ጥቁር አዝሙድ ይሆናል/መቅደስ ጉድ አመጣች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 апр 2024
  • #ethiopianews #ሐበሻ #howto #food #jerytube #ebstv#healthy #skincare #howtolooseweight #መቅደስ#eshetumelese #ethiopianfood #ጥቁርአዝሙድ
  • КиноКино

Комментарии • 62

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад +7

    ቤተሰቦቼ ጠቃሚ ነው:: ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ ማድረግ አይርሱ ለሌሎች እንዲደርስ ይረዳል እናመሰግናለን🙏❤️

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 месяца назад +10

    እውነትሽን ብዙ ሀበሻ በሁሉ ሰው ህይወት ገብቶ ዳኛ ልሁን ይላል ይሳደባል ይሄ ጥሩ ያልሆነ ባህሪ ነው

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +5

    ጄሪዬ ስራሽ ምክርሽ ሁሌ ጠቃሚ በትክክል የሴት ምሳሌ ነሽ መካሪ በጠፋበት ዘመን ተሳዳቢ በበዛበት ጊዜ እንዳንቺ አይነት አስተማሪ በማግኘታችን በጣም እድለኞች ነን ከስራሽ ጋር እንደዚህ ምክርሽን እንደማር በሚጣፍጥ አንደበተሽ ስንሰማው በጣም የሚያረካ ነው:: በርቺ ጀግና ነሽ

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +6

    ስለመቅዲ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው:: ወቃሽ የበዛበት ዘመን ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንወድሻለን

  • @yeshiworkG
    @yeshiworkG Месяц назад +1

    ምክርሽ እና ንግግርሸ እራሱ መድሀኒት ነው በዚሁ ቀጥይ እህቴ

  • @mhg9154
    @mhg9154 3 месяца назад +2

    ምርጥ ነሽ በእውነት
    Thanks for standing for Mekdi.

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 3 месяца назад +4

    Nobody is perfect. We love you, Mekdiye ❤❤❤❤❤❤

  • @mesarathmesu8462
    @mesarathmesu8462 Месяц назад +1

    እድሜ.ጤና.ይሰጥሺ.ፈጣሪ.ይባረክሸ.የኔ.ማር❤❤❤❤

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ጄሪ 🙏
    የጥቁር አዝሙዱን በአምላክ ፍቃድ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ🙏❤❤

  • @alemtesfa8190
    @alemtesfa8190 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ጄሪዬ ተባረኪልን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 месяца назад +2

    እህታችን እናመሰግናለን በአልሽን መሰረት እሞክረዋለው እጆችሽን እራሱ ጥራታቸው በጣም ነው የምወዳቸው ምን እየተቀባሽ ነው እጆችሽን

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад +2

      ብዙ የሰራሁት ቪዲዮ አለ የኔ ውድ🙏❤️

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 3 месяца назад

    ምንጊዜም 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ጄሪዬ በትክክል ልቦና ይስጠን የሰውን ስተት እየፈለጉ ሰውን መጉዳት አይገባም የሚሰራ ሰው አንዳንዴ ይሳሳታልና መቅዲን ሞራል መስጠትሽ ትልቅ ነገር ነው እውነት እንደአንቺአይነቱን ሰው ያብዛልን ተባረኪ ስራሽ ኑሮሽን ሁሉ የተሳካ ይሁንልሽ

  • @tefeyyhiwot6344
    @tefeyyhiwot6344 3 месяца назад

    Absolutely right yene konjo.

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g 3 месяца назад +2

    Jerry Atnadejie yeniewud Ena eko tecet seracen new egziabhier amlak mehret yawurdeln wudie❤❤❤❤

  • @zebibamohammed733
    @zebibamohammed733 3 месяца назад +4

    ቁርአናችን,ነግኖራል,የሁሉበሽታ,መፍትሄ,እንደሆነ,እናመሰግናለን

  • @godislove4988
    @godislove4988 3 месяца назад

    Geta ybarksh wde ❤️🇪🇷💜🇬🇧😍❤️🙏

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 3 месяца назад +1

    ወይኔ ስወድሺ ❤

  • @user-qi9ru6cb8k
    @user-qi9ru6cb8k 3 месяца назад +3

    Anchi mesari huluu arfe new sister thank u 💖

  • @feruzaGetachew
    @feruzaGetachew 6 дней назад

    Kemot beker lehulum medehanit new blewnal yegna nebi habib yaresulelah sulela Aleyhi weselem

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 3 месяца назад

    አው ትክክል ነሺ

  • @user-ss6ms6pt5g
    @user-ss6ms6pt5g 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @hsjsjjsksj9884
    @hsjsjjsksj9884 3 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 3 месяца назад

    ውድ እህታችን ትክክል ነሽ ❤❤❤ ለመፍረድ መቸኮል ከባድ ነው

  • @MisayFgwg
    @MisayFgwg 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 месяца назад

    ውዴ ዘመንየተባረከ ይሁን ሰዎች እህታቸችን ባርኳት በዚዘመን የሚመክረን ከጥፋት የሚመልሰን ሰው ወዳጅችን ነው እኔ በበኩሌ ካቺ ሐሳብ ጋር በጣም እስማማለው

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 3 месяца назад

    እህቴ❤❤❤❤

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 Месяц назад +1

    ጅሪዪ፣በሀሳብሽ፣በጣም፣ነው፣እምስማማው፣ለምን፣ብትይ፣ከለ፣ትህይና፣ዋጋ፣የለውምትህትና፣የክርስቶስ፣መሠረት፣ነው፣ስለዚህ፣ሐቤይትይ፣መሉበሙሎ፣ደጋፍሽነኝ።

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 3 месяца назад

    ልክ ነሽ ጄሪዬ ያህዌህ ይባርክሽ በጌታ በያሽዋ መስያ ስም እኔ ልለው የነበረውን ስላስተላልፍሽ አመሰግንሻለሁ

  • @tsegeredasbehatu4085
    @tsegeredasbehatu4085 2 месяца назад

    Wenet new entayi tebareki

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 2 месяца назад

    ጄሪዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል። ከመልካም ባሕርይሽ ጋር የምታካፍይን ሀሳብ ጠቃሚ ሀሳብ ከ❤ አመሰግንሻለሁ ።
    የምጠይቅሽ ነገር ፊቴ ደረቅ ነው ከታጠብኩ በኋላ ሽታ ያለው ነገሮችን መጠቀም አልችልም አለርጂ አለብኝ። እና ፊቴን ለሞስቸር (moisture) ምን ልጠቀም ምክርሽን ብትለግሺኝ?
    ❤🙏

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 3 месяца назад

    ጄሪዬ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከየት አገኛለሁ?

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад

      ዘይት የሚሰጥበት ሱፐርማርኬቶች ታገኝዋለሽ የኔ ውድ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Месяц назад

    ቆዳቺን ሰተትቭ የሆነ ይሆናል??

  • @user-qg3kt9xt1q
    @user-qg3kt9xt1q 3 месяца назад +2

    kbatun yetetekemshw olivoy new yetetekemshw kbatun yemayagegh sew ale yemgb zeyet metekem ayshalm

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 3 месяца назад +2

    Brighton!!! UK?

  • @user-ss6ms6pt5g
    @user-ss6ms6pt5g 3 месяца назад +1

    Be buna mintetaw tikur azmud yihonal?

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 2 месяца назад

    ምን ሆነሽ ነው..? ህጻናት በሚያዩት ሚዲያ መቅረብ ያለበት ህጻናቱን የሚያንጽ መሆን አለበት...ሚዲያው ይህንን ሳያይ ማቅረብ አልነበረበትም...ይህንን ከባድ ነገር እንዴት ነው እንዲህ አቅልለሽ ያየሽው..?

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 3 месяца назад

    ማዲያት አሰለችኝ እማ መፍትሄ ካለሽ😢

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад

      አለ ቪዲዮ የተሰራ በቅርብ አዲስ እስከሚለቀቅ ውዴ