Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thank you elsuye ❤
ኤልሳ እነመሰግነልን ጥሩ ነው ለጦቃራ ካንፋር ስርልን የሳራሽው ካላ ሊንክ አስቃምጭ
እሺ
ኤልሲ የማዲቱን ሁለቱንም እየተጠቀምኩት ነው ፈጣሪ እረድቶኝ ጠፈቶ አንችና መሲን ምስጋና የምሰጥበት ቀን ቅርብ ያድርገው
ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ
ኤልሳዬ ትለያለሽ የኔ መልካም ሴት በጣም የሚያምር የክሬም አዘገጃጀት ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ
ኤልሲ በጣም ቀላል ጥቅሙ ግን ጥሩ እጃችን ላይ ያለ ስለሆነ ደስ ብሎኝ ሞከርኩት:: እኔ ግን ላንቺ ጥቅም ስላለው 2 እና 3 ጊዜ አይሻለሁ live ነበርኩኝ እንደገና ተቀብቼ ነው የደገምኩት ተባርኪ ሁሌ ጥሩ treatment ስለምታቀርቢልን::
በጣም አመሰግናለሁ
ጎበዝ በርች ❤
እናመሰግናለን ኤልሲ እንኳን ተወለድሽልን እስከ ዛሬ አንችን ያላወኩበት ጊዜ ቆጨኝ
አሜን ተባረኪ
በረቺ
Wow very nice thank you 🙏🙏🙏
Most welcome 😊
አመሠግናለሁ በጣም
እኒፊቴደረቅነው ምንምምብጠቀመውለውጥየለውም ምንተመክረኛለሺበረቺ እድሚናጤናየስጥሺ
እናመሰግናለን
ኤልሳየ ❤ አይኔ ከስር በጣም አብጦል እሚያስለቅቅ ንገሪኝ❤
አለ ሰርቻለሁ ከዚሁ ቪዲዮ በፊት
ተባረኪ ኤልሲዬ ቀላልና ጠቃሚ 👌👌👌
እንዴት ነሽ ኤልሲ እንደሁልጊዜው የዛሬዉም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ። አፍንጫና ጉንጭ ላይ የሚፈጠር ጥቃቅን ቀዳዳ እንዴት ልሙጥ ማድረግ እንደሚቻል እባክሽ ንገሪን
እሺ ሰራለሁ
እታለምየ እሥኪ ለጠባሣ ማጥፊያ ሥሪልን
ሰላምሽ ይብዛ እውነት ስትሬሱ ፀሐይ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤ አልሲ ኮመንት ራሳሁት እርጅና 😂
የኔ ፅግሽዬ ስራው ራሱ ልብ ያጠፋል እኮ
አልሲዬ❤❤❤ የካካዎ ሳሙና አጣው ከየት ይገኛል? እኔ ኢትዮጵያ ነኝ። እባክሽ ቦታውን ካወክሽ ንገረኝ🤲🤲🤲 ካልሆነ ለላ ሳሙና ምን ልጠቀም ለደረቅ ፊት የሚሆን 🙏🙏🙏
God bless you and your family
በማንኛውም ሰዓት ነው?
እናመሰግናለን እህታችን ❤❤❤
Thanku
አልሲ ሰላምሽ ይብዛ ሰን ስክሪን ስንቀባ ከስር ሞስቸር ሳንቀባ ነው ችግር የለውም ቆዳችን አይደርቅም?
ካለማ ቆንጆ ነው በተለይ VC serum ቢሆን ይመረጣል
Waw elsiye tebareki madiyatey teftolngal
እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
ሰላምሺ ይብዛ እህቴ የእኔ ፊት ጥቃቅን ጥቁቁር ነገር አለው ግባሪ ደግሞ ሽፍፍ ያለ ነገር አለው ምን ልጠቀምበት?😢
የምር ትለያለሽ ተባረኪ🙏
አመሰግናለሁ
ኤልሲየ ስወድሽኮ ❤❤❤❤
ኤልስዬ እኔ በቪታሚን ሲ በጣም አሪፍ ነወ የሚሠሩ እጆች ይባረኩ በጣም ነዉ የምወድሽ❤
አሜን የኔ ደግ
እናመሰግናለን ውዷ❤❤
ተባረኪ
የኔ ውድ እህት ከፊታችን ያለውን ፀጉር በምን ላንሳው ንገሪኝ በማርያም ተመልሶ እማይመጣ😢
አለ ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ኤልስዬ በጣም ቆንጆ ማፅጃና ትሪትመንት ነው ያሳየሽን ወተት በማር ለፊታችን ማፅጃ እና ትሪትመንቱ በሙዝ እና በማር ዋው የፊት መሸብሸብ ቀረ በቃ እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Tks.
Elisi betam gobez neshe berchi Ye sehay tritement bevtefetro bet Ye eemizegage asayin serilen amesegnalew
የኔ ቆንጆ በጣም ስራ ስለበዛብኝ አይቼ አላቅም ዛሬ ጊዜ አግኝቼ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
My face is hairy, I am no comfortable to use honey for my face. Because some people said honey make changes black hair to white. Do you think that is right?
honey will not change the color of our hair or gray, thank you dear
ዋው ማሻአላህ ደስ ይላል ግን ወተት የዱቄት ቢሆንሳ ይሄን ብነግሪን ደስ ይላል ሽኩረን ሀቢብቲ
ይሆናል
Thank you very much Elseye, please tell us about retinol when you get time.
Will do! thank you
ሳላም አህቴ ፕሮገራምሸን እከተላለሁ ነገር ግን ማዲያቴ አልጠፈም ። ከወለደኩ 9 ወሬ ነው እያጠባሁ ነው ልጂም ምግብ ጀምራለች የጥቅል ጉመኖን መጠቀም እችላለሁ እርጂኝ ከምልሸ በላይ ፊቴ ተበላሸ ሰደት አለም ላይ ሰመጣ እና ከወለደኩ በሃላ ፊቴ ተበላሸ
@@elsashewangzaw1200ሬትኖል ቫይታሚን ሲ ሲራም ፀሀይ መከላከያ ተቀቢ እንቅልፍ በአግባቡ ተኚ ከቻልሽ ከጠዋቱ 4 ሰአት እስከ 10 ሰአት ያለው ፀሀይ ፊትሽን አታስነኪው
ጎበዝ
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን
ኤልሲ አንቺ በጣም ትለያለሽ ተባረኪ እርጋታሽ ኡፍፍፍፍ ተጠቅመሽ ታሳምኛለሽ።
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ እንኳን ሰላም መጣሸልን ዋውውውው❤❤ በጣም 👌👌👌አረፍ ነው እናመሰግናለን
Selam Eihut Eimokirowaloh 👍👃👃👃
ኤልሳዬ የኔ ውድ በርቺልኝ ያንቺን ቪዲዬ ደግሜ ደጋግሜም ባየውም አይሸለቸኝም ቪዲዮሺ. ሁሉ በጣም ጠቃሚ በዛላይ. ቀላል ያልተካበደ. ቤታቺን ውስጥ ባለ ነገር ነው የምንጠቀመው ተባረኪልን ኤልሳዬ. ውዴ. እዳቺ ያሉ. መልካሞቺን ያብዛልን የኔ ቅን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቺ🎉🎉🎉🎉
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
Good bless you Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen, thank you so much
Thannkyou
ኦልሲ የኔ መልካም አይንና አይን መሃል የተሸበሸበውንም ይወጥራል ወይ
ለሱ ብቻው የሰራሁት አለ ቻናሌ ውስጥ ጊቢ
ኤልሲ ሰላም ላንቺ ይሁን በረርቺ ❤❤❤
ገንዬ
Thank you 🌹🌹🌹
You're welcome 😊
እናመሰግናለን ኤልሳዬ
ኤልሱ እንደምነሽ የኔ ፊት በጣም ደረቅ ነው ካለ እድሜዬ እየተሸበሸበ ነው እባክሽ በፊት ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ እርጂኝ
ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ🎉❤
Thank you sis
Thank you too
Basaminti senti gize
merci🙏
You welcome dear
ኤልሲ በጣም የተስማማኝ ነገር ቡና ወተት ማር ዋው ነው👌👌👍❤❤
አሪፍ ነው ተጠቀሚው የድንቹንም ተጠቀሚው
Thank you Elsey
እናመሠግናለን
እኔም አመሰግናለሁ
ዋው የምር በጣም ጀግና ሤትነሽ የምር እድሜና ጤና ይሥጥሽ ሠላምሽ ይብዛ
ኔዶይሆናል ወይ powederኤሊሲ
ትክክል
ኤልሲ እናመሰግናለን አምሮብሻል
ገንዬ የኔ ቆንጆ
ኤልሲ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ግን ለወንዶች ይሰራል።
በጣም አዎ ወንዶችም እኮ ቆዳቸው ካልተንከባከቡት ይበላሻል
Enewedshalen tebareki
enem AMEN
ሰላም ለአንቺ ይሉን ኤልሲ ዋው ግሩም ነው በወተት እና በማር ፊታችንን እንዴት ማፅዳት እንዳለብን ማር ሙዝ በመጠቀም በጣም አሪ የፊፍ ትሪትመንተ ገራሚ ነው ፊታችንን እንዴት አድርገን ማሳጅ ማድረግ እንዳለብ በሚገባ እያስረዳሸ አሳይተሽናል እናመሰግናለን 👏🥰
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
Hey I missed a lot of live videos but i will catch up soon. You always teach me new things! I learned banana can be use for face💕💕💕💕 thank you
Welcome back! i was looking for you every saturday's. I hope you are ok and i am glad to see you back.
B❤banana is not good for my face
Thanks elsy for sharing ❤❤❤
Thanks for watching!
በጣም ጡር ሰው ። 12:19
thank you
You're welcome
Bemin yahil ken liunet new mekebat yalebin?????
በሳምንት ሁለቴ
እጅሽ ይባረክ ኤልሲ❤
አሜን
ሰላም ኧረ ፊቴ ሙሉውን ጠቆረብኝ ምን ላድርግ ጥቅል ጎመን ለማዳት የሰራሺው ለኔም ይሆን መልሺልኝ እህት
❤ Thank you so much
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን
ለወንዶች ይሆናል ወይ
አዎ
ጎበዝ❤❤❤
ተባረኪአቀራረብሽ ብቻ መዳህኒት ነው ማሻላህ በርቺ
ተባረኪ አመሰግናለሁ
ኤልሲ በማርያም የማዳት ከላይ የሚቀባውን ክሬም አሰራሩን ልቀቂልን
ለማነኛውም ፊት ቆዳ ይስማማል ወይ ፊቴ በጣም ተጎድቶ ዋል
ሰላም ነው ውድዋ እህቴ የጀላቲ ፓውደር ያልሹ ኢትዮ ጆሊጁስ ሚባለው ነው እንዴ
ኢትዮ ስሙን አላውቅም
elisiye wete baynoris
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ማሩ ድንገት ፀጉራችንን ቢነካ ችግር የለውም ያሸብታል ሰለሚባል
ምንም አያሸብትም
ኤልስዬ እንዴት ነሽልኝየኔ የዋህ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ
ሰላም
ኤልሲ እጅሽ ይባረክ
😮😮ጥዋትም፣ማታም፣ይቻላል፣ኤልሳ
Yefit.shifta.matfiya.❤
ኤልስ ለበትሽ አድስ ነኘ አይኔ በጣም የተሸበሸበ ነው እንደት ላሳይሽ መላበይኘ እንዳታልፊኘ
Sente ameteshe new elseye
gemiche esti
ኤልሳ አሪፍ 🙏
የኔ ደግ ወንድም አመሰግናለሁ
እናመስግናለን የእኔ ውድ 🙏
እኔ ምንም አይነት ሜካፕ አልጠቀምም ቫዝሊን ነው የምቀባው ፊቴን ግን አይኔ ጋ ጥቋቁር አለ ምን ልጠቀም
ለወንድ ይሆናል?
በጣም ወንዶች ተተቀሙበት
እንትኔን ብቀባው ያወፍርልኛል??
ሞክሪው እስቲ
Selam elsi
selam
ጨዎ ሴትነሽ ዘመንሽ ይባረክ
ቀዝቃዛ ውሃ ቆንጆ ነው አለችን መዳሜ ለቦርጪ ይጠፋል ብላለች ንገርኝ በማርያም እኔ በዛቃዛ ውሃ ጠጢቼ አለቅም
እረ ቀዝቃዛ ውሃ መጥፎ ነው ማዳም እቺ እመዳም ጉድ ልታደርግሽ ነው እህትአለም ምን ግዜም ለብ ያለ ወይም የፈላ ውሃ ነው ለስውነት ማቅለጫ ሚመከረው ቀዝቃዛማ የባሰ ያረጋዋል
Erre kezekaza weha adelem muke weha Lome mar aregesh tech
@@alemtadesse5560 አመሰግናለው
@@elldanategegn2765 አመሰግናለው
ወይ ጉድ የአንቺ ማዳም አዳሰ ነገር ልታመጣ ነው በፍፁም ቀ,ውሃ ባይሆን ሁሌ ሙቅ ውሃ መጠጣት የቧንቧውን ሳይሆን ቀዝቃዘውን አፍልተሽ ተጠቀሚ
እኔ ሰብስክራይብ አላረግም ነበር እስኪ አንችን ላርግሽ
እናመሰግናለህ ግን እድሜሽ ስንት ነው
እድሜዬን መጀመሪያ ገምቺና ነግርሻለሁ
selam elis yan wude
selam yene konjio
Thank you elsuye ❤
ኤልሳ እነመሰግነልን ጥሩ ነው ለጦቃራ ካንፋር ስርልን የሳራሽው ካላ ሊንክ አስቃምጭ
እሺ
ኤልሲ የማዲቱን ሁለቱንም እየተጠቀምኩት ነው ፈጣሪ እረድቶኝ ጠፈቶ አንችና መሲን ምስጋና የምሰጥበት ቀን ቅርብ ያድርገው
ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ
ኤልሳዬ ትለያለሽ የኔ መልካም ሴት በጣም የሚያምር የክሬም አዘገጃጀት ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ
ኤልሲ በጣም ቀላል ጥቅሙ ግን ጥሩ እጃችን ላይ ያለ ስለሆነ ደስ ብሎኝ ሞከርኩት:: እኔ ግን ላንቺ ጥቅም ስላለው 2 እና 3 ጊዜ አይሻለሁ live ነበርኩኝ እንደገና ተቀብቼ ነው የደገምኩት ተባርኪ ሁሌ ጥሩ treatment ስለምታቀርቢልን::
በጣም አመሰግናለሁ
ጎበዝ በርች ❤
እናመሰግናለን ኤልሲ እንኳን ተወለድሽልን እስከ ዛሬ አንችን ያላወኩበት ጊዜ ቆጨኝ
አሜን ተባረኪ
በረቺ
Wow very nice thank you 🙏🙏🙏
Most welcome 😊
አመሠግናለሁ በጣም
አሜን ተባረኪ
እኒፊቴደረቅነው ምንምምብጠቀመው
ለውጥየለውም ምንተመክረኛለሺ
በረቺ እድሚናጤናየስጥሺ
እናመሰግናለን
ኤልሳየ ❤ አይኔ ከስር በጣም አብጦል እሚያስለቅቅ ንገሪኝ❤
አለ ሰርቻለሁ ከዚሁ ቪዲዮ በፊት
ተባረኪ ኤልሲዬ ቀላልና ጠቃሚ 👌👌👌
በጣም አመሰግናለሁ
እንዴት ነሽ ኤልሲ እንደሁልጊዜው የዛሬዉም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ። አፍንጫና ጉንጭ ላይ የሚፈጠር ጥቃቅን ቀዳዳ እንዴት ልሙጥ ማድረግ እንደሚቻል እባክሽ ንገሪን
እሺ ሰራለሁ
እታለምየ እሥኪ ለጠባሣ ማጥፊያ ሥሪልን
ሰላምሽ ይብዛ እውነት ስትሬሱ ፀሐይ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤ አልሲ ኮመንት ራሳሁት እርጅና 😂
የኔ ፅግሽዬ ስራው ራሱ ልብ ያጠፋል እኮ
አልሲዬ❤❤❤ የካካዎ ሳሙና አጣው ከየት ይገኛል? እኔ ኢትዮጵያ ነኝ። እባክሽ ቦታውን ካወክሽ ንገረኝ🤲🤲🤲 ካልሆነ ለላ ሳሙና ምን ልጠቀም ለደረቅ ፊት የሚሆን 🙏🙏🙏
God bless you and your family
በማንኛውም ሰዓት ነው?
እናመሰግናለን እህታችን ❤❤❤
Thanku
አልሲ ሰላምሽ ይብዛ ሰን ስክሪን ስንቀባ ከስር ሞስቸር ሳንቀባ ነው ችግር የለውም ቆዳችን አይደርቅም?
ካለማ ቆንጆ ነው በተለይ VC serum ቢሆን ይመረጣል
Waw elsiye tebareki madiyatey teftolngal
እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
አሜን ተባረኪ
ሰላምሺ ይብዛ እህቴ የእኔ ፊት ጥቃቅን ጥቁቁር ነገር አለው ግባሪ ደግሞ ሽፍፍ ያለ ነገር አለው ምን ልጠቀምበት?😢
የምር ትለያለሽ ተባረኪ🙏
አመሰግናለሁ
ኤልሲየ ስወድሽኮ ❤❤❤❤
ኤልስዬ እኔ በቪታሚን ሲ በጣም አሪፍ ነወ የሚሠሩ እጆች ይባረኩ በጣም ነዉ የምወድሽ❤
አሜን የኔ ደግ
እናመሰግናለን ውዷ❤❤
ተባረኪ
የኔ ውድ እህት ከፊታችን ያለውን ፀጉር በምን ላንሳው ንገሪኝ በማርያም ተመልሶ እማይመጣ😢
አለ ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ኤልስዬ በጣም ቆንጆ ማፅጃና ትሪትመንት ነው ያሳየሽን ወተት በማር ለፊታችን ማፅጃ እና ትሪትመንቱ በሙዝ እና በማር ዋው የፊት መሸብሸብ ቀረ በቃ እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Tks.
Elisi betam gobez neshe berchi Ye sehay tritement bevtefetro bet Ye eemizegage asayin serilen amesegnalew
የኔ ቆንጆ በጣም ስራ ስለበዛብኝ አይቼ አላቅም ዛሬ ጊዜ አግኝቼ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
በጣም አመሰግናለሁ
My face is hairy, I am no comfortable to use honey for my face. Because some people said honey make changes black hair to white. Do you think that is right?
honey will not change the color of our hair or gray, thank you dear
ዋው ማሻአላህ ደስ ይላል ግን ወተት የዱቄት ቢሆንሳ ይሄን ብነግሪን ደስ ይላል ሽኩረን ሀቢብቲ
ይሆናል
Thank you very much Elseye, please tell us about retinol when you get time.
Will do! thank you
ሳላም አህቴ ፕሮገራምሸን እከተላለሁ ነገር ግን ማዲያቴ አልጠፈም ። ከወለደኩ 9 ወሬ ነው እያጠባሁ ነው ልጂም ምግብ ጀምራለች የጥቅል ጉመኖን መጠቀም እችላለሁ እርጂኝ ከምልሸ በላይ ፊቴ ተበላሸ ሰደት አለም ላይ ሰመጣ እና ከወለደኩ በሃላ ፊቴ ተበላሸ
@@elsashewangzaw1200ሬትኖል ቫይታሚን ሲ ሲራም ፀሀይ መከላከያ ተቀቢ እንቅልፍ በአግባቡ ተኚ ከቻልሽ ከጠዋቱ 4 ሰአት እስከ 10 ሰአት ያለው ፀሀይ ፊትሽን አታስነኪው
ጎበዝ
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ አንቺ በጣም ትለያለሽ ተባረኪ እርጋታሽ ኡፍፍፍፍ ተጠቅመሽ ታሳምኛለሽ።
አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ እንኳን ሰላም መጣሸልን ዋውውውው❤❤ በጣም 👌👌👌አረፍ ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
Selam Eihut Eimokirowaloh 👍👃👃👃
ኤልሳዬ የኔ ውድ በርቺልኝ ያንቺን ቪዲዬ ደግሜ ደጋግሜም ባየውም አይሸለቸኝም ቪዲዮሺ. ሁሉ በጣም ጠቃሚ በዛላይ. ቀላል ያልተካበደ. ቤታቺን ውስጥ ባለ ነገር ነው የምንጠቀመው ተባረኪልን ኤልሳዬ. ውዴ. እዳቺ ያሉ. መልካሞቺን ያብዛልን የኔ ቅን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቺ🎉🎉🎉🎉
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
Good bless you Amen Amen Amen
Amen 🙏🙏🙏
Amen, thank you so much
Thannkyou
ኦልሲ የኔ መልካም አይንና አይን መሃል የተሸበሸበውንም ይወጥራል ወይ
ለሱ ብቻው የሰራሁት አለ ቻናሌ ውስጥ ጊቢ
ኤልሲ ሰላም ላንቺ ይሁን በረርቺ ❤❤❤
ገንዬ
Thank you 🌹🌹🌹
You're welcome 😊
እናመሰግናለን ኤልሳዬ
ተባረኪ
ኤልሱ እንደምነሽ የኔ ፊት በጣም ደረቅ ነው ካለ እድሜዬ እየተሸበሸበ ነው እባክሽ በፊት ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ እርጂኝ
ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ🎉❤
Thank you sis
Thank you too
Basaminti senti gize
merci🙏
You welcome dear
ኤልሲ በጣም የተስማማኝ ነገር ቡና ወተት ማር ዋው ነው👌👌👍❤❤
አሪፍ ነው ተጠቀሚው የድንቹንም ተጠቀሚው
Thank you Elsey
You welcome dear
እናመሠግናለን
እኔም አመሰግናለሁ
ዋው የምር በጣም ጀግና ሤትነሽ የምር እድሜና ጤና ይሥጥሽ ሠላምሽ ይብዛ
ኔዶይሆናል ወይ powederኤሊሲ
ትክክል
ኤልሲ እናመሰግናለን አምሮብሻል
ገንዬ የኔ ቆንጆ
ኤልሲ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ግን ለወንዶች ይሰራል።
በጣም አዎ ወንዶችም እኮ ቆዳቸው ካልተንከባከቡት ይበላሻል
Enewedshalen tebareki
enem AMEN
ሰላም ለአንቺ ይሉን ኤልሲ ዋው ግሩም ነው በወተት እና በማር ፊታችንን እንዴት ማፅዳት እንዳለብን ማር ሙዝ በመጠቀም በጣም አሪ የፊፍ ትሪትመንተ ገራሚ ነው ፊታችንን እንዴት አድርገን ማሳጅ ማድረግ እንዳለብ በሚገባ እያስረዳሸ አሳይተሽናል እናመሰግናለን 👏🥰
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
Hey I missed a lot of live videos but i will catch up soon. You always teach me new things! I learned banana can be use for face💕💕💕💕 thank you
Welcome back! i was looking for you every saturday's. I hope you are ok and i am glad to see you back.
B❤banana is not good for my face
Thanks elsy for sharing ❤❤❤
Thanks for watching!
በጣም ጡር ሰው ። 12:19
thank you
You're welcome
Bemin yahil ken liunet new mekebat yalebin?????
በሳምንት ሁለቴ
እጅሽ ይባረክ ኤልሲ❤
አሜን
ሰላም ኧረ ፊቴ ሙሉውን ጠቆረብኝ ምን ላድርግ ጥቅል ጎመን ለማዳት የሰራሺው ለኔም ይሆን መልሺልኝ እህት
ይሆናል
❤ Thank you so much
You're welcome 😊
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን
እኔም አመሰግናለሁ
ለወንዶች ይሆናል ወይ
አዎ
ጎበዝ❤❤❤
አመሰግናለሁ
ተባረኪ
አቀራረብሽ ብቻ መዳህኒት ነው ማሻላህ በርቺ