Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው ❤❤❤
What temperature whether we have to wash our face after treatment?
What temperature water we have to wash after treatment?
ኢልሰየ ተባረኪ ሁሊም በጣም ጠቃሚ ነገር ሰለምታቀርቢልን በርች!!
አሜን
እናመሰግናለን ውድ እህቴ የምትሰሪልን ትሪትመንት ሁሌም ምርጥ ነው🙏
አመሰግናለሁ
እሺ ኤሊሲዬ የኔ ውድ ማታ ሰገባ እሞክርና እነግርሻለሁ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
Thank u sistu. What kind sunscreen are u using I am using black girl but I am not happy with it
ROC, you can order from amazon you will love it, please let me know. Thank you
በጣም እናመሰግናለን ኤልስዬ
Thank you please share the sunscreen name in detail
ok it is ROC
እናመሰግናለን ደጓ እህታችን ❤❤❤
Ethiopian coffee is ok or not ?
Lela cebat mitqem anichlim endey?????
ቫዝሊን መጠቀም ይቻላል?
ኤልሲ እናመሰግናለን ❤❤❤
Genyዬ የኔ ቆንጆ
የኔ ደግ እህት ተባረኪ ዘመን ይባረክ ኑሪልን
አሜን እህቴ ተባረኪ
ውጤቱ፣ምንያክልነው
ተባረኪ ኤልሲዬ ተፈጥሮን ምንም አይተካውም makeup አሻንጉሊት ከማድረጉም በላይ የጎነዮሽ ጉዳቱ ይበዛል እውነትሽን ነው በጎ ስራ ከውጭም ከውስጥም ውብ ያደርጋል ❤
የኔ ደግ ተባረኪ
ኮከነትን ሙዝ ብቻ አይቻልም ? አመሰግናለሁ እህቴ
Virgin coconut oil መጠቀም ይቻላል? Edible one.አመሰግናለሁ የኔ እህት❤
ኮኮናቱን ምን አይነት ነው አሳይን
አመስግንሻለው እሞክረዋለው ውጤቱን እነግርሻለው❤❤❤❤❤
እሺ ፈጣሪ ይማርሽ
እናመሰግናለን የውበቷ ማስተር ኤልስየ
ኮኮናት ከሌለ ምን ልጠቀም ኤልሲ
ሰላም እንዴት ነሽ ኮኮናት ፈሳሽ የፀጉር ቅባት መጠቀም እንችላለን እንዴ
ኤልሲዬ እንዴት ነሽልኝ የኔ እናት በርቺ አንቺ መልካም ልጅ ነሽ በጣም አሪፍ መረጃዎችን እያቀረብብሽ እንደሆነ በየጊዜው እከታተላለሁ ኦንላይን ለመግባት አልተመቸኝም
የኔ ደግ ተባረኪ አመሰግናለሁ
በጣም እናመሠግናል❤❤❤
ተባረኪ እናመሰግናለን እህቴ 💕🙏
እዉነትሸን ነዉ ኤልሰዬ እኔ ሜካፕ አልጠቀምም አንቺ የሚታሳይኝን ግን አቅሜ የሚችለዉን እጠቀማለሁ
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ቴሌግራሜን ተቀላቀይ እሺ
Elsa Shikor thank you so much love you so much!!🇪🇷❤️❤️❤️
You welcome dear, much RESPECT
ኮኮናት ከሌሌን ምን እንጠቀም
አመሰግናለሁ 🙏 ማታ ላይ ዘይት ያልሽው የትኛውን ዘይት ነው ?
ቪዲዮ አለ ለማታ ዘይት ሰርቻለሁ
ሰላም ኤልሲ happy thanksgiving ላንችና ለቤተሰብሽ ይሁንልሽ ሐሪፍ ትርትመንት ነው ተባረኪ።
AA የኔ ደግ ላንቺም ለሁላችሁም ተባረኪ
ያንቺ ሰን ሰክሪን አሰሸይን እሰኪ ? ታክሰ ❤❤❤
እሺ ROC ነው
If not Cocconat oil avalable What shall i do
what? where?
Thank you so much elise
You welcome dear
ሙከራሽ መልካምነዉ የምትጠቀሚዉን ሰንስክሪንና ሎሽን ጠቁሚን ለሁሉም ይስማማል ስላልሽ
H
ጤናይስጥልኝ ኢልሲ የቡና አለርጂ ምልክቱ ምንድነው የማቃጠል የሽፍታ ነው ወይ?
የማሳከክ ሽፍ የማለት እንደማንኛውም አይነት ቅባት ምግብ አለርጂ እንደሚሆነው ገና ሲሸታቸው ሽፍ የሚልባቸው አሉ
❤❤❤ አሳቢ ነሽ ተባረኪ
Wow great sharing my friend elsa❤❤❤❤
Thanks for coming
ኮከናት ኦይል ከየት ይገኛል
ኤልሲ ተቀባውት ፊቴላይ ቡናው ሊቀመጥ አልቻለም እየተሽከረከረ ተነሳ ኮኮናቱ መሰለኝ አለሰለሰው
ሽርክቱን አርገሽው
@@elsabeautyntእቤት ያዘጋጀውትን
አናመሰግናለን በርቺ ❤️
ላንቺ አይነት ከለር ምን አይነት ሰንስክሪን ትመክሪናለሽ 🥰
ኮኮናት ወይስ ኮኮስ ነው ያልሽው
ኮኮስ እና ኮኮናት አንድ አይደለም እንዴ
ምን ዓይነት ሰንስክሪን ??? Banana Boat ነው የምጠቀመው ። በርቺ በተለይ የሜካፕን ጉዳት በደንብ ስሪበት
እሺ ለቆዳሽ የሚስማማሽን sunscreen ይሆናል እኔ Roc ነው እምጠቀመው
የኔ ቆጆ አመሠግንሻለሁ አሁን እጠቀመዋለሁ ትህትናሽ ደሥ ይላል
ግን ሁሉንም ቆንጆ ነው የምትይው የቱን እንቀባው
My setter tks men can used? Pls reply me I like u advice all thime
Yes, of course use it
zemenish ybarek❤❤❤❤❤
Amen
Elsiye Olive oil coconut n liteka yichilal?
kodash derek or dry skin kalihone tichiyalesh
እናመሰግናለን❤
Good job Elsina. Bless you sis.👍
Thank you! You too!. GOD BLESS YOU
@ Amennn Elsina
ኮኮነትየትይገኛል
ጌታ ዘመንሺን ይበርከ ❤🎉❤🎉❤🎉
ክበሪልኝ አሕቴ አረጅም አድሜ ኤልሲ❤
እናመሰግናለን የኔ ውድ እኔ ከሚገረምሸ እሂን ትረትመንት ትናንት ልጠቀመው አቀራረቤ መሸቶነበረና ደክሞኝ ነገ እጠቀመዋለው ብየ ተኛው ይገረማል
ጎበዝ በርቺ
Selam ene lemadiyat miseriyachewn vidoe beteketatayi etekemalehu gin minm litefalign alichalem elsuye
ኤልስዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል አልስዬ እኔ ሚገርምሽ በቡና የምትሰራያቸው ሁሉም ማለት ስለተስማማኝ በሳምንት ሁለት ግዜ እጠቀማለሁ ቡናውን በተከታታይ መጠቀሜ ችግር አለው
ቀጥይ ጎበዝ
Thank you Elsi.❤❤
ሰላም አልሲ Happy Thanksgiving to you and your family ❤️🙏
emiዬ same to you dear
Thanks elsy for everything
Nardye you welcome dear
ኮከናት ከለለ ኦሊዘይት ማድረግ እንችላለን
የቆዳሽ አይነት dry ካልሆነ አዎ
Thank Elsie I will try ❤️🌷
You’re welcome 😊
እናመስግን አለንኤልሲዬ
🥰🥰🥰tebareki🥰🥰🥰🥰
ኤልሲዬ ኮኮናት ከሌሌሰ ፊቴን ምንም ነገር አልቀባም እሩዙና ድንቹ ለውጥ አይቼበታለሁ አመሰግንሻለው ይኼንንም ልሞክረው ነበር
አዎ
Hi dear, how often you do botox for your face and also for how long will last ? Thank you in advance🙏❤
Two time a week, if i am busy once a week. I use different treatment so it last for the rest of my life. Please try it thank you dear.
If she had used Botox, you would have noticed at least swelling or bruising at the injection site ever since. 😃 But, as you have seen, her skin is naturally glowing. It is free of harmful chemicals!!!
@@elsabeautynt😂😂😂
@@miminigussie4971 Hi there. Bruising won't last forever specially if you got the professional one. You may have it for a day or so.
@@tigistashenafi276 😃 So you think she is using that?! 😂😂😂 you’re so funny.
ትክክል ሜካፕ ትልቅ በራስ መተማመንን ይወስዳል ። በዚህ ላይ ሲሪበት እባክሽ
እሺ
ተባረኪ ውዴ ብዙ ነገር ስለምጠቅሚን እኔንም አበረታቱኝ የምወዳቹ ❤❤❤
በርቺ
Thank you❤
You're welcome 😊
Elseye selam neshe ene sun eskeren megezabet yelegm ibakeshe tebaberg fete bmadeyat tebelashebg
በጣም አመሰግንናለሁ እህታችነ በትህትናየተሞላሽ ነሽ በርቺ🎉🎉🎉
Elsi thanks sun screen tetekeme alawekem konjo new meteyewn negerign yene yeskin tayep oilym aydelem derekem aydelem
roc
እናመሰግናለን
እኔም
አናምስኛለን ውድ እህቴ ጥሩ ትምርት ነዉ
ተባረኪ
በጣሳው ኮኮስ መጠቀም ይቻላል
ሁሉንም ነው ጥሩ የምትይው ይችን እንመን ውሽት
እውነት እልሻለሁ የኔ ቆንጆ
Ethiopiawuyanina Eritrawuyan styi yamrbishal (yekedmowun andinet yastawusegnal)
AMEN, tebarek betam des alegn
Thank you elsi sewedish❤
enem
አመሰግናለሁ ኤልሲ ኑሪልን❤
🙏🏽👍 I have shared for many friends thank you
You're the best! Thank you for sharing.
በኮኮናት ቦታ ቫዝሊን መጠቀም እችላለዉ
ጀላቲ ፖዉደር ማግኘት አልቻልሁም ኮኮናት ሳሙና ያልሽዉን አላገኘሁም
❤❤🎉🎉
ኤልሲ በኮከናቱ ምትክ ሌላ ምን መጠቀም ይቻላል
ይቻላል
ደግ እህት ነሽ እግዛብሔር ይስጥሸ
ኤልሲ እንወድሻለን ግንካካዋ በተር መጠቀም ይቻላል
0:09
ኤልሲ ካካዋ በተር መጠቀም ይቻላል? ደረቅና ትንሽማዲያት አለብኝ
ከተስማማሽ
Elsiy betam konjo new
Thank you dear
ጥቅል ጎመን አፍልታችሁ ያልሽው ለማድያት ምንም አልሰራኝም እንዲያውም እያሳከከኝ መጠኑ ጨመረብኝ
አሳከከሽ አየሽ ሊጠፋ ሲል ያሳክካል ተሸወድሽ የውሸት ኮመንት ግን ተበላሽ ኪኪኪኪኪኪ
ለምንጠይቀው ጥያቄ ለምን መልስ አትሰጨም
እኔ እንደውም እየመለስኩ ነው
Blessed 🙏🙏🙏🙏
በሌላ ዘይት ወይም ቅባት መስራት አይቻልም ከኮኮናት ውጪ
ኤልሱ ቅን ቅን ቅን ውድድድድ ከነልጅሽ እቅፍፍ ኑሩልንንንን ❤❤
አሜን የኔ ደግ
After the vodio I get the answer I well used it tks lot very nice tks
Great 👍my dear
ኮኮናት ባይኖረንስ
የሚስማማሽን ዘይት
ዘግይቸ ስለገባሁ ከምን ከምን እንደሆነ ብትነግሪኝ መልካሟ ሴት
እንደገና እይው
እንዴት እንደምወድሽኮ
እኔም ፈጣሪ ይውደድሽ
konat oil yemanagi
Thank you.
You're welcome!
ሰላም ሰላም ኤልሲዬ እንዴት ነሸ ❤
ሰላም
ኤልስዬ እንክዋን ደህና መጣሽ
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው ❤❤❤
What temperature whether we have to wash our face after treatment?
What temperature water we have to wash after treatment?
ኢልሰየ ተባረኪ ሁሊም በጣም ጠቃሚ ነገር ሰለምታቀርቢልን በርች!!
አሜን
እናመሰግናለን ውድ እህቴ የምትሰሪልን ትሪትመንት ሁሌም ምርጥ ነው🙏
አመሰግናለሁ
እሺ ኤሊሲዬ የኔ ውድ ማታ ሰገባ እሞክርና እነግርሻለሁ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
Thank u sistu. What kind sunscreen are u using I am using black girl but I am not happy with it
ROC, you can order from amazon you will love it, please let me know. Thank you
በጣም እናመሰግናለን ኤልስዬ
አሜን
Thank you please share the sunscreen name in detail
ok it is ROC
እናመሰግናለን ደጓ እህታችን ❤❤❤
አመሰግናለሁ
Ethiopian coffee is ok or not ?
Lela cebat mitqem anichlim endey?????
ቫዝሊን መጠቀም ይቻላል?
ኤልሲ እናመሰግናለን ❤❤❤
Genyዬ የኔ ቆንጆ
የኔ ደግ እህት ተባረኪ ዘመን ይባረክ ኑሪልን
አሜን እህቴ ተባረኪ
ውጤቱ፣ምንያክልነው
ተባረኪ ኤልሲዬ ተፈጥሮን ምንም አይተካውም makeup አሻንጉሊት ከማድረጉም በላይ የጎነዮሽ ጉዳቱ ይበዛል እውነትሽን ነው በጎ ስራ ከውጭም ከውስጥም ውብ ያደርጋል ❤
የኔ ደግ ተባረኪ
ኮከነትን ሙዝ ብቻ አይቻልም ? አመሰግናለሁ እህቴ
Virgin coconut oil መጠቀም ይቻላል? Edible one.
አመሰግናለሁ የኔ እህት❤
ኮኮናቱን ምን አይነት ነው አሳይን
አመስግንሻለው እሞክረዋለው ውጤቱን እነግርሻለው❤❤❤❤❤
እሺ ፈጣሪ ይማርሽ
እናመሰግናለን የውበቷ ማስተር ኤልስየ
አሜን
ኮኮናት ከሌለ ምን ልጠቀም ኤልሲ
ሰላም እንዴት ነሽ ኮኮናት ፈሳሽ የፀጉር ቅባት መጠቀም እንችላለን እንዴ
ኤልሲዬ እንዴት ነሽልኝ የኔ እናት በርቺ አንቺ መልካም ልጅ ነሽ በጣም አሪፍ መረጃዎችን እያቀረብብሽ እንደሆነ በየጊዜው እከታተላለሁ ኦንላይን ለመግባት አልተመቸኝም
የኔ ደግ ተባረኪ አመሰግናለሁ
በጣም እናመሠግናል❤❤❤
አሜን
ተባረኪ እናመሰግናለን እህቴ 💕🙏
አሜን
እዉነትሸን ነዉ ኤልሰዬ እኔ ሜካፕ አልጠቀምም አንቺ የሚታሳይኝን ግን አቅሜ የሚችለዉን እጠቀማለሁ
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ቴሌግራሜን ተቀላቀይ እሺ
Elsa Shikor thank you so much love you so much!!🇪🇷❤️❤️❤️
You welcome dear, much RESPECT
ኮኮናት ከሌሌን ምን እንጠቀም
አመሰግናለሁ 🙏 ማታ ላይ ዘይት ያልሽው የትኛውን ዘይት ነው ?
ቪዲዮ አለ ለማታ ዘይት ሰርቻለሁ
ሰላም ኤልሲ happy thanksgiving ላንችና ለቤተሰብሽ ይሁንልሽ ሐሪፍ ትርትመንት ነው ተባረኪ።
AA የኔ ደግ ላንቺም ለሁላችሁም ተባረኪ
ያንቺ ሰን ሰክሪን አሰሸይን እሰኪ ? ታክሰ ❤❤❤
እሺ ROC ነው
If not Cocconat oil avalable
What shall i do
what? where?
Thank you so much elise
You welcome dear
ሙከራሽ መልካምነዉ የምትጠቀሚዉን ሰንስክሪንና ሎሽን ጠቁሚን ለሁሉም ይስማማል ስላልሽ
H
ጤናይስጥልኝ ኢልሲ የቡና አለርጂ ምልክቱ ምንድነው የማቃጠል የሽፍታ ነው ወይ?
የማሳከክ ሽፍ የማለት እንደማንኛውም አይነት ቅባት ምግብ አለርጂ እንደሚሆነው ገና ሲሸታቸው ሽፍ የሚልባቸው አሉ
❤❤❤ አሳቢ ነሽ ተባረኪ
አመሰግናለሁ
Wow great sharing my friend elsa❤❤❤❤
Thanks for coming
ኮከናት ኦይል ከየት ይገኛል
ኤልሲ ተቀባውት ፊቴላይ ቡናው ሊቀመጥ አልቻለም እየተሽከረከረ ተነሳ ኮኮናቱ መሰለኝ አለሰለሰው
ሽርክቱን አርገሽው
@@elsabeautyntእቤት ያዘጋጀውትን
አናመሰግናለን በርቺ ❤️
ላንቺ አይነት ከለር ምን አይነት ሰንስክሪን ትመክሪናለሽ 🥰
ኮኮናት ወይስ ኮኮስ ነው ያልሽው
ኮኮስ እና ኮኮናት አንድ አይደለም እንዴ
ምን ዓይነት ሰንስክሪን ??? Banana Boat ነው የምጠቀመው ። በርቺ በተለይ የሜካፕን ጉዳት በደንብ ስሪበት
እሺ ለቆዳሽ የሚስማማሽን sunscreen ይሆናል እኔ Roc ነው እምጠቀመው
የኔ ቆጆ አመሠግንሻለሁ አሁን እጠቀመዋለሁ ትህትናሽ ደሥ ይላል
አመሰግናለሁ
ግን ሁሉንም ቆንጆ ነው የምትይው የቱን እንቀባው
My setter tks men can used? Pls reply me I like u advice all thime
Yes, of course use it
zemenish ybarek❤❤❤❤❤
Amen
Elsiye Olive oil coconut n liteka yichilal?
kodash derek or dry skin kalihone tichiyalesh
እናመሰግናለን❤
አሜን
Good job Elsina. Bless you sis.👍
Thank you! You too!. GOD BLESS YOU
@ Amennn Elsina
ኮኮነትየትይገኛል
ጌታ ዘመንሺን ይበርከ ❤🎉❤🎉❤🎉
አሜን
ክበሪልኝ አሕቴ አረጅም አድሜ ኤልሲ❤
አሜን
እናመሰግናለን የኔ ውድ
እኔ ከሚገረምሸ እሂን ትረትመንት ትናንት ልጠቀመው አቀራረቤ መሸቶነበረና ደክሞኝ ነገ እጠቀመዋለው ብየ ተኛው ይገረማል
ጎበዝ በርቺ
Selam ene lemadiyat miseriyachewn vidoe beteketatayi etekemalehu gin minm litefalign alichalem elsuye
ኤልስዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል አልስዬ እኔ ሚገርምሽ በቡና የምትሰራያቸው ሁሉም ማለት ስለተስማማኝ በሳምንት ሁለት ግዜ እጠቀማለሁ ቡናውን በተከታታይ መጠቀሜ ችግር አለው
ቀጥይ ጎበዝ
Thank you Elsi.❤❤
ሰላም አልሲ Happy Thanksgiving to you and your family ❤️🙏
emiዬ same to you dear
Thanks elsy for everything
Nardye you welcome dear
ኮከናት ከለለ ኦሊዘይት ማድረግ እንችላለን
የቆዳሽ አይነት dry ካልሆነ አዎ
Thank Elsie I will try ❤️🌷
You’re welcome 😊
እናመስግን አለንኤልሲዬ
አሜን
🥰🥰🥰tebareki🥰🥰🥰🥰
Amen
ኤልሲዬ ኮኮናት ከሌሌሰ ፊቴን ምንም ነገር አልቀባም እሩዙና ድንቹ ለውጥ አይቼበታለሁ አመሰግንሻለው ይኼንንም ልሞክረው ነበር
አዎ
Hi dear, how often you do botox for your face and also for how long will last ? Thank you in advance🙏❤
Two time a week, if i am busy once a week. I use different treatment so it last for the rest of my life. Please try it thank you dear.
If she had used Botox, you would have noticed at least swelling or bruising at the injection site ever since. 😃 But, as you have seen, her skin is naturally glowing. It is free of harmful chemicals!!!
@@elsabeautynt😂😂😂
@@miminigussie4971 Hi there. Bruising won't last forever specially if you got the professional one. You may have it for a day or so.
@@tigistashenafi276 😃 So you think she is using that?! 😂😂😂 you’re so funny.
ትክክል ሜካፕ ትልቅ በራስ መተማመንን ይወስዳል ። በዚህ ላይ ሲሪበት እባክሽ
እሺ
ተባረኪ ውዴ ብዙ ነገር ስለምጠቅሚን እኔንም አበረታቱኝ የምወዳቹ ❤❤❤
በርቺ
Thank you❤
You're welcome 😊
Elseye selam neshe ene sun eskeren megezabet yelegm ibakeshe tebaberg fete bmadeyat tebelashebg
በጣም አመሰግንናለሁ እህታችነ በትህትና
የተሞላሽ ነሽ በርቺ🎉🎉🎉