በህዝብ ፊት የገባው ‘ቃል’ ምን ደረሰ? እርግማኗን ታንሳልኝ ያለው ሰው መጨረሻ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 289

  • @AmenMekonen-f4m
    @AmenMekonen-f4m 2 месяца назад +30

    አለምሰገድ እግዚአብሔር ሊነካህ ከሚመጣ ክፉ ነገር ሁሉ ይከልልህ

  • @enatenewdatalhu3104
    @enatenewdatalhu3104 2 месяца назад +53

    😮ዳግም ሲደውል አምና ባትሔድ መልካም ነው
    በኪዳነምህረት ስለማለ ብዙ ሰው ሀይማኖተኛ ነው እያለ ሲያዝንለት ነበር
    በሀይማኖት ሽፋን የምትመፃደቁ ሰዎች 😢😢😢

    • @halema1887
      @halema1887 2 месяца назад

      @@enatenewdatalhu3104 አይዟሽል ፈጣሪ መልሥ አለው ሠው ግን እደትነው የሠው ላብ የራሡ ያልሆነን ገዘብ በልቱ እደትነው ውሥጣቸው ሠላም የሚሠማቸው

  • @fsikaAdise.16
    @fsikaAdise.16 2 месяца назад +120

    አንካን አደረሳችሁ ዛሬ ኪዳነ ምህረት ናት ❤️ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    አስር አመት በሰው አገር ኑሬ ከአራት ወር በኋላ ወደ አገር ልገባ ነው Like አድርጉኝ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 2 месяца назад +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @fsikaAdise.16
      @fsikaAdise.16 2 месяца назад

      ​@@Eldana-j5jአሜን አሜን አሜን 🥰

    • @aserpwpworlt3082
      @aserpwpworlt3082 2 месяца назад +1

      Veslam gebi ema ko♥️

    • @SadAslk
      @SadAslk 2 месяца назад +1

      Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @halema1887
    @halema1887 2 месяца назад +5

    አለም ሠገድ ዘመንሕ ሁሉ ይባረክ የሠውን ችግር እደራሥሕ አድርገሕ በዝልክ ሥትረዳ ትግሥትህን ትሕትናሕን ሥራሕን ሣላደቅ አላልፍም ሥራሕን ይባርክልሕ የኔም ችግር አድቀን ታፈተል አምናለሁ

  • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
    @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 2 месяца назад +28

    ያኔ ሲያሳዝን ተቸግሮ ነው እያላችሁ ለአጭበርባሪ ስታሽቃብጡ የነበራችሁ አላችሁ? እሷ ላይ የደረሰ ደርሶባችሁ ብትቀምሱት ጥሩ ነበር:: ድሮስ አጭበርብሯት ልትመርቀው ነበር? ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ እንዲህ እንዳሳቀቃት ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥህ

  • @emano5974
    @emano5974 2 месяца назад +14

    የእውነት አምላክ አለ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም አይዞሽ እህቴ❤

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 месяца назад +80

    🎉🎉❤❤❤ይህንን ኳሜንት የምታቡ ሁሉ የዛሬዋ ኪዳነምህረት ከክፉ ትጠብቃችሁ አሜን በሉ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt 2 месяца назад +1

      ሚጠብቀው አድአላህ ብቻነው

    • @Mte-k2m
      @Mte-k2m 2 месяца назад

      Amene amene amene❤❤

    • @hamdiatehayoutube
      @hamdiatehayoutube 2 месяца назад

      Amen

    • @tigistalemayehu6204
      @tigistalemayehu6204 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🌿🌿🌿💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏

    • @tigistalemayehu6204
      @tigistalemayehu6204 2 месяца назад +2

      አላህ ማለት እኮ ጣኦት ነው ለራሱ አቅም የለሁም ተደ እንዴት ነው የሰው ልጅ የምጠብቀው??? 😂😂😂😂

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 2 месяца назад +13

    ጌታው እምነት ይከብዳል አበው ሲተርቱ የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይላሉ።

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 2 месяца назад +31

    አስመሳይ ነው እደዛ እመብራሃንን ብሎ እደዛ ምሎ ተቅለስልሶ ፈጣሬ ሆይ በዚህ ልክ ይዋሻል መጥፎ ሰው ነው የሰው ሃቅ በልቶ እዴት ሰላም ይኖራል

  • @TttGggg-r4z
    @TttGggg-r4z 2 месяца назад +24

    ከነ ኪሳራዋ ያጉላላት እና የሰራበት ተደምሮ ይክፈላት

  • @GebrelabateGebrel19
    @GebrelabateGebrel19 2 месяца назад +7

    የዛሬዋ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ አለም ሰገድ አቤት ትዕግስት ...........ቅዱስ ገብርኤልይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህ የረጅም ግዜ ተከታታይህ ነኝ የእርቅም ማድላይ

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +44

    😢😢😢😢😢😢 እኔም ደላላ 70 ሺ ከዛሬ አምስት አመት በልቶኝ ባሌ አስበላሺ እያለ ይጨቀጭቀኛል ከባድ ነው የሰው ገዘብ የምበሉ አላህ ዱንያ አኬራችሁን አያሳምርላችሁ ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አለን በእግዚአብሔር ቸርነት እንደእርግማን የምጠለው የለም 😢

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx 2 месяца назад +7

    ማሻአለህ ትህትነዋ እርገታዋ ቁሉጭ አድርጎ ኢትዮጵያዊ ጨዋናት፡ይተይበተል ኢንሸአለህ ሃቅሽ፡ አለህ ያውጣልሽ፡ ሃቅሽ፡ ይዎጠል እንሻአለህ አይዞሽ

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 2 месяца назад +27

    እናት ሀገራች ኢቶቢያን ሠላም ያድረግልን ጦረነት በቃ ይበለን 😢😢

    • @elsaberhe3671
      @elsaberhe3671 2 месяца назад

      🙏🙏🙏👉❤️

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 месяца назад

      No more ጦርነቱ ይቀጥል አላልሽም?

  • @hawa406
    @hawa406 2 месяца назад +25

    ማነው ግን የሚታመነው ሰው😢ሰው ገንዘብ ሆኖል የሚያመልከው😢

  • @SerkiSerki-u2r
    @SerkiSerki-u2r 2 месяца назад +15

    በደብ ላይክ አድርጉ ተደራሽነት እዴኖረው አይዞሽ እህት

  • @soshitube7215
    @soshitube7215 2 месяца назад +8

    የኣረብ ሃገር ንሮ እዛ ያለነው ነው የምነቀው😢እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ተቃጥለሽ ያመጣሽው እንደእሳት ያቀጥለዋል ኣይዛሽ ሓቅሽ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ😢 ዓረብ ሃገር ያለነው እንማር ለምን እድማች ቡዙ ነገር መስዋእት እየከፈለን የምንሰራው ገንዘብ በኣግባቡ አንያዘው

  • @halema1887
    @halema1887 2 месяца назад +5

    ፈጣሪ በሥደት ያለነውን የረፍት እጀራ ይሥጠን ያላገባነው አግብተን ያልወለድነው ወልደን ለመሣም ያብቃን

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 2 месяца назад +3

    ምን አይነት ነው በጌታ እኔ ሲናገር እውነቱን መስሎኝ ተረጂው ብዬ ፈርጄባት ነበር ግን እባክክ አላውቅህም ግን ለቃልክ ታማኝ ሁን ፈጣሪም ስራክን ይባርከዋል

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ሐቅሽን ይመልሥልሽ እህታችን

  • @aloalo8986
    @aloalo8986 2 месяца назад +8

    ሌሎች እዳይጭበረበሩ በደብ አጥብቃችሁ ያዙት

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 2 месяца назад +3

    በርከት ያሉ ሰዎች ከተቻለ የህግ ሰው ይዘሽ ሂጂ ገንዘቤን አስመልሳለሁ ብለሽ ህይወትሽን እንዳትቀሚ ፡፡እግዚአብሔር ሀቅሽን ያስመልስልሽ 😢

  • @temu3295
    @temu3295 2 месяца назад +8

    በየቲክቶኩ አስራጩት ጋይስ ይሄኔ ስቱን አስለቅሷል ሀስቡን አላህ ወኒእሚል ወኪል😢😢😢

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 месяца назад +3

    አለምዬ.ምርጥ.ሰው

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 2 месяца назад +7

    ተስፋ ቆርጠሽ እንድትተይው ነው የሚፈልገው ሲጀመር. እቃውን ትቶታል ከሁኔታው እደምረዳው ፈጣሪ ግን ሀቅሽን ያውጣልሽ

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 2 месяца назад +7

    መጀመሪያ ስላመነ በድምፅ መረጃ አላት ትክሰሰው

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 месяца назад +8

    ይሄ አጭበርባሪ ነው እግዚአብሔር የለፋሽበትን ላብሽን ይመልስልሽ። እባካችሁ አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ግን የዋሆች አትሁኑ በዚህ ልክ ሰው እያመናችሁ የለፍችሁበትን ለማንም አጭነርባሪ አትስጡ ልባም ሴት ሁኑ።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 месяца назад +2

    አለምሰገደ ይህ የሚደረገው ክፋት በመስማት በውስጥህ የሚፈጥረው ስሜት እረዳዋለሁ እንደወንድም የሚመክርህ ሰው አውሬ በተቀየረበት ዘመን ከንደነዚ ከመስማት ከመጨነቅ ስራ ብትቀይር የተሻለ ነው ለጤንነትህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 2 месяца назад +6

    እህቴ ግዜው ከፍቶዋል እራስሽን ጠቢቂ ብሩ ይቅርብሽ ሰው ከቤት በሰለም ወጥቶ ተመልሶ መግባት ስጋት ሆኖዋል ብርሽ ነገ ሰርተሽ ታገኛለሽ ብቻ አንች ኑሪ

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 2 месяца назад +7

      ልክ ነሽ እኔ የልጆቼ አባት ከቤተሰቦቼ ላይ በጣም ያምኑታውል እሱም ታማኝ ደግ አክራሪ ኦርቶዶክስ መጠጥ አይጠጣ ሰው ሲጠጣ እሚቆጣ ሌባ ልግደል እሚል ግን ቤት ግዛ ተብሎ ልዩ ቦታ በኔ ቤተሰብ ስላለው በቃ እሚከበር ያለሱ በምድር ላይ ሰው ያለ ማይመስላቸው ቤተሰቦቼን ብር በላቸው ጭራሽ ልጆቹንም አፍጫዬ ላይ ወርውሮ ድራሹ ጠፍ እልሻለው አሁን ከባድ ችግር ውስጥ ነኝ ግን ምድነው አቺ ላልሽው ነው ዋናው በሂወት መኖር ነው እልሻለው ኮሜትሽ ስለተመቸኝ ነው ካላገባሽ በጣም ጠቃቃ ሁኝ

  • @hfjjfdhhdkdjdjdhgeb855
    @hfjjfdhhdkdjdjdhgeb855 2 месяца назад +3

    ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ግን ማንን እንመን ጎበዝ 😢

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 2 месяца назад +4

    ውይ አለምዬ ከምር በንደዚህ ትጨርሳላችው ብይ አልጠበኩም ካሁን አሁን ስርፖራይዝ ልታረጓት መስሎኝ ነበር ከምር ደነገጥኩ ምን አይነቱ ነው ለሱም ጡር ነው አይቀናውም።

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 месяца назад +2

    እንዲህ አልጠበቅሁትም ነበር ምን አይነት ሰው ነው ሆይይይ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 месяца назад

    የሰው እንባ ይቆይ እንጂ አይቀርም እጥፍ ድርብ ትከፍለለህ አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርደሽ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 2 месяца назад

    አለምሰገድ ከተጎዳ ወገን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን። እህቴ ሀቅሽ እንዲመለስ አላህ ይርዳሽ።

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 2 месяца назад

    እውነት ነው ባሏ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነው ። የባለሙያ አጭበርባሪ ግን አስብበት የሰ ሀቅ መቅኖ ቢስ ነው ሚያደርግህ

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 2 месяца назад +1

    እርግማን ወደ ራስ ነዉ ሚመለሰዉ ተጠንቀቁ እነም ሰናደድ እንደዛ ነበርኩ

  • @MilkiHire
    @MilkiHire 2 месяца назад +4

    እኔ እራሱ የእመቤታችንን ስምዐሲጠራ አመኜዉ ነበር

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይክስሻል ትዳርሽ ይባረክ ጤና ካለ ሰርታችሁ ታገኙታላችሁ በጣም ያሳዝናል ሰው የፍጣሪን ስም ጠርቶ ምሎ ተገዝቶ እንደዚህ ይከዳል ብሎ ማን ያስባል

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 месяца назад +6

    ዛሬ ኪዳነምረት ናት ስምል የነበረዉ በሳ ነበረ ትገርም አለክ 😢😢😢😢

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
    @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 месяца назад +2

    አለምሰገድየ እንኳን በሰላም መጣህ ዉለየ ስጠብቅህ ነበረ ስወጣ ስገባ ❤😂

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 2 месяца назад +1

    አለምስገድ ይህን ስው ፈልገህ በሚዲያ ማጋለጥ አለብህ። አለበለዚያ ብዙ ስዎችን ያታልላል።

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 2 месяца назад

    ሰላም አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ሰላየኸ በጣም ደሰ ብሎኛል ወንድ ጀግና አንበሳ ጋዜጠኛ ነህ በርታልኝ ወንድም

  • @KhadijaKhadija-io3ox
    @KhadijaKhadija-io3ox 2 месяца назад +1

    Allah haqesgen bejishen yasegebaleshe yena konjooooo

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 месяца назад

    ብትከሽውና ቢቀጣ ለሱም ጥሩ ትምህርት ያገኛል ማጭበርበር ወንጀል መሆኑን ያውቃል!!!

  • @aminatahmed
    @aminatahmed 2 месяца назад

    ሡበሃን አላህ ስንት አይነት ሰው አለ በፈጣሪ አላህ የጀህን ይስጥህ በቃ ሃበሻ የሚባል ወንዶች የሴቶች መከፋት ምክኒያት ሁናችሁ እስከመቸ

  • @engidategegn
    @engidategegn 2 месяца назад +1

    yemir achiberbirehat kehone edimeh yiter, yeweledikew yitifa, labihin lelaw yibila

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 месяца назад +4

    ነዉር ነዉ ሁላችንንም ነዉ የዋሸን ደሞ እንደ እዉነተኛ ሰዉ የዉሸት ቃል ይገባል በህግ መጠየቅ ነዉ አለነገሩ ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት ይመላለሳል የተከራየበት ክራይ ሳይከፍል ነዉ እቃዉ የታሸገበት ስራና ዉሸት አብሮ አይሄድም አፍንጫዉን ይዘሽ ተቀበይ ከነ ካሳዉ አይዞሽ ከባለቤትሽ ጋር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 2 месяца назад

    ከዚህ በኋላ ደህና ስራ ሰርቶም አይሰጥሽም ቢሰራው እንኳን በታዘዘው መሰረት ተቀበይ እንዳትለቂው ያልሆነ ስራ እንዳትቀበዪ በርቺ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Месяц назад

    ልጅ ክርስቲያን ነው እይዞህ እውንፕተኛ ስለሆንክ አትደርስብህም ቶሎ ሠርተህ ስጣት መታመን አለብህ እምነትህን ካልጠበቅክ እደጋ ይደርስምሃል አይዞህ እግዚእፕብሃርን ነው ይቅርታ የምትጠይቀው አይዞህ እግዚእ ብሄር ከሁላችሁም ገር ይሁን

  • @ችይፕኝች
    @ችይፕኝች 2 месяца назад +3

    አሁን ላይ ህዝብ ነው የሚረግምክ ወይም ገንዘቧን መመለስ አለበት ይህ ከሃዲ ነው ክርስትናን አስዳቢ ነክ አለምስገድ ግን ያቅምክን ሁሉ ምክረካል እግዚያብሄር ይባርክህ!!

  • @ዜድ-ዐ5ኀ
    @ዜድ-ዐ5ኀ 2 месяца назад

    የአላህ አተው ጠብቀን አላህ በሌላ ይተካሽ እህቴ መጨረሻችንን አሰምርልን እድሜያችንን ሰውተን የሰራነው ንብረታችን እንደዚህ ሲሆን😢

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 месяца назад

    በጣም ታማኝ ሆኖነበር ስያወራ የነበረው እስካሁን አላስረከበሺም እምነት ለራስነው

  • @emano5974
    @emano5974 2 месяца назад +4

    አለም ሰገድ ያለህ አክብሮት እግዚአብሔር ከፍያድርግህ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 месяца назад +4

    ኪዳነምህርት ምስክሬ ናት ምናምን እያለ ሲለፍፍ አልነበርደ ምን ባለጌ ነው ቃላባይ ኪዳነምህርት ትይልይ😢ሆ እህቶች ተጠንቀቁ ብር አንደ ከእጂ ከወጣ አለቀ ልክ እንደሷ መታሽት ነው ትርፉ😮😮😮😮

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 2 месяца назад

    እህት ክሰሽው የድምፅ ማስረዳ አለሽ ስለዚህ በህግ ጠይቂው ህሊና ከሌለው የሜመለከተው ይቅጣው

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 2 месяца назад

    አመሰገድ እናመሰግናለን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 месяца назад

    ብልግና ነዉ ቃልን አለማክበር

  • @hiwotmusse8856
    @hiwotmusse8856 2 месяца назад +1

    Selam alem seged egna gar lakat yehig balemoya setoch mahber enbalalen nesta yehig dgaf nw yemnsetew.

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 2 месяца назад +1

    ወደህግ ሂዳ እናንተም ማስረጃ ሆናችሗት ህግ ሲቀፈድደው ያኔ ይተፋታል

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 2 месяца назад

    በህግ መጠየቅ ይቻላል : የድምፅ ማስረጃ አለው ❤❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 месяца назад

    አለም ሰገድ መልክህ ፀይምነትህ ቁርጥ አባቴን አቃለሁ አተ ልጅ ነክ ግን መልክህ ቁርጥ አበ

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 2 месяца назад +1

    እንደ እኔ አስተሳሰብ እቃውን ከሚሰጥሽ ብርሽን በአካውንትሽ ቢአስገባልሽ ይሻላል

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 месяца назад

    ሰላም ያገሬ ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ
    በጣም ተበላሽቷል የእውነት😢
    ያደለው እደዝህ ተጋብቶ ይመስጋገናል እኔ 8አመት ያደከመኝ ፍቅር ዛሬ ላይ ጭራሽ እህት ውንድም ብሎ ያገራግሬል የጥዋት እዳልን እንጂ በማን ይታዘናል አንዳንድ እድል እርግማን ነው አይሽጥ አይለውጥም😢😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 месяца назад

    እህቴ ትዳርሽ እግዚአብሔር ይባርከው❤❤❤ ሀቅሽ ፈጣሪ ያውጣልሽ❤❤❤😢😢እቃ ያዘዘች ወንድሜ ሰርተ ስጣህ❤❤የሰው ሀቅ ጥሩ አይደለም😢

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 2 месяца назад +2

    አረብ ሀገር ያለን ሰዎች ማንም በቃሉ አይገኝልንም ለምን እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው ዉሸት በደምስራቸው የተሳጠቸው እኮ ነው የሚመስለው

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 2 месяца назад +2

    አለመቀደም ነው ሰዎች በገንዘብ የተነሳ ሁላችንም መከራ ተቀብለና የአረብ ሀገር ሴቶች ለፍተን እምናገኘው ገንዘብ ሌባ እሚያዝበት አይገባኝም😢😢

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 месяца назад

    በጣም ያናድዳል

  • @samrawitaklilu9417
    @samrawitaklilu9417 2 месяца назад

    Alemseged betam chewa sew neh

  • @XtRem-u4c
    @XtRem-u4c 2 месяца назад +3

    ሀቋ መቼም አይቀርም የሱን ጠርጎ ይወደዋል የሰው ሀቅ ለጊዜው ነው ምትደሰትበት ከምር ባለጌ ነህ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 2 месяца назад +3

    ወንድሜ ቃልህን ጠብቅ እንጂ ሰርተህ አስረክብ የሰወሰ ሐቅ እሳት ነው

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 месяца назад +2

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😢

  • @mengeshamereb3668
    @mengeshamereb3668 2 месяца назад +1

    Teseredhanlemanyaw❤❤❤❤

  • @enanadelele4884
    @enanadelele4884 2 месяца назад

    Thanks

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ስት ሰዎች እደተበሉ እግዚአብሔር ይወቀው መቼም የዚቺን ልጅ ብቻ አይደለም የበላው

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 2 месяца назад

    ከዳተኞችን ድንያ አኬራቸውን ያጥፋባቸው አይለፍላቸው ወላሂ ከፍቶኛል ስንት ሆኔ ያመጣሁትን ገንዘብ እንደወረሰኝ አላህ ያክስረው

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ወይኔ ትዝ አለኝ 😢😢😢😢

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 месяца назад

    ሰላም ይብዛላችሁ የኔ ውድ ቅመሞች የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ።አምሽት k አስገቡኝ

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 2 месяца назад

    ምናለ የኔንም እርግማን አላህ በሰማኝና መልስ ባገኝ ስንት አመት የለፋሁበትን ሌላ ሚስት አገባበት 😭😭😭😭

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад

      የኔ ውድ እርግማንሽ ይደርስበታል ማሬ ትዳሩም አይዘልቅለት አይዞሽ የሚክስሽን ይስጥሽ ይሄም እርግማንዋ ይደርስበታል የሰው እንባፈሶ አይቀርም

  • @bipbip941
    @bipbip941 2 месяца назад

    ባለጌ ነው ማንም ሰው ከሱ እዳይገዛ ፈርኒቸር ቤቱ ስሙን ማጋለጥ አለባችሁ እህቴ ወደ ህግ ሂጂ እዳትፋችው አረብ ሀገር አድ ብር ቢሆን ለፍተን ያገኜነው ብር ያማል

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 2 месяца назад

    ሑላቸውምነቸው የዚሕ ስራ የሚሠሩት
    ደም ካላሥለቀሱ አይሰጡም እኔ በ2አመቴነው በትር መዝዤ ተደባዲቤ እገልሕአለሑ ወይትገለኝ አለሕ ብየ ሴትነኝ እኔ ከስራቦታው ሳልደክም 8ወር ከዚያ ስራቦታው ላይ እየሔዲኩ ከዛትግስቴ አለቀ ኩሻኩሽ የሚሠራበትን ማሽን ወሰዲኩ ከዛ መደባደብ ጀመርን እሱ ግን ዝምነው የሚለው በዚሕ ስራ የምሰሩት አይባረክላችሑ ሰለማቅነው

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 2 месяца назад

    የሚገርመው እኮ ይሄ ሁሉ ተዳርሶ ዝም የሚባል መስሎት ነዉ 🤔? ምን ጉድ ነዉ? አይ ጭንቅላት 😢🤔

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +1

    ምን ህግ አለና

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 2 месяца назад

    Keseshi beki mawereja,alesh keseshiew

  • @ንማጀ
    @ንማጀ 2 месяца назад +1

    የመዳም ቅመሞች እባካቹ ከዚ ተማሩ ሰዉ አትመኑ

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit Месяц назад

    እኔ ወላሂ አስርሽ እሪያል ተበልቻለሁ ወላሂ ቁብ ገብቸ ደማም ሳውዲ ስያዝ ካዱኝ

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 2 месяца назад

    አለምሰገድ❤

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere 2 месяца назад

    የሰው እንባ ያለህን ባዶ ያደርገዋል ስለማልክ እውነተኛ እነዳልሆንክ ኣውቄያለሁ ክርስቲያን በሚል አታጭበርብር የያዝከውን ይንሳህ

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 2 месяца назад

    የትነው እማውቃት ዪቺን ልጂ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 месяца назад +2

    የመጀመሪያ ነኝ

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 2 месяца назад

    ወደ ህግ ለምን ነገሩን አትወስዱትም ፍርድ ቤትም የሚመላለሰውም ቦየቦታው እያጭበረበረ ነው

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 месяца назад

    እኔስ ምን ልበል በሰው ሀገር ስንትሆኘ ያገኘሁትን 800ሺ የተበላሁ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል😢

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 месяца назад

    የሚታመን ሰው ስለሌለ ማንንም አትመኑ ሰዎችዬ please

  • @MekdesMetaferiya
    @MekdesMetaferiya 2 месяца назад

    አሜን 🙏

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 месяца назад

    በጣምባለጌነው ከዝህበሀላበሱ ሚያሰራይኖርልጅ ድርጅቱንማዘጋትእሔን ባለጌ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 месяца назад

    አረረ ሴቶች ሰው አንመን

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 2 месяца назад

    Miskkn abshirii haqshnii allhaa yimlslshii😭😭😭💔💔💔💔💔♥️🙏

  • @maahiteshome3859
    @maahiteshome3859 2 месяца назад

    Zare ldete new happy birthday belugn eski guys

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 2 месяца назад

    ማሥ ተመር ያመድረግነዉ

  • @Lore9072
    @Lore9072 2 месяца назад

    ብለናል