900 ብር ብቻ ሽቶ🌸 ሽቶ የሚሉ ስፕሬዎች❗️ባለማወቃቹ በጣም ነው የምትፀፀቱት❗️ ሽልማት አዘጋጅቻለው እንዳያመልጣቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 373

  • @funtube1911
    @funtube1911 Год назад +97

    እኔ አራስ ነኝ እና በቅርቡ ስራ እጀምራለው እና እድለኛ ልሁንና ፏፏ ብዬ ልጀምር🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад +28

      እስቲ ትሸለም የምትሉ ላይክ አድርጉት ኮመንቷን ፣

    • @21MarYam
      @21MarYam Год назад +3

      ​@@zemenawitላይክ አድርጌያለሁ

    • @TiruB
      @TiruB Год назад +1

      ጎበዝ የኔ እህት ፏፏ ብለሽ ወደ ስራሽ የምን ቤት መቀመጥ ነው🥰🥰🥰🥰

    • @melatasrat7030
      @melatasrat7030 Год назад

      ትሸለም ማሬ

    • @zinashbetre552
      @zinashbetre552 Год назад

      benatesh shelemgi yene konjo

  • @fanab7580
    @fanab7580 Год назад +39

    ደስታሽ ሰው ላይ ይጋባል ❤ በአገላለፅሽ ሽታው እራሱ ደርሶኛል 🤩ፈገግ እንዳልኩ ነው አይቼ የጨረስኩት

    • @asteryitbarek1648
      @asteryitbarek1648 Год назад

      ዘመናዊትዬ አኔየገጠመኘ እሰፐሬ ነዉብሎ ከሚያዞር ገዝቼ መጀመሪያ ሸታው ደሰይል ነበር በሇላ ሸንት ነዉ ይሄገጥሞኘል

    • @yoditbayere9476
      @yoditbayere9476 Год назад

      Exactly Zemenawit betam des yemtle sew nat ❤️❤️❤️

  • @lovelynature3871
    @lovelynature3871 Год назад +21

    ቃል ከሽቶዎቹ ይልቅ ያንቺ ደስተኝነት ፍልቅልቅ ማለትሽ እና ኢነርጂሽ ልዮ ነው በጣም ነው ያነቃቃሽኝ thanks for spreading the positive energy😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      Oww thank you yene fikir ❤️ 😘

    • @lulunadi7487
      @lulunadi7487 Год назад

      ​@@zemenawit , Hi! Would you please list their names for those we want to buy. Thank you

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      @lulu nadi I did, my dear. Please check the community post on my channel 🙏

    • @selamawitzeray893
      @selamawitzeray893 Год назад

      እውነት ነው ከሁሉ ፈገግታሽ በጣም ነው ደስ የሚለው thank you ብያለው:: ለሽቶ ያለኝ ፍቅር ለብቻው ነው ግን ለመግዛት ብዬ ዌብሳይቱ ለአሜሪካ እና ካናዳ ብቻ ነው እኔ የምኖረው ኖርዌይ ነው እንዴት እንደማገኘው ብትጠቁምኝ በጣም ደስ ይለኛል❤

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 Год назад +7

    Hi kaleye, can you write the name of the spray.
    Thank you yene konjo wedddddd❤

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Год назад +10

    My favorite is Japanese cherry blossom, both the body cream and mist

  • @zemenawit
    @zemenawit  Год назад +34

    ከነዚህ ስፕሬዎች አዱን መሸለም ከፈለጋችሁ እስቲ ስለ ሽቶ ወይም ስፕሬ ያላችሁን ገጠመኝ ፃፉልኝ 🌸💥
    www.bathandbodyworks.com/
    ዘመናዊት Zemenawit:
    www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-fine-fragrance-mist-026590641.html?cgid=body-sprays-mists#start=6
    www.bathandbodyworks.com/p/beautiful-day-fine-fragrance-mist-026593441.html?cgid=body-sprays-mists#start=10
    www.bathandbodyworks.com/p/pastel-skies-fine-fragrance-mist-026593442.html?cgid=body-sprays-mists#start=18
    www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-shower-gel-026590645.html?cgid=all-bath-shower#start=39
    www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-shower-gel-026590645.html?cgid=all-bath-shower#start=39
    www.bathandbodyworks.com/p/pastel-skies-daily-nourishing-body-lotion-026593436.html?cgid=body-lotion#start=28
    ጌትሰማኒ የጎዞ ወኪል ለፉሲካ ወደ እየሩሳሌም በቅናሽ ዋጋ አዘጋጅቷል በተለይ ለዘመናዊት ቤተሰቦች ፣እንዳያመልጣችሁ እኔ እንደላኳቹ መንገር እንዳትረሱ 👇
    💥ጀምበር 303-625-3962 በዋትሳፕ ቫይበር ፣ቴሌግራም ዴንበር ኮሎራዶ
    💥አዲስ አበባ ሂወት +251911120072

    • @freweiniberhe6354
      @freweiniberhe6354 Год назад

      Ere tey fua argign ehite bank new yemiseraw

    • @lamriworkulamriworku1458
      @lamriworkulamriworku1458 Год назад +3

      ዘመናዊት የምር ምንም ገጠመኝ የለኝም ሽቶ በጣም ነዉ እምወደዉ pls ዝም ብለሽ ሸልሚኝ

    • @ferihamanottesfaye9485
      @ferihamanottesfaye9485 Год назад

      እኔ ሁልግዜ ከናቴ እየወሰድኩ ነው የምቀባው እባክሽ ለትንሽ ቀን አሳርፊያት እባክሽ🙏🙏🙏🙏

    • @Tube-zuzu1iz
      @Tube-zuzu1iz Год назад +2

      አይቀመስ ነገር ነው የሚሆንብኝ በጣም ነው የምወደው ...ሲሸተኝ በቃ ብቀምሰው ሁላ እላለሁ ክክክክ ሽቶ ደሞ በጣም ነው የምወደው

    • @marshetsolomon6316
      @marshetsolomon6316 Год назад

      ቃልዬ በጣም አጓጓሽን ሽቶም ስፕሬም በጣም ነው የምወደው አገላለፅሽ ያጓጓል

  • @fikirtemaru338
    @fikirtemaru338 Год назад +1

    its very informative i like it your program but where do you bought is it from store or beauty shop kindly give me detail and the name of spray write it .

  • @emugifttube4186
    @emugifttube4186 Год назад +15

    ሁሌ ከእህቴ ነው ተደብቄ የምቀባው እና የማሚ ነው አስቀምጪ ከሚል ድምጽ እስኪ ገላጊይኝ ምንድነው ገጠመኙ ካልሽ ተደብቄ ስቀባ በልጆቿ እጅ ከፍንጅ መያዜ

  • @bettybetty8218
    @bettybetty8218 Год назад +2

    ውይ ቃልዬ የአንቺ ደስታ ስለሚጋባ ነው ይህንን ቢዲዬ ያየሁት እንጂ በኢትዮጵያ ጥቂቱ ነው የሚጠቀመው 70000ብርሽቶ የሚጠቀመውቃልዬ ለአብዛኞቻችን ግን የ900ብሩም ብሆን በጣም ከባድ ነው መኖራችንም በእግዚአብሔር እርዳታና ቸርነት ነው የምንጽናናውከምድር ባሻገርየዘላለም ህይወት ስላለ ነው አንቺ መልካም ሰው ነሽ የምታውቂውን ታካፍያለሽ በብዙ ተባረኪ እወድሻለሁ

  • @ሷሊሀዩቲብባህርዳር
    @ሷሊሀዩቲብባህርዳር Год назад +15

    ፎቶውችን ብታስቀምጭልን ክነ ስማቸው እኔ ብዙ የተጋነነ ሽታ ያለው ሽቶ አልወድም

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 Год назад +3

    ቃልዬ እናመሰግናለን አንዴ እኔ ምን ገጠመኝ መሰለሽ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ልንፍተን ፈታኛችን ባስቀመጠን መሰረት ተቀመጥን ካጠገቤ ያለችው ተማሪ በእየሱስ ስም በዘመኔ እንደዚህ አይነት ሽቶ አይቼ አላውቅም ሽታው የበረሮ ፍሊት በጣም የሚከብድ በጣም የሚረብሽ ሽታ ነው ፈተናውን እንዴት ልስራ ይሄ የሆነው ከ10 ዓመት በፊት ነው ግን ሽቶ ሳይም ሆነ ስቀባ ያሽታ ነው ትዝ የሚለኝ በእውነት መልካም ሽቶም ልክ እንደዚህ ነው

  • @sebleeyos9206
    @sebleeyos9206 Год назад +2

    ቃልዬ ለሽቶ ያለኝ ፍቅር ይለያል ሰዎች ስጦታ ሲሰጡኝ ጎደኞቸ ባለቤቴም ብቻ ምናለፍሽ ስጦታው ሸቶ ከሆነ ያለኝ ደስታ ይለያል ከወርቅ በላይ ነውለኔ

  • @musiccollection6538
    @musiccollection6538 Год назад +1

    Thank for your sharing 🙏🥰🥰🥰 please write the name 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      ዘመናዊት Zemenawit:
      www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-fine-fragrance-mist-026590641.html?cgid=body-sprays-mists#start=6
      www.bathandbodyworks.com/p/beautiful-day-fine-fragrance-mist-026593441.html?cgid=body-sprays-mists#start=10
      www.bathandbodyworks.com/p/pastel-skies-fine-fragrance-mist-026593442.html?cgid=body-sprays-mists#start=18
      www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-shower-gel-026590645.html?cgid=all-bath-shower#start=39
      www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-shower-gel-026590645.html?cgid=all-bath-shower#start=39
      www.bathandbodyworks.com/p/pastel-skies-daily-nourishing-body-lotion-026593436.html?cgid=body-lotion#start=28

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 Год назад +2

    ሽቶ በጣም ነው የምወደው ልጅ ሆኜ የእናቴን ሽቶ ሰረቄ ተቀብቼ ልሮጥ ስል ገና ስሜን ስጠራ ምንም አልተቀባሁ ስል የሳቁብኝን መቼም አረሳኝ እስቲ ሽቶ ሲሰረቅ

  • @getu859
    @getu859 Год назад

    Btam arif nachew qaliye shto firij masqemet ychalal ?

  • @dhfg336
    @dhfg336 Год назад +1

    ቃልዬ ፈገግታሽ ደስታሽ ግልጽነትሽ በአጠቃላይ ሣላደንቅሽ ማለፍ አልቻልኩም ሲቀጥል ዛሬ የኔን ሚስጥር ነው የተናገርሽው እናአ እኔም በጣም ነው የምጠቀመው ሌሎች እንዲያውቁ ቪዲዮ ስለሰራሽላቸው ከልብ እናመሠግናለን

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 Год назад +1

    ሀይ ቃልየ እንደምን አመሸሽ ዋልሽ እንደየ ስአት አቆጣጠራችን ቃልየ ፈገግታሽ ደስታሽ አጋባሽብኝ እኔም ገና ሳልገዛው አስደሰትሽኝ ቃልየ የት እስቶር ነው የሚገኘው American እና በተናገው አፍሽ በጣም ቆንጆ ሽቶ የምትይውን ጠቁሚኝ በጣም እንደ እናት የምወዳት እህት አለችኝ በጣም ሽቶ ትወዳለች ከቻልሽ መልሽልኝ የፊታችን እሁድ ሾፕ ስለምሄድ በቅርቡ ኢትዪጵያ ስለምሄድ ሾፕ እያደረኩ ስለሆነ ነው። አመሰግናለሁ ሁሌም ደስታሽ ይጨማር። 🎉

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 Год назад

    በጣም በእውነት የሞከረው ያውቀዋል እኔ በጣም ነው የምወደው ክሬሙንም እጠቀመዋለሁ እና ሌላ ሽቶ መጠቀም ትጠላላችሁ ::

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 Год назад

    What is the brand name?

  • @mahimahder-jm9ln
    @mahimahder-jm9ln Год назад +3

    Can u share the name of z spray

  • @lozamariambekele2293
    @lozamariambekele2293 Год назад +1

    ሽቶዎች ሀያል ጉልበት አላቸው ትዝታን ቀስቃሽ ስሜትን ፈዋሽ ህይወትን አስታዋሽ ግዜን ዳሳሽ ወዳጅን መላሽ ናቸው እናም ቃል አንድ ወቅት አንድ ወዳጅ ነበረኝ አብዝቼ ሳገኝው በተከታታይ የሚጠቀመው ሽቶ ነበረ ለእረዥም ግዜ እናም አንድ ወቅት ላይ ይህን ሰው ከሀገር ወጣ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ከረዥም ግዜ በኋላ ያሰው በሌለበት ቦታና ስፍራ ይሽተኝ ነበረ አረሳውም ልጅነቴን አስታወሽኝ

  • @Seni1286
    @Seni1286 Год назад

    Hi dear could you list the names please if you can ?

  • @marytimothy4571
    @marytimothy4571 Год назад +2

    እናቴ አንዲት ፈረንጅ ሽቶ ስጦታ ሰታት ለእህቴ ልትሰጣት ደብቃ ቁምሳጥን ውስጥ እኔ ቁልፉን እየሰረኩ እየተቀባሁ ቆየሁ እህቴ ከunivercity ስትመጣ እናቴ ልትሰጣት ስታወጣ ባዶ ነው 😄😄😄 ከዛ ሲቆጡኝ

  • @Annamelese
    @Annamelese Год назад +1

    Yena konjo, of topic where did you buy your clothes?

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад +1

    ቃልዬ እባክሽ ኤሮኘ ላለን የት ነው የምንገዛው

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 Год назад

    ፏፏ እምትል ሴት ለራሷ ብቻም ሳይሆን ለኛም ውብ እና ጥሩ ፍካት ታተርፍለች :: እናመሰግናለን ውብየ

  • @የድንግልማሪያምልጅ-መ3ፈ

    እኔ በተፈጥሮዬ ጠንከር ያሉ ሽቶዎች አልወድም ከዛ አንድ ቀን ከስራ ወጥቼ ወደ ቤት ለመግባት ታክሲ በስንት መከራ ከእስቴዲዮም ሳሪስ አግኝቼ ገባሁ ከዛ ልክ ጠመንጃ ያዥ ስንደርስ አንድ ሰው ወረደና አንድ እህት ገብታ አጠገቤ ተቀመጠች። የተቀባችው ሽቶ በጣም እረበሸኝ መረበሽ ብቻ ሳይሆን ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ ከዛማ ላንቻ አካባቢ ስንደርስ በስንት መከራ ከተገኘ ታክሲ ላይ ወራጅ ብዬ ቤቴ ሳልደርስ ውርድ ነዋ። እንደገና ሌላ ታክሲ ጥበቃ አነድ ስአት። ቃልዬ ይሄንን ሁሉ አውርቼ ካልሸለምሽኝማ ጉድ ነው

  • @selamhagos414
    @selamhagos414 Год назад +2

    ቃልየ ሁሉንም የምታደርጊው ስለምታሳይን በጣም አመስግናልሁ። ተባረኪ ! ቅን ስው ነሽ። የእስፕረዩን ስም ብትጽፊልኝ በትህትና እጠይቃለሁ። ኤሮፓ ለምንገኝ እንዴት እንደምናዝ ብትነግሪን thanks so much luv u!!!

  • @martaz9311
    @martaz9311 Год назад

    Thank you dear. Oh this is needed advice for many of us. The smell of spary
    /perfume on dirty body/cloth is something else. I wish we can get this in the UK x

  • @betanyatube6006
    @betanyatube6006 Год назад

    Ke spray yelke yanche fegegta agelaleshe dese yelale semwate semwate nw yemtasebyewe be tewate nw yeyehushe anekakashegne tanks zemnawete 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Год назад

    ታውቂያለሽ በደስታ ነው እምትናገሪው እኔም እንዳችው በጣም ነው ሽቶ እምወደው ትንንሹ መቀነሻ ላይ ቀላቅዬ ነበር የምቀባው ጐደኞቼም ይሰጡኛል አንዴ ከጉዋደኛዬ ጋር ለሻፕ ወተን ሌላ ሱቅ ስንሄድ macy's ስንደርስ የምትፈልገው ሽቶ እስክታገኝ የተለያየ ሽቶ ስንቀባ የሽቶ ብልቃጥ ሆነን ወጣን እልሻለሁ ቃልዬ በርችልኝ💜

  • @rebeccaassefa7087
    @rebeccaassefa7087 Год назад

    ቃልዬ እባክሽ መላክ የምትችይ ከሆነ በእነእጅግ(ማዘር) ከፍለን እንዉሰድ ሁለቱን thanks in advance❤ ባትልኪም ግን ዉድድ ነዉ የምናረግሽ❤

  • @maregbiru5528
    @maregbiru5528 Год назад

    Yeni konjo ene sheto afkri negni spry tetekeme alwekem agelaletshe gen bka the next day heje endegza naw yargni enam endalshew shetowchen sayaseresugni aykerum kkkkkk betekekel geltseshewal I love it so much tnx konjo

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 Год назад +1

    እባክሽን አታስጎመጅኛ ቃልዬ እኔ ከፈለግሽ ገንዘቡንም ንገርኝ እና ጀሉንም ሆነ እስፕሬዉን ላልኝ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Год назад

    ኦዎዎዎ ቃልዬ ሽቶና ስፕሬይ በጣም በጣም ነው የምወደው ባንቺ ደሞ የበለጠ ወደድኩት በቃ ሴት ልጅ እደዚ ነው መሆን ያለባት ንፁህና ጥሩ ጠረን ኢትዮጵያ ላይ ግን ኦርጅናል ነገር ከባድ ነው ማግኘት እና የኔ ገጠመኝ ከወላጆቼ ላይ እኔም እህቶቼ ቁልፍ ከየትም ቆፍረን የምንሰርቀው እና ወድሜ በፊት ጅቡቲ ፈረሳዮች ቤት ይሰራ ነበር እና በጣም ቆንጆ ሽቶ ሰተውት ላባቴ ሰጠው ከምነግርሽ በላይ ሽታው ለስለስ ብሎ ኡፍ እስካሁን አፍጫዬ ላይ ይሰማኛል ውድ ሽቶ ነው ብሎታልእና ሁላችንም ነው የምንረባረብባት አባቴ እራሱ ሲቀባም ሲቀባንም በትንሹ ነው የሚቀባን እና ልብሳችን ታጥቦ እራሱ አይለቅም እና የሚገርመው 😂😂😂 ከአምስት አመት በላይ ቆየች የኔ ገጠመኝ እግዲ ካሸለመችኝ ደስ ነው የሚለኝ እና ቃልዬ ገለፃሽ ለሽቶ ብዙ ግድ የሌለውን ሰው እንካን ያነሳሳል ተባረኪ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      Oww 🌸❤️ thank you mekdyee

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 Год назад +1

    ቃልዬ ለኔ በ Weeding showerሬ ብዙ gift bath and bady works ተስጥሽ ነበር ብዙ ኣለወደድካቸዉ ነበር ደግሜ እሞክራለሁ ኣሁን

  • @YK4M3N
    @YK4M3N Год назад

    ኦው ሽቶዎቹን ባንቺውስጥ አይቼአቸዋለሁ ከውስጥሽ ደስ ብሎሽ በኢነርጂ ስለሰራሽው እናመሰግናለን ሁልጊዜም የምታነሻቸው ሀሳቦች ይገዙኛል ተባረኪ በርቺልን

  • @redietlemma6952
    @redietlemma6952 Год назад

    Semun tafelgn pls ?

  • @saronwendemagegn2034
    @saronwendemagegn2034 Год назад

    ቃልዬ የት ነዉ ማገኘዉ ኢትዬጲያ ዉስጥ በጣም ደስ ይላል ጋጋዉ እስክገዛወ

  • @addiskidane1034
    @addiskidane1034 Год назад +1

    አረ እኔም የልገዛውት የለም autlet እያሄድኩ ግን ወድያው ይጠፋል ሽታው እሱ አስቸግሮኝ ነበር
    Thank you kal.

  • @saragirma3310
    @saragirma3310 Год назад

    ቃል ለሽቶ ያለኝ ፍቅር የተለየ ነዉ ግን የት አግነኝተነዉ ወጋዉ አያስደሪርስም መሸለም እፈልጋለሁ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Год назад +1

    ቃልዬዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      Thank you yene fikir ❤️ 😘

  • @leylaabdu4839
    @leylaabdu4839 Год назад +3

    ፎቶ አስገቢልን እና የት እንደምናገኘዉም ንገሪን

  • @ethiopianbelievers
    @ethiopianbelievers Год назад

    Thanks for ur genuine suggestion. BUT pls be informed that fragrance isn't good for skin. We shouldn't use it on our body .

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Год назад

    Yene konjo dinbushbus sitamri eko 🥰🙏🥰💕Thanks beautiful sis. Love love perfume so much

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o Год назад

    የኔ ቆንጆ አገላለፅሽ ድስ ይላል ደስ ብሎኝ ነዉ የሰማሁሽ ግን ኢትዮጵያ እደማላገኘው ሳስብ እንባዬ ተናነቀኝ 🥺😭 እዚ ካለ እባካቹ ቦታ ጠቁሙኝ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Год назад

    Welcome back my favorite person my encouragement

  • @menbereferejo8950
    @menbereferejo8950 Год назад

    ❤❤❤love sprayyy …like ur explanation 😍

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Год назад +1

    every time when i saw you i getting positive energy i want to say thank you specially your smiling

  • @የድንግልማሪያምልጅ-መ3ፈ

    ወይ ቃል በአንቺ አገላለጽ በስሜት እኔን ሽታውን አወደኝ

  • @daughterofmariam2152
    @daughterofmariam2152 Год назад +1

    ዘሚ ብራንዱን ንገሪን ምራቄን አስመጣሽዉ ውይ

  • @haben5084
    @haben5084 Год назад +2

    Japanese cherry blossom is my favorite ቃልዬ አብዛኛው ሽቶ እራስ ምታት ያስይዘኛል።thank you for sharing konjo

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 Год назад +1

    Esti knen asmw btm inspire yrgngale videosh thanks konjo

  • @hayatmohammed3297
    @hayatmohammed3297 Год назад

    ቃል በጣም እናመሠግናለን የኔ ፍልቅልቅ ሰወድሽ አማዞን ላይ ይኖራል ቃልየ?

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 Год назад

    Gezahut yene konjo yemitafit spray thank ❤

  • @magdataye9376
    @magdataye9376 Год назад

    ሰላም የኔ ቆንጆ ፡ በጣም ኦርደር ማረግ ፈልጌ ግን ወደ ኢሮፕ አይሆንም ። ኢሮፕ ያለነው እንዴት እናድርግ ? መልስሽን እጠብቃለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад +1

      I really don't know about Europe yene konjo

  • @teachingauto.5693
    @teachingauto.5693 Год назад

    ስለ ሽቶ ወይም ስፕሬ ያለኝችሁን ገጠመኝ ምን መሰለሽ ቃል ለስጦታ የገዛውት ሽቶ የገዛውበት ስቁ ቀይረው ዋጋው እርካሽ የሆነ ጠቅለለው ሰጡኝ እና እኔ ሆዬ ስጦታውን መስጠት ሲከፈት የመረጥኩት አይደለም የሚገርመው ስጦታውን የሰጠውት ሰው በጣም ደስ አለው የምወደው ሸቶ ብሎ በጣም በጣም ደስ አለው //// //////🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tigestejeta168
    @tigestejeta168 Год назад

    እባክሺ ከይት ነው ማገኝውሊኩን አቅምጪልኝ!

  • @meronbikamo7769
    @meronbikamo7769 Год назад +5

    ዘሚዬ እኔ ብሸለም በጣም ደስ ይለኛል ምክኛቱም .ከ ባሌ ጋ ከተጋባን 7 አመት ይሞላናል ለዚ ጠረኔ ለዩ እንዲሆን ፈልጋለው🙏

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 Год назад

    Betam des tiyalesh konjo:: gin Ethiopia lalen banchi bekul magignet eminichilibet kale pls? Original yehonewin magignet chigir silehone biye new

  • @mareaman6167
    @mareaman6167 Год назад +1

    በማርያም ቃልዬ ለኔም አገላለዕሽ ራሱ ሽቶ ነው የኔ ቅመም

  • @lamriworkulamriworku1458
    @lamriworkulamriworku1458 Год назад +2

    የኔ ዉድ ሽቶ በጣም ነዉ እምወደዉ ሰዉ ሲሰጠኝ በጣም ነዉ እምደሰተዉ ኢትዮጲያ የት እንደምናገኛቸዉ ብትጠቁሙን

  • @mahletkassahun829
    @mahletkassahun829 Год назад

    Thank you Kalyea, you saved me from spending too much money 🥰 love the information!!

  • @tsebaotayalew5458
    @tsebaotayalew5458 Год назад

    ከገለፅሽው በላይ ነው በጣም የምወዳቸው እስፕሬዎች ናቸው

  • @mahletgetachew5410
    @mahletgetachew5410 Год назад

    Thanks for sharing... 🙏
    ...am in my way to get one 😍

  • @yezihbazizew4087
    @yezihbazizew4087 Год назад

    እንመሰግናለን ቃልዬ ሊንክ ብታስቀምጭል ደግሞ ደስ ይለናል

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      ዘመናዊት Zemenawit:
      www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-fine-fragrance-mist-026590641.html?cgid=body-sprays-mists#start=6
      www.bathandbodyworks.com/p/beautiful-day-fine-fragrance-mist-026593441.html?cgid=body-sprays-mists#start=10
      www.bathandbodyworks.com/p/pastel-skies-fine-fragrance-mist-026593442.html?cgid=body-sprays-mists#start=18
      www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-shower-gel-026590645.html?cgid=all-bath-shower#start=39
      www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-shower-gel-026590645.html?cgid=all-bath-shower#start=39
      www.bathandbodyworks.com/p/pastel-skies-daily-nourishing-body-lotion-026593436.html?cgid=body-lotion#start=28

  • @hayuhayuti4510
    @hayuhayuti4510 Год назад +2

    ቃል ለእኔ ማንም ስጦታ ሽቶ ሰቶኝ አያቅም እና የመጀመርያ አንቺ ሁኒና ስጪኝ እባክሽ😔😔😔😔

  • @sabamicheal9388
    @sabamicheal9388 Год назад

    Thank you for sharing sis, can you list the name or picture for the 2nd and the 3rd one, I only find in the description box the Strawberry one.

  • @fikirtebirhan931
    @fikirtebirhan931 Год назад +1

    የት ነው ባዝ ወይስ ቪክቶርያ ሰክሬት እባክሽ???

  • @ውቢቷጎጃሜ
    @ውቢቷጎጃሜ Год назад

    ከየት ነው የማገኛቸው የኔ ቆንጆ😊

  • @senaitangessa5663
    @senaitangessa5663 Год назад

    ቃል ስሞቹን ብታስቀምጫቸው ጥሩ ነው የBath & Body ምርት ናቸው እንዴ ቃል እባክሽ ስማቸውን አስቀምጭ

  • @simalenabon4016
    @simalenabon4016 Год назад

    Well come kale ..thank you for sharing

  • @lozamariambekele2293
    @lozamariambekele2293 Год назад +2

    የመልካም መአዛ ና ምሳሌ መገለጫ እመቤታችን ናት በመልካም ሽቶ ና መአዛ ትመሰላለች እኔም ሽቶ አንደኛ አፍቃሪ ነኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      Awo ewnet new and I love embrhanen🌸💕💕

  • @fikirweselamselamlehagerac3942

    Yene konjo,yemet gelche menged betam yemarikalna, bewunet betaam yaguwagal

  • @tsebaotayalew5458
    @tsebaotayalew5458 Год назад

    ኢትዮጵያ 2500 ብር ነው ለምን አትልኪልንም ቃልዬ

  • @asli2998
    @asli2998 Год назад

    Kalye yene cake thanks 😊
    I love bath and body spray 😋

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Год назад +2

    እውነትሽነው እኔ ሽቶው አለኝ በጣም ደስ እሚልነው ውዴ. ክሬሙን እሞክራዎለሁ

  • @ethio4421
    @ethio4421 Год назад

    Kalye I love body and bath! Genzeben yemichersut enesu nachew kkkkk love it

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 Год назад +1

    ግን 900 መቶ ብር ስትይ በኢዮጲያ ነው ወይስ በዶላር

  • @tigisttsigie2981
    @tigisttsigie2981 Год назад +1

    I have no word for you. Thank you so much you have not idea how inspiring me

  • @leylaabdu4839
    @leylaabdu4839 Год назад +3

    አውሮፓ ላለን የት እናገኘዋለን

  • @salitube1054
    @salitube1054 Год назад

    እኔ በቅርቡ ላገባ ነው እና ምን አይነት ሽቶ ነው መግዛት ያለብኝ እያልኩ እያሰብኩ ነበር.......እናም ለባሌ ጥሩ ጥሩ እንድሸት ፍቀዱልኝ

  • @tiruyegirme9724
    @tiruyegirme9724 Год назад

    ከመዳም ተደብቄ የተቀባሁት ሽቶ ጠረኑ አልጠፋ ብሎ እንዴት እንደተጨነኩ አልረሳዉም

  • @hanatadele7876
    @hanatadele7876 Год назад +2

    Dear kale,u have no idea how much i love B&BW,cheery bloosm is my favourite one❤❤❤❤

  • @sabelatube5196
    @sabelatube5196 Год назад

    በእርግጥ አራስ ቤት ነኝ አሁን አልጠቀምም ግን የሽቶ ፍቅሬ መቼ ነው የሚወጣልኝ
    እስኪ ጀባ በይኝ እና ይለፍልኝ

  • @bettylove9506
    @bettylove9506 Год назад

    Kalye bath and body 2000 birr asegebut eko

  • @woinehabesha2069
    @woinehabesha2069 Год назад

    Kalya btame sheto kmwededa yetnsa seyalkie enkani ekaweni alitelmie ena le faska edmteshlmien tesfa aderglhugi ....

  • @fowziaali410
    @fowziaali410 Год назад

    Yet new yemnagngew?

  • @askuema1260
    @askuema1260 Год назад

    መቼም ዋጋውን የፃፍሽው ለኢትዮጵያ ተጠቃሚዎች ይመስለኛል የት ይገኛል ስሙን ብትፅፊውስ? እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      ዘመናዊት Zemenawit:
      www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-fine-fragrance-mist-026590641.html?cgid=body-sprays-mists#start=6
      www.bathandbodyworks.com/p/beautiful-day-fine-fragrance-mist-026593441.html?cgid=body-sprays-mists#start=10
      www.bathandbodyworks.com/p/pastel-skies-fine-fragrance-mist-026593442.html?cgid=body-sprays-mists#start=18
      www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-shower-gel-026590645.html?cgid=all-bath-shower#start=39
      www.bathandbodyworks.com/p/strawberry-pound-cake-shower-gel-026590645.html?cgid=all-bath-shower#start=39
      www.bathandbodyworks.com/p/pastel-skies-daily-nourishing-body-lotion-026593436.html?cgid=body-lotion#start=28

  • @godsaveethiopia1328
    @godsaveethiopia1328 Год назад +2

    ምንም ገጠመኝ የለኝም ምክንያቱም ለሰርጌ ቀን በስተቀር ሽቶ ገዝቼ አላውቅም እስኪ አንቺ ሸልሚኝና ልምድ ይሁንብኝ እባክሽ

  • @ytg882
    @ytg882 Год назад

    የትነው የምናገኘው

  • @betlhemmesfin3477
    @betlhemmesfin3477 Год назад

    ቃልዬ አገላለፅሽ ደሰ ሲል ተባረኪ

  • @tigistalemu3184
    @tigistalemu3184 Год назад

    የት እናገኛቸዋለን እባክሽ

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 Год назад +1

    lene lakelegne kalye yemayersa teren please

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 Год назад +1

    ቃል የእውነት እንደ እኔ ቪድዮዎችሽን የማይልሽ ግን ያለ አይመስለኝም ግን አንድ ቀን እንኳን ስጦታ ልከሽልኝ አታውቅም ትገርሚያለሽ ከአሁን በኋላ ይሄን እስትሮቬርውን ስፕሬ ካላክሽልኝ አልይልሽም በቃ!!!

  • @SalemKebede-f9p
    @SalemKebede-f9p Год назад

    እንዴት እናግኝሽ ልገዛ ፈለኩ

  • @hikmuhiku6518
    @hikmuhiku6518 Год назад

    የት ነው የሚገኘው 💐

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Год назад

    ነፍሰጡር መሥለሽ ታየሽኝ ውዴ ወይስ አይኔ ነው

  • @akmk-cz3df
    @akmk-cz3df Год назад

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ምታቀርቢው በርቺ ከ3 ቀን በፊት የሰራሹ የፀጉር ማስክ ሞክሬው በጣም ተመችቶኛል
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ ወንዱ ልጄ ሁለት አመት ከ6 ወር ነው በጣም አሪፍ ፀጉር ነው ያለው አሁን ግን ኬት ይምጣ አላውቅም ፎረፎር ብቻ ሆነ በጣም ያሳከዋል ምን አልባት ፀጉር ቤት ሲቆርጡት ከዛ ይዞ መጣ ብዬ አሰብኩ ምክንያቱም ፀጉር ቤት መሄድ ከጀመረ ብኃላ ነው የመጣበት እና ምን ላረግለት በቤት ውስጥ እንደው ሚገዛም ነገር ካል ስሙን እባክሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Год назад

      በጣም ልጅ ስለሆነ ከባድ ነገር አታድርጊበት ፣ ግን መጀመርያ ማበጠርይ የሚተኛበትን ምናምን በሙቅ ውሀ እና በሳሙና አጥበሽ ፀሀይ ላይ አድርጊው ፣ መጀመርያ በ እሬት ጄል ለማጥፋት ሞክሪ ከመታጠቡ በፊት እሽት አድርግለት በየ ሁለት ቀኑ እንደዛ አድርጊ ፣ ጭቃ ቅባት ቆዳው ላይ አታድርጊ ፣ አርገ ኦይል ወይም ፓራፊን ለልጆች ጥሩ ነው

    • @akmk-cz3df
      @akmk-cz3df Год назад

      @@zemenawit
      እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @አለምየኮልፌልጅ
    @አለምየኮልፌልጅ Год назад +1

    እኔም እነዚን ነው የምጠቀመው ሽታው እውይ አይለቅም😍😍😍😍