ለእባጭ,ለኪንታሮትና ለቡግንጅ መፍትሄ/for skin treatment.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #ethiopianews #ሐበሻ #howtolooseweight #eshetumelese #food #skincare #healthy #howto

Комментарии • 38

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  6 месяцев назад +6

    ሰላም ቤተሰቦቼ የኪንታሮት ለውጪ ቆዳችን ላይ ለሚመጡ ቡግር መሳይ እነሱን ለማለት ነው:: የተባረከ ጊዜ ይሁንልን🙏❤️

  • @KidistBereda
    @KidistBereda 2 месяца назад +2

    በጣም አከብርሻለው ጄሪ ለፊጢጣ ኪንታሮት ስሪልኝ አባክሽ

  • @fasikadani7084
    @fasikadani7084 6 месяцев назад +5

    ጄሪዬ ለፊንጢጣ ኪንታሮትስ ተባረኪልኝ የድንግል ልጅ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 5 месяцев назад

      የፊጢጣ ኪታሮት እየተሰቃየሁ ነው ቀዶ ጥገና ላደርግ ብየ ፈረሁ ይመለሳል ከላይ ነው የሚቆርጡት ከስር ያለው ስለማይወጣ ይተካል ሲሉኝ ፈራሁ

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 6 месяцев назад +1

    አመሠግናለሁ ተባረኪ ጀሪዬ❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 6 месяцев назад +2

    Tebarekee edmena Tena yistish minim alatefash I m yaleshin akafelsh des yilal sebawinet new Egziabher yistish!!

  • @abelmelkamu-yi4fn
    @abelmelkamu-yi4fn 5 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ለውጥ አጌንቼበታ

  • @edomyinebeb5532
    @edomyinebeb5532 2 месяца назад

    Amesegenalehu yene wede eheteee🙏🙏🙏

  • @mahlettamrat9403
    @mahlettamrat9403 6 месяцев назад +1

    ጄሪዬ በርቺልን ❤ 🙏🙏🙏

  • @mahlettamrat9403
    @mahlettamrat9403 6 месяцев назад +2

    ጄሪዬ እስኪ ለ ቤቢ ሄር ማሳደጊያ ስሪልን 🙏🙏🙏

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 6 месяцев назад +2

    👏🏽👏🏽👏🏽ጄሪዬ መልካም ቅን ሰው ብርክ በይ ምንም የማትሰለቺ ነሽ

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 6 месяцев назад +1

    ተትርሲት እንኳን ደሰ ያለሽ:: የናትን ህመምን ስቃይ አውቀዋለው

  • @wintaGher
    @wintaGher 6 месяцев назад +3

    Jerry ❤❤❤ yenie derbaba❤

  • @samrisamra
    @samrisamra 6 месяцев назад +1

    በስርሽ እንኮራለን ቀጥይበት❤❤❤❤❤

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 6 месяцев назад +3

    ጄሪዬ አንቺን እግዚያቤር ለኛ መዳኒት እንድሆኝን አምጥቶሻል ጊዜሽን እየሰጠሽን እንድንድን መፍትሄ ሆነሽናል:: ዶክተሮቹም እንዳልሽው ያለነሱ መኖር አንችልም ሁሉም ባይሆኑ አንዳንድ አይጠፉም ከመሀል ለተሰጣችው ሀላፊነት ቸልተኞች ምክርሽም ልቦና ይስጣቸው :; አንቺ በርቺ ለብዙዎቻችን ከእግዚያቤር ቀጥሎ መዳኒት ሆነሽናል:;

  • @fenansolomon3213
    @fenansolomon3213 6 месяцев назад +2

    ጄሪ እስኪ ለእቅርት መፍትሄ ካለሽ!!!!

  • @zuriyashalmu447
    @zuriyashalmu447 6 месяцев назад +1

    የማዳት ማጥፍ ስርልኝ❤❤❤❤❤

  • @ghermahibstou3296
    @ghermahibstou3296 6 месяцев назад +2

    ጄሪ! ለ ኪንታሮት ያልሽውን ማወቅ ስለፈለግሁ ነው። "ለፊንጢጣ ኪንታሮት " ነው ወይስ ሌላ?

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  6 месяцев назад +1

      አይደለም ከውጭ ቆዳ ላይ ለሚመጡ ኪንታሮት ነው ውዴ

  • @belstymolla4057
    @belstymolla4057 5 месяцев назад

    ክብደት ለመጨመር እሰከ አሁን አልሰራሽም ወይስ አልደርሠኝ ብሎ ነው???

  • @MesiAbera-sl5xk
    @MesiAbera-sl5xk 6 месяцев назад +1

    ጄሪዬ ጀግኒት ለፊንጢጣ ይሆናል እንዴ?

  • @sameraomer711
    @sameraomer711 3 дня назад

    ፊንጣጣ.ኩንታሮት.መዳኒቱ.እንድትጠጡ.እመክራለዉ.መቅሙቆ.ወቅጣቹ.እንደሻሂ.መጠጣት.አለባቹ.በሻሂ.ብርጩቆ.በቀን.ሰወስ.ግዜ.እኔ.በዚ.በሽታ.ኩንታታት.ይይሰቃይ.ነበርኩ.አሁን.በጣም.ደህነ.ነኅ

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 6 месяцев назад +1

    lefintita kintarot sirln plc❤❤❤❤

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 6 месяцев назад +1

    esti emokiralhu ye fintita kintarot eyaschegergn new hakim beti heje kintarot ayidelm alugn😢

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 5 месяцев назад +1

    ጄሪዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ለእባጭ ያልሽው ከቆዳ ሥር ይሆናል እና ደግሞ እባክሽ ለማህፀን እጢ ከውስጥ ለሚወጣስ ከሆዳችን እላይ ብናስቀምጠው ይሆናል እንዴ አህቴ

  • @SebleSebli-hb6hn
    @SebleSebli-hb6hn 6 месяцев назад

  • @astermelaku8795
    @astermelaku8795 3 месяца назад

    ጀጄሪዬ አንድጥያቄ አለኝ ጀርባ ላይ ለወጣ ጮማ ብንጠቀመው መፍትሄ ይሆናል ለእናቴ ነው እባከሰሽ ውዴ አይተሽ አትለፊኝ????

  • @went-f7d
    @went-f7d 3 месяца назад

    ጄሪዬ ለፊንጢጣ ኪንታሮት ወደ ውጪ ለሚወጣ አይሆንም በናትሽ ጄሪዬ መልሺልኝ ሽንት ቤት ስጠቀም ወደውጪ ይወጣል እባክሽን መልሺልኝ 😢😢😢

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 месяца назад +1

      ለሱ አይሆንም የኔ ውድ ድርቀት ስላለሽ ነው እንደሱ የሚሆነው የሆድ ማለስለሻ ነው የሚያስፈልግሽ

    • @went-f7d
      @went-f7d 3 месяца назад

      @@jerytubeEthiopianfood ድርቀት የለብኝም ከዚ በፊት የባህል መዳኒት ተጠቅሜ ያኔ ነው ከውስጥ እንዳለ ወደውጪ የወጣው መዳኒቱን እየተቀባው ነበር ምመልሰው አራት ወር ተኝቻለው ታምሜ እና ሰለቸኝና ተውኩት ግን በጣም ለውጥ ነበረኝ አሁን ምን ላርግ ምን ትመክሪኛለሽ ጄሪዬ በናትሽ

  • @SaraBelar
    @SaraBelar 5 месяцев назад

    ላላርጂክ እስኪ ስሪልኝ በድንግል

  • @SebleSebli-hb6hn
    @SebleSebli-hb6hn 6 месяцев назад

    ይቅርታ ለኢጢ ይሆናል ?