Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተመቼሺኝ ደኔማር እኔማ ቦቴን አጽድቼ ልብሤን አጥቤ ገላዬን ታጥቤ ዘንጨ ሥወጣም ሖነ ሥቀመጥ በሥመአብ ከኔ በላይ ሠዉ የለም በተለይ ቤቴ ተሥተካክሎ ልብሦቼ ታጥበዉ ተሥተካክለዉ ሠዉነቴ ሁለ ነገሬ ጽድት ካለ በአዛኝቷ ገነት የገባሁ ነዉ የሚመሥለኝ ።
ክክክክክክክ
ይመችሽ
😄😂😂😂
🤩🤩🤩ተባረኪልኝ ሰው እንዲ ባለው ኑሮውን ሲያጣጥም እና እራሱን ሲንከባከብ እንዴት ደስይላል። አበረታቺን እኛንም ማሬ 🙏❤️🙏
እንዳንቺ አይነት ሚስት ነው የምመኘው!
የምተቀርቢያቸው ሐሳበች በጣም ይመቸኛል በርቺ
ሀበሻ ሴት ይህን ያክል በእራስ መተማመን ሲኖራት እኮራለሁ በጣም ህይወት ገብታሻለች
ዋው ስለእኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ በተናገርሽው ሐሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ እናቴም 60ዎቹ መጨረሻ ሆና በጣም ዘናጭ ናት የእነ ጫማ ቀበቶ ጉዳይ ምንም ጥያቄ የለውም ።አመሰግናለሁ እንዲህ በትንተና አላውቅም ነበር። መዘነጥ እወዳለሁ ያልሻቸውን ሁሉ የምተገብር ሰው ነኝ አመሰግናለሁ በድጋሚ ።
I'm so glad to know you beautiful lady 🥰 እባክሽ አንዳንድ negative ሰዎችን እንዳታዳምጪ ሆን ብሎ እንዳንቺ አየነት ሰዎች በጣም ጠቃሚ ሆኖ ካገኛቸው ለማዳከም የሚተጉ ቡድን አሉ አደራ ቦታ እንዳትሰጫቸው
tkkl rahel
ኤልስዬ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን፣ የሚነቅፉ ሰዎችን አትስሚ አንድ የሚወድቅ የለውም ያለንን እንዴት መጠቀም ለማንችል፣ ምን መግዛት እንዳለብን፣እየጠቀመን ነው ማንም ሲሰማ ከዚህ ውስጥ ምን አገኘሁ ማለት ጥሩ ነው ሰው የሚኖረው በልኩ ነው ባለው ነገር ምን ማድረግ ላለበት ሁለገብ ትምህርት ነው በርቺ ልብሽ ይጠንክር ቢነቅፉሽም ወደኋላ እንዳትዬ ብዙዎችን እየጠቀምሽ ነው።እናመሰግናለን።
I strongly agree with everything you have mentioned.
ኤልሲ ምክሮችሽ ደስ ይላሉ ግን video እያስገባሽ ቢሆን ለመረዳትም ለመግባባትም ይቀላል እና በርቺልን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!🌷
Thank you SO MUCH for your advice dear 🙏🏻❤️🙏🏻
@@ethioelsylifestyle9486 Thanks sis💞
የኢትዮጵያዊ ጨዋነት እና መልካም ስነመግባርን ታድለሻል!!
ጥሩ ትምርት ነው ለኛ ሴቶች እስካሁን አልሰማውም እዳቺ የሚያብራራ ውድድድድድድድ😘🥰
ምክርሽን ሁሉ ወድጀዋለው በርቺ ቀጥይበት ሃይ ክላስ ነሽ።እግዛብሄር ያብዛልሽ ይባርክሽም።
I saw 3 your 3 videos and you are the best, i like the way you talk and the idea as well, tsidit yale mind new yalesh zenach nesh.
Thank you Yemeserachye 🙏❤️🙏
We appreciate you thank you for sharing this wonderful idea
You are unique and and giving amazing advice! Berchi!!
Perfect advice, go Elsiy 🤩👏
Thank you Sarye 🙏🏻❤️🙏🏻
ዝነጣ ስትይኝ የኔ እህት ስት የኛ ሴቶች እራሳቸውን የሚጥሉ አሉ ቤት ይቁጠረው እውነትሽን ነው ተባረኪ!!!
Thanks....good advice..God bless you elsy
You are so welcome Tesoro 🙏🏻❤️🙏🏻Amen
This sounds very helpful for the sisters. Good job!
Glad you think so , thank you Samiye 🙏🏻❤️🙏🏻
Thank You Ehete Des Yelal Hasabesh
Thank you mare 🙏❤️🙏
ወይኔ አንድ ቀን አየሁሸ ምረጥ ነሸ የኔ ውድ ሁለመናሸ ያምራል መዘነጥ ውሰጤ ነው
Elsiye all you are right, very smart. Thanks for your advice it’s very helpful 🥰😘😘
You’re so welcome Rozye😊
Hi Elsy thanks you have mentioned every think of them but sorry you missed about colour much. That most of people doesn't understand what colour go's with which cloth.Yonas MCR 🇬🇧
ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም ጎበዝ በርቺ
Addisye thank you mare 🙏❤️🙏
በጣም ኣመሰግናለሁ ስለምክርሽ፣ ደግሞ በጣም ቆንጆ ነሽ ኣለባበስሽ በጣም ነው ምወደው በጣም ክብር ኣለው!!!!!!!!
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ኤልሲ
ሰብልየ ትልክ ሰው sei adorabile 🙏🏻❤️🙏🏻
100% u are right all you said ❤️👍
ስላም ኤልሲ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ካንቺ ብዙ ነገር አግኝቻለው። እባክሽ ልብስ ቤት ላገኝው አልቻልኩም ለጃፖኒ የሚቀያየረው ጨርቅ አማዞን አጣሀት እባክሽ
Sehr gute hat mir gut gefallen machen beide. Tankyou.....
ዛሬ ነው ያገኝሁሽ ይህ ስንተኛ video እንደሆነ ሳይሽ😊 ቁጭ ብየ ጥሩ ነው እየሰራሸ ያለሸው ግን እንደ recommendation አንዳዲ link ብታሰቀምጪ ማለቲ የምትጠቀሚባቸውን አንዳድ product link አብረሸ ብታሰቀምጪ🙏
ቪድዮው ቆይቷል ከሰራሺው አሁን ያገኘሁሽ ዋው ነው ወደ 4 አይቻለው ያንቺን ቤተሰብም ሆኛለው
አስተዋይ ሴት ነሽ በጣም
I have learned a lesson you are very open person i am glad I found you page
yene konjo betam arif widididididid new yarekushi
😍😍thank you
you speak my mind elsy, Thank youi love the way you dressed up, always!
Wey yeni konjo Elsie alf bey old video say echo nebershe setamri ahun tenshe wefereshal malet naw.sele azenanet tekelala yenenen merhe naw yawerashew about tifer ene tifer meketelem masadegem alwedem gen tifre tekorto temoredo tifer kelem yigebal ESUN kalarku cham endalarku naw mekotrew.tnx elsi
በጣም መልካም ሴት ተባረክ ብዙ ካንች ተምረአለሁኝ።
ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ኤልስዬ ጉብዝናሽ ድንቅ ነዉ።እናመሰግናለን
ተባረኪልኝ የነ ቆንጆ 🙏🏻❤️🙏🏻
ስወድሽ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
You are a classy woman, I like that, thank you for your tips.
Wow ዛሬ ነው ያየሁሽ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
ኤልሳ በጣም ጥሩ አሰተማሪዬ በርቺ
ሰላም እህቴ በጣም ጥሩ ነው ። ገቀዝ በርች
TebareK jegna! ♥️
እናመሠግናለን ቆንጂት
Thank you.
Glad to discover you,how do we know or choose the right color? Thanks
Thanks for sharing your valuable advice.🥰
You are so welcome Martye 🙏🏻❤️🙏🏻
በርቺ ውብብብብብብብብ 💗👍🌹አመሰግናለሁ👏👏ውይይይ 6:40 በእውነት ሁሌም የምበሽቅበት ነው አንዳንድ ሰው ትልቅዬ የፀጉር ጌጥ ፣ትልቅ የጆሮ ፣ትልቅ የንገት ጌጥ ይህ አልበቃ ብሎ በግራም በቀኝም ብራስሌት 🙆 አይደለም ጥሪ ቤት ስራ ቦታ ሲሄዱም እንዲህ የሚያደርጉ አሉ ። የብራንድ ነገር አይወራ አሁማ ወንዶች ሳይቀሩም እዬልኝ ያስመስላል ።አንዳንዴ ሳንከፈል ፕሮሞሽን እየሰራን ነው እላለሁ 😀ደግሞ አንድ ነገር ፍሽን ስለሆነ ብቻ የምንለብሰው ነገር በተለይ እኛ ስለምንቀናና ይሆን ? እላለሁ እንዴ በነፃ በእርዳታ የታደልነው እስኪመስል ልብሳችን ሁሉ አንዳይነት ግርም ይለኛል ። በቅርቡም ሀገር ቤት ነበርሁ ይህን ነው የታዘብኩት .... ቀጥይበት አመሠግናለሁ 👍👏
ሀናዬ በጣም ልክነሽ በጣም የተፈጥሮ ውበታችንን ይደብቅብናል። እየተማማርን ወደፊት 🙏❤️🙏
ሐንይዬ ደህና ነሽ
@@ሚኪማራኪ-ሐ6መ እውይይይ ሀንየ ሰላም ነሽ የኔ ውድ😘😘ሰላምሽ ይብዛልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል👏
Zenet alku eko kanchi yetnesa thanks my dear 😊😊❤️
Elsiyee good points!!! Love your energy 👏🏼
Thank you Nigistye 🙏🏻❤️🙏🏻
Sei bravissima interessante.
Betam tibeb yetemolash nesh!! Egzabher yebarkish!!
Thank you Elsie🥳🥳🥳🥳🥳🙏
Agree with you 👌
I agree with you Elsie.
Thank you Abriye 🙏🏻❤️🙏🏻
love your positive energy Elsi , Bravo 👏
Thank you dear 🙏🏻❤️🙏🏻
ዋው አሪፍ ነው
I agreed
I like your advice good bless you 🙏❤
ጥርት ያልሺ ነገር ነሺ
Seadaye thank you mare 🙏❤️🙏
የጌጣጌጡን ያልሽው በጣም ተምችቶኛል ።ኮልኮሌ ነው እሚመስለኝ ሲበዛ
በትክክል ውበታችንን ይደብቅብናል 🙏❤️🙏
Kkkkkkkkkk
Thank you Elsi ♥️😘
የኔ ቆንጆ ትተባረኪ!!
ተባረኪ❤
Betam betam des yemitiyi set nesh konjo new programish berchi 👏❤
Thank you Misrakye , I was so surprised when I sow your video የሚገርም ድምጽ ነው ያለሽ በታም ጎበዝ 👏👏👏👏👏continua a sorprenderci Cara, ti aspettiamo !!!
Thanks very
Elsi good advise👍
Glad you think so Liliye 🙏🏻❤️🙏🏻
ስወድሽ
Besmeab anchi konjo huluuuuu tikekel naw yawerashew rally awaki neshe mewedewen Hulu naw yawerashew first time ayeweshe.tebarki.
I agree with all your points 👍
አንቺ እራስሽ ዘናጭ ነሽ ንግግር ደስ ይላል
ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏
Woww I am agree with 💯
tebareke yene konjo😘
የኔ ዘናጭ ሴት ቀሚስ ምትሉብስ ነዉ እግዝያብሄር የሚወደዉ በተረፈ ያልሽዉ ላላማዊ ነዉ ሚሆነዉ ለመሳዊ ሴት አይመጥንም
የምትሰሪቸው ሁሉ ቨዲወሺን እከታተላለው
እናመሰግናለን
Waw thanks
good job
Weyenee betam new yewddkushi You are so cute 🥰 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Mirafye thank so much you konjiye 🙏🏻❤️🙏🏻
እናመሰግናለን ቆንጆዋ
እናመሰግናለን የኔ እህት 😍😍🥰🥰🥰
የኔ ውድ በርቺ ይመችሺ ሰወድሺ
Elisaye thank you for the advice
Sarye thank you 🙏🏻❤️🙏🏻
Elzu tu sei elegantissima. Sei bravissima.Hai saputo cogliere la tua fortuna. 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
ወድጀዋለሁ ዋው ግድ ነዉ
Ebakishin yene konjo ye xegur kelem xegur yemaygoda yetenaw new 🙏🙏🙏🙏
U r so sweet I love the way u saying
i like it wowwwwww
IT'S Important to know your self!!!
ወደድክሽ በጣም
You are different 👌😘
ውይ እንዴት ደስ ትያለሽ
ትክክል እህቴ ቀበቶ ጫማ በተለይ ምርጥ ነው በተጨማሪ ቦርሳ
Tnx
የኔ ዘናጭ ሥወድሽ እማ
Esh tebarek
Amen 🙏 Thank you Mare 🙏❤️🙏
ስወድሸ
Tegischin Mini dinew mitikebiw kibati tiritimenti
ተመቼሺኝ ደኔማር እኔማ ቦቴን አጽድቼ ልብሤን አጥቤ ገላዬን ታጥቤ ዘንጨ ሥወጣም ሖነ ሥቀመጥ በሥመአብ ከኔ በላይ ሠዉ የለም በተለይ ቤቴ ተሥተካክሎ ልብሦቼ ታጥበዉ ተሥተካክለዉ ሠዉነቴ ሁለ ነገሬ ጽድት ካለ በአዛኝቷ ገነት የገባሁ ነዉ የሚመሥለኝ ።
ክክክክክክክ
ይመችሽ
😄😂😂😂
🤩🤩🤩ተባረኪልኝ ሰው እንዲ ባለው ኑሮውን ሲያጣጥም እና እራሱን ሲንከባከብ እንዴት ደስይላል። አበረታቺን እኛንም ማሬ 🙏❤️🙏
እንዳንቺ አይነት ሚስት ነው የምመኘው!
የምተቀርቢያቸው ሐሳበች በጣም ይመቸኛል በርቺ
ሀበሻ ሴት ይህን ያክል በእራስ መተማመን ሲኖራት እኮራለሁ በጣም ህይወት ገብታሻለች
ዋው ስለእኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ በተናገርሽው ሐሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ እናቴም 60ዎቹ መጨረሻ ሆና በጣም ዘናጭ ናት የእነ ጫማ ቀበቶ ጉዳይ ምንም ጥያቄ የለውም ።አመሰግናለሁ እንዲህ በትንተና አላውቅም ነበር። መዘነጥ እወዳለሁ ያልሻቸውን ሁሉ የምተገብር ሰው ነኝ አመሰግናለሁ በድጋሚ ።
I'm so glad to know you beautiful lady 🥰 እባክሽ አንዳንድ negative ሰዎችን እንዳታዳምጪ ሆን ብሎ እንዳንቺ አየነት ሰዎች በጣም ጠቃሚ ሆኖ ካገኛቸው ለማዳከም የሚተጉ ቡድን አሉ አደራ ቦታ እንዳትሰጫቸው
tkkl rahel
ኤልስዬ እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን፣ የሚነቅፉ ሰዎችን አትስሚ አንድ የሚወድቅ የለውም ያለንን እንዴት መጠቀም ለማንችል፣ ምን መግዛት እንዳለብን፣እየጠቀመን ነው ማንም ሲሰማ ከዚህ ውስጥ ምን አገኘሁ ማለት ጥሩ ነው ሰው የሚኖረው በልኩ ነው ባለው ነገር ምን ማድረግ ላለበት ሁለገብ ትምህርት ነው በርቺ ልብሽ ይጠንክር ቢነቅፉሽም ወደኋላ እንዳትዬ ብዙዎችን እየጠቀምሽ ነው።እናመሰግናለን።
I strongly agree with everything you have mentioned.
ኤልሲ ምክሮችሽ ደስ ይላሉ ግን video እያስገባሽ ቢሆን ለመረዳትም ለመግባባትም ይቀላል እና በርቺልን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!🌷
Thank you SO MUCH for your advice dear 🙏🏻❤️🙏🏻
@@ethioelsylifestyle9486 Thanks sis💞
የኢትዮጵያዊ ጨዋነት እና መልካም ስነመግባርን ታድለሻል!!
ጥሩ ትምርት ነው ለኛ ሴቶች እስካሁን አልሰማውም እዳቺ የሚያብራራ ውድድድድድድድ😘🥰
ምክርሽን ሁሉ ወድጀዋለው በርቺ ቀጥይበት ሃይ ክላስ ነሽ።እግዛብሄር ያብዛልሽ ይባርክሽም።
I saw 3 your 3 videos and you are the best, i like the way you talk and the idea as well, tsidit yale mind new yalesh zenach nesh.
Thank you Yemeserachye 🙏❤️🙏
We appreciate you thank you for sharing this wonderful idea
You are unique and and giving amazing advice! Berchi!!
Perfect advice, go Elsiy 🤩👏
Thank you Sarye 🙏🏻❤️🙏🏻
ዝነጣ ስትይኝ የኔ እህት ስት የኛ ሴቶች እራሳቸውን የሚጥሉ አሉ ቤት ይቁጠረው እውነትሽን ነው ተባረኪ!!!
Thanks....good advice..God bless you elsy
You are so welcome Tesoro 🙏🏻❤️🙏🏻Amen
This sounds very helpful for the sisters. Good job!
Glad you think so , thank you Samiye 🙏🏻❤️🙏🏻
Thank You Ehete Des Yelal Hasabesh
Thank you mare 🙏❤️🙏
ወይኔ አንድ ቀን አየሁሸ ምረጥ ነሸ የኔ ውድ ሁለመናሸ ያምራል መዘነጥ ውሰጤ ነው
Elsiye all you are right, very smart. Thanks for your advice it’s very helpful 🥰😘😘
You’re so welcome Rozye😊
Hi Elsy thanks you have mentioned every think of them but sorry you missed about colour much. That most of people doesn't understand what colour go's with which cloth.
Yonas MCR 🇬🇧
ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም ጎበዝ በርቺ
Addisye thank you mare 🙏❤️🙏
በጣም ኣመሰግናለሁ ስለምክርሽ፣ ደግሞ በጣም ቆንጆ ነሽ ኣለባበስሽ በጣም ነው ምወደው በጣም ክብር ኣለው!!!!!!!!
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ኤልሲ
ሰብልየ ትልክ ሰው sei adorabile 🙏🏻❤️🙏🏻
ይመችሽ
100% u are right all you said ❤️👍
ስላም ኤልሲ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ካንቺ ብዙ ነገር አግኝቻለው። እባክሽ ልብስ ቤት ላገኝው አልቻልኩም ለጃፖኒ የሚቀያየረው ጨርቅ አማዞን አጣሀት እባክሽ
Sehr gute hat mir gut gefallen machen beide. Tankyou.....
ዛሬ ነው ያገኝሁሽ ይህ ስንተኛ video እንደሆነ ሳይሽ😊 ቁጭ ብየ ጥሩ ነው እየሰራሸ ያለሸው ግን እንደ recommendation አንዳዲ link ብታሰቀምጪ ማለቲ የምትጠቀሚባቸውን አንዳድ product link አብረሸ ብታሰቀምጪ🙏
ቪድዮው ቆይቷል ከሰራሺው አሁን ያገኘሁሽ ዋው ነው ወደ 4 አይቻለው ያንቺን ቤተሰብም ሆኛለው
አስተዋይ ሴት ነሽ በጣም
I have learned a lesson you are very open person i am glad I found you page
yene konjo betam arif widididididid new yarekushi
😍😍thank you
you speak my mind elsy, Thank you
i love the way you dressed up, always!
Wey yeni konjo Elsie alf bey old video say echo nebershe setamri ahun tenshe wefereshal malet naw.sele azenanet tekelala yenenen merhe naw yawerashew about tifer ene tifer meketelem masadegem alwedem gen tifre tekorto temoredo tifer kelem yigebal ESUN kalarku cham endalarku naw mekotrew.tnx elsi
በጣም መልካም ሴት ተባረክ ብዙ ካንች ተምረአለሁኝ።
ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ኤልስዬ ጉብዝናሽ ድንቅ ነዉ።እናመሰግናለን
ተባረኪልኝ የነ ቆንጆ 🙏🏻❤️🙏🏻
ስወድሽ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
You are a classy woman, I like that, thank you for your tips.
Wow ዛሬ ነው ያየሁሽ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
ኤልሳ በጣም ጥሩ አሰተማሪዬ በርቺ
ሰላም እህቴ በጣም ጥሩ ነው ። ገቀዝ በርች
TebareK jegna! ♥️
እናመሠግናለን ቆንጂት
Thank you.
Glad to discover you,how do we know or choose the right color? Thanks
Thanks for sharing your valuable advice.🥰
You are so welcome Martye 🙏🏻❤️🙏🏻
በርቺ ውብብብብብብብብ 💗👍🌹
አመሰግናለሁ👏👏
ውይይይ 6:40 በእውነት ሁሌም የምበሽቅበት ነው አንዳንድ ሰው ትልቅዬ የፀጉር ጌጥ ፣ትልቅ የጆሮ ፣ትልቅ የንገት ጌጥ ይህ አልበቃ ብሎ በግራም በቀኝም ብራስሌት 🙆 አይደለም ጥሪ ቤት ስራ ቦታ ሲሄዱም እንዲህ የሚያደርጉ አሉ ። የብራንድ ነገር አይወራ አሁማ ወንዶች ሳይቀሩም እዬልኝ ያስመስላል ።አንዳንዴ ሳንከፈል ፕሮሞሽን እየሰራን ነው እላለሁ 😀
ደግሞ አንድ ነገር ፍሽን ስለሆነ ብቻ የምንለብሰው ነገር በተለይ እኛ ስለምንቀናና ይሆን ? እላለሁ እንዴ በነፃ በእርዳታ የታደልነው እስኪመስል ልብሳችን ሁሉ አንዳይነት ግርም ይለኛል ። በቅርቡም ሀገር ቤት ነበርሁ ይህን ነው የታዘብኩት ....
ቀጥይበት
አመሠግናለሁ 👍👏
ሀናዬ በጣም ልክነሽ በጣም የተፈጥሮ ውበታችንን ይደብቅብናል። እየተማማርን ወደፊት 🙏❤️🙏
ሐንይዬ ደህና ነሽ
@@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
እውይይይ ሀንየ ሰላም ነሽ የኔ ውድ😘😘ሰላምሽ ይብዛልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል👏