Selam ehte besamint 4 ken btekem balut kift kanatoch wust lela men lekeba? sunscreen home made mazegajet aychalm? sunscreen silemaysmamagn new yatekuregnal.
selam yene konjio madiat lay oil sitaregebet color yehonew bota tinsh akim silelelew aychilewim sunscreen is the best mokirew ebetim wichem eshi ene betim etekemalehu ROC spf30 lemanignawim skin tiru new eshi ameseginalehu
ሰላም ሰላም ኤልሲዬ እና ውድ ኢትዮጵያ እህት ወንድሞች ቤተሰብ በሙሉ ሰላም ብያለሁ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ በያላቹሁበት
ኤልሲዬ እኔን ሰላም መጣሺ እማ
የኔ ውድ ኤልሲዬ በጣም በጣም ልዩ ክፍት ማክስ ነው ወላሂ እኔ ያችን እያዬሁ እየተጠቀምኩ ለውጥ አለው ደሞ ጥርት ነው እሚያርገው የኔ ውድ አች የምታመጫቸው ነገሮች ሁሉም በጣም ልዩ ናቸው ደሞእምትጠቀሚው እፍታቸን እያዬንሺነው ምክንያቱም ሙሉእምናት ስላለሺነው ለምትሰጭን ትርትመቶች ከልብ እናመሰግናለን ❤🌹😍
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ አሜን እህቴ ወድሻለሁ
Ymegbe. Zyete. Mtkme. Ychlle
@@elsabeautynt elsahi
@@zekariyassolomon1990 olive oil, almond oil cocunt oil yes
@@elsabeautyntእሽ የኔ ጥሩ ፊቴን በምን ሳሙና ልታጠብ የኔስ አላርጂክ አለብኝ ቡና ስቀባው ይብስበታል ሰን እስክሪኑሥ ምን አይነት ነው ግራ ገባኝ
የኔ ቆጆ ኤልሲ በቀደም መሲ ጋር አይቼሽ የጥቅል ጎመን ውሀ ከጀመርኩ 4 ቀን ሆኖኛል ዋናው ይጥፋ እንጂ የጊዜው መቀየት አያዳስብም እኔ አንቺ ሀቁን ስለምትናገሪ እሄን የቡናውንና የአብሹን ልጀምር ፈልጌ አብሹ ከባልትና የተዘጋጀውን ነው የገዛውት ይሆናል አይሆንም የሚለው ለመጠየቅ ነበር እውነት ሳልሰለች ተጠቅሜ ለምስጋና ያብቃኝ❤
ዛሬ ገና ሳይሽ ቪዲዮሽን ሁሉ ማየት ጀመርኩ ማድያት ሞራል ይነካል በራስ መተማመንን ያጠፋልና ጥሩ ትምህርት ነው ያሳየሽን ተባረኪ በአንድ ቀን ሱስ ሆነብኝ❤
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
በሜካፕ ሣይሆን በተፈጥሮ ለምጣ ምን ያናድዳል የምን ሞራል መነካት ነው እነ እኔ ሥወለድ ጀምሮ ጉንጬ ላይ አለ ምንም አይመስለኝም አንድ ሜካፕ ነክቶኝ አያውቅም ማንኛውንም ነገር ፊቴላይ መሞከር አልፈለገም ግን አካባቢ ሥቀያይር እንደየአካባቢው ይቀንሣል ይጠፋል ዝቃዛ ቦተ ሥሄድ ደሞ ይሠፋል
በጣም
የኔናት እጅሽ ይባርክ ማዳት አሽማቀቀን በተለይ አርብ ሀገር ላይ ያለን ልጆች ገደለን ያለ እዲሜችን😢😢😢😢😢😢
ወላሂ እኔ አራሱ በጣም ነው ምሸማቀቀው ቀይ ነኝ ማድያቱ ደሞ ጎላ ብሎ ነው የሚታየው ጥሩ ከሆነ እስኪ ዛሬ ሞክረዋለው 😢
Avoid sun if you can. You shouldn’t leave your house without applying sunscreen. Make sure you drink 2lit water throughout the day. ❤
ሰንስክሪም እሚባለው. ምድነው እህቴ. የምታቁው
@@louatlouat8603 የፊት ሚቀባ ክሪም ነው እህት ለፀሀይ ሚከላከል ነው
እኔም በጣም ነው የምወድሽ በዚህ ክፉና ሽወዳ በበዛበት አለም አንች ግን ለወገንሽ እራስሽን እየሞከርሽ የምታደርጊያቸው ሁሉ እከታተልሻለሁ መልካም ነገሮች ናቸው ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ኤልሲዬ
እናመሰግናለን ውጤቱን ስፀዳ በመሲ ላይ ቀርቤ ነው ምስክርነት የምሰጠው❤
ኤልሲ እህቴ ያለ ኦሊቤይል ብጠቀምሰ ችግር አለዉ ወይሰ የት ነው ሚገኘዉ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሲዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ውህድ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
Hi elsi how r u i dont understand amjaric well so what is habsh pls tnx
U mean Abesh. Or Habsha. Abesh. In English. Funguret seed. Google Pl
ሰለ አገኝሁሺ በጣም ደሰ ብሎኛል ከዛሬ ጄምሮ አንብቻ ነው የምመለከትሺ ለምን ብትይ ማዲያት ሰለአለብኝ
Koy beman mokershew anchi madyat yelebsh aydel ?
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ትሁት ውይ ማድያት 10 አመት ዱባይ ፊቴ ተበላሸ እጀምራለው ግን ሞይስቸራይዘርስ
yetekele gomenu teru neber gen ene goyeter neberebg sergerim teserchalehu ena madiatm alebg ለኛ የዉስጡ ማዲያት እንዴት እንደምናጠፋ መፍትሔ ካለሽ እባክሽን ኤልሲ እርጂኝ
ኤልሲየ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው የሚጠጣውም ይበልጥ ቆዳችንን ያሳምረዋል እጠብቃለሁ ቪድዮውን 💕💕
Freዬ ቆንጆዋ ሳይሽ ደስ አለኝ እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@@elsabeautynt
.
tebarki elsye ...bemin yahil gize nw yemikebaw besamint? beyekenu?
ኤልሲ የማዳቱን በጉጉት እየተጠባበኩነወ በዚህ አጋጣሚ በጣም ቅን ሰወ ነሸ ታደለሸ ቅንንነት መሰጠትነወ አላህ ሰላምሸን ያብዛወ
አሜን እህቴ አሁን ተጠቀሚው እሺ ውጤቱን አደራ ጠብቃለሁ
እናመሰግናለን እህታችን
ኤልስዬ ጥሎብኝ ውድድ ነው ያደረኩሽ እርጋታሽ መልካምነትሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ እኔም ወድሻለሁ
@@elsabeautynt እባክሽ ኮሜንቴን አንብበሽ መልሽልኝ
ሰላም ኤልሲ በጣም ምርጥና ለብዎቻችን አስፈላጊ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሹ እናመሰግናለን።አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ በአሁን ሰአት እርጉዝ ነኝ ግን አመታት የቆየ ማድያት አለኝ ስለዚ ከለይም ከውስጥም ተጠቀሙ ላልሹ ምናልባት የውስጡ እርግዛናው እንዳይጎዳው ፈራው ወይስ አይጎዳውም እስቲ ንገሪኝ ዛሬውኑ ሁሉንም ገዛዝቼ ለመጀመር ስለፈለግኩ ነው ለአመታት ያሰቃየኝ ማድያት አንቺን ሰበብ አድርጎ እግዚአብሔር ሊያጠፋልኝ ይችላል እባክሽ መልስልኝ🙏
እኔስ ብትይ በጣም ነው የምወዳት ከሁሉም ልይት ትላለች እርጋታዋ እምትሰጠን ምክር የንኛ ቆጆ ነች እግዛብሄር ይባርካት❤❤
What kind face wash u use pl share ❤
Regular soap is called cocoa butter
✴️ፅናት ያስፈልግሀል!
አንተን ከምትፈልገው ነገር የሚያገናኝህ የአላማ ፅናት ነው፤ በህይወት የሚያሸንፈው ብርቱ የሆነ ወይ አስተዋይ (Smart) የሆነው አይደለም፤ ውስጡ ላመነበት ነገር እስከ መጨረሻው የሚጓዝ ነው።
ወዳጄ ኑሮ ሊያደክምህ፣ ነገሮች ሊሰለቹህ፣ ህይወት ተደደጋሚ ልትሆን ትችላለች፤ የደስታን ጥግ ማየት ከፈለክ ግን ላመንክበት ጉዳይ መኖር ጀምር ከዛ በአላማህ ፅና
ምርጥ ነው በጣም ትክክል አመሰግናለሁ
How can I use cabbage for face
ቪዲዮ ሰርቻለሁ እይው
ኤልሰዮ እንኮን ደና መጣሸ በጣም ምርጥ የሆነ ማሰኽ ነው በጣም የምጠላው ነገር ማድያት ነው ተባባረኪ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
ስወድሽ የኔ ቆጆ ጌታ ይባርክሽ ማድያት ተቾግሬ ነበር አመሰግናለው
Elsu abishu yemitetawe ayehonim tefecheto yemishetew?
ene erase bifechew meritalehu
Your ton of voice tells how humble you are bless you my dear thank you so much.
So nice of you, Thank you dear lovely comment.
በቅርብ ነው ያገኘውሸ በጣም ደሰ ብሎኛል እኔ በማዲያት በጣም ተሰቃየው አሁን ግን ጥቅል ጎመኑን እየተጠቀምኩኝ ነው ውጤቱን እነግርሻለው አመሰግናለው እህቴ
እህት የጥቅል ጎመኑ ውጤት እደት ነው
የፊት መታጠቢያ ሳሙናምንትመክሪኛለሽ
እኔባገኘሁትነው የምታጠበው
እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
አልስየ በጣም ነው የምናመሰግነዉ በጣም ይቅርታ ኦሊቮይል ያልሽዉን ያልሽዉን ፅሁፉን ምን አይተት መሆኑን አሳይኝ በናትሽ ምክንያቱም ሁለቱንም ያሳየሽኝ መሞገር እፈልጋለሁ አይይይ ማድያት ከያዘኝ ወደ 5አመት ሁኖኛል ግን ምንም በቃ ተስፋ አስቆርጦኝ አሁን ገና በቅርቡ ከቆዳ እስፔሻልስት ሂጀ የሆነ እሚቀባ ሰጥተዉኝ ከጀሠርኩት 2 ወር አልፎኛል ቆዳየ በጣም በጣም የላጠኝ ስቀባዉ በጣም ነዉ የሚያቃጥለኝ ደኩተሯ ስነግራት የመዳኒቱ ባህሪነዉ አለችኝ ዝም ብለሽ ተቀቢዉ አለችኝ አሁን እሱን አቋርጠዋለሁ የችን ነዉ እምከተለዉ ከዚህ ባሀላ ኡነት ለመናገር እኔ በቅርቡ ነዉያወኩሽ እህቴ ናት ቀድማ የምትከታተልሽ እሳ ናት ቪድየዉን የላከችልኝ እና የኡነት እህንን አስከፊ ማድያት ከጠፋልኝ እመቤቴን ላቺ የኡነት ቃላት የለኝም ይቅርታ ግን ኮሜቱን ያስረዘምኩት ንግግርሽ ስላረካኝ እና ያድነኛል ብየ ስላመንኩበት ነዉ የኔናት ሰላምሽ ይብዛ ኦሊቮይሉንግን ምን አይነት መሆኑን ላኪልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏
ውድ እህታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለጥልሽ ፣የምታቀላቅያቸዉን ዉህዶች ስማቸዉን ብፅፊባቸዉ መልካም ነው፣አመሰግለሁ።
እሺ እህቴ ተባረኪልኝ እፅፋለሁ ጀምሬአለሁ
ሰላም ሄልሲ የሚጠጣውን ስሪልን ተባረኪ
Adarashin urgusa satee maxaa tichi lalechii peles nigariye????
ገና አሁን ነው ያየሁሽ ስራዎችሽ በጣም ነው የወደድኹት ተባረኪ።
አሜን ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰገናለን
ኤልሲየ እንዴት ነሽ እየመኮሩኩት ነው ግን ፊቴ ደረቅ ነው ና coconut oil ኣርጌ ስሞክሮ ቡናው እንደ ላስቲክ እየተያያዘ ኣሽገረን ምን ትመክርኒ ኣለሽ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያንቺ product የሚጠቀሞው እና መልሺልን ኣደራ
ኤልሲ ቆንጆ ተባረኪ 🙏❤️
አሜን የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ሠላም እማ እሺ ተበረክ ግን ቡና መንኛዉንም መጠቀም እንችላለን ወይ ወይም የቱርክ ቡና ይሆናል ወይ
እፍፍፍ በጣም ነው የሚያስጠላው የምር ማዳት የሚባል
እናመሰግናለው ኤልስዬ የምታጠበው በነጩ ዶቭ ሳሙና ነው እኔ ማድያት ቡጉር አፍጫዬ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ በዛ ላይ ቀይ ነኝ ፊቴን በመስታወት ማየት አስጠልቶኝ ነበር
የትልቁ እቃ ዘይት ነው ንገሩኝ
ማታ ማታ ይሆናል?
Thanks sweetie, I am allergic to olive oil can I replace it with other oils?
Yes of course! cocunt oil
Selam ehte besamint 4 ken btekem balut kift kanatoch wust lela men lekeba? sunscreen home made mazegajet aychalm? sunscreen silemaysmamagn new yatekuregnal.
selam ehite belelochu ken minim sunscreen or moisturizer tekebi beka koda erefit mareg alebet. sunscreen ROC mokireshal ayatekurim betim wichem tekebew sunscreen bet mesirat esti koy bizu manibeb yiteyikal to make sure eshi ameseginalehu
@@elsabeautynt Ameseginalehu ehte tebareki wutetun enegrshalehu. Egziabher yirdagn banchi tizaz meseret eketlalehu yemecheresha amarache nesh. selamshn yabzalesh lemsgana yabkash.
ኤልሲዬ እናመሰግናለን ሁለቱንም ተጠቅሜ ውጤቱን እነግርሻለው እኔ ማድያት የለብኝም የፊቴ ቆዳ ሁለት አይነት ነው ሽታ ነው የሚመስለው ግን ሽታ አይደለም ካደኩ በኅላ ነው የወጣብኝ በጣም ነው የሚያስጠላው ሰው ሲጠይቀኝ ሽታ ነው እያለው አሁን ያሳየሽንን እሞክራለው። መልካምነትሽ ካንቺ አይወሰድብሽ ተባረኪ።
አሜን እህቴ የጥቅል ጎመን ውሃ ጠጪ ሳትሰለቺ ይስተካከላል እሺ
Sunscreen lotion ለብቻው አትቀቡ መጀመሪያ የፊት ክሪማችሁን ተቀቡ ነው የሚሉት ብዙ ጊዜ
Thank you sis❣️
moisturizer yes
ሰላም ኤልሲና ይህን ውህድ ዛሬ ጀመርኩት። ግን ቡናው አስቸገረኝ እንዴት ላድርገው?
ኤልሲዬ ይህ ቪዲዮ ለብዙዎች ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ ስላጋራሽን እናመሰግናለን የምወድሽ በርቺልን🙏👍❤️
Lulitዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሲ ኤኔቆዳየ ደረቅ ነው እና oil. oil የበለጠ ያደረቃል ብለሻል እና ትረት መንቱን ሰረተሸበታል ችግረ የለም እኔምልሰራበት? እኔ ማታ ነው የምጠቀመው እና ሳንሰክረን ማታ መቀባት ይቻላል?ሌላ ነገረ አትቀቡ ሰላልሸ ነው። ሰለመልካምነትሸ እግዚአብሔር ይክፈልሸ
ለማዲያት ነው ሳትቀይሪ ተጠቀሚ ከዛ ኮከናት ተቀቢ ያለሰልሰዋል
ሰላም ኤልሲ ባልፈው ስለሰራሽው ቪዲዮ ጥያቄ ነበረኝ ማለት ስለማድያት በሩዝና በወተት የሰራሽው ቪዲዮ መቀባት ያለብኝ ግዴታ በሜካፕ ብሩሽ ነው እኔ ማግኘት ስላልቻልኩ በጥጥ ነበር የምቀባው ችግር ይኖረው ይሆን?
ወር ዘይት ካብሹጋር መጠቅም ይቻላል
ሠላምሺ ይብዛ ኤልስ አብሺ ግን አላገኝሁም እና ቡናው ብቻ መጠቀም እችላለ ውይ ኤልስዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ. ሰርች ሳደርግ አገኘሁሽ ደስ ብሎኛል በየት ላግኝሽ ፊቴ. ማዳት ይሁን ሌላ አፍንጫዬ እና. ጉንጬ ላይ ወቶብኛል😭. ፊቴ ጸጉርም አለው ምን ላድርግ😓
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ በርችልኝ ጡሩቆይታነው እናመሰግናለን ኤልሲ ጠቃሚትምርትነው 👍👍👍👍
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
በቀን በቀን ነው ምንጠቀመው
ኤልስየ እጠባለሁ ጥቅል ጎመኑን ብጠቀምስ ጉዳት አለው ወይ
ተባረኪ ኤሰዬ
ሰለሰራሸ አመሰግንሻለሁ ግን ለማድያት ሰንት አይነት ነገርሸን አንዱን ሳንጠቀም ሌላታመጫለሸ የትኛዉን አምነን እንጠቀም እባክሸ ።
እንዴት ነሽ? አዘጋጂተን ብናስቀምጠው ምን ይሆናል?
አይሆንም ፍረሽ መሆን አለበት እሺ
ኤልስዬ እንዴት ነሽ የኔ እናት መልካም ሰው ነሽ ተበረኪልን የኔ ጥያቄ አብሽ እና ቡና ምች ያስመታል ሰለሚባል ፈራሁ ስራዬ ደግሞ ብዙ ግዜ ውጭ ላይ ነው
ሌላው በማንኛውም ሳሙና መታጠብ ይቻላል?
በሳሙና በደንብ ታጠቢው cocoa butter soap
እናመሰግናለን❤
Selam yene konjo indet amschesch ine iytitikmiku new madyat albig gen ktitatibku bewhala oliven (kokonat)new yimitkimew chger alw?kechalsch ymititawen tolo likikylin seneskryin banewtam ibet binhonem inkba wyness (senwta)behauptet?milschin itbkalu
selam yene konjio madiat lay oil sitaregebet color yehonew bota tinsh akim silelelew aychilewim sunscreen is the best mokirew ebetim wichem eshi ene betim etekemalehu ROC spf30 lemanignawim skin tiru new eshi ameseginalehu
ዛሬ አግኝሁሽ ከዛሬ ጀምሬ እሞክርውነ ለወጡን እንግርሻለሁኝ ወዴ በርች ግን ፊቴ ማዳት አለብኝ ሲቀጥል ፊቴ ደርቅ ነው ከማስኩ በሁላ ምን አይነት ቅባት ብጥቅም ይሻላል ??እንዳታልፊኝ❤
Hi Elsi thanks for the video Abshun tirewn new yemintekemew weyis yetekola?
Hi sister coffee and Abshe treatment make my face damage. Chefe alebege i don't know why?
coffee alergi nesh?? weim abish?? chefe yemelew leza new ameseginalehu
የኔ እት ጥቅል ጎመን ለውፍረትና ለፊት ማድያት ብለሽ ነበረ እና አንድ ጥቅል ጎመን ለሥንት ቀን መጠቀም ይቻላል ንገሪኝ በናትሽ ቦርጭ ቅርፄን አጠፋብኝ❤😍
ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤
እኔ አጠባለሁ ጎመኑን መጠቀም አልችልም ወይ
ሰላም ኤልሲ ኦሊቭ ኦይል ምንአይነት ነው እምንጠቀመው ብራንዱን ብትነግሪን
ሰላም ኤልስዬ ማድያት እምቢ አለኝ ምን ላድርግ
Thank you my sister it was my problem. I will start now. I don't like to see my face by mirror because it heart my confidence.
You welcome dear, beleive me that shouldn't heart your confidence you are still beautiful as long as you are heathly. God bless you thank you
Thank u Alsey.gen lomiew fit ayegodam wude?
ayabelashim lik ene balikut meseret tetekemew
እኔ ወሃ በብዛት እጠጣለሁ አልሀምዱሊላህ
ስለ ፊቴ ተጨንቂ አላውቅም
ግን
የምግብ ስራ የሆነ ሰአት እየሰራሁ ፊቴ ከዛ ቡሀላ ማዳት ሆኗል
ለወደፊት አስብበታለሁ አመሰግናለሁ
ውሃ ግን በጣም ነው የምጠጣው ለምን በሽታ እፈራለሁ በስራ ምክናየት ቁሜ ስለምውል ለኩላሊቴ በጣም እፈራለሁ ለዛ ነው ውሀ መጠጣት የለመድኩት 😂😂😂
ኮኮስ እና አይመድ ምንድን ነው ከቻልሽ ንገረኝ እህት ማዳት አለብኝ ግን ኦይሉን እጠቀማለሁ ፊቴ ዴግሞ ዴርቅ ነው
ዘይቶች ናቸው
@@elsabeautynt እሽ እማ አመሰግናለሁ
ሰላም ለፌት በሳሙና መታጠብ ጥሩ አይደለም. ሳሙና ምን አይነት ነዉ? ብታብራሪልኝ
ኤልሲዪ በርከት አድርገን ሰርተን በፍሪጂ ውስጥ አስቀምጠን መቀባት አንቺልም እንዳታልፊኝ ስሞትልሽ
As sunscreen can we use cacawa butter
sunscreen is the best , but yes you can use coco butter
ሰንስከሬን ማለት ምድነዉ አሳዩኝ
Selam yene ehet zare new yayehush gin Lome kodayen betam godetobegnal kezeh befet lelawen mitekem yechala?
awo yichalal yemetetawin abiresh yetikil gomen wiha aserarun video serichalehu eshi ayzosh yitefal ameseginalehu
@@elsabeautynt eshi yene ehet amesegnalehu gin yene medanit yemikeba asastew setiwey kilay tenesh new eyejemere yalew yemitetaw yasfeligal?
Hi Elsie ke Ethiopia yemexa abish new yaleny isu yihonal? Lixexa neber yamexahu
gin tire mehon alebet eshi yihonal
Pls olive oil bkers
ኤልሲ እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለተቸገረ ሰው ሳትሰለቺ መፍትሄ እየሰጠሽ ስለሆነ አደንቅሻለሁ ። የሚጠጣ የሰራሽልን የማድያት ጡት እያጠባሁ ስለሆነ መጠጣ እችላለሁ ወይ?
Merci Elsiye emokrewalehu fiti layi netebtab wetobgnal betam asasbogne neber Egziabher yistelen wetitun engrshalhu
bewer wisit lewit kelelew asawikegn eshi yanchi kelal new wiha bedenib teche ameseginalehu
ኦሊዥ ምትክ ሌላ ቅባት መጠቀምይቻላል ወይኤልሲ
ኮከናት ኦይል
ኤልሲ ኦሊቪ ኦይል እማናገኝ ሰው በሌላ በምን እንቀይረው ማንኛውም ኦይል ይቻላል?
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ሃሃሃሃሃ በጣም ነው የምወደሽ እርጋታሽን በጣም አደንቃለሁ አሁንም ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ከአምላክ በታች ሙሉ እምነት ነው የሚሰማኝ አንቺ በምታዘጋጂው ትሪትመንት ማድያቴ ሙልጭ ብሎ እንደሚጠፋ የጥቅል ጎመኑንም ውሃ ተያይዥዋለሁ በርቺ እህታችን ቅቤውንም ከልጆቼጋር ሰርቼ ካቡካዶ ጋ አይላቭት ❤❤❤ መቼም ማድያቴ የወደመ ቀን መቼም ላይቭ ነው የምገባው ካንቺ ካር ሃሃሃሃ
ተባረኪ ይሳካል በርቺ እኔም ወድሻለሁ አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሲ ስቀባው የማቃጠል ስሜት አለው ምን ሲሆን ነው ማዲያቱ ባለበት
አትፍሪ አይዞሽ ሳትጫኚ ቀስ ብለሽ ተቀቢው አለርጂ ከሆነ ግን ተይው
ሰለም ነሽ እህቴ የጥቅል ጎመኑን መጠቀም ፈልጌ ነበር ግን በጣም ቀጭን ስለሆንኩ ሁሌ ስጠጣ በጣም አያከሳኝም ?
ሰላም ኤልሲ ዘይቱን የት ነው የምናገኘው ፣ማንኛዉም ዘይት ይሆናል እንዴ/መተው እችላለሁ..?
ኮኮስ መተካት ትችያለሽ እሺ የሚጠጣውን አብረሽ አለ የሰራሁት
eshi Elsi ጥበቡን ያብዛልሽ.እኛንም ለምስክር ያብቃን።
ሰላም ኤልሲ ጥቅል ጎመኑን ጀምሬለው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 2ሳምን እየወነኝ ነው እና ለማድያት የሰራሸውን ውህድ ከትናት ወድያ ተጠቅሜ ነበረ እና ፈቴ ደረቅ ነው ኮኮናት ዘይት ማታማታ መቀባት ከጀመረኩ ሳምንት ሆነኝ እና ትናት ምንም ትረትመንት አልተጠቀምኩም ፈቴን ታጥቤ የኮኮናት ዘይት ተቀብቸ ተኛው ጧት ሰነሳ እንዳለ ፈቴ ሸፈታ ሞልቷል በምን እንደመጣ አላወኩም ምን ላረግ ውዴ ከይቅረታ ጋረ
ቡናውመቆላት አለበትእንደ?አልገባኝም
Omyg. ኑስካፌ ግዥ አለቀ
ኤልስየ፣እኔኅመኑንእየተጠቀምኩነው ለውጥአለኝአንድ ወሬ፣የሰራሺውንም፣እየተቀባሁነው፣ሳሙና፣ባባየሳሙናነውእምጠቀመው፣ክሬም ምንልጠቀም፣ፊቴደርቅነው፣ምንአይነትክሬምልቀባው❤❤❤❤❤❤
ሰላም አንዴት ነሽ ባለፈው የጥቅል ጎመን ውሀ ጠጡ ለማድያት በለሽ ነበር እና ስኳር ያለበት ሰው ቢጠጣ ችግር አለው?
ዶክተርሽን አማክሪው እስቲ ጥቅል ጎመን የሚከለከል አይመስለኝም ግን ጠይቂው እሺ
@@elsabeautyntእልሳየ እኔ ስትዩየ ልጠቀም ነው ብያት ሆድ ይነፋል አለቺኝ
ኤልሳዬ፡አኔ፡አጠባለዉ፡ግን፡ጥቅልጎመኑን፡ዉሃ፡ልጠቀም፡ወይ
አብሹ በጥሬውነው ወይስ የተቆላ?
ሎሚ ችግር የለዉም?
ሰላም ኤልስዬ
አንድ ጥያቄ አለኝ ፊቴ ላይ ማዲያት አለብኝ ለማጥፋት ብዬ ብዙ አይነት ማስለቀቂያ መድሐኒቶች ተጠቅሜ ነበር ግን ሁሉም አላጠፋልኝም አንቺ የምታስተላፊውን የጥቅል ጎመኑን ልጀምር ነው
የጥቅል ጎመኑን ከጠጣሁ በሁዋላ ወይም በፊት የትኛውን ትሪትመንትሽን ልቀባ ብታብራሪልኝ እባክሽ እሕቴ አመሠግናለሁ ሰላም ሁኚልኝ
Yetfeche abeshe bentekemes Alesy?
nithuh new? yalitekelakele? kehone mokirew eshi
ሰላም ኤልሲ የማዲያት የሰራሽው ጥቅል ጎመኑ ለምታጠባ እናት ይሆናልወይ?
አይሆንም
በጣም አመሰግንሻለው የኔ መልካም እንዳከበርሽኝ ፈጣሪ ያክብርሽ ኤልስዬ እኔ በየቀኑ ከደንበኞቼ ጋር ነው የምውለው እናም በማድያቴ አያውቁኝም ምን ላድርግ አይጠፋልኝም?
ከተጠቀምሽ ይጠፋልሻል እርግጠኛ ነኝ
ታጥበሽ ስጨርሺ የምትቀቢው ክሬም ምንድን ነው
እናመሰግናለን ግን ከወርአበባ ጋር ያለው ግንኝነት ንገሪን
ኤልስየ እዴት ነሽልኝ ከወለድኩ 6 ወር ሞልቶኛል አፍጫየ ጋ ወጣብኝ ጥቅል ጎመኑን ብጠቀም ጉዳት አለው ወይ??