welcome and I am saying you are gonna be fine. Your handsome boy gonna be good. He’s gonna be successful. You’re in good position until we go back to our country. Good to see you Gojj!!!
Hany,welcome when I see you out of the country.its really makes me cry 😢😂😂 I felt very sad. Sorry to say this when i see our artists out of the country, it's makes me feel sad.I wish my ethiopia to become a peaceful country, and we all can go back😢😢😢.I wish you all the best in your new journey ❤️ ❤❤❤❤
ጀግና! ur son should be proud of u! የሰው ልክ ነሽ! A woman with high value and moral! Keep shining beautiful!
ሀኒቾ ከምትወዳት ሀገሯና ከምትወደዉ ሞያዋ ተለይታ ተሰደደች😌 መሰንበት ደግ ነዉ ሀኒችዬ ነገ የተሻለች ኢትዮጵያን እስክናያት
አይዞሽ እኛም ከጎንሽ ነን እኔኮ ግራ ገባኝ ስጠፊ ማርያምን አይ ፈጣሪ አገሬ ሰላም ሁና ባገራችን እምንኖርበትን ፈጣሪ ያድለን😢
እድለኛ የሆነና አቅም ያለው ማራጭ አለው ከሀገር ይወጣል በመጥፎ ዘመን እሰየው❤ ለእኛ የትም መሄድ ለማንችለው ለምስኪኖቹም እግዚአብሔር ይሁነን አንቺም ባለሽበት ሰላም ሁኚ ሀገር ሰላም ሆኖ በሰላም ለመኖር ያብቃን😢❤❤
እውነትነው
እግዚአብሔር አለ አይዟችሁ
እና አማራጭ ካለ ምን ያስፈልጋል።
አይዞሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ❤️❤️❤️
Ewunet new yichi hager siol nat betam
እግዘብሔርን ሀያል ነው ለዚህ ያበቃሽ ሀኒቿ።በእርግጠኝነት ብዙ አዳዲስ ሀሳቦችን እንደምታሳይን እርግጠኛ ነን ብዙ የተገፋሺባቸውን ነገሮች ሁላ እንደምትነግሪን እርግጠኛ ነን። መልካሙን ሁሉ ተመኝተንልሻል።❤❤❤
ፈጥራ ታወራለች ይቺ አስመሳይ ባሎ ሲፈታት ከሌላ ትዳር የፈታ ወንድ ፈርሞላት ነው የወጣችው ፕሮሰስ ላይ መሆኖ ይታወቃል
አትሳደብ ምን ነካህ @@Mercy-mw9nt
ዉይ ባሏን ፈታዋለች
ምነው ተንጨረጨርሽ ሚስቱ ነበርሽ ወይስ እጮኛው ነበርሽ
@@Mercy-mw9ntአቤት መቀደድ:: ከማን ጋር እንዳለች የምታውቂ ትመሲያለሽ
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርች አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር ይመስገን ድምፅሽን ስለሰማው ደስ ብሎኛል በአሁን ሰዓት ከኢትዮጵያ በሰላም መውጣት ትልቅ ነገር ነው አይዞሽ ሑሉ ለበጎ ነው ይችም ቀን ታልፋለች ዋናው ሰላም መሆናቹ ነው የምታምኝው አምላክ ድግል ማርያም ስሟን የጠራ ለክፉ አይሰጥም የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤
አይዞሽ ሀንዬ መጀመሪያ ሆድ ይብሳል ስትቆይ ደስ ይልሻል እንዲያውም እስከዛሬ መቆየትሽ ይቆጭሻል የሂወትን ንሮ ምን እንደሆነ ይገባሻል ህግን ጠብቀሽ ከኖርሽ ማንም አይነካሽም የሰውን ክብር ያሳዩሻል ባለሽበት ሁሉ መልካም እድል እመኝልሻለሁ ልጅሽም አድጎ ለቁም ነገር ይድረስልሽ ፈጣሪ ጉብዝናን እና ብልሀት ይስጣችሁ
እንደ ያያ ዘልደታና እንደ አማኑኤል ነበር ቡሽብርተኝነት እሚያስገቡሽ በስላም መውጣትሽ እመብርሀን ትወድሻለች
አንቺ ደግሞ ምንድን ነዉ ምትዘባርቂዉ?🤔🙄
@@mesi-io6sf እናት መዘባረቅ አይደለም መሬት ላይ ያለውን እውነት ነው የተናገርኩት ነው ወይስ ከነሱ ወገን ነሽ
ሮሚ ካራስነት ሳትላቀቅ እስካሁይ መታሰሯን ስሰማ ምን ያከል በአማራ ላይ የሚደረሰው ግፍ ይዘገንናል
@@mesi-io6sf ትክክል ናት
እኔ. በነ አብይ ምክንያት ኢትዮፕያ. አስጠልቶኛል. እውነታን ነው
ሀንቾ እንኳን ደህና ወጣሽ ልጅሽንም እንኳን በሰላም ይዘሽ ወጣሽ:: ነገ አገር ሰላም ሲሆን ደምቀሽ ተዉበሽ ትመለሻለሽ አይዞሽ ሁላችንም ከአንቺ ጋር ነን በርቺ አትጥፊ:::
ሀንቾ የእማማ ዝናሽ ፀሎት ይርዳሽ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንሽ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምድር ያብቃሽ ከነልጅሽ
❤ሀኒቾዬ❤ መልካም ጉዞ በሰላም ግቡ መልካም መዝናኛ ይሁንላችሁ የኛ ሳቂታ ጀግኒት 🥰🙏
ሀንየ የቁርጥ ቀን ልጅ ሀገርሽን የቻልሽዉን ያህል አገልግለሻል ወገንሽን በጦርነት እረድተሻል ነፃነት በሌለበት ሀገር ባለሽበት ሰላም ሁኝ ❤❤❤
የሚበልጠውን ክርስቶስን መደገፍ ፍሬው ጣፋጭ ነው፡፡እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሀንዬ ፍልቅልቋ የረዳሽ አምላክ የተመስገነ ይሁን ያውም ቤተስብሽን ይዘሽ እድለኛ ነሽ ሌላው ለአላማ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ባጭር ጊዜ እንደሚስተካከል እርግጠኛ ነኝ ሀንዬ አንድ ነገር ልምከርሽ ስላለፈው ነገር ምንም እንዳታወሪ ጥቅም የለውም አስቢበት እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ
ታድያሰ ሀና
ጥሩ እድል እመኝልሻለሁ። ቅዱስ ሚካኤል ይከተልሽ ። በቶሎ ወደ ሀገርሽ ይመልስሽ ።
ከ EBS እስከ Hanna Gogiye ተከታታይሽ ነኝ ። ለቤተሰቦቼ ሁሉ እንወድሻለን ። God bless you .
በሰላም ግቡ በዚህ ሰአት ከሀገር መውጣት መታደል ነው ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀኒቾ የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
ሀኒየ እውነት ሀገር መውጣት ከባድ ነው ግን በሰላም መውጣትሽ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምህረት ያውርድላት ያሳዝናል ስደትን እናውቀው አለን ሳቁም ለቅሶ አለው ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
Good to see you back Hannechu!
Also, Wherever you go and whatever you do God be with you and with your family too!😍😍🇧🇯🇧🇯
ሃንዬ ጎጅዬ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው የሰው ሃገር እንደ ሃገር ባይሆንም ከሃገራችንም ብዙ ክፉና ደግ አለ ውጪም እንደዛው ግን የረገጥሻት ምድር ከነ ልጅሽ እጅዋን ዘርግታ ልጄ ብላ ትቀበላችሁ ።ለአንቺ እንኩዋን ባይደላ ለልጅሽ ጥሩ የትምህርት እድል ያገኛል በዚያ ትጽናኛለሽ አይዞሽ በርቺ ቀን እስኪያልፍ በጤና መኖሩ መልካም ነው ።❤❤❤
ሃኒዬ የኔ እህት የምትወጅው ሁሌም የምትዘክሪው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ የአፎሚያ ረዳት ቅዱስ ሚካኤል ከፊችሽ ይቅደም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛኙኝ እዎድሻለሁ እህቴ
ሆ እረ እንኮን በሰላም ወጣሽ ሐንዬ ይህህንን አሳዛኝ ልጅሽን ጌታ ይጠብቅልሽ ❤ከምንም በላይ ነፃነት ነው ለሰው ልጅ
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ ሃንዬ ማሬ ❤️❤️❤️
ማርያምን😢😢ለምንድነው አለቀስኩ እኔም ስደት ነኝ እኮ ግን ሳስበዉ ሰላም ሰለነሱሽ ነዉ ሀኒ በሰደዱ ብፈልግ ድሮ ነበር የኔዉ ሀኒ ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤
ምን ቢሆን ምንም ማን እንደሀገር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በርቺ ሃኒቾ❤❤❤❤
መታረጃ ቄራ ሆነ
ሃና እህቸቴ አንችና ልጅሽ ስታምሩ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እንኳን ደሰ አለሽ በአሁን ጊዜ ኢትዮጵያ መውጣት መታደል ነነወ ሀገራችን ሲኦል ሁናብናለች በተለይ ለአማራ ህዝብ ሲኦል😢😢😢😢😢😢
😭😭😭
በጣም ለእረፍት መጥቼ ብዙ ነገር አይቼ ነው የተመለስኩት😭😭😭
እውነትነው አይዛን እደመሸ አይቀርም
Gena men aytachehu?
@@fisehayeaa8079 ከዚህ የባሰ ከመጣማ ለአማራ ብቻ አይሆንም መልካም ብናስብ ይሻላል
እሚገርም መልስ ነው ከ3 ቀን በፊት ሐኒ የት ጠፋች ብዬ ቻናልሽን የመጨረሻ ቪዲዮ መቼ እንደሰራሽ ሳይ ነበር::እንኳን ደስ አለሽ ሐንዬ❤❤❤
የኔ ዉድ ሐኒዬ በሰላም ወዴ ሀገራችሁ ያብቃችሁ ስደት ከባድ ነው የኔ ዉድ እህቴ እኛ እንኳን ለምደናል❤❤❤❤❤❤
ሀንዬ እመብረሀን ትርዳሽ ከንግግርሽ ከምትወጃት ሀገርሽ ሳቲጂ እንደወጣሽ😢 ያስታውቃል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችን በነጻነት የምንኖርበትን ዘመን እግዚአብሄር ያምጣልን 🙏🙏💕💕
ሀኒቾየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
የጅቦች መሰብሰብያ ብትሆንም ሰው ከሀገሩ ተስፋ አይቆርጥ 😢😢😢😢
የኔ እናት እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ለምን እደሆነ ባላቅም ድምጽሽን ስሰማ ገና ነው እባ የተናነቀኝ ብቻ እመብርሃን ካችጋ ትሆን ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
የኔ ፍልቅል ስትጠፊ እኮ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ድምፅሽን አሰማሽን ። ባለሽበት ፈጣሪ አምላክ ከነቤተሰቦችሽ ጋር ይጠብቅሽ ❤❤
ኧረ እልም አትበይ እመቤቴ ትወድሻለች የምን ትዝታ ሀገሪቷ ስትረጋጋ እንገባለን ማለፉ አይቀርም ሁሉም ያልፋል በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ እናቴ እምቤቴ ካንች ጋር ትሁን 🙏
ሀኒየ በጣም ነው የምወድሽ ደግሞ የምወድሽ ድንግል ማሪያም ስለምቶጃት ነው እና ሁሌም ደስታኛ ሁኝ ሀኒየ
ዋው ሀንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ ከልጅሽ ጋር ሳይሽ ስጋት ነበኝ መንግስት ተብዬው ፀረ ኢትዮዽያ ፀረ ኦርቶክስ ስለሆነ አብዛኛውን ሰው እያሳደደ እያደነ እያሰረ ነው ስጋቴ የነበረው ሚዲያ ላይ ሳጣሽ የታሰርሽ መስሎኝ በቅርቡ ለጓደኛዬ ስነግራት ነበር። ወደውጭ መውጣትሽ ከምትወጂው ልጅሽ ፍቅርዬ ካልሺው ጋርም መውጣትሽ ከቤተሰብ ከአገር ከአገር ከብዙ አድናቂዎችሽ እንደሚከብድሽ ግልፅ ነው። አንቺ የኦርቶዶክስ አርበኛ ባለማተብ እመብርሃን አንቺንና ቤተሰብሽን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከክፉ ሁሉ ትሸፍንሽ አይዞሽ ቆፍጠን ብለሽ ወደፉት እግዚአብሔር ባንድም ሆነ በሌላ መንገድ አለው እንኳንም ወጣሽ ህግ የለም በገዛ አገራችን ባይታወር ሆነን እየተገፋን ከምንኖር አማራጭ ካለ ወደፊት ይቅናሽ በርቺ እግዚአብሔር ከረገጥሽው መሬት በላይ እመኝው ሁሉንም መሆን ማድረግ ይችላል የምመክርሽ ግን የባለ ተሰጦ ጸጋ ስላለሽ ሚድያ ላይ ስሪ እኛ ተመልካቾችሽ ከጎንሽ ነው በርቺልኝ ሀንዬ ባለቤትሽን ግን ሚድያ ላይ አታውጪው አደራሽን እንወድሻለን❤
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጆቼ
So true ,❤❤
ሐንዬ ባለፈው ቲክቶክ ላይ ልጅሸ ሻንጣ ይዞ ስትወጡ ትንሽ ተጠራጥሬ ነበር፡፡ ግን ሐንዬ አንቺ ለኢትዮጲያ ጥበብ በጣም ታስፈልጊ ነበር የኔ ልእልት በጣም እወድሻለሁ ልጅሽንም እንደዛው ግን አምናለው በበለጠ ትሰሪያለሽ ብዬ አስባለው ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን መልካም ነገር የግጠምሽ ሐኒቾ ከነ ልጅሽ መሔድሸ አሪፍ ነው አንቺ የተለየሽ ጐበዝ ሴት ነሽ ተባሪኪ እልፍ አእላፍ ሁኚ ደሞ አምናለሁ ሁሉ መልካም ይሆናል አዎ ትልቁን ንብረትሽን ይዘሽ ወተሻል ሙያሽ አንደሆነ ካንቺ ጋር ነው መልካመ መንገድ መልካም ጉዞ መልካመ ዘመን ተመኘሁልሽ ውድዋ
ሀኒየ የኔ ውድ እመብርሀን ትከተልሽ አይዞሽ ሁሉም ይለመዳል
እንኳንም ከልጅሽ ጋር የወጣሽ ልጅ ከእናቱ ጋር ሲኖር ጥሩ ነው በምትሄጂበት ይቅናቹ:: በጣም ጎበዝ ነሽ በሰው ሀገር መንጃ ፈቃድ ቶሎ አውጥተሽ ከተማውን አውቀ መንዳትሽ ለሌሎች ብርታት ነሽ:: ልጅሽ አብሮሽ ስላለ አይደብርሽም ከሁሉም በላይ ፈጣሪ ከእመቤታችን ጋር አብሮሽ አለ:: ሲገባኝ አሜሪካ ያለሽ ይመስለኛል መንገዱና መንጃ ፍቃዱ ቀላል ነው እለፍ የሚባል ነገር የለም አሜሪካ
የኔ ፍልቅልቅ ሀንዬ ሃገራችን ከመኖር የሰው አገር ይሻላል እንኳን በሰላም ገባችሁ❤
እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ አማራ መሆን እንደ ወንጀል ሆኖ መርጠን ባልተወለድነው በቀያችን በደጃችን መተው ያሳድዱናል መግቢያ መሄጃ አጣን ልጆቻችን ወተው እንዳይገቡ አርሰን እንዳንበላ ተደረግን አንች እድሉን አገኘሽ ምንኛ መታደል ነው ከኢትዮጵያ መውጣ እንኳን ደስ አለሽ ሀንዬ
የሀና አድናቂ ❤❤❤,እንኳን ደህና መጣሽ ሀና,የእኔ ውድ ስጠፊ በጣም ጨንቆን ነበር
ሀኒቾ እንኳን ሰለም ሄድሽ ሳትታሰሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የድግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅሽ
ሀኒየ ምን ሁናነው ብየ ነበር እንኳን አየሁሺ ተናፍቀሻል ❤መልካም ነገሮች ሁሉ ይግጠምሺ
እልልልልል ሐንዬ እንኮን ደህና መጣሽ ከልጅሽ ጋር የእኔ ውብ እይዞሽ ሁሉም ነግር ይስተካከላል እመቤቴ ከእንች ጋር ነች የእኔ ደማቅ በይ stressስችንን አውጭልን እግዚአብሔር ለኛ ነው ያመጣልን ስለዚ እወድሻለው አከብርሻለው ጥሩ አገር ነው የመጣሽው እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን በርች እህቴ❤❤❤
ሀንዬ ፈጣሪ ይጠብቃችው ሁሉም ለበጎ ነው በርቺ
እሰይ በተለይ በዚህ ጊዜ ሀኒዬ በጣም በሚያስጠላ ጊዜ ተገላገልሽ እኛንም ፈጣሪ ያስበን አሜን 🙏🙏🙏🙏
welcome and I am saying you are gonna be fine. Your handsome boy gonna be good. He’s gonna be successful. You’re in good position until we go back to our country. Good to see you Gojj!!!
ሀንዬ በዚህ ሰአት እንኳን አመለጥሸ እነኝህን እግዛብሄር እሰኪገላግለን በርቺ ልጅሸም የተረጋጋ ነው ግን በደንብ ተከታተይው አዚህ ማደጊያም መጥፊያም ኘው እግዛብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
አምላክ ደስታን ያጎናፅፍሽ እነዛ በጭንቅ ጊዜ የደረስሽላቸው እናቶች ፀሎት መሬት አይውደቅብሽ ውለታሽን አንረሳውም 😢❤
ሀኒየ የኛ ፉልቅልቅ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ናፉቀሽኝ ነበር እንደመለየት ከባድ ነገር የለም ሀኒ አንች ቢያንስ ልጅሽን ይዘሻል አይዞሽ በስሱ ያጠነክርሻል እኔ አለሁ እናቴን ልጀን ባለቤቴን ትቸ በጣም ናፉቀውኛል ብቻ ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተጨንቄ ነበር ደሞ አንንችንም ሳይታወቅ ጅቦቹ አይሽ ይሁን ብዬ ሁሉም አስብነበር ተመስገን ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉 ልጅሽንም ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዞሽ ሃገሪ 💚💛❤እንደህ እንደጨረመባት አትቀርም እግዚአብሔር ቀንአለው አሱን እንጠብቀቀዋለን እሽ በርች ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏💐💐💐💐
JIBOCHU -
SW YIBELALU.
❤❤❤wow በጣም አዝኛልው ከሀገር መውጣትሽ ማን እንደ እናት ሀገር መሸሽት አያዋጣም ለሀገራችን ሰላም መጋፍጥ እንጅ በተለይ ለአርቲስት ከሀገር ወጭ በጣም ከባድ ነው መንግድሽ ሆሎ እግዚአብሔር ይከትልሽ በጣም ሀገር ሽን ሰለመትውጅ 😢 ከባድ ነው ማስያምን ሰድት አይሞላም ሀናቹ❤
ሰላም ሰላም ማሻ አህ በጣም ታምራላችሁ ስደት በጣም ከባድ ነው አላህ ሃገራችን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ያምጣለን ማን እንደ ገር 😍😘😭
ሃኒዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ከነልጅሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ባለሽበት እቅድሽ ሙሉ ይሁንልሽ❤❤❤
እንኴን በሰላም ወጣሽ ሀንየ በአሁን ሰአት ኢትዩጵያ የኛ የአማሮች መኖሪያ አይደለችም በተለይ ለእናንተ ለታዋቂ ሰውች ሲኦል ሆናለች ስለዚህ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሽው
ግን ቃል ግቢ ፉኖ ሲቆጣጠር ሀገርሽ እንደምትመለሽ ❤
መልካም ጊዜ ይሁንልሽ የኔ ውድ እህት ❤❤❤
❤❤❤
Really! Endensu yedelwe ale ende.
@@zemetayeyegletwe2475 እንደ አፉችሁ ያድርግልን
ሀንዬ የእኔ መልካም የእኔ ጀግና በአለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የአዉነት እንባ እየተናነቀኝ ነዉ ያየሁት ለበጎ ነዉ እህታለምዬ ነገ ሁሉም ነገር ይቀየራል ሀገራችንም ሰላሟ ተመልሶ እንደገና በደስታ ትመለሳላችሁ እስከዚያዉ የማያንቀላፍዉ አምላክ ይጠብቃችሁ የእኔ ሳቂታ ሁሌም ደስ ብሎሽ እንዳይሽ ልጅሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ሀነዬ በጣም እወድሻለሁኝ የእኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ አንቺንም ልጅሽንም ባላች ሁበት ይጠብቃችሁ፥ ያሰብሽው ይሳካልሽ የኔ የዋህ!!
አይዞሽ አኒሾ እንኳን ወጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኮን በሰላም መጣች የኛ ሴት ወዘሮ ህዝብ ከአጠገብሺ ነዉ
እንኳን ደና መጣሽ ሀኒ ፍልቅልቋ ልጅሽ ደረሰልሽ ጌታ ለ ቁም ነገር ያብቃልሽ የኔ ው ድ ደስ ስትሉ 😘😘😘😘
ስለእውነት ይህቺ ልጅ ምን ሆና ነው ዩቲዩብ አቆመች እንዴ ለምን notification አይደርሰኝም እያልኩ ሳስብሽ ነበር። የእኔ ፍልቅልቅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
ፈጣሪ አምላክ ከነልጅሽ/ከነቤተሰብሽ ይርዳሽ ነገሮችን ያቅናልሽ። 🙏🙏 አንድ ቀን፣ እንደው አንድ ቀን ወደምትወጂያት እናት ሀገርሽ መምጣትሽ አይቀሬ ነው !!!❤❤🙏🙏🙏💅💅🤳
አይዞሽ ሀይኒዬ ሁሉም ይለመዳል የወጣሽበትን አላማ ለማሳካት ብዙ ውጣ ወረድ ይኖርሻል /የኖራቹል But that’s part of life አይዞሽ አየዞቹ። love you Hanna ❤❤
እናቴ ከፖሚዬ ጋር ሳያችሁ እንዳዲስ እምባዬ ፈሰሰ የኔ መልካም እህት የኔ ውድ ጓደኛ በጣም ደስ ብሎኛል ወደ ዩቱብሽ መመለስሽ ተደሰችልኝ ይገባሻል የምቶጃት እመብርሀን በደስታ በተድላ ታኑርሽ የተከፋሽባቸው ጊዜያቶች አልፈው እዚ ደርሰሻል በርቺልኝ የኔ ጀግና ምድር ላይ ያሉት ደስታዎች በሙሉ ይገባሻል እግዚያብሄር በህይወትሽ ይቅደም❤❤❤
ሀንዬ ስላየሁሽ ደስ አለኝ ብዙ ጊዜ ጠፍተሻል ድንግል ማርያም በሄድሽበት ሁሉ እስከነ ልጅሽ ትከተልሽ❤
Egzhabhir kantgar yhune embata tetebkhachu enewedachualen ❤❤❤
ሰው ከሀገሩ ሲወጣ እንክዋን ወጣ ባይባልም እንክዋን አመለጥሽ ባለሽበት ሆነሽ ለወገን ብዙ ትጠቅሚያለሽ እኔስ ተከታታይ ድራማ እየሰራራሽ የጠፋሽ መስሎኝ በሀገር በሰራሻቸው ስራወችሽ ሁሌም ከልብ አለሽ እንኮንም አመለጥሽ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ
ቅዱስ ሚካኤል ያሳርፍሽ ሀኒቾ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በጣም ጎበዝ በርቺ ልጅሽንም ቅዱስ ሚካኤል ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ጀግና ሀና ጎጅዬ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
የኔ ውድ❤
እሰይ ሀኒዬ እንኳን አየንሽ እንኳን ሰላም ሆንሽልን ሀገራችንማ እግዚአብሔር ይሁናት በይሁዳዎች እጂ ናት በማንነት የሚያሳድዱ ሆናብናለች ፈጣሪ ይርዳን
❤❤❤ይገርማል እግዛብሄር ሰላሙን ያጋጥምሽ❤❤❤
Wellcom to Canada @Haniye 🇨🇦 I am happy to see you hear.አይዞሽ ይለመዳል::Albertaን ደግሞ ትወጅዋለሽ!❤❤❤
❤
የኔ እናት ባገርሽ ነበር የሚምርብሽ❤❤❤❤❤
ምን ያምራል እስር እንግልት መታፈን መገደል😢😢😢😢😢
መዉጣቱዋን አመስግኚ ኤርፖርት ላይ ስንቱ ያለቅሳ መዉጣት አትችልም ተብሎ ከፖለቲካ ጋር የተነካካ ለዛውም አማራ ለዛውም አርቲስት መዉጣቱዋ አጃይብ ነው አምልጥ ብሎዋል መንሱር😂😂😂😂 ህውሀት ወደ አራት ኪሎ አሸባሪነቱዋ ተነስቶ ልትመለስ ነው ሀኒ ደሞ ዘመቻ ሚኒሊክ እያሉ ጥርስ ነክሰውባታል የህዉሀት ደጋፊዎች ትግራዋህ እና ቁጭ ብላ ትበላ እንኩዋን ወጣች
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ኑሮ ቢከፋ እንጂ ቢል ጭልም ድንግርግር
ማን ይሰደድ ነበር ትቶ የናት አባት ሀገር!
Tekekel!🎉
ከሔድሽበት ሀገር ያሉ አርቲስቶቻችን፣ዘማሪዎቻችን፣ሼሆቻችን፣መምህሮቻችን በትዳር እረዥም ጊዜ የቆዩትን ወዘተ አቅርቢልን አይዞሽ ውዴዋ።
Your son is at a good age to be there, Canada has the best education. Wish him all the best! ❤️❤️
Haney are you in Canada? 🇨🇦
ሀኒቾ የኔ ድቡሽቡሽ የኔ ፈልቅልቅ በጣም ነው የምታምሩት ደስ ትኛለሽ ጀግና ነሽ እኮ❤
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሀገራችን ሰላም ትሆናለች እንመለሳለን ፀልይ
እረዝም ጊዜ ከሀገር ወጥቼ ነዉ ምኖረዉ እና ሁሌ ነዉ እማስበዉ በቃ ከሀገር ወጥቼ እስከ መቼ ነዉ እያልኩ ይህ ደግሞ እዚም በትክክል እንዳልኖር የሚያስፈልገኝን እንዳላረግ አረገኝ ስለዚህ ሰዉ በኖረበት ሀገር የሚያስፈልገን እያረግን ሀገሩ የሰጠንን እድል እየተጠቀምን መኖር ነዉ እና በርቺ ሀኒ መጠቀም ያስፈልግሽን ነገር እያረግሽ በርትተሽ ኑሩ
ምን ይደረግ በአገራችን እንዳንኖር አደረገን እየወደድና ቢሆንም አማራጭ ከተገኘ ሁላችንም እንወጣ ነበረ ለማኛወም መልካሙን ሁሉ ተመኘን
She is genocider of tigray people
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በዚህ ጊዜ ከሀገራችን የሰው ሀገር ይሻላል🥺🙏
እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒቾ የጊዜ ጉዳይ ነዉ እጂ ለአርቲስቶች እንኳን ወጪ ሀገር አይመችም አሜሪካ ከሆንሽ እናስለምድሻለን አይዞሽ ኮመት አንብቢ ብዙ ጠላት አለሽ ❤❤❤❤ ዉጪ ሀገርም ቢሆን
ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ያልፋል እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል ሀገራችን ሲኦል ሁናለች
በእውነት ጠንካራ እና ቆራጥ ሴት ነሽ
በርቺ እግዚአብሔር አንቺ እና ያንቺን ቤተሰብ ይባርክልሽ
ጥያቄ አለኝ ለምን ባለቤትሽን አታሳይንም
ሃኒየ እንኳን በሰላም ወጣሽ ሁሌም ስላንች እና ቤዛዊት አስብ ነበር እግዚአብሔር ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክ
ሀንዬ እግዚአብሔር ባለሽበት ሁሉ ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ 🙏🥰🥰🇪🇷
ደምሪኝ
ሀንዪ❤ ጀግና ነሽ ለዛውም የሴት ጀግና በጣም ደሰስስስ ብሎኛል well came to Canada. ❤❤እንወድሻለን ❤❤!! በይ ሽር ብትን በይ በ Toronto ሰላሙን ያብዛልሽ አቦ ቅዱስ ሚካኤል 🙏🙏🙏🙏❤❤
ሀንዬ ❤❤❤ የተዋህዶ ልጅ ሆነሽማ በሰላም አገርሽ መኖር አይፈቀድልሽም 😢😢😢 ለተዋህዶ ልጅ ስደት ብርቁ አይደለም 😮😮😮 አይዟቹ ወጀቡ ፀጥ ይላል ድፍርሱም ይጠራል አገርሽ ነገም አገርሽ ናት !!! ከአፍሽ የማትጠፋው እመብርሀን በወርቅ ቀሚሷ ትሸፍንሽ ከነ ቤተሰብሽ አገርሽን . ቤተክርስቲያንሽን ያገለገልሽ ብርቅዬ ለጃችነሽ ❤❤❤ እግዚያብሔር በሰው አገር የባዳ ዘመድ ያውጣልሽ የኔ ፍልቅልቅ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጥራቃ ይኼ ማስመሠል ይባላል ጸሀፊው ይኼ የሷ የህይወት ፕሮግራም ነው በቃ።
ከ አሲድ ያዋህድሽ ምን ያገናኘዋል አሽቄ
አይ መደደብ የኢትዮጵያ ህዝብ ከኦሮሞ ውጭ ያለ ቢሄር ተጨቁኖ ነው ያለው። አትዘላብጂ ሙስሊም እያሸበረ ያለ አስመሰልሽው እኮ የጥላቻሽ ጥግ ቢገባሽ በጎጃም መተከል በወሎ እና በወለጋ የተጨፈጨፉት 90% ሙስሊሞች ነን😢😢😢😢 ፈጣሪሽን ፍሪ አንች ከንቱ
ሀኒቾ እንኳን ደና መጣችሁ የትንሱ(አቡሽ) የወንድምሽ ካዝን ነኝ ስጠባበቅ ነበር መምጣትሽን ባገኝሽ ደስ ይለኛል በጣም ነው እምወድሽ ጆሲ ያመቻችልን እንድንገናኝ❤
ሃንዬ መኪናዋን ብዙም አትዳፈሪ ቀስም ሳትይ ሳትፈጥኝም ግራ ቀኝ እያየሽ እህቴ ይቅናሽ አድባሩ ይቀበለሽ በርቺ!!!
Hany,welcome when I see you out of the country.its really makes me cry 😢😂😂 I felt very sad. Sorry to say this when i see our artists out of the country, it's makes me feel sad.I wish my ethiopia to become a peaceful country, and we all can go back😢😢😢.I wish you all the best in your new journey ❤️ ❤❤❤❤
Welcome to Canada,Calgary! I live in SW.I will meet you soon❤❤❤
Haney are you in Canada?
ሀኒቾ ሀሳብሽን ሁሉ እመብርሃን ትሙላልሽ❤ ስደት ቢከብድም ግን ይለመዳል ሀገራችን ሰላም ትሁንል እጂ ዋናዉ ጤና❤
ሀኒቾ የኔፍልቅልቅ ሥላየሁሽ ዴሥብሎኛል ልጅሽንም አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርሥልሽ አትጥፊብኝ ማማየ❤❤❤❤❤❤❤
ሀንዬ ሰላየሁሽ ደስ በሎኝል በለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🥰🥰
ሀኒዬ በሄድሽበት በቆምሽበት ሁሉ ፈጣሪ ከፊት ከሃላ ጥላ ከለላ ይሁንልሽ የኔ ትሁት ሰው አክባሪ❤❤❤❤በርቺ አበሳ ነሽ አቺ ስወድሽ
ሀንየ የኔ እናት እንኮንም ወጣሽ ሀገራችን ሰላሞ እስከሚመለስ ድረሰ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራች ሰላም አድርግልን 😢😢😢
አይይይይ አንችም ተሰደደሽ ቢያንስ እናተ እዛው ሆናችሁ በቴሌቬዥን የምታቀርቡት ለእኛ መፅናኞዋቻችን ነበራችሁ እናተም ተሰደዳችሁ
ምናልባት እረብሸዋት ይሆናል እንጂ ብትሰደደ ቀደም ትሄድ ነበር
ግን አላህ ይጠብቀን እኛ የአማራን ህዝብ 😢😢😢😢
ሀንዬ እንካን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ጥለን ስንወጣ በጣም አልቀሰናል ከፍቶናል የመጣንበትን እስክንለምደው ግን ሁሉም ነገር ይቻላል ይመዳል ❤❤❤
ሃኒዬ🥰 የኔ እህት የምትወጅው ሁሌም የምትዘክሪው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ🥰 የአፎሚያ ረዳት ቅዱስ ሚካኤል ከፊችሽ ይቅደም🥰 ስላየሁሽ ደስ ብሎኛኙኝ እዎድሻለሁ እህቴ 🥰
ወንድምዋ እወድሀለሁ ደሜ ፀልይልኝ
ውይ ሀንዬ አንቺም ስደት ወጣሽ አሳዛኝ ነው በጣም 😢😢😢😢ግከፊሉም እስር ቤት ከፊሉም ስደት 😢😢😢😢ደጉን ቀን ያምጣልን እንግዲህ 😢😢😢😢