ለሳሳ ፀጉር‼️ለሚበጣጠስ‼️ለሚነቀል ሁነኛ መዳኒት‼️ | EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ፀጉር #ውበት #መዳኒት #ገናጥበብ
Song from RUclips Audio Library:
Gemini - half.cool
"House Mix by Valentina Bravo"
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
☎🇮🇹 +39 3808966138
☎🇪🇹 +251913287952
☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
ማርዋ ማርዋ
ግን በፈጣሪሺ መልሺልኝ እናበስንት በስንት ቀን ልታጠበዉ ፀጉሬ ቆጆእና እረጂም ነዉ ትንሺሳሳይላል
❤🌹❤
@@ባይተዋሯ እደየተፈጥሮአችን ይለያያል ለምሳሌ እኔ ከአንድ ሳምንት በላይ ከቆየሁ ይነቀላል በየሶስ ስለዚህ አልቆይም አንዳንድ ሰው ሁለት ሳምንት ምንም ሳይቆሽሽበት ሳይነቃቀል ይቆያል ስለዚህ የራስሽ ፀጉር የሚፈልገውን በጥሞና አስተውይው ውዴ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 አረማሬዋ እኔ በሶስትቀን ነዉየምታጠበዉ ወላሂ ያሳክከኛል ቅባትምበቀባዉ
እኔም የኮፍያዉ ሂዉማን ሄር ሱሰኛ ነበርኩ የሚገርመዉ ደግሞ እኮ ፀጉሬ ቆንጆ ሆኖ እያለ ነዉ ሱሰኛ የነበርኩት ከ 4 ዐመት በፊት በኮቪድ ምክንያት ወደ ሁለት አመት ያህሉን ቤት ስሆን ብዙም የሚያሯሩጥ ስራ ስላልነበረኝ ፀጉሬም ሲያርፍ እና ትሪት ሳደርገዉ ዛሬ ከብዛቱ ርዝመቱ ወዙ እንዴት እንዳማረበት ለራሴ ይገርመኛል። በተረፈ እኔን ያበዛልኝ የአብሽ ዉሀ እና ትሪትመንቱ ነዉ ፊት ፊቱን እና ዉስጡን እየረጩ ማሳጅ ማድረግ ነዉ።ሌላዉ ደግሞ ሴቶች እህቶቼ የኛ የኢትዮጵያዉያን ሴቶች ፀጉራችን የሚያምር ስለሆነ ከርዳዳም ያላችሁም ብትሆኑ እንኳ ትሪት ካረጋችሁት እና የሚስማማችሁን ቅባት ከተጠቀማችሁ የማያድግ የማያምር ፀጉር የለም።
Ehete ye abesh wuha na teretemat malet algebagnem eski negeregn
@@aberudemirew7459 እንደፀጉርሽ ብዛት የተፈጨ የሾርባ ማንኪያ የአብሽ ዱቄት ለሶስት ሰዐት ዘፍዝፈሽ ከዛ አንድ ሙዝ አንድ እንቁላል ከዛ ያለሽን ፈሳሽ ቅባት ወይም የወይራ ዘይት ወይም ኮኮስ የሚስማማሽን አርገሽ መፍጨት ከዛ ፀጉርሽን ተቀብተሽ በላስቲክ 2 ወይም ለ3 ሰዐት ማቆየት እና መታጠብ ነዉ። ሌላዉ ደግሞ ሁለት ማንኪያ ጥሬ አብሽ አንድ ማንኪያ ደረቅ ሮዝመሪኖ አርገሽ ለ15 ደቂቃ ታፈይና ከቀዘቀዘ በኋላ በሳምንት ሁለቴ ከፊትም ያለዉንም ሌላዉንም ዉስጥ ዉስጡን በስፕሬይ እቃ አርገሽ እየረጨሽ ማሳጅ አድርጊዉ ከዛ ለዉጡን እያየሽ ትመጫለሽ።
@@aberudemirew7459 እንደ ፀጉርሽ ብዛት የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ አብሽ ለ 4 ሰዐት ያህል ዘፍዝፎ ማቆየት ከዛ በኋላ 1 ሙዝ 1 እንቁላል እና የተዘፈዘፈዉን አብሹን የሚስማማሽን ቅባት ወይም የወይራ ዘይት ወይም ኮኮስ አድርጎ አብሮ ጨምሮ መፍጨት ከዛ ተቀብቶ ለ2 ወይም 3 በላስቲክ አስሮ ማቆየት እና መታጠብ ነዉ። ሌላዉ ደግሞ 1የበሾርባ ማንኪያ ጥሬ አብሽና 1ማንኪያ ደረቅ ሮዝመሪ ወይም እርጥቡን ቅጠሉን ጨምሮ በዉሀ አብሮ ማፍላት እና ከቀዘቀዘ በኋላ በስፕሬይ እቃ አርጎ የፊቱንም ዉስጥ ወስጡንም ቆዳዉን እየረጩ በሳምንት ሁለቴ ማሳጅ ማረግ ከዛ ለዉጡን ቀስ በቀስ ታይዋለሽ።
Ayishetibinim wide thank u le kena milishashi
@@yordifisseha1461 ኧረ ምንም ሽታ የለዉም በሳምንት አንዴ ሌሎች ትሪትመንትንም ሁሉ ከተጠቀምሽ በኋላ በንፁህ ፀጉር ስለሆነ የምትረጪዉ ምንም ሸታ የለዉም የኔን ፀጉር ለዉጦታል።
የኔ ቆንጆ የኔ እመቤት የኔ አስተዋይ እንደው እርጋታሽ ቁንጅናሽ ንግግርሽ ውይ ለኔ ሴት ማለት አነንቺ ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ተባረኪ ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ ውብ በተቀረ እናት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተራቡትን ሁሉ ፈጣሪ ያስባቸው የታመሙትንም በምህረቱ ይጎብኛቸው ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን
ወይኔ ሴቶችዬ ፀጉራችን🙄አሁን የቀረን እራሳችን ለይ ወጥ መስራት ነው የቀርን🤭😂ኤልስዬ የማናደርገው ጉድ የለም እኮ ኤልስዬ!
😂😂😂
ኤልሲዬ የሰው ምክር ትሰሚያለሽ Thank you!
ይሄንን የመሰለ የሚያምር ለስላሳ ፀጉር ይዘሽ መንከባከብ ሲገባሽ ያንን የፈረስ ጭራ ደግመሽ እንዳታደርጊው ወጣትነትሽ ውበትሽን የሚያጎላው የራስሽ ፀጉር ነው
ፀጉር የሌላቸው የሚቸገሩ ሰዎች ከመረጡ ያድርጉት ግን እኔ ለማንም አልመክርም የተፈጥሮ ውበትን ይደብቃል ያስረጃል።
እንኳን ተዉሽዉ የራስን የመሰለ የለሞ 👍ሌላ ቅንድብሽን አስተካኪያ እንደ እህት ከይቅርታ ጋር ሀሳብ ነዉ 😊 Thank you for your sharing this information!
እረረረ እኔ አልነካውም ማሬ 🙏❤️🙏
ሳላደንቅሽ አላልፍም ምክንያቱም እኔንም ጨምሮ ( ድሮ አሁን በራሴ ፀጉር የማጌጠው) በአርተፍሻል ፀጉር የምናጌጥ በውሸት ፀጉር ሱስ የተበላን በራስዋ ፀጉር የምታጌጥ ሴት ልጅ ለማግኘት ግመል በመርፌ ቀዳዳ እንደ ማለፍ በከበደበት ዘመን እህቶቻችንን በራሳቸው ፀጉር እንዲያጌጡ ስታበራቺ በማየቴ ተባረኪ ከገባንበት ሱስ እግዚአብሔር ያላቀን የሚገርመው እንዳንድ ወላጆች ትንንሽ ሴት ልጆቻቸውን በአርተፊሻል ፀጉር ሲያደርጉላቸው ሳይ አዝናለው እነሱንም ወጥመድ ውስጥ እየከተቷቸው ነው 🙏🏽 ፈጣሪ ይርዳን ብቻ
ቀልጣፋ እና ቀላል ስለሆነ ያታልለናል ከዛ መላቀቅ ከባድ ነው ግየራሳችንን ፀጉር ግድልነው የሚያረገው 🙏❤️🙏
ኤልሴ እንዳንቺ ቆንጆ ሴት ልጅ ውለጂ
እውነት ነው አንቺ በጣም ቆንጆ ነሸ የእውነት ተፈጥሮዊ ፀጉርሸ ነው በጣም የሚያንርብሸ
እባካቹሁ ኢትዮጵያዊ እህቶቼ በራሳችን ፀጉር እንመር አጭርም ረጂምም ቢሆን ወደ ድሮ ቁንጅናችን እንመለስ 🙏🙏🙏
እውነት ነው ማሬ 🙏❤️🙏
በጣም ነው የሚወደው ሽንኩርት ሄለት ኣመት ተጠቅምያሎህ በላ መቃረጥ ኣሁን በፀጉሬ ኮርቼ እነራሎህ እግዛብሄር ይመስገን እነቴነው የሚላቹ ተጠቀሙት እኔ ፀጉር ምስክር ነው ስለ ሽንኩርት ውሃ❤
ውይ ታድለሽ እኔም ቆርጬ ተነስቻለሁ ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏
የኔ ቆንጆ አንቺ ምንም ብታደርጊ ያምርብሻል ተባረኪ😘😘
Blessed 🙏🙏🙏🙏
thank you foryour advise but can you instade of shea butter i use cow butter it work or not please tell us
ኤልሱዬ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደስ ስትይ እውቀትሽን የምትጠቀሚውን አትደብቂ ደስ ስትይ🎉🎉🎉🎉🎉
Enamsegnlen Eslase Geta Yebarksh
Elise that is wonderful 🎉🎉❤
Thank You Easy
አልሲዬ❤ እኔ ሽንኩርት ሞክሬ 1፡ወር በሙሉ ሽታዉ ማታ ስተኛ ጠዋት ስነሳ ሲያልበኝ ሽታዉ አሳበደኝ ከዛ ቀን ጀምሮ ምያለሁ እዉነት ይስማማል ይሆናል ::እኔን የተመቼኝ የአቦካዶ ዘይት የቅርንፍድና ሮዝመሪ ዉሀ ብቻነዉ ትንሽ ያከረድዳል ግን ይሁን😂😂
Commitment, consistency, and patience are the key components of the natural hair journey.
በርች ኤልሲ ጀግና አንቺ በቂ ነሺ ፀጉርሺም እንደዛው❤
ደውነት ነው ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏
እውነት ኤልስዬ ያንቺን ቪድዮ ሳይ በሙሉ ልቤ ነው አምኜ ምከታተልሽ ግን አንድ ሰሞን ስለዊግ መጠቀምሽን ስታወሪ ትንሽ አስመሳይ መሰልሽብኝ ይሄ ለኔ ሚሰጠኝ መልክት ነው።እና በዚሁ ቀጥይበት እኛ ኢትዮ ፀጉራችንን ከያዝነው ጥሩ ፀጉር ይኖረናልና በርቺ ኤልስዬ !!!
እኔ ሁሌም ነው ዊግ ይገላግላል ግን አናብዛው ፀጉራችን እንዳይሳሳ የምለው ማሬ 🙏❤️🙏
የኔ ቆንጆ የኔም ፀጉር በጣም እየተበጣጠሰ አስቸግሮኛል ዛሬ እሞኽረዋለዉ እናመሰግናለን ❤❤
እኔኮ እልሲዬ የማምንሽ የምትሰሪልንን ነገር ሁሉ በራስሽ ላይ ሞክረሽ ስለሆነ ነው። አመሰግንሻው የኔ መልካም እህት❤❤❤❤
ውይ በጣም ሁሉም ሞክሬ ነው ክበሩልኝ 🙏❤️🙏
ምርጥ ነሽ።
Whst shampoo you using?
❤Gobez Elsi. Your videos are very useful! Keep it up!
Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
How to treat hair after gym? When I straighten, the sweat ruin it. Please advise us? Thank you my Dear 😘
ኤልስዬ እባክሽን ለዓይን ኩል ምን ዓይነት ጥሩነው የምትይው አመሰገናለሁ
I. Thank you sis I just want to know did used every month or every week thanks again
Thank you elsi I actually tried too many times but I will try with sheabutter red onions really very effective
Thank you 🙏
What kind of shampoo and conditioners you recommend us
Thanks for sharing but for better smells
add
pepper meant or Rosemary oil
ኤልሲ በገና ጥበብ ዌብ ሳይት ሸያ በተር ኦርደር አድርጌ ሳመንት ባልሞላ ጊዜ ውሰጥ ነው አሜሪካ የደረሰኝ በፈጣን ጊዜ ነው የሚደረሰው አመሰግናለሁ።
ሺያ በተር አሜሪካ ብዙ ስቶር ውስጥ ሞልቷል
አመሰግና ለሁ የሰው ችግር የሚገባሽ እህቴ❤❤❤❤❤
My question Elsie?Do you cook in your kitchen or do you have personal catering services. Your kitchen so clean and organize I am so amazed and a bit jealous 😊
ኤልሰዬ ቆንጆ እናመሰግናለን ተባረኪ
Happy Sunday Else thank you very much for everything 🙏
You’re welcome ማሬ 🙏❤️🙏
ኤልሲ አጠቃቀሙ ማለትም በሳምንት ወይም በወር ስንቴ ነው መጠቀም ያለብን?
ልክነሽ በጣም ጥሩ ነው
እናመሰግናለን እህታችን
ኤላ እናመሰግናለን ቀይ ሽንኩርት እውነት ፀጉሬን አስተካክሎልኛል አሁን ግን ግራ የገባኝ የእግር ጥፍሬ ጉዳይ ነው በተለይ አውራ ጣቴ ጥፍር በጣም በልዟል እንቅፋት የመታኝ ይመስላል እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ክፍት ጫማ ስወድ እባክሽ መላ በይኝ ቆንጆ
Wow thank you ❤
Elsiye Egzabher mastewal slesetesh slanchi Getan Amesegnalew Tebareki ❤❤❤
ተባረኪ ኤልሲ
Amen 🙏 Amen 🙏❤️🙏
ኤልሲዬ ሽንኩርት ቡሉቡለሽ በላንየመቀባቱስነገር ዘድሮመፋታቴነው😂😂😂😂
😂😂😂
Ene gena libelam likebam new😂😂😂
🤣🤣🤣🤣እግዚአብሄር ምስካሬ ነው እኔ ጥሬውን በጣምት መብላት ከጀሞርኩ በኋላ ብዙ ጠቃሚ ለውጥ አስተውያለሁ በሰውነቴ ላይ መቀባቱ ቢያቅትሽ መመገቡ ግን ትልቅ ጥቅም አለው ሞክሪው ማሬ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 እኔ ነገ ዛሬ እያልኩ በቀጠሮ አለሁ ስልጠዉ የሚፈሰዉ እንባዬ ትዝ ሲለኝ ስበላዉማ ደም ሊያለቅሰኝ ነዉ እላለሁ😂😂😁😁
Thanks so much 💓
You have to use Veganic oil to back your hair
Elsye enem etekemewalew andande tseguren betam new lewit alew enwedishalen nurilign yene gegina ❤❤❤❤🌷🌹🥀💐
ኤልስዬ እናመሰግናለን።
በበኩሌ ሁሌም እላለሁ ቆንጆ ፀጉር እያለች ለምን ኤክስቴንሽን እንደምትጠቀሚ!! ውብ ፀጉር አለ እኮ. ሁለተኛ እንዳታረጊ. በርቺ
እሺ ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏
እኮ ኤልሲቾዬ በፀጉርሽ ስትሆኚ ውበትሽ የበለጠ ይወጣል ❤❤❤❤❤
Thanks for sharing 🙏
Elsiye ahununu emokrewalehu tsegure betam newe yemibetatesew tebarekilegne ❤
Yeni konjo teyachew andandy yasfelegal Marr 😂❤
🤣🤣🤣🤣እረረረ ይቅርብን 🤣❤️🙏
ሰላም ሽ ይብዛልን እህት እሺ እንሞክረዋልን እናመሰግናለን❤❤❤ኑሪልን በርቺ
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
❤ ኤልስየ ለሽታው የተፈጨ ቡና ጨምሪበት ኣሪፍ ነው
@@seblewengeljemal8586ኒስ ካፌ ቢሆን ይመረጣል ደቃቅ ስለሆነ
እሺ ተባረኩልኝ 🙏❤️🙏
betish siyamr bereketsh yiderbgn🥰🥰🥰
በጣም እናመስግናለን
ኤልስዬ እናመሠግናለን የኔ ቅን
yene konjo Elsy❤❤❤❤
Elsy you make my day 😅 about Extension I never like it it gave me ich my scalp.
my hair is thin still I,m OK .
Thank you for sharing ❤
🤣🤣🤣
Shea butter where we can get ?
Sulfer free products are preferable
ሽንኩርት ቆንጆ ነው ነው
ትክክል ቆንጆ nesh❤❤❤❤❤❤❤❤
Elsiye sitaweri ginbarishen wedelay atishebshibi. Yeginbarsh koda yshebeshebal ❤
thank you
Betam tekami new ewedshalhu Elsy
ኤልሲ አንቺ ተፈጥሮ ውብ አድርጎ የሰራሽ ውብ ነሽ ምንም አያስፈልግም ቆንጆ
Thanke❤
እንዲያውም አሁን በራስሽ ፀጉር ታምርያለሽ እግዚአብሔር አመስግኝ
እናቴ ሽንኩርት ኢትዮጵያ 130-150 ነው ምንገዛው ለሽሮም እያጣናት ነው ሽንኩርትን እንጂ እንዳልሽው ቢያምርብኝ አንጠላም
Mearey gobez konjo hasab new
ኤልስዬ እንደምነሽ ? አድንልቃሽ ነኝ ተከቷይሽ ሽንኩርት እንዴት ነው ከታጠብንም በሃላ ሽቷው አይጠፋም ምን እንጨምርበት ታማታም ሰምቻለሁ ሌላ ተሞክሮ ካለሽ ፃፊልኝ አመሰግናለሁ እግርዲ የታገድ❤❤❤❤❤❤❤
እረረረረ እመኑኝ ሲታጠብ ውልቅ ብሎ ይወጣል ማሬ 🙏❤️🙏
በሳምንት በየስንት ግዜ እንቀባ ??
Welcome Elsy thanks so much 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷
Thank you for sharing
ሽያበተር ምንድን ነው?
ኤልሲ አንች መጀመረያ አንድ አቆም ይኑረሺ አንዳንዴ ግራ ይገባኛል አንድ ሰሞን ዊግ ማድረግ አንድ ሰሞን ደግሞ ፀጉሬ አረ እንዴት ነዉ ነገሩ
እኔም በሽኩርት ነው መለስ ያለልኝ በጣም ነበር የሚረግፈው እናም በርቺ ይመለሳል ያንቺም ሽታው ግን አታውሪው🤣😮
ጤና ይስጥልኝ ስለ ከተልባ ጋር የቆርቆሮ 3 ቁጥር ሂና ብለሽን ነበር እና ግን የዚህን ሂና ቀለም አጣሁ ቀለም ነወ ወይስ ሂና
ሽታው ሽንኩርት ሽታውነው እንጅ 1ኛ ነው
እኔ ደግሞ አንድ አቦካዶ አንድ ሙዝ እንቁላል ኮኮናት ኦይል አንደኛ ነው
ቆንጆ አመሰግንሻለው ይህ ለእኔ ነው
በትክክል እውነት ንው እኔ በውለድኩበት ስአት ጸጉሪን አትርፍያለሁ
Ewnetnew yebase godabnge
ሺያን በተር ከሌለን በምን ይተካል በሌላ ቅቤ መተካት ይቻላል
ሽንኩርት አገር ላለነው አይመከርም ዋጋ
ሽንኩርት አንድ ፍሬ ይበቃል ሌላው በተመቸሽ ዘይት መጠቀም ትችያለሽ ወይም በቅቤ ማሬ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 አመሰግናለው ስለመለሽልኝ 🌸🌸🌸🌸🌸
ኤሊሰ❤❤❤❤
Elsi beautiful ❤
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ምንድነው ሽያ በተር
አይ ኤልሲዬ ወላ የፀጉር ከለር ሂናውን 100% ግሬይ ከቨር ብለሽ ያን ሁሉ ብር አውጥቼ ገዝቼው ኖርማሉ ሂና እንኳን የሚስጠውን ያህል ከለር አይስጥም ዌስት ኦፍ ብር ከሁለት ስአት በላይ ሁላ አስቀምጩው አንድም አልያዘም
ኤልሲ እባክሽን ለእግሬ ጥፍር መላ በይኝ የእግር ጣቴ ላይ እበጠቶች አሉብኝ እና ነጠላ ጫማ ማጥለቅ ተሳቀኩ እንደው በማርያም መላ በይኝ እባክሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኬ
ኢትዮጵያ ውስጥ shia butter ከየት ማግኘት እንችላለን?እባክሽን መልሽልኝ።
*_መጀመሪያው ኮሜንት ላይ አለ ቁጥር_* 😊
ኢትዮጵያ ከሆንሽ አዲስ አበባ ፒያሳ አለ
ኤልስዬ ስወድሽ ብታይ
ሰላም የኔዉድ እህት ዉነት ነዉ ሸንኩርት ጥሩነዉ ግን ታጥበሸዉ እንኳን ሸታዉ አይለቅም ተኝቼ እንዴት እንደሚረብሸኝ ሲያሰጠላ በርግጥ በተለይ የፊት ፀጉር የተጎዳዉን ይመልሳል
እረረረረ በደንብ አጥቤው ከሺያ በተሩ ጋር ውልቅ ብሎ ነው የሰጣው የኔ ልጆቼ ምንም አይሸትም ነው ያሉኝ ማሬ 🙏❤️🙏
ኤልሲዬ የኔ ፀጉር ረጅም ነው ግን ሳበጥር በጣም ይረግፋል😢አሳዘነኝ
እባክሽ ድሪውን የት ነው የማገኘው
ሻያበተርምንድንነው
እንዴ ኤልሲ እኔ የምኖረው ኢትዮጵያ እንዴት አድርጌ ነው የማገኘው ሺያ በተርን አስበሽዋል
ሺያ በየኮስሞ ቤቱ ሞልቷል ውዴ ምነው
ሽያ በተር ምንድን ነው ኤልስዬ ኢትዮጵያ እናገኛለን
ሽታዉ በጣም ሀለኛ ነዉ ኢልሳዬ
ውይ በጣም ሲታጠብ ግን ውልቅ ብሎ ይወጣል ውዴ 🙏❤️🙏