Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ረዘመ አገላለፅህ አጠር መጠን ቢሆን ና ወደ ገደለው ብትገባ ይመረጣል እናመሱግናለን
በቀጣይ እንደዛ እናረጋለን ዘሀራ🙏
Thanks ለፍላፊ ነው 😄😄😄🎉
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን👍❤️
ምንድን ነው የሚያወራው ግልፅ አይደለም
Thanks so much 🙏🙏 Gin betam Betam Aselchi New Rejim New 😢
እናስተካክላለን🙏
እናመሠግናለን ጥሩ አገላለፅ ነው🙏
Very informative. You are the best. I’m amazed . Thank you so much
የረጅም ጊዜ ጥያቄዬ ይሄ ነበር፡ እንዴት ቅቤትን የመሰለ ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ የተፈጥሮ ቅባት እንዳይሸት አድርገው ማቅረብ አቃታቸው!??? አሁን አንተ ጥሩ ሀሳብ ነው የጀመርከውና በርታ እልሀለሁ።
Betam tenzaza ena lemayet yselechal. Video stsera wana netbochun bcha beglxi mawrat new yalebk.
እናመሰግናለን።በቀጣይ እናስተካክላለን🙏
ንግግርህ ተንዛዛ አንተን ለማዳመጥ ስራ መፍታት አለብን ኮሜንት አንብብና አሳጥረዉ
እናመስግናለን🙏🏽በዉየጭአገር የምንኖር Heavy whipping cream የሚል በጁስ መፍጫ ዉሃ ጨምረን እንመታዉ እና ቅቤ ሲወጣ ከላይ ዉሃዉን ደፍተን ነዉ የምንቀባዉ አገር ቤት መናጥ ነዉ የሚባለዉ ይህ ጥሩ ቅቤ ነዉ ለፀጉር ለምን ያህል ጌዜ ፀጉራችን ላይ እና ቆየዉ? በምንስ እንታጠበዉ እባክህ ንገረን? ከአለህ እዉቀት
እናመሰግናለን ስለልጆች ቅባት እና ትሪትመንቶች ባጠቃላይ እንዴት ብንከባከበው የሚለውን ብትሰሩልን ❤
ruclips.net/video/JhGCma7iiOA/видео.htmlsi=-LX_s7PP2bH_JQ0xክፍል 2ትም አለው🙏
ሰለምክርህ እናመሰግናለን ግን አገራችን ንጹህና ታማኝነት ከጠፋ ቆየ እኮ ቅደመ አያቶቻችን የሚጠቀሙት ቅቤን ነው ጥቅሙ ከፍ ያለ ስለሆነ
Wey adkami new wode gedlw gebth kebyn endt endmntkem betngren ?le nefstur set betam aslchi rejim temhrt new😢😢😢
በቀጣይ በአጭሩ እናስቀምጣለን።ሰላም ተገላገይ🙏❤
እሽ እና ቅቤ ጥሩ ነው ወይስ አይደለም ይብራራለን ??
ውይ አዛ አደረገን አጠር ቢል አስተያየት ነው
አኔ እምለው የቅቤ ፈጠራ አስመሰልከው እኮ ወደገደለው
ትክክል 😂😂😂 እኔ ቪዲዎውን ሲንዛዛብኝ እየዘለልኩ ነው ያየሁት👈🏽
ይሄ. ቲክቶክ. ወላሂ አጃጃለን. አጫጭር. አዳዲስ. ትምርት አስለመዴን. መሮጥ ሆነ ስራችን ግን ሙሉ ሀሳብ. እዳናዳምጥ አረገን 😂😂😂😂😂 @@Stoplying-k1w
አወሳሰብከው😊
Temelkachochin tasabi yaderege yhun
ለምን አጠረ አታደረገውም
በግልጽ እና በቀጥታ ንገረን
እሺ እናስተካክላለን ትዕግሥት🙏
Endat endeminakimew nigeren
Agelaleshen wedejewalhu betam tru new gen keresu weche aderkew lmne ?
ወንድሜ የአንተ አድራሻ የት ነው አመሠግናለሁ
ለሚነቃቃልስ???
አዲስ ነገር አልነገርከንም እንዴት እንደምንጠቀም ለምን ያህል ሰዓት እንደምንጠቀም አልነገርከንም ብቻ ቪዲዮ ረዘመ
እናመሰግናለን ግን በስት ግዜና ለስት ሰአት ተጠቅመን እንታጠብ ሌላ ደሞ ትርትመቱ ብቻውን ነው ወይስ ከምን ጋር እንቀባው!
ክፍል ሁለቱን ይመልከቱ🙏
Rezeme kibe Tiru new (aydelem )bilh bitingren tiru nber
ስለቅቤ ነው ወይስ ሰለካንባኒ ነው የምታወራው እኛ ቅቤ ይጓዳል ይጠቅማል ለችግራችን እንዴት እንጠቀም ምንም የሚጠቅመን. ነገር የለም
ተባረክ❤❤❤
Make it short pls
Thanks for sharing this 🙏🙏🙏
Thanks for listening🙏
ለፀጉር ቀለም የትምጠቀመዉ የምትቀባው በደም ምርመራ መሰረት ነው ወይስ በዘፈቀደ ነው? መልሱን ቢነገረን? እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ አድራሻህን ብናውቅ? ስታብራራ አጭርና ግልዕ ለማድረግ ሞክር።
እባክህ ከወለድኩ 2 አመቴ ነው አሁንም ድረስ ጡት አጠባለሁ ፀጉሬ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሳሳና እየተነቃቀለ ነው በጣም ነው እየተመዘዘ የሚወጣው በጣም ነው የምንከባከበው ግን የድሮ ፀጉሬን ለመመለስ አልቻልኩም ብዛቱ ጠፍቶ ቁመት ብቻ ሆኗል እባክህ መፍትሄውን
ruclips.net/video/YWk3wa5SxS4/видео.htmlsi=IO6wCWQvpBy1vNzC
ጡት አቁሚ በቂ አጥብተሽዋል
@@NaniTefera-ji8nr እሺ የኔ እናት አመሰግናለሁ 🙏
@@yeshewamasresha653 እሺ አመሰግናለሁ ከዚህ በፊት አይቼዋለሁ🙏
ቅቤ የለምጂ ቢኖር እኳን ፀጉሬን ገላየንም እቀባዉነበር ግን የለም ስደትነኚ 😢
Yeshanpo masyawekya yimeslal
ኧረ በፍጹም
ከርእሱ ወጣህ እና ቅቤ ለፀጉር ጥቅም አለው ወይስ የለውም?
እባክዎ ክፍል 2ቱን ይመልከቱ🙏
ዴቭና የሹዬ እናመሰግናለን!!
እናመሰግናለን መቲዬ🙏❤
Minim algebanim
Huletegna chanalun endanay new yarekew....... menzazat yibezawal kefire hasabu yilik
ይቅርታ በረከት ፈጥነን እናስተካክላለን🙏
ልታስምረን መሞከርህ ጥሩ ነው ግን ግልጽ አይደለም ታዲያ ጠቃሚው ነገር ከፀጉር እንዳይወጣ ምን እናድርግ በምን አይነት ሻምፖ እንታጠብ የተናጠ ቅቤ ወድያውኑ መጠቀም ጥሩ ወይስ አሳድሮ ሰዓቱ ለምን ያክል ጊዜ ወይስ ቅቤ በዚህ አይነት መጠቀም ምንም አይጠቀምም እኔ ቅቤ አልጠቀምም ግን ብዙ ግልጽ አይደለም ለማንኛውም እናመሰግናለን ።
እኔ ልጄ እስከ 3አቷ በጣ ቆንጆ ብዛትም እረጅም ነበ አሁን 5አቷ ነው በጣም ሳሳምን ልጠቀም እባክ?
ስለልጆች ፀጉር የሰራነውን ይመልከቱ🙏
በርታ 👌
እውነት ነው በግልጽ ንገረን ለምን ቆንጆነው ወይም ቆንጆ አይደለም የሚለውን ንገረን እንዲሁም ለስንት ደቂቃ እንደሚቆይ ንገረን
አጠር አድርገን ቀጣይ ክፍል ላይ እናቀርባለን ዮሴፍ🙏🙏🙏
Wondime minidinew ere wedegedelew ye lekcherim ayent alew
አልገባኝም ስለቅቤ እናዉቃለን ለየትያለ ነገርፈልግ
ሁለተኛውን ክፍል ተመልከችው ሀረግ🙏
❤
ሚሚዬ እነዴት ነሽ ዛሬ ገና ሚዲያሽን ተከታተልኩት አሪፍ ነው በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ አሌክስ🙏በይ እንግዲህ ለብዙዎች አጋሪ
ቅቤ,ስቀባ,እራሴን,ያመኞል,ለምን
Uuuuuffff wara maserezem icccccc
በቀጣይ እናስተካክላለን🙏❤
ጥሩ ነው ምክርህ. ግን ባማረኛ. ብቻ አውራን. እግሊዘኛ ስደበልቅ ይምታታብናል. እና አማረኛ ብቻ አውራን እዲገባን. ሙሉ ሀባብ እሽ!!
Enatochachn kelamwa hod yewetawn beketets tekebtew tsegurachew amrobet norewal saybetates beselam astelalfewal yahunu biznes were new
በናትህ በጣምወሬ ታበዛለህ ለምን ወደገደለዉ አትገባም ምከኒያቱ ግዜ የለም
❤❤❤❤❤baretu
🙏
🙏🙏🙏.
You talked 26min but I didn't get your point. Try to make it shorter and clear point. Don't waiste too much time for nothing!
we will fix it sooner🙏
ስለዚህ አድራሻችሁ የት ነው አገልግሎቱን መጠቀም እንፈልጋለን እናመሠግናለን
ደርከ ኤንድ ላቭለቭሊ ትርትመንት አለዐይ
አልገባንም ሥለቅቤው በግልጽ አሥረዳን ኮሜርሻሉን በሗላ
ዴዊት እናመሰግናለን ። እኔ እቀባለው ግን ሽታ እንዳልጠላው ቡና አድርጌ እቀላቅለዋለው ብታጠበው እንኳን የ ቡና ሽታ ነው የሚሸተው እና አሁን እናቁም ማለት ነው?????? አይ ቅቤ በቃ ቻው ።
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉❤
azege
ምን እንደምትናገር አይገባም ቅቤ ጥሩ ነው አይደለም ።
እሺ መሰረት ቀጣይ ክፍል ላይ እንዳልሽው አድርገን እናቀርባለን።በዚህ ሳምንት🙏🙏🙏
Hi
ኮሜንት እንብብ
ዶክተር ሶፎኒያስ የታለህ አገላለፅማ አንተ ግለፅ ሆሆሆ ምንም አልገባኝም
Tnezaza
በቀጣይ እናስተካክላለን ፋናዬ🙏
ምንም እልያያዝ እለኝ
Kene ametatu nee😅😅😅😅
ግልፅ አይደለም
You make it complicated 🤔
we will make it simple dear.thanks for the comment🙏
አጠር አድርገዉ ስራ አታስፈታን
ወሬከማብዛት በቀጥታ ጥቅሙን ብትናገር
አገላለጵህ ሥለሌላ አርእሲት ነው ምንም አይባኝም ስ ሥለ ቅቤ ነበር አርእሥቱ ብርርቅ ያለ ነው
ዝብርርቅ ያለ ንው
ወደገደለዉ ተሎግቡ😂
MONEY FACTORIES $$$!!!???😅😮😢🎉😂❤
ግልፅ አደለም አነጋገሩ
ዝብዝብ ያለ አቀራረብ ነው። 😌
ወሬ ስለምታበዛ ይቅርብህ አትንገረን
እኛ ግን መች ነው የራሳችንን ነገር የምናከብር እና የምናደንቀው? አንተ ቅቤ ተቀብተህ ታውቃለህ?
አረ በጣም ንግግርህ ረዘመ
ወሬ ታበዛለህ ሁለተኛ አልከታተልም በቃ
ሲጀመር ንፁህ ቅቤ አለ ጠቁመን
Rasachin newa minseraw
Irish kibe green color box in Costco
ንፁህ ቂቤ ለማግኘት ላሙዋን መግዛት ነው
@@Habeshawit21😂😂😂
😁
ግልጽ አይደለም
በጣም ረዘመ አገላለፅህ አጠር መጠን ቢሆን ና ወደ ገደለው ብትገባ ይመረጣል እናመሱግናለን
በቀጣይ እንደዛ እናረጋለን ዘሀራ🙏
Thanks ለፍላፊ ነው 😄😄😄🎉
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን👍❤️
ምንድን ነው የሚያወራው ግልፅ አይደለም
Thanks so much 🙏🙏 Gin betam Betam Aselchi New Rejim New 😢
እናስተካክላለን🙏
እናመሠግናለን ጥሩ አገላለፅ ነው🙏
Very informative. You are the best. I’m amazed . Thank you so much
የረጅም ጊዜ ጥያቄዬ ይሄ ነበር፡ እንዴት ቅቤትን የመሰለ ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ የተፈጥሮ ቅባት እንዳይሸት አድርገው ማቅረብ አቃታቸው!??? አሁን አንተ ጥሩ ሀሳብ ነው የጀመርከውና በርታ እልሀለሁ።
Betam tenzaza ena lemayet yselechal. Video stsera wana netbochun bcha beglxi mawrat new yalebk.
እናመሰግናለን።በቀጣይ እናስተካክላለን🙏
ንግግርህ ተንዛዛ አንተን ለማዳመጥ ስራ መፍታት አለብን ኮሜንት አንብብና አሳጥረዉ
እናመስግናለን🙏🏽በዉየጭአገር የምንኖር Heavy whipping cream የሚል በጁስ መፍጫ ዉሃ ጨምረን እንመታዉ እና ቅቤ ሲወጣ ከላይ ዉሃዉን ደፍተን ነዉ የምንቀባዉ አገር ቤት መናጥ ነዉ የሚባለዉ ይህ ጥሩ ቅቤ ነዉ ለፀጉር ለምን ያህል ጌዜ ፀጉራችን ላይ እና ቆየዉ? በምንስ እንታጠበዉ እባክህ ንገረን? ከአለህ እዉቀት
እናመሰግናለን ስለልጆች ቅባት እና ትሪትመንቶች ባጠቃላይ እንዴት ብንከባከበው የሚለውን ብትሰሩልን ❤
ruclips.net/video/JhGCma7iiOA/видео.htmlsi=-LX_s7PP2bH_JQ0x
ክፍል 2ትም አለው🙏
ሰለምክርህ እናመሰግናለን ግን አገራችን ንጹህና ታማኝነት ከጠፋ ቆየ እኮ ቅደመ አያቶቻችን የሚጠቀሙት ቅቤን ነው ጥቅሙ ከፍ ያለ ስለሆነ
Wey adkami new wode gedlw gebth kebyn endt endmntkem betngren ?le nefstur set betam aslchi rejim temhrt new😢😢😢
በቀጣይ በአጭሩ እናስቀምጣለን።ሰላም ተገላገይ🙏❤
እሽ እና ቅቤ ጥሩ ነው ወይስ አይደለም ይብራራለን ??
ውይ አዛ አደረገን
አጠር ቢል አስተያየት ነው
አኔ እምለው የቅቤ ፈጠራ አስመሰልከው እኮ ወደገደለው
ትክክል 😂😂😂 እኔ ቪዲዎውን ሲንዛዛብኝ እየዘለልኩ ነው ያየሁት👈🏽
ይሄ. ቲክቶክ. ወላሂ አጃጃለን. አጫጭር. አዳዲስ. ትምርት አስለመዴን. መሮጥ ሆነ ስራችን
ግን ሙሉ ሀሳብ. እዳናዳምጥ አረገን 😂😂😂😂😂 @@Stoplying-k1w
አወሳሰብከው😊
Temelkachochin tasabi yaderege yhun
ለምን አጠረ አታደረገውም
በግልጽ እና በቀጥታ ንገረን
እሺ እናስተካክላለን ትዕግሥት🙏
Endat endeminakimew nigeren
Agelaleshen wedejewalhu betam tru new gen keresu weche aderkew lmne ?
ወንድሜ የአንተ አድራሻ የት ነው አመሠግናለሁ
ለሚነቃቃልስ???
አዲስ ነገር አልነገርከንም እንዴት እንደምንጠቀም ለምን ያህል ሰዓት እንደምንጠቀም አልነገርከንም ብቻ ቪዲዮ ረዘመ
እናመሰግናለን ግን በስት ግዜና ለስት ሰአት ተጠቅመን እንታጠብ ሌላ ደሞ ትርትመቱ ብቻውን ነው ወይስ ከምን ጋር እንቀባው!
ክፍል ሁለቱን ይመልከቱ🙏
Rezeme kibe Tiru new (aydelem )bilh bitingren tiru nber
ስለቅቤ ነው ወይስ ሰለካንባኒ ነው የምታወራው እኛ ቅቤ ይጓዳል ይጠቅማል ለችግራችን እንዴት እንጠቀም ምንም የሚጠቅመን. ነገር የለም
ተባረክ❤❤❤
Make it short pls
Thanks for sharing this 🙏🙏🙏
Thanks for listening🙏
ለፀጉር ቀለም የትምጠቀመዉ የምትቀባው በደም ምርመራ መሰረት ነው ወይስ በዘፈቀደ ነው? መልሱን ቢነገረን? እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ አድራሻህን ብናውቅ? ስታብራራ አጭርና ግልዕ ለማድረግ ሞክር።
እባክህ ከወለድኩ 2 አመቴ ነው አሁንም ድረስ ጡት አጠባለሁ ፀጉሬ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሳሳና እየተነቃቀለ ነው በጣም ነው እየተመዘዘ የሚወጣው በጣም ነው የምንከባከበው ግን የድሮ ፀጉሬን ለመመለስ አልቻልኩም ብዛቱ ጠፍቶ ቁመት ብቻ ሆኗል እባክህ መፍትሄውን
ruclips.net/video/YWk3wa5SxS4/видео.htmlsi=IO6wCWQvpBy1vNzC
ጡት አቁሚ በቂ አጥብተሽዋል
@@NaniTefera-ji8nr እሺ የኔ እናት አመሰግናለሁ 🙏
@@yeshewamasresha653 እሺ አመሰግናለሁ ከዚህ በፊት አይቼዋለሁ🙏
ቅቤ የለምጂ ቢኖር እኳን ፀጉሬን ገላየንም እቀባዉነበር ግን የለም ስደትነኚ 😢
Yeshanpo masyawekya yimeslal
ኧረ በፍጹም
ከርእሱ ወጣህ እና ቅቤ ለፀጉር ጥቅም አለው ወይስ የለውም?
እባክዎ ክፍል 2ቱን ይመልከቱ🙏
ዴቭና የሹዬ እናመሰግናለን!!
እናመሰግናለን መቲዬ🙏❤
Minim algebanim
Huletegna chanalun endanay new yarekew....... menzazat yibezawal kefire hasabu yilik
ይቅርታ በረከት ፈጥነን እናስተካክላለን🙏
ልታስምረን መሞከርህ ጥሩ ነው ግን ግልጽ አይደለም ታዲያ ጠቃሚው ነገር ከፀጉር እንዳይወጣ ምን እናድርግ በምን አይነት ሻምፖ እንታጠብ የተናጠ ቅቤ ወድያውኑ መጠቀም ጥሩ ወይስ አሳድሮ ሰዓቱ ለምን ያክል ጊዜ ወይስ ቅቤ በዚህ አይነት መጠቀም ምንም አይጠቀምም እኔ ቅቤ አልጠቀምም ግን ብዙ ግልጽ አይደለም ለማንኛውም እናመሰግናለን ።
ክፍል ሁለቱን ይመልከቱ🙏
እኔ ልጄ እስከ 3አቷ በጣ ቆንጆ ብዛትም እረጅም ነበ አሁን 5አቷ ነው በጣም ሳሳ
ምን ልጠቀም እባክ?
ስለልጆች ፀጉር የሰራነውን ይመልከቱ🙏
በርታ 👌
እውነት ነው በግልጽ ንገረን ለምን ቆንጆነው ወይም ቆንጆ አይደለም የሚለውን ንገረን እንዲሁም ለስንት ደቂቃ እንደሚቆይ ንገረን
አጠር አድርገን ቀጣይ ክፍል ላይ እናቀርባለን ዮሴፍ🙏🙏🙏
Wondime minidinew ere wedegedelew ye lekcherim ayent alew
አልገባኝም ስለቅቤ እናዉቃለን ለየትያለ ነገር
ፈልግ
ሁለተኛውን ክፍል ተመልከችው ሀረግ🙏
❤
ሚሚዬ እነዴት ነሽ ዛሬ ገና ሚዲያሽን ተከታተልኩት አሪፍ ነው በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ አሌክስ🙏
በይ እንግዲህ ለብዙዎች አጋሪ
ቅቤ,ስቀባ,እራሴን,ያመኞል,ለምን
Uuuuuffff wara maserezem icccccc
በቀጣይ እናስተካክላለን🙏❤
ጥሩ ነው ምክርህ. ግን ባማረኛ. ብቻ አውራን. እግሊዘኛ ስደበልቅ ይምታታብናል. እና አማረኛ ብቻ አውራን እዲገባን. ሙሉ ሀባብ እሽ!!
Enatochachn kelamwa hod yewetawn beketets tekebtew tsegurachew amrobet norewal saybetates beselam astelalfewal yahunu biznes were new
በናትህ በጣምወሬ ታበዛለህ ለምን ወደገደለዉ አትገባም ምከኒያቱ ግዜ የለም
❤❤❤❤❤baretu
🙏
🙏🙏🙏.
You talked 26min but I didn't get your point. Try to make it shorter and clear point. Don't waiste too much time for nothing!
we will fix it sooner🙏
ስለዚህ አድራሻችሁ የት ነው አገልግሎቱን መጠቀም እንፈልጋለን እናመሠግናለን
ደርከ ኤንድ ላቭለቭሊ ትርትመንት አለዐይ
አልገባንም ሥለቅቤው በግልጽ አሥረዳን ኮሜርሻሉን በሗላ
ዴዊት እናመሰግናለን ። እኔ እቀባለው ግን ሽታ እንዳልጠላው ቡና አድርጌ እቀላቅለዋለው ብታጠበው እንኳን የ ቡና ሽታ ነው የሚሸተው እና አሁን እናቁም ማለት ነው?????? አይ ቅቤ በቃ ቻው ።
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉❤
azege
ምን እንደምትናገር አይገባም ቅቤ ጥሩ ነው አይደለም ።
እሺ መሰረት ቀጣይ ክፍል ላይ እንዳልሽው አድርገን እናቀርባለን።በዚህ ሳምንት🙏🙏🙏
Hi
Hi
ኮሜንት እንብብ
ዶክተር ሶፎኒያስ የታለህ አገላለፅማ አንተ ግለፅ ሆሆሆ ምንም አልገባኝም
Tnezaza
በቀጣይ እናስተካክላለን ፋናዬ🙏
ምንም እልያያዝ እለኝ
Kene ametatu nee😅😅😅😅
ግልፅ አይደለም
You make it complicated 🤔
we will make it simple dear.thanks for the comment🙏
አጠር አድርገዉ ስራ አታስፈታን
ወሬከማብዛት በቀጥታ ጥቅሙን ብትናገር
አገላለጵህ ሥለሌላ አርእሲት ነው ምንም አይባኝም ስ ሥለ ቅቤ ነበር አርእሥቱ ብርርቅ ያለ ነው
ዝብርርቅ ያለ ንው
ወደገደለዉ ተሎግቡ😂
MONEY FACTORIES $$$!!!???😅😮😢🎉😂❤
ግልፅ አደለም አነጋገሩ
ዝብዝብ ያለ አቀራረብ ነው። 😌
ወሬ ስለምታበዛ ይቅርብህ አትንገረን
ክፍል ሁለቱን ይመልከቱ🙏
እኛ ግን መች ነው የራሳችንን ነገር የምናከብር እና የምናደንቀው?
አንተ ቅቤ ተቀብተህ ታውቃለህ?
አረ በጣም ንግግርህ ረዘመ
ወሬ ታበዛለህ ሁለተኛ አልከታተልም በቃ
ሲጀመር ንፁህ ቅቤ አለ ጠቁመን
Rasachin newa minseraw
Irish kibe green color box in Costco
ንፁህ ቂቤ ለማግኘት ላሙዋን መግዛት ነው
@@Habeshawit21😂😂😂
😁
Kene ametatu nee😅😅😅😅
ግልፅ አይደለም
ግልጽ አይደለም