በ1ወር 5ኪሎ ቦርጭን ጨምሮ! አሳዛኝ መልእክቷ ደረሰኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 апр 2024
  • КиноКино

Комментарии • 21

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад +6

    ክብደት ለመቀነስ በጣም ጠቃሚ ነው:: ቪዲዮው ከጠቀማችሁ ላይክ ማድረግን አይርሱ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ አምላክ ለእህታችን ምህረቱን ይላክላት🙏 ልቧን መንፈሷን ያጠንክርላት የሚሰማትን የብቸኝነት ስሜት ያርቅላት🙏🌸
    ለእኛም መሀሪ አምላክ ልብ ይስጠን ግራ ቀኛችንን የምናይ ለሰው የሚራራ ልብ ይስጠን🙏
    ጄሪዬ ተባረኪልን 🙏❤❤❤

  • @medi574
    @medi574 3 месяца назад +3

    ሰላም የኔ እናት እንዴነሽ ሰላመ ክርስቶስ ከ ሁላችን ጋር ይኑር እናመሰግናለን ውዷ ምክርሽን እወደዋለው እህታች እግዚአብሔር ይማራት ፃድቁ እዮብን የጎበኘ አምላክ አንቺንም መድሐኒዓለም የይማርሽ ይጎብኝሽ አይዞሽ ቆመሽ ለመመስከር ያብቃሽ

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +2

    እህታችንን እግዚያቤር ይማራት ይገርማል በየቤቱ ስደት ጉድ አለ ጄሪዬ ሆድ ይፍጀው:: አንዳንዱ ጤነኝ ሰውን እየሰድ ጡረተኛ የሚያደርጉ ብዙዎች ናቸው በትክክል ጥሩ ምክር ነው ተባረኪልን

  • @sunshinefuture318
    @sunshinefuture318 3 месяца назад +1

    ጄሪዬ በጣም አምሮብሻል ቀጥይ በት በርቺ እህታቺን የታመምሺው እግዚአብሔር ምሕረቱን ያውርድልሽ አይዞሽ ሰው ኖረ አልኖረ በትልቁ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር አለ ሰው ሲኖርሽ ነው የምፈልግሽ እንኩአንም አወቅሻቸው ሁልጊዜ በዙርያቺን ያሉ ሰዎች ጉአደኛ ናቸው ማለት አይደለም እግዚያብሔርን የያዘ አያፍርም አይዞሺ እግዚያብሔር ወደ ቀድሞ ጤንነትሽ ተመልሰሽ የምትደሰቺበትን ሂወት ይስጥሽ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад

      እውነት ነው:: እግዚያቤር ካለን ሰው ሙሉ ያለን ያህል ይሰማናል ከእሱ መቅረብ ነው:: ተባረኪ

    • @sunshinefuture318
      @sunshinefuture318 3 месяца назад

      @@jerytubeEthiopianfood አሜን

  • @PmAsh2693
    @PmAsh2693 3 месяца назад +1

    Ehtachn egzabher ymarat jeryo bsedet hager men yelele yegermshal hagrachn selam yarglen sedetma buzu ale mhretu ylaklat ❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 3 месяца назад

    Jerye, thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤❤❤

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 3 месяца назад +2

    ጄሪዬ መልእክቴ ደረሰሽ እባክሽ መልሽልኝ የኔ ውድ

  • @tesheberudereje
    @tesheberudereje 3 месяца назад +1

    ጨጓራ አያሳምም?

  • @user-oy3gw4zp7r
    @user-oy3gw4zp7r 3 месяца назад +1

    Yematewewe.yemayeresawe.fetary.kegoneshe.hono.eyedabese.eyastenanashee.newena.testenangi❤❤❤❤fetary.bemedehanite.edgochu.yedabeseshe❤❤❤

  • @user-rd9rt4to3v
    @user-rd9rt4to3v 3 месяца назад

    ❤❤

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 3 месяца назад

    እናትያ. ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @muletadesalegn5697
    @muletadesalegn5697 3 месяца назад

    Ebakshi lehemut teter medanit kaleshi

  • @user-uw7rq7zd2y
    @user-uw7rq7zd2y 3 месяца назад

    Enamesegenalen lemiyateba sew cheger yelewm?

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f 3 месяца назад

    ለክታሮት ካለሽ