እንዴት ፊታችንን ፍክት እንደሚያደርገው‼️ለሀበሻ ሴት ቆዳ 5️⃣ ምርጥ ዘናጭ ሊፒስቲኮች‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 470

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +132

    ውድ ወዳጆቼ የተከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩ ያሳየኋችሁን የሊፕስቲክ ስም ዝርዝር 👉 የመጀመሪያዎቹ ቀዮች 1⃣Russian Red 612 2⃣Retro Matte Ruby Woo B55 👉ፒንኮቹ 1⃣ Retro Matte Flat out fabulous 2⃣Bobbi Brown Rebel Rose 👉ብርቱካንማዎቹ 1⃣ Devoted to Chili 916 2⃣ A little Tamed 301👉 ኑውድ ከለሮቹ 1⃣Velvet Teddy 6172⃣Amplified Cosmo A14 👉የመጨረሻው 1⃣650 SOAR A98 ተባረኩልኝ 🙏🏻

    • @munasiraj6211
      @munasiraj6211 2 года назад +1

      My beautiful ❤ ❤

    • @hayatskitchen3708
      @hayatskitchen3708 2 года назад

      Hi Elsy hope you’re doing well. I love your videos keep up the good work.I have an online business that is I started a few months ago. If you are interested please let me know. The shop has a lot of personal care, beauty,health, cleaning supplies.please feel free to reach me out.Thanks 😁!

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 2 года назад +3

      @ ኤልሲዬ ❤ ከልብ የማመስግነሽ በጣም የምፈልገው ዛሬ ያሳውቅሽኝ ክብርበይልኝ 🙏

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 2 года назад

      Almost I have them all

    • @ethiopiaabebe5033
      @ethiopiaabebe5033 2 года назад +4

      ኤልስዪ የኔ መልካም ሰው እግዚያብሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ ወደ ኢትዪጵያ ልሄድ ስለሆነ ጥሩ ሰአት አገኘሁት ተባረኪ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 года назад +6

    እኔ እኮ አንች ልጅ ሊፒስቲክ ባልቀባም ግን ኸረ ስለ ሁሉም ነገር ስታወሪ ሲያምርብሽ ንግግሩን ጥፍጥፍጥ ስታ ታደርጊው እኮ ስለ ሚጣፍጥ ምግብ የምትናገሪ ነው ምትመስይው በይ በርች ፀጋው ይብዛልሽ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      ውዴ እግዚአብሄር ያክብርልኝ አምላክ በፊታችሁ ሞገስ እንደሆነኝ ክብሩን እሱ ይውሰድ 🙏♥️🙏

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 2 года назад +8

    አሁን አሁን ላይ ግን ኤልሲ ኑድ ከለር ወይም very light ሊፒሰቲኮች ተቀብተን ከላይ lip gloss ሲቀባ የበለጠ elegant የሚሆን ይመሥለኛል።።ፋሸን ነው አሁን ላይ💕thank u 4 sharing tho✅💕

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 2 года назад +3

      Yes you right nude color. my daughters would tell me when I put red color they say no to me

    • @senyhaile452
      @senyhaile452 2 года назад

      U right✅..

    • @jeryworku8091
      @jeryworku8091 2 года назад +2

      አው ኑድ ነው ፋሸን ልክ ነሸ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад

      አዋ አሁን ላይ እንደሱ ነው😊 ግን የ ፒንክ አድናቂ ነኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      እውነት ነው ማሬ ግን እናንተ ጎበዞቹ ስትቀቡ ልዩ ውበት ትሰጡታላችሁ እኔ አልችልበትም 🤩ማሬ i promise I will take some Makeup corse 🤦🏽‍♀️🙏♥️🙏

  • @meronzegeye6275
    @meronzegeye6275 2 года назад +5

    ኤልሲRUclips የምከፍተው አንቺን ለማየት ነው ልክ የምታወራኝ ጓደኛዬ ቤቴ የመጣች ያህል ነው የሚሰማኝ thank you for coming 😀😘😘😘

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +2

      Meronye ማሬ ክብር ይስጥልኝ ውዶችዬ ስለምታበረታቱኝ ስለምትሰጡኝ እምነት 🙏♥️🙏

  • @seble.......160
    @seble.......160 2 года назад +2

    ኤልሲ ሁሉም አምሮብሻል አልወደውም ያልሽውም ከለር ያምርብሻል ሁሉም የየራሱን ውበት ሰቶሻል

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +4

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ በጣም የሚገርምሽ አልወደውም ያልሽውን ሊፒስቲግ እኔ ወደድኩት ቀይ ሰው ላይ የሚያምር ያልጮከ ከለር ነው ውዴ ቬንዝል ቬንዝል ቢልም ከለሩ 1 ኛ ነው ሲቀጥል እሮዙ ያምራል እኔ ቀይ ሰለሆንኩ የኔ ምርጫ ናቸው😍

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 2 года назад +3

    ስወድሽ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል ጎበዝ ጠንቃቃ ሴት ነሽ ተባረኪ የኔ ውድ

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 2 года назад +7

    ስምሽን ዉብየ ብየሻለሁ ተመቸሽ ኤልሲ😁😍ደበልቄ አባርቆባት ያልሽዉ በሣቅ ገደለኝ ክክክ ቀዩ መካከለኛዉ ያምራል ይመችሽ የኔ ቀልጣፋ💚

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Kebebushye ትንሽ ፈገግ እንድትሉ ነው እኮ 🙏🏻 ❤🙏🏻

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው Год назад +6

    እኛ ወንዶች ያለ ሴቶች ምንም ሀይል የለንም 🎉 እድሜያችሁ ይርዘምልን ዘንጡ

  • @forgivebeforeyoupray6053
    @forgivebeforeyoupray6053 2 года назад +2

    You are such a blessing for us habesha women! Thank you for caring and sharing your experience!!

  • @seynigirma3358
    @seynigirma3358 2 года назад +1

    ኤልሲ ሁሉም ያምርብሻል እኔን ግን ብትጠይቂኝ ያው ውበት እንዳመለካከት አይደል አልወደውም ያልሽው እንዴት እንደሚያምር በዚህ አጋጣሚ እኔ በጣም ነበር የምፈልገው እሱን ከለር ይህው እድሜ ላንቺ አገኝሁት ስለምትሰጭን ኢንፎርሜሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 2 года назад +2

    የመጨረሻው በጣጣጣም ነው የሚያርብሽ ኤልስዬ

  • @mimimulu706
    @mimimulu706 2 года назад +3

    የኔ ውድ ሁሉም በጣም ያምርብሻል

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ኤልስዬ አንቺ ላይ ምንም አያስጠላም

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 2 года назад +2

    ሰላም ኤልስዬ በጣም ይገርምሻል መጨረሻ የተቀባሽውም በጣም ያምርብሻል አንቺ ብዙ አልደፍረውም ስላልሽ እወቂው ብዬ ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      አይገርምም ብዙ ሰው ወደደው ውዶችዬ🤩♥️🙏

  • @alemb4972
    @alemb4972 2 года назад

    ሁሉም ያምራል ብዙ ነገር ካንቺ ተምሪአለሁ ዘበንሽ ይባረክ ኒውድ ከለሩ በጣም በጣም ያምራል ።

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 года назад +3

    አንደዉበትሽ ካራክተርሽም ዉቡ ነዉ ተፈኘሮን የመሰለ የለም ሁሉንም ጠቡቀሽዋል በጣም ነዉ የምታነቃቂዉ አነድ ሚሊየን ተከታይ እንደሚኖርሽ ነዉ በርቺ 💚💛❤

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 6 месяцев назад

    ኤልስዬ ሁሌም አስተማሪ እና ግልፅ ነው ሁሉም ያምርብሻል ተባረኪ❤❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 года назад +3

    አንቺ ላይ ምን የማያምር ነገር አለ አያምርብሽም ብል ውሸታም እሆናለሁ ስለዚህ እግዚአብሔርን አመስግኚ እኔ ለመምረጥ አቅቶኛል ሁሉም ያምርብሻል ሁሌም ብትቀቢ ታምሪያለሽ የኔ ቆንጆና ውድ እህት ሁሌም ሳይሽ ደስ ይለኛል ድምጽሽ ጭምር ደስ ይላል ተባረኪ

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 2 года назад +2

    ኤልሲ ሁሉም ያምርብሻል ግን የመጨረሻው ለኔ በጣም እጅግ በጣም ነው ያማረብሽ ውብ ነሽ

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 2 года назад +4

    I love the mac amplified lipstick cosmo. And it's very nice on you. Why do u hate it my dear sister. That's the best and fashionable. የሚገርመው ሁሉም አምሮብሻል specially the nude colors are the best

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 2 года назад +2

    Wow Ruby is my favorite lipstick ever. ከኔላይ አይቶ ስንት ሰው እንደገዛ፣ አንቺም ያምርብሻል።

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +3

    ሁሉም ያምርብሻል ኤልሲዬ የኔ ምርጫ ግን መጨረሻ የተቀባሽው ዋው ነው ቦጌ ከለር አይመቸኝም።👍

  • @haregewoinshifa8507
    @haregewoinshifa8507 2 года назад +4

    ኤልስየ ሁሉም ያምርብሻል

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 2 года назад +57

    እንቺ ላይ የማያምር ነገር ዬለም: ሁሉን የሰጠሽ ነሽ ውዴ!

    • @sademas
      @sademas 2 года назад +1

      @ Erit Yousef- your comment in google translation 🤣🤣🤣 ወይ google መን ይሻል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏🏻❤🙏🏻

    • @haben5084
      @haben5084 2 года назад +1

      @@sademas they are wrong

    • @sademas
      @sademas 2 года назад +1

      @@haben5084 I know 😆😆😆 google google ... I don't even know why I did the translation, but it made my day.

    • @Tube-ex3uy
      @Tube-ex3uy 2 года назад

      ጎበዝ በርች

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 2 года назад +1

    እኔ ሁሉንም ከለር በጣም ነው የወደድኩት የበለጠ ነው ውብ ያደረገሽ! ግን እኔ የቀይ ነገር አይሆንልኝም ! Thank you for sharing Elsyee.😍 ደግሞ ውዶችዬ ስትይ በጣም ነው ደስ የሚለኝ😃

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      በውነት ከልቤ ትልቅ ክብር አለኝ ክብሩ እና ጥበቃው አይጉደልባችሁ 🙏♥️🙏

  • @lidiyayonas506
    @lidiyayonas506 2 года назад +3

    Elsy I recommend you trying the amplified cosmo one with a lip liner and a lipgloss on top of it that way I think you would like the color of the lipstick better I feel like it has potential it doesn’t look bad.

  • @freedom8691
    @freedom8691 2 года назад +2

    My favorite is the last lipstick looks good. The first and second lipstick l will use it in Christmas times only that is me.

  • @bibiabraham3507
    @bibiabraham3507 2 года назад

    The 2ones pink matt from Mac ... The one which is bright and the last one which is darker are beautiful for your color 😍

  • @sumayaabduselam3252
    @sumayaabduselam3252 2 года назад +1

    በጣም በጣም ነው እምወድሽ በጣም የገረመኝ ሁሉንም ለመግዛት ወስንኩ ሁሉም ያምሩብሻል

  • @Habtamu85
    @Habtamu85 2 года назад +1

    Yeni konjo betam yamral thanks binzin yalshiwun gen wudijelshalhu

  • @adyarega101
    @adyarega101 2 года назад +1

    You are something sweet eko waw ቤተሰቦችሽ ታድለው ሁሌ ሲወጡ ባንቺ ታግዘው ነው ❤

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 2 года назад

    እኔ አሁን ሴት ነኝ ሥሙን እራሡ አላውቀውም ሜካኘ ተጠቀሚ ብባል እንደት እንደምጠቀም አላውቅም እና ተጠቃሚወች ኤልሢ ጥሩ መምህር ነች ተማሩ😍😍😘

  • @shewit12
    @shewit12 2 года назад +3

    ኤልሲ ዉዴ ሁሉም ያምርብሻል እኔ ግን የቀይ አድናቂ ስለሆንኩኝ ሞር የመጀመሪያ ቀዮቹን እላለሁ ዉድድ የኔ ፍልቅልቅ

    • @lt963
      @lt963 2 года назад

      ቀይ አድናቂ ከሆንሽ ማክ dans with me ሞክሪ በጣም ትወጅዋለሽ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      እኔም እምክረዋለሁ 🤩🤩🤩 Shewitye ላንቺ የተመለሰ መልስ ለኔም ጠቀመኝ 🙏♥️🙏

    • @lt963
      @lt963 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ሞክሪው ትወጅዋለሽ ሊኪዊድ ነው

  • @emma4375
    @emma4375 2 года назад +2

    Elsiye hulum yamralu beteley gen benzil benzil yelal yalshew ena orange keleru betam yamrebeshal

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Emma 🤩🤩🤩ውይ ገና ስቀባው ሽታው ግን በጣም ይከብዳል 🙏♥️🙏

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 года назад +1

    ኤልሲየ እኔ ተጠቃሚ አይደለሁም አንችላይ ሁሉም ያምራል በተለይ የመጨረሻው ዋው💄💄💄 ስክራፕ ማድረጊያውን ሞክሬ አቆምኩት ምክንያቱም ስኳሩን ሳይ እንደልጅነቴ ቃሚው ቃሚው ያሰኘኛል በዚህ እድሜ ደግሞ መቃም አይመከርም 🌹🌹🌹

  • @tse3696
    @tse3696 2 года назад

    ምንም አትቀቢ ቻፕስቲክ ብቻ ።
    ኤልሲ የቡና የፊት እስክራፑ አንደኛ ነው በእውነት thank you🙏

  • @titiasres1004
    @titiasres1004 2 года назад

    የኔ ቆንጆ አንቺ ሁሉም ያምርብሻል በትቀቢም ባትቀቢም ዉብ ነሽ ሁልጊዜም . በጣም ነው የምወድሽ ❤️

  • @mercy2579
    @mercy2579 2 года назад +2

    ኤልሲዬ እኔ ሁል ግዜ ኤልሲዬ ሊኘእስቲክ ብትቀባ እኮ እላለሁ ። ቪዲዮውን ሳየው እንዴት ቸኩዬ እንደከፈትኩት ሊኘስቲክ በጣም ያምርብሻል በተለይ ቀዩ እና ኚንኩ ማክ በጣም ወድጄልሻለው ሌሎቹም እንዳልሺው ላንቺ ተቀብተሽ ስትወጪ ለሰዉ ሲታዩ በጣም ነው ደስ የሚሉት እንደየ ሁኔታው አሰፈላጊ ናቸው ስላጋራሽን ነገሮች አመሰግናለሁ ።💄👄

    • @gomegu3557
      @gomegu3557 2 года назад

      awo lipstick looks better on u than without lipstick

  • @tkesayas
    @tkesayas 2 года назад +1

    ኤልስዬ በጣም ነው የምወድሽ እና እኔም በጣም የልፒስቲክ አፍቃሪ ነኝ እና ኑዱን ስትቀቢ lip liner ተጠቀሚ አሪፍ ያደርገዋል ❤

  • @yetnayetteshome9023
    @yetnayetteshome9023 2 года назад

    ሁሉም ዓይነት እንደ አለባበስሽ ሁኔታ በጣም ያምርብሻል፡፡ ሁሉም በጣም ያምራሉ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад +2

    ሁሉም ያምራል ኤልስዬ እኔ ግን የዘወትር ምርጫዬ ቀይ ነው

  • @misrakkidane6528
    @misrakkidane6528 2 года назад +4

    ኤልስዬ እንደምን አለሽልኝ። የኔ ቆንጆ የበለጠ ውበትሽን አወጣው ። እኔም ቀይ እወዳለሁ በሙሉ ያሳየሽን አንዱም የሚወድቅ የለም!!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      አንዳንዴ የመጨረሻ ያዘንጣል አይደል ምስራቅዬ🙏🏻❤🙏🏻

  • @meazakidane3646
    @meazakidane3646 2 года назад +2

    በጣም ያምራሉ ሁሉም የምር ተባረኪ

  • @betelehembelete9341
    @betelehembelete9341 2 года назад +1

    Red and pink looks good on you❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 года назад +3

    ኤልሲ የመጨረሻውን ሚያክል የለም በጣም በጣም ነው የወደድኩት

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Mafiye አይገርምም ብዙ ሰው ወሠው ለካስ ጉአደኞቼ እውነታቸውነው 🙏♥️🙏

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 በጣም በጣም ነው ኤልሲዬ ሚያምረው video ሽን አያቼ ወዲያው ነው የገዛውት ልስልስ ያለ ከለር አንቺ ላያ ሳየው ደሞ በጣም ወደድኩት

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 2 года назад +2

    ሁሉም ያምራል በጣም እኔ ከንፈሬ ጥቁር ነው Lip gloss ምጠቀመው 😂

  • @ferehiwotkasse2953
    @ferehiwotkasse2953 2 года назад +2

    የመጨረሻው ያምራል

  • @saraalemseged4585
    @saraalemseged4585 2 года назад +2

    በጣም ነው የምታምሪው ስራወችሽንም በጣም ነው የምወድልሽ honest ነሽ ::
    ሳልሰለች እስከመጨረሻው ነው የማይሽ በጣም graceful ነሽ ተባረኪ🙏🏻❤️.
    All the lipsticks loos great for you. But the one you don’t like as much as the others, it looks good on you because you are light skin and your hair color is lighter. By the way I love your hair color 😍.
    One last thing is your aye brow permanent ?

  • @Hanna-ff1dg
    @Hanna-ff1dg 2 года назад +1

    Hi elsiye I was liking for long time I like pink and I have the the red one thank you for you share everything for as ❤❤❤👍👍👍👍👍🇨🇦💐

  • @azmimogs9271
    @azmimogs9271 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ አንቺ ሁሉም የሰጠሽ ነሽ በተለይ ቅንነትሽን በጣም ነው የምወድልሽ ስወድሽ ተባረኪልን😘

  • @Yodie19
    @Yodie19 2 года назад +1

    ውይ ኤልሲ ሊፕስቲክ ለምንድነው የማትቀቢው?እንዴት እንደሚያምርብሽ!!ሁሉም ሊባል በሚችል ደረጃ እጅግ ነው የሚያምርብሽ!ግን ተቀየምኩ!የቀይን ደረጃ ስታሳዪ እንዴት ሩቢ ዉን ትረሺያለሽ?የኔ ሲግኒቸር ነው!እና ደግሞ ሬትሮ ሞክሪያቸው ትወጂያቸዋለሽ!ተባረኪ እህቴ!❤

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 2 года назад +1

    All are the best👌 👍 but the last one is perfect 🥰 I love it

  • @enat1821
    @enat1821 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ አንቺ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ምንም ብታደርጊ ደስ ትይኛለሽ የተባረክሽ ነሽ አሁንም ተባረኪ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ😘😘

  • @rebaccahaile2138
    @rebaccahaile2138 2 года назад +2

    Else, the last one is fantastisch

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 2 года назад +3

    ሁሉም ያምርብሻል ደሞ ቤንዚል ቤንዚል ይሸታል ያልሽውም ያምራል ላንቺ ነው የሚመስልሽ ሁሉም ያምርብሻል።ግን የማይለቅ ሊፒስቲክ ካወቅሽ ሹክ በይኝ ሞክሬ ጉሉም ቶሎ ይለቃል።ረጅም ሰአት የሚቆይ ቶሎ የማይለቅ ካወቅሽ ሹክ በይኝ።

  • @sarakasim1340
    @sarakasim1340 2 года назад +2

    በጣም ያምራሉ አንቺን በጣም ቆንጆ ጥንቅቅ ያልሽ ነሽ .. ሊፕስቲኮቹም ቆንጆ ቆንጆ ናቸው ትንሽ ቀረፃው ላይት በዛበት መሰለኝ አብዛኛው ከለር ወደ ፒንክ እና ተመሳሳይ ከለር ወሰደው በተረፈ ውድድ ነው የማደርግሽ

  • @sebelebekele268
    @sebelebekele268 2 года назад +1

    መጀመሪያላይ የተቀባሻች እንዴት እንደሚያምሩብሽ ልነግርሽ ፈልጋለሁ ኤልሲ መልካም ሰው እናመሰግናለን

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 2 года назад

    Elsiye konjo betam yamameralu more degmo anchi lai endet endemiyamer, thank you for sharing , much love ❤️🥰

  • @abay193
    @abay193 2 года назад

    The last 3 is better than the first two. Because they both are very bright.

  • @haben5084
    @haben5084 2 года назад +2

    Everything looks good on you konjo

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад +1

    ኤልሱ tnx a lot. እንወድሻለን ክበሪልን

  • @mentigabu5212
    @mentigabu5212 2 года назад +2

    ምን ባትቀቢ ይመቻል አሁን ስታጠፌያቸው ሊፒስቲኮቹን ከንፈርሽ ላይ ያለው ከለር አሪፍ ነው

  • @comcell4351
    @comcell4351 2 года назад +1

    በጣም ነው ምያምረበሸ

  • @TheDallol
    @TheDallol 2 года назад

    I like Amplified Cosmo A-14. It looks the best 👌

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 2 года назад +1

    Elsiye enem lipstick ayamerebegem anchim ayamrebeshe gen betam selemewed ebet sewel ekebalew

  • @addisyitayal799
    @addisyitayal799 2 года назад +1

    አንች ላይ ሁሉም ያምራል ቆንጅዬ

  • @kimentertainment8695
    @kimentertainment8695 2 года назад +1

    ኤልሲየ መኣረይ ሁሉም ያምራል ፊትሽ ደሞ glow ያደርጋል ሲያምር ምን ተቀብተሽ ነው

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 года назад +2

    ❤ስወድሽ እኮ ሁሉም ያምርብሻል የኔ ወለላ

  • @bigsho6844
    @bigsho6844 2 года назад +1

    ውይ ኤልሲ ሁሉም ያምራሉ

  • @bettyj9721
    @bettyj9721 2 года назад +1

    ሁሉም ነው የሚያምርብሽ በተለይ ሮዙ

  • @imblackimblack105
    @imblackimblack105 2 года назад

    ኤልሲ የመጨረሻው እኔ በጣም የምወደው እና ስቀባው በጣም እንዳማረብኝ ይነግሩኛል።

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 2 года назад +14

    ምንም አይወጣብሽም አድናቂሽ ነኝ ። ግን የቅንድብሽ አሰራር አንችን አይመጥንም 🤔

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 2 года назад +2

      Tattoo መሆኑ ባይከፋም ፀዴ ታቱ አለመሆኑ ነው ። እሷን አይመጥንም peace 4All 🥱

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 2 года назад +1

      ክክክክክክክክክክክ ኮሜንት ውስጤ ነው። የኔም ኣስተያየት ልክ እንደኣንቺ

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 2 года назад +1

    Elsye gorgeous lady 😍 ❤ 💕 everything you do is helping ♥ thanks!!

  • @birukregassa522
    @birukregassa522 2 года назад

    ኤልስዬ በጣም ያምርብሻል አንድ እንድ ጌዜ ሽታቸው በጣም ያስጠላል

  • @KelemuaHailu-q2d
    @KelemuaHailu-q2d 2 месяца назад

    የመጨረሻው በጣም ያምርብሻል

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 2 года назад +1

    መሃል መሃል ምክርሽ tnx... ፋውንዴሽን ላይ ያልሽው ጥሩ ምከር tnx ሰው ከላይ ከላይ ነው የሚነግረን ብዙ ተማረን 🙏

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 2 года назад

    I love all colors and lipstick.but i chose the second one

  • @seli3266
    @seli3266 2 года назад +1

    U look pretty with lipstick the Mac pink & red is perfect in you

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 2 года назад +2

    ኤልስዬ የኔ ጎበዝ በርችልኝ አንድ ጥያቄ ግን አለኝ እስቲ እናንተ የምትጠቀሙበት መንገድ ካለ ጠቁሙኝ እኔ በጣም ሊፕስቲክ እወዳለሁ ግን ከ matt ውጪ ስጠቀም ብዙ ግዜ ጥርሴ ላይ ይለቃል ስለዚህ ደረቅ ያልሆኑ ሊፕስቲኮችን የምትጠቀሙ ሰዎች ረጅም ጊዜ እንዲቆይ እና ጥርሳችሁ ላይ እንዳይለቅ ምን ታደርጋላችሁ? አመሰግናለሁ🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      ብዙ ሰው በዚህ ጉዳይ ይቸገራል እደው የሚያቅሰው ቢነግረን ጥሩ ነበር ውዴ 🙏♥️🙏

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 года назад +1

    Yeni mar hulum yamral gen yemechereshaw betam yamrebeshal

  • @hiwottesema575
    @hiwottesema575 2 года назад +2

    ደስ ስትለኝ።

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 2 года назад

    Hi Elsy, I think bright colour lipstick 💄 looks nice on u specially Red , Orange and pink 🥰

  • @meselech.c4823
    @meselech.c4823 2 года назад

    Elseye the first two red looks good on you. It doesn't matter you look good with everything. I love what you show us everyday and you are a good role models ✨️ .I always admire you ❤️ keep up the good work you 👏 do .

  • @zazielu5985
    @zazielu5985 Год назад +1

    ሁሉም ያምርብሻል

  • @user-fc4sx6wn2o
    @user-fc4sx6wn2o 2 года назад

    HI Elsy
    I love it velvet Teddy one so classic
    Thank you 🙏

  • @yodit
    @yodit 2 года назад

    Hi Elsi eniem Pinkun wededkut eniem lay mokrewalew yamral. anchim lay betam yamral

  • @kuyetoenate4899
    @kuyetoenate4899 2 года назад +2

    thank you😍😍😍 i like read

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 года назад

    የመጀመሪያዎቹ ቀይ ከለሮቹ ለኔ አንዳኛ ናቸው በጣም ነው የምወደው 💄💄💄👄👄👍👍👍👍

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 2 года назад

    I always go with red but all is good Tnx

  • @merrysamsungmariy9563
    @merrysamsungmariy9563 2 года назад

    የኔ. መልካም. ትክክል ነሽ. ለአበሾች. የሚመቸው. ከለላ. ይሔ. ነው. እኔ. ልፕስተክ ለጠቃሚ. ነኝ. እማልጠቀመው. ወደ. ቤተክርስቲያን. ስሔድ. ብቻ. ነው. የኔም. ምርጫ. ነው

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 2 года назад

    ኤልሲ ሁሉም ያምራል የበለጠ ግን ቀይ ሊፕስቲክ ያምራል እወደዋለሁ

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 года назад

    I love the " devoted to chilly" on you out of the orange ones.

  • @woynitumekonnen9853
    @woynitumekonnen9853 2 года назад +1

    ኤልስዬ እኔም ማክ ተጠቃሜ ነኝ ግን ቶሎ ይለቅብኛል ምን አድርጌ ልቀባው ?ብዙ ሰአት እንዴቆይልኝ

  • @ssm1839
    @ssm1839 Год назад

    ከንፈር ላይ የማይደርቅ የማይለቅ ቆንጆ ብራውን ሊቢስትክ ንገርኝ እባክሽ

  • @selamhagos5589
    @selamhagos5589 2 года назад +2

    GOD BLESS YOU ELSI

  • @citykassel6791
    @citykassel6791 2 года назад +1

    Woww elisy perfekt

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 2 года назад

    Honestly, all shades look great on you❤

  • @aliyamar870
    @aliyamar870 2 года назад +1

    አንቺ ትለያለሽ በቃ 👌👌👌🥰🥰🥰

  • @hannahilemariam247
    @hannahilemariam247 2 года назад

    I love lipstick and I have most those🥰 beautiful choices Elsy! Much love from Seattle 🇺🇸