Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቻዎ ኤልስዪ ያልገባኝ ነገር በየጊዜው የምትሰሪው የፊት ቅባቶች ወይም ማስክ እንበለው ሲቀያየር ድፌክት የለውም ስንቱን በፊታችን ላይ ሙከራ የምናደርገው ግልፅ ብታደርጊው ጥሩ ይመስለኛል አመሰግናለሁ
ሁሌ በቀጥታ ስገባ ስለማስረዳው ነው ተንትኜ
Tx
እስላም የሌለንስ ኤልስዬ
የኔ ቆንጆ አልገባኝም እንደገና ፃፊልኝ
እምር ያልሽ የሴት ወይዘሮ 😳 በእውነት አንደበትሽ እርጋታሽ wow ተባረኪልን ...👌🙏
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ይሄ የቡና ትሪትመንት በጣም ተመችቶኛል ተስማምቶኛል እግዚሐብሔር ይስጥሽ ተባረኪ
አሜን...ጎሽ ጎበዝ
ኤልሱ በጣምነዉ እመወድሽ እዳች ግልፅየሆነሰዉ የለም እኔእምወድሽ አደ ነገረ የምታሳይንሁሉ በራስሽስለሆነ እኔም ምንም ሳልፈራ እጠቀማለሁ እስካሁን መጥፎ ነገር አላጋጠመኝም ለሁሉምነገር እጂግ አመሰግንሻለሁ በርችልን የኔዉድ🎉❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ስታምሪ እኮ ኤልሱ ከእነ ጸባይሽ ከእርጋታሽ ጋ እናመሠግናለን ለዛሬው ቪድዮ👏😍👌
በጣም አመሰግናለሁ
ፏብትን አልሸ እልሸ እኮ። ሰታሜሬ ይመቾሸ ኤልሰዬ 💕💕😍
ዋው ማሻ አላህ በጣም አምሮብሻል ኤልሲዬ
ኤልስዬ አንደኛ 1 ቆንጆ ታምራለሸ❤❤❤❤
ሰላምታሽ ደሰ የምተይኝ ኤለሲ ሰላምሽ ይብዛ ግን ፆም ገባ እኮ /በወተት ፋንታ ምን እንጠቀም ሰለመልካም ሃሳብሽ እናመሰግናለን ።
ሰላም የኔ ቆንጆ ቆይ ሲፈታ እሺ አለዛ አልመንድ ወተት
ዋው የኔ የዋህ ዊግ ባልወድም በአች ላይ ግን ጥቁሩ ዋው ነው ኤልስየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እስከ ነቤተሰቦችሽ ድረስ ያድልልን
ለለውጥ አንዳንዴ አመሰግናለሁ
ኤልሰዬዋ እንኳን ደህና መጣሸ ደሞ አምሮብሻል የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤
ኤልስዬ የኔ ጎበዝ 100 ሺ በመግባትሽ ደስ ብሎኛል ፀጉር ስራሽን ወድጄዋለሁ ስትሰሪ ደሞ ብታሳይን ደሞ በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽❤️🙏🏽
የኔ ቆንጆ እሺ ሰራለሁ ቀላል ነው ተባረኪ
ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን መብራት ችግር ሆነ አመለጥሽኝ እህቴ አምሮብሻል ሁሌም ይመርብሽ ተባረኪልኝ የኔ መድኃኒት ኤልሲዬ እኔ ሳስበው ፈራሁ ይሄን ውህድ ሁሌም ስትሰሪው እፈራለሁ መታጠብ አይቻልም በጥቁር በጣም ያምራል ውብ ነሽ የኔ እህት መልካም ጊዜ ይሁንልሽ ከክፉ ይጠብቅሽ
የኔ ደግ ምንም አይሰማ ጨዋታ ነው የሚመስልሽ ሞክሪው
ጸጉር አሰራርሽ ካንቺ ጋ አይሄድም ፍሪዝ ስታደርጊ በጣም በጣም ያምራል
ያምርብሻል የሚለው በቁጥር በለጠሽ ያው majority ያምርብሻል ስላለ ተሸንፈሻል ሁሌ ማሸነፍ የለም ስቀልድሽ ነው የሚገርምሽ በጣም ያምርብኛል አልፎ አልፎ ሰራዋለሁ ወዳለሁ ቆይ ለሚቀጥለው ቪዲዮ ሰራዋለሁ ተጠይቄአለሁ
ኤልሠዬ የመልካችን አናት ዉብነሸ ለዉበት ለመልካችን አንደናዉቅ አንደንከባከብ አምላክ ክብሩይሠፍ አንችንሠጡናል አሜን ኑሬልን
አሜን
ኤልሰዩ የኔ ምርጥ እንኮን ደሰ አለሸ በጣም 100k በርቺ ምርጥ ነዉ እሰኪ ሞክረዋለዉ
አዚቲ ያንቺም ይቀጥላል በርቺ ስራሽ ጥሩ ነው
ኤልሲዬ በሹሩባ ፉሪዝ ዋው ነው አንቺላይ ❤ አንደኛ thanks
አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ የኔ መልካም በጣም በጣም ምርጥ ውህድ ነው መላጡ ትንሽ ያስፈራል ግን እሞክረዋለሁ ሁሌም እየሰራሽ ስለምታሳይን ለመስራት ያበረታታል ስወድሽ እኮ አምሮብሻል በጥቁሩ ዊግ ያምራል ከነጠላው ጋር አምሮብሻል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አያምም ሞክሪው የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ጀላቲን ፓውደርን የሚተካ ሌላ ነገር አለ?
ሰላም ኤልሲ ውዴ እናመሰግናለን🎉
ተባረኪ
ዋው በጥቁሩ በጣም ነው የሚያምርብሽ ኤልስየ
እንኳን አደረሰሸ እንደምታቂው ጾም ገብቷል እና የጥቅል ጎመኑ ውሀ ከጾሙ ጋር አይመችም እና ማታ መጠጣት ይቻላል
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ ነው የጀመረው
@@kukw9428 አወ
እኔ ግን በፃም ነው የሚመቸኝ እዴት መሠለሽ 9 ሠአት ነው የሚበላው አይደል እኔ 10 ደቂቃ ቀድሜ እጠጣለሁ ከዛ ምሳ እስከማቀርብ 10 ደቂቃ እቆያለሁ እበላለሁ መልቀቁን ያፋጥናል ሞክሪው የማታው ሞክሬው ነበር አይሠራም በባዶ ሆድ ነው የሚሠራ
ይቻላል
ጎበዝ
ስወድሽ መልካም ሴት ጨዋ
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ ተሳክቶልኛል ላይቨ ተገናኘን❤❤❤🖐🖐🖐🖐
ሰላም ኤልሲ ለሸፍታ ና ለጥቋቁር ምን እንጠቀም
ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
ኤልስዬ ዘናጭ ነሽ በጣም ያምራል ስላሳየሽንም ማስክ እግዚያብሔር !!!!! ይስጥልኝ !!!!!
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ የፊት treatment ስለምታሳይን ስለመልካምነትሽ ስለትህትናሽ እናመሰግናለን እኔ በcastor oil ለውጥ እያየሁ ነው ለጥቋቁር ነጠብጣብ መላ ካለ please❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ቻናሌ ጊቢ አለ
እናመሰግናለን አልሲ ♥️
የኔ ፅግሽ
ምርጥ እህት ሁሌም ይመርብሽ ደግሞም አምሮብሻል ❤🎉❤🎉❤🎉
አሜን የኔ ደግ
የኔ ዉብ እንዴትም ብታደርግጊ ያምርብሻል እኮ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ደግ
ምኮርኩት በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ተባረክ
ጎበዝ አሜን
የኔ ውድ እህት አጅሽ ይባረክ 🙏🙏💕💕
ስለምታካፍይን መረጃ እናመሰግናለን ወተትና ቡና ብቻ ይሆናል
የኔ ቆንጆ አልገባኝም
ኤልሲዬ የጀላቲ ፓውደሩን አይነት አላሳየሽንም
እሺ ላይቭ ገባና አርብ በደንብ አሳይሻለሁ ይቅርታ እሺ
Gelatin powder ethiopia ale
እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ✨ያክብርሽ ✨ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን✨❤❤❤✨
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እህትዋ እናመሰግናለን እሺ❤
እኔም አመሰግናለሁ
በዕዉነት የምትሠሪዉ ሁሉ ጥሩ ጥሩ ነገር ነዉ አንች እሩህ ሩህ ለጋስ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ። የኔ ፊቴ ደረቅ ነዉ የትኛዉን ሠንስክሪን ልጠቀም፥ማዲያትም፥ ጥቋቁር ጠቃጠቆም አለብኝ። እና የትኛዉን ክሬም ልጠቀም?
አመሰግናለሉ ROC
ለማዲያት ብዙ ሠርተሻል ግን የትኛዉን ልጠቀም?
You are so beautiful and so sweet❤❤❤ such a respectful person you are beautiful outside and inside
Wow you are very kind, thank you so much.
ኤልሲ መቸም ስትችይበት እንዴት እንዳማረብሽ ልነግርሽ አልችልም ተባርኪ::
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
ሀይ ኤልሲ እንዴት ነሽበለፈው ስለሰን ክሬም ተናግረሽ ነበረ አንቺ ያልሽውን ልናገኝ አልቻልንም እኛ የምንኖረው Uk ነው ወብሳይቱን ላክልን
እሺ
ሌላ አይነት የዱቄት ወተት ይሆናል?
የባሩሌ መዳኒት የምታውቁ?
ኤልሲ እንዴት ነሽ እኔ በጣም እስትረች ማርክ አለብኝ በምን ላጠፋው እችላለሁ እባክሽ
ሰርቻለሁ ተጠቀሚው
Thanks elsyeeee I like her style ❤ beautiful ❤️😍 like always bless you
Thank you dear
ኤልሲዬ ቆንጆዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ. ኤልሲዬ ጀላቲን ፓውደር ምንድን ነው በአማርኛ (የምን ዱቄት ማለት ኑው)
ጀላቲን ነው
Julati powder is a popsicle powder?
ጥቁሩ ያምራል. በርች ለስራወችሽ
Steam የሌለንስ?
ውሃ አፍልተሽ በፎጣ መታጠን ይሰራል ስቲም ያረጋል
Yene konjo zare dgemo betam konjo hunshal❤ enamsegenalne ❤
ameseginalehu
Elsuye konjio enkuan beselam metashe stameri shuruba teserashe yamerbeshal❤❤❤❤ bercilen elsuye ❤❤❤🎉
Rase serahut video lemeketilew seralehu zare time alineberegnim
ይቅርታ ኤልሲ ጀላቲን ፓውደሩን አይቼዋለሁ ግን ቆም አፍድርገሽ ብታሳይን ይበልጥ ጥሩ ነበር በፍጥነት ዞር አደረግሽው
ቆይ በላይቭ በደንብ አሳያለሁ አርብ ይቅር በይኝ
@@elsabeautynt thanks for your quick answer ሌላው ፊቴ ዥጉርጉር ስላለብኝ ሁለት አይነት ስለሆነ ባለፈው በወተት ጠርገን ተልባ ና ሌላ ጨምረን የምንቀባውን ብትደግሚልን ደስ ይለኛል:: እውነት አስተያየት አይተሽ በቶሎ መመለስሽ አስደስቶኛል ተባረኪ::
You look beautiful, betlyee shurba style kerbe
Thank you 😊
እረ ኤልሲ ወንዶቹ ይቅርባቸው እንኩዋን ተጠቀሙ ብለሻቸው እንዳውም የኛን ብዙ ነገር እየተጠቀሙ ነው ለሴቶች እንጅ ለወንዶች እእእእ አይመከርም
ለምን ቆዳ ማሳመር ከምንም ጋር አይገናኝም እዚህ ላይ አስተሳሰባችንን ማሳደግ አለብን
ሠላም እንደት ነሽ እናት በውሀሥ ብንታጠበው ባንልጠው ከደርቀ ቡሓላ የምታሥየቸው በሙሉ ልዩ ናቸው ❤❤
ይቻላል ግን እንደዚህ ብትሞክሪው ልዩ ነው
ኤልሲ ብዙ ጊዜ ሐሐቹበት አገር ነው አንዳንድ ጊዜ ለኢትዮጲያ ላሉትም አስቢ ወይም አማራጭ ስጪ
አለው ስሚው
ኤልስዪ ተባረኪል
ሰላም ኤልሲዬ በጣም አምሮብሻል
ኤልሲዬ የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሸ ❤❤❤
የኔ ቆንጅ 👌👍ማቼም ያምሰለችህስ 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@@elsabeautynt 🥰🥰🥰🥰🥰እንዋድሻለኝ 🙏🙏🙏
እኛም እንወድሽ አለን ሽቅርቅሯ
እናመሰግናለን elsiye ❤
ፅግሽዬ አሜን
በጥቁር በጣም ያምራል ❤
የኔውድየቡናድቄትለብጉረደህናነውወይበፈጠረሺመልሺልኝ
Jelatin ke asama new miseraw eko
ሰላም ኤልሲ እንዴትነሸ
ሰላም የኔ ቆንጆ
አድናቂሽ ነሽ ጎበዝ ነሽ ነገር ግን በምትጠቀሚበት እጅሽ ሳይድ በአንዱ ዓይንሽ ስር እብጠት አለው እባክሽን አስር ነገር አትጠቀሚ
ኧረ ቢያንስ በሳምን ሁለቴ የተለያየ እጠቀማለሁ ተጠቀሚ እሺ አስተሳሰባችንን ደሞ modernized ለማረግ መሞከርም ጥሩ ነው የድሮ ሰዎች በኪኒን ስለሆነ የሚያምኑት ብዬ ኀው አንቺን አይደለም እሺ ወድሻለሁ
Amerobshale betame gerame lwete nw ❤
betam ameseginalehu
ያምርብሻል❤
Wude bee xuquru konjo neshi indez yamiral wawuuu yen konjo amirobishali 💝💝💝💝💝💝💝
elsiye yene melkam set demirign
eshi
ኤልሲ ተነሳሁ አሁኑኑ ልሰራው ነው
ገንዬ በርቺ እሺ
ቫይታሚን C የቀንና የማታው ለየብቻነው ያገኘሁት
ትችያለሽ ወጪ ለመቀነስ እኔ AM/PM ነው የምገዛው
Beautiful ❤❤❤❤
Thank you! Cheers!
የፈላ ወተት ነው
ሄልሲ❤❤❤
ሰላም
ስላምላችይሁሃኤሲዬ❤❤
You look good ❤❤
ኤልሲየ የኔ ልዩ ሁለተኛየ ሰጠይቅሺ የፌታችን ቀዳዳ ለሠፋ መፍትኤ ንገሪን ውዴ
ቪዲዮ ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
Elsi hulu selam?ene borche wedelay meta yale new tikil gomenu bicha yatefawal melshilgn wude??
vedio ale lesu
እህት ሰላምሺይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉
Tsegursh shurbaw yamiral demom yeserashew treatment konjo adergoshal enem eskitkmew chekuyalew
Betam ameseginalehu
ሰላም ኤልሲ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ
ለማዳት ይሆናል
ሽኮሪና
Hulunm metksm gin chegr yalwem
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Elsi konjio
Senu
ሹሩባ እንዳንቺ የሚያምርበት ሰው አይቼ አላቅም። ኤልሱ።
Ketዬ የኔ ቆንጆ ስለምትወጂኝ አዳላሽ አመሰግናለሁ
ሰቲም ማሽን የት ይገኛል❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
የት አገር ነሽ አሜሪካ በየቦታው አለ
@@elsabeautynt እሜርካ ነኝ ያለሁትTank you so much for asking 💕
@@fatimanuru7526 walmart,walgreen,tjmax etc....
Tameryaleshe❤❤❤
Ameseginalehu
I like your hair style❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Elisi sitamri tsguresh surbash yametbedhal berchi gobez
tebareki eshi
Wow love your braided hair
Yes I found it on Amazon
great
You look gorgeous
እኔ ዱባይ ነኝ ያለሁት ጀላቲ ፓውደሩን ፈልጌ ፈልጌ አጣሁኝ ሰራተኛቹም ግማሾቹ አያቁትም እኔም ፈልጌ አጣሁኝ
አህቴ ዱባይ አለ የትም ቦታ አለ
ቻዎ ኤልስዪ ያልገባኝ ነገር በየጊዜው የምትሰሪው የፊት ቅባቶች ወይም ማስክ እንበለው ሲቀያየር ድፌክት የለውም ስንቱን በፊታችን ላይ ሙከራ የምናደርገው ግልፅ ብታደርጊው ጥሩ ይመስለኛል አመሰግናለሁ
ሁሌ በቀጥታ ስገባ ስለማስረዳው ነው ተንትኜ
Tx
እስላም የሌለንስ ኤልስዬ
የኔ ቆንጆ አልገባኝም እንደገና ፃፊልኝ
እምር ያልሽ የሴት ወይዘሮ 😳 በእውነት አንደበትሽ እርጋታሽ wow ተባረኪልን ...👌🙏
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ይሄ የቡና ትሪትመንት በጣም ተመችቶኛል ተስማምቶኛል
እግዚሐብሔር ይስጥሽ ተባረኪ
አሜን...ጎሽ ጎበዝ
ኤልሱ በጣምነዉ እመወድሽ እዳች ግልፅየሆነሰዉ የለም እኔእምወድሽ አደ ነገረ የምታሳይንሁሉ በራስሽስለሆነ እኔም ምንም ሳልፈራ እጠቀማለሁ እስካሁን መጥፎ ነገር አላጋጠመኝም ለሁሉምነገር እጂግ አመሰግንሻለሁ በርችልን የኔዉድ🎉❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ስታምሪ እኮ ኤልሱ ከእነ ጸባይሽ ከእርጋታሽ ጋ እናመሠግናለን ለዛሬው ቪድዮ👏😍👌
በጣም አመሰግናለሁ
ፏብትን አልሸ እልሸ እኮ። ሰታሜሬ ይመቾሸ ኤልሰዬ 💕💕😍
በጣም አመሰግናለሁ
ዋው ማሻ አላህ በጣም አምሮብሻል ኤልሲዬ
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልስዬ አንደኛ 1 ቆንጆ ታምራለሸ❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ
ሰላምታሽ ደሰ የምተይኝ ኤለሲ ሰላምሽ ይብዛ ግን ፆም ገባ እኮ /በወተት ፋንታ ምን እንጠቀም ሰለመልካም ሃሳብሽ እናመሰግናለን ።
ሰላም የኔ ቆንጆ ቆይ ሲፈታ እሺ አለዛ አልመንድ ወተት
ዋው የኔ የዋህ ዊግ ባልወድም በአች ላይ ግን ጥቁሩ ዋው ነው ኤልስየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እስከ ነቤተሰቦችሽ ድረስ ያድልልን
ለለውጥ አንዳንዴ አመሰግናለሁ
ኤልሰዬዋ እንኳን ደህና መጣሸ ደሞ አምሮብሻል የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልስዬ የኔ ጎበዝ 100 ሺ በመግባትሽ ደስ ብሎኛል ፀጉር ስራሽን ወድጄዋለሁ ስትሰሪ ደሞ ብታሳይን ደሞ በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽❤️🙏🏽
የኔ ቆንጆ እሺ ሰራለሁ ቀላል ነው ተባረኪ
ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን መብራት ችግር ሆነ አመለጥሽኝ እህቴ አምሮብሻል ሁሌም ይመርብሽ ተባረኪልኝ የኔ መድኃኒት ኤልሲዬ እኔ ሳስበው ፈራሁ ይሄን ውህድ ሁሌም ስትሰሪው እፈራለሁ መታጠብ አይቻልም በጥቁር በጣም ያምራል ውብ ነሽ የኔ እህት መልካም ጊዜ ይሁንልሽ ከክፉ ይጠብቅሽ
የኔ ደግ ምንም አይሰማ ጨዋታ ነው የሚመስልሽ ሞክሪው
ጸጉር አሰራርሽ ካንቺ ጋ አይሄድም ፍሪዝ ስታደርጊ በጣም በጣም ያምራል
ያምርብሻል የሚለው በቁጥር በለጠሽ ያው majority ያምርብሻል ስላለ ተሸንፈሻል ሁሌ ማሸነፍ የለም ስቀልድሽ ነው የሚገርምሽ በጣም ያምርብኛል አልፎ አልፎ ሰራዋለሁ ወዳለሁ ቆይ ለሚቀጥለው ቪዲዮ ሰራዋለሁ ተጠይቄአለሁ
ኤልሠዬ የመልካችን አናት ዉብነሸ ለዉበት ለመልካችን አንደናዉቅ አንደንከባከብ አምላክ ክብሩይሠፍ አንችንሠጡናል አሜን ኑሬልን
አሜን
ኤልሰዩ የኔ ምርጥ እንኮን ደሰ አለሸ በጣም 100k በርቺ ምርጥ ነዉ እሰኪ ሞክረዋለዉ
አዚቲ ያንቺም ይቀጥላል በርቺ ስራሽ ጥሩ ነው
ኤልሲዬ በሹሩባ ፉሪዝ ዋው ነው አንቺላይ ❤ አንደኛ thanks
አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ የኔ መልካም በጣም በጣም ምርጥ ውህድ ነው መላጡ ትንሽ ያስፈራል ግን እሞክረዋለሁ ሁሌም እየሰራሽ ስለምታሳይን ለመስራት ያበረታታል ስወድሽ እኮ አምሮብሻል በጥቁሩ ዊግ ያምራል ከነጠላው ጋር አምሮብሻል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አያምም ሞክሪው የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ጀላቲን ፓውደርን የሚተካ ሌላ ነገር አለ?
ሰላም ኤልሲ ውዴ እናመሰግናለን🎉
ተባረኪ
ዋው በጥቁሩ በጣም ነው የሚያምርብሽ ኤልስየ
በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን አደረሰሸ እንደምታቂው ጾም ገብቷል እና የጥቅል ጎመኑ ውሀ ከጾሙ ጋር አይመችም እና ማታ መጠጣት ይቻላል
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ ነው የጀመረው
@@kukw9428 አወ
እኔ ግን በፃም ነው የሚመቸኝ እዴት መሠለሽ 9 ሠአት ነው የሚበላው አይደል እኔ 10 ደቂቃ ቀድሜ እጠጣለሁ ከዛ ምሳ እስከማቀርብ 10 ደቂቃ እቆያለሁ እበላለሁ መልቀቁን ያፋጥናል ሞክሪው የማታው ሞክሬው ነበር አይሠራም በባዶ ሆድ ነው የሚሠራ
ይቻላል
ጎበዝ
ስወድሽ መልካም ሴት ጨዋ
አመሰግናለሁ
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ ተሳክቶልኛል ላይቨ ተገናኘን❤❤❤🖐🖐🖐🖐
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ሰላም ኤልሲ ለሸፍታ ና ለጥቋቁር ምን እንጠቀም
ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
ኤልስዬ ዘናጭ ነሽ በጣም ያምራል ስላሳየሽንም ማስክ እግዚያብሔር !!!!! ይስጥልኝ !!!!!
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ የፊት treatment ስለምታሳይን ስለመልካምነትሽ ስለትህትናሽ እናመሰግናለን እኔ በcastor oil ለውጥ እያየሁ ነው ለጥቋቁር ነጠብጣብ መላ ካለ please❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ቻናሌ ጊቢ አለ
እናመሰግናለን አልሲ ♥️
የኔ ፅግሽ
ምርጥ እህት ሁሌም ይመርብሽ ደግሞም አምሮብሻል ❤🎉❤🎉❤🎉
አሜን የኔ ደግ
የኔ ዉብ እንዴትም ብታደርግጊ ያምርብሻል እኮ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ደግ
ምኮርኩት በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ተባረክ
ጎበዝ አሜን
የኔ ውድ እህት አጅሽ ይባረክ 🙏🙏💕💕
አሜን
ስለምታካፍይን መረጃ እናመሰግናለን ወተትና ቡና ብቻ ይሆናል
የኔ ቆንጆ አልገባኝም
ኤልሲዬ የጀላቲ ፓውደሩን አይነት አላሳየሽንም
እሺ ላይቭ ገባና አርብ በደንብ አሳይሻለሁ ይቅርታ እሺ
Gelatin powder ethiopia ale
እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ✨ያክብርሽ ✨ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን✨❤❤❤✨
አሜን የኔ ደግ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እህትዋ እናመሰግናለን እሺ❤
እኔም አመሰግናለሁ
በዕዉነት የምትሠሪዉ ሁሉ ጥሩ ጥሩ ነገር ነዉ አንች እሩህ ሩህ ለጋስ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ። የኔ ፊቴ ደረቅ ነዉ የትኛዉን ሠንስክሪን ልጠቀም፥ማዲያትም፥ ጥቋቁር ጠቃጠቆም አለብኝ። እና የትኛዉን ክሬም ልጠቀም?
አመሰግናለሉ ROC
ለማዲያት ብዙ ሠርተሻል ግን የትኛዉን ልጠቀም?
You are so beautiful and so sweet❤❤❤ such a respectful person you are beautiful outside and inside
Wow you are very kind, thank you so much.
ኤልሲ መቸም ስትችይበት እንዴት እንዳማረብሽ ልነግርሽ አልችልም ተባርኪ::
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
ሀይ ኤልሲ እንዴት ነሽ
በለፈው ስለሰን ክሬም ተናግረሽ ነበረ አንቺ ያልሽውን ልናገኝ አልቻልንም እኛ የምንኖረው Uk ነው ወብሳይቱን ላክልን
እሺ
ሌላ አይነት የዱቄት ወተት ይሆናል?
የባሩሌ መዳኒት የምታውቁ?
ኤልሲ እንዴት ነሽ እኔ በጣም እስትረች ማርክ አለብኝ በምን ላጠፋው እችላለሁ እባክሽ
ሰርቻለሁ ተጠቀሚው
Thanks elsyeeee I like her style ❤ beautiful ❤️😍 like always bless you
Thank you dear
ኤልሲዬ ቆንጆዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ. ኤልሲዬ ጀላቲን ፓውደር ምንድን ነው በአማርኛ (የምን ዱቄት ማለት ኑው)
ጀላቲን ነው
Julati powder is a popsicle powder?
ጥቁሩ ያምራል. በርች ለስራወችሽ
በጣም አመሰግናለሁ
Steam የሌለንስ?
ውሃ አፍልተሽ በፎጣ መታጠን ይሰራል ስቲም ያረጋል
Yene konjo zare dgemo betam konjo hunshal❤ enamsegenalne ❤
ameseginalehu
Elsuye konjio enkuan beselam metashe stameri shuruba teserashe yamerbeshal❤❤❤❤ bercilen elsuye ❤❤❤🎉
Rase serahut video lemeketilew seralehu zare time alineberegnim
ይቅርታ ኤልሲ ጀላቲን ፓውደሩን አይቼዋለሁ ግን ቆም አፍድርገሽ ብታሳይን ይበልጥ ጥሩ ነበር በፍጥነት ዞር አደረግሽው
ቆይ በላይቭ በደንብ አሳያለሁ አርብ ይቅር በይኝ
@@elsabeautynt thanks for your quick answer ሌላው ፊቴ ዥጉርጉር ስላለብኝ ሁለት አይነት ስለሆነ ባለፈው በወተት ጠርገን ተልባ ና ሌላ ጨምረን የምንቀባውን ብትደግሚልን ደስ ይለኛል:: እውነት አስተያየት አይተሽ በቶሎ መመለስሽ አስደስቶኛል ተባረኪ::
You look beautiful, betlyee shurba style kerbe
Thank you 😊
እረ ኤልሲ ወንዶቹ ይቅርባቸው እንኩዋን ተጠቀሙ ብለሻቸው እንዳውም የኛን ብዙ ነገር እየተጠቀሙ ነው ለሴቶች እንጅ ለወንዶች እእእእ አይመከርም
ለምን ቆዳ ማሳመር ከምንም ጋር አይገናኝም እዚህ ላይ አስተሳሰባችንን ማሳደግ አለብን
ሠላም እንደት ነሽ እናት በውሀሥ ብንታጠበው ባንልጠው ከደርቀ ቡሓላ የምታሥየቸው በሙሉ ልዩ ናቸው ❤❤
ይቻላል ግን እንደዚህ ብትሞክሪው ልዩ ነው
ኤልሲ ብዙ ጊዜ ሐሐቹበት አገር ነው አንዳንድ ጊዜ ለኢትዮጲያ ላሉትም አስቢ ወይም አማራጭ ስጪ
አለው ስሚው
ኤልስዪ ተባረኪል
አሜን
ሰላም ኤልሲዬ በጣም አምሮብሻል
አመሰግናለሁ
ኤልሲዬ የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሸ ❤❤❤
አሜን
የኔ ቆንጅ 👌👍ማቼም ያምሰለችህስ 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt 🥰🥰🥰🥰🥰እንዋድሻለኝ 🙏🙏🙏
እኛም እንወድሽ አለን ሽቅርቅሯ
በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን elsiye ❤
ፅግሽዬ አሜን
በጥቁር በጣም ያምራል ❤
አመሰግናለሁ
የኔውድየቡናድቄትለብጉረደህናነውወይበፈጠረሺመልሺልኝ
Jelatin ke asama new miseraw eko
ሰላም ኤልሲ እንዴትነሸ
ሰላም የኔ ቆንጆ
አድናቂሽ ነሽ ጎበዝ ነሽ ነገር ግን በምትጠቀሚበት እጅሽ ሳይድ በአንዱ ዓይንሽ ስር እብጠት አለው እባክሽን አስር ነገር አትጠቀሚ
ኧረ ቢያንስ በሳምን ሁለቴ የተለያየ እጠቀማለሁ ተጠቀሚ እሺ አስተሳሰባችንን ደሞ modernized ለማረግ መሞከርም ጥሩ ነው የድሮ ሰዎች በኪኒን ስለሆነ የሚያምኑት ብዬ ኀው አንቺን አይደለም እሺ ወድሻለሁ
Amerobshale betame gerame lwete nw ❤
betam ameseginalehu
ያምርብሻል❤
አመሰግናለሁ
Wude bee xuquru konjo neshi indez yamiral wawuuu yen konjo amirobishali 💝💝💝💝💝💝💝
betam ameseginalehu
elsiye yene melkam set demirign
eshi
ኤልሲ ተነሳሁ አሁኑኑ ልሰራው ነው
ገንዬ በርቺ እሺ
ቫይታሚን C የቀንና የማታው ለየብቻነው ያገኘሁት
ትችያለሽ ወጪ ለመቀነስ እኔ AM/PM ነው የምገዛው
Beautiful ❤❤❤❤
Thank you! Cheers!
የፈላ ወተት ነው
ሄልሲ❤❤❤
ሰላም
ስላምላችይሁሃኤሲዬ❤❤
ሰላም
You look good ❤❤
Thank you dear
ኤልሲየ የኔ ልዩ ሁለተኛየ ሰጠይቅሺ የፌታችን ቀዳዳ ለሠፋ መፍትኤ ንገሪን ውዴ
ቪዲዮ ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
Elsi hulu selam?ene borche wedelay meta yale new tikil gomenu bicha yatefawal melshilgn wude??
vedio ale lesu
እህት ሰላምሺይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን
Tsegursh shurbaw yamiral demom yeserashew treatment konjo adergoshal enem eskitkmew chekuyalew
Betam ameseginalehu
ሰላም ኤልሲ❤❤❤❤❤❤
ሰላም
ምርጥ
አመሰግናለሁ
ለማዳት ይሆናል
ሽኮሪና
ሰላም
Hulunm metksm gin chegr yalwem
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Elsi konjio
Senu
ሹሩባ እንዳንቺ የሚያምርበት ሰው አይቼ አላቅም። ኤልሱ።
Ketዬ የኔ ቆንጆ ስለምትወጂኝ አዳላሽ አመሰግናለሁ
ሰቲም ማሽን የት ይገኛል❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
የት አገር ነሽ አሜሪካ በየቦታው አለ
@@elsabeautynt እሜርካ ነኝ ያለሁት
Tank you so much for asking 💕