የሴቶች የውበት ሳሎን ዋጋ በአዲስ አበባ / Hair Salon Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 июл 2023
  • የሴቶች የውበት ሳሎን ዋጋ በአዲስ አበባ / Hair Salon Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Комментарии • 10

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Год назад +4

    የካሜራ ዋጋ የብርድልብስ ዋጋ ና ቲቪ ዋጋ መረጃ ስሪልን ከይቅርታ ጋር🙏 ውድ እህታችን❤️❤️❤️አመሰግናለሁ

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 Год назад +2

    ብቻዬን የመጀመሪያው ተመልካች ሆኜ የጨረስኩት ይመስለኛል ። ኢትዮጵያ ውስጥ ወቅታዊ የቴሌቪዥን ዋጋ ፕሮግራም ስሪ አውዳመት እየተቃረበ ነው ።

  • @user-zd7nj9we9h
    @user-zd7nj9we9h 5 месяцев назад +1

    ለባለቤቴ ሺፈራው መግዛት ፈልጌ አጣሁ እማገኝበት ቦታ ብጠቁሚኝ

  • @DawitAyalew-kw4rl
    @DawitAyalew-kw4rl Год назад +2

    Waw betam migerm new

  • @brhanbrhan7225
    @brhanbrhan7225 10 месяцев назад +1

    በጣም ዉድ ነዉ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 11 месяцев назад +4

    ኧረ ውሸት ነው!!! በግንባር ስትሄጄ የሚጠሩት ዋጋ ሌላ ነው .

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 11 месяцев назад +1

    ዋጋው ከባድ ነው በጣም ዉድ ነው

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 11 месяцев назад

    ፀጉር ትገዛላችሁ ለአስር ሰው የሚሆን ፀጉር አለኝ😅😅

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 5 месяцев назад

      😅😅😅😊😊😊

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 8 месяцев назад +1

    ጥፍር አታርዝሙ ሴቶች ሰነፍ ሴት ጥፍር ታረዝማለች