s, Better Body Foods Organic Chia Seeds products are available in Addis Ababa, Dire Dawa, Mek'ele, Nazret, Bahir Dar, Gondar, Dese, Hawassa, Jimma and all major cities in Ethiopia.
Chia Seed is available in Addis Abeba Supermarket. Fresh Corner Supermarket Allmart Supermarket Shoa Shopping Centre Friendship Supermarket Abadir Supermarket and Most Supermarket around CMC and Summit
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ። መቸም የምታስተምተው ነገር እጅግ ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር። 🙏
በዉጭያላችሁእኔአመጣለሁእርያድ
ቻያ ሲድን ፈጭቶ መጠቀም አይቻልም
👍👍👍👍❤️❤️❤️
እኔ አለወኩትም የትነውእሚገኘው@@ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
እንዲህ መልካምና በጎ ነገርን የሚያበስሩ ያብዛልን ተባረክልን 🙏
እዳንታመም ሁሉንም በልተን
ተመሰገን ጌታየ አንተን ላከልን
እረጅም እድሜ ጌታ ይሰጥልን
ትክክል ወንድሜ በተለይ ለሶስት ቀን ጥጥቼ መልኬን ሳየው ያለው የ ፊቴ ብርሀን ነው የሆነብኝ በአጠቃላይ በቀን አንድ ግዜ ዘፍዝፌ እንደ ጁስ እጠጣለሁ ጤነኛ ነኝ ምንም አያመኝም
ትክክል ወንድሜ በተለይ ለሶስት ቀን ጥጥቼ መልኬን ሳየው ያለው የ ፊቴ ብርሀን ነው የሆነብን በአጠቃላይ በቀን አንድ ግዜ ዘፍዝፌ እንደ ጁስ እጠጣለሁ እጅግ ጤነኛ ነኝ ።
ፊትሽ ትርት ያለ ነበር እሱን ሳትጠቀሚ ማለቴ እህቴ ፊቷ ስለተበላሸባት ለፊቷ ከረዳት ብየ ነው
ተባረክ ብዙ እየተጠቀምኩበት ነው ያንተን ትምህርት ፡ አመሰግናለሁ
Dr ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር አንተን በጤናው ዘርፍ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከኢትዮጵያ የመጣሁ ነርስ ነኝ በዚህ ፕሮግራም በጤናው ዘርፍ አብሬ ባገለግል ደስተኛ ነኝ ግሪን ካርድ ወረፋ ስለዘገየ በተገኘው የስራ ዘርፉ ለማገልገል ፈቃደኛ ነኝ ።ይቅርታ ሰው ስለማላውቅ ነው ተባረክ
ሰላም ዶር ላቀረብክልን ጠቃሚና እጅግ ዘርፈ ቡዙ ለጤንነታችን አዋጪ የሆነ ፕሮግራም ስለ አስታወከን ምስጋናና ዕድሜ ይስጥህ ፈጣሪ። በመቀጠል ስለ አጠቃቀምና በቀን ምን ያህል ግራም ይቀላል ወይ ይፈጫል ማብራሪያ ብሰጠን ከአክብሮት
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 ዶክተር ዳንኤል ጌታ ይባርክህ በተለያየ መንገድ ስለ ምትጠቅመንና ጥሩ ጥሩ information ስለ ምትስጠን ጌታ ይባርክህ ። እኔም የዚህ አስደናቂ ዘር በጣም ተጠቃሚ ነኝ በምግብና በመጠጥ መልኩ ። ይህ ድንቅ ዘር ኮልስትሮን ለመቆጣጠር የሚስጠው ጥቅም የለውም ወይ ? በዚህ ላይ ምክርህን ብትስጠን ደስ ይለኛል አመስግናለሁ
እርጎላይ ጨምሮ መምላት❤
ስለ በቆልት(sprout, sprouting seeds, germinating seeds,) የሆነ ነገር ብትለን ደስ ይለኛል? ፕሪግራምህ ግን ምርጥ ነው። 🎉🎉🎉❤❤❤
በአረብኛ ብዱረ ሺያ ይባላል ጥሩ ነው ከምግብ በፊት እና ቦሀላ ቢጠቀሙት ለውጥ አለው
እኔበጣምነው ቻይሲድ እምወደው ስለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥህ!!!!
ሰላም ዶ/ር! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኽን በጣም እናመሰግናለን፡
ኢትዮጵያ ምን ተብሎ ነው የሚጠራው
ከቻልክ ከነተክሉ ብታሳየን፡ አለያም please ስሙን ጥቀስልን።
ዶክተር. በጣም አክብር ሀለሁ. ልጄ. ተባረክ. በአንተ. ምክር. ብዙ. ተጠቅሚአለሁ. አሁንም. ኮልስትሮና. ግፊትና ሱካር. እፈራለሁ. በርታ. ማርያም. ትርዳህ. እምነትህን. ባላውቅም
እባካችሁ ቺያ አሲድ የምትፈልጉ ፍሪሽ ኮርነር አለላችሁ እኔ ከዛ ነው የገዛሁት
ዶ/ር ዳንኤል እናመሰግናለን።
እንደገና በአዲስ ነገር ተገኘህ እናመሰግናለን። ብሩክ ሁን!
Tikikil Wendime Ene 4 wer honeng metekem ke Jemerku betam Leut alew 🙏🥰
በጣም እናመሰግናለን እኔ ብዙ ጊዜ እጠቀመዋለው ዛሬ ደግሞ ያንተ ፕሮግራም የበለጠ እውቀቴን አሰፋህልኝ
Thank you Dr Daniel
ስሙ ምንድነው ሚባለው
አጠቃቀሙን. ንገሪን ውደ
ዶር ኢትዮጵያ ውስጥ ቺያ ሲድ ምንተብሎ ይጠራል እባክህ ንገረን
Dr. You are wise and intelligent l. Happy to hear specially our people can hear in their language . Keep up the great work and may god bless .
የኔ ሠዉየ ይጠቀመዋል እኔም እጠቀማለሁ ወድማችን ለምሠጠን ጠቃሚ መረጃ በጣም እናመሠግናለን❤❤
ይገርማል! ወይ ሀበሻ! "የኔ ሰውዬ ይጠቀመዋል"
@@yimm9742 🤣🤣ምነዉ የመዳምይ ባልነዉ የኔዋ ማንን መሥሎሽነዉ የገረመሽ ወይኔ በሳቅ
@@FatumaFatuma-gs8qr9715ባልሽን መስሏት ይመስለኛል
እና ውጤቱ እደት ነው ለቦርጭ ያጠፋል
በጣም እናመስግናለን ዶክተር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ
ትልቁ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ሊኖር ቢችልም የስሙን ትርጉም በአማርኛ ምን ማለት እንደሆነ እስካላወቅነው ድረስ ቻይ አሲድን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ቢሆን ገበያ ላይ ሄደን ለማግኘት አስቸጋሪ ስለሆኑ በተቻለ መጠን ቻይ አሲድን ጨምሮ በእንግሊዝኛ የምትገልጻቸውን ስሞች በአማርኛ ጠቅሰህ ለመግለጽ ብትሞክር የበለጠ ውጤታማ ይሆናል
ቻይ ሲዲ ነው እናትዬ አሲድ አይደለም
s, Better Body Foods Organic Chia Seeds products are available in Addis Ababa, Dire Dawa, Mek'ele, Nazret, Bahir Dar, Gondar, Dese, Hawassa, Jimma and all major cities in Ethiopia.
ኢትዮጵያ ውስጥ የለም አስመጥተው ከዱባይ ከሳውዲ ሚሸጡ ግን አሉ ቺያ ሲድ ነው አሲድ አደለም ቆንጂት😊
ዋጋቸው አይቻልም ከበላንም በወር አንዴ ነው😂
ቺያ ሲድ ነው የሚባለው ኪሎው 3000 ሶስት ሺህ ብር ነው )
እድሜ ጤና ይስጥልን ዶክተርዬ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ፡፡
Dr.Dani ተባረክ
🙏🙏🙏
ብዙ ሰዉ በአማርኛ ስሙን ንገረን እያለህ ነዉ
እባክህ ንገረን
God bless your life I’m happy I use chia 16 yers my Life is change♥️
Thank you dr🙏 I wish you could talk slowly and not to explain the details and come to the point to how to use it
Dr. Daniel God bless you!
አሪፍ ነገሮች ናቸው እናውቃቸዋለን መብላቱ ሳይሆን መግዛቱ ነው ችግር😂ውድነቱ ሰላም ✋🏾ብለን ነው የምናልፈው🤷🏽♀️ ለኢትዬጵያዊያን አቅም ያሌላቸው ሊገዙት አይችሉም🤷🏽♀️ለሀብታሞች ይሆናል😉
ኢትዮጵያ አለ እንዴ
የኔ ጤና:- Great key information. Thank you and be blessed more and more
ቅን ሰው
እናመሰግናለን 🙏🙏 ምንም የጤና ችግር የሌለበት በየቀኑ መውሰድ ይቻላል ከሆነስ በምን ያህል መጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
yes you can
ቺያ ሲድ ምንድነው በአማርኛ
የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
ጌታ እየሱስ ጤናህን ይስጥህ እናመሰግናለን ግን በአማርኛ ስሙ ምንድነው
ቺያ ሲድ ዘር
Thanks for your explanation in detail. Have a nice weekend.
የሰራህው ቪድዬ ጠቃሚ ነው ግን በቀን ምን ያክል መወሰድ እንዳለበት በግራም ወይም በማንኪያ ቢገለፅ እላለሁ
The serving size for adults is 15grams (2 tablespoons) daily.
እናመሰግናለው ዶክተር
ዶክተር በአማሪኛ ምንድነው ስሙ
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
ቺያ ሲድ በአማርኛ ንገረን
እናመሠግናለን ዶክተርየ
እኔ እጠቀማለሁ ውፍረት መቀነስ የምትፈልጉ ድርቀት ላለባችሁ ዳጀስት ሲስተም ለማስተካከል አንደኛ ነው ተጠቀሙት ከተሞክሮ ነው በቀን አንድ የሻይ ማንኪያ ይበቃል በውሃ ወይ በወተት ላስር ደቂቃ ይዘፍዘፍ በምጠጡት ነገር በጥብጣችሁ ይቆይ የተልባ ባዕሪ አለው ይዝለገለጋል የሚክሲኮ ምርት ነው
እረ እኔ ቦርጭ ለማጥፋት ከጠቀመ እጠቀማለሁ በባዶሆድ ወይሰ ከምግብ ቡሀላነው🙏🙏
@@rehimaxtube- በሁለቱም ይጠቅማል በሁለቱም ሞክሪው ውስጥሽ ይነግርሻል
እህት ፈጭተሽ ነው ወይስ ዝም ብለሽ በሙቅ ውሀ ወይስ በቀዝቃዛ!!!
@@مكيه-ر3ن አይፈጭም
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
እባክህ ዶ/ር ቺያ ሲድ በአማርኛ አጠራሩ ምን ይባላል?የሚገኘውስ የት ነው?
በአማርኛ ስሙ ንገረን
ሁሉም ስም አማርኛ ትርጉም የለውም አማርኛ ውስን ነው ቺያ ፍሬ ብለሽ ጠይቂ
ሰላም ዶክተር የምትሰጠው ትምርት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ተባረክ ከቻልክ ስለ ኮለን ካንሰር በምን እንደሚመጣ ከመጣ በዋላ ምን መጠቀም አለብን እስከ ሰርጀሪ ማለት ነው ክሰርጀሪ በዋላስ ምን ማድረግ አለብን በሚቀጥለው ከተመች ብታቀርብልን ደስ ይለኛል ብዙ ሰው ስለማያውቅ ማለት ነው ጌታ ይባርክ
ለነብሰጡር ይመከራል ወይ እናመሰግናለን
እስከምትወልድ:- አይመከርም
አመሰግናለው
እጠቀመዋለሁ አሪፍ ነው በሳምን ሰወስቀን እጠቀመዋለሁ በዉሃ እያ ደረኩ ምርጥ ነው ሰወስት አመት ሆነኝ ከጀመርኩ በአማረኝ ስም የለዉም
የሰጠሽ ጥቅም ምንድነው?
በአማርኛ ምን ይባላል
Remain blessed doctor
ዶ/ር ምክርህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ቺያ ሲድ በእንግሊዘኛ ነውና ሁላችንም ያንተን የጤና ትምህርት ለመከታተል ፍሬው ምን እንደሆነ አላወቅንም እና እባክህን ንገረን። ሱፐር ማርኬት ሊኖር ይችላል የአቅም ጉዳይ የሚገድባቸው ብዙ ሰዎች አሉና ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ብዙ ፍሬዎች እንዳሉም ቢታወቅ ጥሩ ነውና። ❤
Addis Ababa Fresh corner ale
ale supermarket wst gn its expensive 2000birr andu kilo
There is no other name for chia seeds
እናመሰግናለን ወንድማችን
Chia seed በአማርኛ ምን ማለት ነው
Many,many thanks. God bless you and your family.
Same to you!
የት ነዉ ምገኛው?
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
መልካም ሰው
Thanks ግን በአማርኛ ምንድነው
የኔም ጥያቄ ነው ግን ደግሞ በአማሪኛው ኑግ ይመስለኛም
ኑግ አይደለም
አዎ ቺያሲድ አሪፍ ነው እኔም ምስክር ነኝ
አጠቃቀሙን ንገሪን. ውደ
ቺያ ሲድ የሚባል ተክል ምን አይነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የት አካባቢ ይበቅላል ወይም ይገኛል ?
Its imported ezi yelem
ኧረ ኢትዮ ሚበቅል እንዳልሆነ ሚያዉቁት ተናግረዋል ያ ማለት ግን አይገኝም ማለት አደለም ትልልቅ ሱቆች ላይ እንደሚገኝ ዋጋዉም አንድ ኪሎ 1000እና እዛም በላይ እንደሆነ ተናግረዋል በተመሳሳይ ተልባም አማራጭ አለኮ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር እናመሰግናለን ❤❤❤
ቺያሲድ የአማርኛ ሥም ምንድነው
በ አማርኛ የለውም ከ ውጪ ነው import የሚደረገው ውድም ነው በሱ ልክ እኩል ንጥረነገር ያለው ተልባ አለላችሁ 👐
ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን ።
በአማርኛ ምንድነው
ተባረክ ዶክተሪ
ቺያ ሲድ በአማርኛ ትርጉም የለዉም። ሀገራችንም ውስጥ የሚበቅል አይመስለኝም። አዲስ አበባ ውስጥ ግን በትላልቅ super market ውስጥ chia seed ብላቹ መግዛት ትችላላቹ።
Pls tell us where we can find it
Fresh corner Supermarket
ዶ/ር እናቴ የደም ግፊትና ኮሊሥትሮል ታማሚ ናት ቺያ ሢድ መጠቀም ትችላለች?" ተባረክ!
ቺያ ሲድ ምን ማለት ነዉ
Thank you Dr Daniel
Chia Seed is available in Addis Abeba Supermarket.
Fresh Corner Supermarket
Allmart Supermarket
Shoa Shopping Centre
Friendship Supermarket
Abadir Supermarket and
Most Supermarket around CMC and Summit
Not only where they can find. They want to know what they call it either.
hi Doctor what is the exact name of chia seed in Ethiopia. Please tell me i am live in Ethiopia
THANKS, DR. DANNY
ኢትዮጲያ ውስጥ አይመረትም ከውጪ ነው የሚገባው በአማርኛ ስም የለውም ብዙ ቦታ አይገኝም ቦሌ ሯንዳ አካባቢ የቻይና ገበያ ውስጥ እና እዛ አካባቢ ያለ ሱፐር ማርኬት ይገኛል 1ኪሎ2050ብር ነው
በጣም ውድ ነው ሳኡዲ እርካሽ ነው እኔም ተጠቃሚነኝ
@@maryamomar2694 ሳውዲ ስንት ነው?
James Oliver marti
ኢትዮጵያ ውስጥ ይመረታል። ያቀርቡታል፡ ከቅጠሉም መና ጤና ይሉታል፡፡ መና ጤና ብላችሁ ዩቲብ ብታዩ ከቅጠሉ የስኳር መድሃኒት ሰርተውለታል፡፡
DR Daniel thankyou
በኣማርኛ ማን ይባላል?
When I was in Addis I was shopping at Allmart supermarket and they have everything.
ኢንሺሀላህ. እሰቲ. እኔም ጀሚረዋለው. ግን ዶክተር ያከሳል ይላሉ እውነት ያከሳል ?
አዎ ምግብ እንዳትበይ ይዘጋሻል
Okay Thank you 👍
@@wongelawitethiopian2616 hulgeza betkem gudate alew!?
በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
በኢትዮጵያ ምን ተብሎ ነው የሚጠራው
Nug
😂😂😂😂😂
ኑግ አይደለም😂😂 ጤፍ የሚመስል ነገር ነው በውሃ ሲዘፈዘፍ እንደተልባ ይሙለጨለጫል
እኔ መና ጤና ብዬዋለሁ። እርሻው አለን በሆሎታ እርሻምርምር ኢትዮጵያዊ ያደረኩትን አስመርምሬዋለሁ። ውጤቱም ከኢትዮጵያ መሬት ጋር ሲገናኝ ያለማዳበሪያ አምርቼው ፕሮቲን ይዘቱ 38% ነበር። አሁን ስድስተኛ ጄነሬሽን አድርሼዋለሁ። እያበቀልኩ፣ እያጨድሁ ያለማዳበሪያ መልሼ እየዘራሁ ተፈጥሮአዊው ንጹሕ ኦርጋኒክ አድርጌዋለሁ። ከእርሻ ወደጉርሻ ማድረስ ይቻላል።
@@netsanetkebede6490 ጎበዝ በርቺ ብዙ ኢትዮጲያውስጥ ግን አይታወቅም እኔም ዩትዩብ ላይ ዶክተሮች ሲናገሩ ነው ያወኩት ምነቱን ።
አዎ ወድማችን በጣም አምሰግናለሁ ያተን ቪዲዮ eyyw ልቤ በጣም ነው ymamey አሁን ደናንይ ተንሽ dertan ነውጅ ተልባ ena tey አሰድ በጣም ጥሩ ነው tetkmut አምሰግናለሁ ዶክተር 🙏🙏
ተልባ አይደለም
ዶክተርዬ ቺ አሲድ ምንድነው ባማርኛ እባክህ ንገረን
ያው አንድ አይነት ነው ቺያ ሲድ ነው የሚባለው
Akerarebeh des yelal..specially i love the speed..atazegem..tnx😊
እባክህ ዶክተር ቺያ ሲድ በአማርኛ ምንድነው ?
በአማርኛም ቺያ አሲድ ነው የሚባለው
ባማረኛም ቺያሲድ ነው ሌላ ስም የለውም
ሃበሀገራችን የሚበቅል ከሆነ ስም ይኖረዋል። ምን ይሆን?@@KhuludNebil
ተልባ ነው
BAmrinya. Yamiblw. Semu. Komice wayimi. Maxee. Minlki. Yibalali...
እንዃን ደህና መጣሕ ዶክተር
ሸርበቴ ነው በተለይ ኢራኒዎኒች ናቸው እሚጠቀሙት
እናመሰግናለን። እስቲ ስለ አማራንት(ካቲላ) ንገረን
ቺያ ሲድ በአማርኛ ምንድነው?
ቺያ ሲድ ብሎ መግዛት ነው ኢትዬጲያ ውስጥም በሱ ስም ነው የሚታወቀዉ
Its imported
ፊጦ ነዉ ዉደ
አይደለም @@Mary-qy8nj
@@Mary-qy8nj አደለም
በአማርኛ ስሙ❤❤❤❤
ቺያ ሲድ ነዉ ሌላ ስም የለዉም።
ተልባ
አረ ተልባ አይደለም@@EbrahimmohammedYousra
ምስጋና ይገባሃል ዶ/ር፤ ግን ቺያ ሲድ በአማርኛ ስም ይኖረው ይሆን እሱን ብትነግረኝነን፤
ቻይ የሆነ ዘር ማለት ይመስለኛል
የሚክስኮ ሀገር ብቻ ምርት ስለሆነ ሌላ ስም ያለው አይመስልም
የቅባት እህል ነው በለው
እኔ እየተጠቀምኩት ነው ለብዙ ነገር ጠቅሞኛል
ልክ ዶክተር እዳስረዳው ጠቅሞኛል
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን።እና ሌላ የአሠራር ዘዴ ካለው ብትገልፅልን።
ከተልባ ጋር ብዙ የሚያመሳስል አለው
ሸርበቴ ይባላል
ምን ያህል ነው የምንወስደው?
አንድ ማንኬ ነው የምታድርዲው እህቴ❤❤❤❤
Dear dr dani ,
ለሁሉም ደም አይነት ይሆል ወይ?
ቺያ አሲድ ምንድነው? ኢትዮጵያ ውስጥ የሌለ ነገር ባታቀርብና ባታወዛግበን ምናለ?
ale
Ale
@@ኤዶም11yet new yemagegnew? ebakehen botawen negeregn.
@@hanihanibalI have recently seen it at all mart around nexus hotel and another supermarket, if I am not mistaken shewa supermarket.
@@guenetgirma8941 Thank you
ሰለጥ ይመስላል ልበል
የፓፓዬ ፍሬ በትንሹ ነው የሚስለው
እረ አይዴለም
ጥሩ ፕሮግራም !!!
ግን እንደዚህ ዓይነት ፕሮግርም ስታቀርቡ እባካቹህ የምታቀርቡት ለኢትዮጵያውያኖች ሰለሆነ በአማረኛ ብትገልፁ ጥሩ ነው!
አማርኛ መስሎኝ የሚናገረው?
አማርኛ እና እንጊሊዝኛ ነው!
በተለይ የሚያስፈልጉ ቃላቶችን እኝህን ቃላቶች ካልገባህ ፕሮግራሙ በትክክል አይገባህም!!! አባኛውን ጊዜ በእንጊሊዘኛ ነው የሚያስረዳው ያውም በፍጥነት.
ደም ግፊት እና ኮለስትሮል መድሀኒት ለሚወስዱ እንዴት ቺያሲድን መጠቀም ይቻላል? ትምህርትህ እጅግ ድንቅ ነው ጌታ ይባርክህ ።
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Thank you so much, Dr Danny, for your Health tips updates.