Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
gofundme.com/6bcg2
Ato tekle is great man
@@KikiNasser-ll4ze0000
ሀይሌ ምነው አብይን ብሸመግልልን ነገሩ ከሰማህ😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀይሌ ስራ ቅጠረኝ ማንኛውንም እሠራለሁ በጣም ፈጣን ቀልቃል ነኝ የአረብ ቤት ደከመኝ እድሜዬንም ጉልበቴንም ጨረሠው
በፈጣአሪ እግር አልባ አትበል በማረያም😢
Thanks!
ሀይሌ በጣም ነው ምወድህ ሞዴል የሆነ ሰው ለኢትዮጵያ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ
Bartaa
ሀይልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ እነዛማ አዋረድን !!!
እንቋችን ጀግናችን ሀገር አበልፃጊያችን በጣም በብዙ የምትገለጽ ኢትዮጵያን በአለም መድረክ ያስተዋወክልን የተገራ ንግግር አዋቂ ፍልቅልቅ መግለጽ ያቅተኛል።
ኃይሌ አንተን ስናይ ኢትዮጵያ በህይወት እናያታለን እጅግ በጣም እንወድሃለን።
ተክልዬ ትችላለህ በነገራችን ላይ የሀገራችን ክብርና ኩራት. አትሌት ሀይሌ ገ / ስላሴ ሀገሩን እና ህዝቡን የሚወድ ፣በነፈሰበት የማይነፍስ ፣በዘር በሽታ ያልተያዘ ፣ንጹህ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው
ሐይሌ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
ሰምቼ የምልጠግበውን ትሁቱን ሀይሌን ስላቀረብክልን ተክሌ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ለሁለታችሁም እመኛለሁ
ኃይልዬ እረጅም እድሜ ከጤና ፈጣሪ ያድልህ ሳይክ በጣም እፅናናለው አንተ ሰው ነህ የሰው መለኪያ የምትንገበገብላትን የሀገርህን ሰላም የህዝብህን ነፃነት እድገት አምላክ ያሳይህ ስለሀገርህ ፍቅር ብለህ ብዙ መከራ ውስጥ ከኛ ምንም ለሀገርም ሆነ ለህዝብ ካልሰራነው ወገኖችህ ጋር አብረህ መኖርህ ይደቀኛል። ኑርልን ለኢትዬጵያ የምትመኝላትን ሁሉ ፈጣሪ ፈፅሞልን ያሳይህ ከነቤተሰብህ አንተ ሀገር ነህ
ሀይልዬ ሥለሠማሑሕ ከሮጡት በላይ ደሥ'ብሎኛልና ሽህ አመት ኑርልን❤❤❤ ደግሞም አይነ"ሥውር ሥለሆንኩኝ ሥለ አካል'ጉዳተኞች ያለኅ ምልከታ በጣም አሥደምሞኛል¡
ሀይሌ ጀግናችን በርታ ፈጣሪ በነገር ሁሉ ጥበቃው አይለይህ።
እቤት ትህትና አቤት አገርን መውደድ እግዛእብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
አቤትትትትትት.... ተክልዬ የዛሬ እንግዳህ ደግሞ ትክክለኛዋ'ን '''ኢትዮጵያን''' የምናይበት ጀግናችን ተክልዬ እግዚአብሔር ይባርህ።
Really thank you Teklyee.ሐይላችንን ዓይናችን ስላቀረብክልን ክበርልን።
ሀይሌ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ።እኔ እራሱ ያንጊዜ ሳስታዉሰዉ በጣም ብዙ ገጠመኞች እና ትዝታዎች አሉኝ.....
ሁለታችም ምርጥ የአገሬ ልጆች ናቹው ኑርልኝ ጌታ ጤና እና ጤና ብቻ ይስጣች 😍😍😍😍😍💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@@workefaris9447 ሺ እመት እሚኖር መቶ ሳላ እርግሺው እንዴ ምን አይነት ምርቃት ነው ባንች ቤት እሯጩ ሁሉ ሺ እመት ይኑር ነው እንዴ 🤣 ቀሺም ክክክክክክክ
ሀይሌ ጀግናችን የሁሉ ምሳሌ ገና ሳይህ የሚሰማኝ ደስታ ይለያል❤❤❤
ሀይሌ የኢትዮጵያ ጀግናችን አስተማሪያችን ነህ ። እናመሰግናለን
ሐይሌእግዚአብሔርእረጅምእድሜከጤናጋርይስጥህ❤❤❤❤❤❤ተክሊበርታ❤❤
ሁሌም ሀይሌን ሳየው በጣም ልክ የሌለው ኩራትና መተማመን ይሰማኛል ። እድሜ ይስጥህ ኑርልን የኛ እንቁአችን ጨዋ የጨዋ ልጅ ❤❤❤።
ሀይሌ እኔም እባየ ነዉ የመጣዉ እግዚያብሄ ያን የፍቅር ዘመን ለሀገራችን ያምጣልን
በእውነት ደስትለላችው እኔንም አስለቃሰቹኝ። እግዚአብሔር እድሜ ና ጤነ ይስጥልን ።
Great Ethiopian we love you and I was impressed by your interview with “Egregnaw”
ኃይልሻ ትሁት፣ ጨዋ፣ ባለማተብ፣ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፣ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ፣💚💛💖
እግዚአብሔር ለአገራችን የቀድሞውን ፍቅርና ክብሯን ይመልስልን ።
ክቡር አትሌት ሺ አለቃ አይል ገ/ስላሴ በጣም ልበቀና ሰው መሆንህን ያስተዋልኩበት ዝግጅት ነው ክብር ይገባሀል
ሀይልዬ ሀገርና ሕዝብን አፍቃሪውን ሻለቃ ሀይሌን ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን ተክልዬ እግረኛው ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ኪዳነምህረት ህዝባችንን አገራችንን ይጉብኙልን 🙏🙏🙏
በንፁህ ላቡ ለሀገር ክብር በዓለም ደረጃ ትልቅ ውለታ ውሎ ሃገሩን ከፍታ ላይ የሰቀለ ቱጃሩ ጀግናችን !! ❤ ይጨምርልህ !
በእውነት እሄ የኢትዮጵያ ጀግና እናከብርሀለን ኑርልን ጤና እድሜ ከነቤተስብህ ይስጥህ!🙏🏾✌🏽🕊️💓
ተክለ ሐይማኖት አዳነ የኢትዮጵያዊውን ፃድቅ አባት የአባታችንን የአባ ተክለ ሐይማኖት ስም ተሸክመህ ጀግንነትክን ሳስበው የፃድቁ በረከት ተሰጠክ ብዬ አስባለው ደሞ ዛሬ ደስ ያለኝ ኢትዮጵያዊውን ጀግና ሀይሌን ማቅረብክ በጣም ደስ ይላል ድሮም በጣም ነው የምወደው አክብሮቱ ደስ ይላል መድሐኒዓለም እረጅም እድሜ ይስጠው ከነቤተሰቦቹ እኔ እደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሀይሌን የምጠይቀው ተፅኖ ፈጣሪ ጀግና ነህ ምናለ በአገራች ላይ ያለውን መጥፎ ነገር ላይ ለመስራት ለምን አትበረታም ብዙ እዝብ ይወድሀል ስለዚህ ብታስብበት እላለሁ እርግጥም በጣም የሚገርም አደበተ እርቱ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወገናችን ነክ እባክህ በርታ ለማለት እወዳለሁ ከፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ ለአቅራቢውም ለተጠያቂውም መድሐኒዓለም እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
የተከበረውን ኢትዮጵያዊ ኃይሌ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተክሌ!
ሀይላችን ረጅም ዕድሜ ና ጤና ተመኜሁልክ።
ይይሌ ኩራታችን ሁሌ በጤና ኑርልን ❤ሀይሌ በራሱ ሀገር ነው ፡፡ ዘመንህ ይለምልም ፡ የሀገር ሀብት ነክ ፡ እንወድሀለን ፍሬ ከጀርመን ❤🙏
ሀይሌ አንተንና ቤተሰብህን ተባረክ በጣም አስተሳሰብህን አደንቃለሁ
ሀይሌ 💚💛💓 በጣም የምንወድህ የምናከብርህ በእውነት ጀግና እኮ ነህ ሺ አመት አንተም ተክልዬም ኑሩ
ደምሪኝ እህትነት❤
ene gn aymechegnm
Teklye welcome ❤❤❤hayle our hero We love you. Thank you to both of you it was nice program. God bless you ❤❤❤❤
በጣም የማከብረውን አይልዬን interview ስላረከው እናመሰግናለን በጣም ጥሩ interview ነው
ውይ ተክልዬ በጣም በጣም ምናከብረውን እንቁ ሀይላችንን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ክበርልን❤
ሀይሌ ትህትናህ ሀገርህን መውደድህ ይገርመኛል እግዚአብሄር ያንተ አይነቱን ያብዛልን ።
❤አሜን
አሜን 🙏
ሀይልዬ.በጣም ነዉ የምወድህ እድሜ ከጤናጋር እመኝልሀለዉ ሺ አመት ኑርልን
በነገራችን ላይ ሀይሌ ስላደነቅህ አላላፍም ወስን አካብቢ ያለው አዲሱ ሆቴልህ የክፍሎ ፀዳት ቁርስ ላይ ምግብ በጣም ቆንጆ መፀዳጃ በጣም ነፁህ ! 10/10 ቡናው 2 ኪሎ ገዘቼ እንዴት እንደሚጣፈጥ የጫካ ማሩ በጣም ጥሩ ነው ከቃላት በላይ ሀይሌዬ አሁንም በርታ ! ❤❤❤❤
ዋጋው እንዴት ነው ለመሃከለኛ ሰው ይሆናል ? አስተያየት ፕሊስ
@@mahletlemma6739 በጣም ቆንጆ ዋጋ ነው ገብታቹሁ ተዘናኑ !
.marun keyet gezashew ehete
@@arsemabamkaku3275 u can find his shop inside hotel ሰፑር ማርኬት ሎሜያድ ታገኛለሽ !
ሀይልዬ ወርቃችን ሀይልዬ ሀገራችን ኢትዮጵያን ማስታወሻችንን ሰው አክ😊ብሮትህን ግልፅነትህ ልዩ ስጦታህን ነው ኑርልን
ጀግናዉ ኃይሌ በጣም የማክብር ሰዉ ነኝጋዜጤኛዉ ተክለ ዓይማኖት ፕሮግራምምርጥ ነዉ በርታሁለታችሁንም አክብራችዋለሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ክብሩን ያብዛልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሀይሌ ጀግና እድሜ ይስጥህ
ገንየ ደምሪኝ❤🎉
አይሌያችን እንወድካለን ለስው ያለክ ክብር ደስ ስትል❤❤❤
እህትነት ደምሪኝ❤
ባንዴራችን ሰላም ላንተ እና ለምትወዳት ሀገር ህ
ዛሬ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በዓለም ዝነኛ ተወዳጅ ቁምነገረኛ ታታሪ ስው አቀረብክልን ይልመድብህ ሀይላችን እንወድሃለን እናከብርሃለን የኢትዮጵያ ዕንቁ ዓይን ነህ ኑርልን
ሀይልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የተክልዬን እግር አስኪድልኝ ጠንካራ ሰው ነው❤❤❤
ሀይሌ እጅግ በጣም ከሚያደንቁህ አንዷ ነኝ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ጀግና የጀግና አገር ክብራችን ነህ ባንዲራ በጣም ነው የምወደው የባንዲራ ክብርህ ያኮራኛል 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድንቅ ቆይታ እናመሰግናለን ። ከጀግናችን ከአይከናችን ገና ብዙ መማር ይጠበቅብናል ሀይሌ ሀይላችን ህይወቱ እራሱ ኮሌጅነው ይታይህ ከዚህ ሁሉ ስኬት በኃላ እንኮን ለማስቻል እምፍጨረጨር ነኝ ይላል ይህ አባባል ገና ትንሽ ለሚዳክሩ አንድ ስኬትን ለማሳካት በመንገድ ላይ ላሉትም አለፍብለው በመራመድላሉት ስንቅ እና ጉልበት እንዲሆናቸው ሊጠቀሙበት ይገባል ።ብዙዎቻችን በመጀመሪያ ጭብጨባ ነው አብጠን ምንፈነዳው ።እረጅም እድሜ ለመለያችን አሜን
ሻለቃ እና ሚር አዳነ እንወዳችኇለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በተለይ የቅድስት አርሴማን ታሪክ አመጣጧን ስለነገርከኝ ከልብ አመሰግንሃለሁ መፅሃፍ ቅዱስ እቤት ውስጥ ልጆች ሆነን ሰኔ ጎልጎታ ለእናቴ ለእማዬ ተዋበች እና አብረዋቸው ለበዓታ ቤተ ክርስቲያን ለሚያስቀድሱት ሰዎች ስናነብ በጭራሽ 1957ዓ/ ም ጀምሮ አላነበብናትም ነበር አሁን አመጣጧን እድሜ ለአንተ አወቅሁ ተባረክ ኑርልን በፉጨት መዝሙር ደግሞ ተሰጦህ ነው ያብዛልህ በርታ ! ሻለቃ ቃለ መጠይቅ ስታደርግ እንግሊዝኛ ባትጠቀም ይመክራል አማርኛችን በቂ ነው በተረፈ መልካምነትህ ድንቅ ነው ቅን ሰው ነህ ያብዛልህ ተክልዬን ትችላለህ ስላልከው እጅግ በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይችላል ፓሊዮም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነው በፀሎት በርታ ! ሰላም ለምድራችን ይሁን ! ሃገራችንን ሰላም ያሳጣት የክፉ መንፈስ ወደመጣበት ወደሲዖል ይውረድ በጌታ በኢየሱስ ክርስዮስ ስም ማስተዋል ስጠን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
ተክልየ አንተም የተከበርህ ነህ በጣም ምወደውንና ማከብረውን ሰው ይዘህ ስለመጣህ በጣም አመሰግናለሁ በርታ ተክሌ፡፡ ሀብታሙ ከገርጂ
አቤት በጣም ነው ደስ ያለኝ ሻለቃን ስላአቀርብክል እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤ ሐይላችን ሠፈራችንን ኒዮርክን ያስመሰልክልን የኢትዮጵያ ዕንቁ ነህ ከነቤተሠብህ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ኮተቤዎች ነን 🙏🙏
ሻለቃ ሀይልየ በጣም እምወደውና እማከብረው ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተክልዬ እንኳን ደህና መጣህ🙏❤
ሐይሌ እግዚአብሔር ሐይልና ጉልበት እድሜና የጤና ከልጆችህና ከሚስትህ ጋርይስጣችሁ።ትክክለኛ ሀገር ወዳድ የሀገር ልጅ።እኔ እንጃ እሱን መግለፅ ያቅተኛል።
ሀይልዬ ብሰማው እማልጠግበው ኑርልን ❤❤❤
ሀይልሻ ስንወድህ በምክንያት ነው ሺ አመት ኑርልን
ከኢትዮጵያ ዉሰጥ በአካል ለመገኛት የምመኛ ሰው ብኖር ሻለቃ ኃይሌ ነው በጣም በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀዉ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Haile G/silassie {Hg] which means mercury, our living legend you deserve grand respect and honour . Tekleye thanks a lot for invited grand gust .
የተከበሩ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ እስወኮ ለህዝቤ እና ለአገሬ በማለት ነው እንጅ እፈለጉት አገር ከኢትዮጲያ ዉጭ መኖር አያቅትወም ክብር ይስጥልን❤❤❤
Man edehagr
ሻለቃ ኃይሌ ገ /ሰላሴ የኢትዮጵያ ጀግናችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗
አልሆንልህ አለኝ እግሬ የሚለው ታሪካዊ ዘፈን እንደገና ይደገምልን ንጉሣችን ሀይሌ ቴዲን አናግረውና እንደገና ስሩልን ለኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ያስፈልጋታል ኑሩልን ኢትዮጵያችን ሁሌም ትቅደም💚💛💗
Hile is one of the icon of the country,, I have lots of respect and love for this guy since I was kid ❤️. Long live Sr!!
Haile Big respect betam Humble man neh ❤❤❤❤❤❤እድሜህ ይርዝመው ጀግናችን
ሻለቃ,አተሌት,ኃይለ,ገብረሥላሴ,ብረቅዬ,የኢቴዮጵያ,ልጅ,እናከብረሃለን,እግረኛዉም,ኤጀግ,በጣም,እናደንቀሃለን,ጠንካራ,በራስ,መተማመንህ,ያሰደንቃል,በረታ,ጥሩ,ጊዜ,ከአዘናኛዉ,አትሌት,ጋር,ቀየሸታህን,አንድኖንቃለሁ,አየተከታተልኩ,ነወዉ,በርታ,ቀጥል,እላለሁ,አደንቃችሁዋለሁ,
ኃይሌ እግዚያብሄር ይባርክህ፣ሰው አክባሪ፣እግዜር ሲመርቅ እንዲህ ነው።
እኔንም አስለቅሶኛል ያኔ አውንም ስንሰማው ስሜቱ አለህ የአገርጉዳይ ስለሆነህ🎉❤
ሀይሌ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ በእውነት ጀግና እኮ ነህ ሺ አመት አንተም ተክልዬም ኑሩ
A fantastic 🔊!!! wonderful. God bless you ❤❤❤❤❤❤
ሀይሌ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅበብዙ ተባረክ❤
ቆንጆ ወግ ና ቁምነገር! ሐይሌ የኢትዮጵያ ምልክት።
ሃይሌ ጀግናችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን💚💛❤👌
እውነት ነው በህግ አምላክ😢 እድሜ ጤና ይስጥልን❤
ሀይልዬ ስለ መኪና አደጋ ስትገልጽ ነብሳቸውን ልዑል እግዚአብሔር ይማራቸው እና አሰልጣኝህን ዶ/ር ወልደ መሰቀል ኮስትሬን ዘነጋሀቸው ይቅርታ ወንድሜ ጤና ከእድሜ እመኝልሀለሁ ዘመንህ ይባረክ አሜን ።
ሁለታችሁም ደስ የምትሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ በርቱልን
You are one in a million! We love you so much! You’re our legend.
Siwedachu yene mirt Ethiopiawi ❤❤❤❤❤❤
በየዘርፋችሁ ሁለት ጀግኖች!Longlive!❤❤❤
If Haile was a citizen of UK or US he would have received the top award of the country. We love you our hero.
ሁለታችንም እወዳቹሀለው ሀይልየ የኛ እቁ እድሜ ይስጥህ መዳንያለም ❤❤❤
What a great interview!
ሀይሌ ከአባቴ ጋር የሚያመሳስላቸው ነገር አለ😢❤
ሐይለ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ሐይለ ነው❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
Our Haile, you are already a king, a leader, an elderly, pacifier!...Ever hero!....
Hailisha Smart!! I appreciate the way you treat people!!
❤hayelye yesewu lk nek frtare yetebkk you are so Riley ❤️
The wisdom and the best ever legend,we love please keep as usual ethiopian from butchers please please we love you
አይ ጀግናው ሐይሌ ጨዋታው ደስ ይላል፡፡
ተወዳጁ ሐይሌ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ… ምንም አይንካህ… እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ… እኛ እንወድሐለን…
ደምሪኝ እህትነት
በጣም የምወደዉና የማከብረዉ አትሌትና ሀይሌ ግራንድ ሆቴል ባለቤት ነዉ ማግኘት ከምመኛቸዉ ሰዎች መካከል አንዱ ነዉ ለኔም አርዕያዬ ነዉ በጣም ነዉ የምወደዉ 1 ቀን እደማገኘዉ እርግጠኛ ነኝ ።
ሰላም እግረኛው በጣም ነው እማደንቅህና እማከብርህ ዛሬ ምን ቅር አለኝ መሰለህ የመረጥከው ርእስ ከእንግዳህ ጋር አይሄድም !! "ዝምታውን ሰበረ አይባልም " ይሄን አባባል በሌሎች እምጠላውን አንተ ላይ እንድሆን አልፈቅድም ሰምቸዋለሁ ቃለ ምልልሱን ይሄን ያክል ያወጣው ሚስጥር ወይም ዝምታውን ሰበረ እሚያስብል ነገር አላየሁም ለምን የታወቀ ሚስጥር ነዋ አድስ ስላልሆነ🫡ሰላም ላንተ
ጤና ይስጥልኝ ዐይላችን ኑርልን ወንድሜ የእውነት ከምር እንቁ ብርቃችን ከነመላው ቤተሰብ እድሜ ጤና እግረኛው ጋዜጠኛ ወንድሜ በጣም ማደንቅህ ክብረት ይስጥልኝ አመሰግናለው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሻለቃ ኃይሌ የእውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አሜን ቸሩ መድኃኒዓለም ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ፍቅሩን ያድለን አሜን
ሀገርህ ከየት ነው ብሎ ሲጠይቀኝ ነጭ ሀገሬ ከሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ብዬ ስነገርረው ኢትዮጵያ ብሎ ሲያከብረኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ ነፃነቴን ያስከበረችልኝ ሀገሬ ሁሉ ነገሬ ብዬ ልቤ በአሴት ሞላ። ኃይሌ ሲነሳ አለም ያቃታል ኢትዮጵያ እናመሰግናለን💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏
For the first time I cry for the interview!!! Teddy Afro the legend knows how to express legends in the right way.
"እኛን ያሰቸገረን የአካል ጎዶሎ አይደለም የአእመሮ ጎዶሎ ነዉ"
ምርት ፕሮግራም ነበር🙏😍😍😍
gofundme.com/6bcg2
Ato tekle is great man
@@KikiNasser-ll4ze0000
ሀይሌ ምነው አብይን ብሸመግልልን ነገሩ ከሰማህ😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀይሌ ስራ ቅጠረኝ ማንኛውንም እሠራለሁ በጣም ፈጣን ቀልቃል ነኝ የአረብ ቤት ደከመኝ እድሜዬንም ጉልበቴንም ጨረሠው
በፈጣአሪ እግር አልባ አትበል በማረያም😢
Thanks!
ሀይሌ በጣም ነው ምወድህ ሞዴል የሆነ ሰው ለኢትዮጵያ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ
Bartaa
ሀይልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ እነዛማ አዋረድን !!!
እንቋችን ጀግናችን ሀገር አበልፃጊያችን በጣም በብዙ የምትገለጽ ኢትዮጵያን በአለም መድረክ ያስተዋወክልን የተገራ ንግግር አዋቂ ፍልቅልቅ መግለጽ ያቅተኛል።
ኃይሌ አንተን ስናይ ኢትዮጵያ በህይወት እናያታለን እጅግ በጣም እንወድሃለን።
ተክልዬ ትችላለህ በነገራችን ላይ የሀገራችን ክብርና ኩራት. አትሌት ሀይሌ ገ / ስላሴ ሀገሩን እና ህዝቡን የሚወድ ፣በነፈሰበት የማይነፍስ ፣በዘር በሽታ ያልተያዘ ፣ንጹህ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው
ሐይሌ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
ሰምቼ የምልጠግበውን ትሁቱን ሀይሌን ስላቀረብክልን ተክሌ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ለሁለታችሁም እመኛለሁ
ኃይልዬ እረጅም እድሜ ከጤና ፈጣሪ ያድልህ ሳይክ በጣም እፅናናለው አንተ ሰው ነህ የሰው መለኪያ የምትንገበገብላትን የሀገርህን ሰላም የህዝብህን ነፃነት እድገት አምላክ ያሳይህ ስለሀገርህ ፍቅር ብለህ ብዙ መከራ ውስጥ ከኛ ምንም ለሀገርም ሆነ ለህዝብ ካልሰራነው ወገኖችህ ጋር አብረህ መኖርህ ይደቀኛል። ኑርልን ለኢትዬጵያ የምትመኝላትን ሁሉ ፈጣሪ ፈፅሞልን ያሳይህ ከነቤተሰብህ አንተ ሀገር ነህ
ሀይልዬ ሥለሠማሑሕ ከሮጡት በላይ ደሥ'ብሎኛልና ሽህ አመት ኑርልን❤❤❤ ደግሞም አይነ"ሥውር ሥለሆንኩኝ ሥለ አካል'ጉዳተኞች ያለኅ ምልከታ በጣም አሥደምሞኛል¡
ሀይሌ ጀግናችን በርታ ፈጣሪ በነገር ሁሉ ጥበቃው አይለይህ።
እቤት ትህትና አቤት አገርን መውደድ እግዛእብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
አቤትትትትትት.... ተክልዬ የዛሬ እንግዳህ ደግሞ ትክክለኛዋ'ን '''ኢትዮጵያን''' የምናይበት ጀግናችን ተክልዬ እግዚአብሔር ይባርህ።
Really thank you Teklyee.
ሐይላችንን ዓይናችን ስላቀረብክልን ክበርልን።
ሀይሌ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ።እኔ እራሱ ያንጊዜ ሳስታዉሰዉ በጣም ብዙ ገጠመኞች እና ትዝታዎች አሉኝ.....
ሁለታችም ምርጥ የአገሬ ልጆች ናቹው ኑርልኝ ጌታ ጤና እና ጤና ብቻ ይስጣች 😍😍😍😍😍💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@@workefaris9447 ሺ እመት እሚኖር መቶ ሳላ እርግሺው እንዴ ምን አይነት ምርቃት ነው ባንች ቤት እሯጩ ሁሉ ሺ እመት ይኑር ነው እንዴ 🤣 ቀሺም ክክክክክክክ
ሀይሌ ጀግናችን የሁሉ ምሳሌ ገና ሳይህ የሚሰማኝ ደስታ ይለያል❤❤❤
ሀይሌ የኢትዮጵያ ጀግናችን አስተማሪያችን ነህ ። እናመሰግናለን
ሐይሌእግዚአብሔርእረጅምእድሜከጤናጋር
ይስጥህ❤❤❤❤❤❤ተክሊበርታ❤❤
ሁሌም ሀይሌን ሳየው በጣም ልክ የሌለው ኩራትና መተማመን ይሰማኛል ። እድሜ ይስጥህ ኑርልን የኛ እንቁአችን ጨዋ የጨዋ ልጅ ❤❤❤።
ሀይሌ እኔም እባየ ነዉ የመጣዉ እግዚያብሄ ያን የፍቅር ዘመን ለሀገራችን ያምጣልን
በእውነት ደስትለላችው እኔንም አስለቃሰቹኝ። እግዚአብሔር እድሜ ና ጤነ ይስጥልን ።
Great Ethiopian we love you and I was impressed by your interview with “Egregnaw”
ኃይልሻ ትሁት፣ ጨዋ፣ ባለማተብ፣ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፣ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ፣💚💛💖
እግዚአብሔር ለአገራችን የቀድሞውን ፍቅርና ክብሯን ይመልስልን ።
ክቡር አትሌት ሺ አለቃ አይል ገ/ስላሴ በጣም ልበቀና ሰው መሆንህን ያስተዋልኩበት ዝግጅት ነው ክብር ይገባሀል
ሀይልዬ ሀገርና ሕዝብን አፍቃሪውን ሻለቃ ሀይሌን ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን ተክልዬ እግረኛው ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ኪዳነምህረት ህዝባችንን አገራችንን ይጉብኙልን 🙏🙏🙏
በንፁህ ላቡ ለሀገር ክብር በዓለም ደረጃ ትልቅ ውለታ ውሎ ሃገሩን ከፍታ ላይ የሰቀለ ቱጃሩ ጀግናችን !! ❤ ይጨምርልህ !
በእውነት እሄ የኢትዮጵያ ጀግና እናከብርሀለን ኑርልን ጤና እድሜ ከነቤተስብህ ይስጥህ!🙏🏾✌🏽🕊️💓
ተክለ ሐይማኖት አዳነ የኢትዮጵያዊውን ፃድቅ አባት የአባታችንን የአባ ተክለ ሐይማኖት ስም ተሸክመህ ጀግንነትክን ሳስበው የፃድቁ በረከት ተሰጠክ ብዬ አስባለው ደሞ ዛሬ ደስ ያለኝ ኢትዮጵያዊውን ጀግና ሀይሌን ማቅረብክ በጣም ደስ ይላል ድሮም በጣም ነው የምወደው አክብሮቱ ደስ ይላል መድሐኒዓለም እረጅም እድሜ ይስጠው ከነቤተሰቦቹ እኔ እደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሀይሌን የምጠይቀው ተፅኖ ፈጣሪ ጀግና ነህ ምናለ በአገራች ላይ ያለውን መጥፎ ነገር ላይ ለመስራት ለምን አትበረታም ብዙ እዝብ ይወድሀል ስለዚህ ብታስብበት እላለሁ እርግጥም በጣም የሚገርም አደበተ እርቱ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወገናችን ነክ እባክህ በርታ ለማለት እወዳለሁ ከፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ ለአቅራቢውም ለተጠያቂውም መድሐኒዓለም እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
የተከበረውን ኢትዮጵያዊ ኃይሌ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተክሌ!
ሀይላችን ረጅም ዕድሜ ና ጤና ተመኜሁልክ።
ይይሌ ኩራታችን ሁሌ በጤና ኑርልን ❤ሀይሌ በራሱ ሀገር ነው ፡፡ ዘመንህ ይለምልም ፡ የሀገር ሀብት ነክ ፡ እንወድሀለን
ፍሬ ከጀርመን ❤🙏
ሀይሌ አንተንና ቤተሰብህን ተባረክ በጣም አስተሳሰብህን አደንቃለሁ
ሀይሌ 💚💛💓 በጣም የምንወድህ የምናከብርህ በእውነት ጀግና እኮ ነህ ሺ አመት አንተም ተክልዬም ኑሩ
ደምሪኝ እህትነት❤
ene gn aymechegnm
Teklye welcome ❤❤❤hayle our hero We love you. Thank you to both of you it was nice program. God bless you ❤❤❤❤
በጣም የማከብረውን አይልዬን interview ስላረከው እናመሰግናለን በጣም ጥሩ interview ነው
ውይ ተክልዬ በጣም በጣም ምናከብረውን እንቁ ሀይላችንን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ክበርልን❤
ሀይሌ ትህትናህ ሀገርህን መውደድህ ይገርመኛል እግዚአብሄር ያንተ አይነቱን ያብዛልን ።
❤አሜን
አሜን 🙏
ሀይልዬ.በጣም ነዉ የምወድህ እድሜ ከጤናጋር እመኝልሀለዉ ሺ አመት ኑርልን
በነገራችን ላይ ሀይሌ ስላደነቅህ አላላፍም ወስን አካብቢ ያለው አዲሱ ሆቴልህ የክፍሎ ፀዳት ቁርስ ላይ ምግብ በጣም ቆንጆ መፀዳጃ በጣም ነፁህ ! 10/10 ቡናው 2 ኪሎ ገዘቼ እንዴት እንደሚጣፈጥ የጫካ ማሩ በጣም ጥሩ ነው ከቃላት በላይ ሀይሌዬ አሁንም በርታ ! ❤❤❤❤
ዋጋው እንዴት ነው ለመሃከለኛ ሰው ይሆናል ? አስተያየት ፕሊስ
@@mahletlemma6739 በጣም ቆንጆ ዋጋ ነው ገብታቹሁ ተዘናኑ !
.marun keyet gezashew ehete
@@arsemabamkaku3275 u can find his shop inside hotel ሰፑር ማርኬት ሎሜያድ ታገኛለሽ !
ሀይልዬ ወርቃችን ሀይልዬ ሀገራችን ኢትዮጵያን ማስታወሻችንን ሰው አክ😊ብሮትህን ግልፅነትህ ልዩ ስጦታህን ነው ኑርልን
ጀግናዉ ኃይሌ በጣም የማክብር ሰዉ ነኝ
ጋዜጤኛዉ ተክለ ዓይማኖት ፕሮግራም
ምርጥ ነዉ በርታሁለታችሁንም አክብራችዋለሁ🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ክብሩን ያብዛልን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሀይሌ ጀግና እድሜ ይስጥህ
ገንየ ደምሪኝ❤🎉
አይሌያችን እንወድካለን ለስው ያለክ ክብር ደስ ስትል❤❤❤
እህትነት ደምሪኝ❤
ባንዴራችን ሰላም ላንተ እና ለምትወዳት ሀገር ህ
ዛሬ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በዓለም ዝነኛ ተወዳጅ ቁምነገረኛ ታታሪ ስው አቀረብክልን ይልመድብህ ሀይላችን እንወድሃለን እናከብርሃለን የኢትዮጵያ ዕንቁ ዓይን ነህ ኑርልን
ሀይልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የተክልዬን እግር አስኪድልኝ ጠንካራ ሰው ነው❤❤❤
ሀይሌ እጅግ በጣም ከሚያደንቁህ አንዷ ነኝ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ጀግና የጀግና አገር ክብራችን ነህ ባንዲራ በጣም ነው የምወደው የባንዲራ ክብርህ ያኮራኛል 🙏🙏🙏
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድንቅ ቆይታ እናመሰግናለን ። ከጀግናችን ከአይከናችን ገና ብዙ መማር ይጠበቅብናል ሀይሌ ሀይላችን ህይወቱ እራሱ ኮሌጅነው ይታይህ ከዚህ ሁሉ ስኬት በኃላ እንኮን ለማስቻል እምፍጨረጨር ነኝ ይላል ይህ አባባል ገና ትንሽ ለሚዳክሩ አንድ ስኬትን ለማሳካት በመንገድ ላይ ላሉትም አለፍብለው በመራመድላሉት ስንቅ እና ጉልበት እንዲሆናቸው ሊጠቀሙበት ይገባል ።ብዙዎቻችን በመጀመሪያ ጭብጨባ ነው አብጠን ምንፈነዳው ።እረጅም እድሜ ለመለያችን አሜን
ሻለቃ እና ሚር አዳነ እንወዳችኇለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በተለይ የቅድስት አርሴማን ታሪክ አመጣጧን ስለነገርከኝ ከልብ አመሰግንሃለሁ መፅሃፍ ቅዱስ እቤት ውስጥ ልጆች ሆነን ሰኔ ጎልጎታ ለእናቴ ለእማዬ ተዋበች እና አብረዋቸው ለበዓታ ቤተ ክርስቲያን ለሚያስቀድሱት ሰዎች ስናነብ በጭራሽ 1957ዓ/ ም ጀምሮ አላነበብናትም ነበር አሁን አመጣጧን እድሜ ለአንተ አወቅሁ ተባረክ ኑርልን በፉጨት መዝሙር ደግሞ ተሰጦህ ነው ያብዛልህ በርታ ! ሻለቃ ቃለ መጠይቅ ስታደርግ እንግሊዝኛ ባትጠቀም ይመክራል አማርኛችን በቂ ነው በተረፈ መልካምነትህ ድንቅ ነው ቅን ሰው ነህ ያብዛልህ ተክልዬን ትችላለህ ስላልከው እጅግ በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይችላል ፓሊዮም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነው በፀሎት በርታ ! ሰላም ለምድራችን ይሁን ! ሃገራችንን ሰላም ያሳጣት የክፉ መንፈስ ወደመጣበት ወደሲዖል ይውረድ በጌታ በኢየሱስ ክርስዮስ ስም ማስተዋል ስጠን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
ተክልየ አንተም የተከበርህ ነህ በጣም ምወደውንና ማከብረውን ሰው ይዘህ ስለመጣህ በጣም አመሰግናለሁ በርታ ተክሌ፡፡ ሀብታሙ ከገርጂ
አቤት በጣም ነው ደስ ያለኝ ሻለቃን ስላአቀርብክል እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤ ሐይላችን ሠፈራችንን ኒዮርክን ያስመሰልክልን የኢትዮጵያ ዕንቁ ነህ ከነቤተሠብህ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ኮተቤዎች ነን 🙏🙏
ሻለቃ ሀይልየ በጣም እምወደውና እማከብረው ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተክልዬ እንኳን ደህና መጣህ🙏❤
ሐይሌ እግዚአብሔር ሐይልና ጉልበት እድሜና የጤና ከልጆችህና ከሚስትህ ጋርይስጣችሁ።ትክክለኛ ሀገር ወዳድ የሀገር ልጅ።እኔ እንጃ እሱን መግለፅ ያቅተኛል።
ሀይልዬ ብሰማው እማልጠግበው ኑርልን ❤❤❤
ሀይልሻ ስንወድህ በምክንያት ነው ሺ አመት ኑርልን
ከኢትዮጵያ ዉሰጥ በአካል ለመገኛት የምመኛ ሰው ብኖር ሻለቃ ኃይሌ ነው በጣም በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀዉ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Haile G/silassie {Hg] which means mercury, our living legend you deserve grand respect and honour . Tekleye thanks a lot for invited grand gust .
የተከበሩ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ እስወኮ ለህዝቤ እና ለአገሬ በማለት ነው እንጅ እፈለጉት አገር ከኢትዮጲያ ዉጭ መኖር አያቅትወም ክብር ይስጥልን❤❤❤
Man edehagr
ሻለቃ ኃይሌ ገ /ሰላሴ የኢትዮጵያ ጀግናችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗
አልሆንልህ አለኝ እግሬ የሚለው ታሪካዊ ዘፈን እንደገና ይደገምልን ንጉሣችን ሀይሌ ቴዲን አናግረውና እንደገና ስሩልን ለኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ያስፈልጋታል ኑሩልን ኢትዮጵያችን ሁሌም ትቅደም💚💛💗
Hile is one of the icon of the country,, I have lots of respect and love for this guy since I was kid ❤️. Long live Sr!!
Haile Big respect betam Humble man neh ❤❤❤❤❤❤እድሜህ ይርዝመው ጀግናችን
ሻለቃ,አተሌት,ኃይለ,ገብረሥላሴ,ብረቅዬ,የኢቴዮጵያ,ልጅ,እናከብረሃለን,እግረኛዉም,ኤጀግ,በጣም,እናደንቀሃለን,ጠንካራ,በራስ,መተማመንህ,ያሰደንቃል,በረታ,ጥሩ,ጊዜ,ከአዘናኛዉ,አትሌት,ጋር,ቀየሸታህን,አንድኖንቃለሁ,አየተከታተልኩ,ነወዉ,በርታ,ቀጥል,እላለሁ,አደንቃችሁዋለሁ,
ኃይሌ እግዚያብሄር ይባርክህ፣ሰው አክባሪ፣እግዜር ሲመርቅ እንዲህ ነው።
እኔንም አስለቅሶኛል ያኔ አውንም ስንሰማው ስሜቱ አለህ የአገርጉዳይ ስለሆነህ🎉❤
ሀይሌ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ በእውነት ጀግና እኮ ነህ ሺ አመት አንተም ተክልዬም ኑሩ
A fantastic 🔊!!! wonderful. God bless you ❤❤❤❤❤❤
ሀይሌ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
በብዙ ተባረክ❤
ቆንጆ ወግ ና ቁምነገር!
ሐይሌ የኢትዮጵያ ምልክት።
ሃይሌ ጀግናችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን💚💛❤👌
እውነት ነው በህግ አምላክ😢 እድሜ ጤና ይስጥልን❤
ሀይልዬ ስለ መኪና አደጋ ስትገልጽ ነብሳቸውን ልዑል እግዚአብሔር ይማራቸው እና አሰልጣኝህን ዶ/ር ወልደ መሰቀል ኮስትሬን ዘነጋሀቸው ይቅርታ ወንድሜ ጤና ከእድሜ እመኝልሀለሁ ዘመንህ ይባረክ አሜን ።
ሁለታችሁም ደስ የምትሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ በርቱልን
You are one in a million! We love you so much! You’re our legend.
Siwedachu yene mirt Ethiopiawi ❤❤❤❤❤❤
በየዘርፋችሁ ሁለት ጀግኖች!
Longlive!
❤❤❤
If Haile was a citizen of UK or US he would have received the top award of the country. We love you our hero.
ሁለታችንም እወዳቹሀለው ሀይልየ የኛ እቁ እድሜ ይስጥህ መዳንያለም ❤❤❤
What a great interview!
ሀይሌ ከአባቴ ጋር የሚያመሳስላቸው ነገር አለ😢❤
ሐይለ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ሐይለ ነው❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
Our Haile, you are already a king, a leader, an elderly, pacifier!...Ever hero!....
Hailisha Smart!! I appreciate the way you treat people!!
❤hayelye yesewu lk nek frtare yetebkk you are so Riley ❤️
The wisdom and the best ever legend,we love please keep as usual ethiopian from butchers please please we love you
አይ ጀግናው ሐይሌ ጨዋታው ደስ ይላል፡፡
ተወዳጁ ሐይሌ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ… ምንም አይንካህ… እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ… እኛ እንወድሐለን…
ደምሪኝ እህትነት
በጣም የምወደዉና የማከብረዉ አትሌትና ሀይሌ ግራንድ ሆቴል ባለቤት ነዉ ማግኘት ከምመኛቸዉ ሰዎች መካከል አንዱ ነዉ ለኔም አርዕያዬ ነዉ በጣም ነዉ የምወደዉ 1 ቀን እደማገኘዉ እርግጠኛ ነኝ ።
ሰላም እግረኛው በጣም ነው እማደንቅህና እማከብርህ ዛሬ ምን ቅር አለኝ መሰለህ የመረጥከው ርእስ ከእንግዳህ ጋር አይሄድም !! "ዝምታውን ሰበረ አይባልም " ይሄን አባባል በሌሎች እምጠላውን አንተ ላይ እንድሆን አልፈቅድም ሰምቸዋለሁ ቃለ ምልልሱን ይሄን ያክል ያወጣው ሚስጥር ወይም ዝምታውን ሰበረ እሚያስብል ነገር አላየሁም ለምን የታወቀ ሚስጥር ነዋ አድስ ስላልሆነ🫡
ሰላም ላንተ
ጤና ይስጥልኝ ዐይላችን ኑርልን ወንድሜ የእውነት ከምር እንቁ ብርቃችን ከነመላው ቤተሰብ እድሜ ጤና እግረኛው ጋዜጠኛ ወንድሜ በጣም ማደንቅህ ክብረት ይስጥልኝ አመሰግናለው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሻለቃ ኃይሌ የእውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አሜን
ቸሩ መድኃኒዓለም ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ፍቅሩን ያድለን አሜን