እንኳን ደስ አላችሁ አዲሱ ድርጅታችን ተመረቀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Год назад +437

    ለአዲስ አመት ቤተሰቦን በአዲስ ሶፋ ሰፕራይዝ ማድረግ ከፈለጉ በTelegram በ Whatsapp እንዲሁም ቀጥታ በመደወል በ +251986888887 ማናገር ይችላሉ

    • @EmebetDemeke6
      @EmebetDemeke6 Год назад +2

      እኔ እፈልጋለሁ

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw Год назад +5

      ባብዬ አድስ ገድ ይዞላችሁመጣ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tege6254
      @tege6254 Год назад

      ቃልዬ እንኳን አደረሳቹ

    • @samimmsamimm7281
      @samimmsamimm7281 Год назад +1

      እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ገባያችሁን❤❤❤❤❤❤

    • @tege6254
      @tege6254 Год назад +2

      ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሶፋው እንኳን ጌታ ረዳቹ

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j Год назад +1507

    አይይይይ 😢😢😢😢 በድንግል ማርያም ልጄ ባሌ ቤተሰቦቼ በሞትና በህይወት መካከል ናቸው በጸሎታችሁ አስቡኝ መቼ ነው የሀገራችን ሰላም እሚመለሰው????😢😢😢😢

    • @aselafechboloshe5422
      @aselafechboloshe5422 Год назад +64

      አይዞሽ የኔ እናት 😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

    • @ReemIsa-lu4sv
      @ReemIsa-lu4sv Год назад +47

      ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንልሽ 😢

    • @WorkeneshAbebe
      @WorkeneshAbebe Год назад +24

      አይዞሽ እህቴ

    • @ዉባንች-ዠ3ጠ
      @ዉባንች-ዠ3ጠ Год назад +26

      እግዚአብሔር ከነሡ ጋር ይሁን

    • @kisanetghebre8901
      @kisanetghebre8901 Год назад +11

      እግዚኣብሄር ይሓልዎም ኣይዞሽ እህቴ እሱን ያቃል🙏

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee Год назад +444

    የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ👍 አዲስ እና ቃል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @binitube9429
    @binitube9429 Год назад +340

    ቃልዬና አዲስ እግዚአብሔር በሀብት በረከት ይባርካችሁ ።መልካም ፍሬን የሚያፈራ ስራ ያድርግላችሁ።ይህን መልካም ምኞት የሚከለክላቸው የኔን ቲዩብ ሰብስክራይብ ሳያደርግ ይለፍ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ Год назад +61

    ዘንድሮም አዲስ አመትን በጦርነት ልናሳልፍ ነው ጌታሆይ በቃችሁ በለን 2016 የሰላም የአንድነት አድርግልን

  • @selamawite6973
    @selamawite6973 Год назад +10

    በስማም ፌቴ በህንባ ነዉ የታጠበዉ ማርያምን እንደ እኔ የሰዉ ደስታ እሚያስደስተዉ አለ ግን ❤️

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 Год назад +88

    እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @selam801
    @selam801 Год назад +247

    በህይወቴ ደሰ የሚለኝ ነገር የሰው ደሰታ ማየት ነው❤😊

    • @Hawwiiadam1814
      @Hawwiiadam1814 Год назад +2

      አላህ ያንቺም ደስታ በርይከፍቲሊሽ መልካም ሰው❤

    • @selam801
      @selam801 Год назад

      @@Hawwiiadam1814 አሜን፫ የኔ ቅን💙

    • @japinuru1855
      @japinuru1855 Год назад +1

      Fetari desetashen yabezalesh ehte

    • @AmeenAmeen-ms5rc
      @AmeenAmeen-ms5rc Год назад

      ​@@japinuru1855እንካን ደስ

    • @sartt4348
      @sartt4348 Год назад +2

      የኔውድ ያችንም ደስታ አላህ ይክፈትለሽ የኔ መልካም ሠው❤😊😊❤

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 Год назад +135

    ሰው ሲለወጥ ደሰ ይላል ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ያብዛልን 2016ጦርነት በቃ ይበለን

  • @መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐ
    @መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐ Год назад +14

    እንዴው የቃል እናት ና አባት ምናለ ልጃቸው እዚህ እንደርሰቺው ቢያዩ ብዬ ተመኘሁ አይ ሞት ስንቱን ወሰደ😢😢
    ቃል የኔ ጠንካራ🎉🎉❤

    • @mariyammohammad5004
      @mariyammohammad5004 Год назад +1

      😢😢😢😢😢በጣም ወላሂ

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ Год назад

      ወላሂ የልቤን ነው የተናገርሽው እኜም እናተን በስደት ነው ያጣሆት እና አይ ሞት አላሀምዱሊላ በስ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Год назад +19

    ለሚስቱ ያለው ክብር ❤❤🎉🎉🎉 እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Год назад +47

    ልጆች በረከትን ይዘው የመጣሉ ተመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ቃል እና አዲስ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Год назад +27

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ሰው የሀሳቡ ሲሳካለት እንዴት ደስ እትዳለኝ ማርያምን ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባታል

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Год назад +7

    የሰው ደስታ ከምንም በላይ ያስደስተኛል እንኳን ደስ አላችሁ መጭውን አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ቅዱስ እግዚአብሔር🙏😥🌻💚🌻💛❤🌻🙏🙏🙏

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Год назад +10

    ጎበዞች ለማደግ ያላቹ ጥረት ደስ ይላል:እመብርሀን ሁሌም ከናንተ ጋር ትሁን

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Год назад +36

    ዋውውውውውውውው እንኳን ደስ አላችሁ በሰው ደስታ የሚደሰቱ በሙሉ ለናንተም ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እንኳንም አደረሰን አደረሳችሁ የቃልዬ እና አዲስ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

  • @ልዩየ
    @ልዩየ Год назад +23

    የኔ ማሮች የእናት እና አባታችሁ ደስታ ከፊታቸው ያስታውቃል እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ እገዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነው እና 🥰
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ

    እንኳን አደረሳችሁ የተሻለ ሕይወት ለማግኜት ከምተወዳቸው ቤተሰቦቻችሁ ተለይታችሁ በስደት አገር ያላችሁ በሙሉ ብዙ ነገሮችን ተቋቁማችሁ እድታልፉ ያደረጋችሁ እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ ደስተኛ የምትሆኑበትን ቀን በተስፋ ጠብቁ በምንም መልኩ እዳይከፋችሁ አይዟችሁ ባላችሁበት ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን ያመት ሰው ይበለን

  • @MareshetEngidawork
    @MareshetEngidawork Год назад +1

    ቃልዬ እንኳን አደረሳችሁ እጅግ በጣም ታምራላችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ፡፡ እባክሽ አድራሻሽን ንገሪኝ ፈርኒቸሩን (የሳሎን ሶፋውን) በጣም ወድጄዋለሁ

  • @betslot9715
    @betslot9715 Год назад +8

    ቃልዬ እና አዲስ ቤተሰቦቻቹ በሙሉ እዚህ ኮመንት የምታነቡ በሙሉ እንኳን 2016 በሰላም አደረሳቹ አገራችንን ሰላም የሚሆንበት አመት ይሁን ተባርካቹ ለበረከት ሁኑ እንደገና ዋጋዉን አስቀምጥልን

  • @alemalem5337
    @alemalem5337 Год назад +31

    ትልቁ ስጦታ ፍቅር ነው እና ፍቅራችሁን ያብዛው ❤እንኳን ደስ ያላችሁ😊

  • @mulolohaile471
    @mulolohaile471 Год назад +129

    እንኳን ከደረሣቹህ ቤተሰቦቻችን በጦርነትነት ውስጥ ነው ያሉት በፆለት አስቡን ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም የሚመለስበት ቀን ናፈቀኝ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад +2

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ከነሱ ጋር ይሁን😢😢

    • @mulolohaile471
      @mulolohaile471 Год назад +1

      @@peacelove4778 አሜን አሜን

  • @asdfaaa8876
    @asdfaaa8876 Год назад +75

    ❤❤ዋውውውውውው እንኳን ደሥ አላችሁ በሠው ደሥታ የሚትደሠቱ በሙሉ ለናተም ያሠባችሁትን ያሣካላችሁ እንኳን አደረሣችሁ 2016 ላድሥ አመት❤❤

  • @T-7702
    @T-7702 Год назад +22

    Congratulations 🎉. It makes me happy when I see Orthodox Christian succeed in life 👏

    • @benjami4359
      @benjami4359 Год назад

      ንግድ ትተው ተቀጣሪነት በመምረጥ ድህነትን ቤታቸው ያስገቡት እራሳቸው ናቸው። በንግድ ቢሰማሩ ይበለጽጋሉ ቤተ-ክርስትያን ማሰርያ አይታጣም ወንጌል ማስፋፋያም አቅም በጎለበተ

    • @T-7702
      @T-7702 Год назад

      @@benjami4359 what are you talking about? 😂😂😂

  • @yordanosyoubue7924
    @yordanosyoubue7924 Год назад +7

    በህይወቴ ደስ የሚለኝ ነገር የሰው ደሰታ ማየት ነው❤❤❤ ቃልየ እንኳን ደሰ አለሺ

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 Год назад +25

    ቃልዬ ና አዲስ እግዚአብሔር አምላክ በሀብት ና በረከት ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    በእመብርሐን አሰይ እኔ ለናተ ደስ ብሎኛል በእውነት በርቱልን ጎበዞች የተባረከ ቤተሰብ ናችሁ ሁላችሁም ሰራ ወዳድ ጎበዞች ናቸው ተባረኩ😘❤️

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን Год назад +103

    ለይቱብ ተመልካች ነው ሀፕታም ያረጋቹ አመስግኑ ከምንም በላይ የመዳም ቅመሞች እንኳን ደስ አላቹ

    • @የራያዋ-ሐ5ኘ
      @የራያዋ-ሐ5ኘ Год назад +2

      ትክክል

    • @tube-wg4po
      @tube-wg4po Год назад +12

      መለወጥስ ይለዎጡ ከዝህ በላይም ሀብት ጤና ይስጣቸዉ 🙏❤። አንድ የመዳም ቅመም ባስድጉ ጥሩ ነበር ።

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ Год назад +2

      ትክክክል❤

    • @mulatuj
      @mulatuj Год назад +2

      እውነትነው

    • @semirahssen
      @semirahssen Год назад +2

      ሳህ እድሜ ለኛ ለመዳም ቅመሞችይ ክክክክ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Год назад +1

    እንካን ደስ አላቹ ደስ ይላል ምቀኛ ሸረኛ ተንኮለኛንቅድስሚካኤል ይቅደምላቹ ደደደደደስስስስ ይላል🌼🌼🌼

  • @gemilasisay3225
    @gemilasisay3225 Год назад +2

    😢😢😢😢😢😢ዋናዉ አገራችን ሰላም ትሆንልን የሰዉ ደስታ የሚያስደስተው እንደኔ ማነው እንኳን ደስ አላችሁ አድስ እና ቃል

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Год назад +77

    ጌታችንን ሆይ ለተገፍወ ለአማራ ህዝብ በጅምላ ለሚታፈሰወ አምሰት አመታት ን አሳለፍነው በሰወ ደም ተቀበለው እግዚአብሔር ግን መልካም ታሪክ ይቀይራል አባቴ አምላከ መልካሙን ዘመን አመጠልን💚💛❤

    • @ekrammohammed2579
      @ekrammohammed2579 Год назад

      አሚን እኔ ስ ከበደኝ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭

  • @SofiaSofia-qx7hp
    @SofiaSofia-qx7hp Год назад +39

    ስላም የሀግሬ ልጆች በሙሉ ❤❤❤ በደጋሜ ስላም የመዳን ቅመሞችየ የስደየት ኑሮበቃ የሚልን አድ አመት ያርግልን መልካም አድስ አመት ይሁንልን

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад

      አሜን የኔ እህት

    • @meseretmeseganaw6796
      @meseretmeseganaw6796 Год назад

      እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 2016 የሰላም የፍቅር ዘመን ያርግልን

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Год назад +15

    እንኳን ደስስስ አላቹ ከምንም በላይ የእቃቹ ጥራት በአይን ሲታይ እራስ ማማሩ በትራቹ እተማመናለዉ እናም በርቱ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ ❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ሁሉን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት እንኳን ደስስስስስስስስስስስ አላችሁ አዲስ እና ቃልዬ የኔ መልካሞች የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Год назад +24

    ስዉ በአገሩ መለወጥ እየቻለ በስደት መስቀይት ብቻ አልሀምዱሊላህ በተለይ በበራሃ የሚትመጡ ወንዷች በአገሪ እንዲህ አይነት ስራ ለመስራት ሞክሩ😢

  • @tgegisttgegist1238
    @tgegisttgegist1238 Год назад +10

    እንኳን አብሮ አደርሰን የድንግል ማርያም
    ልጂ የናዝሪቱ እየሱሰ የመነ አይወድቅም
    በምነት እንፀና❤❤❤❤

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ Год назад +18

    የኔ አዳም ወዴት ነህ 😄😄በጣም ደስ ይላል በቃ እኔ ገዛችኋለሁ ከስደት ስገባ

  • @emutube6233
    @emutube6233 Год назад +12

    ፩ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ እንኳን አደርሣችሁ ለ2016 አድሱ አመት የሠላምም የፍቅር አመት ያድርግላችሁ ያድርግልን በስደት ሀገር ያለነውንም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን 😍😍😍 ዋዉዉዉ እጂግ በጣም ደስ ይላል ቃል ፍርኒቸር በሉ መልካም የሥራ ግዜ ክፍለሀገርም እንድታደርሡልን በርቱ በጣም ደሥ ይላል በእውነት👏😘😘😘

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Год назад +1

    ዋው እግዚአብሄር ይመስገን ሰው ለፍቶ ጥሮ ግሮ ያሰበውን ሲያሳካ ማየት ደስ የሚል ነገር ነው መልካም አዲስ አመት መልካም ነገርን ሁሉ ተመኘሁ ቃልና አዲስ በርቱ

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Год назад +1

    እሰይ ተመስገን አምላኬ:: ወላጅ እንዲህ ደስ ብሎት ሲመርቅ ሳይ ነፍሴ ትረካለች::
    ለወላጆቻችሁ እረጅም እድሜን ይስጣቸው::

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Год назад +22

    እልልልልልልልልልልልል እንኳን ፈጣሪ ረዳችሁ በጣም ደስ ይላል ቃል ና አዲስ ሙሉ ቤተሰቡ አብዪና እቴቴ ለናንተ ደስ ብሎኛል በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን ፈጣሪ ከዚ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያሰባችሁት እንዲሳካ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ

  • @medinegnyeresulwedag8509
    @medinegnyeresulwedag8509 Год назад +7

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ 🌺🌺🌺የሠው ዠደስታ በጣም ያስደስተኛል እስኪ የሚያስደስታችሉ👍

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Год назад +13

    የሰው ደስታ ያስደስተኛል ግን ሀገራችንም በዙሁ እዳይቀጥል ፈራለሁ😢😢😢😢

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Год назад +1

    ለማርያም ምስጋና ይድረሳት ነወ የሚባለሆ ስታመሠግኑ እንደፍጡረ አታመሥግኑ ለሠወ የሚሠጠዉና ለማርያም የሚሠጠወ የተለየ ነወ

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 Год назад

    በጣም ነው ደስ የሚለው በፍቅር በደስታ ያኑራቹሁ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር በሀብት በፍሬ ያትረፍርፋችሁ ወደ ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ አዲስ ወድማችን

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Год назад +12

    ጎበዞች በጣም ደስስ ይለል እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ ቃል አድስ እኮን ደስስ አላችሁ

  • @mdet3152
    @mdet3152 Год назад +8

    ቃልና አድስ እንኳን ደስስ አላችሁ እግዚአብሄር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 Год назад +7

    የምወደው እና ፍቅር የተሞላበት ቤተሠብ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበላችሁ❤👏

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Год назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ምሥጋና ለድንግል ልጅ ቸሩ መድኃኒያዓለም ይገባዋል ለእመቤታችን ለኪዳነ ምህር
    ክብር ምሥጋና ይድረሳት። 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @mesitakale8531
    @mesitakale8531 Год назад +1

    ማርያምን የቃል እና የአዲስ ቤተቦች ስወዳቸው ብዛመዳቸው ብዬ ተመኘው❤❤❤❤

  • @MisaMkonen-fv9ou
    @MisaMkonen-fv9ou Год назад +6

    ❤❤❤❤❤እሰይ ጨምሮ ጨማምሮ በዲሜ በፀጋ ያኑራችሁ

  • @yenenisyenenis863
    @yenenisyenenis863 Год назад +5

    ቃልዬና አዲስ እግዚአብሔር በሀብት በረከት ይባርካችሁ መልካም ፍሬ የሚያፈራ ስራ ያድርግላችሁ 🎉🎉❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Год назад +3

    የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ ቃልዬ ና አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን አዲሱን አመት ያዋደን

  • @Ziz-m1i
    @Ziz-m1i Месяц назад

    ቃል ድምጽሽ በጣም ያምራል ስትዘምሪ በተጨማሪ ጋዜጠኛ ብትሆኚ ያምራ እና በርቺ እመቤቴ ትርዳሸ 🎉🎉🎉

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 Год назад

    ጎበዞች መግባባት ቲነጋገር መስማማት የሚፈለገው ባልና ሚስት በሰውነት ሁለት ቢሆኑ በአካል አንድ መሆን ማለት እንዲህ ነው። እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    መጀመሪያ አገራችን ሰላም በሆነልን ያለችንንም እያጣነዉ አይዴለም ሶፍ ሰንት ሁነን ባረባገር ያገኝናትን አጣን በጦርነት😢😢አላህ ሆይ ፍትህ ለአማራ ያረብብ😢😢

  • @selam801
    @selam801 Год назад +50

    እንኳን ደሰ አላችሁ ውዶቼ የመዳም ቅመሞች እኛም ከሰደት በጏላ ፈጣሪ የራሳችን ሰራ ይሰጠን❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +8

    አዲሱ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን አሜን

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 Год назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ፡ ወንድማችን እና እህታችን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን!!!

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t Год назад +1

    ማሻአላህ በጣም የሚያምር ዲዛይነር ከለር በሙሉ ያምራል
    ሰው ሲያድግ ሲያገኝ ደስ ይላል ማሻአላህ

  • @አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ

    ስታምሩ ወላሒ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
    እኛንም የመዳም ቅመሞች ስደት በቃ ይበለን በሀገራችን ላይ ይሰብስበን ሀገራችንን ሰላም ያርድርግልን 😢😢😢

  • @abebagebrehiwet6594
    @abebagebrehiwet6594 Год назад +3

    እንኳን ደስ አላቹ ሰው ሲደሰት ሰው ሲያልፍለት ❤❤ ወላጅ ደስ ሲለው በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ

  • @hananhabeshawit3563
    @hananhabeshawit3563 Год назад +8

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶችዬ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤ እኔም ቤቴን ልጨርስና ከእናንተ አዛለሁ በተረፈ በርቱ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Год назад

    እኔ ሙስሊም ነኝ የክርስትና እምነት ተከታወች እንኳን አደረሳችሁ እንዲህም የአዲስ እና የቃል ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ ቃል እና ኢዲ ጎበዞች ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ከእናተ

    • @engdaget12
      @engdaget12 Год назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤እናመሠግናለን😊❤

  • @meskeremlegese8397
    @meskeremlegese8397 Год назад +2

    ዋው እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደሰ አላችው የሚገርም ሰርፕራይዝ ቃልዬ እና አዲስ በርቱ ዛሬ ደግሞ እንዴት ደስ የሚል ነገር አሳያቹን ❤❤❤❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Год назад +12

    ድል ለተገፈዉ አማራ🙏🙏💪💪💪💛💚♥♥💚

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م Год назад

      አወንፍትህ በግፍለሚሞተዉ ህዝባችንንን

  • @tsehaygosaye6989
    @tsehaygosaye6989 Год назад +3

    እሰይ የኔ ልባሞች እንኳን ደስ አላችሁ በርቱ

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Год назад +9

    ዋጋውን ተመጣጣኝ አርጉልን ለኛ ለመዳም ቅመሞች ጥቁሩ ከለር ስንት ነው ፕሊስ

  • @mebrhetmebrhetabrha8645
    @mebrhetmebrhetabrha8645 Год назад

    በውነት ቃል የለኝም በጣም ደስ ምትሉ ቤተስ ናቹ እግዛቢሄር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samrawit376
    @samrawit376 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ !🙏🙏🙏❤❤❤ ከዚህ የበለጠውን ያድላችሁ ! ልጃችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ !!! መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ !!!😍😍😍

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Год назад +5

    የረደቹ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 Год назад +4

    OMG This is Huge! I'm Happy for you guys! Congrats and Happy New Year!

  • @fufy467
    @fufy467 Год назад +4

    እንኳን ደስአላችሁ ዋው በጣም ጎበዝ ናችሁ ወጣትነትን በተግባር የምትኖሩ ጥዶች ናችሁ እኛም ተናተ እየተማርን ነው በርቱልን

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Год назад

    እልልልልልልበጣም ደስ ብሎኝል ቃልዬ አዲዬ ተመስገን መልካም የሰራ ዘመን አገራቺን ሰላም ናድረግልን

  • @ሀዪነኝገጠሬዎ
    @ሀዪነኝገጠሬዎ Год назад +2

    ደስስትሎ አላህ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድረሳችሁ መልካመ የስራጊዜ ይሆንላችሁ በረቱልኝ የምወዳችሁ ቤተሰቦች እንኳን ደስያላችሁ

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ መልኳም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ አምላከ ቅዱሳን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን. ❤❤❤

  • @eexx4513
    @eexx4513 Год назад +5

    እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች አቦ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Год назад +3

    እሰይይይ እንኳን ደስ አላቹ ውዶቼ እግዛኣብሄር ይባርክላቹ🙏🙏🙏

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 Год назад

    አብሽሩ በርቱ ቃልየ የሴቶች ተምሳሌት አድስ ወላሂ ቃል የለኝም ጀግና ባል ነህ ከስጦታዎች በላይ የሚያስደስተኝ ነገር የምታበረታኝ ብስል የሆነች ስትል ደስ አለኝ ኑሯቹህ የበራ ይሁንላቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KhalidKhalid-tq8iw
    @KhalidKhalid-tq8iw Год назад

    በጣም ነዉ ደስ የሚለሁ እህት እና ወድማችን በእዉነት እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ነዉ የምለዉ በርቱ ሹ ታደኛላችሁ ነዉ የሚለዉ የእግዚአብሔር ቃል በርቱ❤❤❤

  • @hiwot6050
    @hiwot6050 Год назад +8

    ትዳራችሁ ይባረክ እውነት ጭምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @jipeesan382
    @jipeesan382 Год назад +31

    ሳስበው ስደት ከምንሰቃይ በሃገራችን እንዲህ አይነት ስራዎች ብንሰራ መልካም ነው

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 Год назад +3

      ትክክል ሠው ባገሩላይ እደዚህ እየተሻሻለ እኛ በሥደት አለቅን

    • @FatySam
      @FatySam Год назад +2

      ቀላል ብር መሰለሽዴ ይሄን ለመክፈት ብዙ ሚሊዮን ብር ካለሽ ስሪ

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Год назад

      ትክክል ማን እንደ ሀገር

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Год назад +1

      በዩቶብ ተሸቅሎ ነው

  • @adenaden3659
    @adenaden3659 Год назад +4

    አንኳን አደረሳችሁ የምወዳችሁ ቤተሰቦች እንዲሁም እንኮን ደስ አላችሁ ደስታችሁ የዘላለም ይሁንላችሁ❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tsigemaryame
    @Tsigemaryame Год назад

    ደስ ይላል ፈጣሬ ክብር ምስጋና ከነናቶ ይገባው

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م Год назад

    ማሻአላህ እዉነት ደስይላል ሠዉ የለፋበትን ዉጤት ሲያይ በርቱ ደስይላልልልል የሠዉ ደስታያስደስተኛል አገራችንንንን ሠላም ያርግልን ያረብ

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 Год назад +7

    ፩ ነኝ አላህ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🇪🇹

  • @tube-qw3ov
    @tube-qw3ov Год назад +5

    ይሂንቤትሰብ የሚውድ በላይክ

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 Год назад +4

    አዲስና ቃልዬ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ ሽያጭ ሰራተኛ ከፈለጋችሁ ታማኝ ልምድ ያላት እህት አለችኝ እዛው ቀበና ናት please

    • @hlinayimareyam4605
      @hlinayimareyam4605 Год назад +2

      ድውይላችው ስልካችውን አስቀምጠዋል ❤❤❤❤❤❤መልካም ስራ

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Год назад

      ሶፋው ዋጋው ስንት ይሆናል ዋጋው

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Год назад +1

    ቃል እድለኛ ነሽ እሄን የመሰለ ባልአለሽ ክብርሚሰጥ

  • @selinaDi.2
    @selinaDi.2 Год назад

    ቃልዬና አዲስ በጣም ደስ የምትሉና ምሳሌ የምቶኑ ባለ ትዳሮች ናችሁ ። ፈጣሪ ጨምሮ ይባርካችሁ ። ፍቅርና መተሳሰብ ከቤተሰቡ ነውና ድንግል ማርያም አትለያችሁ 🙏 ስራችሁ ይባረክ

  • @የባህልዶከተረ
    @የባህልዶከተረ Год назад +8

    እህቶቸ ወዲሞች እባካችሁ አትለፊኝ ደምሩኝ ቃልየ ስወዲሽ

  • @AMAW24
    @AMAW24 Год назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 መጽ መክብብ 3: 11፤ “ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው” እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም በበረከት ይጎብኛችሁ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🥰

  • @alhilamobile796
    @alhilamobile796 Год назад

    የኔ ማሮች ሰርታችው የምትለወጦበት ያድርግላችው ቃል አዲስ ፍጣሬ ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe Год назад +1

    ውይ አዲስ ምትገርም ብሩክ ልጅ ነክ ለሚስትክ ያለህ ቦታ ሁፍ በርቱ እኛም በጣም ነው ምንወዳችው ፍቅራችው ይብዛ

  • @tsehaydereri1270
    @tsehaydereri1270 Год назад

    አዲስ እና ቃል
    ንኩዋን አደረሳችሁ ለአዲስ ዓመት ለአዲስ ድርጅት በልጅ በረከት ፈጣሪ ስለጎበኛችሁ ክብር
    ሁሉ ለመድኒአለም ይሁን ኪዳነምሕረት አትለያችሁ🙏🏾

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Год назад

    ኧርአላህየ፡አማራንእሠበው፡በጦርነት፡በርሀብ፡በመፈናቀል፡ተሠቃየ❤❤❤

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የኔ ዉዱች የድንግል ማርያም ልጅ ኢዮሱስ ክርስቶስ ስሙ ይተመስገን ይሁን አሜን ❤❤❤❤

  • @haimanottube
    @haimanottube Год назад

    ምርጥ ጥንዶች ቃልየና አዲስ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በሰላም እስከመጨረሻው ያኑራችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ለእማየና ለባዬም ቸሩ አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድላቸው
    መላው የአማራ ህዝብ ከላይ በድሮን ከታች በእግረኛ ጦር በነ አብይ ተመስገን ጥሩ ነህ ዳንኤል ክስረት ደመቀ መኮነን አገኘሁ ተሻገር ከሰረ ሞላ ይወድቃን ዝቅ ያለው በሌሎቹም ትእዛዝ እየተጨፈጨፈ ነው ቤት ለቤት እየተረሸነ ነው እየታፈነ በርሃብና በእንግልት እያለቀ ነው በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ፍጅት በቃላት የሚገለጽ አይደለም 😢😢😢😢😢😢😢😢 የሀገሬቱ እስር ቤት ሞልቶ በየግለሰብ ካፕ ሁሉ አማራ በሞሆናቸው ብቻ ያለ እህል ውሃ ታጉረው በየቀኑ የሚሞቱትና የሚረሸኑትን ቤት ይቁጠራቸው ግብረ ሰዶም የሚፈጸምባቸውም ጥቂት የሚባሉ አይደሉም 😢😢😢 ጌታ ሆይ ይህን ግፍ መሸከም አልቻልንም😢😢 ወይ ውረድ ወይ ፍረድ😢😢

  • @አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ለ5ጰ Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን .እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም ድንግል ከነልጅዋ ከጎንህ ትሁን 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Год назад +1

    እኳን ደስ አላችሁ የኔ ተወዳጆች እናትና ልጁ በበረከት ያትረፍርፉአችሁ ከዚህም በላይ ተባረኩ❤️በጣም ደስ ይላል በርቱ