የሂውማን ሄር ዋጋ በአዲስ አበባ - Human Hair Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 113

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 года назад +4

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሂውማን ሄር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎️ ጉንጉን ሂውማን ሄር (ቦሌ አትላስ) 0911207043
    ☎️ ሀዲ Human Hair (22 አካባቢ) 0913702771
    ☎️ Hair Addition (ቦሌ DHGeda Tower) 0983303562
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ +251943517747 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @ስልጤውከወሎዋዉብየስደተኞ

    የሰይጣን ስራነው አለህ ይጠብቀን

    • @feker.youtube4350
      @feker.youtube4350 2 года назад +1

      😂😂😂😂

    • @salamsalamababe6772
      @salamsalamababe6772 Год назад

      😂😂የህንድ ለጦንቃይ ሚሰጡት ፀጉር እዚህ ይሸጣሉ😅😅

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 2 года назад +17

    ጥሩ ነው ግን የራሥ ፀጉር በደንብ ከተያዘ እንደዚህ ያምራል

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +18

    ተመስገን ከፈረስ ጭራ የገላገልከኝ አምላክ 🙏በነፃም ቢሰጡኝ አልጠቀምም የሒማኑሔር አፍቃሪወች እዳታኮርፉኝ 🙄🤣🤣🤣

  • @fatumamuhammed1526
    @fatumamuhammed1526 Год назад +1

    አኡዙቢላህ ሚንሸይጦን እረጂም ከዚህ በአላህ እጠብቃለሁ

  • @ሙሀመድከወሎግድም
    @ሙሀመድከወሎግድም 2 года назад +6

    አልሀምዱሊላ ጌታዬ ያረህማን ላተ ክብር ምስጋና ይገባህ ኢላሂ ኢስላም አድርገህ እደፈጠረከኝ ኢስላም አድረገህ ግደለኝ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @etm3675
      @etm3675 2 года назад

      ክርስቶስ አምላክ ነው

    • @figi8869
      @figi8869 Год назад

      ስለእምነት ማን አወራ ሲጀመር ካልተመቸሽ ለምን ታያለሽ???

  • @frewhaile8406
    @frewhaile8406 2 года назад +5

    እረ ፡ በመጀመሪያ ፡ እንብላ ፡ ጠገብን ፡ ይህን ፡ ያህል ፡ ከተረፈን ፡ የእለት ፡ ጉርስ ፡ የሌለ ላቸውንብንረዳ ፡ 🇪🇹🙏🏽

  • @rahelnigusse7356
    @rahelnigusse7356 2 года назад +2

    ዋናው እኮ ዋጋው ነው ትክክለኛ ዋጋውን ቢነግሩን ጥሩ ነው ለሌላውም ማለቴ ነው
    በተ፣ረፈ በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 Год назад +1

    🙆👧ደግሞ ውድ ነው 🙈🙈 አሏህዬ ምስጉን ነህ በነፃ ስለሰጠህኝ አልሃምዱሊላህ

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Год назад

    ያረቢ

  • @ስልጤውከወሎዋዉብየስደተኞ

    አራ በጣም ይዘገንናል

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 2 года назад +1

    ምን አለበት የራሳችን ፀጉር ብንጠቀም? ይሄ ፀጉር ለጣዖት የተሰጠ ወይም ከሞቱ ሴቶች የመጣ ፀጉር ነው እና ምን ያደርጋል የሌላይቱን ሴት ፀጉር ወስዶ ከራስህ ላይ ማድረግ?የድሮው የእራሳችን ባህል ይሻለናል ባይ ነኝ እኔ።

  • @floweradds3460
    @floweradds3460 2 года назад +1

    Stay natural

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +1

    እዚህ አፍሪካውስጥ ሞልቷአል ግን ዋጋው ምንም አይገናኝም ድንገት ምንዛሬው ቢታሰብ እኳን ምንናምን እረ እግዚአብሔር የሰጠኝ ይበቃኛል ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Год назад

    ብስማም

  • @dibora4871
    @dibora4871 Год назад

    ዋዎ ደስ ሲል ዎደ በሩት መላክ ትቺላላችሁ???
    ስልክሺን ስጭልኝ ፕሊስ 🙏🙏

  • @kelkdn99
    @kelkdn99 2 года назад

    ሀዲ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል የሃይሌ ልጅ ጎተራ መሰረትን ሰላም በይልኝ የኔ ማር 🥰🥰

  • @sarahtgist5401
    @sarahtgist5401 2 года назад

    ተመሰገን በእዉነት እኔስ ፀጉሬ በጣም እረጂም ነው አይሆንልኝ ብሎ እየቋርጠህዉ ነዉ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 года назад +4

    የእውነት ጻጉር በፈረንሳይ ሐገር
    ከ300መቶ ኤሮ በላይ ነው እውነተኛው ኢትዮጵያይቀንሳል ነው የምትሉን::ሜዲን ጣሊያን ወይም ሜዲን ብራዚል ለመሆኑ ስርተፍኬት ትስጣላችሁ? ጻጉሩን ስንገዛ አብሮ ስለጻጉሩ የሚገልጽ ወ ረቀት ይነረዋል አብዛኛው ከቻይና ነው የሚመጣው ለኤውሮፕ በጥራት የተስራነው እውነተኛየስው ጻጉር እዚህ ፓሪስ እስከ 800ኤሮ ድረስ ነው የሚሽጠው እውነታው ይሄ ነው ✍️

    • @bhfamilydire6310
      @bhfamilydire6310 2 года назад +1

      🙆🙆🙆

    • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
      @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 года назад +2

      እኔ ካለሁበት ብራድ 450$ 500$ ነውየሚሉት ይሄ በጣም እርካሽ ነው ልዩነት አለው ማለት ነው በደረጃ ስው እንዳቅሙ እንዲገዛ መስለኝ

    • @christianeshale6621
      @christianeshale6621 2 года назад +2

      @@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ oui vous avez raison merci 💕

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 2 года назад +10

    የቴሌቪዦን ዋጋ አሳይን ውዴ ሒማን ሔር የዳቢሎስ መሳቢያ ነው በነፃም አልነከው እንኳን 11 ሸ

    • @NurobeSheger
      @NurobeSheger  2 года назад +1

      ቀጣይ ሳምንት እናቀርባለን: ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተይን

    • @munaali2129
      @munaali2129 2 года назад

      😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 года назад

      ክክክክክክ

  • @wubalem8940
    @wubalem8940 2 года назад

    መለማመጃ አሻንጉሊት ይገኛል?

  • @masertznebe5264
    @masertznebe5264 2 года назад +4

    ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад

    dero betam amesegenalu

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 2 года назад +3

    ወይጉድ ይሄ ሁሉ ብር አዉጥታቹነው የምትገዙ በጣም ይገርማ

  • @zainabz.5398
    @zainabz.5398 2 года назад +1

    አልለምዱሊሏህ. ሙስሊም ያረከኝ ጌታ! ይህን ጉድ እሸከም ነበር ድነል እስላም ባይኖር::

    • @figi8869
      @figi8869 Год назад

      እና ለምን ታያለሽ😜😜😜😂😂😂😂😂😂

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Год назад

    እ ኛ ኢትዮጵያውያንኖች እግዚአብሔር ውብ አድርጎ ነው የስራን! አለም በእኛ ውበት ፀጉር እጅግ ይደነቃል ይቀናሉም.
    ግን የስይጣን አምላኪዎች ተላጭቶ የመጣውን የነጭ ፀጉር በብዙ ብር ገዝታችሁ ጭንቅላታችሁ ላይ ከምትሽከሙ ለምን በራሳችሁ ባላችሁ አትዋቡም! በቃ በአጠላይ እርኩስ መንፈስ ጭንቅላታሁ ላይ ስቅላችሁት የእነሱ መንፈስ ነው የሚጋልባችሁ እና ተው በራሳችሁ ተዋቡ!!

  • @ሳራይቱብ-ሠ3ኘ
    @ሳራይቱብ-ሠ3ኘ 2 года назад +1

    ጥሩነዉ በርች ለቤትሽ አድስ ነኝ በነዳጂ የሚሰራ የገጠር ወፍጮ ጠይቅልኝ

  • @alemasgedom1112
    @alemasgedom1112 2 года назад

    ስልክ

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 Год назад

    አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ፈጣሪ ምስጋና ይገባው

  • @iridjjdjjs5592
    @iridjjdjjs5592 Год назад +1

    እ 11 ሽ አውጥቸ ልገዛ ለፈረስ ጭራ 😂😂😂😂😂ሞቴ ነው በነፃም አልነካው😂

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 2 года назад

    Yehenen tsegur atadergu ebakachu.

  • @እግዚአብሄርአረኛየነዉ

    እግዚ አብሔር ይቅርይበልሺ የሠይጣ ፀጉር ከመሸጥሠይጣንንከራሳቺሁላይከመሸከም ያዉጣቺሁ በቃሠ የሠይጣንተገዠሆነሁሉም ለንስሐሞትያብቃሺ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 года назад +5

    የዩቱዩብ መስሪያ ማይክ እና ካሜራወችን ብታሳዩን ብዙሰው ማወቅ ይፈልጋል ብየ አስባለሁ

  • @tinajesus5499
    @tinajesus5499 2 года назад

    Konjiye liji tebareki ፀባይሽ A Nowi

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 года назад

    አልሀምዱሊላህ በቂ ፀጉርአለኝ ብንከባከባዉየት በደረሠ እኔግንብዙም አልከባከበዉም ባላችሁ ነገርኩሩ ዉዶች ቅጥልጥልነገር አይጠቅምም በዛላይ ታጥቦይሠጣልአደል ክክክክክፀጉየምንድነዉየሠዉ ነዉየፈረስ ይጣራልን

  • @hanagess4730
    @hanagess4730 2 года назад

    ብሩ፣ስንት፣ ነው

  • @yeshbelayal1126
    @yeshbelayal1126 2 года назад +2

    ለአርቲ ፊሻን ፀጉር ይኸሁሉ ብር

  • @maphotography2286
    @maphotography2286 2 года назад

    h "የማይታመን ዋጋ: የሴቶች አልባሳት በአዲስ አበባ: Ethiopia" on RUclips
    ruclips.net/video/UxZ8lVD2pCg/видео.html

  • @ሱሱነኝየገጠሯ
    @ሱሱነኝየገጠሯ 2 года назад +6

    አኡዙቢላ ሳየው እራሱ ዘጋኝ

  • @laz_y2517
    @laz_y2517 2 года назад

    berun menagere atchyem

  • @senaitbekele8315
    @senaitbekele8315 2 года назад

    Menew wagawen Lemenager Ferach

  • @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ

    ውይ ጉድ የሰው ነው እንዴ ፀጉሩ ነው የፈረስ 28ሺ ጉድ በል ጎንደር😅😅

  • @rahelu7812
    @rahelu7812 2 года назад +1

    በጣም ያምራሉ🙏❤❤

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 2 года назад

    Min xiqime alew wagawn kalngrcheshe sittinew

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 2 года назад

    Besheta endehone yengerachu yeman koda mn endenekaw aytawek zem belo telk

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад

    የራስን ሸፍኖ የሰው ከበስተጀርባው ያለውን ጉዳት አንብቡ እድሜ ሁሉ ይቀንሳል ሌላም ብዙ ጉዳቶች አሉት የራስን ፀጉር ገሎ በሙታን ፀጉር በራስ ባልሆነ ነገር ሰው መምሰል ከጤፍ ዋጋ በላይ የዊግ ክምር

    • @jerryeyu8596
      @jerryeyu8596 2 года назад +1

      በቂ ምክንያት አይሆንም ጤፍ ሆድክን አሳድ አንተ ምናልባት ገበያውን ለማጥላላት ይሆናል ግን በዚ መልኩ አይደለም እየሔድክ የጤፍክን ዋጋ ኣጣራ ።

    • @ጓልተምቤንሃገረሰላም
      @ጓልተምቤንሃገረሰላም Год назад

      🤣🤣🤣🤣 ዋጋው እንዲ ነው የሚገዙት በነፃም ቱቱ ኣይደልን

  • @abbichannaal4180
    @abbichannaal4180 2 года назад

    Egzoh 20,000 emgza ale gn

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    Komit. Eyanebebhu wagawn salsema

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    እህታችን ምነው እግዚአብሔርን ባታስቀይሚ አታድርጉ የተባለውን ነገር ለምን አትፀየፊም ጪራሽ ይህን የጣኦት እቃ ታስታዋውቂ አለሽ አቤቱ አምላኪ ትግስትህ ግን እዳው ያች ነው ንስሀ ግቢ ለየዋሁ ህዝብ አስቢ ይህን ቪዲዎ አሁኑኑ አጥፊ ዋ ለነፍስሽ ተሰናክለሽ ሰው አተሰናክይ

  • @haethio8005
    @haethio8005 2 года назад

    Atedhabegne gatawa.yahende taguere basere she eyagazachehue ksmetelabesue.yarasachehuene betenekabakabuete fatare basatagne ageche lelafe

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 года назад

    👍👍👍👍

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 года назад +1

    እግዚኦ ማረኝ አምላኬ ሆይ የኔ ጸጉር ረዘመ ብዬ ቆርጬ አሳጥሬዋለው::ሰው በዚ ሁሉ ብር ነገ የሚጥለውን ገዝቶ እየተጠቀመ ነው????

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ተማሪዎች ከሽማግሌ ጋር የምሮሮጡት ለዚህ ፀጉር መግዣ ፈልገው ነው ምስግንህ ታዳጊ ሴቶች ያሳዝናሉሁ አርትስቶች ናቸው የምያጠለጥሉት እነሱ ሁለት ገቢ አላቸው አንደኛ ይሸረሙጣሉ ዙለተኛ ስራ አላቸው ታዳጊ ሴቶች ምን ይማራሉ ፍላጎታቸው እሱ ይሆናል መግስት ፍቃድ ባይስጣቸው ጥሩ ነበር ትውልድ ከምቸገር

  • @caltufayera5769
    @caltufayera5769 2 года назад

    የህንድ የለም እንዴ?

  • @fitsumfitsum-uc3xg
    @fitsumfitsum-uc3xg Год назад

    yn konjo siwodishko

  • @EDOMMA-tj9hl
    @EDOMMA-tj9hl Год назад

    የእውነት ግን የሰው ፀጉር ነው በጣም ርካሽ ነው

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 2 года назад +1

    ዋጋ እኮ እየተነገራቹ ኡይደለም

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 года назад

    አዲስ አበባ ፀጉር የሚይዙት ይህ እየመሰላቸው ነው አድርጎ በእግር መሄድ አይቻልም

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +1

    ጉድ ነው 11ሺ16ሺ ሆሆሆሆ አዳሜ የተሸከሙት በዚህ ብር እየገዙ ነው

  • @ayshawolloyoutube2962
    @ayshawolloyoutube2962 2 года назад +3

    በነፃ እራሱ አልነካም😂

  • @martamarta8350
    @martamarta8350 Год назад

    ያውም የሴጣን ፀጉር 😅😅

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Год назад

    ዋይ 28 ሺ😂😂😂😂😂😂

  • @hopeforlife7446
    @hopeforlife7446 2 года назад

    😳😳😳ለፀጉር 16,000ሺህ😎

  • @ايمنالنقبي-ك2د
    @ايمنالنقبي-ك2د Год назад

    አኡዙቢላ ቢከተለኝም አላነሳው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 года назад +2

    የሞተ ሰው ፅጉር ለቃቅመው ይሸጡልናል🥹

  • @alimaadam1368
    @alimaadam1368 2 года назад +4

    16000 wigi??🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 Год назад

    ለምትሸኩም ኤራሱ እፌራሎ 😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @saraalemayehu6245
    @saraalemayehu6245 2 года назад

    ምነው ይሁሉ ብር ፈረስ ጭራ በፈጣሪ በተወደደ ኑሮ በለው

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 2 года назад

    OMG woman hair 18000 no.no

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 2 года назад

    ሃ አስራ አንድ ሺ ጉድ በል 😂

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 2 года назад

    22000 omg 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Год назад

    😂😂😂😂ድባ 50ብር ነው

  • @romram6614
    @romram6614 2 года назад

    አ ሪ ፍ ነ ው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 года назад

    እኔ ረዥም አሎድም ትላለች እንዴ ክክክክክክ እስከ ቅጥሽህ የጣልያን የሞተች ሴት ፀጉር አጠልጥላ ረዥም አሎድም ቀባጣሪ

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 2 года назад

    ሖሖሖሖሖሖሖ kkkkkk ተበላዉ የላት ትከናነበዉ አማራት ደፊሮች

  • @jemilajemila7449
    @jemilajemila7449 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂🤔

  • @aviya5907
    @aviya5907 2 года назад

    ሴትነት አርተፊሻል ሆኖ ይቅር እይይይይይይይይ!!!!

  • @giftiitube7120
    @giftiitube7120 2 года назад

    🙄🤣🤣🤣🙆‍♀️👰

  • @haethio8005
    @haethio8005 2 года назад

    Kkkkkkkkk aserasedeste she 666 dafa

  • @mikermias
    @mikermias 2 года назад

    ይሄን ጭንቅላት ለሌላቸው እንተውላቸው::

  • @hannatv
    @hannatv 2 года назад

    አረ በጣም ቆጆ ዋጋ ነው ያውም ቦሌላይ