Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
  • Видео 81
  • Просмотров 576 488

Видео

ዊግ ከቅንጦት መዋቢያ ወደ መሰረታዊ ፍላጎት
Просмотров 2192 месяца назад
ዊግ ከቅንጦት መዋቢያ ወደ መሰረታዊ ፍላጎት
ምግብ ላይ መጠበብ
Просмотров 2243 месяца назад
ምግብ ላይ መጠበብ
የአመቱ ምርጥ ሴት የቴሌቪዥን ዜና አንባቢ
Просмотров 3754 месяца назад
የ 2016 ኢትዮ አዋርድ ሽልማት
አዝናኝ ቆይታ ከአንጋፋው የሰርግ አጋፋሪጋ
Просмотров 3377 месяцев назад
የሰርግ አጋፋሪነት(weeding planner) የሙሽሮችንና የደጋሽ ቤተሰቦችን ድካም የሚያቀል ትልቅ ስራ ነው።ተስፋዬ ገብሬ ደግሞ ስራውን በሀገራችን ከጀመሩ በጣም ጥቂት ቀደምቶች አንዱ ነው።በዚህ ዝግጅት ስለ ስራው፣ስለገጠመኞቹና ለደጋሾች በሚጠቅሙ ነጥቦች ዙሪያ ተጨዋውተናል።
ብርቱዋ የድሬ ባለሀብት
Просмотров 5397 месяцев назад
ሰርቶ መለወጥ ላብን ማፍሰስ ይጠይቃል።በብዙ መፈተንም የሂደቱ አካል ነው።ሴት ሲኮንስ? የድሬዋ ባለሀብት እሱን ትንገረን።
ከአንጋፋው ሀኪም ከ ዶ/ር ግምባሩ ገ/ማርያም ጋር
Просмотров 2307 месяцев назад
ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች የማይፈትኑት የለም።ጉዳቱ ከአእምሮ ጤናችንጋ የተያያዘም ነውና እሱ ላይ አውርተናል።ራሳችንን እንፈትሽ!
ያልታከመ ሰው መጨረሻ
Просмотров 1657 месяцев назад
ችላ የተባሉ ጉዳዮች የሚያስከትሉትን ማህበራዊ ቀውስ ያሳያል በሴራሊዮን እየሆነ ያለው።
ከአበደው ጋር ማበድ???
Просмотров 2958 месяцев назад
ማህበራዊ ሚዲያው ላይ ለሚቀርቡ አሉታዊ ሀሳቦች እና አስተያየቶች የኛ ምላሽ ምን ይሆን ስንል እንጠይቃለን።የእርስዎን ያጋሩን🙏
አራዳ ሰፈር ሲፈርስ አይጠፋፋም
Просмотров 7 тыс.8 месяцев назад
አራዳ ሰፈር ሲፈርስ አይጠፋፋም
ቻይናዊ ነን...
Просмотров 3988 месяцев назад
ዘረኝነትን እንፀየፈው ዘንድ ኢትዮጵያዊ ማለት በቀይ፣በቀይ ዳማና ጠይምነት ብቻ የሚገለፅ ነው ብለው የሚያስቡትን ተው እንላለን።ከፍ ሲልም አፍሪካዊ መሆናችንን እናስታውሳለን።
የካናዳ ህይወቴ የራስ ማጥፋት ስሜትን ፈጠረብኝ
Просмотров 5058 месяцев назад
የራስ ማጥፋት ዜናዎችን በተደጋጋሚ እየሰማን ነው።ስለ አእምሮ ጤና ያለው ግንዛቤ ማነስና እርዳታን ለመጠየቅ ድፍረት ማጣት ደግሞ ችግሩን ያከፋዋል።ስለሆነም ይህ ቃለምልልስ እንወቅ፣የሌሎችን ተሞክሮ እንካፈልና በመተጋገዝ ማዕበሉን እንለፈው በሚል የተዘጋጀ ነው።አይዞን!
"ባልሽ ሰርቆ እያበላችሁ የሚልም አለ"😁
Просмотров 11 тыс.9 месяцев назад
እነዚህ ወፋፍራም ቤተሰቦች በአካላዊ ገፅታቸው ብቻ በርካታ አሉታዊ አስተያየቶችን ያስተናግዳሉ።ይህ ፕሮግራም ሰዎች ያለፋበትን መንገድና ያሉበትን ሁኔታ ሳይረዱ በነሱ መሳለቅ ነውር መሆኑን ለማሳየት ሲባል የተዘጋጀ ነው።
"ከአራት ሰው አንዱ ፎረፎር አለበት"
Просмотров 9529 месяцев назад
"ከአራት ሰው አንዱ ፎረፎር አለበት"
ልጆቻችሁን አሳክሙ
Просмотров 14 тыс.9 месяцев назад
ልጆቻችሁን አሳክሙ
ምላሳችሁን ታፀዳላችሁ?
Просмотров 8209 месяцев назад
ምላሳችሁን ታፀዳላችሁ?
በፀጉር ሂና ለማጌጥ
Просмотров 32 тыс.10 месяцев назад
በፀጉር ሂና ለማጌጥ
አይናገሩም፣አይንቀሳቀሱም...
Просмотров 54410 месяцев назад
አይናገሩም፣አይንቀሳቀሱም...
በኦፕራሲዮን መውለድ፣ጠባሳው...
Просмотров 4,4 тыс.10 месяцев назад
በኦፕራሲዮን መውለድ፣ጠባሳው...
ልጆቻችንን እንጠብቅ እኛምጋ ብዙ አለ
Просмотров 90 тыс.10 месяцев назад
ልጆቻችንን እንጠብቅ እኛምጋ ብዙ አለ
ወንዶች መብታችሁን አስከብሩ
Просмотров 97810 месяцев назад
ወንዶች መብታችሁን አስከብሩ
ያልተለመደው ውጤታማ የቅቤ አጠቃቀም
Просмотров 3,9 тыс.10 месяцев назад
ያልተለመደው ውጤታማ የቅቤ አጠቃቀም
በአንድ ሳንባ እንተንፍስ ነው?
Просмотров 44110 месяцев назад
በአንድ ሳንባ እንተንፍስ ነው?
ለባልሽ ነው?
Просмотров 66711 месяцев назад
ለባልሽ ነው?
ኢትዮጵያ "አፍሪካዊ" ናት?
Просмотров 27311 месяцев назад
ኢትዮጵያ "አፍሪካዊ" ናት?
የሚገርም መረጃ ስለ ፀጉር ቅቤ
Просмотров 60 тыс.11 месяцев назад
የሚገርም መረጃ ስለ ፀጉር ቅቤ
የሚበሉትን ብትሰሙ ትደነግጣላችሁ😁
Просмотров 55211 месяцев назад
የሚበሉትን ብትሰሙ ትደነግጣላችሁ😁
ፀጉር ጤናማ ሆኖ እንዲያድግ ለምትፈልጉ
Просмотров 4,5 тыс.11 месяцев назад
ፀጉር ጤናማ ሆ እንዲያድግ ለምትፈልጉ
ፍቅረኛሽን በጥንቃቄ ምረጪ
Просмотров 488Год назад
ፍቅረኛሽን በጥንቃቄ ምረጪ
የልጄን ፀጉር በምን ልጠብ? ምን ልቀባ?
Просмотров 34 тыс.Год назад
የልጄን ፀጉር በምን ልጠብ? ምን ልቀባ?

Комментарии

  • @MyriGgg
    @MyriGgg День назад

    ene 25 amet new mn mareg exhlalew

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly 2 дня назад

    Tnxssssssssss.......

  • @HakeemAbdul-k1b
    @HakeemAbdul-k1b 4 дня назад

    Tru mkr new wedme

  • @eta4401
    @eta4401 5 дней назад

    ከፍተኛ ገንዘብ የሚያንቀሳቅሱ ናቸው ለምን ፖሊስ ያባራቸዋል? ስራውም የተከበረ ነው እኮ ለኢኮኖሚያችንም ጥሩ ነው

  • @freet.allinone4663
    @freet.allinone4663 7 дней назад

    😊😢😢😢😢 azig.

  • @etsehiwotzelalem
    @etsehiwotzelalem 7 дней назад

    ኧረ አጠረ አድርገው

  • @SamijonJon
    @SamijonJon 7 дней назад

    Ke 14 edmi belays yatekal.wey

  • @GenetMarkos-t3q
    @GenetMarkos-t3q 11 дней назад

    ለፍት የሚሆን ትሪትሜንትስ?

  • @SeadaMahmud-y4j
    @SeadaMahmud-y4j 23 дня назад

    Docter lje hkmnawn jemralechi gn mastawek tekmat jemratal metayet ynorbat yhon?

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 24 дня назад

    ስልክ ቁጥር ?

  • @ImmabeetGeetaachoo
    @ImmabeetGeetaachoo 26 дней назад

    Best

  • @bbn8210
    @bbn8210 29 дней назад

    እናመሰግናለን🎉🎉

  • @TadeleKebede-me6so
    @TadeleKebede-me6so Месяц назад

    ደጉተር እኔ ትልቅ ነኝ ጭቅላቴየ በጣም ይፈረፋል እና ቡዙ የምቀቡ መዳሃኒቶች ተጠቅሜያለሁኝ እና ሌላ መዳሃኒት ካለው ንገሩኝ እና ገዝቸ ልጠቀመው፡፡

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir Месяц назад

    በነገራችን ላይ ሁላችሁም ተጠንቀቁ ሂናበተፈጥሮው አረንጓዴ እንጂ ጥቁር የለም:: ጥቁርብለው የሚሸጡት ኬሚካል ተጨምሮበት ነውና እህቶቼ ለማጥቆር ከፈለጋችሁ ጥቁር አዝሙድ ጨምራችሁ ሞክሩት::

  • @nardosAlemnewu
    @nardosAlemnewu Месяц назад

    ተባረክ ዶክተር

  • @AminYemam-x6u
    @AminYemam-x6u Месяц назад

    አብካዶ ለልጄ ፀጉሪምሪጥ ነው ጊቢ ውጥ አለን

  • @NebyuMeseret
    @NebyuMeseret Месяц назад

    ውይ ዋናውን ሳንሰማው ተራ ወሬ ሆነ

  • @መኪያ.ሠድተኛዋ
    @መኪያ.ሠድተኛዋ Месяц назад

    ወድሜ እናቴ የማህፀን ካረሠር ጨረር አድረጋለች ጥቁር አበሣ እና በጣም እያመማት ነዉ አሁንም ሢቀሣቀሥ ሆደ ቆሠለ ትለኛለች ደሞ ልጆቸን እሧጋ ነበር የላኩት እናከነሡጋ ሥትገላታ እያመማት ነዉ በፈጣሪ ምን ማድረግ አለባት ለ22 ቀጠሮ ደሤ ተቀጥራለች😢

  • @GgFt-q8x
    @GgFt-q8x Месяц назад

    አራ እኔ አለቢኝ😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @Sally-b3j
    @Sally-b3j Месяц назад

    የት ይገኝል

  • @aklile7691
    @aklile7691 Месяц назад

    Avocado 'አቮካዶ' ነው የሚባለው።

  • @HariraSeid
    @HariraSeid Месяц назад

    ፋይዳ ቢስ ንግግር

  • @EndaleBelete-k6m
    @EndaleBelete-k6m 2 месяца назад

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የጭቅላት ቅል ስር ማሳከክ እንደፎረፎር የቆዳ መፈርፈር በሂደት ፀጉሬ ተመለጠ መደሀኒቱን ማግኘት እችላለሁ

    • @fatma6629
      @fatma6629 Месяц назад

      ግዴታ ዶክተር ማየት አለበት

  • @gebrehiwot1970
    @gebrehiwot1970 2 месяца назад

    Thank you

  • @saraask.1729
    @saraask.1729 2 месяца назад

    ሽታውን እንዴት ይለቃል ያለ ሻንፖ😮

  • @alemsis-mz8dy
    @alemsis-mz8dy 2 месяца назад

    ዶክተር እኔም አለብኝ 😢😢😢😢

  • @ruthtewelde1
    @ruthtewelde1 2 месяца назад

    Lemetabeq shger kemetas meftihe alewu

  • @AkliluMengesha-eg5wn
    @AkliluMengesha-eg5wn 2 месяца назад

    የት ነው

    • @fatma6629
      @fatma6629 Месяц назад

      አድሳባ ነው

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 2 месяца назад

    Gobezoch😅😅😅

  • @BancheamlakMamaru
    @BancheamlakMamaru 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @derejezewde3561
    @derejezewde3561 2 месяца назад

    ጎበዝ ዶክተር ጥሩ አገላለፅ ነው

  • @GirmaBayisa-i2l
    @GirmaBayisa-i2l 2 месяца назад

    አድራሻ ?

  • @MisrakNegashe
    @MisrakNegashe 2 месяца назад

    ትምህርታችሁ ጥሩ ነው በርቱ ቀጥለበት

  • @yarednegash8377
    @yarednegash8377 2 месяца назад

    የሸዋ ማስረሻ በሀገራችን ካሉ ምርጥ ድምፅን ከለዛ ጋር ከታደሉ ጋዘጤኞች መካከል እንዷ ነች፡፡ እንደ ዕድል ሆኖ በፋና የከርሞ ሰው ለአንድ ወይም ሁለት አመታት አብሬ የመስራት እድል ነበረኝ ምንም እንኳን እንደሷ ደፍሬ ጋዜጠኛ ነኝ ለማለት ባልደፍርም፡፡ የሸዋ ከትላንቱ በተሻለ ጥንካሬ እና ብስለት እንደምትቀርቢ ተስፋ አደርጋለው፡፡ አደራ የምልሽ ግን እንደ አንድ በህፃናት ፕሮግራም እንዳለፈ ጋዜጠኛ እና እናት ለልጆች የሚሆን ቦታና አቀራረብ ቢኖርሽ ደስ ይለኛል፡፡ ሚዲያዎች የልጆችን ነገር መዘንጋታቸውን ልብ ሳትይ የቀረሽ አይመስለኝም፡፡በተረፈ በመከታተልም ሆነ የሚመስለኝ በማጋራት የሚዲያሽ ቤተሰብ ስሆን ደስታዬ ወደር የለውም፡፡ ያሬድ ነጋሽ

  • @AbebaRegassa
    @AbebaRegassa 2 месяца назад

    አዲስ ነገር አልነገርከንም እንዴት እንደምንጠቀም ለምን ያህል ሰዓት እንደምንጠቀም አልነገርከንም ብቻ ቪዲዮ ረዘመ

  • @SelamAlamrew
    @SelamAlamrew 3 месяца назад

    እኔ 25 ልጅ ነኝ ምን ላደርግ ተስቃየሁ አብክን መላ በለኝ

  • @MHx-m7d
    @MHx-m7d 3 месяца назад

    ቋቁቻ ይባላል በአማርኛ

  • @tigisttiruneh-sq5kw
    @tigisttiruneh-sq5kw 3 месяца назад

    እባክሽ አድራሻ ብትገልጭልን የዳዊትን የውበት ሳሎን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 месяца назад

    Amazing 🤩🤩🤩

  • @-Higenbekumneger
    @-Higenbekumneger 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @FhjjFhjjkkk-h6p
    @FhjjFhjjkkk-h6p 3 месяца назад

    ሰላም የኔ ፀጉር በጣም ይረግፍል ከወለድኩ በኻላ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 месяца назад

    ይቅርታ ድምፁ አይስማም? እስከመጨረሻ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 месяца назад

    እናመስግናለን🙏🏽በዉየጭአገር የምንኖር Heavy whipping cream የሚል በጁስ መፍጫ ዉሃ ጨምረን እንመታዉ እና ቅቤ ሲወጣ ከላይ ዉሃዉን ደፍተን ነዉ የምንቀባዉ አገር ቤት መናጥ ነዉ የሚባለዉ ይህ ጥሩ ቅቤ ነዉ ለፀጉር ለምን ያህል ጌዜ ፀጉራችን ላይ እና ቆየዉ? በምንስ እንታጠበዉ እባክህ ንገረን? ከአለህ እዉቀት

  • @zaidwold3672
    @zaidwold3672 3 месяца назад

    ❤😂😂

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 3 месяца назад

    Bexam des yilal be balmoya sinager

  • @kedusetalmhuetalmhu3996
    @kedusetalmhuetalmhu3996 3 месяца назад

    Yene malkame ❤❤❤❤

  • @Hiwot-l6i
    @Hiwot-l6i 3 месяца назад

    ምስጋናዬ ከልቤ ነው ዶ/ር ድጋፊ

  • @FentahunAgmas
    @FentahunAgmas 3 месяца назад

    ሮዝመሪን አይናተችን ላረይ ቢፈስብን ጉዳት ያመጣል ወይ?

  • @MillTeshome
    @MillTeshome 3 месяца назад

    የጨጓራ ካንስር ምን መፍትሄ አለው

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r 3 месяца назад

      @@MillTeshome ጥሩ የበህል ህክምና ኣሌ

    • @MillTeshome
      @MillTeshome 3 месяца назад

      @@Belayneh-f7r የት ነው?

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r 3 месяца назад

      @@MillTeshome ሆሳዕና

    • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
      @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 2 месяца назад

      ​@@Belayneh-f7rበአላህ መግኛቸውን ሆሳና😢

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r 2 месяца назад

      @የበረሀዋ-ኰ5ጐ አዎ

  • @YeshiemebetTadesse-e8l
    @YeshiemebetTadesse-e8l 3 месяца назад

    እናመሰግናለን❤