📌እንዴት እንምረጥ ረጅም ቀሚስ የተለያየ አቋም ላለን ሴቶች‼️| EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 май 2022
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 633

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад +9

    በጣም ድንቅ ሴት ነሽ እኔ ብቻ አምሬ ልቅር ሳትይ ለኛም በማጋራትሽ አክብሮታችን ከፍ ያለ ነው።

  • @rozahailegnawe8541
    @rozahailegnawe8541 2 года назад +100

    እኔ በጣምነው የምወድሽእርጋታሽ ስነስረአትሽ በጣ በቃአንደኛ ዋው እናመሠግናለን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +3

      Rozaye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m 2 года назад

      እኔም ፍቅር
      ልዩ ነች
      የኔ ማራኬ

    • @helengetachew1496
      @helengetachew1496 2 года назад +1

      @@ethioelsylifestyle9486 እባክሽን እህቴ ልብሶችን ለመሸጥ ሞክሪ online ላይ pls 🙏ምርጫ ጎበዝ ስለሆንሽ ደሞም ያዎጣሻል ብዬ አስባለሁ እህቴ መልስ እጠብቃለሁ pls pls 🙏

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 2 года назад +5

    የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ ፣ክፉ አይንካሽ ለሴቶች አነቃቂና አስተማሪ በመሆንሽ ክብር ይገባሻል በርቺ ።

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z 2 года назад +3

    ኤልሲዬ በነካ እጂሽ ለቀጭን ሴት የሚሆን አለባበስ አሳይን በጣም ቀጭን ለሆንን ሴቶች ❤❤❤❤

  • @showa8370
    @showa8370 2 года назад +6

    Please everyone watch the full ADs, this beautiful lady deserves it, for what she is providing to us.
    እባካችሁን ወገኖቼ ማስታወቂያዎቹን Skip እናድርጋቸው። እህታችን ከዚህም ያለፈ ነገር ቢደረግለትም በጣም ይገባታል። ከምትሰጠን አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች ጋር ሲነፃፀር።
    ተባረኩልኝ።

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 года назад +4

    ውይ በጣም እወድሻለሁ ይሄንን እምሮ የሰጠሽ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አሳይተሽን ሲያልቅ ለምን አለቀ ብየ ደግሜ አየዋለሁ ብርክ በይልኝ ከዚህ በላይ ይጨመርልሽ አሜን ብዙ እንደተጠቀምኩበትም ሳልነግርሽ ብቀር ህሊናየ ይወቅሰኛል ከኢትዮጵያ አ.አ ነኝ

  • @mimitube834
    @mimitube834 2 года назад +9

    አረ አባክሽ ከየት አንደምት ግዝ ልብሶች ብትናርን ጥሩ ነበር በ oline ልምግዛት

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v 2 года назад +4

    እኔኮ ንግግርሽ ብቻ ያጠግበኛል እኳን ሥራዎችሽ💜💜💜💜💜💜

  • @pace2443
    @pace2443 2 года назад +3

    በጣም ጠንቃቃ ሴት ጨዋ ሴት ነሽ እርጋታ አገላለፅሽ ደሰ የላል ሁሉም የምራል እህቶቼ በሌላው አለም የላችሁ ለእረፍታችሁ ጣሊያን ሂዱ ለብሱ ምግቡ ባህሩ ተራራው የሰው ፍቅር ደሰ ይላል በዙ ገዜ ጣሊያን ይናቃል ገን ከኢትዮጵያ ጋር የተመሳሰለ ፀባይ አለው ሰው ደግ ነው ኢልሲ ጣሊያን ሰላለች ቆንጆ ትምህርት እየሰጠችን ነው grazie❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +8

    የእውነት አንቺ ምንም ብትለብሺ እመቤቴን እንዴት እንደሚያምርብሽ ዝም ነው

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628 2 года назад +4

    ኤልሲዬ ፍዝዝ ብዬ ስለምሰማሽ ኮሜንት ሳልጽፍ ያልቃል ፕሮግራምሽ ደስ ሲል ማርያምን ሲምርብሽ፤

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 года назад +5

    እሚገርም ነው ትምርትሸ ሁሉ ምርጥ ነው በሚቀጥለው ሰለ ጎርድ ቀሚስ ሰሬልን

  • @sewenettadesse8066
    @sewenettadesse8066 2 года назад +8

    My favorite RUclipsr ❤️❤️

  • @tilahunshewalem8531
    @tilahunshewalem8531 2 года назад +5

    የገዛሽበት ቦታውንም ተናገሪ ጎልደኑ በጣም ያምራል

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад +3

    ውይ ኤልስዬ ጉጉቴ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ይለያል ጌታን ሁሉም የሚያምርብሽ ጨዋ ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @bethlehemarega2392
    @bethlehemarega2392 2 года назад +2

    ኤልሲዬ የምትወደጂና በጣም ቀና ሴት ነሽ። ለሰጠሽን ጠቃሚ ምክር ከልብ አመሰግንሻለሁ።

  • @Alem231984
    @Alem231984 2 года назад +2

    ኤልሲዬ በአንደኛነት እሚገርመኝ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ እርጋታኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሌላው የምታቀርቢያቸው ነገሮች ሁሉ እጅግ ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው በርቺ እህቴ እናመሰግናለን!!!

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 2 года назад +6

    ኤልስዬ የኔ ዘናጭ 💕

  • @selammekonnen3781
    @selammekonnen3781 2 года назад +6

    ሁሉም ቀሚስ ያምራል ከነ ሰውነትሽ 💕

  • @hamaghiwot3778
    @hamaghiwot3778 2 года назад +3

    ብዙ ነገር ተምሬብሻለው አመሰግናለው ስነስርአትሽ ደሞ የሚገርም ነው ዘመንሽ ይባረክ

  • @hiwotschlapfer158
    @hiwotschlapfer158 2 года назад +5

    ወይ የሰውነት ሆዳችን ምን እናረገዉ 😥😥

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 года назад +5

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እንደ ሰውነታችን ቅርፅ ምን መልበሰ እንዳለብን ስለ አሰተማርሸን በተለይ እኛ ኢትዮጲያውያን ሰው የለበሰውን እኛ ላይ የሚያምር እየመሰለን እንለብሳለን ይሄንን ችግራችንንም ለማወቅ ሰለ ምታደርጊው ጥረት አሁንም በድጋሚ አመሰግናለሁ 👍😍

    • @makeyaethiopia3523
      @makeyaethiopia3523 2 года назад +2

      🤣🤣🤣🤣❤ ሰዉ ለቢሶ ስየይ

    • @mimiworku4129
      @mimiworku4129 2 года назад +2

      @@makeyaethiopia3523 😊😊😊 መቼም አልተሳሳትኩም ከእኔ ጭምር እንደዚህ አይነት ችግሮች አሉብን ጓደኛችን ወይንም አንድ ሌላ የምናውቀው ሰው ለብሶ አምሮን ካየን ተመሳሳዩን እንገዛለን የመልክ ወይንም የቅርፅ ልዪነት ሳንፈጥር ከእኛ ሰውነት ጋር ከአቋማችን ጋር ይሰተካከል አይሰተካከል አይታነንም ብቻ አይተን ወደነዋል ከዛማ ልብሱ ሁሉም ተመሳሳይ ሲለብሰው ዩኒፎርም ይመስላል😁🤦‍♀️

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 года назад +3

    ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ እንዴት አፌን ከፍቼ ነው ቪዲዮውን የጨረስኩት ሁሉም ሲያምርብሽ በተለይ ሁለተኛው ዋው ልዩ ነው እረዥም ቀሚስ አፍቃሪ ነኝ ትምህርት ወስጄበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ 😘😘

  • @tayutube9533
    @tayutube9533 2 года назад +2

    የመጨረሻው ቢጫው እንዴት ያምራልልልልል..!!! ኤልሲ እንደኔ ረጅም ቀሚስ ስታይ ለምትንከራተት አይን አያስነቅልም እኮ ማማሩ!!!

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 года назад +3

    መልካም ሠው በጣም ብዙዎችን እራሥን ሥነ ሥርአት ባለው መንገድ እድዋቡ ምሣሌ ነሽና እናመሠግናለን❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesmetaffria546
    @mekdesmetaffria546 2 года назад +6

    ሰላም ላንሺ እህቴ በጥም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም ጥሩ ነው ልብሶችሽን ግን ከየት ነው የምትገዣቸው?

  • @peace3791
    @peace3791 2 года назад +2

    የት ነበርሽ ብዬ ስም አውጥቼልሻለሁ የኛ ቆንጆ: ምንም ሳይጎድለኝ የምትይውንነገር ላደርግ እየፈለግኩ ሳላደርግ ሃምሳ ቤት ገባ እድሜዬ:: ምክርሽ ሁሉ በጣም ጥሩ ነው: ራሳችንን ስንጠብቅ ባልም ልጅም ይኮራብናል: እኛም ደስተኞች እንሆናለን: ግን ምን ያደርጋል እጀምርና ወድያው አቆማለሁ : እኔ የቸገረኝ እራሴን መጠበቄን አለማቁዋረጥ ነው :: እንደው ምን ላድርግ?

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 года назад +5

    የምኖረው አሜሪካን ነው ነገር ግን ከልጅነቴ ጀምሮ የጣልያኝ ልብሶች ጫማዎች ቦርሳዎች አድናቂ ነኝ for shopping I will come to Italy the same time I will visit Italy as well thank you for reminding me

  • @mercitadesse8299
    @mercitadesse8299 2 года назад

    ውዴ አገላለፅሽን ተመስጬ እየሰማው ስንቴ ወደኋላ እየሄድኩ እደግማለው መሰለሽ ቃላት አመራረጥሽና ብቻ ሁሉ ነገርሽ ማራኪነው ትምህርትሽም የማይሰለች ድንቅ!!!🥰🥰🥰❤❤❤

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 года назад +1

    ኤልስዬ ፍቅር እንደው መታደልሽ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ ምርጥ ብዙ ተማርኩብሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልሻለሁ🙏❤️

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 2 года назад +2

    ዋው ዛሬ በጣሊያን በኩል ነው የነጋው ኡፋ ዝምም ብለሽ አስተሚሪን 1ኛ በቃ ቻናልሽን ሁሌምነው የማፈቅረው የቀሚሶቹ ደግሞ ይለያል ኧረ በጣም ፋሽኖችን እያበዛሽ ይሰራልን ኩል ነሽ ይመችሽ አንቺን ብቻ በርቺ አመሰግናለሁ ባይ ባይ!

  • @qtsionbelay6840
    @qtsionbelay6840 2 года назад +7

    Elsi , I really like your styles, I also personally prefer modest and classy styles. But if you can when you make videos like this please mention the brands and put the link under your bio.

  • @hananpfister5708
    @hananpfister5708 2 года назад

    Beautiful Sis, thank you so much for your wonderful advice I love it ❤️

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 года назад +1

    ውይ ኤልሲየ እንደው የልቤን ነው ያደረስሽልኝ ቀሚስ በጣም ነው እምወደው ሁሉም አንችላይ በጣም ያምርብሻል ኑሪልን የኔ ውብ 🌹🌹🌹

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja 2 года назад +3

    ሁሌም እምር ፍክት እንዳለሽ ኑሪልን ቀሚሶቹ አንደኛ ናቸዉ ከነ መልክቱ ወድጄዋለሁ ኤልስ

  • @RomTur
    @RomTur 2 года назад +5

    ሰላም
    ቆነጂት ጎልደን ቀሚሱን የት መግዛት ይቻላል ወደድኩት

  • @leeab4256
    @leeab4256 2 года назад +1

    ሀይ ኤልሲ እናመሰግናለን ግቢሽን በጣም ነዉ የምወደው ስፋቱን አረጋዴነቱን አንድ ቀን ደግሞ እሱን አሳይን ግቢ በጣም በጣም በጣም ነዉ የምወደው ለዛ ነዉ

  • @mesaylidya2206
    @mesaylidya2206 2 года назад

    ኡፍ ስወድሽ የምትለቂው ቪድዮ ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው ምርጥ እናመሰግናለን

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 2 года назад +1

    ኤሊሲዬ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ሞገሱን ያብዛልሽ

  • @jemilamhammed4806
    @jemilamhammed4806 2 года назад +5

    እኔ እረዥም ነኝ ወፍራም አይደለሁም ግን ልብስ መምረጥ ጭራሽ አልችልም

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +1

    Wow ቆንጆ!
    ረጃጂም ቀሚስ በጣም ነው ለአብሻ ሴት የሚያምረው እኮ!🙏🏾🕊💚💛❤️✌🏽🇪🇹

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 2 года назад +2

    Thanks so much. We learn a lot!!!!!

  • @anchineshmatebie5871
    @anchineshmatebie5871 2 года назад +6

    እባክሽን ከላይ ወፍራም ነኝ እና መቀመጫ የለኝም
    እንዴት ልልበስ pleas

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 года назад

    ኤልሲ በጣም ነዉ የምታምሪዉ ብዙ ትምርት እየሰጠሽን ነዉ እናመሰግናለን እንዴት በናፍቆት እንደምጠብቅሽ ልነግርሽ እወዳለሁ

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 2 года назад +1

    Thank You so much!!!stay blessed!

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 2 года назад +2

    ጠቃሚ ት/ት ስለምታካፍዬን እናመሰግናለን

  • @kelemuarobi831
    @kelemuarobi831 2 года назад +2

    ኤልሲ በጣም ግሩም ስራ ነው የምትሰሪው ሙሉ ሀሳብ እንዲኖር የት እንደምንገዛ ጠቆም ብታደርጊን

  • @user-kt1oh8cq8i
    @user-kt1oh8cq8i 2 года назад +4

    ውይይይይ ቢጫውን ወደድኩት ከየት ነው ወይም ስሙን ላኪልኝ

  • @buze8256
    @buze8256 2 года назад

    Elsi I like your experession....stay blessed!!Abet anchi chewa......bezu temryalehu

  • @user-ze5dr9iw7u
    @user-ze5dr9iw7u 2 года назад +2

    ዘናጭ!' ቪድዬሽ በጣም ነው የሚያጥርብኝ ለኔ ብቻ ነው ??

  • @meronasmerom1968
    @meronasmerom1968 2 года назад +4

    Yet endegezashew betenegerin sukun weyem link betaskemechelen arief new

  • @asefashberhanu7471
    @asefashberhanu7471 2 года назад +3

    I recently started following you.I love everything about you. So elegant ✨️

  • @princesssusu5528
    @princesssusu5528 2 года назад

    Wowww endet endameyamerebesh abet merechash kemegezat befit sila metasetemeregn thanks a lot alsiye♥♥♥Love you

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 2 года назад

    ኤልሲዬ አንቺ እኮ ውብ ነሽ 😍ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል 😍 እናመሰግናለን 🙏🏽 ተባረኪ🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️

  • @queensheba5481
    @queensheba5481 2 года назад +2

    Wow! I learned alot from you. Thank you very much beautiful. I love wearing long dress and now I know more what kind of dress to buy..👍👍👍💗

  • @meronmichael5998
    @meronmichael5998 2 года назад +6

    የምትገዢውን ልብስ የት እንደሆነ ብትነግሪን ጥሩ ነው በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ።

  • @merinaaraia4614
    @merinaaraia4614 2 года назад +1

    Keyet new metgezew staffochesh betam yamralu online megeza kale pls amakrege . Love you ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemat897
    @alemat897 2 года назад

    If you don't mind #2&3 do you have the link thank you.

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 2 года назад +1

    As usual I love everything and I am just wondering if you post where you are buying your amazing outfits.

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 года назад +1

    በእውነት ኤልስይ ተባረኪልኝ ስወድሽ ሰሙሰሙ መልካም ትምህርት ነው

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 2 года назад +2

    አይ የኔ ቅመም። ቪድዮውን እኮ ሳላየው ነው ላይክ የማደርገው። ደሞ ኮመንት ሳልሰጥ ማለፍ የሚያቅተኝ ነገር ለራሴ ይገርመኛል። ግን አንቺ አጭር ነኝ ካልሽ እኔ ድንክ ነኝ ማለት ነዋ ያለብኝ🤔

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 2 года назад +1

    Thank you for your advice, is it tailor made or from high street shops. Well fitted and beautiful materials. Could you also be specific for us to search around. Many thanks and bests

  • @mahihiluf1235
    @mahihiluf1235 Год назад +1

    #ውይ ፈጣሪ ይባርክሽ።ግን ከየት ነው ኦርደር የሚደረጉት የ ረጅም ልብስ ኣድናቂ ነኝ።

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 года назад

    ስታምሪ ውብ ነሽ እህታችን!! U too kind to Share ur mind!👏

  • @tadelechagizew5192
    @tadelechagizew5192 2 года назад +1

    Thank you I love your video. It is very help full

  • @dissehsn4021
    @dissehsn4021 2 года назад

    በጣም ነው ምክርሽን የምወደው ይገርማል ለኛ ህብረተስብ እንውቃለን ለምንለው ትምህርት ትስጫለሽና I thank you

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 2 года назад +1

    ዋው በጣም የሚግርም አለባበስ ነው ያሳየሽን ሁሌም እንደምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @meseretmenegesha5146
    @meseretmenegesha5146 2 года назад +2

    ኤልሲ በጣም ደስ ትያለሽ ለሰጠሽው ማብራርያ በጣም እናመሰግናለን እኔ ኢትዬጵያ ልሄድነው ጁን ላይ ልጆቼን ይዤ በአስር አመቴ ምንትመክርኛለሽ ኤልሲ

  • @fevenandarge2388
    @fevenandarge2388 2 года назад +2

    Thanks 🙏 Kebert Elsy

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +1

    ኤልሱ እንደ ሁል ጊዜው ውብ ነሽ ምርጫዎችሽን አደንቃለሁ የኔ ቅን ለማስተማር ያለሽን ቅንነት እወደዋለሁ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ኢትዮጵያዊቷ ቆንጆ ንገሺ ድመቂ 💐 💚💛❤💐 🙏💐

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 2 года назад

    ኤልስዬ በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ ውብ እኔ ከወገቤ በላይ ወፍራም ነኝ ስለ አስረዳሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ቆጆ ልጆችሽ ታድለው

  • @gulfmuna
    @gulfmuna 2 года назад +3

    The second dress is amazing amzing I have been looking for its similar kind I couldn't find where did u buy it pls....... I like ur styles

  • @ledakya2278
    @ledakya2278 Год назад +3

    በጣም ለምታጥርሴት እስቲ አሳይኝ
    የሴት እመቤት ነሽ በነገራችንላይ በጣም ምወድሽ

  • @umuyusra922
    @umuyusra922 2 года назад +5

    ሰላም ኤልሲ ሰርግ ነበረብን ከ ጓደኞቸ ጋር አንድ አይነት ልብስ ልናሰፋ ልብስ ገዝተናል እኔ ቦርጭ አና ጡት አለኝ ምን አይነት ዲዛይን እንደማሰፋ ግራ ገብቶኛል እስኪ ሀሳብ ስጡኝ

  • @yemisrachberta5403
    @yemisrachberta5403 2 года назад

    የኔ ጎበዝ ኤልስዬ የዛሬው ደግሞ እንዴት እደሚያምርብሽ በደንብ ነው የምትጠቅሚን እንጂ አለባበስ እኮ ብቻ አይደለም ጨዋነቱስ ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል ተባረኪልኝ.

  • @Enimamar_channel
    @Enimamar_channel 2 года назад

    Elsi hulum videowochish mirt nachew. Tebareki!! and qen bichalish yergizina qemisoch lay bitiseri des yilegnal. yetelemedu alebabesoch alu yanchi "Zenach ethiopiawi" styloch ina hasaboch leyet yalu nachew. i wonder what are your ideas for pregnancy fashions. could you try to do one video about it please, thank you dear, blessings!

  • @user-vc3jw8om1o
    @user-vc3jw8om1o 2 года назад +2

    ዊይ ማሻአላህ ማኛ ነሽ ውደ እኔ ቅርፂ ያምር ነበር ግን ቦርጭ ወጣብኝ ዘግቸ እደት ላጥፍው

  • @tudoahmed956
    @tudoahmed956 2 года назад +5

    ልብሶችሽን ከየት እንደምትገዢቸው ንገሪን

  • @aklessatiruneh1901
    @aklessatiruneh1901 2 года назад

    ኤልስየየኔ ውድ በጣም ነው ከምወድሽ እርጋታሽ እኔ ቀሚስ ለባሽ ነኝ በጣም ነው የምወደው ቀሚሶችሽ በሙሉ በጣም ነው የሚያምሩት❤️🙏🏽

  • @sihintessema3891
    @sihintessema3891 2 года назад +3

    You are the most sophisticated, classy woman. We should have more your kind of woman to advise the new generation. Keep up the good work beautiful. big fan from Los Angeles.

  • @user-ud5cy2dz6e
    @user-ud5cy2dz6e 2 года назад +2

    ቃላት የለኝም ለምክርሽ ለስነምግባርሽ በጣም ነው ሚያምረዉ

  • @adyarega101
    @adyarega101 Год назад +3

    Your just iconic 🤌🏽♥️ታድለሽ እንደውግን ቀሚሶችሽን ማግኛት ቢቻል

  • @user-bg1cw1lu8p
    @user-bg1cw1lu8p 2 года назад +3

    እንኳን በደህና መጣሽ ስለጠቃሚ መረጃሽ ከልብ አመስግናለው🥰❤️

  • @tewabechamede4318
    @tewabechamede4318 2 года назад

    Konjo selame. Negrilen Stephen. Endiyweku. Sente. Meche. Mene. Endmilebse. Ymayweku. Alu. Asetmrilen. Tks

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 2 года назад +2

    Ene kemgelsew bely nw yemwedshe
    Yemisemash tebarkiy yene wb be hulum ngr egziabher yebarksh mikniyatum ke libsh nw yemitmekrin waw yene ye hiwetey meri nsh
    Bewnt egziabher ke betsebochsh gar abzito yibarkish yene wb❤️❤️❤️❤️🙏💐

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 года назад

    ኤልስዬ ውብ ቆንጆ !
    በተለየ ልብስና የሰውነት ቅርፃችን ስላሳየሽን አናመስግናለን❤️

  • @Tsion16199
    @Tsion16199 2 года назад

    Elsiye yene wedd bayish bayish altegbesh biyeshalew yene Melkam hulem emerilegn. Sele tekami merejawochish betam enamesegnalen berchilen😘

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 года назад +5

    ቀሚሱ የትነው የሚገኘው

  • @Witi28
    @Witi28 2 года назад +3

    Elsy kemisochi betam yamralu yete endemtegeji betenegerin des yilegnal beterefe wedeshalehu😘

  • @mesayworku6408
    @mesayworku6408 2 года назад +2

    ኤልሲ የእውነቴን በጣም ነው የምወድሽ ምክሮችሽ ገንቢ ናቸው በርቺ

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 2 года назад

    Elsy, I always enjoy watching your video. So interesting and full of wisdom. God bless you and your family.

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 года назад

    ኤልሲ ቆንጆ የዚፑ ነገር you gave me solution today በጣም አመሰግናለሁ

  • @kasechdissasa589
    @kasechdissasa589 2 года назад

    ኤልስዬ እንድት ከረምሽልኝ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም ይቅርታ በመጀመሪያ እንኳን ተወለድሽልን በመቀጥል እንኳን ለእናቶችቀን አደረሰሽ ልልሽ እወዳለውየኔ ቆንጆ ሌት ሆኛለው ግን ሳልልሽ ማለፍ አልፈልግም💐💐💐💖💖💖

  • @haimeasfaw1228
    @haimeasfaw1228 2 года назад +2

    You really look beautiful all outfits!!can you send me the link where to get your bronze dress please thank you sis

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 2 года назад +3

    የኔ ማር በርች በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው

  • @user-bg1cw1lu8p
    @user-bg1cw1lu8p 2 года назад +3

    እባክሽ ላስቸግርሽ የኔ እመቤት እኔ ቀሚስ መልበስ እፈልግ ነበር ከለር ያላቸው ነገር ግን ያልበኛል በዛ የተነሳ ጠቆር ያለ ብቻ ነው የምለብስው ።ግን ሲያልበኝ ሽታ የለውም እንደውሃ ነው የሚወርደኝ ለዛ ብዙም አልዳፈም እስቲ መላ ካለሽ ንገሪኝ ♥️

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 2 года назад

      ፕሮግራምሽ እሥኪያልቅ ድረሥ ላብሽን የሚያቆሙ የሚቀቡ ነገሮችአሉ

    • @user-bg1cw1lu8p
      @user-bg1cw1lu8p 2 года назад

      @@haymiyitagesu1770 እሺ አመስግናለው

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +1

    ኤልስዬ የኔ ጨዋ ስወድድድድሽ የኔ ቆንጆ የኔ መልካም ለምትሰጭን ምክር በጣምነው የማመሰግነው

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 2 года назад +4

    ስወድሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ኤልሲ ወርቃማ ቀሚስሽን የት እንደገዛሽው ብትነግሪኝ ደስስስስስ ባለኝ😍

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 2 года назад

    Thank u can u pl send the link. For u shopping

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. 2 года назад +2

    Thanks Elsiye my elegant sister! ተባረኪልኝ