ቆዳሽ እንዳያረጅ/ለየት ያለ የቡላ አሰራር/ለቤተሰቦቼ ብዬ ከባሌን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #howto #ሐበሻ #howtolooseweight #ethiopian #skincare #eshetumelese #ፀጉር #jerytube #food #ቡላ #ethiopianfood

Комментарии • 52

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 4 месяца назад +9

    በ20 ደቂቃ ቪዲዮ ሁለት አይነት ግብአት ከምክርና ከትምርት ጋር ጎበዝ ሁሉን የያዘ ምርጥ ቪዲዮ ሌላ ቦታ በአንድ ነገር አንድ ሰአት ሙሉ ያውሉናል በጣም አደንቅሻለው ጄሪዬ ሁለገብ ባለሞያና መካሪያችን ተባረኪልኝ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 4 месяца назад +3

    ጌታ ምስክሬነው ወድጄሽ ነገርሽም ግርም ብሎኝ ከሰማሁሽ በኋላ ጥቅምሽ ብዙ ሆኖ ስላገኘውት ላይክ አረኩሽ ኮመትም ፃፍኩልሽ ተባረኪ አመሰግናለው

  • @LubabaGetuMohammedLubabaGetuMo
    @LubabaGetuMohammedLubabaGetuMo 4 месяца назад

    Beta des ymil new programesh or Mekresh ena Timhertesh betely mekeresh WOW!

  • @ChuBera-h3x
    @ChuBera-h3x 2 месяца назад

    ስወድሽኮ

  • @lemlemabraha8653
    @lemlemabraha8653 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  •  4 месяца назад +2

    Nice video my friend. Have a nice day

  • @medhanitabebe9930
    @medhanitabebe9930 4 месяца назад +3

    ሰላም ጄሪ እግር ላይ ለሚወጣ የደምስር መድሃኒት የለሽም ወይ እባክሽ ቀመሚስ መልበስ ተቸገርኩ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 4 месяца назад +2

    ዛሬ ደግሞ የበለጠ ውበት በውበት ሆነሻል ድቡሽቡሽ እናመግናል ለ ሼሪንግ👍🙏🙌❤

  • @AsterHabte-w3v
    @AsterHabte-w3v 3 месяца назад

    ጄርዬ እባክሽ እግርዬ ላይ ነጠብጣብ ነገር አለብኝ መላ በይኝ ቀሚስ መልበስ አልቻልኩም

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 4 месяца назад +2

    ይቺ ሴት የትዳር አማካሪ ያስፈልጋታል: አንቺም ጥሩ ብለሻታል: አንዳንድ ቤተሰብ ከማፋቀር ይልቅ ማለያየት ያስደስታቸዋል: የነሱ ጥፋት ነው :: ጄሪዬ በየቤቱ ስንት ፈተና አለ ቀበጠች ሚጥሚጣ ማጠን ነበር እሷን የቡላው ነገር የተለየ ነው::ቀላል ዘዴ ያጓጓል እሰራዋለው ፊቴንም ሞክሬ አየዋለው በርቺ ጀግናችን::

  • @Helen-vn4wt
    @Helen-vn4wt 4 месяца назад

    ebakeshen enenate bula endate new yemezegajewe ?

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 4 месяца назад

    ተባረኪልኝ 🙏🏽💐ምክርሽን እወደኋለሁ❤️❤️
    እህታችንን በተመለከተ ተነጋግረው ችግራቸውን ቢፈቱ መልካም ነው እላለሁ።
    ፈጣሪ አምላክ አስተዋይ ልብ ይስጠን🙏🏽💐💕

  • @ameenzeleke864
    @ameenzeleke864 2 месяца назад

    ጄሪዬ እባክሽ እባክሽ እንጀራ ከበላሁ 10 አመት አስቆጠርኮ ጄርዬ ንገሪኝ መልሽልኝ የኔ❤❤❤❤❤እህት

  • @BetaAb-fd9yl
    @BetaAb-fd9yl 4 месяца назад +1

    ጄሪዬ ተባረኪልን የኔ እናት
    ለሰው አይን (ቡዳ) ለልጆች በቤት ውስትጥ የሚዘጋጅ ካለ ቪዲዮ ስሪልን እባክሽ ተቸገርኩ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  4 месяца назад +2

      የኔ ውድ የዚህ መዳኒቱ: ፀሎት,ስግደት, ፀበል, ቅባቅድስ, ቅድስ ቁርባን, እምነት, በእምነት መፅናት, ላልሽው ነገሮች ሁሉ መዳኒቶች ናቸው :: ከዚህ በላይ ሌላ መዳኒት የለም እግዚያቤር ይርዳሽ በርቺ

    • @seblemenase5278
      @seblemenase5278 4 месяца назад +1

      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

    • @seblemenase5278
      @seblemenase5278 4 месяца назад

      Jesus is the only way of salvation

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 4 месяца назад +1

    ሲጀምር ለምን ባልሽን ትተሽ ሄድሽ ከሆነም ከስ ጋር ተነጋግረሽ ተማምነሽበት መሆን አለበት እንጂ ዝም ብሎ መለያየት እያስፈልግም መች ምክንያትን ነገረሽ አኩርፎ ስለጠበቀሽ ጠርጥረሽ ነው ለሱም ግዜ ስጪው እንችን ያደረግሽውን እሱ ቢያደርግ ምን ትይ ነበር

  • @fifi27502
    @fifi27502 4 месяца назад

    በተፈጥሮ ቆዳሽ ጥሩ ስለሆነ የሰራሽው ቅባት በምን ልዩነቱን እንደሚያመጣ አወቅሽ??

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  4 месяца назад

      የኔ ውድ ስለምንከባከበው ነው: ያለበለዚያ ይበላሻል ❤️🙏

  • @alemb4972
    @alemb4972 4 месяца назад

    ቡናሽ ቀዘቀዘ የኔእህት ጥሩ መክረሻታል ከገባት ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  4 месяца назад

      ❤️🙏

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 4 месяца назад

      ስላቀረብሽልን ሀሳብ እናመሰግናለን በመቀጠልም የሰራሽልን የፊት ማስክ ግሩም ነው ሲቀጥል እሷ የሰጠችው ምክንያት ምንእልባት ህፃናትን ያሳምን ይሆን እንጂ እኔን እያሳምነኝም የሰጠችሽ ምክንያት እይደለም የትዳሯ ችግር ሌላ ያልተገለፀ ታሪክ እለ ጄርዬ እሱ እና እሷ እውነት ትዳሯን የምትፈልግ ከሆነ ሳትሰለች እራሷን በግልፅነት ለውይይት ታቅርብ የእራሷን ታማኝነት ይዛ በመቀጠልም የብዙ ትዳር ችግር ውይይት ድብድብ በሚያደርግ ማህበረሰብ መሀል ስላደግን ነው ለማንኛውም በተለይ ከወለደች ደጋግማ ብታስብ ቤት ይሻላል መከራው ሳይጠይቁ የተወለዱት ልጆችን ይጎዳል

  • @Emeye633
    @Emeye633 4 месяца назад

    ቤትስብ ትዳር አይሆንም የቤትስብ ፕሮግራም በውር አንዴ በቂ ነው ከዛውጭ ቤተስቦቿ ጋራ ትዘፍዝፋ ታርጅ እንጅ እሄ ፍች አያደርስም ሌላ ውዳ ይሆና አበሻ ከባድ ነው እናቴ ሆ

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 4 месяца назад +2

    ግን ሴቶችለማየት። ወደቤተሰብ። ሂዳሥትመለስ። ፀጉሯን። ተሰርታ። ፊቷን። ተባብሣ። ሥትመጣ። ባል። ደግሞ። ታጥባ ተሰራርታ። አይቷት። አያውቅ። እንደሁ። ❓❓❓

  • @tutuwak106
    @tutuwak106 4 месяца назад +1

    Bemegemereya satenegager lemn telaw hedech? Hulet Betesebochewa Yaskemetulat sew endale nw 😮😮😮😢😢😢

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 4 месяца назад +1

    የትዳር አማካሪ የሚል ሥም ዛሬ ገንዘብ ለመሥራት ሥሙን ቀየሩት በዚህ አጋጣሚ ትዳሩን የሚያድኑ እንዳሉ የሚያፈርሱ እንዳሉ ማወቅ አለብን በቀደሙ ግዚያት የወዳጅ ዘመድ አስማሚ አስታራቂ ነበሩ ትዳርን እንደ ምሰሶና ማገር የሚያጠብቁ ስለዚህ የነዚህ ሰዎች ችግር ያለው እራሳቸው ጋ ነውና እራሳቸው ይፍቱት ይችላሉም

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 4 месяца назад

    ሁለቱንም ማነጋገር ያስፈልጋ እንጂ ልጄን ችግሯን ችግሩንሳንረዳ ልጄን አላባርርም

  • @hanasileshi8560
    @hanasileshi8560 4 месяца назад

    Tiru saw barche

  • @ethiopia5038
    @ethiopia5038 4 месяца назад +1

    ጥጋብ ነው እንደዚህ ይረጋት አርፈሽ ቁጭ በይ በይት 😂

  • @yirgalemMekonnen
    @yirgalemMekonnen 4 месяца назад

    ቤተሰብ በትዳር ከገባ ማባባስ ነው ሁለቱም ተወያይተው ችግራቸውን ቢፈቱ ይሻል ነበር ኩርፊያ ትዳር ያፈርሳል

  • @AsterNegussie
    @AsterNegussie 2 месяца назад

    ድምፅሽ በደንብ አይሰማም

  • @YeshewatsehayBelete
    @YeshewatsehayBelete 4 месяца назад

    ባሏ ምን ሆንሽ ነው ለምን እንዲህ እርምጃ ወሰድሽ ብሎ መጠየቅ የለበትም? ሰትሄድ ተዝናንቶ ተቀመጠ ተዳር የጋራ እንጅ የእሷ ብቻ አይደለም