መሰረት/ቦርጭ ለመቀነስ/how to Loose weight.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 апр 2024
  • #howtolooseweight #healthy #jerytube#ሐበሻ #መሰረትመብራቴ##ethiopianews
  • КиноКино

Комментарии • 93

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 4 месяца назад +12

    ውይ የኔ ደርባባ! ያንቺ አይነቶቹን ሀይ የሚል ያብዛልን. እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! 💜🙏🏾

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 4 месяца назад +5

    እህቴ አንቺ የድረሻሽን እየተወጣሽ ነው ለጤናም ጥሩ ነገርን እያሳየሽን ነው አንዳዶች ደግሞ አይምሮቸው ሁሌም ለውጥ የማይፈልግ አለ ተያቸው እነሱን

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 4 месяца назад +5

    እኔ በበኩሌ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ የሀገራችንም ውድቀት እኮ የዚህ ውጤት ነው ተባብረን ነው ሀገራችንን የጣልናት እግዚአብሔር የሚበጀውን ያምጣልን በተረፈ እጅሽን ይባርከው እህቴ በጣም ብዙ ሰው እየጠቀምሽ እንደሆነ እወቂ

  • @Joy-op2qh
    @Joy-op2qh 3 месяца назад +3

    ጀሪ የሰው ልጅ ሁሌም ወርቅ ብታነጥፊለት አንዱ ያመሰግንሻል:: አንዱ ይወቅስሻል::የጠላት ስራ ቅናትም ስላለ ይሆናል:: እኛን ለማዳን ጌታ እየሱስ ወደ እዚህ አለም መጥቶ ያለ ምንም ሀጢያቱ ሲመቱት ሲያሰቃዩት ነበር:: ጌታ እየሱስን እንዲያ ያደሙበት ሰው ላይማ...:: አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ:: ብዙ የተፈጥሮ መድሀኒት በምግብ መልኩ እንዴት እንደምንጠቀም ብዙ አስተምረሽናል:: ተባረኪልን:: ኑሪልን::

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 4 месяца назад +5

    ጀሪዬ የኔ ወድ በጣም ረጅም ጊዜ ሆነን ሰላየሁሺ ደሰ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሺ❤❤❤❤❤

  • @zinashgebru7206
    @zinashgebru7206 3 месяца назад +1

    ተባረኪ የኔ እህት ፤ ግራየገባው ሰዉ የበዛበት ሰለሆነ አንቺ ቀጥይ ስራሽን ስሪ።

  • @asterhabte3642
    @asterhabte3642 3 месяца назад +2

    አግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ ጎበዝ እህት ስለሆንሽ በርችልን

  • @gdhnfcbdhhffu8594
    @gdhnfcbdhhffu8594 3 месяца назад +1

    አይዞሽሽ የኔ ደርባባ አትበሣጪጪ ግዜሽን አታቃጥይ ሥራፈት ሴቶች አሉ ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 3 месяца назад +2

    የደጎች ደግ ኑሪልን

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 4 месяца назад +2

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 በትክክል ብለሽዋል ጄሪዬ ምክርሽ ነበር የናፈቀኝ አትጥፊ ተባረኪ ኑሪልኝ

  • @FetleWork-jg1bn
    @FetleWork-jg1bn 3 месяца назад +1

    አይዞሽ ተሳዳቢ እራሱ ነው የሚገልጸው አንች በሙያሽ በሪች።

  • @yederawerqabenet
    @yederawerqabenet 3 месяца назад +1

    ነቀፋ የሚያበዙ ሠዎች በራሳቸው የማይተማመኑ እና የቅናት መንፈስ ያለባቸው እና ችሎታ የሌላቸው ያልታደሉ ሠይጣኒዝም ናቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ።

  • @wubitbezwuneh7397
    @wubitbezwuneh7397 3 месяца назад +2

    አንች በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርች

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 4 месяца назад +3

    የኔ እናት ሺህ አመት ያኑርልን ❤❤❤❤መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎሮቤት ይባላል ጁሪዬ በረቺልኝ ለሰነፍ መልስ አትስጪ

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 4 месяца назад +11

    ደግ አደረግሽ አትመልሽላቸው። የስድብ በሽታ ገብቷል ምን ማድረግ ይቻላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው። እኛ ለምንፈልግሽ ኑሪልን 🎉

  • @gdhnfcbdhhffu8594
    @gdhnfcbdhhffu8594 3 месяца назад +1

    መሠረት መብራቴ ተወዳጅ አርቲሥናት አለባበሧ በቃ እኔ ወዳታለሁ❤❤❤❤የኔ አንደኛ መሢ

  • @user-uy3ux3iv8z
    @user-uy3ux3iv8z 3 месяца назад +1

    አዚፋ ሲሰራ በሚገባ ቲማቲም ይገባል።ጄሪዬ አንቺ መልካም ነሽ በልጠሽ ተገኚ እነሱ ያውሩ።

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 4 месяца назад

    Tebareki yene derbaba❤

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 3 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን...

  • @elsabetbedada918
    @elsabetbedada918 4 месяца назад +3

    Keep going.❤❤ ❤ enien bebzu tekmeshegnal.

  • @user-ml2pg8oq7u
    @user-ml2pg8oq7u 3 месяца назад +1

    አንቺ ያወቅሽውን ሳትደብቂ አሳውቀሻል ተባረኪ ነገር ግን አሉ መበለጥን እማይወዱ ምግብ አርት ነው ቀይሮ ማቅረብ ግን እውቀት ያለው ሰው ብቻ ነው ብቻ ጄሪዬ እኔ ተጠቀሚለው ተባረኪ

  • @selinatsegaye3028
    @selinatsegaye3028 3 месяца назад +1

    Thanks Dear Alawaki Sami nift yilekelikal Teyachew U right misir bedenb metateb new wanaw forget about the lazy womans

  • @gdhnfcbdhhffu8594
    @gdhnfcbdhhffu8594 3 месяца назад +1

    ውዴ ግዜሽን አታቃጥይ በሥራሽሽ በርቺቺ❤❤❤አትዘኝኚኚ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 4 месяца назад +2

    🎉ሰላም 🎉ጄሪዬ 🎉እንኴንደህናመጣሽ 🎉ስንትባለጌአለ 🎉አትናደጂ 🎉የኔቆንጆ 🎉መልካም 🎉ምሽት

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 4 месяца назад +2

    አይ:ጄሪዬ:በዚ:ዘመን:እንዳንቺ:ደርባባ:አንደበተ:እርቱ:ሳይሆን:ሀሰተኛው:ዋሾው:ቀጣፊ:በአፋቸው:የሚፀዳዱ:ዘረኞች:የባንዳዎች:መፈንጫ:ሆኗል:ሚዲያው:አንቺ:በርቺ:በመልካም:ስራሸ:በርቺ:ጠንክሪ:ንቀሸ:ተያቸው:ዘመኑ:ክፉ:ነውና:ዘመኑን:ዋጁ:ይላል:አይዞኝ:እህቴ ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 4 месяца назад +1

    ሲጀመር ሙያ እንደቤቱ ነው መሳደብም አግባብ አይደለም ያዩትን በሙሉ መብላትም ግዴታ አይደለም ምን ሆነን እንደሆነ አይታወቅም ከሆነ ጊዜ በኋላ ስድብ ባህላችን ሆኗል ካልጣፈጠን መተው እንችላለን ተያቸው

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 3 месяца назад

    እግዛብሔር ይቤርክሽ እህቴ እኔ ቋቅ ያለኝ ንገር ነው ጌታ ምህረት ያርግልን

  • @sabatekle2023
    @sabatekle2023 3 месяца назад

    Tabarke ysawo asrre yelyyal

  • @sittemohammed4673
    @sittemohammed4673 4 месяца назад

    enesun teyachew anchi berchilen keep it up

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 3 месяца назад

    የሚሳደብ ሠው ባለጌ ነው
    ለባለጌ መስጠት ተገቢ አይደለም
    መንፈስ ነው እግዛቤር ይገስፃቸው
    አንቺ በርቺ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @wintagher1811
    @wintagher1811 3 месяца назад

    Jerry❤ marrr❤ enkan dehna metashln I am glad to seen you Jerry

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g 3 месяца назад

    Jerry❤ yeniederbaba❤ enkan beslam metashln

  • @atsede9259
    @atsede9259 3 месяца назад

    እባክሽ ስላልገባቸው ነው
    ተያቸው መልካም ምክርሽን ቀጥይበት

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 4 месяца назад

    የኔ ቆንጆ እርሻቸው
    እንደ አጋጣሚ ሆኖ እድገታችን ወደኋላ ሆኖ ነው ከባድ ፀሎት ያስፈልገናል አንች ግን ሁሌም ጠቃሚ መልዕክትሽን አስተላልፊ

  • @mfamillymeron
    @mfamillymeron 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @YeshiTilahun
    @YeshiTilahun 3 месяца назад +1

    እህት አንች በርች በጣም ነው ደስ የምትይኝ በስራሽ ጠንክሪ እወድሻለሁ

  • @sjmedia5396
    @sjmedia5396 3 месяца назад

    Jerrya yeba konjo kelel aregew atabnbebelachew ❤

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 4 месяца назад +1

    Web nger❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 месяца назад +2

    ጄሪዬ የት ጠፋሽብን የኔ ውድ 💕እንኩአን አብሮ አደረሰን 👏👏💕
    እናመሰግናለን የኔውድድድ

  • @ewnetlehager9523
    @ewnetlehager9523 4 месяца назад +2

    Don’t be sensitive my sister focus on the positive comments

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemlema657
    @alemlema657 4 месяца назад +1

    የኔ እህት ሰው እደንቤቱ ነው የምሰራው መብትሽነው የምትፈልግውን መጨመር❤

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 3 месяца назад +2

    ጄሪ እኔ ካንቺ ብዙ ተምራለሁ ሙያ አይናቅም ኮሜንታተሮች ከምትሳደቡ እንማማር

  • @user-hy1ib2jw8o
    @user-hy1ib2jw8o 4 месяца назад +1

    የኔ ደግ ሴት

  • @yotamerat8766
    @yotamerat8766 3 месяца назад

    ሰው የሚተች ሰው ከምንም ነፃ የሆኑ ናቸው ። ዝቅ ብለሽ ለነሱ መልስ መስጠት አይጠበቅብሽም ።

  • @user-qh5dc5vd4m
    @user-qh5dc5vd4m 4 месяца назад

    Wed jerey ysewu ngere atesemi wedy ymetaqiwen lmenfelegew asetemerine yeni wed ehet ebakeshe

  • @tewodroshabtewold
    @tewodroshabtewold 3 месяца назад

    ውይ እህቴ እኔ በበኩሌ ስልኬን ሳገላብጥ ድንገት ነው ያገኘሁሽ እና እንዴት እንደተመቸሽኝ ልገልፅልሽ እወዳለሁ በዚሁ ቀጥይበት በርቺልን ወሬ እምታበዛውን ንቀሽ ካልተውሽ አስቸጋሪ ነው አርፈሽ ስራሽን ቀጥይ

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 3 месяца назад

    Selam endat nashe perogramshe Das yelal balye mekrshe

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 4 месяца назад +1

    ጠፋሽ ጄርዬ ደህናነሽ

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 4 месяца назад +2

    ወይ እህቴ የኛ ጉድ አያልቅም እኮ እረ በስንቱ እንፈር በማያገባን እየገባን በአለም መሳቂያ ሆነናል

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  4 месяца назад

      ❤️🙏

    • @hiruttadesse5315
      @hiruttadesse5315 4 месяца назад

      Bka typywe mneme mdgagme aysflgeme anhe longest mazene mnamne btame akabedshew ewnete ershew bka

  • @mihretzebene4904
    @mihretzebene4904 4 месяца назад

    ጄሪየ ተሳዳቢ ሰው መንፈሱን መመርመር አለበት ስድብ ከአጋንንት ነው አንቺ በመልካምነትሽ ቀጥይ ❤ ተባረኪ

  • @nebelettube8796
    @nebelettube8796 3 месяца назад

    በሙቅ ውሀ ነው በቀዝቃዛ ምንበጠብጠው

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 4 месяца назад +2

    የኔ፡ እህት: አንቺ፡ ዝም፡ ብለሽ፡ ስራሽን ቀጥዩቀጥዩ.... ኔጌቲቭ ፡ ሰዎችን መቼም:አትለውጪያቸውም🙏

  • @woubayehubekele2692
    @woubayehubekele2692 3 месяца назад

    እህቴ፣ተያቸው፣መጀመሪሞያው፣ሴኖራቸውነው፣፣

  • @amelewerkshawel3197
    @amelewerkshawel3197 3 месяца назад

    ማንኛውም ሰው የራሱ አሰራር አለው ከተመቸእን መውሰድና መሞከር ካለበለዚያ ዝም መለት ሞያ አንደባለቤቱ ነዉ

  • @user-vz6xt8yi4u
    @user-vz6xt8yi4u 3 месяца назад

    የኔ ውድ እኔ ምክር በጣም ይጣፍጣል

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 3 месяца назад

    Ignor theme just continues ❤❤❤❤❤❤

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 4 месяца назад +1

    Meseret Meberat Mastwekey Enejerawa Newe Mene Seret Tebla ???

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 4 месяца назад +1

    ሰላም እህቴ ተሌግራም አለሽ

  • @ehitegetaneh306
    @ehitegetaneh306 4 месяца назад +1

    ከፍለው ቢማሩ ልክ ነው ይሉ ነበር

  • @mamamami4584
    @mamamami4584 3 месяца назад

    ቴይ..ይላልፉ..ለኔ...ስልክሽን..ላክልኝ..የነማሪ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @medi574
    @medi574 3 месяца назад

    እኛኮ ከባለግን ማንነታችንን ከረሳን ቆየን ቲክታክ ለይ ያለው ህዝብ ባለጌ ናቸው የጋለሞታ ስብስብ ነው እርሻቸው ለኛ አሳይን እኔ አሁን አዚፋ ምን እንደሆነ አላውቅም ሰምቼም አላቅም እውነት

  • @MuluGermay
    @MuluGermay 3 месяца назад

    ብሞቅ ውሃ ነው ምንበጠብጠው እህቴ

  • @yoseftesfaye6131
    @yoseftesfaye6131 3 месяца назад +1

    ማሚዬ ኮምኘሌክስ ነው። በየመንደሩ የሚዞሩ ሴቶች ከስድብ ውጪ የሚያቁት የለም አይ ቅናት ዝም በያቸው።

  • @nebelettube8796
    @nebelettube8796 3 месяца назад

    ቀን በቀን ብንጠቀመውስ ቶሎ ለመቅጠን

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 3 месяца назад

    እኔ የሚገርመኝ እኔ አራተኛ መንግስት አይቻለሁኝአግዚአብሔር ይመስገን ለአንድ ሲያመስግኑ አልሰማሞ ምን አይነት ሰው እደሚፈልግ አይገባኝም ሁሉ ሰው ፍጡር ይሳሰታል ጥሩም የሰራር ነገር ግንያቺ ስት እያነሱ ማንጠልጠል ጀርየ አንቺ ደሞ ለሰው የሚጠቅም ነው ያስተማርሽ ደሞ ሞያ የለላቸው ሴቶች ነውየሚናገሩሰው ቤት ሂዶምእንደዛ ነው ሰለዚህ አትመልሲ ዝግያቸው ብሎክ አርግያቸው አንቺ ብቻ መሰለሽ ስንት አዋቂ ባህል መዳኒት ለሰው ለመርደት ሰያስተምሩ ስነቅፍቸውነው መንሰማው ለስዃር ለካንሰር ለደምበዛት መፍትሄ ሲናገሩ አይወዱምለምን እደሆነ አላቅም ሰውእንዳድን ነው አሁን እማ አማይ ሰማ ጉድ የለም ሰው ተጨካከነ ህዝባችን ወደት እየሄደ ነው አሁን ደሞ አንቺ አይግረምሽ ስንት ጉድ እየተሰማ ነው እግዚአብሔሮ ምረቱ ያውርድልን

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 3 месяца назад

    ጅርዩ፣፣አክዞኝ፣ስው፣የምናገረው፣እይጣም፣፣እኔ፣በበኩሌ፣ትመችኝ፣እ ለሽ

  • @user-hy1ib2jw8o
    @user-hy1ib2jw8o 4 месяца назад +1

    እርጊዝ፣ ሚያጠባ ሴት መጠቀም ይችላል???

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 4 месяца назад +1

    ይቅርታ በቀዝቃዛ ውሃ ነው የሚበጠበጠው? ለምታሳይን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን 🎉

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 3 месяца назад +1

    አች ደርባባ ሴትነሺ. ስት ለስደብ የተቀመጡ አሉ መስለሺ

  • @monaahamed7595
    @monaahamed7595 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @gdhnfcbdhhffu8594
    @gdhnfcbdhhffu8594 3 месяца назад

    ውዴ ግዜሽን አታቃጥይ በሥራሽሽ በርቺቺ❤❤❤አትዘኝኚኚ

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 4 месяца назад

    ❤❤❤