የተጨማደደ የተቆሳቆለ የፊት ቆዳ እስቲ አንዴ ሞክሩት ሱስ ነው የሚሆንባችሁ ስለምትወዱት // wrinkle free chemical free

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 348

  • @helengmedhin3736
    @helengmedhin3736 7 месяцев назад +38

    ኤልሲዬ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና እንዲሰጥሽ ሁሌም እመኝልሻለሁ።ሳትሰለቺ ሁልጊዜ ስለምታሳይን ቪድዮዎች በጣም እናመሰግናለን።ቅንነትሽንና ሳትሰስቺ ስለምትሰጭን ሁሉ መድኃኔዓለም በዓለም ላይ ያሉትን በረከቶች ሁሉ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አብዝቶ ይስጥሽ።ሁልጊዜም ቢሆን ያንቺን ትሪትመንቶች በሙሉ እምነት ሳልጠራጠር የምጠቀማቸው ሲሆን ጥቅል ጎመኑም በቆዳዬና በክብደቴ ላይ ጥሩ ለውጥ እያሳየኝ ስለሆነ ኤልሲዬ በጣም አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ በረከቶች ያስብሽ፣እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረድኤቷ እና በአማላጅነቷ አትለይሽ።❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад +5

      አሜን ስለሰጠሽኝ ገራሚ ኮመንት አመሰግናለሁ

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 7 месяцев назад

      ካሮቱን ብቻ ብጠቀምስ

    • @saronweba7354
      @saronweba7354 7 месяцев назад

      ​@@elsabeautyntኢልሲ ሸሚዝሽን ታምራለች online ነው የገዛሽው??

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 7 месяцев назад +10

    እናመሰግናለን ኤልሲ የተጠቀምሽው ፓውደር ኢትዮጵያ ውስጥ ከሌለ በምን እንተካው

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 7 месяцев назад +12

    መድኃኒት ነሽ አንቺ ኑሪልኝ ዘመንሽ ይለምልም እሺ ታዛዥ ነኝ ለምትይው ነገር ሁሉ እውነት ነው ለሰው ክብር ያስፈልጋል የኔ ደግ የሚጨቅን አንጀት የለሽማ እንቺ ትለያለሽ ስለምታደርጊልን በጎ ነገሮች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      አሜን የኔ ልዩ ያንቺ ይለያል አመሰግናለሁ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 7 месяцев назад +8

    ሰላም ኤልሲዬ የኔ መልካም ዋው በቀላሉ ማግኘት የምንችለው ካሮትን ተጠቅመሽ ቆንጆ ውህድ ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ❤🙏

  • @Elsa-m5h
    @Elsa-m5h 7 месяцев назад

    ኤልስዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ።

  • @Rakb553
    @Rakb553 7 месяцев назад +10

    እናመሰግናለን ኤልሲ በጣም ጥሩ ውህድ ነው ያሳየሽን 🙏❤ ፓውደሩ ግን እንዴት ማግኘት ይቻላል ንገሪን እስኪ🙏🥰

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 7 месяцев назад +1

    ኤልየ ብዙ ሞከርኩኝ አች ያሳየሽንም ሞከርኩኝ አልጠፋ አለኝ ከአይኔ ስር አብጧ አልጠፋ አለኝ እማ መላ በይይ ኤልሲየ❤❤❤

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 7 месяцев назад +1

    ኤልየን በጣም ነው የምወዳት ጥያቄ ስንጠይቃት ተሎ ብላ ትመልስልናለች ስወድሽ የኔ ማም❤❤❤❤ በርችልኝ

  • @tsehaykahsay420
    @tsehaykahsay420 6 месяцев назад

    ለተጠቀምሽዉ ፓዉደር የሚተካዉ ነገር ካለ ብትነግሪን ደስ ይለኛል ኤልሲ

  • @ghideighebresillassie7164
    @ghideighebresillassie7164 2 месяца назад

    እግዛብሄር ይባርኪ ።ክትፍተውኒ

  • @meskeremabebe1784
    @meskeremabebe1784 7 месяцев назад +18

    ጀላቲን ፖዉደር ኢትዩጰያ የለም በሚገኝነገር አሳይን

  • @lakechmengesha644
    @lakechmengesha644 7 месяцев назад

    ኤልሲዬ ተባረኪ! ሁልጊዜም የምታሳይን ትሪትመንት በጣም የሚገርም ውጤት አምጥቶልኛል አመሰግናለሁ!!!❤😁👍

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን እህታችን በርቺ❤

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 4 месяца назад

    Thank you my dear sister ❤

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 7 месяцев назад

    ስራሽ ሁሉ ድንቅ ነው የኔ ቆንጆ ቸባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ የኔ ደግ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 7 месяцев назад +7

    ኤልሳዬ የኔ እመቤት ልትመሰገኚ ይገባል የኔ መልካም። ጊዜሽን ሰጥተሽ ለዉበት፣ ለጤናና ለሁሉ ነገር የምታዉቂውን ምክር የምትሰጪ ልዩ ሰዉ ነሽ። የአንቺን ቪዲዮ በነፃ ማየት ሲያንስሽ ነዉ ከዛ በላይ ልታገኚ ይገባሽ ነበር። እናመሰግናለን። ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад +1

      የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 7 месяцев назад

    በርችልን

  • @merryassefa5463
    @merryassefa5463 7 месяцев назад +1

    Selam Elsi, thank you so much for every thing you do. Can you do something for really bad bad varicose vein treatment.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад +1

      Please give time I am studying, I hope GOD help us out.

  • @merisol7220
    @merisol7220 7 месяцев назад +2

    Anchen yemtsechewn timrt eyaew fete betam new yamarebet amesegnalew💕

  • @SandroSandro-fk5fq
    @SandroSandro-fk5fq 7 месяцев назад +1

    Waww betami nefty ane keman fetineyo results stebuk koinuly thanks sister ❤ from Asmara 🇪🇷 ♥️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад +1

      yene konjio yemiwedachihu Asmeraዬ

  • @Asmaru2127
    @Asmaru2127 7 месяцев назад

    ውጤቱ በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 7 месяцев назад +1

    ቅን ልብ ያለው ሰው ደስ ይላል ተባረኪልን ውዴ።

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 7 месяцев назад +2

    ኤልሲ ውበትሽ እየጨመረ በጣም እያማርሽ
    ነው በጣም እወድሻለሁ ጌታ ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      አሜን የኔ ደግ አመሰግናለሁ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 месяцев назад +10

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን በፊት በጣም በጣም እክታተልሽ ነበር የምትይውን ሁሉ ሞከርኩ ማድያት ነው ያስቸገረኝ ምንም አይነት ለውጥ አላገኘሁም ፕሮግራምሽንም መከታተል አቁምያለሁ blessed 🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      ተባረኪ

    • @romansmret4908
      @romansmret4908 7 месяцев назад +2

      እኔም አንቺ እንደምትይው በጣም ምከታተላት ለእኔ ምንም አልሰራም በተለይ ማዲያቱ ለውጥ የለም አቆሜ ነበር መከታተል የሰራላችሁ ካለ ተከታተሉ

    • @Jet1972p
      @Jet1972p 7 месяцев назад +1

      ማድያቴ አለቀቀልኝም ለምትሉ ችግሩ ከቆዳቹ ስላልሆነ ነው አንዳንዴ የሆድ ጉዳይ ነው ማለትም የምትበሉት ምግብ በጣም ቅመማቀመም ከበዛበት ለሆዳቹ ሳይስማማ ሲቀር ወይንም አንጀታቹ ሲታወክ ምልክት ነው ሰለዚህ በተለይ ቃርያ ቁንደበርበሬ (Black pepper ) ቅመ ማቅመም በርበሬ መቀነሰ ወይንም ፊትሽ እስከሚጠራ አለመብላት
      ደግሞ ድርቀት ካለ ትልቁ ችግር እሱ ነው በርግጠኝነት ደግሞ በቀን አንዴ ወይንም ሁለቴ መብላት መፀለይ መፆም የረዳል

    • @Asmaru2127
      @Asmaru2127 7 месяцев назад

      በጣም ይሰራል ወይ እንደኔ ሰነፍ ነሽ ወይ እህቴ እንዳለችው አመጋገብሽን አስተካኪ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 7 месяцев назад

    ኤልሰዬ ዘመንሺ በብዙ ይባረክ አንድ ቀን ስለ አሳደጉሺ ሰራተኞችሁ ረትናገሪ ሰምቼ እንቅልፋ አልወሰድሺ አለኝ እኔም ያሣደጉኝን የቤተሰብ አጋዥ ሰለነበሩን ሰለሣቸው አሰቤ ሰጨነቅ ሰጠበብ ሰነበትኩና ወንድሜጋ ደውዬ ወደሳቸው ሄዳ እንዲያገናኘኝ አደረግሁ
    ወንድሜ ሲያገናኘኝ ለኔም ለሣቸውም በድንገት አገናኘን እሣቸውና ልጃቻቸው እየመረቁኝ እንባዬ ማቃረጥ አልቻለም
    የሚገርምሺ ካገኘሃቸው ከሣምንት በሃላ ምቱ
    ሰላሰታወሺኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад +1

      የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ እያሉ መጠየቅ አለብን

  • @ejigayehufikire686
    @ejigayehufikire686 7 месяцев назад +2

    ኤልስዬ እትዮዽያያለነው ግልትይውን የት እናግኘው

  • @KidiDeme
    @KidiDeme 7 месяцев назад +2

    Pawederu men endhone alegebangem

  • @tsionmola-kw2fd
    @tsionmola-kw2fd 6 месяцев назад

    ፌስ ማስክ ስትጠቀሚ የአንገት ጌጥሽኝ አውልቂ ከፈት ያለ የቤት ልብስ ልበሺ ካሁን ካሁኝ ነካው እያልኩ ተሳቀቅኩ እኮ በተረፈ ቆንጆ ነው።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад +1

      የኔ ደግ እህት የአንገቴን ሳወልቅ ክርስቲያን አይደለሽም ስድብ ተሳቅቄ ማውለቅ ተውኩ አዎ የቤት ልብስ ነው መጀመሪያ የምለብሰው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 7 месяцев назад +1

    ጎበዝ ነሽ በጣም የ16አመት ልጅ ፊት ነው የሚመስለው ሸእኔማ ዳውሎድ አርጌ መጠቀም አለብኝ በርቺ ቆንጆ አገላለጵ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 7 месяцев назад +1

    አንምስኝልን በጣም ደሳ ያላል 🤲🏻🥰🥰❤❤❤❤️❤️

  • @muluworkmesfin2763
    @muluworkmesfin2763 6 месяцев назад

    ኤልስየ እንዴት ነሽ የምትሰሪያቸው ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸወ ግን ካስተር ኦይል በቤታችን እንዴት አደርገን እንደምንሠራ ብታሳይኝ ምክንያቱም ለመግዛት አቅሙ ስለሌለኝ ነው ለሌሎቹም እህቶቼ ይጠቅማል ሠላሙን ሁሉ ያብዞልሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      ፍሬውን ጉሉ ነው ኢትዮ አለ በርካሽ እሺ ሰራልሻለሁ

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 7 месяцев назад

    ሸሚዝሽ ሲያምር

  • @tsigebaraki7145
    @tsigebaraki7145 7 месяцев назад

    God bless you

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 7 месяцев назад

    ውይ ይረዝማል ፈጠን አርጊው🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      ከፍለሽበት ይሆን? እኔም ጊዜ የለኝም እሺ

    • @bezatamirat1161
      @bezatamirat1161 7 месяцев назад +1

      @@elsabeautynt ኤልሲ በቅንነት ነው ሰው ትግስት የለውም ብዬ ነው እህቴ ይቅርታ🙏

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 7 месяцев назад +2

    ኤልሲ የምታቂውን ሁሉ ስለ ሴት ልጅ ውበት በማሰብ ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ግን ይህ ጄል ፓውደር የት እናገኘዋለን

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 7 месяцев назад +6

    አሁንስ ግራ ገባኝ ኤልስዬ ማድያቱ አልጠፋ አለኝ ምን ይሻላል? የቱን ትቼ የቱን ልያዝ በየጊዜው በአዲስ ነገር ብቅ ትላላችሁ። ማድያቱን በምን ላጥፋው?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      ተባረኪ

    • @tsigedesta7553
      @tsigedesta7553 7 месяцев назад

      ኤልስዬ እዳታዝንቢኝ አንቺን መከታተል አላቆምም ግን የቱን ልጠቀም አልኩሽ እንጂ (for fast effect )

    • @lakechshifeta1950
      @lakechshifeta1950 7 месяцев назад

      ​@@tsigedesta7553 እህቴ አይዞሽ ይጠፋል እኔም እንዳንቺ ግራ ገብቶኝ ነበረ ግን በትግስት የሰራችዉን ተራ በተራ ሁሉንም ተጠቀምኩ ከእግዚያብሔር ጋራ ትልቅ ለዉጥ አግኝቻለሁ የቀረዉም ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት እየጣርኩ ነዉ ስለዚ እህቴ በርቺ ይጠፋል

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 7 месяцев назад +2

    ሰሞኑን Jamaica black Castor oil በየቀኑ ማታ ማታ እየተቀባሁ ነው አንቺ ባሳየሽኝ መሠረት ተባረኪ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 7 месяцев назад

    ማሻአላህ ጥሩነው አችም ወፍረሻል ማሻአላህ ብያለሁ እስኪ የሚያወፍረም ስሪልን እኔበፊት ፊቴ ፍፍት ያለነበረ አሁንግን ልልትብሎ ስይዘው ሽብሸብይላል

  • @DanialDaniel-on2xh
    @DanialDaniel-on2xh 7 месяцев назад +1

    ኤልሳ አሪፍ 👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      ተባረክልኝ ዳኒዬ ወንድሜ

  • @tsegiedessie3517
    @tsegiedessie3517 7 месяцев назад

    ጀላቲን ፖውደሩ የምንድን ነው

  • @samuelsamuel7909
    @samuelsamuel7909 7 месяцев назад +1

    ኤልሲዬ ጀላቲን ፓውደር ማለት ፓውደሩ ቫኔላ ነው??

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 7 месяцев назад

    Thank you so much sister

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 7 месяцев назад

    Thank you so much
    It's useful 👍👌🌹🙏🏿

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 7 месяцев назад

    የኔ ቆዶ በጣም አሪፍነዉ ኑሪልን ❤❤❤

  • @yoditdemeke8201
    @yoditdemeke8201 7 месяцев назад

    በወተት ምክሪው milk+Gelatin

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤እህትዋ እናመሰግናለን

  • @MimiMahlet
    @MimiMahlet 7 месяцев назад

    Powderu ket yigegnal

  • @merongirma3557
    @merongirma3557 7 месяцев назад

    ሰላም ኤልሲዬ የኔ ፊት ወዛም ነው ምን አይነት ሰን እስክሪን ልጠቀም በዛላይ ፊቴ ፀሃይ አይችልም በጣም ስስ ነው እባክሽ መልስ ስጭኝ ኤልስዬ

  • @EmebetGetaneh-lm4vc
    @EmebetGetaneh-lm4vc 7 месяцев назад

    Dario Lawenderi men yawkal ?

  • @zinashseifu5272
    @zinashseifu5272 7 месяцев назад +1

    ጀላቲን ቫውደሩ የማናገኝስ ምን እንጠቀም

  • @Allhamdulilah2976
    @Allhamdulilah2976 7 месяцев назад +1

    ሰላም ኤልሲ እንዴትነሽ ምትሰሪልን ትሪትመንት ፐርፌክት ነው ግን ስለአጠቃቀሙ ልጠይቅሽ የተለየያ ትሪትመንት ነው ምሰሪው ሁሉንም አከታትለን ብንጠቀማቸው ችግር የለውም? ማለቴም ዛሬ የተለየ ከተጠቀምን ትሪትመንት በማግስቱ ሌላ ትሪትመንት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      በትክክል መልሱ በየቪዲዮ አለ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 7 месяцев назад

    ሀይ የዶሮቆዳይለ ነው የሚመሰለው እሰቲ እኛጋ ጀላቲን ፓውደር የሚሸጥከሆነ እጠይቃለሁ ግን እይመሰለኝም እዚ ዩኬ ላይ

  • @Badema1991
    @Badema1991 5 месяцев назад

    ኤልሲ የፓውደሩን ስም ፃፊልኝ CVS የማገኝው ከሆነ

  • @GenetChannel-uo3rv
    @GenetChannel-uo3rv 7 месяцев назад +1

    ሰላም ለዚ ቤት ኤልሲየ መጣዉ እኮ😂በርቺልኝ ዉዴ ትሪትመንት ደሞ እሞክረዋለዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልኝ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 7 месяцев назад

    እየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ህይወት መንገድ ነው።

  • @FtTyFtTy
    @FtTyFtTy 4 месяца назад

    Elsi sirash bexam das yemil nawu inna gin be wuha bintxab min yihonal?? Mallishilin

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 7 месяцев назад

    Mefchet..ayichalim

  • @elizabethnegash6705
    @elizabethnegash6705 7 месяцев назад

    Elsu betam enamesegnalen betam tihut nesh

  • @alonaduro
    @alonaduro 7 месяцев назад

    Nice sharing ❤❤❤

  • @HohoLala-c8x
    @HohoLala-c8x 7 месяцев назад

    Selam else please yepauderun photo lakelgh tnx

  • @lemlemtadesse7870
    @lemlemtadesse7870 7 месяцев назад +1

    God bless you sis

  • @jordanosamha4318
    @jordanosamha4318 7 месяцев назад +7

    መቼ ነዉ ውፍርት መቀነስ ቻለች ምንጀምረሁ

  • @giletseneshemeru4089
    @giletseneshemeru4089 7 месяцев назад +1

    ሠላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @aselefch
    @aselefch 7 месяцев назад

    Elsey gaeya ybirki ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @workababaassefa8777
    @workababaassefa8777 7 месяцев назад +1

    ጀላቲ ፓውደር ካላገኘንስ ምን እንጠቀም

    • @yoditdemeke8201
      @yoditdemeke8201 7 месяцев назад

      ጀላቲን የኬክ ingredients የሚሽ ጥበት ቦታ ታገኝዋለሽ

  • @falkhyeil4017
    @falkhyeil4017 7 месяцев назад

    okay pawuder yet yigagnali ist nigeri

  • @serkiealefe111
    @serkiealefe111 7 месяцев назад

    የኔቆጆ ኢትዩጽያ የት ነው ሚገኝ ?

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 7 месяцев назад

    በርቺ ኤልሲ ቆንጃ

  • @haimanothaile2337
    @haimanothaile2337 6 месяцев назад

    ከ30 ደቂቃ በዃላ ጠቅላላውን በውሀ መታጠብ ይቻላል ወይ?

  • @እሙሙአዝሰ
    @እሙሙአዝሰ 7 месяцев назад

    እህቴዋ ገና ዛሬ ነው ይየሁሽ ማሸአላህ ነው
    ሰብስክርይብ አደርጊሻለሂ

  • @ZebibaAhmed-dj5dp
    @ZebibaAhmed-dj5dp 7 месяцев назад

    Elsiye endetneshe A. A jelatin pawder yet lagg weyimesun yemitka kale nigrg bay

  • @GenetTeklay-pp3qr
    @GenetTeklay-pp3qr 7 месяцев назад

    ሰላም ኤልሲ ቫኔላ ፓውደርሰ ይሆናል

  • @ዜድ-ሸ3ዠ
    @ዜድ-ሸ3ዠ 7 месяцев назад

    አናመሰግናለን ማሬዋ ስለአለባበስ ያወራሻት ወሬ ትደገም እኔ እፈልገዋለሁ ገናዛሬ ሰማሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      የኔ ቆንጆ እሺ ቆይ በላይቭ አርብ ስገባ እሺ እኔ አንድም ሰው ቢጠይቀኝ አከብራለሁ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 7 месяцев назад

    አልሲ እናመሰግናለን ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      ፅጉዬ የኔ ጎበዝ ያንቺም ስራዎች ድንቅ ናቸው ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 7 месяцев назад

    Thank you Elsiye melkam sew❤

  • @SirTigistGizaw
    @SirTigistGizaw 7 месяцев назад +1

    Jelatin bemin hitekal elsu nigerin??? Ethipa yelem

  • @mahijapi5646
    @mahijapi5646 7 месяцев назад

    የኔ መልካም የኔ ደግ የኔ ጐበዝ አሁንም መቼም የምትሰሪው አያሳጣሽ ውድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @MaziEske
    @MaziEske 7 месяцев назад

    ኤልሲ እንኳን ደና መጣሽ

  • @ethopiagr
    @ethopiagr 7 месяцев назад

    እርጋታና ትህትናሽሽሽሽ❤❤❤❤❤

  • @seblezewdie7882
    @seblezewdie7882 7 месяцев назад

    ተባረኪ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 7 месяцев назад

    ኤልስዬ እንዴት እንዳማረብሽ❤

  • @temesgenalemayehu4276
    @temesgenalemayehu4276 7 месяцев назад

    Gelatyin kalagegn bemen enetekem

  • @enanujavo1068
    @enanujavo1068 7 месяцев назад +2

    Anichii yemitiyun hullu iketatelalew gini minimi lewuti yelemi

  • @meronlema6517
    @meronlema6517 7 месяцев назад +1

    ሰላም ኤልሲ የኔ ማዲያት አልጠፋ አለኝ የጥቅል ጎመን መጠቀም ከጀመርኩ 5ወር ሆኖኛል ከትሪትመንቱ ጋር ጭምር ነዉ ኤልሲ ተስፍ እያስቆረጠኝ መጣ ።ያኔ ጽፌልሽ ነበር የኔ ማድያት ደግሞ ሙሉ ፊቴ ነው አንድ ንጹህ ፊት የለኝም አሁን ግራ የገባኝ እየባሰብኝ ነው እየመጣ ያለው ግራ ገብቶኛል እባክሽ ወደ ፀሀይ አልወጣም ቤት ነው ምውለው ምን ይሻልኛል እባክሽ?

  • @NesriyaAhmedin-l2z
    @NesriyaAhmedin-l2z 7 месяцев назад

    ይቅርታ ኤልስዬ እንዴት ነሽ ለቁጡ እና ሴንሳታትፍ ፈት ምን ብንጣቃም ጥሩ ነው

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 7 месяцев назад

    Enamsgnalen yeni Eht tbareki ❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 7 месяцев назад

    Else Endt nshe enkan adrshe beyalfeme bealu eshi esrealwe etekmwalwe Enamsgnalne sis ❤❤❤

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 7 месяцев назад

    እናመሰግናነን ተባረኪ አሁኑኑ እጠቀመዋለሁ ❤ ሌላው እልሲ. በ ቴሌግራም ጽፌልሽ ነበር የጸጉሩን ከለር ቁጥሩን ለማየት ሞክሬ አይታይም እና በስሙ ላገኘው አልቻልኩም ቁጥሩን ጠይቄሽ ነበር ይገባኛል ሁሉንም ማስታወስ አይቻልም ላስታውስሽ ብዬ ነው ክብረት ይስጥልኝ ኑሪልን❤❤

  • @enatmekuria8453
    @enatmekuria8453 7 месяцев назад +1

    ኤልሲ Gelatine Powder የማናገኝስ ሌላ የሚተካሙ ነገር የለም

  • @KadijaUmer
    @KadijaUmer 7 месяцев назад

    አንኳን ደና መጠሽ ውዴ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 7 месяцев назад +1

    ጀላቲ ፓዉደር ምንድንነዉ ጆሊጁስነው?

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 7 месяцев назад

      በአርብኛ ጄሊ የባላል ሀላዋ እንሰራበታለን

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 7 месяцев назад

    Elisi konjit amesgnalehu ❤❤❤❤❤

  • @meseretkebede1824
    @meseretkebede1824 7 месяцев назад

    በየቀኑ አዳዲስ ነገር ታመጫለሽ የትኛው ነው ፏ ያደረገሽ ?

  • @AsmaAhmed-eh7md
    @AsmaAhmed-eh7md 7 месяцев назад +1

    Allese ❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 7 месяцев назад +1

    Grazie per aver condiviso con noi 🎉🎉🎉🎉

  • @aemi576
    @aemi576 7 месяцев назад

    Where is the Julati powder link. I couldn't found it in description box.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      so sorry i didn't say link please listen

  • @yeshiembetmeshesha7416
    @yeshiembetmeshesha7416 7 месяцев назад +2

    አንበብሽዋል
    ጀላቲን ከእሳማ ነው የሚሰራው ሲባል እሰማለሁ እስኪ እይው ከየት እንደተስራ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 месяцев назад

      ተባረኪ

    • @semiramohammed8490
      @semiramohammed8490 7 месяцев назад

      Even this my question too

    • @BinyamKeflu
      @BinyamKeflu 7 месяцев назад +1

      Hulum tyake lay tebareki new melssh beselam new ehta😢

    • @daewas1403
      @daewas1403 7 месяцев назад

      ​@@semiramohammed8490Sure it's come from pig but i heard one of scholar says we can use it for outside thing, like this
      but not for eating

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 7 месяцев назад

    ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @merontadese3707
    @merontadese3707 7 месяцев назад

    Thanks so much ❤❤❤

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb 7 месяцев назад

    Elsuutoo nagaa oltee lubbutoo bagaa nagaa dhufutee waqayoo umurii kee nafii haa dhereesuu kenaatoo❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️💯💯💯💯👌👌