Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሂውማን ሄር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ ጉንጉን ሂውማን ሄር 0911414422 / 0911207043 (ቦሌ ሸገር ህንፃ ላይ)☎ ላንቺ ሂውማን ሄር 0955415656 / 0912703673 (ቦሌ መድሃኒአለም ሸኪናህ ህንፃ)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
አላህዬ ካርተፊሻል ስላፀዳሀኝ አልሀምዱሊላህ
ሂውማን ሂር የምትቀጥሉ እሴቶች ተጠቀቁ ለፆወት የሚላጩትን ህንዶች እናተ ትቀጥላላችሁ እግዚኦ ልቦና ይስጣችሁ
ኣሜን😢😢😢😢
በጣም የደነቆረ ትውልድ ኤጭ
እግዞኦ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ትውልዱ ሴይጣን ተጨውተባቸው 😢
በጣም ማርያምን ሰው ተላጭቶ ለተጣለ ፀጉር በጣምማርያምን ሰውተላጭቶ ለተጣለፀጉ 40 ሺ ያወጣል
በነፃ እንኳን ኣላደርገውም ከሚቀፈኝ ኣንዱ ይህን ፀጉር ነው😷
ከከከከከየምር እኔ ቢወድቅም አላነሣም በጨት አሥቸ ወደቆሻሻ እከተው አለሁ አልሀዱሊላህ አርቲ ፊሻን እዳልጠቀም የረዳኸኝ አምላኬ
ዝም ብየ ሳስበው እራስን ማታለል ነው 😂😂ኮንፊደንስ ነው ሚያሳጠው ጌታሆይ አደራህን ክብራቸው ን በነውራቸው ነው ከሚባሉት ውስጥ አትመድበኝ 😢🙏🏾
በሉ እህቶች ኑ እኔ ቤት ፀጉራችንን እነሳድግ አብረን
ሂውማን ሄር ፀጉር እንዳይጎዳ አይደለም የሚደረገው ሰው ያረገው አይቅርብኝ ነው የብዙ እህቶቻችን ፀጉር የነቃቀለ የድሮ ፀጉራችሁ እንኳን ተመልሶ አታገኙትም ዘላለም ይህንን ጭነሽ ነው የምትኖሩት እባካችሁ ለታዳጊ ልጆች አስተላልፋ::
እውነት ነው እማየ ጭራሽ ፀጉራችሁ እንዳይጎዳ አላለችም
38 ሽ ነው 38 ብር እኔ ግን 38 ብርም አላወጣም ለድ ሙስኩን ዉሀ ብገዛለት ትርፋማ ነኘ ባይ ነኘ
ትክክል
😅😅😅😅ወላሂ
ቂጣችሁ አርቴፊሻል ጡታችሁ አርቴፊሻል ቅንድባችሁ አርቴፊሻል ጥርሳችሁ አርቴፊሻል ዳሌያችሁ አርቴፊሻል ጥፍራችሁ አርቴፊሻል አርቴፊሻል ከንፈርም ጀምራችኋል ምን ቀራችሁ እንግዲህ ሚስት ፍለጋ ወደ ገጠር እንሄዳለን 🤔🤔🤔
😂😂😂😂😂😂 በጣም
ክክክ ሱበሀናላህ አልሀምዱሊላህ አላኔመተል ኢስላም
ያጋንት መሰብሰብያ ነው ባታደርጉት ይሻላቹ ነበር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ😢😢😢😢😢😢😢
ውይይይ ኣምላኼ ባለማውቅ ተጠቅሜ ነበር ኣሁን ግን የሞተ ሰው ጸጉር ኣደለም ለማግዛት ለማየትም ኣስጠላኝ 😢 ጌታ ሆይ ለትውልድ ሁሉ ማስተዋሉን ሥጠው ክርስትያኖች በሃይማኖት የሚፈቀድና የማይፈቀድ ለይታቹ እወቁ👌
Endt nachu ahun lay 26 inch wave sent nw megezat felge nber
ምእነዉ እግዚአብሔር በሰጠኝ ፀጉር ይዉደደኝ አንጂ በዊጊ ፡የሰዉ ወርቅ አያደንቅ።😮
ጆንያ ፀጉር ኢትዮጵያውያን ሴቶች በራሳችው ፀጉር ነው የምታምሩት በራሱ የማይተማመን ነው ይህንን አስቀያሜ ጆንያ የሚጠቀመው❌
ስታደርጉት የራሳችሁ ይመስላችኋል አይደል ዘንፈል ያለ አርቴፊሻል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይህን የምትጠቀሙ የአጋንንንት ሰብሳቢዎች ናችሁ ንስሐ ግቡ ይበቃል እህቶቼ የፈጠራችሁን አምላክ አታሳዝኑት😢😢
ምን እንጀራ ነው እንዴ ግደሉኝ እንኳን ይሄን ምናምንቴ ፀጉር አድራጊ ያላረገኝ ፈጣሪ ሆይ
ውውውውው ነው ግን ሻጨዉዓ ድምጸሼ koa ነው አስታካክይ አይጭ anche ዳሞ barche ውውውውው arfi ነው 🙏🙏🇪🇹🇪🇹👍👍ሠላም ላ hagreachne 🙏
ደሞ ለአርቲፊሻል ፀጉር ይሄን ያክል ከማወጣ ጎዳና ላይ ያሉትን ምግብ አጥተዉ የሚሠቃዩትን ለምን አረዳበትም አይ ፈጣሪ ልቦና ሥጠንነዉ የሚባለዉ 😭😭😭😭
😂😂😂 በነፃ ቢሰጡኝም አልቀበል ወላሂ
የኔ ውድ እህቴ ላንቺ አይደለም! በአእምሮ ህመም ለሚሰቃዩ ሰዎች ነው 🤒 ኢትዮጵያውያን ሴቶች የቦስትዋና፣ ዛምቢያ፣ ዚምባብዌ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ሌሶቶ፣ ሴቶች መምሰል ጀምረዋል። 😅
@@totit_t1445 ሀራም ነው ብየ ነው እማ ሶሪ
ወላህ በነፃ ሰታኘ አረቢቱ ለምኔ ነው ያልኮት በህይወቴ ለብሸ አላቅም ብላት ሀራም አደለም አለይኘ ካች እኔ እወቀት አለኘ እያልኮ አደለም ብየ አልወድም አልኮት ለልጀሽ ትሰጫት አለሽ አለይኘ ጀሞ ብዛቱ አጠይቂኘ
@@fatimaa9853😮😮😮አኡዙቢላህ ጭራሽ ሙስሊሞቹ
❤❤❤
ትክክለኛ የስው ፀጉር ነው ?
ያምራሉ ውድ ባይሆኑ ኑሮ😢😢😢😢
Human hair shachua englezegnaw yekrebesh ..betelemdo malet atabjji
ውዶች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ
በፈጣሪ ሰራ መግባት ነው ፡ በራሰ መተማመን ኮንፊደንሰ ማጣት
ማርያምን በነፃ ብትሰጭኝ እራሱ አልነካውም እንኳን የወር አስቤዛዬን ለሬሳ ፀጉር ላወጣ 😏
ከምር እኔኮ 500ብር ይመስለኝ ነበር የሚገዙት ጭራሽ 39ሽ አላለችም አንድ ፍረስ ይገዛል ያለጢፍ😊😊
ደሞይህ ከምንሊያዲነዉ የዚህንያህል ዋጋ ኑሮሮሮ ያህያ ፀገር ወይም የፈረስ ፀጉር ሳይቀረ ተወደደ የረከ ሰዉ የሰዉ ነፍስ ብቻ ነዉ እረጉዲነዉ የሰዉ ነፍስ ዋጋ የለዉ በኢትዮጲያ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ እናተለለበሳቺሁት እኔአፍራለሁ ጌታየሰዉረን
24 000 ብር ስትል ሠማሇት ልበል ?? ወይስ ጆሮየ ነዉ🙉🙉🙉
እንኳን ብር አውጥቼ ልገዘው በነጻ ቢከተለኝም አላስከትለው😏😏😏
😂😂😂😂አዳይጠልፍሽ
Egzabeer yemesgn ye ehte segur seyamr
አልሀምዱሊላ 1 ብርም ቢሆን አይነካካኝም ቱ
እኔ የራሴም ፀጉር ከብዶኛ እኳን የስው ፀጉር ልገዛ😮
Stop scamming people this is not human hair real human hair is expensive
አልሀምድልላሄ አንድቀን ቀጥየ አላቅም 32 አመቴ የወንድሜ ሰርግ ሹርባ ለሰራ ጨምሪ ላዝም ብለውኘ ቅር እያለኘ ተስማምቸ እገዳ መጣ ነይ ተቀበይ አሉኘ አልሀምድሊላህ ሳልሰራ ዋልኩ ከአገር ሳለሁ ሹርባ ፀጉሪ በቂ ነበር እድሜ ለስደት እደሰውነቴ ፀጉሪም አለቀ ወላህ ፀጉርቤትኮ ገብቸ የተተኮስኩት 2003 አመት 2 ብቻ ነው አይ የስደት ኑኖ
Ye tseguri betii iqaa mului merejaweni serulinii
ሰው እሚጥመው አቶ. ለዚህ ትጨነቃላችሁ አይደለም ብር አውጥቼ ልገዛ በነጣ እራሱ ቢሰጡኝ አልቀልም ቀጥሉ የፈረስ ጭራ 😂
አረ ወይኔ😁😁😂😂😂😂😂 እሄን የፈረስ ጭራ ብር አውጥቼ ገዝቼ ጭራሽ በሽዎች ብር ጭቅላቴ ላይ ልሰቅለው ቱ ሰዎች ተሰርተውት ሳይ እራሱ ደሜ ነዉ እሚፈላው በተለይ ቤተክርስቲያን ላይ ተሸክመውት ሲመጡ
😂😂😂😂😂 ደግሞ እንዴታይላቸው ነጠለውን ወረድ ያደርጋሉ አንዳዶቹ😅😅😅😅
100 birr enkuwan alsetim wogahut
ስት ግራም ነው ስትል ወርቅ መስሎኝ😮😮😊😅
😮😂😂 በይው
Ke 200 belaym yshetal😢
ኤጭ አሁንስ በዛ ቀለብ መሰላቹ እንዴ ቀለብ እንዃን የዚን ያክል አልተወደደም
በራስ መተማመን የሌላት የአርቴፊሻል ምርኮኛ ሴት ሸቀጥ ተሸክማ ትዞራለች 🤣🤣🤣🤣🤣
ውይ ሠጎሪን መከባከብ አለብኝ
ወይ መድሐኒያለም ይቅር ይበለን
አሜን
Hindochu asazenugh Le amleko belew selachu pasteru sheto Habtam yehonale 😅😅😅😅😅
Betam nw mekefaw 😢
ደሞኮ የብሩ ብዛት ወይ ጉድ ቢከተለኝም ዙሬ አላየውም
😂😂😂
አረአረፀጉሬ እስከዛሬ ኮንኔህአድል ይቅርበለይሆሆእሔንያህልዋጋየሰውወርቅ
ይሄን ሱቅ የከፈትሽው ሴትዮ ባልሽ ምን አይነት ሰው ይሆን??🤔🤔🤔🤔
የሙታን የሕድ ጣኦት አምላኪዎች ፀጉር ጨራሽ በሽ የሚቆጠር ብር ኡኡኡ አኡዙ ቢላሕ
አኡዙቢላህ ሰው የሰይጣን ጭራ ተሸክሞ ይዞራል በገዛጁ በሽታን መግዛት 😤😤😤
39.000እረ ወይኔ ፀጉሬ ወደድኩክ
እኔ የምልሽ ከቶ የማን ይሆን?😅😅😅😅
24ሽሽሽ ነው ያለችው ወይኔ አምላኬ
አኡዙቢላ. ኤጭ
ብቀርስ😂😂
ወየዉ 😅😅😅😅😅
If you give me free I will not take
ፀጉር እንዳይጎዳ ለመንከባከብ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቀልደኛ ነሽ
በጣም
Ehe eko Le cancer tamami new xegurachen selemiLach 😅😅😅😅😅
በለው 😂😂😂😂
Ye sexan tsegur omg sekafi
ባ ሎ ች ለ ሚ ስ ቶ ቻች ሁ እ የ ገ ዛ ች ሁ 😂😂😂😂
😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
አሁንስ በጣም አስጠላባችሁ መላጣ ሁላ
🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪ስ ታ ስ ጠ ሉ
😂😂😂😂
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሂውማን ሄር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ጉንጉን ሂውማን ሄር 0911414422 / 0911207043 (ቦሌ ሸገር ህንፃ ላይ)
☎ ላንቺ ሂውማን ሄር 0955415656 / 0912703673 (ቦሌ መድሃኒአለም ሸኪናህ ህንፃ)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
አላህዬ ካርተፊሻል ስላፀዳሀኝ አልሀምዱሊላህ
ሂውማን ሂር የምትቀጥሉ እሴቶች ተጠቀቁ ለፆወት የሚላጩትን ህንዶች እናተ ትቀጥላላችሁ እግዚኦ ልቦና ይስጣችሁ
ኣሜን😢😢😢😢
በጣም የደነቆረ ትውልድ ኤጭ
እግዞኦ ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ትውልዱ ሴይጣን ተጨውተባቸው 😢
በጣም ማርያምን ሰው ተላጭቶ ለተጣለ ፀጉር በጣምማርያምን ሰውተላጭቶ ለተጣለፀጉ 40 ሺ ያወጣል
በነፃ እንኳን ኣላደርገውም ከሚቀፈኝ ኣንዱ ይህን ፀጉር ነው😷
ከከከከከየምር እኔ ቢወድቅም አላነሣም በጨት አሥቸ ወደቆሻሻ እከተው አለሁ አልሀዱሊላህ አርቲ ፊሻን እዳልጠቀም የረዳኸኝ አምላኬ
ዝም ብየ ሳስበው እራስን ማታለል ነው 😂😂ኮንፊደንስ ነው ሚያሳጠው ጌታሆይ አደራህን ክብራቸው ን በነውራቸው ነው ከሚባሉት ውስጥ አትመድበኝ 😢🙏🏾
በሉ እህቶች ኑ እኔ ቤት ፀጉራችንን እነሳድግ አብረን
ሂውማን ሄር ፀጉር እንዳይጎዳ አይደለም የሚደረገው ሰው ያረገው አይቅርብኝ ነው የብዙ እህቶቻችን ፀጉር የነቃቀለ የድሮ ፀጉራችሁ እንኳን ተመልሶ አታገኙትም ዘላለም ይህንን ጭነሽ ነው የምትኖሩት እባካችሁ ለታዳጊ ልጆች አስተላልፋ::
እውነት ነው እማየ ጭራሽ ፀጉራችሁ እንዳይጎዳ አላለችም
38 ሽ ነው 38 ብር እኔ ግን 38 ብርም አላወጣም ለድ ሙስኩን ዉሀ ብገዛለት ትርፋማ ነኘ ባይ ነኘ
ትክክል
😅😅😅😅ወላሂ
ቂጣችሁ አርቴፊሻል ጡታችሁ አርቴፊሻል ቅንድባችሁ አርቴፊሻል ጥርሳችሁ አርቴፊሻል ዳሌያችሁ አርቴፊሻል ጥፍራችሁ አርቴፊሻል አርቴፊሻል ከንፈርም ጀምራችኋል ምን ቀራችሁ እንግዲህ ሚስት ፍለጋ ወደ ገጠር እንሄዳለን 🤔🤔🤔
😂😂😂😂😂😂 በጣም
ክክክ ሱበሀናላህ አልሀምዱሊላህ አላኔመተል ኢስላም
ያጋንት መሰብሰብያ ነው ባታደርጉት ይሻላቹ ነበር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ😢😢😢😢😢😢😢
ውይይይ ኣምላኼ ባለማውቅ ተጠቅሜ ነበር ኣሁን ግን የሞተ ሰው ጸጉር ኣደለም ለማግዛት ለማየትም ኣስጠላኝ 😢 ጌታ ሆይ ለትውልድ ሁሉ ማስተዋሉን ሥጠው ክርስትያኖች በሃይማኖት የሚፈቀድና የማይፈቀድ ለይታቹ እወቁ👌
Endt nachu ahun lay 26 inch wave sent nw megezat felge nber
ምእነዉ እግዚአብሔር በሰጠኝ ፀጉር ይዉደደኝ አንጂ በዊጊ ፡የሰዉ ወርቅ አያደንቅ።😮
ጆንያ ፀጉር ኢትዮጵያውያን ሴቶች በራሳችው ፀጉር ነው የምታምሩት በራሱ የማይተማመን ነው ይህንን አስቀያሜ ጆንያ የሚጠቀመው❌
ስታደርጉት የራሳችሁ ይመስላችኋል አይደል ዘንፈል ያለ አርቴፊሻል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይህን የምትጠቀሙ የአጋንንንት ሰብሳቢዎች ናችሁ ንስሐ ግቡ ይበቃል እህቶቼ የፈጠራችሁን አምላክ አታሳዝኑት😢😢
ምን እንጀራ ነው እንዴ ግደሉኝ እንኳን ይሄን ምናምንቴ ፀጉር አድራጊ ያላረገኝ ፈጣሪ ሆይ
ውውውውው ነው ግን ሻጨዉዓ ድምጸሼ koa ነው አስታካክይ አይጭ anche ዳሞ barche ውውውውው arfi ነው 🙏🙏🇪🇹🇪🇹👍👍ሠላም ላ hagreachne 🙏
ደሞ ለአርቲፊሻል ፀጉር ይሄን ያክል ከማወጣ ጎዳና ላይ ያሉትን ምግብ አጥተዉ የሚሠቃዩትን ለምን አረዳበትም አይ ፈጣሪ ልቦና ሥጠንነዉ የሚባለዉ 😭😭😭😭
😂😂😂 በነፃ ቢሰጡኝም አልቀበል ወላሂ
የኔ ውድ እህቴ ላንቺ አይደለም! በአእምሮ ህመም ለሚሰቃዩ ሰዎች ነው 🤒
ኢትዮጵያውያን ሴቶች የቦስትዋና፣ ዛምቢያ፣ ዚምባብዌ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ሌሶቶ፣ ሴቶች መምሰል ጀምረዋል። 😅
@@totit_t1445 ሀራም ነው ብየ ነው እማ ሶሪ
ወላህ በነፃ ሰታኘ አረቢቱ ለምኔ ነው ያልኮት በህይወቴ ለብሸ አላቅም ብላት ሀራም አደለም አለይኘ ካች እኔ እወቀት አለኘ እያልኮ አደለም ብየ አልወድም አልኮት ለልጀሽ ትሰጫት አለሽ አለይኘ ጀሞ ብዛቱ አጠይቂኘ
@@fatimaa9853😮😮😮አኡዙቢላህ ጭራሽ ሙስሊሞቹ
❤❤❤
ትክክለኛ የስው ፀጉር ነው ?
ያምራሉ ውድ ባይሆኑ ኑሮ😢😢😢😢
Human hair shachua englezegnaw yekrebesh ..betelemdo malet atabjji
ውዶች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ
በፈጣሪ ሰራ መግባት ነው ፡ በራሰ መተማመን ኮንፊደንሰ ማጣት
ማርያምን በነፃ ብትሰጭኝ እራሱ አልነካውም እንኳን የወር አስቤዛዬን ለሬሳ ፀጉር ላወጣ 😏
ከምር እኔኮ 500ብር ይመስለኝ ነበር የሚገዙት ጭራሽ 39ሽ አላለችም አንድ ፍረስ ይገዛል ያለጢፍ😊😊
ደሞይህ ከምንሊያዲነዉ የዚህንያህል ዋጋ ኑሮሮሮ ያህያ ፀገር ወይም የፈረስ ፀጉር ሳይቀረ ተወደደ የረከ ሰዉ የሰዉ ነፍስ ብቻ ነዉ እረጉዲነዉ የሰዉ ነፍስ ዋጋ የለዉ በኢትዮጲያ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ እናተለለበሳቺሁት እኔአፍራለሁ ጌታየሰዉረን
24 000 ብር ስትል ሠማሇት ልበል ?? ወይስ
ጆሮየ ነዉ🙉🙉🙉