✨️ለየት ያለ ገንፎ አሰራር//ከባሏ ጓደኛ የባሰ መጣ/how to make genfo breakfast.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 май 2024
  • #ethiopianews #ethiiopianfood ##habesha #jery tube
  • КиноКино

Комментарии • 49

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  2 месяца назад +4

    ውዶቼ አስተማሪና መካሪ ለሌሎችም የሚጠቅም እውቀትን ስለምትሰጡት አስተያየታችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏❤️✨️✨️✨️✨️✨️✨️

  • @yeneneshale6975
    @yeneneshale6975 2 месяца назад +7

    ባለትዳር የሆነች ሴት በፍፁም የባላ ጋደኛ አደለም እሱ በሌለበት ቀርቶ እያለም በተደጋጋሚ መምጣት የለበትም በተለይ ያላገባ ከሆነ.

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 месяца назад +6

    ❤ሰላም ❤ጀሪዬ ❤
    ❤የልጅቷን ታሪክሰምቼዋለሁ❤እስከመጨረሻው ❤ባለቤቱን ካልናቁ ❤አጥሩን አይነቀንቁ❤እሷፉትባትሰጠው ❤ባልተጠጋት ❤ነገርግን ወንድ ❤ከገለፈጠችለት ❤ምንምአይገድበውም❤እግዚያብሄር ይገስፀው❤ሌላምንም❤አይባልም❤
    ❤ጄሪዬ ❤ገንፎበብዙነገርይበላል ❤በቅቤብቻአይበላም ❤በአሳ ❤በኦክራ ❤በሞሎኪዬ ❤ በምስር❤ በስፒኒች❤በጣምርጥነው❤እኔአረብሀገር ❤ነውያወኩት ❤እንደዚመበላቱ ❤በቅቤብቻነበርየምበላው ❤አሁንግ በጻፍኩልሽ ❤ሁሉ ነውየምሰራው ❤በልተሽ አትጠግቢውም ❤በጣምቆንጆነው ❤እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 месяца назад +1

    አዎ ጄሪዬ ቡና እና ወሬ ከሰው ጋር ነው ደስይላል ገንፎውም አንደኛ።

  • @Blen370
    @Blen370 2 месяца назад +2

    ብልቱን ቆርጦ ማንጠልጠል ኑው ለሌላውም አስተማሪ ዩሆኔል

  • @rabiyaendris1693
    @rabiyaendris1693 2 месяца назад +2

    ይገባታልልክስክስ

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 2 месяца назад +3

    It is a very sad story. I believe that both husband and wife had mistakes, not to have boundaries on their friends. Nowadays, some friends aren't loyal. If there is conflict b/t them, they should fix it together.

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 Месяц назад

    ጄሪዬ እጅሽ ይባረክልኝ።

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 2 месяца назад +1

    ጄሪዬ በመጀመሪያ ለእህታችን እናመሰግናለን ለሌሎች እንድንማር ምስክርነት በመሆኗ ነገር ግን እሷም ጋ ችግር አለ መጀመሪያውኑ ፊት መስጠት አልነበረባትም እቤት እስኪዳፈር ድረስ ከሷ ፍቃድ ስላገኘ ነው:; እንዳለችውም አልገባትም ነበር ግን በጛላ ከገባት በጛላ ግን ማባረርና መሽሽ ከባቢ ለባልዋ መንገር ነበረባት ይሄ ባለጌ ሰበብ ሆነባት አይዞሽ እህታችን አንዴ ሆኗል እራስሽን ጠብቂ ለሌሎች መማሪያ ስለሆንሽ እናመሰግናለን

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 2 месяца назад +1

    ወይ ገንፎ ሲያምር

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 2 месяца назад +2

    እደኔ ከሳ ነው የመጀመርይዋ ይደፈጠቸ አውሬ ናት እሳ ፍት ባትሰጠው በፍፁም አይደፍራትም ነበር ሁለተኛው አወሬ ጎደኛው ነው በቁሙ ገለውታል ሁለት አውሬወቸ ናቸው ሰርየሰደደው በሳ ጭካኔ ነው በኔ ቢሆን

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 2 месяца назад

    ጄሪዬ የኔ ቆንጆ ደርባባ ሁለቱም ጥፋተኛ ናቸዉ በተለይ እሳ ባላ ሳይኖር እንዲመጣ መፍቀድ አልነበረባትም ጓደኛዉ ባላ እንጂ እሳ አይደለችም ሁሉም ነገር ልክ አለዉ አንድ ሴት ካገባች በኻላ ከሴት ጓደኞቻ ጋርም ቢሆን መቀነስ አለባት ጊዜዋን ለባላና ለልጆቻ መስጠት አለባት 🙏🙏🙏

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 месяца назад +3

    ይቺ ባለጌ እራሷ ፊት ሰጥታ ነው ጓደኛ ተብየው የሰው ህይወት አበላሽ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  2 месяца назад

      🙏❤️

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 2 месяца назад +1

      ሲጀመር ባለትዳር ሆኜ ባሌ በሌልበት ለምን ይመጣል ? ደግሞ ከመጣም ለባልቤታ መንገር ነበረባት ! እራሳም ፈልጋዋለች ለምን አብሮ መውጣት መግባትስ ምን አስፈለጋት ወንድ ፊት ባታሰየው ይሄን ያህል ርቆ መሄድ እይችልም ካልፈለገች ልምን ለባላ አትናገርም ???

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 2 месяца назад

      @@asterjesustadesse1002 exactly that's why am thinking she is the one who give him green light 🤔👌👌 don't blame the guy 😡

  • @laveleable
    @laveleable 2 месяца назад

    👌

  • @MahletTamrat-dx9kh
    @MahletTamrat-dx9kh 2 месяца назад +2

    betam kebad yehiwot tsetset new ahun lebonawan kemeleselat des yelal leleloch masetemariya new

  • @YeromNegatu
    @YeromNegatu Месяц назад

    ጥፋቱ የሁለቱም ነዉ

  • @YemisirachKebede-vb1bv
    @YemisirachKebede-vb1bv 2 месяца назад

    ካገባች በሁዋላ አንኩአን የባልዋ የራስዋ ጉዋደኛ በአግባቡ ምን ማለት ነው አቤት ማምጣት መደወል 👌👌👌አላማው አንሱን ለ ማፋታት ነበር አላማው በቃ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 месяца назад +3

    እሷኮ ናት ጥፋተኛ ወንድ ልጅ ፌት ካላገኘ አይመጣም አትደውል ባለበቴ በሌለበት ሰአት አትምጣ አትልም ወይ ለባሏም መናገር ነበረባተ አንተ በሌለህበት እንዳይመጣ ንገረው ብትለው እዚ ደረጀ አትደርስም

  • @kokebeledete1086
    @kokebeledete1086 2 месяца назад

    አለ እንጂ እህቴ እዚህ ለንደን እራሱ ስንት ቤት የሚያፈርሱ አሉ።

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 Месяц назад +1

    ሴቶችዬ አንድ አባባል አለ የሀገሬ አገባሻለሁ ያለ ላያገባሽ ከባልሽ ሆድ አትባባሽ። የሰረቀሽ እኮ አምሮብሽ ስላለሽ ነው አሁን ግን ያም ላይሆንሽ ትልቅ ወንጀል ሰርተሻልና ንሰሀ ግቢ ግን እኔ ምልሽ ከባልሽ ምን አጠሽ ነው ስርቆት የገባሽው እንደአለመታመን ክፉ ነገር የለም፡ አበላሸሽ አሰናከለሽ እንጂ አልጠቀመሽም።

  • @zaidabraha2618
    @zaidabraha2618 2 месяца назад

    iswa nat tfaten

  • @meriemweber7401
    @meriemweber7401 2 месяца назад +1

    የሷ ጠፋት ነው ፊት ሰታው ነው በል ባለ ጊዜ እንኳን ያለ ምክንያት ለምን የመጣል አብረው መሄድማ ግልጸ ፈላጎት ነው ባለጌዎች

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад

    YE 2 TUM NEW BEZA LEK LE MN AQEREBECHW ?
    WEDOWAT SAYHON HON BLO TDARACHEWN LEMAFRES NEW YASASATAT
    NSEHA GEBTA BALUWAN YQRTA TEYQA METAREQ BCHLU !

  • @user-ik5eu1kf2d
    @user-ik5eu1kf2d 2 месяца назад

    ፊት ብትነሳው ኖሮ አይደፍርም ነበር ለባሌ እነግራለሁ ሁለተኛ ቀና ብለክ እንዳታየኝ ብትለው ይፈራት ነበር ፣