ሽበት ላስቸገራችሁ በጣም ጤነኛ እና ኬሚካል የሌለው አዲሱ ሂና ቀለም ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 7 ноя 2022
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO, Развлечения
ውድ ወዳጆቼ የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ የተጠቀምኩት የሂና ከለር ሊንክ ለጠየቃችሁኝ 👉www.google.co.uk/aclk?sa=l&ai=DChcSEwj51Y74yp_7AhWTstUKHbwHAHQYABAJGgJ3cw&ae=2&sig=AOD64_2WHzGmgu4yV6ZR2IbW6nVjKsQZ-A&ctype=5&q=&ved=2ahUKEwivmob4yp_7AhVrRvEDHWplC2oQ9aACKAB6BAgDEFU&adurl= ተባረኩልኝ🙏🏻
Hi yene konjo Elsiye kalaschegerikush ye paysterawun link asikemichelign ameseginalewu
ሰላም
ኤልሲዬ ሰልክሸን ላኪልኝ
Hi there,
I'm interested to buy this product but the website is not use english language so it's difficult to understand and buy do you have other options. I'm from Australia
አማዞን ማግኘት አይቻል ኤልሴዬ አመሰግናለው እኔ ያውት ሀገር አሜሪካን ነው
ኤልሲ ሁሉንም ነገር ሰታስረጂ በጣም ግልፅ ሆነሽ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እናመሠግናለን
ኤልሲ በጣም ጎበዝ ነሽ ኣድናቂሽ ነይ። ግን
የምታቀርቢያቸው product ለኛ ስለ ማይታየን በስእል መልክ ብታስቀምጭልን ጥሩ ነው። አደራ እህታችን መልካም ላንቺ
ኤልሲ ሂና ወጣት እያለሁ በቡና ወይ በሻይ በዉሀም ሞክሪዋለሁ አንደኛ ስራ ያበዛል የፊት ፀጉርሽን ያጭዳል አልሞክርም ፡ለኔ ምርጥ ሆኖ ያገኘሁት Garnier Olia no ammonia ሌላዉ ቫይታሚን ዲ ያስፈልጋል ዶክተር ሄደን ተመርምረን ምን ያነሰን ነገር ካለ ዉሰዱ የሚሉን ነገር ይኖራል ይህ ሲሆን ልናቆም የሚመከርበትም ጊዜ ይኖራል ሲስተካከል ፡ ለአንዱ የሚስማማዉ ለሁሉም አይሆንም የሚስማማንን እንወቅ ፡ ስለምታካፍይን ምክሮች እናመሰግናለን።
Well informed advice you have shared. I don't understand why bloggers just come up with an informed very dangerous messages just to earn pittance. Moreover they are hurting their own people. Most habeshas don't ask questions so they will be open to dangerous outcomes.
Ammnnvaazzl3
Enam hina abzebegn enji alkomem mewutatu
ሽበት ከውስጥ ነው የሚወጣው የፈጣሪ ነው ማንኛውም ቀለም ጊዚያዊ ነው
Ewenate
Endeza new endaaa wey good
በጣም እናመሰግናለን ኤልስዬ
ኤልሲ ተከታይሽ ነኝ የሚጠቅምኝን ከምክሮች ወቅቱንየጠበቀ ምክር በመውሰድ ተጠቃሚ ነኝ:
ግንፅጉርሽን ስትታጠቢ በጣም ለወገብሽ የሚመች ከቡንቡው ላይ የገጠም ተንቀሳሽ ማራዘምያ እለ ልክ ፅጉርሽን ስትታጠቢ ግጠሚው
ሌላው ስራሽ ጥሩ ሆኖ
ድምፁን የቀነሰ ለላሳ ክላሲካል እድርጊ ምክንያቱ ትንፉሽ ህሉ ንበር የሚሰማው
ምክንያቱም ሳይስለች ይታያል
ሌላው ሁለተኛውን ቢዮ ሂና ስምን ማርኩን እልነገርሽንም
የወላውን ብቻ ነው ያብራራሽው
በተረፈ ጎብዥ ጠንክሪ ጥሩ ስራ ነው ❤❤
Elsiye betam new mwedesh betam akbarish negn hulem yemtakerebiyachew videowoch betam yimechugnal thank u tebarekilgn
Yihen megemerya yakerebshew blue kelem gn magignet alchalkum uk new mnorew
በጣም እናመሰግናለን እኔማ በ 20 አመት ሽበት ብቻ ሆኛለው
40 lay min lihon new??
አይዞሽ ማሬ አንዳዴ ያጋጥማል Instagram ላይ ኮንታክት አርጊኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@@zmack1830 esu aydel yaschenkegn
@@ethioelsylifestyle9486 eshi melkam ehtachin nurln 💚
ኤልሱ እንደ ሁልግዜምው ጠቃሚ ትምህርት ነው መጨረሻ ለይ የተጠቀምሽው ሻይን ይረጋል
It's my first time watching your program, thank you I learn a lot.
You are amazing !!!
Thanks dear Elsieye. You look so beautiful as always. Good job.
ተባረኪ
Well done and thank you ❤
Elsy fiker thank you are our motivation to take care of ourselves I am from Addis Ababa 🙏
ኤልሲዬ ይዘሽልን ስለምታመጭልን ቁምነገር ተባረኪልኝ እኔ የምኖረው ካናዳነው እዚ ፈልጌው አጣው ፀጉሬ በጣም ሴስቲVነው እና ምጠቀመው GARNIER ነው ግን ቶሎ ይለቃል ያንችን ቀለም የማገኝበት ብትፈጥሪልን አመሰግናለው
Selam Elsi, endet neshe? Tsegurishen yemtiserbetin mesriya simun nigerin ebakishe. Betam arif negeroche new miseriw. Tebareki!
Hi Elsi, will you please send the link for the wells and the other colours. Thanks
እንዲህ እየደከምሽ like አለማድረግ ግፉ ነው ኤልስየ ተባረኪልኝ ❤️
የኔ ቆንጆ ኤልሲዬ ማለስለሻው ቆንጆ ነው ስሙን ፃፊልኝ ፕሊስ በተረፈ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ውብ ነሽ በተፈጥሮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
We thank you very much ❤much love and respect ❤❤❤❤
Thank you yene wude For sharing ❤
Elsiye betam enamesegnalen tebareki
Elsy Konjo thankyou great your Message is!
ኤልስየ እንዴት እንደምወድሽ። ምርጥ እህት ነሽ።
Selam elsy, A.A new yalehut ena kelemochun endet magnet enchilalen ebakish enem beshibet betam techegreyalew pls
በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙግዜ እከታተልሻለሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታሳይን እባክሽ የፀርሽበትን መስርያውን የት ነው የገዛሽው ሊንኩን አስቀምጭልን
Hi Elsiye qetybet lubprya keloroc alut yelutm ?hultegna tyakie degmo yevatminun di leink lakiln adera betrfe good gob 🙏👍
Eleseye enamesegnalen enema fete eyedereqe new kahunu zenabum eghaga jemerual tebareki
Grazie mille elsy una persona sincera comincia piacere stare in Italia grazie atte ❤❤❤💐💐💐
Tebark 🙏
Elisi tsegursh betam nw yetekeyerew MashaAllah
Thank you Elsie
Your a good person ❤❤
እረስቼው ኤልስዬ ካናዳም እንፈልጋለን አስቢበት
ኤልሱ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርችልን እኔ ያለ እድሜ ሽበት ውርስ አድርጎኛል ❤❤❤🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃
በጣም ያምራል
Elsyዬ thank you 🙏🏽 ❤
Lovely colour.
Elsiye konjo yemetsechin tekami yehonu mekrochesh lene temhertbete nesh, tebareki. Lelaw USA yemenegegn endet naw order yemenadergew? Thank you
❤️🙏🏽much love 💕🥰
Hi Elsy ewunetishi new enam oliv oil coconut and castro..sekeba tsgura bitistis new yamilau.
Thank you ❤
ኢልሲ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እኔም ቀለም እወዳለሁ ከሀይማኖት አንፃር ግን አሁን ላይ ትቻለሁ
Elisi bezu xekami negroch kanchi temriyalew geta eysus zemnshin yebark bexam new yemwedsh 🥰🙏 ene Siwidin new yemnorew endet magiyet echilalew shbet bexam bezu alebiyi selmtmlishilyi aakedme amesgnishalew tebarki 🥰🙏
ጌታ ይባርክሽ በጣም ቅን ሰው ነሽ ኢልሲ
God bless you my Elsi😍😍😍
እማየይ.ሰወድሽኮ.መሰኪ እና ኣንቺ ልዩ እናቶች ናቹ😍😘
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
Thank you
ኤልሲዬ ሂናውን በደንብ አቅርበሽ ብታሳይን ጥሩ ነበር አሜሪካ ያለነው ሰዎች በምን እናገኝሻለን please
You can get it amazon in Italy not America
Hi elsi ene adis engda negn video smalkat lemjamarya gze naw batam gabze nesj berchi .Ethiopya yalnaw endet naw yaminagnaw yeshebet please Tell me..
Hi Elisy where did you buy the hair Styler? Could you please leave us the link thanks
Hi Elsy, could you please let me know where I can find your hair dryer? or give me a link? Thank you so much for all that you are doing. God Bless you and you family
God's blessing
God bless you
Elsyee thankyou sis
I have question where I can find the blodryer you have or what is the brand please Im from tx usa.
Hi Elsy can you put tge exact discrition of the wella henna..doe it have specific color name , tge one you are using it. Sorry when you show us on your vido it is hard to look the description. Or if you have time you can screen shot and send me. Thank you
Everything is nice
Thanks so much😘😘😘
ያምራል
ኢልሴ ያለሽን የምታውቂውን ከማካፈልሽ የምታብራሪበት መንገድ ኤልሲ ለሰው በቀላሉሉ እንዲገባው አድርገሽ👌😍😍❤
እና በመሀል የምትጠቀሚያቸው ቃላቶች😂😂😂"ኪንኪ " የአሁን ዘመኞች ያቁታል ብለሽ ነው😂😂
God bless you From Genève
Bravissima Elsy
ኤልሲ በጣም ነዉ ምወድሽ አብዛኞቹ ምትነግረን ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ የለም
ሰላም እንዴት ነሽ ማለስለሻው ለሁሉም ፀጉር ይሆናል❤❤❤
Elseya your hair is pretty in curls us well 😊
Selam elsiye hinawun felge atahut endet lagegnew order lemadreg felge semun atahut yaskemtshelen link ayseram
thank you dear but do you have an option for us who are living in usa?
🤔ወይ የሺበት ነገር !ድህና እያለ የተለያየ ቀለም እጠቀም ነበር,አሁን Covid ከገባ በሆላ ያው health filled ውስጥ የምንስራ ፀጉር መሸፈኛ ማረግ ከተጀመረ ጀምሮ ያው ቀለም መቀባቱን ስተወው እንዳለ ፀጉራችን ቀለም መቀባቱን የተውን ስወች natural ፀጉር ነው የምንጠቀመው ባሁኑ ስአት ፀጉሪ sult & paper ሆኖል ማለትም ነጪ እና ጡቁር ቅልቅል የሥራ ባል ደረቦቼ በጣም ያምራል ብለው ከቀለም እና ከሄና ተገላግያለሁ so natural hair I think ብንጠቀም ለጤናም ጡሩ ነው በተፈጥሮ ብናስለምደው መልካም ብዬ አስባለሁ!በተረፈ ስላሳየሺን እናመስግናለን ሺበትን ለመሸፈን ለሚፈልጉት ጡሩ አሳይታ ነው, advise ነው!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊
Sebelye ማሬ አንዳድ ሰው እምር ይላል በሽበትም ለሌላው ግን ጉስቁል ያለ ፊት ይሰጣል እምያምርብንን እናድርግ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 I know እንደውም እድሜም ገና ሆኖ ሽበት ያለበት ስው ሺማግሌ እና አሮጊት ያስመስላል ግን እስቲ በሸበት እንዘንጥ እንደ RUclipsr Ruhama,
Kene sewe❤️❤️❤️✌️neshe ALESE tebareke
Thank you 🙏 Elsye ግኝ በሻምፖ ስትታጠቢው ሂናው አይለቅም ወይ
ኤልስዬ የኔ ዉብ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ምንም ብታደርጊ ሲያምርብሽ
Senaitye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
Elsi y segur meseriyawen please semun negerigh yalemokerkuy yelem segure xenkara selehon enbi Legh❤
ኤልስዬ በጣም ያምራል ነገር ግን ዋናውን ቀለም ማለትም ፕርማነንት የሆነውን በካርቶን ውስጥ ያለውን ስሙን ብትሰጭን? አመሰግናለሁ የኔ እመቤት🙏😍
ኤልሲዬ የቸገረኝን ነው ያሳየሽን ተባረኪ ግን ሒና ቆይትዋል ጊዜው እጠቀም ነበር ጸጉሬን ያከረድደው ነበር ምን አልባት አይነቱ ይለያል መሰለኝ ጸጉርሽን መስሪያውን ሊንክም ከቻልሽ ላኪልኝ እኔ ያለሁበት ሀገር ሊኖር ይችላል ግን ስላልገጠመኝ ነው የኔ ጎበዝ አመሰግናለሁ
ኤልሲ ይኼ wella henna ያልሽው Amazon ላይ እናገኘዋለን ወይስ እንዴት እናገኛለን እባክሽ ንገሪን
ኤልስዬ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ😍ኤልሲ ሂና ፀጉር ያሸብታል ይባላል ሌለው ሂናዉ የፀጉርሽ ከለር ነው ካልሆነ የፀጉርሽን ከለር አያበላሸዉም ወይ🙏💕💕🙏
please send me the link so I can buy the color. I have a lot of gray hair. Thank you Elsa.
yenetesirbet piaster mindew semu ?teru yemeselale sesera
Elsiye balefew ayn ser yemikba lemngnwem koda yihonal yalahew betngiren?
ኤልሲ ቀለሙን አጥቼው አለሁኝ አሜረካ ሀገር ነው የምኖረው ከዚህ በፍት የስራሹ ማለቴ ነው ቪድዬ ማለቴ ነው
Hi Elisi please share us professional hair color links❤
betam dese sety❤❤🙏
እኛስ ከየት እና ግናግኝ ኢትዮጵያ ላለን????
After I watched you last video I was able to get the color on Amazon. It took time to get here but I got it and I love it.
Ohhh I’m glad that you liked it ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 እናት ላናግርሽ እፈልጋለው ከጀርመን
ይሄን ሂና እኔም እጠቀመዋለው ነገር ግን የምጠቀምበት ሁኔታ በሙቅ ውሃ ብቻ አይደለም......እኔ ምጠቀመው
መጠነኛ ሙቅ ውሃ ፣ ቤቢ ጆንሰን ሻምፖ እና የከርቤ ዘይት በመቀላቀል ለ15 ደቂቃ በጥብጬ አስቀምጠዋለው.......ከዛ ፀጉሬን ተቀብቼ ለ30 ደቂቃ አቆይቼ እታጠበዋለው......እናም አስደናቂ ከለር ጥንካሬ እና ውበቱን ጠብቆ ለአንድ ወር ይቆያል። የከርቤ ዘይቱ በሂናው ውስጥ ያለውን የማድረቅ ባህሪ ይቆጣጠርልናል .....ከወደዳቹት ሞክራቹ ተጠቀሙት😍
የት ነው የሚገኘው ለመሞከርም
Yekerbe zeyet b English mendenew semu please legeza neber❤
GOD BLESS YOU YENA KONJO
ሸይን የሚይረገውን ያንቺን ምርጫ ብታሳውቂኝ ተባረኪልኝ 💕 ✌️ 🤗 💕
ኤልሲ በጣም ነው ሽበት በጣም አስቸገረኝ እስቲ መላ በይኝ
Yalehut ethiopia elsye how can I get this henna pls thank you
Betam wedjwalew colorune ❤
Wow❤🙏🙏
ስጠብቅሺ ነበር የኔማር❤❤❤❤
Sewedessh yene kemem 😘😊
ስወድሽ አመሠግናለሁ እህቴ
Hi Elsi, I live in Italy and I really find it hard to find the right vitamin D, could you pls write the name of the vitamin D ( I will definitely consult my doctor but I want to give it a try)
Plssssss gelagiyegn
endet nesh elsi kongo❤👍🏾👏
ኤልሲ please please ፀጉርሽን የምትሰሪበት ፎን brand or link አስቀምጭልኝ , በተረፈ በጥም አድናቂሽ ነኝ ብዙ ግዜ ጠይቄሽ ስለሚበዛብሽ መሰለኝ አልመለስሽልኝም
Please write the names of each color. The link is not working.
እምወድሽ😊
ሰላም ከለንደን ነው የምከታተልሽ የማደንቅሽ ❤