//የቤተሰብ መገናኘት// "እምባዬ የደስታ ነው... አምሳያ እናቴን ነው ያገኘሁት" //ቅዳሜን ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 312

  • @zuzuzdtube4520
    @zuzuzdtube4520 12 дней назад +93

    እኔ ከውስጢ አልጠፋያለኝ ዘርጠይቅ😢😢😢መቸነው እናቱ የምትገኛው

    • @b.6015
      @b.6015 12 дней назад

      እኔም😢😢😢😢

    • @ZizuAli-k9k
      @ZizuAli-k9k 12 дней назад +1

      አንድ ቀን ተስፋ አንቆርጥም

    • @CheerfulAardvark-tg2xd
      @CheerfulAardvark-tg2xd 7 дней назад +1

      ኣንድ ቀን ፈጣሪ ያግዘዋል

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 12 дней назад +23

    መዳህኔያለም ዘር ጠይቅን ከቤተስቦች አገናኝልኝና ስለትህ ላስገባልህ የኔ ንጎስ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 12 дней назад +7

    በእንባ ነው የሰማሁሽ እናትሽን ሳያት ዘመዳችንን ትመስላለች የካሳ ዘመን ያድርግልሽ እሙዬ ቆንጆ

  • @taybat536
    @taybat536 12 дней назад +23

    እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ ሺኩር ይገባዉ ምን ይስንዉል ለአላህ

  • @ሳራ
    @ሳራ 12 дней назад +13

    😢ይገርማል😢በየቤቱ ብዙ ችግር አለ😢እንኳን አደረሳችሁ የስደት እህት ወንድሞቸ❤❤❤

    • @AsnaTefera
      @AsnaTefera 12 дней назад

      Ameeen ameeen ameeen ❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 12 дней назад +14

    ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶችዬ ተባረኩልን።

  • @yidena
    @yidena 12 дней назад +17

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በዓል

    • @saaraa8524
      @saaraa8524 12 дней назад

      አሜንአሜነአሜን

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 6 дней назад +1

    እናመሰግናለን ከባሌ ጎቦ ዮንዬ 😍😘

  • @TsionAbebe-l7u
    @TsionAbebe-l7u 12 дней назад +5

    ኤቤሶች ፈጣሪ ጥሩ ነገር ያሳያችሁ ክፉ ነገር ስለእናንተ አያሰማን 😊😊 መልካም በዓል

  • @TamreMohammed
    @TamreMohammed 12 дней назад +31

    ውይ ዛሬም ሌላ ሰው ዘር ይጠይቅ ይቀርባል ብየ ነበር በብአል አላህ ይገዝህ ዘርጠይቅ😢😢እንደው ዛሬ እናት ነኝ ብላብትመጣ ብየነበር

    • @hayatmohammad1716
      @hayatmohammad1716 12 дней назад +3

      የዘርየለህ በሳምንቱ በጉጉትነዉ እምጠብቀዉ አላህ ያገናኘዉ

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 12 дней назад

      Ayegebachum enda zerteyek samenet teneger eko

    • @LeyilaAmel
      @LeyilaAmel 12 дней назад +2

      እኔ ሳስበው እናቱ ቤተስብ መስርታ ልጅ የለኝም ብላ ዋሽታ አውቃ ትታው ይመስለኛል

    • @b.6015
      @b.6015 12 дней назад

      😢😢😢😢😢😢

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 12 дней назад +154

    ፈጣሪ ምን አለበት ይሄን ዱቄት ቢያጠፋው

  • @Saratesfaye-c9n
    @Saratesfaye-c9n 12 дней назад +24

    እኔም አባቴን ባገኝ ደስ ይለኛል ብዙ ኢንፎርሜሸን የለኝም ሰለአባቴ ያደግኩት አክሰት ቤት ነዉ የምጠራዉ በአክሰቴ ባሌ ነዉ አባቴ ወደ ፒያሳ አካባቢ የሱፍ ልብሰ ይሰፉ ነበር አሉ እርግጠኛ አዬደለሁም ለመጠየቅ በአክሰት ቤት ሰላደግኩ የናቴንም መዉለድና ከክርሰትና ሀይማኖት ዉጭ መዉለድዋንም ምንም ችግር አልነበረዉም አይደግፉትም ነበር አኔ ያለ አባቴ አደግኩ አባቴንም አላዉቅ ለሙጠየቅም የሚነግረኝም እናቴም አትተነፍስ ከአባቴ አራራቅዋቸዉ በእህትዋ ሥር ሰለነበረች እኔም ወደእርሰዋ አልቀርብ አክሰቴ እናት ባለቤትዋ አባቴ እያልኩ በዉሸት ታሪክ አደግኩ አባቴ ሰማቸዉ ኢብራሂም እድሪሰ ይባላሉ ኤርትራዊ ሙሰሊም ጀበርቲ ናቸዉ እንዳዉ ይህን ፕሮግራም ሳይ ጻፍኩእንጂ እናቴም አክሰቴም በሕይወት የሉም

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 12 дней назад

      @@Saratesfaye-c9n አይዞሽ ሳርዬ ጌታ የፈቀደ ዕለት ትገናኛላችሁ በሰላም በጤና ያገናኛችሁ እሱ አዋቂ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ለማነኛውም ኢ ቢ ኤስ ብትመዘገቢና ብትቀርቢ! አይከፋም ይቅናሽ እናት አለም

    • @ancanv1578
      @ancanv1578 12 дней назад

      ህይርያሰማሽ

    • @ቶማሰ2024
      @ቶማሰ2024 12 дней назад

      ሰማቸዉን ኤርትራ ፀፈት ቤት ሄደሸ ጠይቂያቸዉ

    • @MehariBrhane-xx2op
      @MehariBrhane-xx2op 10 дней назад

      ፈጣሪ ሲመሰገን በምስጢር ነው ፈጣሪ ምስጢሩ ይግለጥልሽ ። በድብቅ ለምታሳድጉ ፈጣሪ ግልጥ ያርገዋል ። የጸሐፍኩልሽ ትንሽ ታሪክ አለኝ በኔ በኩል እና ፈጣሪ የሚትፈልጊው ይስጥሽ ።❤❤❤❤

    • @SamuelTeweldebrhan
      @SamuelTeweldebrhan 8 дней назад

      Eza ebs kemeta bzuh sew sle miketatel abtih weydemo wendime takegnale from eri

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 12 дней назад +7

    እንኳን ደስ አለሽ እህት🙏❤🙏❤️🙏❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሄር እምባ አባሽ አምላክ ነው 🙏🙏

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 10 дней назад +1

    ቸርነቱ የማያልቀው ሀያሉ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ❤

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 8 дней назад +1

    ፀዲ ዛሬ አምሮብሻል ፕሮግራም አያያዝሽም ደስ ይላል!
    ሰው ግን ጠፋ ነው ተጠፋፋ ነው የሚባለው?

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 12 дней назад +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
    ዮኒ እና ጸጊ 🙏

  • @AgerneshAgezew-d8b
    @AgerneshAgezew-d8b 12 дней назад +17

    ዮኒየ ዘር ጠይቅ ምን ላይ ደረሰ 🙏

  • @CongoMeda
    @CongoMeda 11 дней назад +1

    ማሻአላህ ቤተሰብሸን ሰላገኘሸ ደሰ ብሎኛል ቀሪዎችንም አላህ ያገናኛችሁ

  • @TinsaeGebreslasyeTinsae
    @TinsaeGebreslasyeTinsae 12 дней назад +20

    እንኳን ደስ አላቹ የኔ አልቃሾች ❤❤❤🎉🎉🎉
    እኔም ሽሮ በእንቁላል የበላሁበትን ቤት አልረሳውም ሽሮ በእንቁላል የሚያበሉ ሰዎች ለሰው ልዩ ፍቅር እና ክብር ያላቸው ናቸው ማለት ነው ? 😢😢😢

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 12 дней назад +41

    እባክህ ኦቪድ ሪልስቴት ጣልቃ ባልመግባት ተባበረን. በ ነጻ እምትስጡ ትመስላላችሁ. ተውን በቃ ግንዘብ ሲኖርን እኛው እንመጣልን. አታደንቁሩንንንንን 🥺

  • @amma4705
    @amma4705 12 дней назад +2

    የኔውድ የወኔየ ተገኝ ሽሮው አላለም ሠላማችሁ ብዝት ይበል ebsወች

  • @ayinalemBekele-u9b
    @ayinalemBekele-u9b 12 дней назад +8

    ሁለተኛ ነኝ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 12 дней назад +8

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 12 дней назад +44

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በዓል 🥰

  • @MesyeMerkno
    @MesyeMerkno 12 дней назад +4

    ታባራኩ ዮን ፀግ ድምቆች ናቹሁ

  • @سعادهاندريس-ز2ل
    @سعادهاندريس-ز2ل 12 дней назад +4

    አላህየዘረጠይቅም ደስታ ጨቅረብያረግለት

  • @AberaTesfaye-lx9sw
    @AberaTesfaye-lx9sw 12 дней назад +15

    ምናለ የዘር ጠይቅ እናት አለው በይ🙏🙏🙏

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 12 дней назад +10

    የአረብ አገር የብዙ ሰዉ ዉለታ አለበት!

  • @b.6015
    @b.6015 12 дней назад +5

    😢😢😢😢😢 እኳን ደስ አለሺ የሠው ጥማት ከባድ ነው ባለፈው ስቅስቅ ስትል አጀቴን በልታው ነበር

  • @ManaZed
    @ManaZed 12 дней назад +3

    ለእህታችን እንኳንም እረዳሽ እኳን ደስ አለሽ ውዴ ግን የዘር ጠይቅ ነገር ምን ላይ ደረሰ እባካችሁ ንገሩን

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 12 дней назад +4

    I was just crying but when i heared shero benkulale make smile .

  • @Sah-ss4qb
    @Sah-ss4qb 10 дней назад +2

    እኳንአደረሳችሁ❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 12 дней назад +5

    እንኳን ደስ አለሽ እህት🙏❤🙏❤️🙏❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 12 дней назад +5

    እባካችሁ ኢቢኤሶች እናታችንን አግዙልን ልጃቸውን በመፈለግ እናታችን የልጃቸው ናፍቆት በመቃጣል ላይ ናቸው እባካችሁ በመጨረሻው ሰአት ደስታቸውን ሙሉ አድርጉት

  • @genethagos-k1s
    @genethagos-k1s 12 дней назад +5

    እና ማይገባኝ ሁሉም ሰው በልጅነቱ ጎበዝ ተማሪ ነበር እኔ ማቀው አንድ ክላስ ውስጥ ቢበዛ 5 ነው 😅😂😂

  • @FatumaHussen-d7k
    @FatumaHussen-d7k 11 дней назад +1

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ ቤተሰብሽን ስላገኘሻቸው

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 12 дней назад +11

    እባካችሁ ያለምንም አድራሻ እና መዳረሻ የምትወልድ ለልጆች እሳት ጥላችሁ ነው የምትሂድ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 12 дней назад +2

    እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን ።

  • @GebeyaPlus
    @GebeyaPlus 11 дней назад +1

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በአሉ በሰላም አደረሳችሁ

  • @adisprimatel3244
    @adisprimatel3244 12 дней назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አለችሁ🙏❤️🙏

  • @zebibeabdu9689
    @zebibeabdu9689 12 дней назад +2

    ፈጡሜ አላህ አንቺን ደሞ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ ዘመዶች እኛም እንዳለን ንገሪያት

  • @Timeless-Tales-te4lb
    @Timeless-Tales-te4lb 12 дней назад +7

    የኔም ወላጆች ebs ላይ የቀረብኩበትን ዝግጅት አይተው ይመጣሉ ብዬ ስጠብቅ 6 ወራት አለፉ። የት ነው ያላችሁት ናፍቃችሁኛል😥😥😥

    • @TaibaWorku
      @TaibaWorku 12 дней назад

      አብሺሪ ታገኛቸዋለሺ

    • @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
      @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ 12 дней назад +1

      እረ እህቴ የተመዘገብሽበት ቁጥር ላኪልኝ ዘመዶቸን ልፈልግ ወረፋስ ይበዛን እደ መልስ ስጪኝ

    • @Timeless-Tales-te4lb
      @Timeless-Tales-te4lb 9 дней назад +1

      @@ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ ገርጂ ዩኒቲ ዩንቨርስቲ አጠገብ በአካል ሄደሽ ተመዝገቢ

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 12 дней назад +7

    ተዉግን ኢብኤሦች የኔም ድምጽ ይሠማ አጎቴን አፈልጉኝ ብደዉል አይሠራም ሥልካቹ አባቴ ያመዋል አጎቴን አፋልጉኝ መሀመድ ለጉቶ ኤበሞ አልከሦ ይባላል ፎቶም የለንም እቆቅልሽ ሆነብል አሁንሥ😢😢😢😢

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 12 дней назад +1

    God bless you 🙏 ebs TV

  • @sinkineshassefa2025
    @sinkineshassefa2025 12 дней назад +2

    Thank you ebs.

  • @SofiaMelis-lo9fr
    @SofiaMelis-lo9fr 12 дней назад +14

    እኔ. የማገባ. ቀን እራሱ. ድቄት. አልቀባም. እስቲ. ባልቀባ. ምን. ይጎድልብኛል. አላህ. የሰጠን. መልክ. ይበቅናል. ይቅርባቹ. ድቄታሞች ተው

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 12 дней назад

      ምንምአይጎልብሽምእዳውምወጭትቀንሻለሽ።እኔሳገባበውሀብቻታጥቤነውያገባሁት።ግንልጂስለነበርኩአምርነበርሙሽራሁኝኩልእራሱስኩዋልአይኔያለቅሳል

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 12 дней назад

      ጠብቄ ነው የማይሽ እንዳትረሺ😂

    • @SofiaMelis-lo9fr
      @SofiaMelis-lo9fr 12 дней назад

      @@mermamohammed2882 ማሻላህ. ግን. ትዳርሽ. ሰመረ. ክክክክክ. ጠዋት. ሲናሳ. ማስደገጡ. ይበልጣል. ማሻላህህህህህህ

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 12 дней назад

      @@SofiaMelis-lo9fr አልሀምዱሊላህሰምሮልኛል የልጂምእናትሁኛለሁ።ያጎቴልጂእረእስኪቀባቡዋትሙሽራትምሰልእያለእኔግንአልፈልግምብየአልተቀባሁምግንብቀባምያለቀስኩትለቅሶያጥበውነበር

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 12 дней назад +2

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @jajah7767
    @jajah7767 11 дней назад +1

    ፍቅር ይበልጣል ከሀይማኖት አምላክ ፍቅር ነውና 🥰🥰🥰

  • @HawaNuryeFentaw
    @HawaNuryeFentaw 11 дней назад +1

    እኳን።ደስ።አለሽ።እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 12 дней назад +4

    እንኴን አብብሮ አደረሰን በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marew789
    @marew789 11 дней назад +1

    Dear EBS staff
    እኔም የእህቴ ልጅ ከጠፋች ብዙ ጊዜ ሆናት እባካችሁ ወረፋ ያዙልኝ እንድንፈልጋት
    እግዚብሔር ይስጥልን
    ማረው እሸቱ

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry 12 дней назад +22

    በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 12 дней назад +2

      ማመንና ማምለክ የተምታታባችሁ እኛ ቀእየሱስ ስናምን እናተ እየሱስን የማርያምን ልጅ ማምለካችሁ ነው እመኑኘ እንጅ አምልኩኘ አላለም አታምልኩ እመኑ መለረካቸውን

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 12 дней назад

      አሜን

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 12 дней назад +1

      መሞት የለም ማለት ነው
      ግን ቅድመ አያቶቻችሁ በሂወት አሉ
      ካሉ አሳውቁን
      በጣም ይገርማል
      መሞት ቀረ ኪኪኪኪ

    • @Glorysoundministry
      @Glorysoundministry 11 дней назад

      @zahareahmad7812 ከሞት በኃላ ህይወት አለ።የዘላለም ህይወት በገነት ወይም በሲኦል የዘላለም ህይወት በገነት ለመኖር ኢየሱስን እንደግል አዳኝሽ አርገሽ መቀበል አለብሽ።

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 12 дней назад +3

    ዘር ጠይቅ ወንድማችን በምን ሁኔታ እደሆነ አቅርቡልን ማራምን ሁል ግዜ በሀሳቤ ይመላለሳል የኔ ወድም😢

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 12 дней назад +2

    እንኳን ደስ ኣላቹ

  • @Eshidehina
    @Eshidehina 12 дней назад +2

    መሻአላህ እንደት ደስ ይላል የኔት

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 11 дней назад +2

    የጎደሩ ልጅ መፍቲ ጠፋዴ አሳውቁን የምትሉ

  • @FatimaFofo-t7g
    @FatimaFofo-t7g 12 дней назад +22

    ዘር ጠይቅን አቅርቡልን

    • @GfgGyt-z5y
      @GfgGyt-z5y 12 дней назад

      ቀረበ አይደል አልተገኘችም እኮ

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 12 дней назад

      ባለፈውእኮበስልክአናግርውታል።ግንእሱአልተመቸውምአድሳባለመጣት።እንጁፈላጊአለ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 12 дней назад +1

      ስረ ፈት ሁለ

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 12 дней назад

      ​@@belayshebo3149ትክክል ስራፈት😂😂

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 12 дней назад +2

    አላህ ያስገኘው ያረብ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 12 дней назад +4

    ❤እንካን ደስ አላችሁ🎉

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 12 дней назад +2

    እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ እቤኤስ ግን ለተዋህዶ ያላችሁን ጥላት በተደጋገሜ ጥላቻ እያሳያችሁ ነው መቅስፍት እደሚወርድባችሁ አትዘንጉ

  • @hayatali9666
    @hayatali9666 12 дней назад +8

    አላህየ የኔም የህቴልጆች አባታቸው ቢገኝ

  • @MeryemMeryem-j5u
    @MeryemMeryem-j5u 12 дней назад +8

    ቸልተኝነት የበዛበት ቤተሰብ ነው ለምን ይኽን ያክል

  • @Bayush-b4x
    @Bayush-b4x 12 дней назад +3

    Enikani adarasachu ebakachu Bayush Ayanu ena Hayilu Ayanu tabilo yetamazagabu yee enatachi falagi tara dariso kahone asawukugni❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaaujShww
    @AaaujShww 12 дней назад +1

    እኔምለው እ/ቶ ኑሮተወደደእያሉ ዴቄትእርከሠደ ሆስሙግንምዲነው😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 12 дней назад +25

    ሙስሊሞቹ ሲያምሩ ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Sam-ws3cy
      @Sam-ws3cy 12 дней назад +7

      ምናለበት በየእምነታችን ብንመላለስ በሁሉም በየእምነቶች ውቦች እንዳሉ እንወቅ በፍፁም ልብህ በፉፁም ነፍስህ ፈጣሪህን ከወደድክ ባለንጃራህ እንደራስህ ከወደድክ በፈጣሪህ ፊት ውብ ነህ እንጂ ነገ በሚጠወለገውና በሚጠፋው ፊት ውብ እንዳልሆን ማወቅ አለብን እላለሁ

    • @ማሂጋልመዜባዕmahigalmezbae
      @ማሂጋልመዜባዕmahigalmezbae 12 дней назад

      ዋውውው በትክክል❤❤❤​@@Sam-ws3cy

    • @Adalem-u6v
      @Adalem-u6v 12 дней назад

      Kkkkkķk

    • @MulukenWondu-v9f
      @MulukenWondu-v9f 11 дней назад

      አሽቃባጭ

  • @tgay5642
    @tgay5642 11 дней назад +1

    አልሃምዱሊላህ እኔ ከዱቄት ባዶ ነኝ

  • @amenaamena1215
    @amenaamena1215 12 дней назад +9

    የኔ ዘር ጠይቅ ምላይ ነው

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 12 дней назад +1

      ቀረበእኮ

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 12 дней назад +2

      ​@@mekdes-d8omech yadametalu zem belew zer teyek yelalu

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 12 дней назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር እንኩዋን እባዋን አብሰላት ስታሳዝን 🙏🏾

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ዘርጠይቅ ነገርምነው ችላ ኣላችሁት ሲሳዝን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 12 дней назад +5

    ዘርና ክልል ኢትዮጵያን አይወስናትም።ይህ ለኛ ትልቅ ምስል ነው ።ጅምሩም መጨረሻውንም እንየው።ድብልቅልቃችን የወጣ ነው ።አንድ ነን ለማለት ነው ።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 12 дней назад +1

    ❤እንኳን ደስ አላችሁ

  • @AbebeSolomon-i1p
    @AbebeSolomon-i1p 12 дней назад +5

    እኔ በጣም ማወቅ የምፈልገው የኢቢኤስ ማስታወቂያ ላይ እምባቸው እርግፍ እርግፍ ሲል የሚታዩት ሴትዮ ውጤት ምን ሆኖ ይሆን???

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 12 дней назад +14

    ኢቤሶች እንዲያው እኔንም ከኑሮዬ ብታገናኙኝ

  • @TERECHADAGNE
    @TERECHADAGNE 12 дней назад +4

    የህዝብ እንቧ ebs ን የጠፈል ተጠንቀቁ😂

  • @Joellemaamari1962
    @Joellemaamari1962 10 дней назад

    Gikire afdisn timeslalechi🥰

  • @مطيعةسيد
    @مطيعةسيد 12 дней назад +3

    ኤቤሶች እንደዉ ከብር ገር አገነኙኝ😅😅😅😅

  • @kduskdus3580
    @kduskdus3580 12 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏

  • @dereseAbiyu
    @dereseAbiyu 12 дней назад +3

    እናንተ በጣም አስፈላጊ ሰዉ ናችሁ ስለዚህ አድራሻ ስጡኝ

  • @amma4705
    @amma4705 12 дней назад +1

    ገብረ ጉራቻ የትነው አብራሩልን ጃማደጎሎ ነው

  • @AaaujShww
    @AaaujShww 12 дней назад +1

    ፂጌ ቀሚስሺየምራል❤❤❤

  • @HadiyaHassn
    @HadiyaHassn 12 дней назад +5

    اللهم صل على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين

  • @Eshidehina
    @Eshidehina 12 дней назад +3

    የናትሽ ምትክ የምር እደለኛነሽ

  • @Hk-xz3qc
    @Hk-xz3qc 6 дней назад

    ebakachu ye adis zemen weym wereta ljoch kalachu gedebye mitbal bota kalech ngerugn befetari sim weym temesasay yebota sim kale agote eza ynor neber 🙏

  • @JuniorDd-m6f
    @JuniorDd-m6f 12 дней назад +11

    የ እንላቀስ ፕሮግራም 😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 11 дней назад

    አላምዱሊላሒ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 12 дней назад +10

    ይንን ውሸታም ኦቪድ ጉሩብ መሰታወቅ የመለያበት የት ልሄድ የዳሃ ገንዘብ ሰብሰቦ ከወሰዱ ብኃ ሥራዉን አቆማዋል የሚያወራ ሌላ ማሬት ላይ ያለው ሌ😢

  • @b.6015
    @b.6015 12 дней назад +2

    ዘር ጠይቅ ምን ደረሰ የሚደውሉ አሉ ብላችሁ

  • @SentuGebreSentu
    @SentuGebreSentu 12 дней назад

    ebs , real last day blessings obviously revealed program of for lost family thanks 🙏 for everything which in your service, that super lovely humbled and generosities of atactivities take place in the program thanks 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏AMESEGNALEHU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍❤️😍❤️😍❤️

  • @Abeta-nc5gd
    @Abeta-nc5gd 12 дней назад +3

    አታልቅሸ ዱቄቱ እንዳይቦካብሸ 😅😅😅

  • @hayat6939
    @hayat6939 12 дней назад +6

    አንደኛነኝ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤

  • @almaze214
    @almaze214 5 дней назад

    አይ ሜካፕ ውይ ምናለ እንደኔ ሁሉም ቢጠላህ

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn 12 дней назад

    Kyemen naw emgnalhu wondmy yabaty lij bagagnw ds ylgnal💔💔💔

  • @AgerneshAgezew-d8b
    @AgerneshAgezew-d8b 12 дней назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳንም ደሰ አለሺ ❤❤❤🎉🎉🎉2ኛ ነኝ 🙏

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 9 дней назад

    Admena Tena yestachehu ebs

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 12 дней назад +4

    ድቄት ከምትበሉ ዝም ብላችሁ ብሉ ማንኛውንም እህል

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    አልሃምዱሊላህ አላህ ሙስሊም ስላደረከኝ ኢስላም እኮ ውበትም ነው

  • @SerkeBire-t5q
    @SerkeBire-t5q 10 дней назад

    ዮኒ ስልካችሁ አይሰራም ስክሪኑ ላይ ያሉት ስልኮች አይሰሩም ሌላ ስልክ ካሰ ላኩልኝ p/c

  • @b.6015
    @b.6015 12 дней назад +1

    😭😭😭😭😭😭 የኔ ሚስኪን አጀቴን በልታው ነበር ማን አገኘች

  • @زينبمحمد-ن7ي7ث
    @زينبمحمد-ن7ي7ث 12 дней назад +12

    አቤት ውበት ሂጃብ ውበታችን ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsegalemKassa
    @TsegalemKassa 12 дней назад

    በናታቺውየዘርጠይቅነገርስ