እንዴት በልብ ጓደኛዬ ትዳሬ ይፈርሳል‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 526

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  9 месяцев назад +35

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    ☎🇮🇹 +39 3808966138
    ☎🇪🇹 +251913287952
    ☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
    በተለያየ አገር ለምትኖሩ ውድ ያገሬ ልጆች በተለያየ ስራ ላይ ለተሰማራችሁ የራሳችሁን ብራንድ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ በለንደን በ 12,13 እና 14 ኤፕሪል ( April 12 13 & 14 ) እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛለን
    መሳተፍ ለምትፈልጉ gena.tibeb.team@gamail.com ላይ መልክት ላኩልን 🙏🏻❤🙏🏻

    • @Ethioselam445
      @Ethioselam445 9 месяцев назад

      original human hair add ብታረጊ አሪፍ ነው

    • @zeynebmustafa2640
      @zeynebmustafa2640 9 месяцев назад +1

      ❤❤ እናመሠግን አለን ሄልሣዬ

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 9 месяцев назад +1

      Tu est toujours belle agréable pour voir également bien levé élégante konjo Christian orthodoxe..bon maman respect t'as family's et bon exemplaire pour tout les famé . Merci mille fois t'as jolie cures ❤ . Continuez comme ça tu es très important ! Partagez ton expérience . Tu est adorable ✨️✨️👍😅

    • @yeneMB
      @yeneMB 9 месяцев назад

      Teye yene sewuye wende ayemeslem gwadegnegchu esetichi nachewu....ene bizu neger yedebregnale...gin lijochen bye enoralewu

    • @ToibaAli-zh4qd
      @ToibaAli-zh4qd 8 месяцев назад +1

      ያያያያያያ

  • @SoliAna-vt6ds
    @SoliAna-vt6ds 9 месяцев назад +11

    ኤልስዬ ❤
    እኔ ስለአንቺ የምገልፅበት ቃላት የለኝም!!!
    ልደትዬን!
    ዘርማንዘርሽ ይባረክ🙏🙏

  • @fortunaadem3740
    @fortunaadem3740 9 месяцев назад +3

    በጣም አስተዋይ አዋቂ ብልህና ቀጥትኛ ነሽ፡ ሁሌም የምታስተላልፊው መልእክት ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ነውና በርቺ 👍👌👏🙏

  • @Samantha06-l4m
    @Samantha06-l4m 9 месяцев назад +3

    ኤልሲዬ ቪዲዮዎችሽ እውነት በጣም አስተማሪዎች ናቸዉ ብዙ ወንዶች ቢያዩት ብዬ እመኛለሁ::

  • @direharerej
    @direharerej 9 месяцев назад +3

    ኤልስይ ዛሪ በጣም ተምሪብሻለው ትክክል ብለሻል እደዚህ አይነት የሚይንፁ ትምርቶችን ብታስተምሪን ደስ ይለናል ተባረኪ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 9 месяцев назад +7

    ሄልሲ እውነት ብለሻል በተለይ ባል ነው ትልቁ አጥፊ እግዚአብሔር በየቤቱ ይግባ ትክክክክክ🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @umsalhaden
    @umsalhaden 9 месяцев назад +4

    ሰላምሽ ይብዛ እውነት ነው አስተማሪ እና ጠቃሚ ስራ ነው የምታቀርቤው እንዳንች ጠንካራ ሴቶችን ያብዛልን እናመሰግናለን እህት

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 9 месяцев назад +5

    ኤልሲ በጣም ጥሩ አበረታች ሞራል የሚሰጥ ምክሮችሽ❤️🙏

  • @zoomprise
    @zoomprise 9 месяцев назад +18

    ውይ ኤልሢያ የአበሻ ወንድ የሚባለው እውነት ነው በጣም ጨዋ ሚሥቱን አሳልፈው የማይሠጡት ከመቶ 5% ቢሆኑ ነው የኔ ባል ለዛሬ ማንነቱ ዳክሬ ኑሮን አሳዬቼው ዛሬ ከኔ ቤተሠቡን የመርጣል በተለዬ በሰደት አገር ቤተሠብ ያለው ወንድ አዬሰጥሸ የባል ዘመድ በአይኑ አመድ የሚባለው ትክክለኛ ተረት ነው ኤልሥዬ በሰደት ያለን ሰወች በተለዬ እህት እናት ያለው ተቃጠልን

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 9 месяцев назад +4

      ኧረ ተው ግን የምር ሁሉንም ወንዶች ያያችው አትመስሉም!! በሁሉም ጾታ ክፋትና ደግነት አለ!! አንዳንድ ሴቶች አድነው ፈልገው ያገባ ወንድ ላይ ልጥፍ የሚሉ፤ የሚያሳስቱ አሉ። አንዳንድ ወንድ ደግሞ ሚስቱ እያለች ሌላ ሴት የሚዞር አለ። ይሄ ግን ሁሉም አለም ላይ ያለ የክፋት መንፈስ ነው። ነገር ግን ከዚህ ሁሉ የራቁ ሴቶችም ወንዶችም፤ ፈጣሪን የሚፈሩ ሰወች አሉ!! ግን አብዛኛው የሃበሻ ሴቶች(እኔ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እንደማየው) ክፋትን እና ለትዳር አለመታመንን ለሃበዛ ወንዶች ይሰጡና ልክ ሌላ አለም ላይ ያሉ ወንዶች መልካም፤ ለትዳራቸው ታማኝ አድርገው ነው የሚያወሩት። ነገር ግን ክፋትና ደግነት፤ መታመን እና አለመታመን በሁሉም አለም ላይ ያለ የሰው ልጅ ላይ ሁሉ ያለ ባህሪ ነው!!
      ሴቶችም ወንዶችም ለራሳችው የሚሆነውን ባል ዎይም ሚስት ማግባት ይኖርባቸዋል እንጅ፤ እኔ ስለተበደልኩ ብቻ ሁሉንም የሃበሻ ሴቶች እንደዚህ ናቸው የሃበሻ ወንዶች እንደህ ናቸው ማለት ትክክል አይደለም። ሃሜትም ነው!!

    • @FikrTamirat
      @FikrTamirat 9 месяцев назад

      Ewnt new enem endenhe tegerlewo.... hulunm nger enteyewo..nate yemtergew... ke esa gare fikrga nw yemselwo..Italy betam kebde nw.

    • @antonellavitale7264
      @antonellavitale7264 9 месяцев назад +1

      ,እኔም ደርሶብኝአል እህቱ ቤት ገባ ልክ እደባል ..ብትችይ እራቂያቸዉ እናቴ አይዞሽ

    • @zoomprise
      @zoomprise 9 месяцев назад

      @@antonellavitale7264 አንድ ምርጫ እሱ ብቻ ነው

    • @haimanotteklu9548
      @haimanotteklu9548 9 месяцев назад +1

      አንች ምነው ዘመዶቹን ጠላሽ ? እነሱስ ለምን ጠሉሽ ? ለባልሽ ጥሩ ሚስት ነሽ ? ነው አዛዥ አለቃ ነኝ ባይ ነሽ ? ወንድማቸው ጥሩ ትዳር ካለው አንችንም አሳልፎ አይስጥሽም እነሱም የወንድማቸው ጥሩ ትዳር ደስ ይላቸዋል . እትግጠኛ ነኝ ችግሩ አንች ልትሆኝ ስለምትችይ እራስሽንመርምሪ ትዳሩን ከፈለግሽው ማለቴ ነው . በቤተብ አታሳብቢ

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 9 месяцев назад +9

    የሴት ጓደኝ በጭራሽ አታስፍልግም እኔ 10 አመት ጎደኛ ነበርች ግን በጀ እየበላች ትቀበርኝ ነበር ግን አምላክ እደስራዎ ይክፍላት ብየ ትቻት አሁንግ ጓደኛ በጭራሽ አልፍልግም ልጆቼ ጎደኛቸ ናቸው ኤልሲዬ

  • @melatfitsum6136
    @melatfitsum6136 9 месяцев назад +3

    ልባም ሴት❤ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ❤❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 9 месяцев назад +20

    አይ ኤልሲዬ በቅርቤ የማውቀው የኋደኛዬ እህት ከኢትዮጵያ የመጣች ቋንቋ ለመማር ትምህርት ቤት ስትሄድ አበሻ ትተዋወቃለች ልጅቷ ወረቀት ከልክለዋት ከቤትም አስወጥተዋት እንደሆነ ትነግራታለች ነይ ለእህቴ ልንገራትና እኛ ቤት አብረን ትኖሪያለሽ ብላ ይዛባት የመጣችው ልጅ የእህቷን ባል ቀምታ ከቤት ተያይዘው ወጡ እህቷም ሁሌ ትፀፀታለች ያቺ ኋደኛዬ ቅስሟ ተሰብሮ በሯን ዘግታ አለሽ ።
    ወገኖቼ ሰው ለመርዳት ከፈለጋችሁ በሩቁ እርዱ ቤታችሁን ገመናችሁን ለኋደኛ አትክፈቱ አደራ።።።።።።።

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 9 месяцев назад +6

      የሚገርምሽ እኔ ቀድሜ መጣሁ ከዛ ባሌን አመጣሁት በፊትም ጓደኛየ ነበር እሱነው የሸኝኝ ዚህ ስመጣ ከዛ ነው የመጣ አንድ የሴት ጓደኛ የለኝም የአበሻ ጎረቤትም የለኝም ለምን ጓደኛ አላምንም ስንቱ መሠለሽ አምጥተው የተበሉ ከመጣ 10 አመቱ ሰላም ሴቶች ብልጥ ሁኑ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 9 месяцев назад +5

      ጨዋ ቤተሰብ ቀጥቶ ያሳደገው ሆኖ ነው እንጂ ለመማገጥ ዘር ቀለም አይጠየቅም አንቺም ጠብቀሽ አታድኝውም 🤭 😂🤔

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  9 месяцев назад +2

      በጣም ያሳዝናል ቤታችሁ ያገኛችሁትን ሁሉ እየሰበሰባችሁ የምትረዱ ሰወች ተመከሩ በውጪ እርዱ ከራሳችን መጠንቀቅ ያለብንን እንጠንቀቅ ውዶችዬ 🙏❤️🙏

    • @shalom744
      @shalom744 9 месяцев назад

      ​@@mekelesalemayehu6279hulum guadegna 1 adelem. Kaltadelish , altadelshim new

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 9 месяцев назад +5

    ኤልስዬ ዛሬ ይዘሽው የመጣሽው ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው እኔም የአንዲት ልጅን ታሪክ አስታወሰኝ ልጅቷ ስታገባ በሰርጓ ቀን ጓደኛዬ፣ አብሮ አደጌ ብላ ሚዜ ያደረገቻት ልጅ ባሏን ነጥቃት ልጅቷ በሚያሳዝን ሁኔታ ጨርቋን ጥላ አብዳ ሞተች ። እንዲህም ያለ አደጋ ስላለ እህቶች እንጠንቀቅ !!

    • @amsalgebreegziabher5584
      @amsalgebreegziabher5584 9 месяцев назад +1

      ያሳዝናል እንድህ አይነት ገጠመኝ ያሳዝናል💚💛❤❗

    • @AsniEthiopia
      @AsniEthiopia 9 месяцев назад

      በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭

    • @mahletademe5967
      @mahletademe5967 9 месяцев назад +2

      ስታሳዝን የዘራችውን ታጭዳለች

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 9 месяцев назад +6

    100%ልክ ነሸ .ጎደኛየ ቀማችኝ ከማለት ባሌ ሄደ ማለት ይሻላል .

  • @Yeshwork-rt7eq
    @Yeshwork-rt7eq 9 месяцев назад +4

    እውነትሽን ነው ኤልሲ በመጀመሪያ ተከታታይሽ ነኝ አሁን ያነሳሽው ነጥብ እውነት ነው እኔም እንዳንቺ ነኝ ወንዱ ነው እንጂ ሚስቱን የሚያስከብር እንጂ አብዛኛው ሴቶች ባሌን ቀማችኝ ብለው ከሴቶ ጋር ጥላቻ ያዘወትራሉ አብሮት ያለው ሳያከብራት ከውጭ ስው ጋር ማፍጠጥ አያስፈልግም

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 9 месяцев назад +4

    ሰላም ኤሊስ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ተባረኪ

  • @nebiyoutekle5100
    @nebiyoutekle5100 9 месяцев назад +6

    በትዳር ውስጥ ችግር ለመፈጠሩ ምክንያቱ ባል ሚስቱን አሳልፎ ስለሰጠ ወይም ሚስት ስአሳልፋ ስለሰጠች ብቻ ነው የችግሮች መፈጠር ምክንያት ብሎ መደምደም ይቻላል? ኽረ ተይ ! ይህ አንዱ ሊሆን ይችላል:: ግን ለችግር መፈጠር ምክንያቱ ይህ ብቻ ነው ብሎ መደምደም አይቻልም:: በጋብቻ ውስጥ ለግንኙነት መበላሸት እና ለፍቺ ምክንያት ብዙ አሳማኝ ጉዳዬች ስላሉ የዶብሰንን መፅሃፍት ብታነቢ:: ርእሱ ትልቅ የዳሰሽው ግን በጣም ትንሹን ነው:: ሙያሽ ካልሆነ እንዲህ አይነት ጥያቄዎችን ባሙያዎች አስተያያትእንዱሰጡበት ብትጋብዥ:: አስተያየቴ በአክብሮትነው::

    • @menenlemma
      @menenlemma 9 месяцев назад

      አባይን በጭልፉ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 9 месяцев назад +11

    የሰው ወርቅ አያደምቅ ! ለአዲሷ እሷን ትቶ እንደማይሄድ ምን እርግጠኛ ነች ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
    ታማኝነት ለራስ ነው ! ቃል ኪዳን ማክበር ግድ ነው አለቀ ! ፀዴ ሃበሻ ባል አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዝህ አይነት ክብር ያለው ሰው ስለስጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🙏

  • @SaraSolomon-pb5qh
    @SaraSolomon-pb5qh 8 месяцев назад +1

    በጣም እውነት ነው ሄልሲዬ ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው ያካፈል ሽኘ እህቴ በዚሁ ቀጥይበት ኤልሲዬ ❤

  • @tsiontadesse180
    @tsiontadesse180 9 месяцев назад +8

    በትክክል ኤልሲ ባል እቃ አይደለም ወሰደችብኝ የሚባለው ፈቅዶ እና ወዶ ካልሄደ ብድግ አድርጋ ማንም ልትወስደው አትችልም። ከእንደዚህ አይነት ባል ቆፍጠን ያለ የብቸኝነት ኑሮ ይሻላል። ሴት ልጅ እራሷን እራሷ ነች የምታስከብረው ጠንካራ ሴት እንቁ ነች ኮራ ደራ በሉልኝ ሴቶችዬ።

    • @terefgeneti
      @terefgeneti 9 месяцев назад

      ምርጥ ንግግር ነው

  • @frehiwotendrias4444
    @frehiwotendrias4444 9 месяцев назад +2

    ኤልስዬ ወድሻለዉ አይዞሽ የኔ ቆፍጣና ጽዱ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን

  • @ruthmichealdaniel9122
    @ruthmichealdaniel9122 9 месяцев назад +4

    I love your show. You are such a mature person. Very useful point. Continue to do what you do.

  • @ኪያየአቤሌ
    @ኪያየአቤሌ 9 месяцев назад +6

    እውነት ዛሬ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩልሽ ልክ ነሽ ሁሉንም 😮

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 3 дня назад

    ኤልሰዬ ትክክል ነሸ ተዋሪዶ ያዋርድሻል ጎረቤቴ እኔ ከሀገር ሰወጣላት እቤቴ ገብታለች ባሎ ደረሰባት

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 9 месяцев назад +7

    ሀሳብሽን ወድጄዋለሁ ለመጨመር ያህል አንዱንድ ቅን የዋህ ለትደሪቸው ችጝር የሚያመጣ የማይመስላቸው አሉ እንደዚህ ዓይነቱ የትዳር አጋሮችን እራስዋ ባሌቤቱ ማስተካከል አለባት በእልህ በቁጣ ሳይሆኅ እረጋ ብላ ስህተት እንዳለ ለትዳር እንቅፍት እንደሚሇን እናም ምርጫ መስጠት ቕፍጠን በማለት ማስረዳት የዛኔ ዓይናቸው ይበራል ከዛኛው ትዳራቸው እንደሚበልጥ ያስተውላሉ ሌላው ትዳር ከተያዘ በኋላ የጓደኝነት ጉዳይ ልክ ሊበጅለት ይገባል በተለይ በጓደኛ ሥም ባህሪያቸውን የማንወድላቸው ከመሀል ሊኖሩ ስለሚችሉ እንደነሰን ዓይነቱን ማራቅ ሲጀመር ጓደኛ በልክ ነው ትዳር ትዻር ነው ይሄ አባባሌ ለወንዱም ጭምር ነው ለሴትዋ ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ይመለከታል

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 9 месяцев назад

      ጥሩ ባልዋን ወደዚያ ለመወርወር እንደምትፈልግ የምታውቅ ጓደኛ ደግ አደረገች። ከምታሰቃየው ትውሰደውና ለሁለቱም ይመቻቸው።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  9 месяцев назад

      ትክክል በጣም ጥንካሬ ይጠይቃል 🙏❤️🙏

    • @shalom744
      @shalom744 9 месяцев назад

      Lemindinew hulunim sira set mesrat yalebat? Be chinkilatim be bahiriyim zigiju hono lemin tidar lay aygebam wendu. Esun astekakla, lij asadiga , yebetun sira, yewichun sira serta...meche new lerasachew action teteyaki yemihonut?

  • @weyniawetehage9169
    @weyniawetehage9169 9 месяцев назад +5

    ኤልስየ ውዴ የሴት ልክ አንቺ ጋር አለ ጌታ ባርኮሻል እህቴ ቅን እና መልካም ልባም ጀግና ነሽ አንዳንዴ የሚገልፅሽ ቃል የለም የሆነ ለየት ይለ ፀጋ አለሽ እግዚአብሔር የባረከው ትውልድ የምታፈራ ሴት ነሽ
    ወይኒ ነኝ ከካናዳ 😂

    • @elsatesfaye312
      @elsatesfaye312 9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  9 месяцев назад

      ወይንዬ ክብር ይስጥልኝ መልካም አደበት ከብዙ ስጦታ ትበልጣለች 🙏❤️🙏

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ባል ካገባሁኚ ከጀመርኩኚ ጀምሮ ጋደኛዬም ሁሉ ነገር ልጆቼ እና ባሌ ጋደኞ ቤኖረኝም ብእርቀት

  • @bezabekele5641
    @bezabekele5641 9 месяцев назад +4

    ዛሬ ኤልሲ ቆንጆ ሆነሻል ፀጉርሽ አለባበስሽ ሁሉ ቆንጆ አንደኛ

  • @nebiyoutekle5100
    @nebiyoutekle5100 9 месяцев назад +4

    እህቴ በትዳር ውስጥ ታማኝ አለመሆን በተለያዩ ምክንያቶች ሊመነጭ ይችላል፤ ከእነዚህም መካከል ስሜታዊ እርካታ ማጣት፣ የሐሳብ ልውውጥ አለመኖር፣ ያልተፈቱ ግጭቶች፣ የግለሰብ አለመተማመን ወይም ከግንኙነት ውጪ ደስታን መፈለግን ጨምሮ። በግላዊ፣ በግንኙነት እና በሁኔታዊ ተለዋዋጭነት ተጽዕኖ ወዘተ ሊመጣ ይችላል:: ይህ እንዳይሆን እንዴት እንጠንቀቅ:: ከተፈጠረስ መፍትሄዎቹ ምን ድናቸው? የሚለው ላይ መወያየት አይሻልም?

  • @serkalemyirga639
    @serkalemyirga639 9 месяцев назад +13

    በዚ አጋጣሚ መናገር የምፊልገው እኛም ሴቶች ራሳችንማክበር አለብን:: ከባለትዳር ወንድ ጋር መማገጥ የለብንም በዚህም ራሳቸውን ያከብራሉ:: በተለይ ባል እያላችሁ ከሌላው ባለትዳር ጋር የሚማግ ሴቶች ብናቤት ተቀምጦ ብሰሩ ይሻላል:: they are adulterer and I have zero respect for a woman that dates a married man and specially when they are married themselves and this kind of woman or man for that matter they are insecure and lacking of confidence!!!

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 6 месяцев назад +2

    ጤና ይስጥልኝ እህት በመንገድሽ በሥራሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ምክንያቱም ከተማርሽው በምታውቂው ለኛ ለእህቱች ምታካፊው ዎጋው ቀላል ኧይደለም ክብረት ይስጥልኝ እህት❤❤❤🎉

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 9 месяцев назад +3

    Love the message, God bless you and all your work for our community 🙏🏽
    My husband left me after 27 years of marriage and have three beautiful kids, because I wanted to go back to school to become a nurse. He already got his masters in nursing at that time and I was full time mom. I’m a single mom for my 17 year old son and working as a nurse right now.
    Thank God 🙏🏽

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 9 месяцев назад +7

    እህት አለም "ባሌን ተቀማሁ" የሚለው አባባል ይከብዳል።
    ባልየው ወዶ ከሄደ መጀመሪያም ባል አይደለም። ባል ዕቃ አይደለም። እንዲህ አይነት ባል ጥርግ ይበል።

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 9 месяцев назад +8

    self-respect, confidence, self-sufficiency, and knowing your worth as a woman is very important in any situation. whether you are married or not.

  • @abeni9311
    @abeni9311 9 месяцев назад +3

    ሲጀመር ሴቶች ጓደኝነት ስንጀምር ገደብ ወይም ስፔስ አናውቅም ለጓደኝነትም ልክ አለው የኛ የራሳችን አቀራረብ ነው ችግር የምንፈጥረው ሌላው ከይቅርታ ጋር አትማይ የተቀበለ ይቀበል ያልተቀበለ አይቀበል አንደኛ ነሽ ተባረኪ

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 9 месяцев назад +6

    alsu i agree with you ፀጉርሽ እንዴት አባቱ እንደሚያምር

  • @AsefuGirmay-ov8dp
    @AsefuGirmay-ov8dp 9 месяцев назад +3

    በጣም ልክነሸ ጎን መቀለድ አይደለም ችግሩ አመል ነው

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 9 месяцев назад +1

    እሺ የኔ ቆንጆ እህት: Thanks for sharing valuable advice, well said🙏♥️

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 9 месяцев назад +3

    አንዳንድ ወንዶች እንኳን ጎደኛ እህትንም ከሚስቱ ጋር ልዩነቱን አያውቁም ሁሉም ሴት ለነሱ አንድ ናት ለሚስቱም ለጎደኛዋም ለማንም ሴት ያለው ቦታ እኩል ነው ክብሩን የማይጠብቅ የሚያስደፍርሽ ብዙ ወንድ አለ እኛ ሴቶች ነን ለራሳችን ማወቅ ያለበን

  • @mekdiwubneh5367
    @mekdiwubneh5367 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤አንቺ ጀግና ሴቴ ግልፅ ሰው ነሽ ተባረኪ

  • @רחלאסרסאי
    @רחלאסרסאי 9 месяцев назад +1

    መልካም ንግግር ነው
    እኔም የደረሰን ነዉ ባል ማመን እግዚአብሔር ማመን ሴቶች በራሳቸው ተማመኑ

  • @Yafetnegussie
    @Yafetnegussie 9 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ካናሺ ጋር ይሁን እውነተኛ መልካም የሆነ ነገር ነው የምትናገሪው መልካሙን ያብዛልሽ

  • @luwimeb5963
    @luwimeb5963 9 месяцев назад +1

    Well said... very informative wise advice. Elsi shikor... love and Respect ❤

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 9 месяцев назад +2

    ትክክል ኤልሲየ እውነቱ ተናገርሸ

  • @ruthmichealdaniel9122
    @ruthmichealdaniel9122 9 месяцев назад +8

    Every relationship need boundaries.

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 9 месяцев назад +2

    ውቢት ድንቅ ሀሳብ ነው ድንቅም መመካከር ነው

  • @brookeb9199
    @brookeb9199 9 месяцев назад +3

    ተባረኪልን ኤልሲዬ!!!
    🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @mimiderese2222
    @mimiderese2222 9 месяцев назад +3

    አንደበትሽ የተባረከ ይሁን ጀግና ሴት ነሽ ኤልሲ

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 9 месяцев назад

    የኔ አበሲት ጀግና ውብ ሀሳብ ያለሽ ነሽ በርቺ👍🙏

  • @Koki1993
    @Koki1993 9 месяцев назад +2

    Best Advice Ever!!! You are great! Thank you!

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk 9 месяцев назад +3

    እዳዉ ማርነሽ ምክርሽ ፅዳትሽ ደስ ትያለሽ በርቺ ዉደ

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 9 месяцев назад +7

    በሰዎቺ ትዳር የሚገቡ ቆሻሾቺ እግዚያብሄር የጃቸውን ይስጣቸው

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 9 месяцев назад +1

    እውነት ነው ኤልሲ ሴትነት ክብር ነው እምትከበሪው በራስሽ ነው ❤

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 9 месяцев назад

    ኤልስዮ በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው። ጥንካሬሽን አደንቃለሁ። እኔም የስምንት ሰው ይበለን።በአካል ለመገናኘት ያብቃን።

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 9 месяцев назад +3

    ሀሳብሽን ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ !!!

  • @linadamtew2885
    @linadamtew2885 9 месяцев назад +1

    ኤልሲ ሁሌም number 1❤

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 9 месяцев назад +6

    ኢንስትግራምሽን ስጭኝ ትዳሬን ታደጊልኝ በአላህ ላይ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 9 месяцев назад +4

    You are right ✅️

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 9 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርክሽ ጎበዝ እውነት ነው

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 9 месяцев назад +2

    Wow wow that’s amazing wow you are right excellent, talking.❤❤❤❤

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 9 месяцев назад +2

    Good luck with your business Elsaye. Congratulations again

  • @gizmanibrahim7287
    @gizmanibrahim7287 9 месяцев назад +2

    You are absolutely right. Totally agreed.

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 9 месяцев назад +1

    እውነት ብለሻአል እግዚአብሔር ያክብረው እድሜ ይስጥልሽ

  • @megertuabdeta6482
    @megertuabdeta6482 9 месяцев назад +2

    I completely totally 200% agree with you, dear.❤

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 6 месяцев назад

    ጤና ይስጥልኝ ምን ምን ጋራንት አላት እሱን ሲያገባት በተለይ ሴት ከባድ ትክክል ነሽ እውነት የምትይው ጣቱችን ሁሉም አንድ አይደለም በርቺ እህት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @biruktawitbiftu9425
    @biruktawitbiftu9425 9 месяцев назад

    egziabher yibarkesh set nesh getan maskedemish erasu tilk ewket new keep up the good work

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 9 месяцев назад +1

    ኤልሲ ለኔ መካሪዬ መቃ አስተማሪዬ ነሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 9 месяцев назад +1

    ሰላም ኤልሲ በራስሽ ፀጉር ነው የምታምሪው ተባረኪ የአገሬ ልጅ

  • @makdawood2161
    @makdawood2161 9 месяцев назад +4

    I like all your advice

  • @merongirma54
    @merongirma54 9 месяцев назад +2

    ትክክል👏🏽👌

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 9 месяцев назад +3

    ቅመም ነሽ እኩ😘😘😘

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 9 месяцев назад +3

    ተባርኪልኝበትክክል🙏🙏🙏

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol 9 месяцев назад +3

    ፍቅር የጋራ እንደመሆኑ ሁሉ ትዳርም የጋራ ነው እና በነካካ አፍሸ ሴቶችንም ግሰፅ ማድረግ ነው በሁሉም ችግር ስላለ ነው።

  • @GenetBuruburuEnbeala
    @GenetBuruburuEnbeala 9 месяцев назад +1

    Thank you to sharing ❤❤❤you are right God bless you and your family

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 9 месяцев назад

    You are one of my favorite RUclipsr. I agreed. I have been through a lot. Thank you very much! keep it up.

  • @tahaime
    @tahaime 9 месяцев назад +2

    Wow what a blessed woman releay Elsy

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 9 месяцев назад +10

    ወንዶቹ ድመት ሆኑሳ ያገኘቻቸዉ ሴት ሁሉ አስከትላ የምታስለምዳቸዉ😂😂😅

  • @AnchialemHailu
    @AnchialemHailu 9 месяцев назад +2

    በትክክል።

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 9 месяцев назад +2

    የኔ እህት ኤልሲዬ❤❤❤

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 9 месяцев назад +2

    ቤትሽን ክፉ አይይብሽ,ክበሪ ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 9 месяцев назад +1

    I couldn't agree more . I really love you and respect you a lot. Good luck with your business on Friday, Saturday, and Sunday. I live in Seattle, Washington. I hope one day I will be there ❤

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 9 месяцев назад +2

    Very good advice it is true discipline starts from your house.

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 7 месяцев назад

    በጣም ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን።

  • @fekerteABEBE
    @fekerteABEBE 9 месяцев назад +2

    .ኤልሢ ጎበአዝ ጥሩ ነዉ ክርሥታያን አደደለቭም እንዴ ዐሎት ወሣ ኝ ነው አን ዳንዴ ቃላችሽን አሥተካክይ ጭራቅ ምንድ ን ነዉ ሌላ ቃል አጣቭ አንቺ ቆንጆ ሣት ነቭ አትቸኩይ ትዳር ከግዛብሄር ነዉ ዐሎት ሁሉን ያሥተካክላል አንቼ ብዙ መአሥክረቫል

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 9 месяцев назад +1

    ትክክል ብለሻል እህት

  • @Flori865
    @Flori865 9 месяцев назад +1

    Great advice Elsi! The husband made a vow with the wife. He should be the one liable to keep it.

  • @ritab316
    @ritab316 9 месяцев назад +1

    ዉይ ኤልሲዬ እግዚአብሄር ይስጥሽ እኔም እንደዛ ነዉ የምለዉ እሱ ያላከበረዉን ቤቱን ማንስ ቢፈነጭበት ምን ይደንቃል

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 9 месяцев назад +4

    እውነትሽን ነው ቢሄድ ይሻላል እንድህ አይነት ወንድ ለበሽታ ይጥላል

  • @GODISTHEKINGOFKINGS
    @GODISTHEKINGOFKINGS 9 месяцев назад +1

    Elsye egziabher kanchi garr yehun adarsh yebarklish amen🙏

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 9 месяцев назад +2

    ትክክል እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @fhgvvhvh1393
    @fhgvvhvh1393 9 месяцев назад +2

    አላህ ይስጥሽ ሀሳቤን ስለገለፅሽልኝ
    ማስረዳት ሰልችቶች ነበር ሴቶችዬን

  • @ZAHRASEID-v4g
    @ZAHRASEID-v4g 9 месяцев назад +2

    100% ትክክል

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 9 месяцев назад

    Elseye endet adreshe
    Ejeg betam tikekel nw egziabher yibarkesh melkam ken ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 9 месяцев назад +3

    ሄልስዬ ስወድሽ ነጭነጩን
    እኔ የልቤ የምላት ጎደኛ የለኝም
    ለምን ህርስ በህርስ ባል ስቀማሙ አያለዉ ኡሉን በልክ ነው ።
    ቤቴን ሊያፈርስ የመጣ በህይወቴ የመጣ ነዉ።

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun 9 месяцев назад +2

    You are 100 percent right

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 9 месяцев назад +2

    Elsu you look more cute with your natural hair ❤

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 9 месяцев назад +1

    Thanks so much my dear!!!!!
    Use full messages!!!!!!

  • @direharerej
    @direharerej 9 месяцев назад +5

    ጥርስ ለሌለው ነው ዳቦ የሚሰጠው በጣም አሳቀኘ

  • @ቤተቅኔ-ዀ2ደ
    @ቤተቅኔ-ዀ2ደ 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🎉❤