የጠዋት ቁርሴ ሁሌም የለውዝ ቅቤነው በአረብኛ ፉል ሱዳኒ ይሉታል ምን ይሻለኝ

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 5 месяцев назад +2

    Thank you for your time and efforts. God bless you bro.

  • @SssAaa-z4n
    @SssAaa-z4n Месяц назад

    ምነው ባልሰማሁህ

  • @tiegegerma
    @tiegegerma 5 месяцев назад +2

    አረ በማሪያም አቅለሸለሼኝ ወይኔ ኤር ቤክን ፖውደር እረሾ በጣቃላይ ሚርዳ ፕፕስ ነገሮች አሳውቄኝ ወንድሜ

  • @yeabsirMekete
    @yeabsirMekete 6 месяцев назад +2

    እናነይ

  • @HalimaAragaw-ze2pk
    @HalimaAragaw-ze2pk 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ለትምህርቱ ወይጉድ እኔኳ ተዘረዘርካቸው ማስቲካና የለውዝቅቤነበርየምጠቀም ከዚሁተለያየን

  • @masreshatekle8240
    @masreshatekle8240 7 месяцев назад +2

    አንዳንዱ ውሸት ነው መረጃህን ፈትሽ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Месяц назад

    ምን ነገርከን አሁን?

  • @meeenezi5522
    @meeenezi5522 2 месяца назад

    Cocacola ውፍረት የሚጨመር ከሆነ እጠጠላሁ 🙄🤣🤣🤣

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 2 месяца назад

    ግልፅ አይደለም።

  • @EkramDaguu
    @EkramDaguu 6 месяцев назад +2

    አጅብ የሰውነገር

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 3 месяца назад

    የኮላው አሲድ የሚያስፈራው በሀገራችሁ ስንት ጉድ እየበላችሁ ነው ምን ታካብዳለህ

  • @ahmedjama7757
    @ahmedjama7757 4 месяца назад

    ሁሉንም ሎኮፍ ሎኮፍ አርገህ ለካከፍከው ደሞ በወፍ በረር ትላለህ እንዴ በጀት በረር እኮ ነው ማለት የነበረብህ 😂

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 2 месяца назад +1

    እናመሰግንአለን

  • @hayu9681
    @hayu9681 4 месяца назад +1

    ቸኮሌትስ የአሳማ ስጋ ይጨመርበታል የሚባለው እውነት ነው?

  • @TofikMuzamil-rf1li
    @TofikMuzamil-rf1li 6 месяцев назад +2

    Eske sile VINTO

  • @BiragaGelanew-e3v
    @BiragaGelanew-e3v 6 месяцев назад +2

    በምንእርግጠኛ መሆን እችላለሁ

    • @Tinnak-l2k
      @Tinnak-l2k 6 месяцев назад

      በመጠጣት ሆ እያየከው አይደለም እንዴ ማመን የአንተ ፋንታ ነው

    • @SurafelAlula-ql8tz
      @SurafelAlula-ql8tz 6 месяцев назад

      ​@@Tinnak-l2kምኑን ነው ያየነው ሙሉ አሉባልታ አይደል እንዴ

  • @GetasetgnHaylemream
    @GetasetgnHaylemream 3 месяца назад +1

    ረረረ

  • @dessieliku3743
    @dessieliku3743 6 месяцев назад

    ወሬ አለብህ ባክህ የለውዝ ቅቤ በስህተት ትንኝ ሊገባበት ይችላል ይላል እንዴ 🤣

  • @elsadagne2063
    @elsadagne2063 Месяц назад

    It. Is. A. Lie😢😢😢😢😢😢

  • @RaefGfhuu
    @RaefGfhuu Месяц назад

    ማስቲካ እንድት ነው መተው ይምችለው በጣም ነው የምወድው😳😥

  • @Abaynehtaye
    @Abaynehtaye 4 месяца назад +1

    🤕አለቀልን ጌታ ይጠብቀን😢

  • @bura-s3d
    @bura-s3d 29 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇😇

  • @YaqubJemal
    @YaqubJemal 6 месяцев назад +2

    Energy zorozoro ayagebagnm

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 месяца назад

    ቫኔላ ምንድነው ግን የሱ ከፋ😂😂😂እኔ ከማስቲካ ውጪ ያሉት ብዙም አይደለሁም ማስቲካ ግን በየቀኑ ነው ማመነጅከው😢😢😢ፈጣሪ ይሁነን ብቻ

    • @mmgg8464
      @mmgg8464 3 месяца назад +1

      እኔምማስቲካ ምግብበልቼ ማመንዠግነው ወይኔ ምንሻላል ወይኔ ሌሎቹን እንኳ አልጠቀምም

  • @HasmaAhmdan
    @HasmaAhmdan Месяц назад

    Betime enamsgnilwe kleba alhe ytbkeh yareb men zemne deesen😊

  • @abina216
    @abina216 4 месяца назад

    ጭምልቅ እና gym ሰርቼ ምመገበው ትንኝ ነው እያልከኝ ነው😢😢

  • @HananMohammed-zv2ot
    @HananMohammed-zv2ot 5 месяцев назад

    er menm betelu menm eskahun alegedelenm ahunm ayegelenm biyi new masebew beteley coca