ፀጉራችን ለሚሳሳና ለሚሰባበር እማማ ወርቅነሽ ጉድ አፈሉ‼️ሀገር ከድ/hair tratemnt Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #ethiopianews #howto #ebstv #howtolooseweight #skincare #ሐበሻ #jerytubeethiopianfood #ፀጉር
    #hairtratemnt
    #food #እማማዝናሽ

Комментарии • 25

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 3 месяца назад +3

    ቡና ውስጥ የጨመርሽው ቅጠል ነው ለፀጉር ያዘጋጀሽው? ጄሪዬ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад

      አይደለም የበሀርዛፍ ቅጠል ነው የኔ ውድ🙏❤️

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 3 месяца назад +1

    የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ! ወይዘሮ ወርቄን ያየ አይመኝም ትክክል ማን እንደ ሀገር በሳቅ ገደለሽኝ ጄሪዬ ለካ እንደዚህ ቀልደኛ ነሽ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 3 месяца назад

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽በትክክል ብለሽዋል ጄሪዬ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 месяца назад +1

    ❤ጄሪዬ❤ በጣምነውያሳቅሽኝ ❤የኔውድ❤ ❤❤መልካም❤ምሽት❤❤❤❤

  • @haregeweynabebe7162
    @haregeweynabebe7162 3 месяца назад

    ታይፕ ዋን እንዴት ይቀለበሳል በልጆች ላይ አጥናት ት የለም መረጃ ካለ አካፍለን

  • @WittyBonita
    @WittyBonita 3 месяца назад +1

    Jery how are you
    My beautiful friend ❤️👍👏

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 месяца назад

    ጄሪ በሳቅ ገደልሽኝ 😅😅😅
    ምክርሽ መሬት ጠብ አትልም ተባረኪልኝ🙏🏽🥀❤️

  • @aziebwoldeselasse8221
    @aziebwoldeselasse8221 3 месяца назад

    Yexegru weha bemen new yeserashw yenie ehet

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @michutelila5565
    @michutelila5565 3 месяца назад

    🙏😍

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 3 месяца назад

    ሁሉም ይናፍቃል ሀገር ሀገር ቤት ትዝታ በትዝታ ሆነ

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 3 месяца назад

    እኔ የምለው ይሄ ፀጉርሽ ነው?

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад

      ምነው አልወደድሽውም?

    • @suzannategegne6555
      @suzannategegne6555 3 месяца назад

      አይ በጣም ያምራል

    • @entyew3204
      @entyew3204 3 месяца назад

      @@jerytubeEthiopianfood ውይ ትሁትመልስሸ ደስ በሚል መስቀልኛ ጥያቄ ተባረኪ