ዊኬንዱን ቅዳሜ ኮፊ የምትመጣው የምትረዳንና እኛን በቻናሏ የምታዝናናው ምነው ትላንት ላይ ለአይኔ ተከለለች ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የታለች Very useful and clear explanation. Elsinaye, I like your consultation. Natural treatments are healthy and effective. Well done sis.
@@elsabeautynt bless you my sis. I feel I have known you for long time. You are simply kind, open, honest and always eager to help people. That’s a great quality you don’t see often from people. All beteseboch witness that too. You are loved and respected by all. Have a good day take care Elsina.
@@miminigussie4971 ሰላም ሚሚና እንዴት ነሽ ? ቤተሰብ ሰላም? በጣም ደስ ይላል የሚያስፈልጉንን ነገሮች በሰዓቱ ስናገኛቸው። ውጤት ስናገኝባቸው ደግሞ feedback and comments will help others who are in need of the treatments. I noticed you always do that. መልካም ቀን።።
@@miminigussie4971 yeah, of course Mimi when we make comments and give feedbacks on her work,she will get more users to her channel and that will benefit her. The more is the merrier.
UNICE 10 inch Short Curly Beyond Basics Bob Wig Human Hair Bye Bye Knots Glueless Wigs Pre Plucked Pre Cut 7x5 HD Lace Closure Ready to Go Wig Reddish Brown Color a.co/d/8W2fIPC ያረኩትን ዊግ ለጠየቃችሁኝ ሊንኩ ይኸው
ዊኬንዱን ቅዳሜ ኮፊ የምትመጣው
የምትረዳንና እኛን በቻናሏ የምታዝናናው
ምነው ትላንት ላይ ለአይኔ ተከለለች
ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የታለች
Very useful and clear explanation. Elsinaye, I like your consultation. Natural treatments are healthy and effective. Well done sis.
Oh feeling privileged to see my comment pinned. Do you remember this song which I picked some of the lyric from?
@fekab5672 Of course you are special, I am blessed knowing you thank you. The song ho yes kkkkkkk
@fekab5672 ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የታለች የሚለውን እኔ አንድ የናዝሬት ልጅ ከረጅም አመት በኃላ ዛሬ እንደውም የት ይሆን ስልኩ ስለሌለኝ ተርፎ ይሆን ስል ነበር LA ዛሬ የሚነድበት ነበር ያገኘሁት እና ይሔንን ዘፈን አለ ስሰማ ትዝ ትይኝ ነበር አለ እኔ ከኢትዮ ወጥቼ ለካ እዛው ያለሁ መስሎት ወይ ሞታ ይሆን አልኩ አላለኝም ውይ ብዬ ደነገጥኩ ኪኪኪኪኪ እኔ በ teenage እድሜ ነው የወጣሁት ለዛ ነው
@@elsabeautynt bless you my sis. I feel I have known you for long time. You are simply kind, open, honest and always eager to help people. That’s a great quality you don’t see often from people. All beteseboch witness that too. You are loved and respected by all.
Have a good day take care Elsina.
እጅሽ ይባረክ ልጅሽን 1000 ያድርግልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ብዙዙ ነው የረዳሽኝ im so grateful tnx for all you’ve been doing for our community 💕🙏🏽
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ. Thank you so much dear I try my best.
ኤልሲ አንች እያሳየሽን ነው የተቀባሁት እኔ ሁል ጊዜ የማደርገው ድጋሜ እያየሁት እያዳመጥኩ ነው ትሪትመንቱን የማዘጋጀው እንኳን ልቆራርጥ ቀርቶ አንች ለኛ ብለሽ አዘጋጅተሽ የምታቀርቢውን ትግስት ሰጠን መጠቀም የኛ ፈንታ ነው ተባረኪ::
የኔ ደግ AA ተባረኪ አመሰግናለሁ
ኤልሳዬ የኔ እመቤት! የሚገርም ነዉ የራሴን የቆዳ ድርቀት የተመለከተ ነዉ ዛሬ የሰራሽልን። ሰሞኑን የድርቀቱን መጠን ልገልፅልሽ አልችልም። ተባረኪ! በምፈልግበት ሰአት ይሄንን ትሪትመንት ስላጋጠመኝ በጣም ደስ ብሎኛል! አመስጋኝ ነኝ።
የኔ ደግ ተባረኪ አመሰግናለሁ
@@miminigussie4971 ሰላም ሚሚና እንዴት ነሽ ? ቤተሰብ ሰላም? በጣም ደስ ይላል የሚያስፈልጉንን ነገሮች በሰዓቱ ስናገኛቸው። ውጤት ስናገኝባቸው ደግሞ feedback and comments will help others who are in need of the treatments. I noticed you always do that.
መልካም ቀን።።
@ Thank yo Fekab. That’s true actually. Comments and feedbacks will help her channel more than anything. 🙏🙏🙏
@@miminigussie4971 yeah, of course Mimi when we make comments and give feedbacks on her work,she will get more users to her channel and that will benefit her. The more is the merrier.
ሰላም ኤልሲዬ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የፊት ቆዳ ተስማሚ ውህድ ነው በሙቅ ውሀ ፊት መጣጠብ የለብንም እኔ አንዳዴ ውህድ ስቀባ አለቅ ሲለኝ ለብ ባለ ውሀ እታጠባለው እንኳን ነገርሺኝ የኔ መልካም እጅሽ ይባረኩ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ባለሽበት ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ❤🙏
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
የእውነት አንቺ በጣም ጥሩ ሠው ነሽኮ እድሜ ይስጥሽ ኤልሡ
አሜን የኔ ደግ
ሁል ግዜ መልካምነትሽ ስለመታካትፊን እናመሰግና ተባረኪ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
አሜን የኔ ቆንጆ
Elseye yene konjo ehtie betam new mwedshi edmena tena ystshi fetari
amen yene deg
የኔ ደግ አለሽልኝ❤❤❤
ማሒዬ ሰላም
እኛም እንወድሻለነ አኤልሲ❤❤❤
Thanks alot sis/ E❤🎉
Most welcome 😊
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሁሌም ለኛ ዋጋ ከፍለሽ አስበሽ ያስፈልጋቸዋል ብለሽ እያንዳንዱን ነገር ይዘሽልን ስለምትመጪ ክብረት ይስጥልን እጅግ የተባረክሽ ነሽ የምትሰሪልን ትሪትመንቶች እያንዳንዱ በጣም ልዩ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜና ጤናውን ያድልሽ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ ዘመንሽ ይለምልም
አሜን የምወድሽ የኔ ቆንጆ ቪየንዬ ተባረኪ
@@VeinTadie ሰላም ቬይኑዬ እንዴትነሽ የኔ እህት ? ሁሉ ሰላም? ረጅም ጊዜ አልተያየንም እዚህ። አዲስ ዓመት እንዴት ነው? መልካም ያድርግልን ከሁላችንም።። ተባረኪ: ጥበቃውም ፀጋውም ይብዛልሽ። መልካም ቀን።
@fekab5672 ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ፍቅአብዬ እንዴት ነህ ጠፋህ በጣም ደህና ነህ ሁሉ መልካም ነው አንኳን አደረሰህ አዲስ አመት እንዴት ነው እግዚአብሔር አምላክ በነገርህ ሁሉ በመውጣት በመግባትህ በስራህ በኑሮህ በቤተሰብህ የተሻለ ክብር እንዲያገኝህ እንዲሆንልህ መልካም ምኞቴ ነው የተባረከ ዘመን ይሁንልህ ከክፉ ተጠበቅ ዘርህ አንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ዘመን ዘላለምህ የተባረከ ይሁን
@ Amen Amen my sis.
Thank u sis i didn’t see the link for the soap
Cocoa butter soap from sally or beauty supply
Elesy gaeta eysuss ybirkihi ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳንም በሰላም መጣሸልን ውድ እህቴ❤❤❤
የኔ ደግ አሜን
thank you ❤❤❤❤❤
Always welcome
❤❤❤ tnx blessed 🎉🎉🎉
you welcome
እልሳየ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ ነገር አስተማርሽኝ በጣም ነው የረዳኝ 💗💗💗💗❤️❤️
አሜን
በጣም. እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏የምታቀሪቤው.ሁሉ.አሪፍነው.የጥቅል.ጎመን.ውሃ.እንዴት.እንደጠቀመኝ.አሁን.ሱስ.ሆኖብኛል🙏🙏🙏🙏
አሜን ተባረኪ
Thank you so much for your dedication.❤️🙏
You are so welcome,
ኤልሲ እዴት ነሽ ውዴ በጣም ሁሌም አደኛ ነሽ ተባረኪልኝ ❤
አጀቢያ ቆንጆዋ አመሰግናለሁ
Tebareki yene melekam kena set betam merete nw
Amen
አልስዬ መልካሟ ሳትሰለቺ ከራስሽ አልፎ እኛ ራሳችንን በተፈጥሮ እንድንዋብና እንድናምር በቅንነት እና በትጋት ሳትሰለቺ በየጊዜው ቪድዮዎችን ስለምትለቂ ሁሌም አመሰግንሻለሁ ።ያንቺን ትሪትመንቶች እየተጠቀምኩኝ ቆዳዬና ፀጉሬ ላይ ያለው ለውጥና ማማር የሚገርም ነው ሁሌም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ አመሰግንሻለሁ። እግዚአብሔር ሁሌም መልካምና በጎ ነገሮችን ሁሉ ይጨምርልሽ ይስጥሽ በልብሽ ያለውን በጎ መሻትሽን ሁሉ አብዝቶ ይፈፅምልሽ።እጅግ በጣም መልካምነትና ቅንነትን አስተምረሽኛል እወድሻለሁ፣❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ኮመንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ስለጊዜሽ ተባረኪ
ኤልሲ መልካም ሰው የኔ አነቃቂ በእውነት አንቺን ሳይ እኔ በጣም ነው ንቁ የምሆነው ተባረኪልን ኑሪልን እድሜ ይሰጥሽ ልጅሽንም ትልቅ ደረጃ ትድረስልሽ
@@soofiyasoofiya576 የኔ ደግ አሜን ተባረኪ ደህና ነሽ
እሺ ኤልሱ
ገንዬ
ዋዉ ❤
ከቡዬ ተናፍቀሻል የኔ ቆንጆ
Tebarekie yenie konjoooo
Amen
ኤልሲዬዬዬ እናመሰግናለን
ቃልዬ ተባረኪ
አንቺ ደግ እህቴ እንዴት አሌሽ እግዚአብሔር ሴላምሽ ያብዛልሽ ተባርክ አንቺ ብርቱ ሴት 🙏🥰🥰🥰🥰
አሜን ተባረኪ
Elsiye wich brand sun screens is good plz 🙏
ROC
ኤልሲ እንዴት ነሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ አስተማሪ ኤልሲ በምን ቃላት ልግለፅሽ
መስታወት ጋር በቆምኩ ቁጥር ሁልጊዜ እግዚያብሔርን እና አንቺን ሳላመሰግን አልተዉም ዉለታሽ ከሰማይ ይከፈልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
ተባረኪ የኔ ልበቀና ❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ደግ
ፍከት ነዉ ያደረገሽ ዉዴ እኔ ኮመንት የመፃፍ ልምድ የለኝም ደስ ስለምትይኝ ነዉ አንጅ
Muluዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
💐🌹💐🌹💐❤️❤️💐🌹💐
ስላምሽ ብዝት ይብል ቅንድባችን ማሩ አያሽብተም
አያሸብትም
የኛምርጥ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ኤልሲ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ የጎመኑ ዉሀ ስላልተስማማኝ አቋረጥኩት ከላየ የሚቀባዉን ልቀባዉ የአብሽ እና የቡናዉን ወይስ ዛሬ የሠራሽዉን ልጠቀም ምከሪኝ
አዎ ተጠቀሚ
ኤልሲዬ እንዴት ነሸ የኔ እህት የት አገር ነሸ በተረፈ እንኳን አደረሰሸ የዘገየሁ ከሆነ ይቅርታ አመሰግናለሁ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ አሜሪካ ነኝ እሺ አሜን አልዘገየሽም
በየስንት ቀኑ ነው መቀባት ያለብን
ኤልሱ ፀጉርሽ በጣም ያምራል እስቲ ንገሪኝ የት እንደማገኘው።
ketዬ amazon ነው ሊንኩ በዚሁ ቪዲዮ ስር አለ
ኤልሲ በዚህ እስኖ ውሀው ፍሪዝ ነው አደለም ለፊት ለእጅ ይቆርጣል ለብ አርጌው ነው ፊቴን እምታጠበው
በፍፁም ለፊት ቆዳ ለብ ማለት የለበትም እንዳስለመድነው ነው እኮ ሰው ሰውነቱን በቀዝቃዛ ይታጠብ የለ
❤❤
ኤልስዬ እራሴን ለመጠበቅ ስልቹ ነኝ
በኃላ ይቆጭሻል
የፀጉሪሸ ከለሪ በጠም የምረል ቀለሙን በክሸን ንገሪኚ አደረ
ቪዲዮ አለ ቀለሙን ስቀባ እሺ ቻናሌ ጊቢ
ኤልሲ ሸሀ በተር ለሁሉም አይነት ቆዳ ይሆናል ወይ?
ለሁሉም አይሆንም
Selam yene qojo ❤❤
selam ehite
ኤልስዬ. የምትሰሪው. ሂሊ. ውጤት. አለው. አንድ. ሰሞን. በርትቼ. በጣም. ውጤት. አግኝቼበት. ነበር. እግዚአብሄር. ይባርክሽ. ግን. ኤልሰዬ. መቶ. አልሞለም ዩቲዩብ. አካውንትሽ? ካልሞላ. ግፍ ነው. ማለት. ነው
መቶ ምኑ? አልገባኝም ሰቡ ከሆነ በጣም አልፏል አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኤልስዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል እህቴ እኔ ማድያት ኣለብኝ እና ህክምና ህጄ 10 ወር በየ ወሩ እሚቀመም መድሀኒት ኣመጣለዉ ኣሁን ቆዳዬ ሳሳ እና እርግፍ ኣርጌ ተዉኩት ከበፊቱ ከነበረዉ ብሶ ተመልሶ መጣ ምን ትመክርኛለሽ እህቴ
ቪዲዮዬን የማዲያቱን ብታይው መልሼዋለሁ በዚሁ ሳምንት ቀጥታ ገብቼ መልስልሻለሁ
9:49 ኤልስዬ ለብ ባለ ውሃ እታጠብ ነበር ግን ግንባሬና ጉንጬጋ ተሸብሽቧል ግን ማሩ ቅንድብ ሲነካ ሽበት አያመጣም? በርዶ ብጠቀም ለፊት ብጠቀምስ ጥሩ ነወ?
በቀጥታ ገብቼ በደንብ መልሳለሁ
Wey bezhi berd eko wehaw aynekamen
fit ena lij ayberdewim kkkkkk
እንደየወቅቱ የሚጠቅመንን ስለምታሳይኒ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉርሽ ከለሩ ያምራል እንደባለፈው ሊንኩን ላኪልን አማራጭ ይሆነናል ስለምታካፍይን ሁሉ ተባረኪ
እሺ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሊንኩን አሁን በዚሁ ቪዲዮ ስር አስቀምጣለሁ
ስት ነው እምትይ አንች ያልሽውን ሁሉ ሞክሬ አለው ምንም አይሠራም ስራ ነው ያሥፈታኝ
እህቴ 100% ይሰራል እኔምስክር ነኝ ከ10 አመት በላይ በነፃነት ቀና ብዬ እንዳልሔድ ያሸማቀቀኝን ማድያት ድራሹ ነዉ ያጠፋልኝ
ሰላም ኤልስዬ እኔ በጣም እከታተልሽ ነበር ሁሉንም የምትይውን ሁሉ አድርጋለሁ ግን ስን እስክሪን አልጠቅምም እና አፋንጫየ ለይ ማድያት ውጣቢኝ አንዳንዴ ይጠፋል ምን ላድርግ ?
የማዲያት አለኝ ቻናሌ ጊቢ
How is your feeling? I'm thinking of you!
feeling much better, thank you for asking
Selame selame
ዮዲዬ ተባረኪ
@elsabeautynt danke
እኔ በፈላ ውሀ እየታጠብኩ ግንባሪማ ተይው ተሸብሽቦ ኤልሲ
ማር ብቻዉን ይሆናል ወይ
ወተት አርጊበት
🎊🇪🇷😘😘
የሽበቱን ቻሌጅ ለምን ተውሽው ቀለም ተቀብተሻል ጥቁር እሥቲሆን ለምን አልተቀባሽም እኔ 20ቀን ሆኖኛል ፀጉሪ ያምራል ወዝ አለው እሥተ መጨረሻው አየዋለሁ ነጭ ሽኩርት እና የወይራ ዘይት
የኔ ቆንጆ ይሔ ዊግ ነው የኔ ፀጉር ብዙ ከዚህ የሚረዝም ነው እኮ ቀለም አልቀባም እሺ
UNICE 10 inch Short Curly Beyond Basics Bob Wig Human Hair Bye Bye Knots Glueless Wigs Pre Plucked Pre Cut 7x5 HD Lace Closure Ready to Go Wig Reddish Brown Color a.co/d/8W2fIPC ያረኩትን ዊግ ለጠየቃችሁኝ ሊንኩ ይኸው
@@elsabeautynt ኤልሲዬ የተባረክሽ የኔ ደግ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ይሄ መልካምነትሽ ሁሌም አይወሰድብሽ ብድራቱን በልጅሽ አግኚው ማንም ይሄን አያደርግም ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
Asniዬ