በሻንጣ የተጀመረው ትንሽ የልብስ ንግድ አሁን ሚሊየነር የሆንኩበት ስኬት ላይ ነኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 май 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 381

  • @Milky13225
    @Milky13225 Год назад +270

    ተመስገን አንዳንዴ እንዲ ጠንካ ሴት አቅርቡልን ሁሌ ለቅሶ እያመጣቹ ከምታዞሩብን😅

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Год назад +49

    #ሹክርን ተሰፋ በቆርጥኩበት ሰአት #ተሰፋ ሰለሰጠሸኝ!
    #የመዳም ቅመሞች #አላህ የእርፈት የማታ እንጀራ ይሰጠን🤲

  • @legese103
    @legese103 Год назад +84

    እንዲህ ያሉ ፕሮግራሞች እጅግ ጥሩ አሰተማሪ ናቸው። ቀጥሉበት።
    ልጅቷ ውበት ከጥንክርና ጋር ታድላለች።

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 Год назад

      አይዴል ግን በደንብ መርምሩ ስዎች የሀብቷዋ ምንጭ ሌላ ነው ተጠንቀቁ

    • @ንማጀ
      @ንማጀ 5 месяцев назад

      ልጅቷ ሲጀመር ይኸዉ ቐፊትም ቀበጥ ናት

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +31

    ጀግኒት የኔ ቆንጆ ሴት ልጂ እንዲህ ጠንካራ ስትሆን እንደት ደስ ይላል💪👌😍

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 Год назад +74

    በህይወታችን ትልቁ ድክመት ተስፋ መቁረጥ ነው! ህይወት ሁሌም የትግል መድረክ ናት ተስፋ ያልቆረጠ የትግሉን መድረክ ያሸንፋል ።
    ቻናሉ ምርጫየ ነው በርቱልን❤

    • @miskuseid
      @miskuseid Год назад

      እኔ ግን ስደት ላይ 10 አመት 😢ግን ሁሌ ንግድ ሰራ አገሬላይ ወይም እዚሁ ሰደት አለምላይ መኛለሁ ግን ወጣወረድ በዛ ከቤተሰብ መረዳት እሰካሁን አለወጣሁ ለኔ ሰል ሌላ ከባድ ችግር ይፈጠራል ቤተሰብ ከሚችገር ብዬ ያለኝ ልካለሁ ግን 1ቀን ያልፍልኛል ብዬ ተሰፋ አለኝ

    • @merhaba9036
      @merhaba9036 Год назад

      @@miskuseid አይ ቤተሰብ ቋሚ ስራ ለሚጀምሩበት ብቻ ስጫቼው ከዛ በቃ በያቼው የራስሺን ጀምሪ ውደ ፈጣሪ ይርዳሺ

    • @aziebhabte-selasie7329
      @aziebhabte-selasie7329 11 месяцев назад

      Gobez nesh berchi.

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Год назад +33

    በጣም ጥሩነው እዲህ አይነት ትውልድ መኖሩን ማውጣታችሁ የዛሪው ትውልድ ዘርፎ ማደግ ነው ምኞታቸው

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 Год назад +6

    ምን የህይወት ታሪክ አለሽ የቆሸሸውን ነገርሽን በንስሀ ታጠቢ ከየት እንደመጣ ሀብትሽ ይታወቃል

    • @yemi846
      @yemi846 Год назад

      ሀጥያት የማይሰራ የለም ግን በአደባባይ ደግሞ በውሸት ሕዝብን ማጭበርበርን አልደግፈውም ፣ አቶ አብይ አህመድ የሌለውን ትምህርት አለኝ ብሎ የዋሸን ምን ያመጣሉ ብሎ ነው ፣ ስለዚህ ይቺም ደግሞ ነገ ፊልምና ቴአትር ላይ ብቅ ብላ ባለሥልጣን ልሁን ካለች ሴት ልጆቻችንን ልትጨርስ ነው ።
      ንስሐ ትገባ ምክር ታስማ የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች የሆናችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ብላችሁ ጸልዩላት ፣ እንዴ አለመያዝ ነው የዝሙት መጨረሻው ይህ ነው

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Год назад +18

    ጀግኒት የጥንካሬ ተምሳሌት
    የጣረ ሰው አንድ ቀን ያገኛል
    ስኬት የልፋት ውጤት ነው.
    ጨምሮ ይስጥሽ ተባረኪ.

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Год назад +5

    እዮሀ ሚዲያዎች ሀገር እንዲ አይነቶችን በእጅጉ ትፈልጋለች ብር ይዘው አይዲያ የሌላቸው ብዙ ሰዎች በየቦታው አሉ እኔም እንደሷ ነኝ ስራ ሳልንቅ ብዙ ነገሮችን ሰርቻለሁ አሁንም በውጭው አለም ብሆንም ብዙ ነገሮችን ባካፍል ለሀገሬ ህዝብ ደስ ይለኛል

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Год назад +13

    ጀግኒት በራስ መተማመንሽ እራሱ ደስ ይላል አነጋገርሽ የበሰልሽ ሰው

  • @ny8hh
    @ny8hh Год назад +15

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ ስራ ባንንቅ ኖሮ አንሰደድም ነበር። በርቺ ጥሩ አስተማሪ ህይወት ነው ያሉሽ!!! ከሁሉም ደግሞ ወንድ አክብሮትሽ ምሳሌ ነው ምክንያቱም የተወሰኑ ሴቶች ትንሽ ሲያገኙ ወንድን ስለሚንቁ ።የተሞላ personality ነው ያለሽ።

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад +15

    እኔ እንዳንቺ ንግድ መነገድ ህልሜ ነው እንደእግዛብሄር ፍቃድ አሳካዋለውም ::ጥሩ ትምህርትና ብርታት ነው የሆንሽኝ አመሰግናለው::❤❤❤❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад +6

    እህቴ ያርግልሽ ከምንም ተነስተሽ እዚህ መድረስሽ የሚደንቅ ነው...የወንድምነት ምክሬ በርቺ እግዚአብሄር ክአንቺ ጋር ይሁን

  • @user-fz6fl3tz8q
    @user-fz6fl3tz8q Год назад +5

    እረ ባክሽ አታስቂኝ😂 በዚህ ስራ እንዲህ ተቀየርሁ እያልሽ ነው ግን ያመናችሁ ሰዎች ህጻን ናችሁ እንዴ😂

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Год назад +1

      ህዝቡኮ ደዝዟል

    • @tewahedobi3929
      @tewahedobi3929 Год назад +2

      ግልጡን ብትነግሬን ይሻለን ነበር! የማይመስለው ነገር አትናገሪ።

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +34

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ የኛንም የልባችን መሻት ፈፅሞልን ለሀገራችን ያብቃን ደምሩኝ ውዶቸ አብረን እንደግ

    • @vw9ts
      @vw9ts Год назад

      ደምሩኝ please 🎉

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Год назад +7

    ጥንካሬሽ በራስ መተማመንሽ በጣምደስይላል እንደዚህ ጠንካራ እህቶችን አቅርቡልን ግን ያደረግሽዉን ከአንገትሽ አስተካክሊ እማ

  • @yemi846
    @yemi846 Год назад +4

    ቤዛ 22 pink massage 2011 እስከ corona 2012 ድረስ አውቅሻለሁ ፣ ፊትለፊት ፀጉር ቤት ትመጪ ነበር ለዛውም ሲንተቲክ ስፌት ነበር የምትሰሪው
    የማሳጅ ቤቱ ባለቤት ስሟ ማህሌት ይባላል ፣ የብዙ ሴት ነፋስ በእጇ አለበት የብዙ ሰው ሕይወት አበላሽታለች ፣ መሀረቤ ፊልም ላይ አለች እንደውም ፊልሙ ላይ ገጸባህሪዋ ወንድን ማስለቀስ ጥሩ አይደለም እያለች ጓደኛዋን የምትመክር ጥሩ ሴት መስላ ነው የምትተውነው 😂 ቤዛ ከቦሌ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ ቺቺንያ የሞተው አርቲስት ማዲንጎ ሁሌ የሚገባበት ማሳጂ ቤት አጠገብ ነበር የምትሰሪው ፣ ደግሞ ትቅሚያለሽ፣ ታጨሻለሽ ትጠጫለሽ እውነትም እብድ ነሽ ። ግን እኔም ሀጥያተኛ ነኝ ግን ደግሞ ንስሐ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ ዝሙት ዝሙት ነው ። ግን ደግሞ ከእንግዲህ ሕዝቡን በቁም ስትሸጡ በቃ ማለት አለብን

    • @user-cm5jk4qq6q
      @user-cm5jk4qq6q 10 месяцев назад

      እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ በጣም ያሳዝናል

    • @rose7595
      @rose7595 10 месяцев назад

      This is the truth, ataferem gen endi setawera. Miyakat sew eko ale

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Год назад +5

    ሁሉንም ነገር ማድረግ እና ስኬታማ መሆን እንደምንችል ያሳየችን ጐበዝ ሴት ነች። አላማ ይዘን፣ በትንሽ ተነስተን ከጣርን ከሰራን ትልቅ ደረጃ እንደምንደርስ ያስመሰከረች ጀግኒት እህታችን❤

  • @SntayoFaty
    @SntayoFaty Год назад +7

    ተቀጥረን ስንሰራ አቃታለው በጣም ጉበዝ ናት ቤዝዬ በርቺ❤

  • @trfiyaamare8666
    @trfiyaamare8666 Год назад +1

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እህቴ
    ከምንም በላይ የሰው ክብር ማክበርሽ ነው ትልቁ ሀብትሽ ❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Год назад +3

    አዬዬዬ ለንሰሐ ሞት ያብቃሽ ፈጣሪ

  • @azebyitna342
    @azebyitna342 Год назад +3

    አአድናቂሽ ነን፡፡ ከዚህ የበለጠ ነገር እንዲኖርሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡

  • @abay5630
    @abay5630 Год назад +3

    ተመስገን እንዲ የሴት ጆናንም ማጋራታችሁ ደስ ይላል ሁሌ ማላዘን ብቻ ነበር እንዲህም አለች ቆራጥ የምታስመሰግን ተባረክር እህቴ ፍቅር ሰላም ጤናን ከነ ቤተሰብስሽ ተመኘውልሽ እህቴ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤💒🙏

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 Год назад +6

    ማሻአላህ እንደዚህ አይነትሴትቶች ከዜሮ የጀመሩ አሁላይ ትልቅደርጃየደርሱ ስወድ ትልቅትምህርት አለውለኛ አርባገር ላለነው😢❤❤❤❤

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Год назад +1

    ዩትዩብን ገረፍ ገረፍ አድርጎ ማየት ነበር ልምዴ ይቺን ቆንጆ፤ ጎበዝ ፤አርአያ፤አንደበተ ርእቱ የሆነች ልጅ ንግግርን እንዴት ጥዬ ልውጣ ታዲያ፡፡ ይኸው ሳልጠግበው ቪዲዮው አለቀ፡፡ ተባረኪ የኔ ማር፤ ባለቤትሽ ሰላም ይሁን፤ልጆችሽ ይደጉ፤ ደግሞ ልምከርሽ እንደታላቅ ልጅ ጨምሩ ቶሎ ብለሽ አብረው ይደጉ፡፡

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 Год назад +1

    እጅግ ጎበዝ ሴት ናት የቃሎን ነገር ሳስብ ምንም negative ኣታወጣም በዚሕ ኣለም ላይ ምንም ነገር አይከብድም ሁሉም ይቻላል አለች great words. ለሚያምን ሁሉም ይቻላል ::❤

  • @RedaitGebru
    @RedaitGebru Год назад

    በርቺ የኔ እህት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ!!!!!!! ጥሩ ትምህርት ነው ካንቺ ያገኘነው፡፡

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Год назад +9

    Beautiful and brave lady. I am sure you take care of your tax responsibility too. Be blessed

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g Год назад +9

    ማነው እደኔ። ነፄነት የናፈቀው እረ ያረብ ክሰው ቤት አውጣን ያረህማን። 😭😭

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 Год назад +1

      እኔ አለው ከጆርዳን ፈጣሪ ይገላግለን 😢

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Год назад +6

    ፈጣሪ ማሰተዋል አድሎሸ ነው የኔ እህት ተባረኪ ሰዉ ብር ሰላላዉ ሀብት ለይ አይደረሰም ትልቁ ማሰተዋል ከፈጣሪ ሲስጥ ነው

  • @bru233
    @bru233 Год назад +12

    Good job ! I always support independent woman

  • @Amen-pate
    @Amen-pate Год назад +5

    ዉሸት በኩንታል ማለት ይህ ነዉ። አይይይ ህዝቤ ገና አላወቀሽም

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 Год назад +2

    ጀግና ነሽ በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @loftii.6307
    @loftii.6307 Год назад +3

    what a stronge beautiful woman. wishing you all the best. from canada

  • @beackys3920
    @beackys3920 Год назад +3

    እናቱ ለማንኛውም ራስሽን በምን አይነት እርኩስ አሰራር እንዳለፍሽ ህሊናሽ ያውቀዋል አትዋሺ ንሰሐ ግቢ

  • @woldiewege1850
    @woldiewege1850 Год назад +8

    You are a real hero for a lot of people.

  • @mbariso
    @mbariso Год назад +15

    What an inspiring woman.

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Год назад +7

    የብልጥግና ባለሃብት ነኝ አትይም !!

  • @kidanemhret2512
    @kidanemhret2512 Год назад +9

    ወይ የሰው ልጅ፣ ወይ ቤዛ ፣ እረ እወቁልኝ ለማንኛውም ንስሐ ግቢ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Год назад +4

    wow what an amazing young and beautiful rich Ethiopian , thanks for sharing

  • @ruthh.9069
    @ruthh.9069 Год назад

    I really appreciate her attitude and the way she thinks, may the Lord bless your family and your business!

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +13

    ጀግና ሴትነሽ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Год назад +6

    እግዚአብሔር ይጨምርልሽ አንገትሽ ላይ ያለውን ግን አሎደድኩትም አባቶችን ጠይቂ እህቴ በተረፈ አመሰግንሻለሁ ብርታት ስለሆንሽን

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie Год назад +7

    አቤት ምላስ በይ የከንቲባዋን ወንበር ተቀበይ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Год назад +1

      ከሁና፣ከንቲባ፣አሰር ፣እጥፍ ፣በንቃት ፣በአነጋግር፣ትበልጣለች ፣😂😂👍👍

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Год назад

    እጅግ በጣም ደስ የምትይ ልበ ሙሉ ሴት ነሽ ጀግኒት ከዚህም በላይ ከፍ ብለሽ እንደምትታይ ግልጽ ነው በርቺ::

  • @samorayesus7465
    @samorayesus7465 Год назад

    Amazing bright smart woman what a great woman good luck with your job

  • @sewasewu
    @sewasewu Год назад +3

    እኔም ጀምሬ ነበረ በጣም ጠሩ ነው ጎበዝ በረቺ 🥰🥰🥰😊

  • @abdellateka9835
    @abdellateka9835 Год назад +1

    ጥሩ ሴት ነሽ ለሴት እህቶቻችን ጥሩ ትምህርት የምትሰጭኝ እኛ ወንዶች ከዚህ በላይ ለፍተን ያመጣነውን ገንዘብ በፍቅር ስም አታሎ ከመብላት ሰርቶ መብላትን ካንቺ ይማራሉ አንቺ በፆታ ሴት ነሽ በመግባር ወንድ ነሽ አንቺ የእኛ ልፋት ይገባሻል ብዙ ሴቶች ወንድ ጋር ገንዘብ ስኖር ምን ያህል ዋጋ ተከፍሎበት እንደመጣ አያውቁም ያንቺን ንግግር ካዩ ይማራሉ

    • @abeyesalat
      @abeyesalat Год назад

      Hulim aydelim keswa bilaye midekim alie😢😢😢

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Год назад +2

    Good job 👏🏽 keep it up the good work!!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад +2

    ጠንካራ በራሱአ የምትተማመን ብሎም ሚሊየነር ሴቶችን ያብዛልን 👍👍👍👍
    እሰይ እንዲህ ነው እንጂ በርቺ እህቴ ጎበዝ 👏👏👏
    ንፁህ ላብ ንፁህ ገንዘብ ከሆነ ጥሩ ነው አቁአራጭነት እየበዛ ነው የተቸገርን

  • @hannabaliyu5474
    @hannabaliyu5474 Год назад +13

    ቤዝዬ እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ ካራማራ አብረን ነበር የተማርነው ከድሮም ጠንካራና ጎበዝ ተጫዋች ነበርሽ እንደዚ ተለውጠሽ በስራ በትዳር በልጅ ተባርከሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል ተባረኪ

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Год назад

    ስታምሪ😘 ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ❤

  • @maregmarcos
    @maregmarcos Год назад

    Egziabher yebarkesh kene betesebesh! Betam positief sew nesh. Amesegnalew leseteshegn konjo semet❤

  • @encouephrem5799
    @encouephrem5799 Год назад

    What a beautiful and smart young lady. Hard working and focused in life. Love that she never forgot those that helped her through her journey and thanked them. That’s the Godly way. Perhaps one day you’ll manufacture your own design. Good luck 👍 and keep it up. The sky’s the limit. 👏🏿👏🏿👏🏿💪🏽💪🏽💪🏽❤️🙏

  • @simretketema8211
    @simretketema8211 Год назад

    ጎበዝ ብዙዎች ካንቼ ይማራሉ የምታኮሪ ልጅ ነሽ በርቼ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለ

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Год назад +1

    እውነት ነው በትክክል እግዚአብሔር አምልልክ ፍፃሜሽን ያሳምህርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitgetachew2357
    @selamawitgetachew2357 Год назад

    Glad to know you and have my beautiful graduation cloth 😊 Keep shining.

  • @user-ny3hd7pj6d
    @user-ny3hd7pj6d Год назад +2

    i m so proud yena eht demo u deserve it

  • @firdosahmed9167
    @firdosahmed9167 Год назад +1

    Really i appreciate you you are strong woman masha allha. If i have contact with you iam so happy just for work

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg Год назад +1

    እስኪ ሁሌም እደዚህ ደስ እሚልነገር አቅርቡል

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Год назад +7

    እህቴ ንስሃ ግቢ እየተባልሽ ነው ኤፍታህ ቱዩብ ላይ የምታቅሽ ሴት ናት ያለችሽ።

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 Год назад +3

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ የሴት አርአያ ነሽ❤

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 Год назад

    bless you dear, wonderful interview

  • @Tk-bz5sh
    @Tk-bz5sh Год назад +7

    It’s amazing personality inside and outside we learn amazing challenges

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Год назад +1

    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Год назад

    Good girl, keep up. Good work 👏🏼 👍

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 Год назад +3

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ አበሳ

  • @lionessbiruk2979
    @lionessbiruk2979 Год назад

    Bezye you are a princess
    I have always been inspired by you

  • @milan8639
    @milan8639 Год назад

    ስታምር የኔ ቆንጆ ጎበዝ ሴት

  • @fafitube6931
    @fafitube6931 Год назад +14

    ውዴችየ ፈጣሪ የተሟላ እንጄራ ይስጣችሁ በቅንነት ፕሮፍይሌን በመጫን 1000ብቻ ሙሉልኝ ስወዳችሁ

  • @hewis9138
    @hewis9138 Год назад +1

    ኣውቃ እንደሆነ ኣላውቅም፡ ግን ኣንገቷ ላይ ያለው ትልቁ መስቀል የሚመስል፡ መስቀል ኣይደለም፡ የጸረ ክርስቶስ መንፈስ የሚከተሉ ናቸው ሚያረጉት። የውጭ ኣገር ዘፋኞች መመልከት ይቻላል። ኢትዮጵያውያን ለብሰውት ማየት ትንሽ ያስደነግጣል።

  • @SaudiEthio
    @SaudiEthio Год назад

    ከየትኛውም ባለሀብት ጀርባ አይዞህ ባይ አለ ገንዘብ ሥላለህ አትለወጥ የለውጡ መንድ ያሣየህ ማመሥገን እሡን ነው ማሣየት ባንችል እንኳን እንቅፋት አንሁን እባካቹ ለመለወጥ እንጣር የሠው ሸክም አንሁን

  • @meseretseleshi1877
    @meseretseleshi1877 Год назад

    I appreciat you you are strong

  • @seadamd1009
    @seadamd1009 Год назад

    ዋዉዉዉ ማሻአላ ጓበዝ ጠካራ ሴት አላህ ይጨምርልሽሽ

  • @woinshetgatayebarkhdagenwo7895
    @woinshetgatayebarkhdagenwo7895 Год назад +2

    የባረከሽ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ባንገትሽ ላይያለው ሁለተኛው መስቀል ምስሉ የስህተት አስተምህረሸ ካላቸው የመጣ ስለሆነ ካንገትሽም ከልብሽም አስወግጅው

  • @smutyetube
    @smutyetube Год назад +10

    አስተዋይ ሴት ማለት ልክ እንዳንች ያለች ናት ዝም ብሎ ሳይደክሙ በስቆሽ ሰውን በመበደል የበጠረቁትን አንገት የምታስደፉ ሴት አንች ነሽ ጎበዝ❤❤

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Год назад +1

    ጀግና ነሽ በርቺ

  • @ehiteayele4340
    @ehiteayele4340 7 месяцев назад

    የኒ. ጠንካራ ሰት ነሽ አምላክ. ይባርክሽ !!!

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia18 Год назад +1

    ብልህና ጠንካራ ሴት ስትሆኝ እንደዚህ ነው፡፡ ምሣሌ ሴት ስለሆንሽ አድናቂሽ ነኝ፡፡

  • @kime3780
    @kime3780 Год назад +1

    ooooh I'm satisfied with your achievement!!! May God bless you again and again, may he open the windows of haven!!!!!! I'm sooooo happy for you!

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 Год назад +3

    እህቴ አንድ ነገር ልንገርሽ አንገትሽ ላይ ያንጠለጠልሽው ወይ መስቀሉን ምረጪ ወይ ንጉስ ቶ ምረጪ ሁለቱ አብረው አይሄዱም ቅዱስና ጣኦት ለመሆኑ አውቀሽ ነው ያሰርሽው ታውቂያለሽ ስለንጉስ ቶ ? አውቀሽ ከሆነ አንዱን ምረጪ በተረፈ ተባረኺ

    • @hanatube9819
      @hanatube9819 Год назад +1

      እረ ሁለቱም መስቀል አይደሉም ልብ ብለህ/ሽ ተመልከተዉ የላይኛው የቢላዋ/ጫፉ ላይ የሾለ ነው 2 አንተ እንዳልከው ነው ።በተረፈ ለማጥላላት አይደለም ያየሁትን ነዉ የተናገርኩት

  • @addisw1713
    @addisw1713 Год назад +19

    ኧረ መስቀሉ 666እስፒሪት ነው የሱ አምላኪ ካልሆንሽ ቀይሪው በተረፈ ጎበዝ ነሽ 💪💪

    • @zenagech7290
      @zenagech7290 Год назад +2

      Emntachun selmatako zem belachu telflflachu yelmd haymanotgna

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 Год назад +1

      ትክክል የነሡ ነው

    • @addisw1713
      @addisw1713 Год назад

      @@liyademeke6073 ❤️

    • @user-eu9ib2gv9r
      @user-eu9ib2gv9r Год назад +2

      እኔም ገርሞኛል ካለማወቅ ይሆን እንጃ

    • @JESUS-711
      @JESUS-711 Год назад +1

      Bendeza new mlyener yhonechu,serta behon enye yhon neber mlyener😅

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Год назад +4

    ብር ለብዙ ዎቻችን ትቤት ሁነሽናል

  • @mesihailu8115
    @mesihailu8115 Год назад

    So proud of you!

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 Год назад

    All blessed really blessed

  • @choyetube16
    @choyetube16 Год назад

    ቤዛ በጣም ጎበዝ ሴት ጠንካራ ሴት

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Год назад

    መሽ አላህ እደዚህ ነገር ደስ ይላል

  • @zelalemsolomon2932
    @zelalemsolomon2932 Год назад

    Bravo Abent safer ❤ lege

  • @destatibebe3317
    @destatibebe3317 Год назад

    ድንቅ ነው!! አንቺም የምትደነቂ ነሽ !

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Год назад +1

    አቦ ጀግና ነሽ ❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Год назад

    በርቺ ጎበዝ

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Год назад

    ጎበዝ በጣም

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Год назад

    Beautiful!

  • @sarasara-rg5tx
    @sarasara-rg5tx Год назад +4

    Next 2y I am 100% sur she will be a millionaire

  • @galere1670
    @galere1670 Год назад

    Well done beautiful 👌👍❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад

    ጎበዝ በርች

  • @natsinetkibrom9139
    @natsinetkibrom9139 Год назад +1

    Gobez nesh gn kryemiasegn meskelu mndnew yenesu bihons biru?????