ለፀጉራችሁ እድገት መጨነቃችሁ ካልቀረ ይህን ስሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 35

  • @tigisttiruneh-sq5kw
    @tigisttiruneh-sq5kw Месяц назад

    እባክሽ አድራሻ ብትገልጭልን የዳዊትን የውበት ሳሎን

  • @tiruneshmamo3939
    @tiruneshmamo3939 Год назад +3

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ አገላለፅሕ ደስ ሲል በርችልን የሸዋ አጠቃቀም ባለማወቄ ሳልመለጥ ደረሳችሁልኝ

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 2 месяца назад

    ወይ ጉድ ዘጠኝ ወር ሙሉ ያላየሁት የት ሄጄ ነው? ምርጥ ትንታኔ!!! 🙏🙏🙏

  • @eyerusjerry3643
    @eyerusjerry3643 Год назад +3

    እኔ መጠየቅ የምፈልገዉ ተቀብተንብናሳድረዉ ምንድነዉ ችግሩ የተፈጥሮ ስለሆኑ ሌላ ደግሞ ልንታጠብ ስንል ተቀብተን ከዛም በሻፖ ታጥበን በድጋሚ ዉህዱን ተቀብተን ብንለቃለቀዉስ እንደዛ ያልኩበት ምክንያት 2ሳምንት የተተኮሰ ወይ ደሞ የተሰራ ፀጉር ዝብሎ መታጠብ እንዲበጣጠስ አያደርገዉም ወይ አመሠግናለሁ

  • @Ete-em8bt
    @Ete-em8bt 3 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 11 месяцев назад +1

    Thank You. You are Professional! እኔ የምጠይቅህ
    1, ፀጉር በስንት ግዜ ቢታጠብ ጥሩ ነው?
    2, ስለ ቅቤ አጠቃቀም ብትነግረን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 10 месяцев назад

    Amazing show every word is so helpful life changing

  • @mihrettadese2101
    @mihrettadese2101 11 месяцев назад

    Thanks for the good tip ❤my q'n is what about colured hair

  • @alfaalfa1974
    @alfaalfa1974 Год назад +2

    I am a hair dresser and I like the advice you give. The only thing I would like to add is right after shampoo should be treatment because the cuticles are open and we want the treatment to get in. If we use conditioner it will close the cuticles.

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 4 месяца назад

    Thank you ❤❤❤

  • @biruktawitassebe9647
    @biruktawitassebe9647 Год назад

    ጥሩ አገላለፅ ነው አመሰግናው

  • @rahelabayneh3203
    @rahelabayneh3203 Год назад

    እናመሰግናለን 🙏

  • @azebdebela6098
    @azebdebela6098 Год назад

    እናመሰግናለን ዴቮ

  • @yemsirachnegash3460
    @yemsirachnegash3460 10 месяцев назад

    Thnx des yemel connversation...

  • @MD29-rq
    @MD29-rq Год назад +5

    ጥያቄ አለኝ በመጀመርያ ፀጉራችን ቆሻሻ ከሆነ እንዴት ያለ ማስክ እንታጠባለን አይበጣጠስም

  • @Roman-b7p
    @Roman-b7p 10 месяцев назад

    I nevr try before like this but i will try now and i will see the result ❤

  • @HiwatAlie
    @HiwatAlie 2 месяца назад

    ❤🎉

  • @Woinshet99
    @Woinshet99 Год назад

    እናመሰግነን

  • @betelehemenigussie672
    @betelehemenigussie672 Год назад

    ሰላም
    ሁሉንም ትሪትመንቶች አንዱን እየታጠብን አንዱን በአንደ ቀን መጠቀም ይቻላል ወይስ በተለያይ ቀናቶች ነው መጠቀም የሚቻለው የሚል ጥያቄ አለኝ

  • @MeazaGebreigziabhier
    @MeazaGebreigziabhier Год назад

    Tritment snazegaj kbat anchorman wey

  • @yirgal1966
    @yirgal1966 Год назад

    ❤❤❤

  • @MeazaGebreigziabhier
    @MeazaGebreigziabhier Год назад

    Kbat kechemern yaleshampo idetintateb

  • @HiwotTsegaye-r4c
    @HiwotTsegaye-r4c 11 месяцев назад

    አቡካዶ እንቁላል ሙዝ አንድላይ ልጆች ከታጠቡ በሀላ ብንጠበም ይቻላል ለ3 አመት 2. ከተሞች ጠብኩ በሀላ ተቀብቼ ትንሽ አሳከከኝ ለምን ድነው 3.የረት ከቡካዶና ቡዝ እንቁል አንድ ላይ ብጠቀም ችግር አለው

  • @AmiHailu-e2w
    @AmiHailu-e2w Год назад +1

    ስለምትመክረንና ሰለምታሰተምረን ከልብ እናመሰግናለን ስለፊትም ስራልን

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 11 месяцев назад

    I am not going to use eggs i will use same thing Else

  • @AmanuelSetu-qt8gq
    @AmanuelSetu-qt8gq 8 месяцев назад

    እኔ ፀጉሬ በጣም ቅቤ ይስማማዋል የማሚስማማው ግን ተቀብቼ ትንሽ ቆይቶ ስታጠብ ሳይሆን ልክ እንደቅባት በላይ በለይ ስቀባው ነው ይህንን ያወኩት በወሊድ ጊዜ አራስ ቤት ውስጥ ነው በተቻለህ መጠን ቂቤን እንደቅባት ሽታ ሳይኖረው የምጠቀምበት መንገድ ካለ ምክርህን ብትለግሰኝ አደራ አደራ !

    • @BiniyamGoshu-u6z
      @BiniyamGoshu-u6z 5 месяцев назад

      የፅጉር ቁኒ የሚባል አዴሰ እየቀላቀልሸ ተቀቢው አይሸትም

  • @adisalemteshome1765
    @adisalemteshome1765 Год назад

    Ibakiki Sala Chabe Duqeti Ina Sila Chabe Oil Nigaragni

  • @sebli5075
    @sebli5075 Год назад

    በርቱ ጠቃሚ መረጃ ነው