ሁሉን የሚስጥ አምላክ ስለሰጠህ ጥበብ እና እውቀት ክብሩን ሁሉ ይውሰድ:: የአንተን ምርቶች ብቻ መጠቀም ጀምሪያለሁ እጅግ ታኮራናለህ ተባረክልን:: የሰራዊት አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ:: Your spiritual journey with God is remarkable. Prioritize Him, and He will illuminate your path for generations to come. You are a genuinely well-rounded individual, and your diverse qualities shine through in everything you do. God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Thanks, Dr. Daniel. I walk 10000 steps a day I eat vegetables with avocado or olive olive. I don't eat sugar only once in a while I ❤ bread 😢 and carb 😢 I became stronger, but I don't lose weight. Now I am joining you, and I hope I will get some results. Thanks.
ለቆዳ ለጥፍር ለፀጉር ሰፕሊመት መግዛት የምትፋልጉ ድህረ ገፃችን ባይ ያገኛሉ
WWW.yenetena123go.com
ሰላም ኢትዮጵያ ላለን ማግኘት ብንችል
ኧረ ዶክተር ወደ ባህሬን ማምጣት የሚቻልበትን ነገር ፈጠርልን እባክህ ብዙ የምገዛው ነገር ነበር ከገጻቹ በሀበሻ ስታንዳርድ ስለተሰራ ይጠቅመናል❤ በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ❤🎉
እኔም ማድረግ እፈልጋለው በእውነት ጌታ ይርዳኝ አንተም ተባረክ ብዙ ነገር አሳውቀከኛል ተጠቅሜበታለው ብዙ ለውጥ አግኝቻለው አመሰግናለው:
ትልቅ ስኬት ነው. ዛሬ ገና ሳይ. የመዳኒት ፖራንድ እንዳለህ በርታ. ይቻላል ለካስ
ዶክተር እኔ ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል ካንተ supplement መግዛት እፈልጋለሁ አማዞን ላይ አለ እባክህ
አይ ዶክተር ብንፈልግም ምግቡን ማግኘት ከባድ ነው እኮ ሽሮ እየበላን እንዲህ ያለውን ማሳካት ከባድ ነው አንተ ግን ዘመንህ ይባረክ!!
Ayzosh yene Emebete wanaw tena negem lela Ken new 💐💐🥰
በጣም እንጂ
ዳክተር እንዴት ነህ ትምህርትህ በጣም ነዉ የጠቀመኝ ግን ቶሎቶሎ ነዉ ምታስተምረዉ ትንሽ ፍጥነትህ ቡትቀንሰዉ ባይ ነኝ ደግሜ ለመስማት ግዜ ስለሌለኝ ነዉ አመሰግናለዉ ዘመንህ ይባረክ
ዶክተርዬ አንተ ወደ RUclips ከመጣህበት ቀን ጀመሮ ይሄው ለስንት አመት እየተከተልኩህ ነኝ
ሰለ ምታደርገው ነገር እናመሰግናለን
አሁን የለቀክልን Video በጥልቀት ተመለከትኩት ጥሩ ነው
እንዲህ አዘጋጅቴ ብበላ እጅግ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወደ አገሬ ገብቼ እንድመገብ በፀሎትህ አስበኝ😂
በእውነት እኔ እያሸማቀቀኝ የፊቴ ማድያት ነው አማልክት አልኩት ሰለቸኝ😅
በጣም ቀና ሰው እኮ ነህ ዶክተር ፈጣሪ ቤተሰብህን ሁሉ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልህ እሳተፋለሁ
ሁሉን የሚስጥ አምላክ ስለሰጠህ ጥበብ እና እውቀት ክብሩን ሁሉ ይውሰድ:: የአንተን ምርቶች ብቻ መጠቀም ጀምሪያለሁ እጅግ ታኮራናለህ ተባረክልን:: የሰራዊት አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ::
Your spiritual journey with God is remarkable. Prioritize Him, and He will illuminate your path for generations to come.
You are a genuinely well-rounded individual, and your diverse qualities shine through in everything you do.
God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Doc ያልከው ሁሉ ትክክል ነው እኔ የመጀመሪያ ልጄ እርግዝና ላይ ማድያት ግራ ጉንጪ ላይ ወቶ dermatologist ጋር ሄጄ ለ 6 ወር antioxidant serum $150 & discolouration defense $200 ገዝቼ አንድ ለውጥአላየሁምነ ነበር ከዛ ግን አመጋገቤን በመቀየር አሁን ይገርምሀል ደብዝዦ ትንሽ ነው የቀየረኝ እናመስግናለን
እናመሰግናለን ዶክተርየ እረጅም እድሜ ኑርልን
Jesus is Lord of Lord King of Kings coming back now please every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen amen amen ❤❤❤
70% Ethiopians have accepted Jesus Christ the Lord of Lords and King of Kings 2000 years ago. Please tell us something new?
እኔም እሰተፍለው እነመስግነለን ዶክተር ❤
ተባረክ ዶር፣ ስለምታደርግልን ነገር ሁሉ እናመሠግናለን። እኔም እሳተፋለሁ።
ተባረክ ወንድሜ ዶ/ር ዳኒ 🙏
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል
ከነገ. ኢንሻአላህ እጀምራለሁ. ከወር በሁላ እመለሳለሁ. ከአስራ አከስምንት አመት ዛሬ27አመት ነው. ለዘጠኝ አመጣ. የመያውን ለውጥ. እፅፋለሁ
Thank you so much, Dr. Daniel 🙏🏽እኔም እሳተፍለዉ
ጌታ ይረዳኛል እሳተፋለሁ ዶር ተባረክ
I am determined to start from tomorrow with you May Jesus bless you more and more!!!
ዶክተር ዳንኤል መልካም ሰዉ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ
ዶክተር በጣም አመሰግናለው በእግዚአብሔር እርዳታ በአንተ ትምህርት በተግባር በማዋሌ እድሜ ተቀጥሎልኛል
Dr GOD bless you and your family ❤❤❤
እነ ሸቃሎች ያገኝናትን የደረቀኝ ኩብዝ ቀምሰን የምንሰራ ይህንን ሁሉ ምኞት ለኛ አይሆንም ማርጀት ነዉ እድላችን በቃ 😢
አይዞሸ ጤናኛ ብቻሁኚ
የኔማር አይዞን❤
@@نوفحسن-ن2ص 🥰
@@sarahbahru8807 እውነት ነው 🙏
አውነትሸ ን ነው
አመሰግናለሁ ከድሮ ጀምሬ ነው የምከታተልህ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ
የኛ ጀግና እንቁ ወንድማችን በርታ❤❤❤
ዛሬ ነው የሠማሁት እኔም መቀላቀል እፈልጋለሁ ! አመሠግናለሁ ዶ/ርዬ👏
እኔም አለሁ ዶክተር ጀምራለሁ ተባረክ
በርታወድማችን ጡሩነው ትምህርትህ
ዶክተር ተባረክልን እኔም እሳተፋለው
You are our treasure Dr! Much love and respect!
መልካም ጥሩ ትምህርት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ እሞክረዋለሁ እስቲ ስለ ደም መቆሸሽና መፍትሔውን ብትነግረኝ አመሰግናለሁ 🙏
አለን!!
እኔም ከዛሬ 11/8 እጀምራለሁ። አመሰግናለሁ
Dr 🙏🏾 you are the best .gbu
Esatefalew 👍🏾
Very good job dr. Thank you,
May God bless your journey/success all the time
አድናቂህ ነኝ ተባረክ
ሰላም ዶክተር እኔ እሳተፋለሁ ነገር ግን ይህ የተለቀቀው ከ5ሰአት በፊት መሆኑን ይገልጻል ዛሬ October 27 ነው አልክ ዛሬ ግን November 7 ነው ማስተካከያ ቢሰጥ እንድንከታተል 🙏 ተባረክ ቅን መምህር 🥰
በተለቀቀበት ሰአት ብያለው
I agree
ቭድዮውን ካየሽበት ቀን ጀምሮ መቁጠር ትችያለሽ
@@yenetenaይቅርታ አሁን ደግሜ ስሰማው ገባኝ 🙏
November 17
እናመሰግናሏለን የኔጤና እሳተፉለሁ
አለን ዶክተር ❤❤ እናመሰግናን
እሳተፍለሁ ዶ/ር ዳንኤል እናመሰግናለን
Dr betam enameseginalen tebarek yene gin shif kale behiwala yitekurina betam litif yale tebasa yifetiral hekimm amakire tinish kenisolignal gin beteley egiren ena ejen fiten betam asichegirognal
Thanks, Dr. Daniel.
I walk 10000 steps a day
I eat vegetables with avocado or olive olive.
I don't eat sugar only once in a while
I ❤ bread 😢 and carb 😢
I became stronger, but I don't lose weight.
Now I am joining you, and I hope I will get some results.
Thanks.
Keep it up
በጣም ደሥይ
ተባረክ ።
እሺ እኛም እንሳተፋለን , እናመሰግናለን ዶ/ር።
ሰላም ዶክተር ይቅርታ 1ጥያቄ አለኝ ጥያቄይ ህንዶቾ ይበልጡ ምግባቸው ከሩዝ ጋር የተያያዘ ነው ጣልያንም እንደዛው ከስንዴ ነክ ነገሮች ጋር የተያያዘ ነው ምግባቸው ግን የነሱ መልክ ሰውነት እድሜ ሁሉም ነገር የተሟላ ነው እኛጋ ሲደርሱ ግን እነዚህ ሁሉ ችግር የሚፈጥሩት ለምንድነው?
ህንዶች የእንስሳ ስጋ አይበሉም ጂናችንም ይለያያል
😂😂😂😂😂😂😂 Tiru tiyake nw
Dankeschön Dr namesgnalen❤❤❤❤❤
አኔም እሳተፋለሁ ኢንሻ አላህ 👍🏼
Behasabeh esmamalehu
I received my order vitamins thank you I love it please add more sizes
I participated with you Dr❤
እናመሠግናለነን
እሳተፋለሀ ዶክተር🙏🙏
ተባረክ
ሰላም ላንተ ይሁን ዶ/ር ዛሬ ኖቬምበር 7 ነዉ ያለፈ ቪድዮ ነዉ አልገባኝም።
ተባረክ ሲበዛ መልካም ነህ❤
you can star today as day 1
I will participate!
Dr.መልክቱ እንደሚደርስህ ተስፋ አደርጋለሁ መልስም እፈልጋለሁ እና በሰርጀሪ 4 ልጅ ወልጃለሁ ውፍረቴ አልቀንስ ብሎኛል በውፍረት ምክንያት ጠጠር እና fatty liver ተብያለሁ እና ሰፕልመንቱ ይሄን የሚረዳኝ ከሆነ የምትለው ካለህ እና ብወስድ እንኳ ያለውን ኬዝ ማወቅ ስላለብህ ነው።ተባረክ
ይሀው ዛሬ ጀመርኩ:: ከ 30 ቀን በኇላ ውጤቱን እፅፋለሁ::
እኔም እሳተፋለሁኝ ዶክተር እናመሰግናለን
Ameseginalehu doctor kininet leras new Egiziabiher tibebun yabizalih
እኔም እፈልጋለሁ ተባረክ ዶክተር
I want to participate
Yes i am in like always Dr !!! Really thanks again!!!
Thanks yes I will
Egziyabher yibarkehe
Thank you doctor from Ethiopia ❤❤❤❤
Ahuns Esatefalehu Tebarekligne !!!
Thanks DR bless you more ❤️
Thank you too
Im Interested
Thank you!!!. Dr let’s do it I’m excited
Best of luck!
እኔ እሳተፋለሁ ዶክተር አመሰግናለሁ
እኔም እጀምራለሁ
እኔም እፈልጋለሁ🙏
እሳተፋለዉ ጌታ ይረዳኛል 🙏
እኔም እጀምራለው
እሳተፋለሁ. አመሠግናለሁ
Dr thanks a lot
ሰላም ወንድማችን
Egzbeher yerdane ...enem estefalhugn
አመሰግናለሁ ዶክተር
Enam esatfalhu❤❤❤❤❤❤❤
I also participate dear bro doctor God bless you!!
በእወነት እናመሰግናለን
Thank you Doctor Daniel.
I will parcipate
God bless you 🙏🙏
እኔም እሣተፋለሁ።
ስጠይቃቸው ግን አይዞሽ አይተላለፍም እሉኝ
Enam esatfalew
ዶክተር ሃምላክ ይባርኮት ከነቤተስቦ ሂናመስግናለን ❤
እኔም እሳተፋለሁ🎉🎉
🎉
Thank you Doctor God bless you
እሞክራለው
I will attend
Dr dani Tebark
intersting
እኔም እከታተላለሁ
Esatfalhu bless you
I will participate Dr
እግዚአብሔር ይርዳኝ እኔ እሳተፋለሁ
I Will attend. Thank you so much.
Wonderful!
Welcome Dr Dani thank you
ሰላም ዶክተር የአንጀት ድርቀትና የማዲያትን ባጀት ድረቀት በጣም እየተሰቃየሁ ነው
I will participate