thank you so much, you're amazing, a real professional, with good attitude, a wonderful teacher and human. I'm proud of you, thanks God to have people like you especially these days When I see forged Ethiopians agitating the people to eat one an other like wild beasts! it is possible to understand that you grew at a human and real Ethiopian home. Thank you again and keep it up. GOD BLESS YOU!
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Thank you Dr I got my answers here
ዶክተር ስለዚህ መረጃ ምን ትላለህ እባክህ "ወደአማርኛ: የተረጎምሁት: እኔ: ዶ/ር: ነጋሽ: አምሳሉ:ነኝ::
እስካሁን: ድረስ: የዓለምን: የተለያዩ: የጤና: ባለሙያዎችና: ተመራማሪዎች: ሲአፋጅና: ሲአዎዛግብ: የቆየው: የኮሮና: ቫይረስ(ኮቪድ 19) በሽታ:ጉዳይ: በስተመጨረሻው: በጣሊያን: የፓቶሎጂ: ባለሙያዎች: ትክክለኛው: ማብራሪያና: ትርጉም: የተሰጠው: ይመስላል::
እነሆ: የማብራሪያው: ትርጉም:እንዲህ: ይነበባል::
ይህ: ወረርሽኝ: በዓለም: ዙሪያ:በሚደረገው: ርብርብ:በጣም: እየተሸነፈና: እየተጠቃ: በመሄድ: ላይ: ያለ: ይመስላል::
ሕይዎታቸው: በወረርሽኙ: በአለፉ: ሰዎች: ላይ: በተደረገው: መጠነ: ሰፊ: ከአስከሬን:ናሙና: ምርመራ: በተገኘው: መሠረት: እስካሁን: ድረስ:"ኒ ሞ ኒ ያ"( የሳንባ: ኢንፌክሽን):እየተባለ: ሲነገር: የነበበረው: ትርክት: ውሸት: መሆኑና: ችግሩ: ኒሞኒያ: ሳይሆን: በደም: ሥሮቻችን: ውስጥ: የሚፈጠር:የደም: መርጋት: ወይም: የደም: መጏጎል( Disseminated Intravascular Coagulation( thrombosis) ነው:: ይህም: በአጭሩ: DIC ይባላል::
ስለሆነም: ይህን: በሽታ: ለመዋጋት: መጠቀም: ያለብን(የነበረብን) የሚከተሉትን: መድኃኒቶች:ይሆናል::
እነዚህም: ፀረ-ኅዋሶች( antibiotics, antivirals): ፀረ-ኢንፍላሜሽን( anti-inflammatories እንዲሁም: ደም: እንዳይረጋ ( እንዳይጏጉል) የሚአደርጉ(anticoagulants) ይሆናል: ማለት: ነው::
ከአሁኗ: ስዓት: ጀምሮ: የህክምና: አሰጣጥ: ፕሮቶኮል:ይቀየራል: ማለት: ነው::
ከጣሊያን: ፓቶሎጂስቶች: በተገኘው: ጠቃሚ: መረጃ: መሰረት: በሰፊው: ሲዎራለት: የነበረው: የቬንትሌተርና: የፅኑ: ህሙማን: ማቆያ(ICU) በጭራሽ: አስፈላጊ: አልነበሩም::
ለሁሉም: የበሽታ: ዓይነቶችና: በሁሉም: ቦታ: የሚሰራ: ከሆነ: ይህ: ወረርሽኝ: ከታሰበው: ጊዜ: ቀድሞ: መፍትሄ: ሊገኝለት: ይችላል::
ስለኮሮና: ቫይረስ:አዲስና: ጠቃሚ:መረጃ::
የበሽታው: ምንነት: በትክክል: ባለመታወቁ:በመላው:ዓለም: ለኮቪድ19:የተሳሳቱ: ምልከታዎችና: ህክምናዎች: ስንከተል: ቆይተናል:: ይህም: diagnostic error ይባላል::
በአሜሪካ: የሚኖሩ: የሜክሲኮ: ቤተሰብ:በቤታቸው: ውስጥ: ባደረጉት: እራስን: የማከም: ሙከራ: መፈወሳቸው: በጣም: አስደናቂና: አስደማሚ:ሁኔታ: ነው::
የተፈወሱትም: ሦስት: ባለ 500 mg አስፒሪን: በሎሚ: ጭማቂ: በጥብጠው: ከማር: ጋር: ቀላቅለው: ካፈሉ: በኇላ: ትኩሱን: በመጠጣት: በነጋታው: ሙሉ: ፈውስ: አግኝተው: ከእንቅልፋቸው: ተነስተዋል::
ከዚህ: በታች: የሚከተለው: የሳይንስ: መረጃ: የፈውሱን: ቅቡልነት: ያረጋግጣል::በነገራችን: ላይ: ይህ: መረጃ: የተለቀቀው: በአንድ: የጣሊያን: ተመራማሪ: ነው::
ከሃምሳ: በላይ:በኮቪድ 19: የሞቱ:የሬሳ(አስከሬን): ምርመራ(autopsy) ላደረጉት: የጣሊያን: ፓቶሎጂስቶች: ምስጋና: ይግባቸውና: የምርመራ: ግኝቱ: የሚአሳየው: ኒሞኒያ: ሳይሆን:በጥቃቅን: የደም: ሥሮች: ውስጥ: የሚከናዎን: የደም: መርጋት: ነው:: በዚህ: ዐይነት: የደም: መርጋት: በሽታ: ሳንባችን: በጣም: የታውቀ: የሰውነት: ክፍል: መሆኑ: ይታወቃል: ስለሆነም: በእነዚህ: ህዋሶች(viruses) አማካኝነት: በሚፈጠረው: inflammation ደም: ሰለሚጏጉል: የልብና: የአንጎል( heart attack and stroke) ህመም:ይከተላል:: ይህ: የረጋ: ደም: አያሌ: የአካል:ክፍሎችን: በማዎክ: ለህይዎተ: ኅልፈት:ይዳርጋል: ይህም: multi-organ failure ይሰኛል::
አዲሱ: የህክምና: ፕሮቶኮል: የፀረ: ቫይረሱን: መድኃኒት: ገሸሽ: በማድረግ: የፀረ:የደም: መርጋትንና: የኢንፍላሜሽን: መከላከልን: ትልቅ: ግምት: ይሰጣል:: ስለሆነም: እነዚህ: ሁለት: መድኃኒቶች: በፍጥነት: ለታማሚዎች: መሰጠት: አለባቸው:: ፈዋሽነታቸው: የተረጋገጠ: ነውና::
ቻይናውያን:ይህን:በወቅቱ: ባለመገንዘባቸው: ጊዚያቸውን: በቤት: ሳይሆን: በፅኑ: በሽተኞች: ማቆያ(ICU): በከንቱ: አባክነዋል::
በመላ: ሰውነት: ደም: መርጋት(thrombosis(DIC)
ይህን: ሁኔታ: ለመዋጋት: ፀረ-ህዋስ(antibiotics &antivirals): ፀረ-ኢንፍላሜሽንና: ፀረ: ደም: መርጋት( anti-inflammatories & anticoagulants) መጠቀም: የግድ: ይሆናል::
የዚህን: አዲስ: ግኝት: ተአማኒ: የሚአደርገው: የጣሊአን: ፖቶሎጂስቶች: በቤርጋሞና: በሚላኖ: ከተሞች: ከሰባ: በላይ: በዓለም: ከፍተኛውን:የአስከሬን: ምርመራ: ያደረጉ: ሲሆን: ቻይናዎች: ግን:ሦስት: ብቻ: የሬሳ: ምርመራ: ያደረጉ: በመሆኑ: ነው::
ይህ: ቫይረስ: በደም:ስር: ከፍተኛ: የደም: መጏጎል:በመፍጠር: የደም: መርጋት: በሽታ: እንጂ: ኒሞኒያ: ተብሎ: የተሰራጨው: ትንታኔ: ግዙፍ:diagnostic error ነበር::
በፅኑ: ህመምተኛች: ክፍል(ICU) ሲደረግ: የነበረው: ከፍተኛ: ወጭ: ያስከተለው: ህክምና: እጅግ: አላስፈላጊ: ነበር::
ወደኇላ: በመመለስ: ከወር: በፊት: ታማሚዎች: የተነሱትን: የራጅ: ምርመራ( X-Ray): የኮኔክቲቭ: ቲሹ: ኒሞኒያ( interstitial pneumonia) በማለት: ሲጠራ: የነበረው: አሁን: ላይ: ሆነን: ስናየው: በደም: መርጋት( DIC) የሚታይ: መሆኑ: ምንም: የማያሻማ: የኒሞኒያ: ዲያግኖሲስ: ነው::
የረጋውን: ደም: ሳናክም: በፅኑ: ህክምና: ማቆያ: ውስጥ: ስናደርገው: የነበረው: ሩጫ: ድካምና: ወጭ: ከንቱና: ፋይዳቢስ: ነበር: ማለት: ይቻላል::የረጋውን: ደም: ሳናሶግድ:ቬንትሌተር: በመጠቀም: ሳንባን: በአየር: ማከም: እንደዚሁ: ከንቱ: ድካም: ነበር:: ምንም: ጥቅም:አልነበረውም: ማለት: ነው:: ቬንትሌሽን(ventilators) ከተጠቀሙት: ታማሚዎች: ውስጥ: ከአስር: ታማሚዎች: ዘጠኙ: እንደሚሞቱም: ተረጋግጧል::
ችግሩ: የሳንባ: በሽታ: ሳይሆን: የልብና: የደም: ሥሮች(cardiovascular) በሽታ: ነውና::
የሞትም: ዐብይ: ምክንያቱ:በደም: መልስ(veins) የሚከናወነው: የደም: መርጋት: እንጅ: ኒሞኒያ: አይደለም::
ለመሆኑ: ደም: ለምን: ይረጋል ?
ይህ: የሚካሄደው: ኢንፍላሜሽን(inflammation): በሚአስከትለው: የፓቶፊዚዖሎጂካል: ውስብስብ: ዘዴዎች: ነው:: በጣም: የሚአስቆጨው: እውነታ: የሳይንሱ: ህብረተ:ሰብ: በተለይ: ቻይናዎች: እስክ: መጋቢት( Mid March) ድረስ: anti-inflammatory መጠቀም: አያስፈልግም: የሚል: የተሳሳተ: አቋም: በመያዛቸው: ነበር::
አሁን: በጣሊያን: አገር: የሚሰጠው: ህክምና: (antibiotics and anti-inflammatories ) በመሆኑ: በሆስፒታል: አስተኝቶ: ማከም: በጣም: እየቀነሰ: ይገኛል::በርካታ: በሽተኞች: በትኩሳት: እየተሰቃዩ: በተገቢው: ሳይታከሙ: ህይዎታቸው: በከንቱ:ሊአልፏል: ችሏል::
ቫይረሱ: ያስከተለው: inflammation በውስጥ: አካላችን: ላይ: ያስከተለው: ከፍተኛ: ጉዳት( extensive tissue damage) ለከፍተኛ: የደም: መርጋት: በሽታ: ያጋልጣል:: ዋናው: ችግር: ቫይረሱ: ሳይሆን: ቫይረሱ: የተደበቀበትን: ቲሹ: "
ዶክተር እናመሰግናለ ጊዜ ካለህ ስለ ዩሪክ አሲድ ብታስረዳን እና በተጨማሪ በዩሪክ አሲድ ምክንያት ቅርፁየተበላሸ እጅ ጣት እንዴት መስተካከል ይችላል?።አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
Dr dani betam tnx silmelkm timihrtk 🙏🙏🙏🙏 dr colestrol ke 220 belay sihon gideta medicine mewsed alebn
የኔ ጤና - Yene Tena selam lante doctor
ዲስክ ላዪክ የምታረጉ ጤነኞች ናችሁ የሚገርም ነው የሚሳደብ ሰው ቢሆን ላዪክ ታረጉ ነበር አላህ ልብ ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልልም ዶክተርዬ በርታል ለኛ እድሜ ይስጥህ
ዋው በዚህ በተጣበበ ጊዜ አግኝተህ ህዝብን እየረዳህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ thank you ! ጸጋው ይብዛልህ
ተባረክልን ግዜህን ሰጥተኸን ስለጤናችን ጠቃሚ ምክርህን ስለምትሰጠን ሳናመሰግንህ አናልፍም ጤናውን ይስጥልን መልካሙ ይግጠምህ
በጣም ደስ እያለኝ ነው የምትለቃቸውን በሙሉ የማዳምጠው እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ እንድታገለግል አቅምህ ይሁንህ። በጣም ነው የማመሰግነው ጠቅሞኛል
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ገና የምትለውን ሳልሰማ ነው ላክ የማረገው የምትሰጠው ትምህርት ጠቃሚ መሆኑን ስለማምን በርታ
Thank you For your support, please make sure you share all your family and friends
እግዚአብሔር አብዝቶ ከነሙሉ ቤተስብህ ይባርክህ! የህይወት ዘመንህን ይባርከው. ከራስህ አልፋህ ወንድሞችህን እህቶችህን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት ሁሉ ከእግዚአብሔር የተስጠህ ውድ ስጦታ መሆኑን አልጠራጠርም! ዘመንህ ን ይባርከው!
ሰሳም ላንተ ይሁን ዶክተር ዳኒ በቅድሚያ ስለ አንተ እግ/ርን አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቤተስብህ ይባረክ ክፉ አያግኝህ Thank you!
ዶክተር ዳኒ እንደምን አለክ እኔ የምጠይቀው የማያቋርጥ።ሳል እሱም ጉሮሮዬ ሏይንው ምላሽክን እጠብቃለሁ
I was bad in biology at school but after watching your videos I found out how interesting it was, thanks for clear explanation Doc.
ማግኒዢየም ጉድ ነው አላህ ይሰጥልኝ መዳኒቴ ዛሬ ቪምቱ ግማሺ ሌትር የሚሆን እፍጡር ላይ ግጥም አርጌ ጠጣሁት ልቤ ሲመታ ሠወነቴ በሙሉ ይወዘውዘኛል በቃ መምቴ ነው ሰል በርደልኝ የጣፋጪ መጠጦቺ ቻው አላህ ይሰጥህ ዶክተሬ 💞💞💞
በርታልን ።ስንት አይነት ብዙም ጠቀሜታ የሌለው ቪድዮ እያየን ከመዋል ይሄ ስንት የጤና ጥቅም አለው።
ጌታ ይባርክህ! እውነተኛ ኢትዮጲያነት የሚለካው ለወገን አሳቢነትን በተግባር በማሳየት እንጂ፤ በአክቲቪስት ስም አገር ማበጣበጥ አለመሆኑን ጭምር ላልገባቸው የሚያስረዳ መልካም አርአያ ነህና፤ ከልቤ አመሰግናለሁ።
በርታ! ጌታ መከናወንን ይስጥህ!
አላህ ይጠብቅህ ልጄ የልብ ነገር ያሳስበኛል እናቴም ወንድሜም በዚህ ሰበብ ነው የሞቱት ለኔም እፈራለው
God bless you Dani
እናመሰግናለን ምን ያህል እየጠቀምከን እደሆነ መግለፅ ያቅተናል ከነ ቤተሰቤ እኔ እናት ነኝ እኔ አንድ ገገር ሳውቅ ልጆቼ ይጠቀማሉ ቤቴም ውስጥ ያመጋገብ ለውጥ አደርጋለሁ !! እ/ር ይባርክህ
እግዛብሄር በተትረፈረፈ ብዝት ባለ እግዛብሄርን ከመፍራት ጋራ በስማያዊም በምድራዊም ተባርከህ ለበረከት ሁን
በእውነት ምን ልበልህ ብዙ ተጠቅሚያለሁ
በብዙ ብር ይሄ የምታስተምረንን አናገኘውም ነበር ግን በቀላሉ ህዝብህን ጠቅመሀል ምክንያቱም ውጭ ተቀምጠን ብዙዎቻችን እረ በሙሉ አበሻ ምንም አይነት ቫይታሚኖችን አንጠቀምም ሁሉም ታብሌት መዳኔት ስለሚመስለን ነው
ዶር ውስድ ቢለንም አንወስድም ምክንያቱም የብዙዎቻችን ዶር ነጮች ሌላ ዚጋ ስለሆኑ አንተማመን የሚሉንን አንስማም ደሞም እረ ፈፅሞም አንረዳቸውም ለምን ይዋሻል
ስንገናኝ አንዳንዲ ብዙዎቻችን አንተን ነው የምናወራው ያስተማርከውን ሺር በመደራረግ ቪድዮህን ብዙ ህዝብ እየስማህ ነው
እግዛብሄር አንተንም እንዲሁ ይስማህ ዶር ዳኔ
thank you so much, you're amazing, a real professional, with good attitude, a wonderful teacher and human. I'm proud of you, thanks God to have people like you especially these days
When I see forged Ethiopians agitating the people to eat one an other like wild beasts! it is possible to understand that you grew at a human and real Ethiopian home. Thank you again and keep it up. GOD BLESS YOU!
እናመሠግናለን የእዉነት እረጅም ትምህርት አዳምጬ አላቅ እረጅም ትምህርት ስሰማ ይጨቀኛል ለምን እንደ ሆነ አላቅም ዶ/ር የአንተ ትምህርት እስከመጨረሻነዉ ነዉ የምሰማዉሰ ረርጋታህ ደስ ይላል በሚገባን መልኩነዉ የምታሰረዳዉ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እናመሰግናለን ዶር ይህን ሰፕሊመንት ለስንት ቀን ነው መውሰድ የሚገባን ❤
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግም ፍፁም በጎነት ነው አንተ ቅን ሰው እድሜህ ይለምልም ዶርዬ በጣም ነው እምወድህ ልጄ በሆነ እላለሁ ይጨምርልህ እቦ::
ተባረክ ወንድሜ ዶክተር ዳንኤል 🙏❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ የካልሼም ኦር አጥንት መሳሳት እጥረት እንዳለበኝ ተነግሮኛል ባይታሚን ዲ እወስዳለሁ ብዙ ለውጥ ግን የለኝም የእንቅልፍ ችግርም ስላለብኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል በተረፈ የምተሰጣቸዉ ትምርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸዉ በርታልን ወንድማችን 👍👍👍
ዘመንህ ይባረክ በኢየሱስ ስም 🙏🙏🙏🙏🙏
ወሳኝ የጤና ትምህርት ነው።እናመሰግናለን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ከልቤ አመሰግናለሁ ዘመን ይባረክ
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን 👍👍👍
ተባረክ ዩቲብን ለመልካም ነገር የምትጠቀሙትን ያብዛልን
በጣም ጠቃሚ እና ደስየሚል ትምርት ነው ያስተላለፍክልን እግዚአብሔር ይስጥልን
የሚሸት አፍ ምን ልትመክረን ትችላለህ
በጣም ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ዶክተር እየ
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳንኤል ሰለመረጃው እሺ አሁን አንተ የገለጥካቸው ሁሉ አሉብኝ እና እንዳልከው የማግኒዝየም እጥረት አለብኝ ማለት ነው ግን እኔ ደግሞ የደም ብዛት ስለአለብኝ ብወስድ ችግር ያመጣል ወይየምወስደው መድሃኒት Lisinopril ነው እና ብታስታውቀኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ
በርታ ዶክተር በደንብ ነው የምከታተልህ። ጠቃሚ መረጃ ነውና አመሰግንሃለሁ።
እናመሰግናለን በርታልን
የተወደድክ ወንድማችን በብዙው በረከት ተባረክ!!
እናመሰግለን
ዶክተር እናመሰግናለን እባክህ ቁጥርህን ባገኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይባርክህ
አሁን የነገርከን ማግኒዚየም የእኔችግር ነው የገለፅካቸው ሁሉ እኔላይ ይታያሉ በተለይ የጡንቻ ያልከው የእኔ ችግር ነው አሁን ገዝቼ ልጠቀም ማለት ነው ሌላ የውስጥ ህመም የለኝም የገለፅከው ምልክት በሙሉ አለኝ አሁን ሰሞኑን ልቤ ስተኛ መምታት ጀመረ ስስማ በጣም ነው የገረመኝ
Magnesium+ B6 እንዴት ነው ተመሳሳይ አገልግሎት ነው ያለው ጥሩ ነው ብታብራራልኝ በጣም እናመስግናል በርታል ጠቃሚ ነው
ወንደመችንለምታረግልን ሁሉ በጣም እናመሠግናለን
በቅረብ ጊዜ ነው እየተከታተልኩህ የአለሁት በጣም ጠቅሞኛል ትምህርትህ በብዙ ተባረክ በርታ
አይ እኔ እቅልፍ የለኝም Dr በእቅልፍ መዳኒት ነው ያለውት ብቻ እግዚአብሔር አለልኝ ሌላ ምን እላለው😭😭😭!
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
🙏🏻
ዶክተር ድንቅና ምርጥ ኢትዮጲያዊ ይህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እ/ር ከዚህ የበለጠ እይምሮህን ያስፋልሕ ክፉ አይይሕ
Fanayea Gebreyesus አአአአአአአአአአአሜን አሜን የሚባርክ ይባረካል ያ የዘራውን ስለሚያጭድ :
Doctor ስለ energy drinks ( redbul, Monster...) ትምህርት ብትሰጠን ጥሩ ነው። ብዙ ሃኪሞች ቡና አትጠጡ ይላሉ ግን እነዚህን ሳይከለክሉ ዘንግተው ያልፋሉ። እንደው እንደሃኪም ምክር ብትሰጠን ብዬ ነው።
Egziabehr yesetelen
አንተ ቅን ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኔ ወንድም ለህጻናትሰ ምን ትመክረኛለህ ?እንደዚህ አይነት ምልክት ካየሁኝ እጠብቃለሁ መልስ ህን
ሰላም ዶክተር ዳኒ እኔስ ለረጅም ጊዜ ነው ጀርባዬን የሚያመኝ ህክምና ሄጃለው ግራ ገባኝ የምትለኝ ነገር ካለ ተበትኗል ረክልኝ ወድሜ።
እ ናመሰግናለናለን Dr እድሟይጥልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ስለ ሰጠህን ምክር ይህ እጅግ አስፈላጊና ጠቃሚ ምክር ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጌታ እየሱስ ይባርክህ።
Gta eyesus zemenihn ybrkew yihulu chgr Ena gar aele bless you
ጌታ የሱስ ይባርክህ ወንድማችን
Thank you Dr, this is really important
አመሰግናለሁ ዶክተር
Super good information God bless you abundantly
ፈጣሪ ይባርክህ ቀና ይኢትዮ ልጅ
በጣም. አናመሠግንሃለን ሰሌሎቹም. ሠፕልመንቶች. አንደዚሁ. ብታሰረዳን ብዙአይነት. ሳፐለመንቶች. ቢኖሩን በቀን ውሰጥ. እንዴት. አንጠቀምበት. አሰረዳን
Hi Dr Dani
Thank you so much for teaching ur people I'm learning a lots from ur vedio 🙏❤ God bless you bro
Tnx Dr it means a lot!! Am proud of you 👍 brother!!
Tell us more about personality!!
God bless you 🙏
እናመሰግናለን Dr ተባረክ🙏🙏🙏
Bewente.bezu.mwdanete.new.yageyawet.tebareke
God bless you dr. Daniel
Dr Dani Thank You You're The Best Dr GOD Bless you Long Life !!
በጣም እናመሰግናለን
Thank you
Samedekem Ewketehen asawekehe Dr seladereken Edme Ke tena Emegnalehu Wedu Yagere Lej Tanx 🙏🙏🌸🌸
doktor lga endemitasibln geta yasibhi wendime tebarek
💗💗💗💗💗💗💗💗 ጌታ zebenh ይባርከው አድመኛ tena ystkihGBU💗💗💗💗💗
Enamesegenalen
ሰላም ላንተ ይሁን በመኝታ ሰአቴ ወይንም ስተኛ ውስጥ እግሬን በጣም ያቃጥለኛል ከማቃጠሉ የተነሳ የእግሬ ትኩሳት የውስጥ እግሬ ቆዳዬ እጅግ በጣም ጠቅላላ ህክምና አድርጌ ምንም በሽታ የለብሽም አለኝ እኔ ግን ማታ ማታ ውስጥ እግሬን ያቃጥለኛል አሁን ደግሞ እጄን ማቃጠል ጀምሮኛል ምን ትመክረኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
ስተኛ የልቤ ምት ይሰማኛል ብዙ ጊዜ በሆዴ ስለምተኛ ጫና እያደረኩበት ይመስለኝ ነበር ወደጤና ባለሙያም ለመሄድ አስቤያለሁ የድካምና የስትረስ ባህርይም አለኝ ምናልባት እንዳልከው የማግኒዢየም እጥረት ሊሆን ይችላል ግን calcium supplements include Magnesium & Zinc 600+D3 የሚል እወስዳለሁ በቀን አንድ ዶክተር በቂ ነው ብለህ ታስባለህ ወይስ መቀየር አለብኝ ስለበቂ መረጃህና ስለምታካፍለን እውቀት ከልብ አመሰግናለሁ
Thank you SO much D/r🙏
እናመሰግናለን ዶር በመጀመሪያ ስለሰጠህን ሙያዊ ድጋፍ የኔ ጥያቄ ይህን ሰፕሊመንት ለስንት ቀን ነው መውሰድ የሚገባን ❤
Thanku for sharing my brother. Stay blessed
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
ስላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ዳኒ ስለምክርክ በጣም እናመስግናለ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከይቅርታ ጋር እኔ ሁለቱንም ጎኔን ያመኛል ምናልባት ምክርክን ብትለግስኝ ብዬ በትህትና እጠይቃለሁ
Enaesegnal dottor melkam sew neh zlemenh yilemlim kekifu yitebkh amlaka
ዶ/ር ለምትሠጠን ትምህርት በጣም እያመሠገንኩ እኔ የሮማይቶይድ አርትራይተስ እና የደም ግፊት አለብኝ ለነዚህም የምወስዳቸው መድሀኒቶች Leetrexate 2.5 በሳምንት 5 ፍሬ dapril 20mg በቀን 1 እንዲሁም prdensolen በቀን 1 እወስዳለሁ እና ማግኒዝየም መውሠድ እችላለሁ አመሠግናለሁ።
ተባረክ ዶክተር
Thank you Doctor. Very useful information about magnisium.
እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ከሞከርኩት በሃላ እነግርሀለሁ
Thank you so much !!!!
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
Tebarek
Thank you so much Dr. bless you forever !
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር Amlodipine besylate 5MG ስለምወስድ ( magnesium) መውሰድ እችላለሁ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን እኔ መድሀኒቱን አዘጋጅቼ ያንተን ትምህርት ሰምቼ ለመዋጥ ወስኛለዉ
I appreciate it for your kindness 👌
Enamesegnalen Dokter lbi betam eye meta new yalemnm mknyat mnlargbet
ተባረክ
Egizaber yibarkik. Thank you so much
እናመሰግናለን
Good blasé you DR Danay takes so much!!!!!!
ሠላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር ዳኒ እናመሰግናለን
Dr. I just wanna say thanks a lot this is a good information really
God bless you dr. Daniel it's a very good information
Thank u so much doctor, but I am still waiting for your lesson on over 40years fertility stuff?
ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ያቆይልን