📌እንዴት ቫዝሊን እንጠቀም❓ለጤናችን እንጠንቀቅ ጥቅም እና ጉዳቱ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 276

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +25

    ውድ ወዳጆቼ የተከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ በጠየቃችሁኝ መሰረት በኢትዮጵያ ለምትገኙ ሺአ በተር (Shea Butter) ለመግዛት ለምትፈልጉ ከእህታችን ቤቲ ጥራቱን የጠበቀ ምርጥ ቅቤ በተመጣጣኝ ዋጋ ታገግናላችሁ Shea Butte።
    ስልክ/Whatsapp/telegram : ቤቲን ቀጥታ ለማግኘት
    002511 911038209
    |nstagram : just_sheabutter_ethiopia
    Telegram: t.me/justsheabutter👉 0911038209
    Summit/ Feyel Bete Nani cosmetics - +251911882717
    Bole sheger building - Samrawit 00251910185435
    Ayat, Lomyad supermarket, morning Star coffee
    (Berekte 0912374383)
    4 kilo Elsi Building - 0911038209
    በተለያየ አገር ለምትኖሩ Amazon 👉www.amazon.it/Burro-Karité-1000g-Naturale-Raffinato/dp/B07PMDZHML/ref=sr_1_3_sspa?keywords=shea+butter&qid=1661812009&sr=8-3-spons&psc=1

  • @fikerfiker9931
    @fikerfiker9931 2 года назад +16

    ኤልሲየ የኔ ለሀበሻ ፀጉር የሚሆን ፔሰትራ ብትነግሪን እምታውቂ ከሆነ እድትነግርን እምትፈልጉ ሰወች like አርጉ

    • @rahelw4920
      @rahelw4920 2 года назад

      የት ኣገር ነው ይእምትኖሪው እኔ ልጻፍልሽ

    • @fikerfiker9931
      @fikerfiker9931 2 года назад

      ኢትዮጵያ

    • @rahelw4920
      @rahelw4920 2 года назад

      @@fikerfiker9931 sorry እህቴ እዚህ አሜሪካ ከሆንሽ ብዬ ነበር ለማንኛውም ምን አልባት ካገኘሽው Babylisee PRO Nano Titanium Flat iron የሚባለው በጣም አሪፍ ነው::

    • @fikerfiker9931
      @fikerfiker9931 2 года назад

      እሱን እማ ለገኝው አልቻልኩም ያለድኩበት የለም ኢትዮጵያ የለም እደሱ ተመሳሳይ ካለ ኤልሲየ ብትነግርኝ ብየ ነው rahel w

  • @luchyakiflaykiflay6736
    @luchyakiflaykiflay6736 2 года назад +9

    ቫዝሊን በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ኩመኝታ በፊት;: እናቴ 86 አመትዋ ነው የፊት ቆዳው ግን በጣም ይገርመኛል እኔ day and night cream እጠቀማለሁ እሁን ግን ማታ ቫዥሊን ነው የምቀባው በጣም ጠቃሚ ነው

  • @itssabaoth2308
    @itssabaoth2308 2 года назад +11

    ቫዝሊን እኔ ለፊቴ ጠቅሞኛል ምናልባት ለሁሉም ሰው ላይሰራ ይችላል እኔ ፊቴ በጣም ወዛም ነው + ብጉር በጣም ያስቸግረኝ ነበር ግን ማታ ፊቴን እየተቀባው ጠዋት እታጠበብ ነበር እሁንም አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ ፊቴ እሁን ላይ ሰላም ነው
    ያው ለኔ ለፊት ጠቅሞኛል

  • @tse3696
    @tse3696 2 года назад +46

    ኤልሲ ሺያው በተርን ለማስተዋወቅ የቫዝሊን ዋጋ አታሳንሺ ስለ ቫዝሊን ምንም በፀሀይ ሊያጠቁር ይችላል እንጂ ሌላ ጉዳት አያጋጥምም።ለልጆች ደግሞ በጣም ከፓውደርም በላይ ከቁስለት የሚከላከለው ቫዝሊን ነው

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ Год назад +19

    እኔም ሆንኩ ልጆቼ ቫዝሌን በጣም እንጠቀማለን፡ አለ ከሚባል ቅባት ፍቱን የሆነ አገልግሎት አለው፡ የድሃ ትልቁ አዳኝ ቅባት ቫዝሌን ነው፡ እርግጥ በፅሃይ አይመከርም። እነሺያ እና ኮኮናት አሁን የመጡ ናቸው። እና ኢልሳ ወላጆችሽንም ጠይቄ ፡ ከማንም ውድ ከተባሉ ቅባቶች ይልቅ ቫዝሌን ብዙ አገልግሎት አለው፡ እርካሽ ቤሆንም።

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 года назад +13

    ቫዝሊን ማታ ማታ መቀባት ምንም ጉዳት የለውም እግራችንን እጃችን እንዲሁም ፊታችን ክረምት ላይ ፀሐይ በሌለበት ቦታ ብንቀባው ቆዳችን ሁሌ የልጅ ነው የሚመስለው አያቴ ቫዝሊን በጣም ነው ምትጠቀመው ፊትዋ እንደ እድሜዋ አደለም አልተጎዳም

  • @foziaabdala8154
    @foziaabdala8154 Год назад +3

    ቫዚሊን,አደኛነዉ,ጉደትየለዉም,በጣም,ይሰማኛል,ሀርፈነዉ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 2 года назад +4

    አንድ አንድ ዶክተሮች ለህጻናት ቫዝሊን ያዛሉ ለህጻናት ተብለው የተዘጋጁ ቫዝሊን አለ በጣም ነው የሚስማማቸው ። በተረፈ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ይበልጡን እስማማበታለሁ

  • @filohaysh3395
    @filohaysh3395 2 года назад +13

    ቫዝሊን ለልጆች በጣም ጥሩ እንደሆነ ነው የማውቀው በተለይ ገላቸውን ታጥበው ሲወጡ ደረታችውን እና ጀርባቸውን መቀባት ብርድ እንዳይመታቸው ይረዳል... ቫዝሊን ንፋስ ወደውስጥ አይሰገባምም ወደውጭም አያስወጣም

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад +9

    ቫዝሊን የቆዳ ቀዳዳም ይደፍናል ይባላል። ቅባታም ለሆነ ፊት ግን ማታ ተቀብቶ ጠዋት በሙቅ ውሀ መታጠብ ጥሩ ነው ይባላል። ማንኛውም ነገር እንደቆዳችን ሁኔታ ይለያያልና ሞክሩት ካልተስማማችሁ ተውት።
    ያገሬ ልጅ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ። ትህትናሽ ደስ ይላል።
    አሜን አንቺም ተባረኪልን ያገሬ ልጅ።

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 2 года назад +5

    በጣም እረጋያልሽ አንቼምታምሬ ንግግርሽ እሚያምር ሁሉም ጠቃሚ ምክር ዘመንሽ ሁሉ ይባክ 🍃🌸🍃🌸🍃🌸❤🌸

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 года назад +7

    ፅድት ያልሽ ሴት ነሽ ኤልሲ ስወድሽ😍

  • @zainabsamil1676
    @zainabsamil1676 2 года назад +4

    ኤልሲ ስለሁሉ ምክርሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
    ውዴ ስለ /የፀጉር ሽቶ /ብታሳውቂን ደስ ይለኛል

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Год назад +17

    ሰለ ቫዝሊን በጣም ተሳሰተሻል:: እባክሽን እንደገና አንቢቢ::ሼ ባተር ለመሸጥ ብለሽ ቭዝሊንን አታሳንሺ:: ትክክል አይደለሽም::

  • @AyuAgalu
    @AyuAgalu Год назад +1

    ተባረኪ ኤልስዬ ትምህርትሽ በጣም ጠቅሞኛል ሁሌም አደምጥሻለሁ ቀጥይበት።❤❤❤

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 года назад +4

    ለፀጉሬ በጣም እጠቀም ነበር አሁን ትቻለው
    በርቺ እቴዋ ኮሜንት መፃፍ ብዙም አይመቸኝም ግን ሁሌ እከታተልሻለው ለወንዶችም ቀየጥ እያደረግሽ 😎

  • @selammekonnen3781
    @selammekonnen3781 2 года назад +38

    ግን አልሲ የሚገርምሽ እኔ እረጅም አመት ማታ እጠቀማለሁ በጣም ይስማማኛል

  • @mekedesgirma3153
    @mekedesgirma3153 2 года назад +3

    ቅንድብ መነቀስ ለማንም አልመክም የዘመኑ ቢዝነስ ከግዜ በሗላ ቆቋዳን ሲነረጁ አመ መደ ቁጭ ነው ቆዳ እንደ ለመዱ ነዉ ስሊዝን ቅቤ ተቀብት ነዉ ያደነው የአበሻ ቆዳ ከተባላ ከተሰማው ያምራል በተፈጥሮ እባክሽ ትምህርትህሽ ጥሩ ነው ሀገራችን የእለት እንጀራ ለመቅረብ መከራውን እይየ የተለይ የነገር የሚቀባው ያለው ጦርነት ቦሌለበት አካባቢ ነዉ። ይልቁን ለጤንነት ወንዝ ባለበት ዋና ውሃ መጠጣት በብዛት ውፍረት ን ለመቀነስ ቢያንስ ለጤና እሩጫ ለስኳር በሽታ ለቦርጭ ወዘተ ተራመዱ የድሮ ሰዎች ጥንካሬ የልብ መፈንዳት ያማይደርስባቸው ፊታቸው ውብ የሆነው ስራ እስፖርት ነዉ። የዶክተር አፍ ሁሉ የአዋቂ አይደለም! ቀላሉ ዘዴም ከጥንት ሰዎች መማር ይችላል። እኛ አንዳንዴ ምክር የምን ሥጠው ለሀብታሙ ነዉ ስለሽም በመሆኑ እኔ በእሰ ፓርት አምናለሁ :: ከሁሉ የሚያምር ጌታ ነዉ :: ዋናው መሠረታችን አርገን አንይ የው ሁሉን ነገር :: በተረፈ ተባረኺ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 2 года назад +60

    ከልጂነት እስከርጂና ፊታችን ስነቀባው ነው የኖርን ምንም አልሆን

  • @peacemakerchannel3466
    @peacemakerchannel3466 2 года назад +5

    ምን አልባት የምታውቂው ቫዝሊን ንፁህ አይደለም ይሆናል! ቫዝሊን በብዙ ሪሰርች የተነገረለት በጣም ጠቃሚ ነው ብዙ ጥቅሙ ያመዝናል!! ኤልስዬ አንብብ እንደገና ሞክሪው

  • @ferealemtemesgen1132
    @ferealemtemesgen1132 2 года назад +5

    ኤልስዪ አደገንበት እኮ ውሸት ነው ማታ ማታ በጣም በጣም አሪፍ ነው ቫዚሊን። ኤልሲዪ ለቆዳ ሞስቸራይዝ ያደርጋል።

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 2 года назад +5

    ጸጉሬን ፍሪዝ እያደረኩበት ነው my beautiful sisters Vaseline +water...the result gives moisturize my hair also define curl,and shiny loved it✅ሞክሩት።።thank u for sharing elsy💕

    • @beziyemaryamlji4833
      @beziyemaryamlji4833 2 года назад +1

      Yesss Enemi Eyetetekimikuti Newu Betami Arifi Newu 👌👌👌👌

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +2

    እናመሰግናለን እህታችን አሪፍ ትምህርት ነው ጥቅሞች ናቸው የነገርሽን በርቺልን

  • @hanantube6915
    @hanantube6915 2 года назад +8

    ቫዝሊን በጣም ጥሩነው ያለእሡ እኔምንም አልጠቀም የቅዲቤ ጸጉር እና ሽፍሽፍቴ እርዝመቱ አርቲ ነውየሚመሥል ተጠቀሙ ፊቴንም አልፎ አልፎ እቀባለሁ ማታ ጠዋት እታጠባለሁ

  • @tolen515
    @tolen515 2 года назад +2

    ትክክል ኤልሲዬ ባዝሊን የሳሳ ፀጉርን ያበዛል፡ በተለይ ለቅንድብ።

  • @mimifeleke8789
    @mimifeleke8789 2 года назад +1

    በጣም ልክ ነሽ ገላችን ላይ ሽቶ መቀባት ጥሩ አይደለም እኔ ለምሳሌ አንገቴ ላይ ሽቶ የማድረግ ልምድ ነበረኝ ከግዜ በኋላ ሽፍታ አምጥቶብኝ ብዙ ሀኪም ቤት አስኪዶኛል በመጨረሻ የሄድኩት ህክምና ቦታ ነው አንገቴ ስር ምንም አይነት ኬሚካል እንዳልጠቀም ከነገረኝ በኋላ ደህና የሆንኩት ።

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 года назад +4

    ትክክል ስንቆስል ወድያዉ ዘጋልኝ ከፈሬን ማታማታ እቀባለሁ እጄም በጣም እቃ ስለማጥብ

  • @sarah14252
    @sarah14252 2 года назад +1

    Thanks a lot and good to have you …best of the best ! 🤩🤩 🤩

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አኤሉሰዬ እኛም ሰለመልካምነትሸ ከልብ እናመሰግናለን በረቺልን የኔ ቆንጆ እኔ ዛሬ ነው ወደ አንቺ ቻናል የተቀላቀልኩት ሰብሰክራይብ አድርጌሻለሁ ከአእንግዲህ ቤተሰብሸ ነኝ አኤልሰዬ ግለወፅነትሸ ደሰ ይላል በርቺ ቻዎ ቻዎ ❤❤❤

  • @ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ

    ዋው ጠቃሚ ምክር ነው ተባረኪ ኤልስዬ

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 2 года назад +2

    ኤልስዬ ጸጉርሽ ከለሩ በጣም ያምራል 😍💕💕💕

  • @eritrea576
    @eritrea576 6 месяцев назад

    Thank you for sharing

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 года назад +1

    ግሩም ምክር ኤልሱ እናመሰግናለን!

  • @faxekadir9012
    @faxekadir9012 2 года назад +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አረ አያፀዳም በሌላ ነገር ተቀባብተው ነው እንጂ እኔ ቫዝሊን ለፊት ተስማሚ ነው አልልም ።ሊያውም ሀገራችን ላይ ፀሀይ ብርዱ አረ ለውበት አይመችም ግን የምንጠቀምበት ቦታ አለ አንቺ እንዳልሽው ።
    ግን ይኑር አይጥፋ ።

  • @meklitalemu6939
    @meklitalemu6939 11 месяцев назад

    Elsy ትሩ መልእክት የኔ ቆንጆ

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 года назад +1

    Thank you Elseye I like ur hair so much and Also ur so gorgous did you know that Betam konjo nesh sewedesh 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳❤️🙏

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 8 месяцев назад +3

    ቫዝሊን ከድሮ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ዶ/ር የሚመክሩት ነው እዝህም እኛ ሀገርም ተሳስተሻል

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад +2

    እናመሰግናል የኛ መልካም ደስ ትይኛለሽ

  • @sabraden1647
    @sabraden1647 2 года назад +1

    Thank you elsy❤💐

  • @ቦንቱጂማ
    @ቦንቱጂማ 2 года назад +24

    እናመሰግናለን
    ግን እኔ በቫዝሉዬ አልደራደርም ለምን ብትሉኝ ቀን በስራ በኬሚካል እንደ ድርቆሽ የደረቀውን እጄን ሌላ ምንም አይነት ሎሺን አያለሰልሰውም የመዳም ቅመሞች ምን ትላላችሁ ?

  • @tigistamsale427
    @tigistamsale427 2 года назад +2

    thanks ELsy!!!

  • @ኣንግዛእን
    @ኣንግዛእን Год назад +2

    በማርያም ስለ ማድያት መላ በይኝ🙏🙏🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +1

    እውነት ነው ቫዝሊን ቅንድብ ያበዛል ጥቁርም ይሆናል። 👍👍

  • @Mariam-fm2mo
    @Mariam-fm2mo 2 года назад +8

    Betty's shea butter is the best

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 года назад +3

    Yikrtana Elsiye konjo alserushm kindbishin Ethiopia metesh bitseri yishal neber

  • @mt.g4041
    @mt.g4041 2 года назад +2

    It is good for nappy rash

  • @hannawagaye6226
    @hannawagaye6226 2 года назад +3

    Thank you for your information Pls ዊጉን የት ነዉ የገዛሽዉ tnx konjo😍betam yameral betelye coloru

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад

    ቫስልን ይስማማኛል ግን የተለየ አጠቃቀም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
    ዘይት ከረጋው ጋር ክዳን መክፈት ምን አታገለሽ ፈሳሹ እያለልሽ

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 года назад +2

    ኤልሲ በጣም ምርጥ ምክር ነዉ የምትሰጪን ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ ተባረኪ

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ 2 года назад +2

    Good content elsy . you are unique

  • @ቲቲቢትባባ
    @ቲቲቢትባባ Год назад +1

    የምር ኬክ ነሺ በርች 👏👏🌹🌹

  • @thetnajeru8940
    @thetnajeru8940 2 года назад

    thank you elisiye ebakeshine keterekeze belayi egere ebetete alewu amete megebe bete sereche nber ena yemetawukiwu negere kalee ebtete matifiya

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 2 года назад +1

    Thank you Elsi ! ቫዝሊን በተለምዶ ሆኖ ነው እንጂ ብዙ ጥናቶች አይደገፍም።

  • @muluabraha9506
    @muluabraha9506 2 года назад

    ❤❤❤ I agree you right

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 2 года назад +1

    عشقتك منذ البداية
    وسأحبك حتى النهاية 💜
    Ewedeshalhu ❤❤❤Elsiye🌺🌺🌺

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 2 года назад

    Thanks 😊 a lot dear Elsy 💕

  • @zufangebremariyam9108
    @zufangebremariyam9108 2 года назад

    Thank you🙏

  • @neimamura5136
    @neimamura5136 2 года назад +1

    Slam Elsya😊. ene bazelen lekefre btam new ymesmamagh mat mat stgh ekbawena tewat sensea etatbewalh enam konjo new ymehonew.

  • @betelhemtameru7449
    @betelhemtameru7449 2 года назад

    elisye thankyou😘

  • @meronlw2127
    @meronlw2127 2 года назад

    Thanks 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yemiside
    @yemiside 2 года назад +3

    እውነትሽን ኤልሳ ፀጉሬን ብዙ ጌዜ ስቆርጠው አሁን ብዙ አመት ሆነው ማደግ አቆመ በቃ

  • @RahelAkeraya
    @RahelAkeraya 29 дней назад

    እድሜሸ ሰንት ነው በጣም ልጅ ነው የምትመሰይው በጣም ነው ምወድሸ

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 года назад +3

    አመሰግናለሁ አንቺ ቆንጆ ቅን ሰዉ።

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 2 года назад

    Thank you so much elsi

  • @Tinka_15
    @Tinka_15 2 года назад

    Thank you 🙏🏼😘

  • @liyafikru9079
    @liyafikru9079 2 года назад

    አናመሰግናለን

  • @be8cab
    @be8cab 2 года назад +1

    ቅመምዬ missed you....good content...Thank you

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 2 года назад +1

    ኤልስየ ውብ በጣም እግዜር ይስጥልን ሁሉነገርሽ ያምራል እመሪልኝ እህታለም

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад +3

    እኔ ከነመፈጠሩም ባዝሊን አልወድም😷😷😷😷 አንደዜ ብቀባው ሣምት አይለቅም ከጂሥሜ ላይ ከከከከከ በሳሙና ሥፈትግ መዋል ነው

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 2 года назад

      ምን አይነት ቫዝሊን ብትጠቀሚነው

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 года назад

    ተባረኪ እህቴ

  • @azennigussie4272
    @azennigussie4272 2 года назад

    ELSIYE egr yitebkishi enamsegnalen

  • @user-pb8eb3fm7s
    @user-pb8eb3fm7s 2 года назад +4

    የኔ ሴት ስወድሽ 😍😍 አንች ሳይሽ እበረታለሁ

  • @melatbirhane5118
    @melatbirhane5118 2 года назад

    Thank you Elsi for sharing!
    let me ask you a question what do you think about nose corrector does it work? pls answer for me.

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 года назад +1

    Elsiye hodae,u are incredibly inviting to watch eko😘😘 n I never fail to smile everytime you say 'recommend' with an Italian accent I believe...how cute!!🧡🧡

  • @selamawitgossaye4442
    @selamawitgossaye4442 2 года назад +3

    Hi can i use sheya butre for my hare ?

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 2 года назад

    Elsiye konjo teruna tekami meker naw keleb amesegeneshalehu 🥰💕

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 года назад

    Thank u sister

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 2 года назад

    Thank you Elsi🤩👌

  • @emuti3758
    @emuti3758 2 года назад +1

    Welcome ELSI😘😘👌

  • @tinayekonjo6949
    @tinayekonjo6949 2 года назад

    Elsa thanks

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 2 года назад

    Bless You Elsye

  • @nardosdaniel1829
    @nardosdaniel1829 2 года назад

    የኔ እናት እንኳን ደና መጣሽ

  • @senaitsemereab6818
    @senaitsemereab6818 2 года назад

    Egziabhir ystishe elsiyi

  • @faizafaiza5441
    @faizafaiza5441 2 года назад +2

    Cocoa butter naw fitanme emetkemawe please gudat alewe edea

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 года назад +1

    Tu est belle et moderne traditional europeine , Habechan très joli, icône 👌🏾 👍🏾 important pour tout les personnes Ethiopian, Habechan peuple grand merci 👍🏾 Madame ça fait plaisir de te voir Madame Elisabeth.💚💛❤️🔝🕊️💖✨✨✨👑👸💯👍🏾🥰🤗

  • @kidistberhane5375
    @kidistberhane5375 2 года назад +1

    Blessings my sister. Your eyebrows are so beautifully done thanks for your advice. Vaseline helps your elbow dryness.😉

  • @emma4375
    @emma4375 2 года назад +1

    Elsiye betam enamesegnalen beberd gize leljoche ketatebu behuala sewenetachewen vaseline neber yemkebachew ahun gen akomalehu selemtakerbilen tekami mereja tebareki
    Letsegur yalshew gen mangnawem vaseline yehonal ?

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ኤልሲ::ትክክል ቫዝሊን ለቆዳ አይመከርም እኔም መረጃዎችን ከሰማሁ በኅላ ትቻለሁ ብርድ ላይ በትንሹ ለከንፈሬ ብቻ እጠቀማለሁ

    • @adanechzelelew3141
      @adanechzelelew3141 2 года назад

      ኢልስዬ ፡ እግዚአብሄር ፡ ፡ ይስጥልኝ ፡ ፡ ለምትስጭንኝ ፡ ትምህርት ፡ ፡ ኢልስዬ ፡ ቫዚሊኑን አይነት አልለው

    • @panaethio5030
      @panaethio5030 2 года назад +1

      ስላም ጤና ይስጥልኝ .....
      ይቅርታ። ግን ለምን ቫዝልን እይመክርም ለቆዳ እልገባኝም

  • @Princess-77-Liya
    @Princess-77-Liya 2 года назад

    Can you show us about CLINIQUE products face and face washing

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 3 месяца назад +1

    ለጊዜያዊው ይህ ሁሉ ጥረት መልካም❤❤
    ለዘለአለም ህይወት ደግም
    ኢ የ ሱ ስ ኢ የ ሱስ ክርስቶስ ያድናል❤❤❤❤

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 года назад +2

    Elsiye cara am hermela from italy trento and i need to know about your eye brow please you did it here or in Ethiopia if its here you think its nice for our colour..?i need you suggestion please...

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 2 года назад +2

    ተቤረኪ ኤልሱዬ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 2 года назад +3

    በናትሸ ፊቴን በጣም ነ ማሳጀ የማደርገዉ ግን አይኔ ሰረ መሸብሸብ ጀምሮአል

  • @abrhi98
    @abrhi98 2 года назад +1

    Elsie shito ende Ferenj ej,elbow,anget lay atikebi.
    African skin pigment alew.Enam mich yamatashal tsehay lay sitwechi ok.African skin yanelashal.
    Shea Butter ena Cocoa Butter Natural Products ena African minche yalachew nachew.
    Also Elsiye betam tamryalesh,arif skin alesh.
    Ke lipstick naturalu new yemyamrbesh.

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Год назад +2

    ከንፈሬን ማር ሰቀባዉ ጽድት ይላል ይለሰልሳልም

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 2 года назад +2

    tell us about your make up❤

  • @israelhailegiorgis8776
    @israelhailegiorgis8776 2 года назад +5

    Address for the Shea butter please? Not pinned. Thanks

    • @bettytegene7568
      @bettytegene7568 2 года назад

      Hi. የ መጀመሪያ comment ላይ ያገኙታል።

  • @habeshalove7466
    @habeshalove7466 2 года назад

    Ere elesia arif new sebal semecha Mata Mata tekebahut kezeya fita muluw lemayet mezagenen bugur mesay niger woresagn

  • @sosenawendmu3330
    @sosenawendmu3330 2 года назад

    thank you konjo we love you